Anchor Media አብይ አህመድ ከሀገር እንዲወጣ ግፊት እየተደረገ ነው፥ የአብይ አህመድ አገዛዝ በኢጋድ ስብሰባ ላይ አልሳተፍም አለ፥ አዴት ከተማ ተያዘች

  Рет қаралды 140,844

Anchor Media

Anchor Media

5 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 479
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f 5 ай бұрын
እብይ እህመድ ያሳረዳቸው በሱ ዘመን በእግዚእብሄር ፊት ደማቸው ይፈርዳል
@genetkebede1628
@genetkebede1628 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ethio8774
@ethio8774 5 ай бұрын
ትክክል😢😢😢
@NeguseKibret-cr4gy
@NeguseKibret-cr4gy 5 ай бұрын
አሣዛኝ ነው!በየዘመኑ ያሉ መሪዎቻችን ወይ በፅድቅ ሥራቸው ሣናመሠግን ወይ በኩነኔያቸው ሣንጠይቃቸው እየተነሡ እብሥ እንዲሉና ተንደላቀው እንዲኖሩ የሚያመቻቹት የሀገራችን ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው!!
@gobenakebede617
@gobenakebede617 5 ай бұрын
1111111111111111111❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅
@danielteshome6282
@danielteshome6282 5 ай бұрын
እውነት ነው የንፁሐን ደም በከንቱ እያፈሰሱ ያለ ተጠያቂነት ከሀገር መኮብለልን ልምድ ልናረገው አይገባም ባፈሰሰውና ደምና በመነዘረው ያሀገር ሀብት ፍርድ ፊት መቅረብ አለበት።
@user-xs7fj6oq2p
@user-xs7fj6oq2p 5 ай бұрын
ፕ😅😅😊😊😊😅😊😊​@@danielteshome6282
@abebech3154
@abebech3154 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ በእግዛቤር እጅ ናት ❤❤❤❤❤
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 5 ай бұрын
እስራኤሎች ፈጣሪ መሬት ወርዶ አይዋጋም ይላሉ:: ባይሆን እየፀለዩ መዋጋት ነውየሚሻለው::
@selamawittesfay
@selamawittesfay 5 ай бұрын
ኤርትራዊት ነኝ። ገለታው ፍቅቅር ውድድድ። የምትናገረው መሬት ኣይወድቅም ሊቅ❤
@tilahung3043
@tilahung3043 5 ай бұрын
መሳይ ; ገለታው እንኳን ደህና መጣችሁ 👋
@desaleasmaa642
@desaleasmaa642 5 ай бұрын
የሄ ፡7ተኛ ሐ ክፍል ፡ልጅ እንዴት ኢትዮጵያ ህዝብ እንደኣተለለ የሚገርም ነው።
@mosthos7941
@mosthos7941 5 ай бұрын
b/ce all Ethiopians are grade 6😂😂😂
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 5 ай бұрын
ማንንም አላታለለም:: በጉልበት በጠባቂዎቹና በጦር ህይል እንጂ
@cliffshimiles1729
@cliffshimiles1729 5 ай бұрын
አዲአባ በቃህ ተዘጋጅ ተዘጋጅ በቃ ተዘጋጅ በቃ በቃ🙏🙏 እግዜአብሂር ከንቹ ነው🙏🙏🙏
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 5 ай бұрын
አብይ ከአገር መውጣት ሳይሆን. መሰቀል ወይም እጅና እግሩ የፊጥኝ ታስሮ አዋሽ አርባ መወርወር አለበት ወንጀለኛ በንፅሃን ደም የታጠብ ፍርድ ይገባዋል
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 5 ай бұрын
ብቻ ይውታም ይሙትም በቃ ይሄ ሰውዬ አገራችን ወደመች ህዝባችን አለቀ
@user-id8hd7go8l
@user-id8hd7go8l 5 ай бұрын
መሳይ በርታ መላው ኢትዮጵያዊ ከጎንክ ነን💚💛❤
@cliffshimiles1729
@cliffshimiles1729 5 ай бұрын
Great job Mesay - 200 % KEEP IT UP 🙏Great 🙏
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ለአቢይ ይቅርታ የደርጋል ? 🤮Excue Me!!!😡 የጠፋው ህይወትና ደም ይፉረዳል ፈራጁ አምላክ በዙፋኑ አለ።United Arab Emirates እግዚአብሔር በቁጣው በቅርቡ እንደሚቀጣ እመኑኝ።
@remlaahmed654
@remlaahmed654 5 ай бұрын
Inshallah bekerbu yifredbat
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 5 ай бұрын
Great discussion!
@piealpha795
@piealpha795 5 ай бұрын
Geletaw an outstanding brilliant man , God bless you !!!
@BethelAmhara
@BethelAmhara 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ውይይት ነበር
@tilahunmuhaba7901
@tilahunmuhaba7901 5 ай бұрын
የሁለታችሁን ውይይት ቁጭ ብሎ በማዳመጥ እስከዛሬ ብዙ እውቀት እግኝቼበታለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawit8576
@dawit8576 5 ай бұрын
kkkkkkk ከነኚህ ህውቀት ካገኝክ;ባዶ ጭንቅላት ተሸክመካል ማለት ነው
@Ethiopianlion
@Ethiopianlion 5 ай бұрын
Ere ataskgegn
@egezabeheryemesegen821
@egezabeheryemesegen821 5 ай бұрын
ነህ እኮ ባዶ ቅንጭላት 🤣🤣🤣🤣​@@dawit8576
@endashawworku3929
@endashawworku3929 5 ай бұрын
በዶ ቅል
@martha8315
@martha8315 5 ай бұрын
ሠላም ለእናተ ይሁን ለዘላለም አሜን ገና የኢትዮጵያ አምላክ ያሳብደዋል ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ጦርነቱን የጀመረው ችሎ ችሎ ታግሶ ከእግዚአብሔር ጋር ነው ውጊያውን የጀመረው :: ስለዚህ ማርያምን ፋኖ ያሸንፋል አሜን 💚💛❤️💪🏾🙏🏾
@snr9054
@snr9054 5 ай бұрын
Yeah 🙏🏾💪🏾
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 5 ай бұрын
ፋኖ ሕዝብን የሚያጠፋ ወራሪን የሚከላከል ማንም ላይ ጦርነት የማይከፍት ጠላት ወደ ቀዬው ሲመጣ የሚመክት እስካሁንም ይህንን ነው እያደረገ ያለው። ሆኖም ሕዝባችንን እርስ በእርስ ሰላም የሚነሱ የሚያባሉንን እግዚአብሔር ያስታግስልን።
@user-kk4yl7mt3g
@user-kk4yl7mt3g 5 ай бұрын
አብይ የንፁሃን ደም እጁ ላይ ይጮሀል የጋዳፊ እድል እኳ አያገኝም።
@Amhara.A.Mohammed
@Amhara.A.Mohammed 5 ай бұрын
ኧረ በናታችሁ ከጋዳፊ ጋ አታወዳድሩት ጋዳፊኮ ሀገሩን ህዝቡን የሚወድ መሪ ነበር !
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 5 ай бұрын
ጋዳፊ የራሱን ህዝብ በዱሮን በዘር አልጨፈጨፈም
@user-yx8zr5kj1c
@user-yx8zr5kj1c 5 ай бұрын
ረ. ኡኡኡኡኡኡኡኡ. እግዛቤር. ድረሰልን. እባክ. ❤
@samsonethio4428
@samsonethio4428 5 ай бұрын
Ethiopia Government has no says to attend neither continental nor international meetings due to prosperity violation of international principles and laws ashamed of what they did.
@user-yh7gv4ns5p
@user-yh7gv4ns5p 5 ай бұрын
My brother I am happy to listen you every day because I am Amhara and Ethiopia.thanks for everything you do thanks from Australia.
@timharmon10
@timharmon10 5 ай бұрын
ሄሄ እሱ ቢወጣ ሌላ ደም የጠማው ዘረኛ ሰልጣኑ ላይ ፊጥ ይልና በ አዲስ ጉልበት ህዝብ ያስፈጃል፡፡ ከዚህ በሁዋላ ፋኖ ካላሰተዳደረ ሀገራችን ውስጥ የደም ጎርፍ አያቆምም፡፡ ድል ለተካደውና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼💪🏼
@alextomm2458
@alextomm2458 5 ай бұрын
16 ሚልዬን ፋኖ አዲስ አበባን ከቦ ማናባቱ ነው ስልጣል ላይ የሚወጣው ከፋኖ ውጭ
@trdsport55
@trdsport55 5 ай бұрын
የላም በረት
@zelalemlefitih2462
@zelalemlefitih2462 5 ай бұрын
​@@alextomm2458ቁጥር ላይ ግን ትንሽ ባንደፍር ጥሩ ነው ብሮ😮😂
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 5 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪
@DasashiDas
@DasashiDas 5 ай бұрын
ድል ለፍኖ ❤❤❤
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 5 ай бұрын
የንፀሐንደደምየእናቶችደምይፍረድ
@joechen6510
@joechen6510 5 ай бұрын
Our Hero, thank you both of you
@storetmobile6455
@storetmobile6455 5 ай бұрын
First of all Abeye Ahmmed should face justice and pay for the crime he committed in Ethiopians.But if there is no other option let him leave .Second the EGAD leader the so called dr Workneh a puppet for Abeye must be removed from his position. thanks both of u
@cliffshimiles1729
@cliffshimiles1729 5 ай бұрын
ይሂ ውርጋጥ የትም አእንዳማያመልጥ ማወቅ አለበት 🙏🙏🙏ከዚህም ቧላ እንዳለቀለት ይወቀ 🙏🙏🙏 ዛሬ ነው ቀንህ ጥፋ ጥፋ ውሻ ውሻ ውሻ። ውርጋጥ -ውርቃጥ -
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 5 ай бұрын
My two wise men thank you we Ethiopians respect you 1:20:50 for your true information
@Amhara.A.Mohammed
@Amhara.A.Mohammed 5 ай бұрын
ምንም እሱን የሚምር አካል አይኖርም!
@endalemera25
@endalemera25 5 ай бұрын
200%፡ትክክለኛ፡ውይይትና፡ትንተና፡ነው።
@halemuhalemu
@halemuhalemu 5 ай бұрын
❤❤❤
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ የግዴታ የበህር በር ያስፈልጋታል ግን በሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ቅምያ ማስተካከል አለበት ባይ ነኝ🦅🇪🇹 ኢትዮጵያ የሁላችንም ሀገር ነች ወድድንም ጠላንም
@awolumussa3714
@awolumussa3714 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ethioshorts1902
@ethioshorts1902 5 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ፍትህ ይፈልጋል ምንም የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ ያረጋል ለሚለው እኔ እራሴን ወክየ አብይ ወጎኖቼን ስለጨፈጨፋ ፍትህ እጠብቃለሁ።
@FantaJimma
@FantaJimma 5 ай бұрын
የሰላምአምላክሠላምንያሞጣልን
@eshetubelete8495
@eshetubelete8495 5 ай бұрын
Amen Amen❤❤🙏🙏
@user-fu6tr3fz3v
@user-fu6tr3fz3v 5 ай бұрын
Ethiopia 😢
@mare7241
@mare7241 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 5 ай бұрын
❤❤❤
@goalgeba6711
@goalgeba6711 5 ай бұрын
💚💚💚💚Fano💚💚💚💚💚 💛💛💛💛Fano💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤Fano❤❤❤❤❤
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 5 ай бұрын
ደናአደራቺህ ሰላምዋላቺሕ የተክበራቺህ የምንወዳቺህ ወድአማራዊያን ኢተጲያዊያን መሳዩጋለታወየምናክብራቺህ በረቱልን ፋተህ ለደራ ህብ ብ ፋተህፋተህ ድል ለተገፋወ የአማራፋኖ ህዝብ
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@kidistgirma8324
@kidistgirma8324 5 ай бұрын
የንፁሃን ደም ይፍረድበት በሄደበት ሁሉ አይቅናው!!
@KibenashBekele
@KibenashBekele 5 ай бұрын
እነሱ አኛ እንቅደምጠብለው ነውና ፍኖ. አማራ ጉትተን እናወጣዋለንንንን
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 5 ай бұрын
እውነት ያድርገው ዘርማንዘሩን ይንቀለው የኢትዮጵያ አምላክ በሚሄድበት ሁሉ አይቅናው
@endalemera25
@endalemera25 5 ай бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ፈጣሪ፡ይርዳን።
@jskahha1623
@jskahha1623 5 ай бұрын
አሚንንንን
@user-yp6nu9px9v
@user-yp6nu9px9v 5 ай бұрын
DLL LE AMHARA FANO 💚💛♥️💪💯
@freyayele1581
@freyayele1581 5 ай бұрын
I said the same thing a while ago to my friends. He reminded me Edi Amin.
@user-xn2nl5zq8f
@user-xn2nl5zq8f 5 ай бұрын
ድልለፋኖ ❤❤❤
@Dior768
@Dior768 5 ай бұрын
ያለ እግዚአብሔር ሀሳብ ጠቅላዩ አልተቀመጠም ስለዚህ ፈጣሪ በቃ ሲል ያበቃል እሱ የወደደው ይሆናል ሰላም ለሁሉም❤
@woinshetwoldu
@woinshetwoldu 5 ай бұрын
ድ ል ለ ፋ ኖ ❤❤❤❤❤
@michalemichale5880
@michalemichale5880 5 ай бұрын
Great program it was on point! Keep it up guys.
@KibenashBekele
@KibenashBekele 5 ай бұрын
ነፍሳቸውጠይቆይልን ሀገር ወደሀገር ሰትሰካከልልል ልዩ ደራ ነው የምናረጋትትትትት
@learntulearn848
@learntulearn848 5 ай бұрын
#CONVINCE OR #CONFUSE- THE POLICY OF ABIY AHMED SCRUMBBLES IN FRONT OF OUR EYES ❗
@ethiopia6721
@ethiopia6721 5 ай бұрын
ፋኖ ጀግኖቻችን በሚዋጉበት ቦታ በሙሉ ድል በድል እየሆኑ ነውአማራ ያለምንም ጥርጥር እያሽነፈ ነው::
@dawit8576
@dawit8576 5 ай бұрын
kkkkkkkk ወይ ፋኖ ያስቀኛል;የጅሎች ስብስብ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 5 ай бұрын
የአማራ ተጋድሎ የመኖር ወይም የአለመኖር ነው ስለዚህ የሰው ልጅ የመኖር መብት አለው ብላችሁ የምታምኑ ትግሉን እንድትደግፉ እና በአንድነት እንድትቆሙ እንጠይቃለን⁉️⁉️⁉️ የዘር ፖለቲካ ገዳይ መርዝ ነውና ሁላችንንም አንድ በአንድ ሊገድለን ይችላል💔😡 ስለዚህ እራሳችንን ከዚያ መርዝ ማፅዳት አለብን⁉️⁉️⁉️🤞 በአንድነት በመቆም እርስ በርስ መገዳደልን እናስቁም ⁉️⁉️⁉️🤞 ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ ሁላችንንም ይጠብቅልን። ኣሜን
@amaralamawereta872
@amaralamawereta872 5 ай бұрын
YOUR BIG DREAM
@AlmazMengestu
@AlmazMengestu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ephremgebre50
@ephremgebre50 5 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ከሀገር መዉጣት የለበትም ለፍርድ ነዉ መቅረብ ያለበት ለሁሉም መማሪያ መሆን አለበት ይሔንን ሁሉ ደም አፍስሶ የትም ሀገር መዉጣት የለበትም
@user-xy8gt2fi9c
@user-xy8gt2fi9c 5 ай бұрын
ውነት ያርግልን ብን ያድርገው
@dawit8576
@dawit8576 5 ай бұрын
kkkkkkkk ወዴት ብን ያርገው?ባዶ ጭንቅላት
@merd24
@merd24 5 ай бұрын
​@@dawit8576ሽልጥልጥ
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 5 ай бұрын
Mr Abey stepped down, Ethiopia next to be one nation under GOD, indivisible with liberty and justice for all Ethiopian. No more at all ethnic nationalism,in Ethiopia.
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 5 ай бұрын
የሱ ብቻ መልቀቅ ሳይሆን በዙርያው ያሉት ግብረ አበሮቹ ዘረኞች ኢትዮጵያዊ ሆነው ምግብራቸው ኢትዮጵያን የማይወክሉ የሱ መንፈስ የወረራቸው ሁሉ መልቀቅ አለበቻው ያለዛ በሱ ቦታ ተክቶ ቢወጣ እንዃን የሱን ፈለግ ነው የሚከተለው ምንም ለውጥ አይመጣም። እግዚአብሔር በታምሩ ይንቀላቸው በሰው ሕይወት እና ደም በጣም ቀለዱ
@Belph675
@Belph675 5 ай бұрын
During the coming Uganda summit IGAD member countries should set an adgenda to get ride off Workneh and replace the best competent person then IGAD will start working on the principles and responsibilities of it establishment.
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 5 ай бұрын
የእህዚእብሄር ስም ልዘልዓለም የትባረከ ይሁን ቀሉ አያልፍም ስማይና ምድር ግን ያልፋል ሁላችንም በአሁኑ ጊዜ የተራቡትን የታረዙትን ቤታቸው ፈርሶ የተስዱትን ክቤታቸው አውጥተው ይታስሩትን እራሳችንን ብነሱ እግር እስገብተን ማስብ ይኖርብናል መጪውንም ነገር ሁሉ አምላካችንን እንዲቆጣጠርልን ለሱ መስጠትና መማፅን ይገባናል
@zelalemlefitih2462
@zelalemlefitih2462 5 ай бұрын
@Belph675 - It won't be that easy bro; I think you missed about who owns IGAD.
@nadew-rn4oi
@nadew-rn4oi 5 ай бұрын
እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያ በእብዶች እጅ??
@Zamani1983
@Zamani1983 5 ай бұрын
ይህ አሳፍሪ መንግሥት ኢቶጲያን አዋረዳት
@miheretetibebe8838
@miheretetibebe8838 5 ай бұрын
The nice ball kicks to the goal!!!
@BiniyamW
@BiniyamW 5 ай бұрын
በአደባባይ እልልልልልልልልልልልልልልል......የሚል ይመስለኛል የኢትዮጵያ ሕዝብ እኔ ቸኩያለሁ።😅😅😅😅
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 5 ай бұрын
እኔን በጣም የሚያሳዝነኝ እና የሚጎዳኝ ኢትዮጵያ ሁሉም ባለስልጣኖች የሚገድሉባት፣ የሚዘርፉባት እና ህዝቡን እንደ እንስሳ የሚያረዱባት እና በኋላ ሳይቀጡና ሳይፈረድባቸው ህይወቱን በሰላም እና በነጻነት በሌሎች ሀገሮች ውስጥ እንዲኖር ከሀገር የሚወጡባት ሀገር ሆናለች💔 የኢትዮጵያ የወደፊት መሪ ከዚህ ምን ይማራል⁉️⁉️⁉️ አቤቱ አምላኬ ና ፍርድህን ስጠን🙏🙏🙏 ከመንገድ ጠፍተናል ደክሞናል ይቅር በለን 🙏🙏😭😭
@user-hx4hx1hs8v
@user-hx4hx1hs8v 5 ай бұрын
ድንገት ነው ወደ ስልጣን የመጣው የሚለው አባባል ትክክል አይደለም። መንግስቱንም እሱንም ምእራባውያን ናቸው ከኋላ በስውር ሲሰሩ የነበረው፡ለዚህ ማረጋገጫው ደግሞ የኖቤል ሽልማቱ፡ግብዣው እና ሌሎችም። እራሳቸው ያመጡትን በመጨረሻ መሸሻውን የሚያዘጋጁለት ራሳቸው ናቸው።ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማርያም። የተንደላቀቀ ኑሮ ነው የሚጠብቃቸው።መንግስቱኮ አሉ የተባሉ ምሁራንንና የአገር ባለውለታዎችን አስወግዶ መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያን በዞን ከፋፍሎ ቀጣይ መንግስት ለሚያከናውነው የብሄር አጀንዳ አመቻችቶ እና የታዘዘውን ፈጽሞ ነው የወጣው።ለዚህም ነው በምቾትና በድሎት ምንም ሳይጎድልበት የተንደላቀቀ ኑሮ እየኖረ ያለው። የማይፈልጓቸውንና ያልታዘዙላቸውን፡ምንም አጀንዳ ያላሳኩላቸውንማ እገቡበት ገብተው ነው የሚያጠፏቸው። አይ አገሬ ተላላ!
@awolumussa3714
@awolumussa3714 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@merirobi527
@merirobi527 5 ай бұрын
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@KibenashBekele
@KibenashBekele 5 ай бұрын
ሁሉምም ጩሁ ማንነቱ ለማይታወቅ ይችንጨትልቅ ሀገር እበት ለቅልቃት. ብለን ፉረድንባት
@user-ee8te7dq6j
@user-ee8te7dq6j 5 ай бұрын
Mesay
@ef6079
@ef6079 5 ай бұрын
ለፍርድ ነው የሚቀርበው ይሄ አረመኔ ህዝቤን ጨፈጨፈ😢😢😢😢😢
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 5 ай бұрын
Mr Abey, if he does it. It's good for him and for Ethiopia citizens. No other choice.
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu 5 ай бұрын
መሳይ መኮንን ገለታው💖💖👍👍 ፍኖ✌
@Henrik.d
@Henrik.d 5 ай бұрын
ያው እዛው የፈረደበት አረብ ኤምሬትስ ላይ ከ ነ አሽከሮቹ ያሸረግዳል እስቲ 8 ኛ እናቱ እና ወንድሙን ማየት ነው የዛን ጊዜ
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 5 ай бұрын
እረ የሄ ሰውየ ለአገሩም ለጐረቤቶቹም ለአፍሪካውያን በጠቅላላ አደገኛ ሰው , ደም, ሞት , ውግያ ሚወድ ነው. እግዝያብሔር አምላክ በጥበቡ ያስወግድልን🙏🏾🇪🇷
@tinkshu4002
@tinkshu4002 5 ай бұрын
አንች ኤርትራዊ፡ምን አገባሽ ፡ጡሊ😂
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 5 ай бұрын
@@tinkshu4002 ክፍት እፍ ቤቱን እቃጥሎ እሳሳቱ ወደ ጎረቤት ይደርሳል:: ያንተ እይነት ባዶ ጭንቅላት ነው የሚያሸበሽበው::
@asterisayas8522
@asterisayas8522 5 ай бұрын
​@@tinkshu4002ጥሬው
@asterisayas8522
@asterisayas8522 5 ай бұрын
​​@@abrahamtafesse8454ሲገባው እኮ ነው ይሄ በጫት 🌱የዳሸቀ ጭንቅላት ምን ይገባዋል ብለህ ነው😂😂😂
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 5 ай бұрын
@@asterisayas8522 🤣🤣🤣🥰
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
የማያድግ ልጅ አር ይበዛዋል አሉ እዩኝ እዩኝ ቡሃላ ደብቁኝ የሆነበት ቀዥቃዣው ውሻ አብይ አህመድ ተዋርዶ የሚወገድበት ቀን እሩቅ አይሆንም
@Tsenat-oz3vq
@Tsenat-oz3vq 5 ай бұрын
ይህን የደም ነጋዴ እንኳንስ ስው ሊመራ : እንስሳ መምራት የማይችል መሬት ለመሬት የሚጎትትልን ጠፋ
@learntulearn848
@learntulearn848 5 ай бұрын
yeSEBATEGNA KIFELU #yeWESHET #DOCTOR - 🚫MEHAYEMENETTU LEALEM #TEGALETE ❗
@user-nj7rj6bt3n
@user-nj7rj6bt3n 5 ай бұрын
ወንድማችን መሳይ ሰላም ነክ
@akalutadesse2729
@akalutadesse2729 5 ай бұрын
በርቱ
@user-km8fe8ev1p
@user-km8fe8ev1p 5 ай бұрын
ገለታወ + መሳይ ጀግና ናቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ispeaksthetruth371
@ispeaksthetruth371 5 ай бұрын
ፀሎቴ ነው::
@dawit8576
@dawit8576 5 ай бұрын
kkkkkkkkk ጮማ ራስ
@ispeaksthetruth371
@ispeaksthetruth371 5 ай бұрын
@@dawit8576 yes you are !
@SelomonBalcha
@SelomonBalcha 5 ай бұрын
በአል በመጣ ቁጥር ፡በጎን ታላቅ ሽብር እንደሚፈጠር መታወቅ አለበት። እዚህ እንቁጣጣሽ ሲባል እዚያ እልቂት ይደገሳል፡እዚህ መስቀል ሲባል እዚያ ሽብር ይሆናል፡እዚህ ለጥምቀት ዝግጅት ሲደረግ እዚያ ሽብር ሲደገስና ሲታቀድ ይከረማል ዋይታና ሽብር ይፈጸማል፡ ሁሉም በእቅድና በስልት የሚፈጸም ተግባር ነው።
@learntulearn848
@learntulearn848 5 ай бұрын
ENDE #SADAM #HUSSEIN #KETEDEBEQEBET TUBBO #KEMEGOTET WEDE #UAE BALLU GA BEGIZEA BYAMELET YESHALEWAL❗
@user-jk1px6td8l
@user-jk1px6td8l 5 ай бұрын
ማን ሲያይ የነሱን ቴሌብዥን
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 5 ай бұрын
ገለታው ልክ ነህ እኔም የኤዲያሚንን ታሪክ አይቼዋለሁ ኢድያሚንና አብይ ተምሳሳይ ባህሪ ነበራቸው ከምርጫ በፊት መንበሩን ሲይዙት የውስጥ ባህሪያቸውን ፈጦ ወጥቶ ወደ ሰይፍ መምዝዝ የደረሱት ይህ በአብዛኛውን የእፍሪካ መሪዎችን ታሪክ አይቻለሁ ከወንበር በፊት መልካም ናችው ይሄው ነው የአፍሪካ መሪ ኤዲያሚን ሳውዲ መሽጎ እንደሞተ አብይም ዱባይ ገብቶ ኖሮ ይሞታል ታሪክ አልባ ሆነው
@astertefera151
@astertefera151 5 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ መሳይ በፊት በግድቡ ግዜ የአረብ ሊግን እና ዩጋድን ምን ስትለው ነበር ጥርስ የሌለው መጋዝ ምን ያመጣል ስትል ኖረህ ዘንድሮ ደሞ ልክ አዲስ አለምን ያንቀጠቀጠ አድርገህ ስታቀርበው እረ በናትህ ዘውድና ጎፈር እያልክ ትዝብት ውስጥ ወደቅህ
@saraahmed293
@saraahmed293 5 ай бұрын
አብይ አህመድን የሚገላግለን ሰው እድሜልኩን ኢትዮጵያ የማትረሳው ባለውለታ ይሆናል
@SeidKhalid
@SeidKhalid 5 ай бұрын
Berhanu Jula seltan yerekebal
@esetedesta7821
@esetedesta7821 5 ай бұрын
Abiy Ahmed, Shimeles Abdessa, Adanech Abebe should face the International Courts for the atrocious crime they committed (they still do) to the Ethiopian people. They should also be stripped of the wealth they accumulated during their so-called leadership, by dishonesty. Not just leave the country and live happy ever after.
@fresenayhenok
@fresenayhenok 5 ай бұрын
ድሮሥ አገር አሳናሾቺ ናቸው ቁልቁል አደረጓት
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 5 ай бұрын
ያልብስለ አራዊት ብቃት እውቀት የለሌው።
@ghmajk23
@ghmajk23 5 ай бұрын
ምን አለበት ስለ ሠላም የራሳችሁን ሃላፊነት ብትወጡ ሌላ የራሳችሁን ተረኛ መጠበቅ ይሻላል?
@user-nz1ox3un6p
@user-nz1ox3un6p 5 ай бұрын
ህውሃትን ብንጠላውም ጥላቻችንን የምንገልጽበት ቃላት ነበርን።ይኸ ይኸ ብለን መዘርዘር እንችል ነበር።የዚህን አገዛዝ ግፋ እና በደል ለመግለፅ ቃላት ማግኘት ከባድ ነው።ማንም ሰው በምንም ቋንቋ መግለፅ የሚችለው አይደለም።
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 5 ай бұрын
❤❤️👍🌹😄hi
@wzdluv5318
@wzdluv5318 5 ай бұрын
መሣይ የኢትዮጵያ መከላክያ ሠራዊት ብሎ ነገር የለም። የዐብይ መንጋ ሠራዊት እንጂ
@aledwake
@aledwake 5 ай бұрын
Messay ♥️ the great 🇨🇬🇪🇷🇮🇱♥️🙋🏾‍♂️
@desalegnasemahegn5939
@desalegnasemahegn5939 5 ай бұрын
የባንዴራውን አጠቃቀምህን እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ❤❤
@user-bv7lu5ej9x
@user-bv7lu5ej9x 5 ай бұрын
አብይ አህመድ የወያኔ የበኩር ልጅ የአባቶቹን ክፋት በእጥፍ እጥፍ ያስቀጠለ ክፉ ነው።
@user-xc2fp8ot6u
@user-xc2fp8ot6u 5 ай бұрын
ለሰላም ለፍትህ ለብልጽግና መሪነታቸው በቢያሳዩ መልካም ነበር።
@simatube66
@simatube66 5 ай бұрын
👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samidan6821
@samidan6821 5 ай бұрын
ሰው ሲፈራ የሌለውን አለኝ ይላል
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 5 ай бұрын
አብይ ፋኖ እየመጣልህ ነዉ 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው ከፍርድ አታመልጥም 💪💪💪 በደም ተጨማልቀሀል
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 24 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
AWS Certified Cloud Practitioner Training 2020 - Full Course
3:58:01
freeCodeCamp.org
Рет қаралды 4,8 МЛН
EMS Eletawi የፋኖ የውህደት እንቅስቃሴ Mon 01 July 2024
1:11:36
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 71 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН