ተጠቅመን ወዲያዉ ለዉጥ የምናይበት የዲልካ እስክራብ | Dilka scrub for immediate change | ANAF THE HABESHA

  Рет қаралды 5,304

ANAF THE HABESHA

ANAF THE HABESHA

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ዲልካ እና ሺያ በተር ለምትፈልጉ በዚህ ያገኙናል 0911488012 የሸያ በተር አጠቃቀም ሊንክ ለፊት👇 kzbin.info/www/bejne/pqDWYodsnpWHg9k ሺያ በተር ለፀጉር 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/j3_FhqmLr9yGZ8k
@zedmo5065
@zedmo5065 2 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ 👍🏻ዋጋው ስንት ነው?
@neimaahmed9772
@neimaahmed9772 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ኢንሻአላህ ደዉዬልሽ እወስዳለሁ
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
ሰላም ሐበሻዬ እደትነሽ በጣም ቆንጆ ዉበት አጠባበቅ ነወ ያሳየሽን እነመሰግናለን #ሸር
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ዘሪቱዬ ከልብ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤🙏
@zeharanurhusen5389
@zeharanurhusen5389 2 жыл бұрын
MashaAllah Allah yichemrlsh sle shito yetnagershiw des yilal haq new
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
እሺ የኔ እህት አመሰግናለሁ ❤🙏
@omosamatube
@omosamatube 2 жыл бұрын
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እሙየ ማሸአላህ ይስለሙ ሸር❤❤👍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@zitaabdu7780
@zitaabdu7780 2 жыл бұрын
Aww anafye shukren tlant gezchesh atekakemun eyetebeku neber. 👍 👌 💛
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
በደንብ ተጠቀሚዉ ዉጤቱን ትነግሪኝለሽ አመሰግናለሁ የኔ እህት ❤🙏
@ደሴ
@ደሴ 2 жыл бұрын
ዋዉ በጠም ምርጥ ነገር ነዉ ምዉድሽ አልሽ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አለሁልሽ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤🙏
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 2 жыл бұрын
ብርቺ
@firdoshassan3170
@firdoshassan3170 Жыл бұрын
mashallh ❤❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 2 жыл бұрын
🌹🌹በጣምአሪፍነው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@MH-zo2mz
@MH-zo2mz 5 ай бұрын
Le fit yehonal enda
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 5 ай бұрын
አዎ ይሆናል
@hananabi7361
@hananabi7361 Жыл бұрын
ከወይባ ገር እንዴት ነው አጠቃቀሙ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ከወይባ ከወጣሽ በኋላ በደንብ ታጥበሽ በንፁ ገላ ላይ መጠቀም ከዚያ በዉሀ ብቻ መታጠብ ❤🙏
@sebleengda7099
@sebleengda7099 2 жыл бұрын
ምንያህል ግዜ ሳይበላሽ ይቆያል ዋጋውስ ስንት ነው
@chrhiw6757
@chrhiw6757 Жыл бұрын
Endat new miseraw dilka
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ከሱዳን ነዉ የሚመጣዉ
@chrhiw6757
@chrhiw6757 Жыл бұрын
@@anafthehabesha4458 Ok
@umbilaltube8076
@umbilaltube8076 2 жыл бұрын
አሰራሩን ስሪልን ውጭ ላለነው ቁጥርሽን ሳየው አገር ውስጥ ነሽ መሰል
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ነዉ ያለሁት ምናልባት ሳኡዲ ከሆንሽ የሱዳን ሱቅ ይኖራል እዛ ጠይቂ
@medihntube
@medihntube 2 жыл бұрын
Waooo Grazie mille per aver condiviso il tuo bel video con noi like share
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 2 жыл бұрын
Www batam arefnowe barce
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 2 жыл бұрын
Sher and like watching
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ዘነቡዬ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@umbilaltube8076
@umbilaltube8076 2 жыл бұрын
ምድነው ድልካ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ዲልካ ከሱዳን ነዉ የሚመጣዉ ቆዳን ጥርት ያለና ፀድት ያለ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል ምንም ኬሚካል የለዉም
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН