Anchor Media ''አንድነታችን እየሰመረ ነው። ከእንግዲህ ወደ ኋላ መመለስ የለም። በሀሳብ እንጂ በዓላማ ልዩነት የለንም'' ፋኖ ምንተስኖት ወንድአፈረው

  Рет қаралды 120,376

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 427
@Brhannguse-ph3tg
@Brhannguse-ph3tg 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ክብር ለአንከር ሚዲያ ክብር ለመሳይ
@eyobgetachew-p3c
@eyobgetachew-p3c 2 ай бұрын
አርበኛ መሳይ መኮንን በርታልንእነዚህ የትግል አርበኞ ስለምታቀርብልን በጣም እናመሰግናለን ድል ለአማራ ሕዝብና ፋኖ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@yathiethiopia1296
@yathiethiopia1296 2 ай бұрын
ድል።ለአማራፋኖ❤❤❤❤ድል።ለአማራፋኖ❤❤❤❤❤ድል።ለአማራፋኖ❤❤❤❤❤ድል።ለአማራፋኖ❤❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl Ай бұрын
መምህር ምንተስኖች በጣም እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ህዝብ ሀሳብን ነው የገለፁት አማራ ነፃ ከወጣ በሃላ ሌላውም ነፃ መውጣት አለበት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት ተባብሮ የሚወስነውን ይወስናል መሳይ በጣም እናመሰግናለን ልበ ሙሉ አገር ህዝብ ወዳድ ጀግና ስላቀረብክልን
@TsehaynehAnmaw-jt8mr
@TsehaynehAnmaw-jt8mr 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይቀረናል ከፋኖ ጎን መቆም አለብን ነገም ወደ እኛ አይቀርም እሂ ሰው በላ ዘረኛ ተሎ መውረድ አለበት ሁሉም ወደ አላማው ወደ እድገቱ ሁሉም እንዲመለስ ትግሉን ማፋጠን አለብን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያገባኛል የሚል ሁሉ ከአማራ ህዝብ ጎን መቆም አለበት ከጉራጌ ነኝ እኔም ፋኖ ነኝ የአማራ ደም የኔም ደም ነው ድል ለፋኖ
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 ай бұрын
መሣይ:-በጣም ደስ የሚል ወኔ ቀስቃሽ የፋኖ ዜማ በክራር ለኢንተርቪው ድምቀት ሰጥቶታል! እናመሰግናለን! የፋኖ አንድ ማዕከላዊ ዕዝ ምስረታ ይፋጠን! ድል ለፋኖ!
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 ай бұрын
መምህር በዚህ እድሜዎ ለአማራ ነፃነት ብለው ነው የሚታገሉት አንድ ሁኑ እባካችሁ አንድ ሆናችሁ ትግሉ አሳጥሩት ድሉ ለእናንተ ሁኑ ድል ፋፋኖኖ
@SaifulRsna-p6v
@SaifulRsna-p6v 2 ай бұрын
ረጂም እዲሜ ይስጥልን መምህረ ምንተስኖት 💚💛❤️💪💪
@moreethiopian898
@moreethiopian898 2 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ የሰማንበት ቃለምልልስ ነዉ !! ወንድም መሳይ ያሉትን መጓተቶች አንዲጠሩ በየመሪወች እየጠየክ ለመታደርገዉ ትግል ይመስገን !!
@bekalualene
@bekalualene 2 ай бұрын
@@moreethiopian898 5:4 አሸናፊዎች ይሄ ምኑ መጓተት ያሰቀራል የበለጠ ስንጥቅ ያስቀጥላል እንጅ
@ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ
@ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ 2 ай бұрын
@@moreethiopian898 መሳይ መኮንን አላዋከውም እጅግ ሲበዛ አደገኛ ሰው ነው ፣ የፋኖ መሪዎችን በየበታው እየደወለ የሙጠይቀውን ጥያቄ ደጋግመህ ስማ።
@kebe7097
@kebe7097 2 ай бұрын
ጀግናው ወንድማችን ያማራዉ ፋኖ ምንተ ሥኖት ሥለእየሁክ በጣም ደሥ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ድል ለማራው ፋኖ በግፍ ለተገደለው ወገን 🦁👍🇨🇬😍
@BayuFetene
@BayuFetene 2 ай бұрын
የእውነት በጣም ያሳዝናል የሞቱት እናት አውቃቸዋለሁ በጣም ትልቅ እናት ናቸው
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 2 ай бұрын
ዳዊቶች !!!ጌልያድ ነኝ ብዙ ዘመናዊ መሣሪያ እለኝ ብሎ ያለውን ገጥማችዃል ብርግጥም ፈጣሪይረዳችዃል!!!በብዙም ረድቷችዃል ሀቅንይዛችዃል!!!በርቱ ❤
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት ሞት ለባንዶዎች
@حياةالحبشي-ك2ي
@حياةالحبشي-ك2ي 2 ай бұрын
ፋኖ ምን ተስኖት ትክክል ነው። የተናገረው። ጀግና መምህር። ክብር ይገባችኧል ጀግኖቹ እድሜ ከጤና። ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤
@YonasTemro-w9r
@YonasTemro-w9r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ወደ አንድ እንደምትመጡ ተስፋ አለን ጀግኖቻችን
@GirumZewdu
@GirumZewdu 2 ай бұрын
ድል ለክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!! ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!!
@markasamuel
@markasamuel 2 ай бұрын
የግለሰብ ትግል አድርገው ትግሉን የጎተተውና ፋኖን የመከፋፈል ስራ የሚሰሩ እስክንድሮች ፀረ አማራ ዶላር እዞች ናቸው
@GetahunAseresie
@GetahunAseresie 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@HgTt-s5r
@HgTt-s5r 2 ай бұрын
አደበተ እርቱ እድሜ ይስጠወት አባታችን❤❤❤❤
@solomonbaraki7711
@solomonbaraki7711 2 ай бұрын
ድል ለአማራው ፍኖ ተሰፉችን ከአግዜአብር በታች እናተ ናቸው❤❤❤
@zainabendris7955
@zainabendris7955 2 ай бұрын
ደል ለአማራ ፍኖ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 2 ай бұрын
አርበኛ ምንተስኖት ክብሩን ያብዛልን ለትግሉ ግርማ ሞገሱ ኖት ድሉ ለፋኖ ይሁልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@almazejigu2461
@almazejigu2461 2 ай бұрын
የራሄልን እንባ የተቀበልክ አምላክ ኢትዮጵያውያን ህዝብህን እስብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@godisgood3876
@godisgood3876 2 ай бұрын
Mesay blessed ❤❤❤❤❤
@matiyasmekone
@matiyasmekone 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል#ለፋኖ 💪💪💪❤️💛💚
@yohanishabite
@yohanishabite 2 ай бұрын
ጀግኖቹ እያስጨነቁ ናቸው❤❤❤❤
@טטכ.ה
@טטכ.ה 2 ай бұрын
መሳይ አማራ እኮ ከህዋት የተሻለ አስተሳሰብ አለው በጎደኞቹ ሞት አይደስትም ስልጣም ሆነ ነፃነትን ለሁሉም አማራነት አስቦነው
@abebedemissie4774
@abebedemissie4774 2 ай бұрын
Mesay ለአንድነት እምትጥረው ጥረት በጣም ይበል ያሰኛል ምን አለ ሌሎች እንደ አንተ ቢሆኑ
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 2 ай бұрын
Mesay❤❤❤
@BesufikadGizat
@BesufikadGizat 2 ай бұрын
ወንድም መሳይ በርታልን እንወድሃለን
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪 ድል ለተገፋው አማራ
@asedghliuyel322
@asedghliuyel322 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን😢😢😢😢😢😢😢
@TigistTigist-z4k
@TigistTigist-z4k 2 ай бұрын
❤አባቴ እረጅም ድሜ ጤና ይስጥልኝ ደምቼ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክፎ አካብኝ ❤❤❤❤❤❤❤ ፍትህ በግፍ በድሮን ለሚገደሉው ወገኖቼ 😢❤
@JemalAhmed-cm5xg
@JemalAhmed-cm5xg Ай бұрын
ወድምመሳይ በርታልን
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@fgug7575
@fgug7575 2 ай бұрын
ጀግና አባት💚💛💖💪💪💪💪
@demesachewWorkneh
@demesachewWorkneh 2 ай бұрын
ስሙ አዳምጡ፣ እኝህ አባት የሚናገሩት ትልቅ ምክር አለው!!!
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 2 ай бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል ይባላል እዉነት ነዉ እረጅም እድሜ እንመኝልሀለን ምንተስኖት።
@alex-mh2xf
@alex-mh2xf 2 ай бұрын
ዋናው ስሙ ሳይሆን ድርጊቱ ነው
@namanekemti8556
@namanekemti8556 2 ай бұрын
የንፁሀንን እልቂት ለመቀነስ፤ ፋኖ ፀረ-ድሮን መሳሪያ መታጠቅ አጣዳፊ ጉዳይ ነው። በዚህ ጥረት የዲያስፖራውና የፋኖ አጋር ሀይሎችን ማሳተፍ ጠቃሚ ነው።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 2 ай бұрын
@ በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ የሚደረጉ ጦርነቶች በአስር ሽዎች የሚቆጠሩ ድሮኖች በስራ ላይ ሲውሉ፤ 99% የሚሆኑት በፀረ-ድሮን መሳሪያዎች እየተመቱ ከጥቅም ውጭ ይሆናሉ። በኢትዮጵያ በጣት የሚቆጠሩ ድሮኖች በመቶ የሚቆጠሩ ንፁሀንን ሲጨፈጭፉ አንዷንም ለመጣል አቅም የለም።
@abibossmeka7974
@abibossmeka7974 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን ማዳን ዘመቻ🎉🎉
@Habtewoldu
@Habtewoldu 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ የመላው ኢትዮጵያ አማራ ሕዝብ ፋኖ መሪ ነው !!! እናሸንፋለን !!?
@Usernure2880
@Usernure2880 2 ай бұрын
እስክንድር ድንቃራ ነው።
@Kdst2022-oy2og
@Kdst2022-oy2og 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አደለ ደደቢት
@DAT991
@DAT991 2 ай бұрын
ጎጠኛ ስላልሆነ እስክንድር ትክክለኛ መሪ ነው...
@MohamedseidMohamedseid-x9b
@MohamedseidMohamedseid-x9b Ай бұрын
እውነትያሸንፋል ድልለፋኖ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 ай бұрын
በርቱልን እናመሰግናለን ትንታጎቻችን ፋኖ ነበልባሎቻችን ወጥሩ ደሞቻችን
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 2 ай бұрын
❤❤❤አንደበተ እርቱ አማራን በልኩ የገለጽካት ጀግና ነክ እግዚአብሔር ከንጹሃንጋ ይሁን
@KenndyDagne
@KenndyDagne 2 ай бұрын
አሁን ጥሩ እየሰራችሁ ነው።ማን ስለልዩነት ማን ስለ አንድነት እንደሚሰብክ ህዝቡ እየታዘበ ነው።
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመልከት የደሀው አምላክ እመቤቴ አስቢን አሳስቢን ለልጅሽ እየተገፋ ላለው ሕዝብ ድረሺለት❤❤❤
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 2 ай бұрын
አየ ሀገሬ መንዝ የእረኛ መቀለጃ መሆን ለሁሉም ግዜ አሉዉ ድል ለፋኖ አማራ ጀግና ነን
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 2 ай бұрын
Yes yes yes yes yes yes yes yes all true God helping Amhara
@makemehappy5229
@makemehappy5229 2 ай бұрын
አማራ አንድ ወንድም ህዝብ ነው አንድነት ደግሞ ሀይል ነው አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል ጎጃም ሲጎዳ ጎንደር ይጎዳል የሸዋልጅ ወሎ ሰፈሩ ነው ጎጃም ቤቱ ነው ጎንደር ሰፈሩ ነው ልዩነት አስውግዱ አንድ ሁኑ እግዚአብሔር ይርዳቹ የተከፋፈለ ህዝብ አይፀናም ይላል መፅሀፍ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 ай бұрын
በድሮን በግፍ ለሚገደሉት ድምፅ እንሁን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቆሰሉት ደግሞ ምህረቱን ይስጣቸው::
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 2 ай бұрын
እባካችሁ ሁላችንም በላይክ እንጀምር ጀግናው አይበገሬው የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ ሁሌም እንደምለው ጀግና ነህ እናመስግናለን 🙏 ድል ለነበልባሉ ፋኖ ነው 💪💪💪💪
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@Geezemebrat
@Geezemebrat 2 ай бұрын
እንደውም ይህ አንድነትይፈጥራል,ግን1,ነት እንደውም,ከሆነ ያለመደባበቅ,መነጋገሩ!👆🌙🙏✊✌💚💛❤
@emiMulu3610
@emiMulu3610 2 ай бұрын
ኦሮሙማ ሀፍረትን አያውቁም። አረመኔ ናቸው። የግዜ ጉዳይ ነው የአማራን ደም የሚበቀል እግዚአብሔር ቅርብ ነው። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 2 ай бұрын
በርቱ አንድ ሁኑ እርስ በራሳችሁ እንዳትጣሉ። ሰርጎገቦችን ተጠንቀቁ ። ከአገዛዙ ጋር በሥር ነቀል ለውጥ እነጂ ከዚህ አገዛዝ ጋር በድርድር ሠላም ማምጣት አይቻልም። ሁሉም ኢትዮጵያዊ የፋኖን ትግል ይደግፌል። ከጎናችሁ ነው። የፋኖን የአማራን ትግል የኢትዮጵያም ሰለሆነ ለሴረኞች አሳልፋችሁ እንዳትሰጡ።
@TinsayeshNafekeje-f8q
@TinsayeshNafekeje-f8q 2 ай бұрын
ይሄንን መልክት ለሀረሩ …ማን ያድርሰልኝ? አንድነት ሀይል❤ ከፋፋይ ሚዲያን እባካችሁ አትከተሉ አታዳምጡ አማራ ንቃ!!! ይሄዉ የጀግናችን ፋኖ ምንቴን አዳምጡ። ድል ለፉኖ❤❤❤❤
@Mesirat
@Mesirat 2 ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 2 ай бұрын
ጋሼ፥ምንተስኖት፥በጎልማሳ፥እድሜህ፥ለወገኖችሕ፥እየከፈልከው፥ላለኸው፥መስዋነት፥ትልቅ፥አክብሮት፥አለን።አንተና፥ጓዶችሕ፥በክንዳችሑ፥ነፃ፥የምታወጡት፥ትውልድ፥ታሪካችሑን፥በወርቅ፥ቀለም፥ይፅፈዋል፥ውለታችሁም፥ለዘላለም፥ሲታወስ፥ህያው፥ሆኖ፥ይኖራል።እንኳን፥ከናንተ፥ወገን፥ተወለድን።
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb 2 ай бұрын
ድል ለ ፋኖ ፋኖ ያሸን ፋል
@mimia7202
@mimia7202 2 ай бұрын
ድል ለፉኖ 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🥰🥰🥰🥰🥰 please please አንድ ሁኑ አንድ ሁኑ ያለዛ ብዙ ትለፉላችሁ please we love yall
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
አሸናፊ የሚያደርገን ብዛታችን ሳይሆን ጠንካራ የአላማ አንድነት ና ተግባር ሲኖረን ነው
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 2 ай бұрын
Peace and strength to stand together to win in this unfair war over the Amhara people. Victory for Amhara Fano. Please God have mercy upon us in your name. Your love endure forever. Amen 🙏 ❤
@Fano775
@Fano775 2 ай бұрын
ሰላም ወንድም መሳይ አምላከ ኢትዮጵያ ይጠብቅህ
@mimia7202
@mimia7202 2 ай бұрын
አማራ ጀግና ነው
@AndeAlem-u7q
@AndeAlem-u7q 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን❤❤❤
@ፋኖለሐገሩሞች
@ፋኖለሐገሩሞች 2 ай бұрын
አማራዬ አንድ አማራ ሆነን ሳለ የት ነው ልዩነታችን? ሀብት ነው ወይስ ስልጣን ወይስ ሆዳምነት? አንድ ሆነን አማራ ሆነን ስንቆም ነው ለሁሉም የምንደርሰው። አንድ አማራ ያሸንፋል።
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 2 ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!ሞት ለቆራጣው ብልፅግና ከነ ገረዶቹ ።
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 2 ай бұрын
WOW WOW Excellent Thank you
@EnatTesfaye-je8gr
@EnatTesfaye-je8gr 2 ай бұрын
የ አማራ አንገቱ አንድ ነው አንድ ሁኑ ውድ አማራውያን ጠላታችን አንድ ነው
@BereketYismaw-p3d
@BereketYismaw-p3d 2 ай бұрын
mesay ❤❤❤❤
@danielyimam7663
@danielyimam7663 2 ай бұрын
የኔ አስተሳሰብ እንደ አማራ አንድ ፋኖ ድርጅት መኖር አለባት እንደ ኢትዮጲያ አንድ ድርጅት መኖር አለባት።
@Zige-qe3ym
@Zige-qe3ym 2 ай бұрын
ጀግኖቻችን እናመሰግናችኋለን 🙏💪💚💛❤️
@mosime2692
@mosime2692 2 ай бұрын
መሣይ ኢቲዮጵያን ከመበተን ለማዳን ለምታደርገው ጥረት ትመሠገናለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@וודהפטגו
@וודהפטגו 2 ай бұрын
ሰላማቹህ ይብዛ ፋኞ ይሸንፋል 👍
@mesianbesa1887
@mesianbesa1887 2 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል ኢትዮጵያን ያድናል 🟩🟨🟥!!!
@mimia7202
@mimia7202 2 ай бұрын
አባቴ ጀግና ኖት💪🏻❤️❤️❤️
@RealSamDon
@RealSamDon 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ፣ ድል ለአማራ ህዝብ፣ ድል ለኢትዮጵያ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 2 ай бұрын
ጀግናችን ኑሩልን የሸዋ አናብስቶች አይገበራዎች ድል ድል ድል ለፋኖ🙏🙏🙏ድል ለአሟሯ ነፃነት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 2 ай бұрын
አማራ አንድ ነው እውነትም ነው፣ ነገርግን እነዚህ በዘረኝነት፣ በስልጣን በንጹሐን ደም በዝርፊያ በግድያ የሰከሩ የአብይና የተላላኪዎቹ ሴራ ብዙ ነውና መላው አማራ አሁን እየፈጸመ ያለውን አንድነቱን አጠናክሮ በመቀጠል በመከራ በስቃይ ውስጥ ያለውን ህዝብ ነጻ እንደማያወጣ አንጠራጠርም፤ድል ድል ድል ለጀግኖቹ ፋኖዎች ይሁን።
@Fano775
@Fano775 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ተዋጊው እግዚአብሔር ነው የፈርዖንን ብጥጋብ በትንኝ ያስተነፈሰ አምላክ የኦሮሙማው ዕብደት አፈር ደቼ ይበላል እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው ፍርዱ ብደጃፍ ነው
@sauditaif7667
@sauditaif7667 2 ай бұрын
❤❤❤ድል ለአማራ ፉኖ
@haymanottadege9834
@haymanottadege9834 2 ай бұрын
አንድነት ሐይል ነው
@kiflehailemichael8015
@kiflehailemichael8015 2 ай бұрын
ሰላም መሳይ አንድ መሪ ይኑር የሚሉ ያንን መሪ ገለው ያማራን አንገት ለማስደፋት ነው ።
@Kdst2022-oy2og
@Kdst2022-oy2og 2 ай бұрын
አወ😢 ያን ዘሜን ከፊት ባላመጡት ትግሉ እስኪያልቅ 😢
@henokmelese154
@henokmelese154 2 ай бұрын
Fano fano fano 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🤝🤝🤝🕊🕊🕊ethiopia we all seporte
@SaifulRsna-p6v
@SaifulRsna-p6v 2 ай бұрын
እግዚአብሔረ ከእናንተጋረ ይሁን 💚💛❤️
@noneat7315
@noneat7315 2 ай бұрын
በአማራ ደም የምናብ ኢትዮጵያን ሥትፈልግ ትኖራለህ እንጂ የምታመጣው ለውጥ የለም !!!አማራ የሚድነው በአማራነቱ ብቻ ነው !!!
@ethiolion2023
@ethiolion2023 2 ай бұрын
This is what everyone is looking for. Well said, Memihir!! Unity is power!
@BiniyamFikre-nl9yw
@BiniyamFikre-nl9yw 2 ай бұрын
የሳዝናል
@rejimuwenz1147
@rejimuwenz1147 2 ай бұрын
ምን ተስኖት? እውነትም ምን ተስኖት 💪
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 ай бұрын
የውንድ ጀግና ፍኖ ምንተስኖት እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን የኔ ውንድም አለሞቼ
@Getaneh188
@Getaneh188 2 ай бұрын
ይህን ያህል ነው የሚጠሉን። ስደተኞች ለይ ድሮን😮😮😮😮😮
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 2 ай бұрын
ጥላቻ ብቻ አይገልፀውም። ነፍሳቸውን ይማርልን!💔
@እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ
@እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ 2 ай бұрын
❤በርቱ ድል ለፋኖ❤
@YonaelVartkesnalbandia
@YonaelVartkesnalbandia 2 ай бұрын
10000% wow I love Amehara!!!!
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 ай бұрын
እመኝ ጎጃም እመነኝ ጎንደር እመኝ ወሎ እመነኝ ሽዋ ድሮን ቀርቶ የፈለገውን ቢያደርግ።አማራ አይሸነፍም።
@AyinalemDemeke-i9f
@AyinalemDemeke-i9f 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ነፍሣችሁን ይማር
@RetaKetema-j1c
@RetaKetema-j1c 2 ай бұрын
እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ የአማራ እናቶች ወደ ፈጣሪ አልቅሱ፣አንቡ፣ጩሁ---ከፈርኦን የባሰ አረመኔ ጨካኝ ነው የገጠማችሁ።ምነው አምላክ እንደሌለው ሰው ዝም ብላችሁ ትጨነቃላችሁ???
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 2 ай бұрын
አንድነት ሀይል ነውደ
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity 2 ай бұрын
ከአሰቃቂ ግፍ በአማራው ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ነው!!!
@TigistHaile-s4p
@TigistHaile-s4p 2 ай бұрын
ወንድም እህቶቼ ስትገቡ ላይክ አርጉ ብዙዎች ጋር ይደርሳል ሰብስክራይብም አርጉ ሌላው ሀቅ ለመደበቅ ቀን ከሌት ሲለፋ እኛ ታማኝ የመረጃ ምንጫችንን ለብዙወች እንዲደር አለመጣር ንፉግነት ነው
@DAT991
@DAT991 2 ай бұрын
ትክክለኛና በሳል ቃለመጠይቅ ነው መምህር ፋኖ እንዳሉት ህዝባዊ ድርጅቱ የተቋቋመው በእስክንድር ብቻ ሳይሆን በሁሉም አማራ ምሁርና ታጋይ ነው ስለዚህ ግልፅ በመሆኑ ሁላችንም ተረድተን ተቀብለናልና እርዳታችንን እልቀጥላለን...
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 24 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 24
20:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 4,8 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН