Anchor በጎጃም ፋኖ ያስተላለፈው የተሽከርካሪዎች ገደብ፥ የጎንደሩ ፍልሚያ መቀጠል፥ የአገዛዙ ሀሰተኛ መረጃዎች፥ ጳጳሳት ላይ ወከባ እየተፈጸመ ነው

  Рет қаралды 86,001

Anchor Media

Anchor Media

28 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 353
@penafrica4321
@penafrica4321 26 күн бұрын
ህዝብ በሙሉ የሚያየውንና የሚረዳውን እውነት የሚክድ ስው የአእምሮ በሽተኛ ነው- ትክክለኛ አባባል ነው።
@raswarrior3427
@raswarrior3427 26 күн бұрын
ሌሎች ኢትዮጵየውያን አትዮጵያ ከሞት ብትተርፍ እና አንደሶርያ ባትሆን ተጠቃሚው አማራ ብቻ ሰላልሆነ ሁሉም አትዮጵያውየን የፋኖን ትግል ይደግፍ!!
@hagoshabte8920
@hagoshabte8920 26 күн бұрын
ተረት ተረት ጨፍጫፊዎች
@AbtiAbti-kv6qi
@AbtiAbti-kv6qi 26 күн бұрын
እውነት ነው !!!
@miftahmeky3205
@miftahmeky3205 26 күн бұрын
​@@hagoshabte8920 እደ ተው እንጂ ሃጎሴ🤭፣ ህወሀትም እኛው ክልል መጥቶ ነው የተጨፈጨፈው፣ ታዳ ቆመን እንዲናየው ነው የምትፈልገው፣ መጥቶ ሲወረን?🤔 የአማራ ህዝብ ሳይነኩት፣ ወይም ለህልውናው አስጊ ሳይሆኑበት፣ በዘፈቀደ በሌሎች ክልል ዘምቶ ህዝቡን ጨፍጭፎ ለመውረር፣ የሰው መሬት ለመንጠቅ ያደረገው ጦርነት መቼና የት ነው? ንገረኝ!! ህወሀት እንዳትለኝ፣ ምክንያቱም አማራ ገብተው እንኳን መግደልና መድፈር፣ ሊጥ እስከመስረቅ እንዴደረሱ አይተናል። ራያና ወልቃይት አካባቢ ደሞ፣ ህወሀት ስልጣን ሲይዝ፣ በጉልበት ነጥቆ ወስዶት እንጂ፣ በመብት የሚገባው ሆኖ አልነበረም፣ ምን ያክል የዘር ፍጅትና ጭፍጨፋ እንዳካሄደ እኮ ሁላችንም እናውቃለን! የወልቃይት የጅምላ መቃብሮቹ ይመሰክራሉ፣ አማራ በመሆናቸው ብቻ መለስ ያስገደላቼው!
@mariemuller9904
@mariemuller9904 26 күн бұрын
Mehayiminnet ye chillema guzo new .
@Infinity-Lifestyle
@Infinity-Lifestyle 26 күн бұрын
@@hagoshabte8920 ጨፍጫፊ እውነት? ማይካድራ እና ወሎ ላይ የሰራቹትን አለም ያውቀውል እኮ አራጅ samri አሁንም ሱዳን ውስጥ እየጭፈጨፍክ ነው
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 18 күн бұрын
እውነትያሸንፋል አይዞንአማራዬ የዳዊትአምላክካንተጋርነውና🎉🎉🎉🎉
@iam-amhara
@iam-amhara 26 күн бұрын
ድል ለፋኖ ለነበልባሉ ለአይበገሬው ፋኖ💚💛💖💪💪💪በርቱ መሳያችን❤❤❤
@hirutaltayework6369
@hirutaltayework6369 26 күн бұрын
መስፋን አማን የማይጠገብ ሰው ነው። ትንታኔ❤❤
@raswarrior3427
@raswarrior3427 26 күн бұрын
ትክክል ነው መሳይ ችግሩን ማውራት ብቻ ሰለቸን ምን አናርግ የሚለውን እስትራተጃ መጠቆም ጥሩ ነው!!
@alefmedia1537
@alefmedia1537 26 күн бұрын
መስፍንን ቶሎ ቶሎ ጋብዘው እባክህ አቶ መሳይ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 26 күн бұрын
ድል ለፋኖ አብይ ካበደ ቆየ እኮ ወገን ምን ይሁን ዝም ብሎ ማየት ነው እንጂ እሱ ፈጣሪ መልስ ይስጠን😢😢❤😊
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m 26 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪✍️
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 26 күн бұрын
የአማራዋ ፋኖ ቤተሰብ አርጊኘ ጀማሪ ነኘ አበረታቱኘ❤❤❤
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m 26 күн бұрын
@@yeshimola-gg5qt እሽ ኢሻ አላህ 🥰🥰🥰
@user-fk6ex7kt7v
@user-fk6ex7kt7v 26 күн бұрын
ድል ለፍኖ ድል ለአማራው እና ለሁሉም እትዮጵያን ❤
@user-wp4vb1xk2v
@user-wp4vb1xk2v 26 күн бұрын
መስፍኔ እንኳን ደህና መጣህ ! መሳይ ጎበዝ ጋዜጠኛ መስፍኔም ጠንካራ ፖለቲከኛና ተንታኝ ።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 26 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 26 күн бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ውይይት🙏🙏🙏
@romiooo0193
@romiooo0193 26 күн бұрын
Well came mesay mekonnoen & mesfen 🙏❤️❤️
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይህንን ነቀርሳ መንግስት ንቀልልን
@yohanishabite
@yohanishabite 26 күн бұрын
የፋኖ ትግል ረዥም ጊዜ መውሰዱ አያጠራጥርም።የሀገርቷንም ሀብት እንክት አድርጎ መብላቱ ግድ ነው።ፋኖ ሀይሉን አጠናክሮ ትግሉን በአሸናፍነት መወጣቱ ግድ ነው።
@TadeleKebede1
@TadeleKebede1 26 күн бұрын
ሰዬው አብዶ ሳይሆን ሆን ብሎ ያበደ ሰው ብመምሰል ሀገርቷን እየበታተናት ነው:: ይህን በፊትም ቢሆን ተናግሮታል::
@raswarrior3427
@raswarrior3427 26 күн бұрын
The best show from Mr Messay shows with guests is this show no doubt!
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 26 күн бұрын
እንዴት ናቹ በርቱ አሁን እኮ ኢትዬጵያና በውስጡ ያለው ነገር ሁሉ የግል ንበረታቸው ካደረጉት እኮ ቆየ አባ ገነንነትን ያለፈ ነው ብቻ ፈጣሪ ለዝህች አገር ይድረስላት
@Abay_Mado
@Abay_Mado 26 күн бұрын
ህግና መመሪያ ማብዛት ይበልጥ ነገሮችን ከማወሳሰብና ሙስናን ያባብሰዋል እንጅ አንዳች ችግር መፍታት አይቻልም
@SeydAli5154
@SeydAli5154 26 күн бұрын
ኢትዮጵያ መከላከያ የላትም የአብይ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት በሚል ይስተካከል
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 26 күн бұрын
seid wendme tkkl neh
@raswarrior3427
@raswarrior3427 26 күн бұрын
ፈጣሪ ይህንሰው ጥሎብን መአትና እልቂት ሀገራችን ላይ የዘነበብን ሰለተረገምን ነው
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r 26 күн бұрын
መሳያችን ጀግና ነህ
@abeshkegne8380
@abeshkegne8380 26 күн бұрын
ውድ አማራውያን በያለንበት እንበርታ ::
@hagoshabte8920
@hagoshabte8920 26 күн бұрын
ቂቂቂቂ ኣማራውያን እኛ በሰጠንህ ማንነት እየተጠራህ እኛን ትጠላለህ ቆሞ ቀር
@Co_equal
@Co_equal 26 күн бұрын
Ye woyane laughing matter honachihu. Fano tebyewoch.
@habtamuyimer2904
@habtamuyimer2904 26 күн бұрын
@@hagoshabte8920 yshalal mannet sechim neshm honachuh degmo?kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@posthue
@posthue 26 күн бұрын
Mesay, I regret I underestimated you! You are a journalist par excellence
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 күн бұрын
Amen amen let it be the end of satan this Genbot. Thank you Ato Mesfin
@dawityontandawit4249
@dawityontandawit4249 26 күн бұрын
መሳይ የዚህን በሽተኛ ንግግር በገፅህ ላይ ባለማቅረብ ተባበረን መስፍኔ በመከሰትህ ከልብ እናመሰግናለን
@getuayalew7922
@getuayalew7922 26 күн бұрын
እረ ኡኡኡ መሳይ እባክህ በናትህ በምንም አይነት መንገድ የአብይን ድምፅ ባታሰማ ደስ ይለኛል አመሰግናለው፡፡
@mimia7202
@mimia7202 26 күн бұрын
ነቀርሳ መንግስት😡
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 26 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድም መሳይና መስፍኔ👋👋👋❤❤❤ ድል ለአባውቃው ፋኖ
@samkuk420
@samkuk420 26 күн бұрын
ምንም ግዚ ይፍጅ ዋናው ማሸነፉ ነው። ሁሉም የፋኖ እዞች መልሶ ማጥቃት ቢጀምሩ ።
@genetgenet8172
@genetgenet8172 26 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለጀግኖች ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 26 күн бұрын
Yes we must stand together and say enough 🗣️🪧🪧✊
@user-yw4up8jk1l
@user-yw4up8jk1l 24 күн бұрын
እውነት ነው እንኳን መኪና እግረኛ እያስቆሙ ስልክ እና ብር ዘርፈው ደብድበው የሚሰዱ ፖሊሶች ናቸው ተሰማርተው
@mimigirma7238
@mimigirma7238 26 күн бұрын
በርቱ
@user-ct2qn7gp4f
@user-ct2qn7gp4f 26 күн бұрын
አማኑኤል ሆስፒታል ተመችቶኛል
@godisgood3876
@godisgood3876 21 күн бұрын
My 2 favorite people
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 күн бұрын
Thank you so much Jegnoch great discussion. God bless you both. God save our ciuntry. Bertulin.
@farawTame
@farawTame 26 күн бұрын
ልክ ነው
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 26 күн бұрын
we have an amazing and unique pm !!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 күн бұрын
That's why the publics tolerance.
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 26 күн бұрын
ምድራዋ ሀይል አይሰቆመውም ጀግናው ፍኖኖኖንን
@samrawitlema6784
@samrawitlema6784 26 күн бұрын
ውይ ውይ ግንቦት ጥርግ ያርግልን ይሄን ኬይሲ
@user-jp3ry1on6b
@user-jp3ry1on6b 26 күн бұрын
ፍኖም በግንቦት አድስ አበባ ይገባን
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 26 күн бұрын
መስፍኔ welcome በእውነት ተናፍቀሀል
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 26 күн бұрын
❤❤በርቱ
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l 26 күн бұрын
መስፍኔ መሳይና❤❤🎉🎉 ሰላም በርቱልን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 күн бұрын
Victory to Fanos is Victory to Ethiopia
@kezira4
@kezira4 25 күн бұрын
❤❤❤
@almazejigu2461
@almazejigu2461 26 күн бұрын
ሰለ ሃይማኖታን ጉዳይ አባታች አባማቲዎስ እጅ ነው ያለው እልቅሰው ለህዝቡ ውግዘት መሬቶም ለእብይ እንዳትገዝ ማውገዝ ከገደላቸውም እንደአቡነ ጼጥሮስ መስዋእት መሆን ያኔ ኢትዮጵያውያን በህብረት ይነሳል ውስኔው እጃቸው ላይ ነውአምላካችንም ዝም አይልም ጅራፋን ይዞ ይመጣልናል
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 26 күн бұрын
❤❤ድል ለፋነ
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 26 күн бұрын
Wey mengistachin Wishetam #1
@farawTame
@farawTame 26 күн бұрын
መሳይ ብትችሉ ከመስፍን ጋር ሚድናይት በኢትዮጲያ ጠዋት ቁርስ ለቤተመንግስት ላይቭ ብትገቡ ሰአቱ ከተመቻቸላችሁ
@samkuk420
@samkuk420 26 күн бұрын
መሳይ ወታደራዊ አካላትን ጋብዝ ግብአት ይስጡ።
@Momeyeop
@Momeyeop 26 күн бұрын
እና ምን ይጠበስ !! ኢኮኖሚው ወደ ምናም እስቲ አጋጩና ማዳበርያ ግዙልን
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 26 күн бұрын
መስፍን እንኳን ሰላም መጣህልን 😍😍🙏
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 26 күн бұрын
መሳይ እና መስፍን ወጥሩ 💪💪💪
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 күн бұрын
Thank God for empowering Fanos. We have to be united and join Fanos.
@zenebe6377
@zenebe6377 26 күн бұрын
ሻይ ከ20 ብር በላይ ነው
@elsaalehegn864
@elsaalehegn864 26 күн бұрын
wow🎉
@almazejigu2461
@almazejigu2461 26 күн бұрын
አወይኢትዬጺያአገራችን እንዲህያለ ምሪ ሲኖራት በድህነት ያንኮታኮታት ልትፈርስየዘመመ ቢት ሆና ስናያት ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም ሆና መቅረቶአ ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aklilugebremicaele1964
@aklilugebremicaele1964 26 күн бұрын
በሽተኛ ናቸው አእምሮዋቸው የታመሙ ናቸው እያላችሁ excuse አትስጧቸው ለምን የሚሰሩት ነገር ሁሉ አውቀው ስለሆነ:: በኃላ ላይ የአእምሮ ታማሚ ናቸው ተብሎ በሰሩት ወንጀል እንዳይጠየቁ ሊረዳቸው ይችላልና::
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 26 күн бұрын
መሳይ ወንድሜ እግዚአበሔር የወረዳው እኮ ነው አማኑኤል ሆስፒታል የደረሱት በሚገርም ሁኔታ እራሱን የሚያጠፋ ወጣት ቁጥር ስፍር የለውም መንገድ ላይ ብቻውን የሚያወራውም በጣም ብዙ ነው ማን በልቶ ማን ፆም ያድራል ችግር ሲበዛ ሕገወጥ እንደሚበዛ ሁሉ ወቶ መግባት ለሊት እንቅልፍ መተኛት ቀርቷል ካሁን አሁን ምን ይመጣል ዘራፊ ይገባል በሚል ተገለፀ የማያውቅ ችግር ውስጥ ወድቀናል አልቀናል እያለቅንም ነው ብቻ ፈጣሪ ይጎብኛት
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 26 күн бұрын
የሴራ ፓለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 күн бұрын
Welcome Jegnoch
@solomonayele1860
@solomonayele1860 26 күн бұрын
ምግብ ዋስትናም ሆነ በምግብ ሰብል ራስን መቻል ትርጉሙም የገባው አይመስለኝም ። ሁለቱም ሁነቶች የፖለቲካ ቃሎች ሳይሆኑ ቴክኒካል ቃሎችና ከፍተኛ ሙያዊ ይዘትና ፍቺ አላቸው ። በእንስሳትና ተዋፅዖ ምርት ነው ወይስ በምግብ ሰብል ዓይነቶች ብዛትና ጥራት ምን ተይዞ ነው አንደበቱን የሚያላቅቀው ። እስቲ በአኀዝ አቅርቦ ያሳየን ። አንድ ኢትዮጵያዊ ሰንት ኪግራም ስንዴም ሆነ ጤፍ ፣ ጥራጥሬ ፣ ዕንቁላል ፣ ሥጋ ፣ ወተት በሊትር በበቂ ያገኛል? ገንዘቡ ምግብ መግዛት አቅቶት እንዴት ነው ምግብ ዋስትና የሚረጋገጠው ።
@SeydAli5154
@SeydAli5154 26 күн бұрын
ሰላም ሰላም መስፍኔ ጀግና ነህ በርታ👏👏👏👏
@SeydAli5154
@SeydAli5154 26 күн бұрын
የሚገርምነዉ
@Seyfu-vw2mz
@Seyfu-vw2mz 26 күн бұрын
Keep it up your reailabe information delivery
@engedaworkmeshesha3406
@engedaworkmeshesha3406 26 күн бұрын
መስፍን እንኮን ደህና መጣህ ::
@werkemelese7492
@werkemelese7492 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 26 күн бұрын
መሳይና መስፍኔ በርቱልን
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 26 күн бұрын
በሸተኛነወ አተበሉ መሳዩ እንወድሀለንፋሸሸቱ ጥላቻ ሰላለበቱእንጀ ታሞአደለም። ድልለተበደወአማራ ፋኖ ህዝብ
@Truth-12
@Truth-12 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 күн бұрын
The sad reality is not one better cabinet member or one parliamentarian who challenge this satan. They are all the same
@farawTame
@farawTame 26 күн бұрын
እኔ አብይ ኢትዮጲያዊም አይመስለኝም አማርኛ የለመደ ፓኪስታን እንዳይሆን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 күн бұрын
I wish somebody listens to Abune Likas to remove this satan. Gods willing
@tecnoitel9393
@tecnoitel9393 26 күн бұрын
❤❤❤❤
@abatefamily1756
@abatefamily1756 26 күн бұрын
🙏🙏🙏
@destalencho9106
@destalencho9106 26 күн бұрын
የአእምሮ በሽተኛ በራሱ ፈቃድ ህክምና ፈልጎ አይሄድም ፤ ዘመድ ወዳጅ ካልወሰደው በስተቀር
@solomonhabtamu4803
@solomonhabtamu4803 26 күн бұрын
Whom do you think to lead.???????
@farawTame
@farawTame 26 күн бұрын
አዎ
@iam-amhara
@iam-amhara 26 күн бұрын
አረ ገለታው በሳቅ ገደልከን😂😂😂 ማርያምን ትለያለህ❤
@elsabetayalew6403
@elsabetayalew6403 26 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 26 күн бұрын
😍😍❤❤🙏
@luckyhaile721
@luckyhaile721 26 күн бұрын
ሰዉ ካልተከፈለው ለምን ይሰራል?
@raswarrior3427
@raswarrior3427 26 күн бұрын
I have said since 5 years ago that I will give my Oxford PhD back if the objective of Abiy is not to disintegrate Ethiopia.
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 26 күн бұрын
Your Ox 🐂 PhD 😅 eugenic major
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 26 күн бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት!!!
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 26 күн бұрын
ፈጣሪ ልሳህን ይዝገው።
@user-vi5ve6rs9i
@user-vi5ve6rs9i 26 күн бұрын
ደል ለፋኖ
@mimia7202
@mimia7202 26 күн бұрын
አብይን ነው አስሮብአማኑኤል ማስገባት!!!!
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 26 күн бұрын
ግን ኣብይ የምርት አቅድ አና ቁጥር ኣስልቶ ያውቅ ይሆን🤔How much or How many should be produced to feed 120 million People 🤔
@farawTame
@farawTame 26 күн бұрын
Hi
@addistadele6187
@addistadele6187 26 күн бұрын
እውቀት የሌሌው ስብስብ አገርመምራት የማይችል የኦሮሞ ብልጽግና አገራቾን ወገደል እየከተታትነው
@farawTame
@farawTame 26 күн бұрын
😮ልክ ነው
@farawTame
@farawTame 26 күн бұрын
@raswarrior3427
@raswarrior3427 26 күн бұрын
Let me tell you my people Abiy will never leave us alone unless he makes Ethiopia disintegrate.
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 26 күн бұрын
Mesfnachin 😍🦾🦾🦾
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 күн бұрын
If we say to the world all of us are Fanos wherever we are. Everyday we have to demonstrate. We can get rid of this satan. I agree Ato Mesfin. We have to rise up together.
@wubeskistatube
@wubeskistatube 26 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,6 МЛН
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 46 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 52 МЛН
Zemedkun ዘመድኩን በቀለ on Jun 16, 2024
2:01:46
Tsedeyplus
Рет қаралды 35 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31