Anchor ''መከላከያ ሰራዊቱ ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ነው። በፖለቲከኞች የሚፈታውን ችግር እፈታዋለሁ ብሎ ከንቱ መስዋዕትነት እየከፈለ ነው'' ሻለቃ ማሞ ለማ

  Рет қаралды 130,516

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 269
@KebedeWerke
@KebedeWerke 12 күн бұрын
በአለም ዙሪያ ለምትኖሩ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ🙏🙏🙏
@adbe5876
@adbe5876 12 күн бұрын
መሳይዬ ጀግናዬ የኔ ድምጽ የነጻነት የግፍ ፅዋችንን ድምጽ ሆነህ ከጎናችን የሆንክ የእምዬ ኢትዮጵያ እውነተኛ ልጅ በዚሁ ቀጥልልን አደራህን ተስፋ እንዳትቆርጥ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 12 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት
@OmanNizwa-b4z
@OmanNizwa-b4z 12 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@assefajudah8559
@assefajudah8559 12 күн бұрын
The poll. Ethiopia for all Ethiopians, the rule of law and justice for all. The ethiopian deserve respect and justice!!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! The just cause, the just cause, the just cause !!! 125,000,000, citizens country , Ethiopia !!!
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 12 күн бұрын
ሰላም መሳይ ድል ለተገፍው ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በጠንካራ ክንዱ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤በተጨማሪ ለሞላው የኢትዮጵያና ለኤርትራ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለከተራና ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@TamratTamrat-zn7hw
@TamratTamrat-zn7hw 12 күн бұрын
መሳይ❤ እንኳን አደረሰህ🙏
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 12 күн бұрын
መሳይ የእውቀት ፋብሪካችን ነክ እንወድሀለን እናከብርሀለን;የተከበሩ ሳይንሳዊ ትንተና ስለሰጡን እናመሰግናለን እንደ እርሶ አይነት ሰው ኢትዮጵያ በጣም ያስፈልጋታል በእውነቱ።respect!!!!
@habtamualene-p7q
@habtamualene-p7q 12 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@Daaayyyy
@Daaayyyy 11 күн бұрын
እኝህ ወታደራዊ መኮንን በጣም የሚደንቅ ብቃት ያላቸው አስተማሪ ወታደር ናቸው። ሻለቃ ማሞ ድንቅ ወታደራዊ መኮንን ነዎት እድሜዎን ያርዝምልን።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 12 күн бұрын
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
@HjH-u3l
@HjH-u3l 12 күн бұрын
መሳይ ከልብ እናመሰግናለን የምትጋብዛቸው እግዶች በሳል አዋቂ ባለሙያ ናቸው ድል ለአማራ ፋኖ
@mikaelabebe9385
@mikaelabebe9385 12 күн бұрын
መሳይ እንኳን ለጥምቀቱ አደረሰህ ይህንን ቃለ-መጠይቅ ትንሽ ቀደም ቢል መልካም ነበር ለህዝቡ ግንዛቤ
@astermogos3105
@astermogos3105 11 күн бұрын
Eritrea 🇪🇷 for ever 🇪🇷 ❤️ ♥️ 💖 💕 💓 🇪🇷 ❤️ ♥️ 💖 💕 💓 🇪🇷 ❤️ ♥️ 💖 💕 💓 🇪🇷 ❤️ ♥️ 💖 💕 💓 🇪🇷
@AmalY-u5p
@AmalY-u5p 12 күн бұрын
ድል ለጄግናው አማራ ፋኖ❤ፋኖ ያሼንፋል🎉
@Saada-l9y
@Saada-l9y 12 күн бұрын
ሠላም መሣይ እደት ነህ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@ytu1225
@ytu1225 12 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹ🎉🎉🎉❤❤❤ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ ኧረ መች ነው ማሳደድ የሚቆም
@almazejigu2461
@almazejigu2461 11 күн бұрын
የህዝብ እይንና ጆሮመሳይ መኮንን እንኮአን አደረሰህ ኢትዮጵያውያን ለማዳን ልምታደርገው ጥረት በእውነቱ ውጤቱ ያማረ የርግልህ
@tsionkaleb1852
@tsionkaleb1852 12 күн бұрын
እ/ር በሰጠን ምድርና ሰማይ። እድንኖር። እስከፈቀደልን ጊዜ እንኖራለን። እ/ር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 12 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ወታደራዊ፣ ሳይንሳዊና አገራዊ ምክር።🤝❤ ጦረኞች ከኚህ ሻለቃ ልትማሩ ይገባል~
@SeidMehamed-g6p
@SeidMehamed-g6p 12 күн бұрын
መሳይ ብርታ ከጎንህ ነን ❤❤❤❤
@MediAbebe-l1e
@MediAbebe-l1e 12 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉❤❤ ድል ለፋኖ😊
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 12 күн бұрын
ድል ለተገፋው ለተበደለው ድል ለብዙሐን ህዝብ
@yassinmohammed6217
@yassinmohammed6217 12 күн бұрын
Keep it up Messi ❤
@ጥቁርሕዝብ
@ጥቁርሕዝብ 12 күн бұрын
❤❤❤ብልፅግናእርስበርስየማይተማመን፣የሚያወጡትመግለጫእርስበእርስየሚጣረስነው🎉🎉🎉
@MMSH-2
@MMSH-2 12 күн бұрын
Selam Le Ethiopia ina Le Eritrea 🇪🇷 ❤🇪🇹
@yonastk9479
@yonastk9479 12 күн бұрын
😁😁😁😁
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 12 күн бұрын
Welcome Jegnachin Messay. Our tireless dear brother
@KebedeWerke
@KebedeWerke 12 күн бұрын
ብዛት ጥራት ሊሆን አይችልም 😡 እርሱ እግዚአብሔር የፈጠረትንና እንድንኖርባት የሰጠንን ምድራችንን ሰላም ያድርግልን🤲
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 12 күн бұрын
Great Media. Thank you Anchor Media ze Ethiopia. 🇪🇹 ❤❤❤❤
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 12 күн бұрын
ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 11 күн бұрын
God bless you Messay the very nessary question
@Girma-fm1zk
@Girma-fm1zk 12 күн бұрын
Thank you so much Messay
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 12 күн бұрын
ድል ለአማራህዝብ ፋኖ
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 12 күн бұрын
አሁን ድል ለአማራው ብቻ ሳይሆን ድል ለመላው ኢትዮጵያ ብንል የተሻለ ይመስለኛል ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ያን በአገራቸው መኖር ተስኗቸዋል
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 11 күн бұрын
Bravo. All that can be said
@asnakemengistu6658
@asnakemengistu6658 11 күн бұрын
ምክሩ ለማን ነው ለመንግስት ነው ለፋኖ? ፈጣሪ ከፋኖ ጋር ነው ድል ለፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 12 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
@AlexMit-f1z
@AlexMit-f1z 12 күн бұрын
Again bravo Major Lema
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 11 күн бұрын
Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 11 күн бұрын
Tikikil Shaleka. God bless you.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 11 күн бұрын
God bless you Shaleka.
@BirtukanAlamrew
@BirtukanAlamrew 12 күн бұрын
❤ዕውነት እላችኋለኁ! እጅግ እጅግ የሚደንቀኝ የመሣይ ትዕግሥቱ!!❤ ደግሞም አያቋርጣቸውም። ባለሙያ እንግዶቹን በታላቅ ፀጥታ ያዳምጣል❤ እርሥዎም ታላቁ የኢትዮጵያ ጀግና አባት❤ አምላክ የበለጠ ይውደዶት። ቁሙልን።ደ።❤ እናንተን የመሣሠሉትን ዕንቁ ፈርጦችዋን ሐገሪቱ አውጥታ ወረወረች። 😪 ይኸው የእነ ግብፅ: ከሡማሌም አቅምና የበሻሻ ዕብድ ውሻ መላገጫ ሆንንንን 😪 ሑሌም ፈጣሪ ክብር ይሥጥህ! ውድ ጀግናችን ሆይ!!❤❤
@chanebeyene8656
@chanebeyene8656 12 күн бұрын
Mesay i apperciate u.
@leakefecadu1284
@leakefecadu1284 12 күн бұрын
መሳይ በእውነት ለኢትይጵያ ኣንተና ኣንተን የመስሉ ብርቅ ጋዜጠኞች የህዝብ ጠበቃና ጋሻ በምሆናቹ ከበሩና ኑሩሉን።
@bereketazeze6176
@bereketazeze6176 12 күн бұрын
Enkwan Aderseh Mesay.❤❤
@AlexMit-f1z
@AlexMit-f1z 12 күн бұрын
Bravo Major Lema
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 12 күн бұрын
Lemma is only a corporal, just because he abandoned his post and run , he can’t be a major. This Amhara coward.
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 12 күн бұрын
ለምን በወታደሩ ምክንያት እናደርጋለን ራሱ ቁንጮው ከተበላሽ እኮ አመታት ተቆጥረዋል ወታደሩ አለቃ የለውም አለቃው መሪ የለውም መሪው አማካሪና ምክር ቤት የለውም ህዝብ ተወካዮች ህዝባቸውን ከመወከል ይልቅ የደሞዝ ቀናቸውን ነው የሚቀቆጥሩት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@girmawolde605
@girmawolde605 11 күн бұрын
ሻለቃ ማሞን ሰላምታ አድርስልኝ
@AsRs-b9o
@AsRs-b9o 11 күн бұрын
መሰዪተቤቱአዉፀትገደሉመከላከዬወደሚን
@BeteMariam-u9s
@BeteMariam-u9s 12 күн бұрын
ጋዜጠኞች መሳይ እንኳን አደረረሰህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምጽ የሆንክ አሁንም እ/ር ያበርታህ ከድምጻችን አሁንም አንዱ አንተ ነህ ከይህች ሐገር ኢንዲጠፉ ከተወሰነባቸው ሰው አንዱ ነኝ።
@تاجالدينعبدالرحمن-د4د
@تاجالدينعبدالرحمن-د4د 12 күн бұрын
كلام من ذهب
@Ashebir-m3q
@Ashebir-m3q 12 күн бұрын
Translation asking new. Arabgnaw 'Klam. min zhab' new yemilew. Tirgumum 'nigigr kewerk yibeltal' lemalet new.
@mequannenttilahoun
@mequannenttilahoun 12 күн бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ሁላችሁም ኢትዮጲያውያን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 12 күн бұрын
Welcome Shaleka Mammo. Enkuan leTimket Beal aderesewot
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 12 күн бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 11 күн бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 10 күн бұрын
ሰላም ወገኖች
@ጥቁርሕዝብ
@ጥቁርሕዝብ 12 күн бұрын
አንድመንግስትየመውደቅ፣ምልክቶች፣በህዝብላይየተለያዩጫናእና፣አፈናወችንማድረግነው።
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 12 күн бұрын
የተከበሩ ሻለቃ እናመሰግናለን ብቁ ኖት በእውነቱ!!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 12 күн бұрын
He need to work for Ethiopia from wherever we are ???
@Dericeric-g7q
@Dericeric-g7q 12 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ፋኖ ሆ ብሎ የወጣበት ምክንያት እና የገዢው ወታደር የሚዋጋበት ምክንያቶች ይለያያል ፡፡ ፉኖ የህልውና ጦርነት ነው የመኖር ያለመኖር ስለዚህ ውጊያው እጅግ ጠንካራ የማይፍረከረክ ያደርገዋል ነገር ግን በጨቅላው ወታደሮች በኩል አብዛኛው በአፈሳ እና እንዲሁም ለደሞዝ ብሎ ወታደር ይበዛዋል በዛ ላይ የሚዋጉት ከራስ ወገን ጋር ሆኖ በህዝብ ድጋፍ የሌለው ስለሆነ ሞራል አይኖረውም ስለዚህ ብዙ ይሞታል፣ይማረካል ፡፡ ጦርነትን ለማሸነፍ ህዝብ ስንቅ እና የሞራል ድጋፍ ሲያደርግልህ እንዲሁም የምትዋጋበት ኣላማ ወሳኝ ነው ፡፡ አሁን የምናየው የገዢው ወታደርወደከተሞች ሲገባ ማንንም አያምንም እንዲሁም አብዛኛው እንኳን ምግብ አዘጋጅተው ሊቀበሉት አይደለም ሱቆቻቸውን ዘግተው ይጠፋሉ ይህ በወታደሩ ላይ የመጠላትን ስሜት ይፈጥራል ስለዚህ ሞራል አይኖረውም ፡፡ በአጠቃላይ በአሁኑ ሰአት መንግስት ወታደር በጣም የተሰላቸበትና የደከመበት ሰዓት ነው ይህ ደግሞ ለጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ ፋኖ መልካም እድል ይፈጥርለታል ፣ መሳርያ በቀላሉ ይማርካል፣ መረጃ ቀድሞ ይደርሰዋል፣ ከውጭ ያሉ ድጋፍ ሰጪዎች አቅሙን ሲያዩ ድጋፍ ይሰጡታል ፣ ይህ ደግሞ ለፋኖ ወሳኝ ነገሮች ናቸው ። በስተመጨረሻም ፉኖ ማሸነፉ አይቀርም ነገር ግን ፣ ከአሁኑ ጀምሮ ኣላማቸውን የሚገልፅ ፣ political manifesto , ማዘጋጀት አለባቸው ህዝቡ እንዲሁም ሌላውም የኢትዮጵያ ብሄረሰብ አላማውን እንዲረዱትና አብረውት እንዲሰሩ(እንዲታገሉ) ድል ለጭቁኑ ህዝብ🎉🎉🎉
@samuelketema4583
@samuelketema4583 12 күн бұрын
ምርጥ የጦር አመራር ማለት ይሔ ነው። በጦርነት ያለፈ የጦር አመራር ብቸኛው መፍትሔ ፓለቲካዊ ነው ማለቱ የሚደገፍ ነው
@neza6422
@neza6422 12 күн бұрын
በጣም ያሳዝናልልል አገሬ
@abonehAtoaboneh
@abonehAtoaboneh 12 күн бұрын
What an alluring person!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 12 күн бұрын
ሰራዊቱ በአማራ ክልል ጠቅልሎ ሳይወጣ ከቆየ፤ ፋኖ ቦታውን እየቀየረ፣ በመረጠው የደፈጣ ቦታና ምሽግ ሰርቶ በመሸገበት ቦታ እያጠቃ ያመናምነዋል። ለዚህ የውጊያ ስልት ድሮን ጠቃሚ አይሆንም።
@Buke-kh8zf
@Buke-kh8zf 12 күн бұрын
የሚያሳዝነው ግን የሃይማኖት አባቶች ሕዝበ ምእመናኑን እንዲሸማቀቅ እንዲፈራ መብቱን እንዳያስከበር የስነልቦና ተፅእኖ አሰደርገውበታል ስጋ እና ነፍስን ወደ ሰኦል የሚከተውን ፍሩ ተባሉ እንጂ ለአለም ነገስታትን ተገዙ አልተባሉላ አሳዛኝ ነው
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l 11 күн бұрын
ሰላም ለአገራችን፣ በአሉም በሰላም ተከብሯል። ግን አገሩ ፖለቲካዊ ንግግር ይፈለጋል።
@ETHIOPIALOV
@ETHIOPIALOV 12 күн бұрын
ይገርማል እውነት እውነቱን ሲናገሩባቼው የግል አስተያየት ይሉናል አይደል ያሳዝናል እንደዚህ እዳደነዘዙን አይቀሩም መስሏቼው ነው
@MohamadIbrahim-yd2iv
@MohamadIbrahim-yd2iv 12 күн бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء ❤❤❤❤
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 12 күн бұрын
ወይ ጭንቅ!!! ሳይቸግረው ከአማራ ገጥሞ መውጪያው ጠፋ!!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 12 күн бұрын
አዎን እንጭጩ መሃይም ማሰብ አይችልም።
@emx8327
@emx8327 11 күн бұрын
Major Mamo has contributed one of most valuable book of biography to us.
@AmanTekle1
@AmanTekle1 12 күн бұрын
Mesay... Merhaba my brother 🙏🕊️🙏🕊️🙏🕊️🙏🕊️
@aries-vc5qv
@aries-vc5qv 12 күн бұрын
@AmanTekle1 great to see you again my dear brother, Marhaba
@Mtilahun44
@Mtilahun44 12 күн бұрын
መረሐባ,
@desalegnkeleta2902
@desalegnkeleta2902 12 күн бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇷❤️
@zedonutube
@zedonutube 12 күн бұрын
መሳይ እንደዚህ ያሉ professionals በማምጣት ቀጥል። ሚዛናዊ እና ብቃት ያላቸው ናቸው።
@erikummegale8627
@erikummegale8627 11 күн бұрын
ሻለቃ በጣም ጥሩ በሳል ትንታኔ አቅርበዋል መሳይ ሁሌ ብትጋብዛቸው ደስ ይለናል
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 12 күн бұрын
እግዚአብሄር የሚመሰገነው ይህን የመሰለ፣ ሚዛናዊ፣ የጨመተ፣ የሰከነ ሰብዕና ኢትዮጵያን ስላልነሳት ነው። ሁልጊዜ ባደምጣቸው እማልጠግባቸው ብቁ። ምራቁን የዋጠ ሰብዕና የኢትዮጵያ ኦርጋኒክ ተፈጥሮ አይከብደውም። ለዚህም ነው ከእናታቸው በላይ ማንም እና ምንም በልጦባቸው ትልልፍ የማይታይባቸው። ቁጥብ የታረመ ዕይታቸው ይመስጠኛል። ሼርም አደርገዋለሁኝ። ይኑሩልን። አሜን። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።
@DesalegnDesu-d8t
@DesalegnDesu-d8t 12 күн бұрын
በትክክል ተገልጿል ይህ የእኔም አስተያየት ነው።
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 11 күн бұрын
ሻለቃ ማሞ ጠያቂህ በአንደኛ ደረጃ የወደብ ጥያቄ ከሚቃወሙትና የኢርትራን አጀንዳ ከሚያቀነቅኑት ሰዎች አንዱ ነዉና ጥያቄዉን ወዴእርሱ መልሰህ መጠየቅ አለብህ! መንግስት መቃወምና የኢትዮጲያን ጥቅም መካድ የተለያዩ ጉዳዪች ናቸዉና!
@AshenafiGetu-y8e
@AshenafiGetu-y8e 12 күн бұрын
የሀገር መከላከያ አለን?
@tamratabebe5386
@tamratabebe5386 12 күн бұрын
በጣም ሚዛናዊና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ማብራሪያ።
@aries-vc5qv
@aries-vc5qv 12 күн бұрын
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍
@solomongirmay
@solomongirmay 11 күн бұрын
መሰይ ጀግናው እንዳትለቀው ኢየን አገዛዝ
@wmym
@wmym 11 күн бұрын
ሻለቃ ማሞና አንከር ማዲያ በጣም ነው የማመሰግነው። ግሩም ግንዛቤ ነው የሰጠኝ። ነገሩ ጉራና ማስፈራሪያ ነው። ዝናብ ተቆጣጠርን ተብልናል። ወዱ ስፔስ ቴክኖሎጂ ተሸጋግረናል ተባልን። ነገሩ ቻይና የራሷን ሁለት ሮኬቶች "ኢትዮጵያ" የሚል ጽሑፍ ደስ እንዲለን ጽፋልን ከተኮሰች በኋላ ጸጥ። እኛ ገና በ16ኛ መቶ ክፍለ ዘመን የኦሮሙማ ለመን አስተሳሰብ ለመነሳት እየዳከርን ነው።
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 12 күн бұрын
NO WAY TO PEACE, PEACE IS THE WAY.
@AsefaMenberu
@AsefaMenberu 12 күн бұрын
ህልዉናችን በክዳችን ድልለነበልባሉ ፋኖ
@teferiestifanos225
@teferiestifanos225 11 күн бұрын
ሻለቃ ማሞ በሰጡት ሙያዊ ማብራሪያ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖረን በማድረጉ እናመሰግናለን።
@AlexMenilk
@AlexMenilk 12 күн бұрын
MESAYE MEKONEN እንኳን እደረስህ ውንድም እለም!
@alextarekegnecheckol2588
@alextarekegnecheckol2588 12 күн бұрын
ትክክለኛ አስተያየት ነው ሰዎችን ለማስፈራራት የተደረገ ነው
@ZeyinebYibrahim
@ZeyinebYibrahim 12 күн бұрын
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት=የመንግስት ተወካዮች ምክር ቤት መባል አለበት ነው
@dessieademasu2727
@dessieademasu2727 12 күн бұрын
❤❤❤
@getawtadesse9920
@getawtadesse9920 12 күн бұрын
ሻለቃ ሚዛናዊና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ ስለሰጡን እናመሰግናለን:: በፓለቲካ የሚፈታን ችግር ሰራዊትን መማገድ ዋናው ችግር ነው::
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 12 күн бұрын
የጭራቅ አህመድና የኦነጋውያን ህልም የነበረው አማራውን ቀበቶውን ሳይቀር አሰወልቀው እንደ ልባቸው ሊያርዱትና ሊገድሉት ከምድረ-ገፅ ሊያጠፉት ነበር የፈለጉት። ወይ አማራን አለማወቅ!!! አሁን ልውጣ አልውጣ የሚለው እራሱ ምጥ ሆነ!!!
@edenkidane1625
@edenkidane1625 12 күн бұрын
በረቀቀ የሚባል እኮ ሃሌስላሴ ነዉ በግድ ከአሜሪካ ተልእኮ ነዉ ያ ግዜ አይደለም ያለ ንብረትህ መዉሰድ የትም አያደርስም ግዜዉ ተለዉጠዋል
@kelejoco406
@kelejoco406 11 күн бұрын
ለመላው አለም ሰባዊ መብትና ለጭቁን ህዝቦች ተቆሪቋሪዎች በገዛ ሀገራችን በአለም አቀፋዊ ተቋም ዩኒስክ የተመዘገበውን የማይዳሰስ የሀገራችንን ሀብት በብሄራዊ ደረጃ ሲከበር የሀገራችንን ሰንደቅ አላማ (ባንዳራ ) ይዘን እንዳዳን ወጣ በንባ ገነኑ የአብይ አህመድ አገዛዝ ብልግና ፓርቲ አግዶና እንዲታወቅልን ።
@SadaSada-y4z
@SadaSada-y4z 12 күн бұрын
መሣይ ሣይሆን ተመሣሣይ ነው ትክክል አይፈረድም
@ጥቁርሕዝብ
@ጥቁርሕዝብ 12 күн бұрын
ከውቀትማነስእንጅ፣በፍፁምየኢትዮጵያሕዝብ፣አይፈራም።እጅግሲበዛትግስተኛስለሆነነው፣እንጅሕዝቡ፣ኢምትታክልፍርሃትየለውም።
@tomorrow9473
@tomorrow9473 11 күн бұрын
እኝህን ሰዉ ሻለቃ ብሎ ያን ልጋጋም ፊልድ ማርሻል ማለት ?????
@edenkidane1625
@edenkidane1625 12 күн бұрын
ባሕር በር አልተስማሙም መጠቀም ነዉ የሌለ ወሬ አያስፈልግም
@kinfeyeshitla2019
@kinfeyeshitla2019 12 күн бұрын
Hi
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 12 күн бұрын
ለዛች ሀገር ተጠያቂው የ ደርግ ባለስልጣናት ናቸው ብለን ብናስብስ ትክክል ወይስ ?????
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 11 күн бұрын
Sadly thousands perished on continuous war front not even they got appropriate acknowledgement.
@gezahegnargaw1427
@gezahegnargaw1427 12 күн бұрын
ወታደራዊ ሙያ ሲኖርህ የምትናገረው ልክ እንደዚህ ነው
@tadesseejeta7300
@tadesseejeta7300 12 күн бұрын
የደጋ ዳሞቱን ግድያ ለፈፀሙት ቡድን ጀግና ያልከዉ እንዴት ነዉ ታዲያ?
@kibret.m7933
@kibret.m7933 11 күн бұрын
አምባገነን መሪ በስልጣን መቆየት የሚችለው ህዝብን በማስፈራራት ነው - የህዝብን ስነልቦና ሰብሮ ተንበርካኪ እንዲሆን ሲያደርጉ ብቻ ነው ስልጣናቸው የሚቆየው:
@lilysolomon3150
@lilysolomon3150 12 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ምላሽዎት አማራ ለስልጣን አልነበረም ጦርነት የጀመረው መንግስት አይረደኝ አያፈናቅለኝ አያሳደኝ ብሎ ነው የጀመረው። አሁንጵግን አው ለስልጣን ነው ምክንያቱው በወያኔም በኦሮሙማም ዘር ማጥፋት የደረሰበት ስልጣን ባለመያዙ እንደሆነ አረጋግጧል።
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ከፍተኛ ባለስልጣን በቁጥጥር ስር ዋሉ
10:19
🛑 5 ዝገርም ሃፍቲ ዘለዎን ተጋሩ ድረፍቲ ? top 5 millionaires
8:03
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН