በከበበህ ላይ ሳቅበት Pastor Eyasu Tesfaye. Ammanuel Montreal Evangelical Church

  Рет қаралды 43,301

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@geneteden4343
@geneteden4343 3 күн бұрын
በከበቡኝ ላይ ሳቅኩኝ 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄አሜንንን መክበብስ ከበቡኝ ግን በእግዚአብሔር ስም አሸነፍክዋቸው አሜንንን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tegestasras6768
@tegestasras6768 7 ай бұрын
እልልልልልልልል አሜንን ሀሌሉያ አሜንንን 🤲🤲🤲
@LalaLii-d8q
@LalaLii-d8q Жыл бұрын
በእውነት ቃሉን የሰጠው እግዚአብሔር ይባረክ በእኔ ዘመን እንዳንተ አይነት የጌታ ሰው የሰጠዉ እግዚአብሔር ይመስጌን ታድለናል
@lilyhaile6112
@lilyhaile6112 3 жыл бұрын
ፖስተር: ኢያሱ: ዘመንህ ሁሉ: ይብረክ:: የሚያፆናና: የሚያበረታታ: ቃል:: አንተም; ቤተስቦችህ: የጌታ: በረከት: ይብዛላችህ::
@miminigussie2794
@miminigussie2794 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ዘመንህ ይባረክ የእ/ር ሰው ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ የዘላለም አምላክ እ/ር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@majormelese2725
@majormelese2725 3 жыл бұрын
ፓስተር እያሱ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ፀጋና በእግዚአብሔር ቃል መገለጥ በዚህ አስቸጋሪና ተግዳሮር በበዛበት ዘመን በፍፁም ነፍሳችን በፍፁም ልባችን ጌታን እንድናመልክና የጌታን ቃል እንድንወድና እንድንካብረው ለህይወታችንም ደህንነት እንዲሆን ጠላትን የሚያመጣብንን መከራና ውጋያ ድል የምናደርግበትን የእግዚአብሔርን ቃል በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ጌታ በየጊዜው ስለምታገለግለን በብዙ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ይብዛልህ አገልግለኸናልና እግዚአብሔር ያገልግልህ ።
@haymanotmoga5436
@haymanotmoga5436 6 ай бұрын
እዉነትነዉ የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፍም ተበረክ አተነሳ እግዛብሄር ይባረክ በዘማናት ዉስጥ እግዛብሄር ሰዉ አለዉ።
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኤልያስ የዝቅያስ አምላክ የኔም አምላክ ነው እታመነዋልሁ አሜን አሜን አሜን
@TsigeredaNegash-k2z
@TsigeredaNegash-k2z 4 ай бұрын
ፓስተርየ ተባረክልኝ በዚህ ቃል ተፈውሻለሁኝና ያብዛልህ
@henokyoseph3991
@henokyoseph3991 3 жыл бұрын
በየግዜ ለእግዚአብሔር ሰው አለ ስለ አንተ አምላከን አመሰግናለሁ።ጌታ ይባረክ።፣,✔️✔️✔️✔️✔️
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
ፓስተር በአገልግሎትህ በጣም ተባርኬያለሁ ፣ አሁንም እግዚአብሔር አብልጦ ይጠቀምብህ ለርሱ ክብር
@የጌታሰምይባረክ
@የጌታሰምይባረክ 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን አሜንንንን በከበበህ ላይ ሳቅብት ዋወወ ድንቅ መልክት ነው ሰቄን መቆም አልቻልኩም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አምላካችን ድንቅ አምለክ ነው ውድ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ በኢየሱስ ስም ይለምልም ፀጋ ይብዛልህ 📖📚🍇🍒
@mitekmary5705
@mitekmary5705 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስራህ ግሩም ነው ትችላለህ አልፈህ መናገር በዘመናት ሁሉ ሰው ያለህ ጌታ ለምትወዳቸው የምትመክር ቃልህን የምታስታውቀን ፓስተር ተባርክ
@southafrica341
@southafrica341 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ለኔ በወሳኝ ሰአት ይሄ መልክት ደረሰ እግዚያቤር ይባረክ ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ፓስተር ወንድሜ ተባረክ 100% የእግዚአብሔር መልእክተኛ
@binitesfu7874
@binitesfu7874 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይበርክህ ውድ አበተችን ኢያሱ በአገልግሎትህ ሁሌ አበራከለሁኝ ዘመን ይበራክ አሜን አሜን አሜን
@jesusislordrozina9974
@jesusislordrozina9974 3 жыл бұрын
ኣልችልም መቆዘም ማልቀስም ኣብርቶት እየሱስ ፊቴን ችግርም ዙሪያዬን ቢከበኝ ጌታዬን ኣይቼ ኣሳቀኝ ኣሳቀኝ ኣሳቀኝ እልልልልልልል 🔥🔥🔥🔥hallelujah 🙏❤️
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ pastorትምህርት የቃሉን መገለጥ የሰጠ ጌታ ይባረክ
@LalaLii-d8q
@LalaLii-d8q Жыл бұрын
እሴይ ነፍሰ ሐሰት አደረገች
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏ክብር ለእግዚአብሔር ቃል ይሁን 🙏ፓስተር በብዙ ተባረክ 👍
@seblewongelasrat5785
@seblewongelasrat5785 3 жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ወንድሜ ሁሌም በአንተ ትምህርት እየተባረኩ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙏❤
@lovejesus2266
@lovejesus2266 2 жыл бұрын
በትክክል ነው በፅድቅ ከቆምክ እግዚአብሄር ጠበቃ ሲሆን አይቻለህ ፓስተርየ ተባረክ::
@galalkala1357
@galalkala1357 3 жыл бұрын
እግ/ሔር ይባርክህ ፀጋ ያብዛል ጌታ ፀጋዉን ባበዛልህ መጠን ብዙ የጠለቁ እግ/ሔር ለእኛ ያለዉን ሐሳብ አዉቀናል ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ ፀጋዉንም የብዛልሆ!
@saraswear7027
@saraswear7027 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌📖📖📖📃📃📚📚📚🍇🍇
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Hallelujah 🙏 paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ሰ
@fixsell1224
@fixsell1224 3 жыл бұрын
Amen Amen eyesuse geta naw Amen pastor tebreki Amen
@mimikelly9156
@mimikelly9156 2 жыл бұрын
ፖስተር ስላንተ ጊታን እባርካለሁ አንተን ስለሰጠን ተባረክ
@febalemworeta9670
@febalemworeta9670 3 жыл бұрын
ፓስተር እያሱ ጌታ በአንተ ዉስጥ ሆኖ እየተናገረን ነዉ። ጌታን ስላንተ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ።በጣም አከብርሀለሁ የእግዚ/ር ሰዉ።
@yordanoswoldeab6560
@yordanoswoldeab6560 6 ай бұрын
Thank you pster God bless you with your families. The best message ever.
@307abraham
@307abraham 2 жыл бұрын
Egzabiher ይባርክህ :: አንተ በጣም ያስገረምከኝ መምህር ነክ :: የሃበሻ ይሁን ሌላም አስተማሪዎች በቃል ጌታ ብቻ ስያስተምሩ አይችያቸው አላዉቅም :: መንፈስ ቁዱስ አንደዚህ ኣለኝ አንደዚህ ደገመኝ የሚሉ ብቻ ነው የሚሰማ :: አንደገና ተባረክ ወንድምየ : ለመጀመርያ ጊዜ ነው የሰማሁህ ::
@abebalolamo3233
@abebalolamo3233 3 жыл бұрын
በጌታ የተወደድክ ወድማችን!! ስለ አንቴ እ /ር የተመሠገኔ ይሁን!! 🙏🙏💕🌿🌼💕
@binyam7099
@binyam7099 3 жыл бұрын
Be bless pastor eyasu!
@yaracell7558
@yaracell7558 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ፓ/ር ተባረክ
@kaldemissie5479
@kaldemissie5479 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተት
@assleftadesseteklu2438
@assleftadesseteklu2438 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mitekmary5705
@mitekmary5705 3 жыл бұрын
አምላኬ ስለዚህ ስለመርጥህው ያንተ አገልጋይ ፓስተር ኢያሱን በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ቀርበህ አግዘው ጌታ ኢየሱስ ትችላለህ አሜን
@nunutrzose6770
@nunutrzose6770 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ ለደስታ ስለፈጠረን ስሙ ለዘለአለም ይባረክ ድንቅ መልእክት ነው።
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ። በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር መቋጫ ፈልጌ (በልጄ እረፍት ሀዘን) እግዚያብሔር ቃል እንዲነግረኝ እንፀልይ ነበር ዛሬ በከበበኝ ነገር እንድስቅበት መልእክት አግኝቻለሁ ። በአገልግሎትህ ተባረክልን
@richsint9440
@richsint9440 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌ ደስተኞች እንድንሆን ፈቃዱ ነው ይህን ደስታ ተረድተን እንድናጣጥመው ጌታ ይርዳን ተባረክ ፓስተር
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርክ በበለጠ ይግለጥህ🙏🙏🙏
@meazaweldegebriel872
@meazaweldegebriel872 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ጌታ እየሱሰ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ ትምህርት እጅግ በጣም እየተባረኩበት ነው ዘመንህ ሁሉ ብሩክ ይሁን
@ghenettecle8765
@ghenettecle8765 3 жыл бұрын
Tebarek wendme
@laz_y2517
@laz_y2517 3 жыл бұрын
የተናገረኝ አምላክ እግዚሐብሔር የተባረከ ይሁነ ! ፓስተር ኢያሱ እግዚሐብሔር ዘመን እይወትህን ቤተሰብህን ጌታ ይባርክ !
@neza8166
@neza8166 3 жыл бұрын
Ameeen ameeen paster zemeneh yibarek agalgiloteh yilemlem ante hulem enen bicha yemetagelegel eskimeslegn deres melektehen etebekalehu ene menfesawi negeren ke ante tekafiyalehu geta kebarekegn lay be midrawi neger ke goneh mehon efelegalehu adrashahen bezih askemtelign betam new yemewedeb tidareh hiyiwoteh yibarek.
@genethabtay4411
@genethabtay4411 3 жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ወንድም እያሱ
@bizunehbecho9163
@bizunehbecho9163 3 жыл бұрын
tebarek
@bizunehbecho9163
@bizunehbecho9163 3 жыл бұрын
Tebarek.tseluliyn ye egzabihre sew
@alemshayendale5530
@alemshayendale5530 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen❤️✝️
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 жыл бұрын
ፓስተርይ መቼም ጌታ ይባርክህ ባንተ በብዙ ተባርኪያለሁ ተጽናንቻለሁ እጂግ እጂግ አስተምረህኛል አጽናንተህኛል እሄንን ቃል ባካፈልከን እማ ሳአት በብዙ ተከብቤ ነበር ኮሮና ታምሜያለሁ ብይ በሰጋሁበት ሳዓት ነበር ግን በከበበኚ ነገር ላይ ከት ብይ ሳኩበት ተባረክልኚ በብዙ ጸጋውን ያብዛልህ
@zewdituafework1465
@zewdituafework1465 2 жыл бұрын
You're blessed thanks and I'm blessed by the messages more blessings for you and your family
@maledaaddis6499
@maledaaddis6499 3 жыл бұрын
Pastor Eyasu, Tebarek!!
@shebirashebira7158
@shebirashebira7158 3 жыл бұрын
AmenAmen
@genberegeleta2661
@genberegeleta2661 2 жыл бұрын
I regret that I didn't listen this before. Thank you ❤
@emuemu4850
@emuemu4850 3 жыл бұрын
Amennnnn አየሱሰ ጌታ ነው ።
@jerryeyeru2054
@jerryeyeru2054 3 жыл бұрын
Amen amen amen tbark pastor
@mehretyebezalte3062
@mehretyebezalte3062 Жыл бұрын
UUUUUU betam Teleke Asetemare Pastor Edeme zemenhe hulu yelemelem bebelete kebatena Tsega yegeleteh Leberekt hune
@elizabethhailemariam689
@elizabethhailemariam689 2 жыл бұрын
ተባረክ ፖስተር
@sarahworku9612
@sarahworku9612 3 жыл бұрын
አሜን በግዚያብሄ እቅፍ ሀዝን የለም ተባረክ: ያብዛልህ
@abeba7037
@abeba7037 3 жыл бұрын
Yes pasetor tekekel geta bereke yaderegrhe amen amen
@abeba7037
@abeba7037 3 жыл бұрын
Amen Amen pasetor geta yebarek
@helenabate2066
@helenabate2066 2 жыл бұрын
Amen tebark. 🙏🙏🙏
@bethsene9129
@bethsene9129 3 жыл бұрын
A therapy to stress and anxiety! Glory to God! Many more blessings to His servant!
@hiwottadesse4942
@hiwottadesse4942 2 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah amen hallelujah hallelujah Elelelelel hallelujah
@aklilewhat5613
@aklilewhat5613 3 жыл бұрын
ተባረክ ♥️♥️♥️
@አባይተስፋዬ
@አባይተስፋዬ 3 жыл бұрын
❤እግዚአብሔር❤ ይባርክህ ፓስተር
@juddygetachew9310
@juddygetachew9310 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም የእግዚአብሔር ሰው
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ
@alemshayendale5530
@alemshayendale5530 3 жыл бұрын
Gad bless you poster Amen
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 3 жыл бұрын
አሜን
@natuusav3420
@natuusav3420 3 жыл бұрын
God bless you pastor
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnnnnn bekebebegn lay basichenekegn lay bechigre lay setan efer alalekisim esikalehu beyesus sim hallelujah pasterye tsegawin yabzalik bate betifu
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 11 ай бұрын
Lene new melektu geta ybarek
@dawudyosef7278
@dawudyosef7278 3 жыл бұрын
Betam yemwedeh ye egziabeher sew! Geta zemenihn hulu yebarekew!!!!!! Selam yebzalh!
@ariambelay1342
@ariambelay1342 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen paster geta zemen yibarek tebark enwedhalen
@alemtsehaymezgebe9909
@alemtsehaymezgebe9909 Күн бұрын
AMEN
@genetgirmay2829
@genetgirmay2829 3 жыл бұрын
🙏🙏tebark
@simonsikle4739
@simonsikle4739 3 жыл бұрын
Zemneh yibarek
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 3 жыл бұрын
GBU more and more !!!!!!!
@nardosemmanuel6088
@nardosemmanuel6088 3 жыл бұрын
Amen! 🙌
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 3 жыл бұрын
Amen Amen Praise the Lord!God bless you more 🙏
@elizabethgmedhin5378
@elizabethgmedhin5378 3 жыл бұрын
May God Bless You Pastor.
@natuusav3420
@natuusav3420 3 жыл бұрын
Blessed pastor Eya
@hiwothaile5662
@hiwothaile5662 3 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏praise God wht an amazing teaching May God bless you more
@senaitabraham4686
@senaitabraham4686 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen!!!God bless you 🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@AA-xf5pf
@AA-xf5pf 2 жыл бұрын
Egziabher abzeto yibarkih ...
@asterasnake6777
@asterasnake6777 3 жыл бұрын
God bless you this message in a right time
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏽 God bless you!!
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 жыл бұрын
God bless you pastor Eyasu.
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen egizabher tewage new simume egizabher new esekebetalhu yesake zemene nw keneljoche ke egizabher semchalhu
@hawaaseguyo8100
@hawaaseguyo8100 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@meserettaye2617
@meserettaye2617 3 жыл бұрын
Amen 🙏God Blessed you Paster
@sabasabina8372
@sabasabina8372 2 жыл бұрын
God bless you Its very True
@diborasolomon3134
@diborasolomon3134 3 жыл бұрын
Tebarek Pastor!
@TinaTina-th9jn
@TinaTina-th9jn 3 жыл бұрын
Yamewodhe yatabark nhe tabark
@woubeayhu.getachewworku652
@woubeayhu.getachewworku652 3 жыл бұрын
God bless you
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 3 жыл бұрын
GBU more and more
@Amanuelsounds
@Amanuelsounds 3 жыл бұрын
Tebarek pastor, grum nachew hulem timirtocheh!!
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Amen hallelujah I'm happy thank to Lord this is my message your blessed paster Eyasu
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 3 жыл бұрын
bizu timhrtochin ayichalew, tebarikealew!!!
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 Жыл бұрын
Ameeeeeeen
@sarahworku9612
@sarahworku9612 3 жыл бұрын
አሜንአሜን
@tsiontilahun1685
@tsiontilahun1685 4 ай бұрын
Amen
የሰላሜን ወንዝ  በምን ልጠብቀው?  Pastor Eyasu Tesfaye   (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
57:39
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
መለኮታዊ ጉብኝት በደጅ ነው!  Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
55:23
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 35 М.
ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ተወለደልን
11:32
ውብ ZEMA
Рет қаралды 16 М.
ከፊቴ ከሄደ ይከፍተዋል • Pastor Eyasu Tesfaye
1:02:41
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 4,6 М.
ደስታህ የተሰረቀው በምንድ ነው?  Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
53:28
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН