KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ማረፊያ ያጣው ንጉሥ Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
30:15
በሕይወታቸው ኢየሱስን ያከበሩ አባት በ1930 ዎቹ አስደናቂ ምስክርነት Session One
17:11
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
How to treat Acne💉
00:31
To Brawl AND BEYOND!
00:51
ያሳየህ ማነው? Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Рет қаралды 12,627
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 29 М.
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Күн бұрын
Пікірлер
@rodasshewamare1256
3 жыл бұрын
Pastor ኢያሱ ጌታ አብዝቶ ይባርክል🙏ከሁሉ በላይ የፀጋው ባለቤት እግዚያብሔር ይባረክ🙏🎵🎼🎼🎵 ለኔ ትልቅ መልዕክት ነው!
@ሩሃማበኢየሱስ
3 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው, ,,,,,,,ጌታ በሚያውቀው ኣንድ የሚያስነክሰኝ ( መወሰን ያቃተኝ) ጉዳይ ነበረ አሁን ግን ጌታ ቁርጤን ነገረኝ አሁን ከጌታ ጋር ወደ ፊት ነው ፓስተር ባንተ በኩል ጌታ ሁል ጊዜ እንቆቅልሼን ሲፈታ ኣያለሁ ዘመንህ ሁሉ የመፍትሄ ሰው ያድርግህ ተባረክ
@nadiaasfoor990
3 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ውድ ወንሜ ፓስተር ኢያሱ። እውነት ነው የጨለመው ሊነጋ ነው አሜን።
@Mom2023new
2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ።
@semharasevaw4817
3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር እያሱ
@kibineshyohannes2866
3 жыл бұрын
አሜን መልእክቱ በትክክል ለእኔ ነው የመጣው ዘመንህ ይባረክ ❤🍇በእውነት አንደንድ መረሳት ከእግዚአብሔር ነው ግዜው ስላልደረሰ ነው በትክክል 💯💯💯📖📖✅
@tigestamenamenamenyouareth382
3 жыл бұрын
AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💒AmenAmen AmenAmen 💒🤲♥AmenAmen
@ስታየውኢየሱስጌታነው
3 жыл бұрын
ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ የእውት ጌታ ይባርክክ ስለአተ ጌታ ይባረክ አሜንን
@asegedchtadese746
2 жыл бұрын
በትምህርህ እግዚሕአብሔር ከእኔ ምንትፈልግአለህ እንድል አድርጎኛል እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን አገልግሎትህን ይባርክ!!!!
@ለታመኑትዘመንአመጣ
3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 ያሳየን እግዚአብሔር ነው 🙏🙏 ማን ልጠይቅ ብየ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ነበር በዚህ ስብከትህ መልስ አገኘሁ ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@jemo5716
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tensumamush9918
3 жыл бұрын
Amennnn haleluyaaa,kibr legeta yihun🙏🙏🙏🙏 paster tsegawn yabzalot abate
@hallowiegehts477
3 жыл бұрын
GBU more and more
@tigestamenamenamenyouareth382
3 жыл бұрын
AmenAmen AmenAmen 💒🤲
@kidistmekonnen5143
3 жыл бұрын
ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ!! ተባረክ
@senaitabraham4686
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen!!! God bless you paster 🙏🙏🙏🙏
@ermiasdejene3349
3 жыл бұрын
God bless you pastor
@zo-ma6557
3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር እያሱ።
@ariambelay1342
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta yibarkih
@tariquwamelese8013
3 жыл бұрын
Amen pastor tebarek
@alem8640
3 жыл бұрын
Tebarek pastor Eyasu
@kebedebereka3458
3 жыл бұрын
የሠማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏
@sabapaulosofficial2919
3 жыл бұрын
May God bless you more and more
@mamitumitiku4620
3 жыл бұрын
Ameeen Ameeeenn geta eyasuse zamani yebaraku taberak
@demekehandiso936
3 жыл бұрын
Taberke pastor 🙏🙏🙏
@ymarachhaylu8306
4 ай бұрын
Ameeeeen ameeeeeen ameeeeeen
@meazaweldegebriel872
3 жыл бұрын
TEBAREK 🙏pastor
@AlemtsehayMezgebe
4 ай бұрын
Amen
@genettesfaye105
3 жыл бұрын
God blesss you
@rosemesele5312
3 жыл бұрын
Ant beruk ye e/er sew
@fantahunareda3970
2 жыл бұрын
God bless u
30:15
ማረፊያ ያጣው ንጉሥ Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 4,5 М.
17:11
በሕይወታቸው ኢየሱስን ያከበሩ አባት በ1930 ዎቹ አስደናቂ ምስክርነት Session One
Mcc Tv Broadcast
Рет қаралды 3,6 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
49:27
ለምን ዘገየሁ? Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 26 М.
2:11:42
ለፍቅር የተከፈለ ! #encounter_ #SemayTube #Demasko #Christiantube #Fetlework #ፈትለወርቅ
Semay Tube
Рет қаралды 129 М.
31:56
ቅሽቕሽ መንፈሱኹ፣ ይናኽር ፋፍዳ ኪዳነ የዕብዮ
MEADIRA JARUKHW ( መኣዲራ ጃርኹ)
Рет қаралды 3,1 М.
47:54
ሳልደርስ አልቆምም! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 20 М.
19:05
የስበት ሕግና ምንነቱ (ክፍል አንድ) ጆንሰን Johnson
ጆንሰን (Johnson) GSA
Рет қаралды 598
1:01:31
ከሰማይ ለምን ጀመራችሁ? Pastor Teshome Damtew ||Protestant Sibekt 2024
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 1,4 М.
1:59:28
“ እግዚአብሔር ያስባል 1ኛ ሳሙ ፦1፤ 19” ወንጌላዊ አስቴር ፍቅረማሪያም ፤ የኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክ ርስቲያን የማክሰኞ የጸሎት እና የፈውስ ፕሮግራም
Elshaddai Television Network Official
Рет қаралды 1,9 М.
51:40
የሚታዘዙ ልጆች ክብር ! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 19 М.
55:23
መለኮታዊ ጉብኝት በደጅ ነው! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 35 М.
38:16
የመስቀሉ ድምፆች! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 10 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН