Anchor በአማራ ክልል ብልጽግና የጠራው ሰልፍ፥ የአማራ ባለሀብቶች አካውንት እየታገደ ነው፥ የ150 ዓመት ትርክት ከየት መጣ? የግሩም ጫላ ቁጣና እብሪት

  Рет қаралды 16,684

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 165
@Selmmillion
@Selmmillion 2 сағат бұрын
ጉሩም ጫላ አይነቶች ብዙ ናቸው ጊዜ ይጠብቁ መሳይ ለእናንተ ዕድሜ እና ጤና ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o Сағат бұрын
በውነት እቅልፍ የለለህ ታጋይ ማለት አንተ ነህ መሱየ ኑርልን❤
@JusticeInEthiopia-sr6cy
@JusticeInEthiopia-sr6cy Сағат бұрын
አይዞህ በርታ መሳይ እውነት ያሸንፋል
@fairouz9807
@fairouz9807 2 сағат бұрын
ዘሪሁን በጣም ጉበዝ ልጅ :: እናመስግናለን🙏
@JemalHussen-fq2eh
@JemalHussen-fq2eh 59 минут бұрын
መሳይ ሁለየም በርታልን አተብቻነው የማዳምጠው
@WagAyehu-k8m
@WagAyehu-k8m 24 минут бұрын
መሳይ በርታልን
@dawityontandawit4249
@dawityontandawit4249 3 сағат бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነው ነገ የፍትህ ፀሃይ ስትወጣ ሸሽቶ እንኳን እንዳይደበቅ በመላው አለም ኢትዮጲያውያን ዲያስፖራ በንቃት ይጠብቁሃል በልልኝ መሳይ ለጃል ጫላ
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 54 минут бұрын
ግሩምን የሚያስለፈልፈው የህዝብ ሃብት አላግባብ በእጁ።ስለገባ።ነው።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 3 сағат бұрын
ግሩም ጫላ ማለት የአሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ ነው ::
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w 44 минут бұрын
መሳይ ተባረክልኘ እንደዚህ አይነቱን ሰድአጋልጥልኘ
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh 2 минут бұрын
ዘሪሁን በጣም ጎበዝ አዋቂ ሰዉ ነህ.👏🏽
@aklilugebremicaele1964
@aklilugebremicaele1964 3 сағат бұрын
ግሩም ጫላ ደህና አድርጎ ጨለለ!!! ሪሊ ስለኢትዮጵያ ነው ወምታወረው?????
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 56 минут бұрын
የጫላ ልጅ ፍርሃቱ በደብ ይታይበታል ፣በርታ ፋኖ ድል ለአማራ ፋኖ።
@emmyy6992
@emmyy6992 3 сағат бұрын
“ጅምር ጆሊ” የተመቸኝ ቃል 🤣🤣 የተረሳ የኔ ዘመን ቃላት ነዉ። ግጥር ያለ ገጠሬነት ላይ በብር ሲንሸዋረር ጥጋብ አለመቻሉ በሚጉረጠረጥ አይኑ ላይ ፍንትዉ ብሏል። የበታችነት ስሜት እኮ ርግማን ነዉ። ቻለዉ እንግዲህ ነዉ ያለዉ ያ ምርኮኛ! እኛ ደግሞ ጃስ ፋኖ መጣብህ እያልን ነዉ 💪💪💪
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 53 минут бұрын
በቃ ወጣት የሆነ ሁሉ ፋኖን መቀላቀልና መታገል አለበት። በቃ በቃ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ወጣት በሙሉ ተደራጅቶ በሁሉም አቅጣጫ ፋኖን ተቀላቅሎ መታጠቅ መዋጋት አለበት። በቃ በቃ በቃ ተነስ ተነስ ተነሰ ተዋጋ ተዋጋ ተዋጋ። ድል ነፃነት ለፋኖ ለአማራ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሞት ለብልፅግና
@Yif66
@Yif66 Сағат бұрын
ታክሲ መንዳት እኮ የተከበረ ሰራ ነው በሌብነት የከበረ ግሩም ጫላ አለ አይደል እንዴ
@B4B6209
@B4B6209 Сағат бұрын
ድምፅ ስለሆናችሁን እናመሰግናለን
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r Сағат бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት አገዛዙን ተቃውሞ የትም ይሁን የት ሠላማዊ ሠልፍ መውጣት አይችልምና ሰለዚህ በውጭ ሠልፍ መውጣት አለበት። ሀገር ውሰጥ በአሁኑ ሰዓት ልክ እንደሶሪያ ህዝብና ተቃዋሚ እንዲሁም እንደፋኖ በጠመንጃ ሥርዓቱን መታገል ነው።
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. Сағат бұрын
አይ፡ግሩም፡ምንድነው፡የቃምከው፡ማፈሪያ፡።
@eliasashenafi3524
@eliasashenafi3524 34 минут бұрын
Fano 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@abrahamfele1070
@abrahamfele1070 Сағат бұрын
መሳይ ምንም ይሁን ምን እውነት ትወጣለች የግሩም ጫላ ጀንበሩ እየጠለቀች ነው መሳይ በርታልን
@beletegetenet9624
@beletegetenet9624 2 сағат бұрын
"ጅምር ጆሊ "ግሩም ጫላ
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 Сағат бұрын
ይኸ ዘር አጥፊና ወንጀለኛው አብይ አህመድ የጨፈጨፈውን ህዝብ ሰልፍ ውጣና ደግፈኝ ማለት በምን ያህል ደረጃ ዛሬም በህዝቡ ላይ ያለውን ንቀት ነው🙄🙄
@alg7524
@alg7524 3 сағат бұрын
ግሩም ጫላ prime location ላይ 5000 ካሬ መሬት ተሰጥቶት በካሬ 400,000 ሸጦ በልፅጓል።
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 53 минут бұрын
ግሩም ጫላ ጤነኛም አይመስልም የደሀ ቤት ፍርሶ የተሰጠው መሬት መቀበሪያው ይሆናል በእርግጠኝነት
@Sara-x7x2n
@Sara-x7x2n 12 минут бұрын
Mesaye. Edeme ketena yeseteh
@salpalDoc
@salpalDoc 3 сағат бұрын
Mesay and zerihun bertu enamesegenalen
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 3 сағат бұрын
አፉን መዝጋት የነበረበት ራሱ ግሩም ጫላ ነው የሰው አፍ ሲከፈት ጭንቅላቱ ይታያልና ሃብታም ለመሆን ከሚሮጥ ይቺን ትንሸዬ ጭንቅላቱን ትንሸ ቢያሳድጋት ይሻለው ነበር ገንዘብ ሰላለህ አዋቂ ልትሆን አትችልም የፈለከውን ወገን መደገፍ መብትህ ነው አንተ ሰለተመቸህ ሌላው ላይ የሚደርሰውን ባለሰማ ባላየ ማለፍህ ይገርማል::
@asterbekele4702
@asterbekele4702 3 сағат бұрын
አይ የአቶ ጫላ ልጅ አንተ የሚያስለፈልፍህ የበላኸው ፍርፍሪ ነው:: ግን ማወቅ ያለብህ አንደ ኬኒያ ወይም እንደ ዪጋንዳ ከመገዛት ክብር ተሰውተው የኛን ክብር ላቆዪልን አባቶቻችን መቼም ቢሆን አንገት ደፍተን አንኖርም ሌሎቹ ያልካቸው እንዳንተ ሲጠሩዋቸ አቤት ሲልኩዋቸው ወዴት ሰለሆኑ ወይንም ስለሆናቹሁ ነው ሰልፍ መውጣትና መብትን ማስከበር ነውር የሆነባቹሁ ስለዚህ ፍርፍሪህ እንዳይቀርብህ በደንብ አቅራራ ግን ግዜህ ሲያልቅ እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ😂😂
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 58 минут бұрын
ኧረ እነዚህ የብልፅግና ሠዎች በእውነት ከኢትዮጵያ ማህበረሰብ ከሆነው የኦሮሞ ወገናችን የተፈጠሩ አይመስለኝም።
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 51 минут бұрын
ምን ማገናዘብ ይችላል ይሄ ድንጋይ እራስ!!!
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r Сағат бұрын
ትክክለኛ አገላለፅ ነው። አላግባብ የዘረፈውንና የቀማውን ይህ አገዛዝ ሲወደቅ ይተፋታል። 5 ሺህ ሄክታር መሬት የድሀ ተፈናቃይ መሬት ነውና ይተፋታል።
@kibrubonger
@kibrubonger 55 минут бұрын
ግሩም ጫላ የጠቀሳቸው አገሮች መንግሥታቸው ህዝብን በድሮን ሲጨፈጭፉ አላየንምና ደበደቡን በደምብ ንገሩልን ።
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Сағат бұрын
የጫላ ልጅ አፍልቷል የቀን ጉዳይ ነው
@abebechashenafi6896
@abebechashenafi6896 35 минут бұрын
Jemer Jolly, I love this expression! It perfectly describe Girum Challa.
@muhabahussen2406
@muhabahussen2406 3 сағат бұрын
እስከመቼ ነው ለሆዳቸው ያደሩ ሰዎች መጫወቻ የምንሆነው ሲሳይ አጌና ስዩም ተሾመ የጫላ ልጅ
@muhabahussen2406
@muhabahussen2406 3 сағат бұрын
በጣም ነው የማደንቀው የዛሬውን እንግዳ ስሙ ጠፋኝ መላጣውም ጎበዝ ነው
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 2 сағат бұрын
ኧረ ይህ አክቲቪት የመጨረሻ ጭቃ ነው። አምስት ሺህ ሄክተር መሬት አለው።
@astair1568
@astair1568 Сағат бұрын
ይህ፡ ሰዉ፡ የሚያወራዉን፡ አያዉቅም፡ ፡ አወቅሁ፡ ብሎ ነዉ፡ ግን ፡ ሰዉ፡ ለመዝናናት፡ አይደለም ሰልፍ፡ የሚወጣዉ፡፡ መሀይም መሆኑን አየን፡፡
@AynalemGebreDegaga
@AynalemGebreDegaga Сағат бұрын
መቼም፣ያገኜውን፣እብትእደሚውስድበት፣ስለሚያውቀው፣ነው፣ቀኑደርሶል፣ድል፣ለፋኖ።
@EdenKinfe
@EdenKinfe 2 сағат бұрын
የ ድድብና ጥግ
@godisgood3876
@godisgood3876 Сағат бұрын
Fanooo pawer ❤❤❤❤
@piazza900
@piazza900 2 сағат бұрын
ብልፅግና እንዲህ አሩን የሚያራው በአማራ ደም የሚነግዱትን ካድሬዎች ፋኖ በመጀመሪያ መጨረስ ነበረበት
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 49 минут бұрын
ፌንጣ ቭትቆጣ እግሯን ትጥላለች!!
@louisT-qv6jl
@louisT-qv6jl 2 сағат бұрын
ግሩም ጫላ የሰዐን አለቅላቂ በመሆኑ ጌቶቹ በልተው ሲጨርሱ አጣቢነቱን ሳይጨርስ አልጋ አንጣፊነቱን ይቀጥላል! ዲያስፖራው መሬት አንቀጥቅጥ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ አምባገነኖች የዘር ጭፍጨፋ ለአለም ያስታውቃል በህግም ፊት ተጠያቂ እንዲሆኑ ከፍተኛ ስራ እየሰራ ነው ግሩም በዘረፋ ያጠራቀምከውን ሀብት ጠግበህ ሳትበላ ለፍርድ ትቀርባለህ!
@Belay1974
@Belay1974 57 минут бұрын
ግሩም ጫላ ከአንድ አመት በፊት ለቡ ይኖር ነበር ምናልባት ካልቀየረ ቤቱ አውቀዋለሁ ብዙ ካሜራዎችን ከአጥር ውጭም ውስጥም አስቀምጦ ከመዘረፍ አላመለጠም ለማንኛውም በቅርቡ ያለበት ሁኔታ በመደበኛ የሚኖርበትን አካባቢ እንደ አድስ የሚጠና ይሆናል
@astair1568
@astair1568 Сағат бұрын
በበላበት፡ እየጮሀ፡ ነዉ፡፡
@WuAe-rb5zs
@WuAe-rb5zs Сағат бұрын
ቤት ለቤት ማስጠንቀቂያ እየሰጡ ነው ድጋፍ ሰልፋላይ ያልተገኘ ሰው እርምጃ ይወሰድበታል እያሉ እያስፈራሩ ነው ሰው ግራ ገብቶታል
@yeshiadamukatjikonde6490
@yeshiadamukatjikonde6490 32 минут бұрын
በአንድ ወቅት የፈረንሳይዋ ንግስት ሰልፍ ወጥቶ ዳቦ ዳቦ እያለ የሚጮሀውን ህዝብ ለምን ኬክ አይበሉም አለች አሉ😢
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 Сағат бұрын
ይኸ ግሩም ጫላ የተባለው ከሱ የምንረዳው መንጋው በምን ያህል ደረጃ ተሰፋ እንደቆረጡና እንደ ነጋበት ጅብ መውጫ መግቢያ እንዳጡ ነው የሚያሳየው🙄🙄
@Yif66
@Yif66 Сағат бұрын
እንዚህ እንጭጭ ንግግር የሚናገረው ሰው ነው የCGTN ዘጋቢ የሆነው!!!
@woldegeorgisashagre1937
@woldegeorgisashagre1937 Сағат бұрын
ወደመጣበት አህያዉን ወደመጫን ቢመለሰ እና የሚያምርበት ከአህያዋ ኋላ ሆኖ ወደ እረኝነቱ ይመለሳታል።
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Сағат бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Сағат бұрын
Mesay: you are always the best. The issues you bring, the facts you present, and the arguments you use are convincing. The despotic regime of Abiy is scared of your media.
@m.bedane7442
@m.bedane7442 Сағат бұрын
ግሩም ጫላን እኮ ወያኔ ጢሙን አብሮ አባሮት ነበር ። አሁን ባለጊዜ ነኝ ብሎ ነው
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o Сағат бұрын
አድ አባባል አለ ባለቤቷን ያመነይ በግ ላቷን ከዴጂ ታሳዲራለቺ ይባላል ወይም ጂራቷን ማለት ነው መሳይ
@abrahamfele1070
@abrahamfele1070 Сағат бұрын
ዲሲ ላይ አሁንም ለአማሐራ ህዝብ ድምጽ ሁኑ
@godisgood3876
@godisgood3876 Сағат бұрын
Mesay blessed ❤❤❤
@hayatebrahim3061
@hayatebrahim3061 Сағат бұрын
አይ ኢትዯፒያ ስንቱን ታመጭዉ ያልፋል የማያልፍነገር የለም እደዚአይነትም አጭበርባሪ ከየትምየመጣም አለና አይ ኢትዯፒያ
@abrahamfele1070
@abrahamfele1070 Сағат бұрын
ሰርተህ ብላ ይላል አንተ የሀገር ዘራፊ ነህ የኢትዮጵያውያን ደም በአንተና በትውልድህ ላይ ይሁን አንተን ብሎ ጋዜጠኛ
@qochfm2qx
@qochfm2qx Сағат бұрын
እነሱ ዘረኛ ህገመንግስት የላቸውም
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 5 минут бұрын
ጋሽ ጎንፋ በራሳቸው ስም አፍረው ሃይሉ አሉትንጂ እንዴት ነው አማራ በዚህ ሊጠየቅ ሚገባው
@dejenebahiru1015
@dejenebahiru1015 Сағат бұрын
የኦሮሙማው ስርዓት አማራውን አየመረጠ ከሁሉም ከተሞች የሚያፈናቅለውና ሃብትና ንብረቱን የሚቀማው አይፈፀመ ካለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተለይቶ መታየት የለበትም::
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 Сағат бұрын
እይ አገሬ የደንቆሮ መጫወቻ ትሁን።
@ElsaDessé
@ElsaDessé 43 минут бұрын
❤️❤️🙏🙏
@GenetTaddesse-k2w
@GenetTaddesse-k2w 2 минут бұрын
ድግምቱን ያሠራኸው ናይጄሪያ ነ...ው😅😅😅😅
@فاطمةاسيني
@فاطمةاسيني 54 минут бұрын
አይነክ ይወጣ አነተ ከተመቸክ ሰው ሁሉ የተመቸክ የመሰለካል ልክ ነክ አነተ በገፍ ሰለተሰጠክ ሰው ሁድ አየተሰነጠቀ አየወጣ ለምን ሰልፍ የወጣሎ ይላል ቀንክን ያደረሰው
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 54 минут бұрын
አራ አዎቆ የነንትን ሰዓት እያበካና ነው
@Adi-p7b
@Adi-p7b 3 сағат бұрын
👉ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የአፓርታይድ አብይ አህመድ የግፍ ሰለባ ይሆናል! በአንድ ላይ ታገል!!!
@MulukenEmbiale
@MulukenEmbiale 2 сағат бұрын
CC TV እራሱ በሪፖርተርነት የገባው በመንግስት በነ አብይ በዘረኝነት ነው
@Wubshetgetachewu4839
@Wubshetgetachewu4839 13 минут бұрын
በጣም ይቆጣል! ተረኛ ነኝ ምን ታመጣለህ እያለን ነው።
@Sami_tube
@Sami_tube Сағат бұрын
ደሴ ላይ ካልወጣችሁ እርምጃ እንወስዳለን እያሉ ቤት ለቤት ህዝቡን እያስፈራሩ ይገኛሉ። አገዛዙ ተሸብሯል ፈርቷል ድረሱልኝ እያለ ነው😁
@skylimit1423
@skylimit1423 Сағат бұрын
ደሴ አስመሳይ ሞልቷል። ይወጣሉ
@atsieneshbalcha459
@atsieneshbalcha459 17 минут бұрын
4C
@asheberbefkadu9448
@asheberbefkadu9448 44 минут бұрын
ግሩም ጫላ ፊቱ ላይ ድንጋጤ ይነበባል። አይ ፋኖ ስንቱን አንበጫበጨው።
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 58 минут бұрын
የኢትዮጵያ ዲያሰፖር ለጥቁሩ ናዚ አብይ አህመድና መንጋው የራሰ ምታት መሆኑን አነ ግሩም ጫላ አየነገሩን ነው ዲያሰፖራው አብልጦ የዚህን አገዛዝ ግብአተ መሬት ማፋጠን አለበት🙄🙄
@abrahamfele1070
@abrahamfele1070 Сағат бұрын
አብይ የሚፈራው ነገር ቢኖር የዲያስፖራው ሰልፍ ነው
@Jon-hc7fx
@Jon-hc7fx 3 сағат бұрын
ኢትዩጵያ ውሰጥ እንደ አሜሪካ እየኖርን ነው ?ጉድእኮነው
@MisganawDereje-v1n
@MisganawDereje-v1n Сағат бұрын
ተገደን ልንወጣ ነው😊
@yerokhiwetyerok6179
@yerokhiwetyerok6179 Сағат бұрын
ምላሡን መቁረጥ ነው ጥጃ
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r Сағат бұрын
ይህ እኮ ሁል ጊዜ አዲስ አበባ የእኛ ነው የሚሉት። አዲስ አበባ እኮ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ናት። የኦሮሞ ብቻ አይደለችም። ድሮ የማዕከላዊ መንግስት መቀመጫ በረራ የረር ወዘተ መጥቀስ ይቻላል። 15ክፍለዘመን የኦሮሞ እንቅስቃሴ ማገላበጥ ማንበብ መመርመር ይቻላል።
@kidusef1773
@kidusef1773 2 сағат бұрын
ጉድ በል ጎንደር ደጃፍ እናያለና
@SebleLulseged-ox1wv
@SebleLulseged-ox1wv 54 минут бұрын
ምን ሰርቶ ነው?
@abrahamfele1070
@abrahamfele1070 Сағат бұрын
ግሩም ጫላ እመነኝ እጅህ ላይ ካቴና ይገባል በአንድ ቀን የተሰጣህን ሀብት ትመልሳለህ እመነኝ
@fefeb4298
@fefeb4298 2 сағат бұрын
ትክክል ግሩም ጫላ ጅምር ጆሊ 😂😂😂ደሞ ይደነፋል እንዴ ወይ ትእቢቱ
@emru2030
@emru2030 Сағат бұрын
ዘረኞችና ጠባቦች ነገራቸው ሁሉ የተገላቢጦሽ ነው። ዘራፊዎችና ጨፍጫፊዎች እንዳልዘረፉ እንዳልጨፈጨፉ፣ ያልዘረፉና ያልጨፈጨፉ እንደዘረፉና እንደጨፈጨፉ ሆኖ ይነገራል። አይጣል ነው።
@KibenashBekele
@KibenashBekele 2 сағат бұрын
የወጣውውውንንን ምድር ትክዳውውውውው
@SebleLulseged-ox1wv
@SebleLulseged-ox1wv 55 минут бұрын
እና ዝም በሉ ተዉን እንብላበት ነው ነገሩ!
@Melosmeli
@Melosmeli Сағат бұрын
He was english teacher at lafto secondary school, when he was there he took our freinds mobile
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 53 секунд бұрын
😂😂😂😂
@he5896
@he5896 23 минут бұрын
ተለውጠናል😂
@abebaseyoumgessese5354
@abebaseyoumgessese5354 39 минут бұрын
I likey Gimer Joly and he looks like Asharo
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc 2 сағат бұрын
ዋጡት ዋዉዋዉ አለመማር ወይም ወይ ደንቆሮነት !! እንዲህ እንድታቅራራ ይረዳል😆😆😆😆😆
@Kgkfif
@Kgkfif Сағат бұрын
Yehima jal Girum nw
@aanshow
@aanshow Сағат бұрын
He is Oromo but grow up with Eriterian family because his father married to Eriterian. I know him in Wonjie. I am 100% sure about what I am talking. Investigate if you want to.
@KibenashBekele
@KibenashBekele Сағат бұрын
አይ ጋላኩኩኩ ይሄነው ፓፓአፍ ጫላላ ደግሙ ለውሻ ሰምህ አይመጥንምም አሰቀይረው አበቤ በለውውው አይጋላላላ
@he5896
@he5896 20 минут бұрын
አማራ አልቅሱ ሶፍት እንሰጣችኋለን ያለው መሪህ ነበር። ትግላችን ፍሬ ሲያፈራ Bla bla bla
@AbrahamYayeh
@AbrahamYayeh 23 минут бұрын
The Magic word in this conversation that identifies ነጋድራስ ጫላ is 'insecurity'. And that insecurity is clearly exposed by his frustration, which is readable from his shivery body-language. ☠️👎☠️
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 35 минут бұрын
ድሮስ ከጫላ ልጅ ምን ይጠበቃል ጩቤ ከመጨበጥ ውጭ
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 Сағат бұрын
What is his name Girum Chala Where do you come from which plants ???
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 сағат бұрын
ምን ያናፋል ሰርተህ ለምን በፊት አልተቀየርክም ኮራፕሽን ነው ከድህነት ያወጣህ። ስለዚህ አንድ ቀን ደሀ ትሆናለህ ምክንያቱም መንግስት ሲቀየር ትወረሳለህ።
@KibenashBekele
@KibenashBekele Сағат бұрын
እንደጋላ ልጅ የኢትዬፕያን ደሀ ገንዘብ ዘርፋችሁ ማለት ነው እንጂ አሜሬካ 30 አመት ታክሴ የነዳማ ሰላም አለው ማነህ ጥንብ ጋላላላ ጫላ ጠብቅቅቅ
EMS የጎንደር ፋኖ ማስጠንቀቂያ Dec 2024
6:39
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 13 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 59 МЛН
EMS ሰበር - የወለጋ ፋኖ እዝ ተመሰረተ Dec 2024
11:26
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 91 М.
Что ждёт немецкое правительство?
2:32
Euronews по-русски
Рет қаралды 7 М.
Как Россия торгует золотом в условиях санкций
1:31
Бундестаг решает, доверять ли канцлеру Шольцу
1:06
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН