Anchor Media እኔ የምለው ክፍል 19 እየመጡ ነው.....?!

  Рет қаралды 136,341

Anchor Media

Anchor Media

7 ай бұрын

Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 807
@gashaw278
@gashaw278 6 ай бұрын
መሳይ እውነታውን በጥሩ ሥነፅሁፍ ነው የገለፅከው። ጀግናችን እናመሰግንሀል።
@sirakkifle7938
@sirakkifle7938 6 ай бұрын
Thank you 🙏
@elaridebesai671
@elaridebesai671 6 ай бұрын
ኦሮሙማ የጋላዎች ስብስብ ከመሬት ገጽታ መጥፋቱ ቀርበዋል ኣለበት ከትህነግ የባሰ ነዉ
@romiooo0193
@romiooo0193 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ph1vs2md6d
@user-ph1vs2md6d 6 ай бұрын
የመሳይ ድምፁ እውነትም እየመጡ ነው እየመጡ ነው
@tenkirreta3293
@tenkirreta3293 6 ай бұрын
ፍቅር እስከመቃብርን የመሰለ የፖለቲካ ትረካ የሚገርም ችሎታ ነዉ መሳይ አይዞን
@Letitgo-xy2mj
@Letitgo-xy2mj 6 ай бұрын
መሳይዋ እናመሰግናለን በጣም የምወደው የሚናፍቀኝ ፕሮግራም ነው🙏🙏🙏😪ድል ለሰፊው ህዝባችን ለአማራ ህዝባዊ ትግል ፋኖ ዲል ለዲሞክራሲ ዲል ለኢትዮጲያችን💚💛❤️💚💛❤️🙏
@etalemzena6943
@etalemzena6943 6 ай бұрын
ዋው መሣያተችን. እንዴት. ሠማምረህ. ገለፅህው. አቤት. ፀጋ. እናመሠግናለን. ኑርልን.
@user-km8fe8ev1p
@user-km8fe8ev1p 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 6 ай бұрын
God bless you, Mesay!!! The hero journalists! Ethiopian icon!!!
@zemawitsamuel
@zemawitsamuel 6 ай бұрын
መሳይ ጀግና ነህ ምርጥ ስነጽሁፍ እናከብርሀለን
@nebiatabrham9766
@nebiatabrham9766 6 ай бұрын
በትክክል! እየመጡ ነው! የነጻት ህዝብን ማሸነፍ አይቻልም!! ድል ለፍኖና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ! እይመጡ ነው!!!!!!!
@isayasgirma6325
@isayasgirma6325 6 ай бұрын
ወዴት ነው የሚመጡት ምድረ ጀዝባ ተጃጃል ብቻ !!😂😂
@samarr1112
@samarr1112 6 ай бұрын
​@@isayasgirma6325ወዳተ ነዋ የሚመጡት ስማ ነጻነት ለአማራው ብቻ አይደለም ላተም ጭምር ነው እሺ ከብቶ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 6 ай бұрын
የኛ ፍኖ መሳያችን በርታል ይህንን የስፈር ዱርየ አብይን አርበትብተው
@Ethio-11
@Ethio-11 6 ай бұрын
💪💪💪
@Tazabiw.3
@Tazabiw.3 6 ай бұрын
የሚገርም የአቀራረብ ብቃት። መሳይ ትችላለህ ❤❤❤
@maekel6789
@maekel6789 6 ай бұрын
@yalewderese9911
@yalewderese9911 6 ай бұрын
ግሩም ትንታኔ ነው መሳይ በርታ ድላችን እሩቅ አይሆንም መላ ነፃነት ናፉቂ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ልዩነትም ካለ እሱን ወደ ጎን አድርጎ ይህን የህልውና ትግል እንዲጠፋ ከተፈረደበት የአማራ ህዝብ ገር ቆሞ መታገል ይገባል
@fish618
@fish618 6 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤
@user-gz6rg8wh2l
@user-gz6rg8wh2l 6 ай бұрын
ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ
@user-Loyalists
@user-Loyalists 6 ай бұрын
መሳይ ትለያለህ ይችን ዘገባ ግን ባታዘገያት መልካም ነው በርታልን❤❤❤
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 6 ай бұрын
እውነትነው ወንድም መሳይ አዲሳበቤ በሀገሩ ኢትዮጵያ ና በሰንደቅ አላማው የማይደራደር ሀገር ወገን ወዳድ በዘር በብሄር የማያምን ሁሉ ዘመዱ የአዲሳበባ ህዝብ ተነስቷል የአዲሳበቤ ትእግስቱ አልቋል ድል ለአሳረኛው ፋኖ ድል ለአዲሳበቤ ድል ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ👏👏👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 6 ай бұрын
ልብ የሚያሞቅ ተስፍን የሚሰጥ ንባብ መሳይዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳይህ
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 6 ай бұрын
Amen
@ted-dertogada2299
@ted-dertogada2299 6 ай бұрын
ዋው። መሳይ ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድም። ድምፅህ የሚያምር ነጎድጓድ ነው የመጨረሻ።
@etprevails6839
@etprevails6839 6 ай бұрын
Yes indeed! Messay’s voice has God’s grace; that’s why they fear him so much!
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነው እንዲህ ንፁሐንን አየገደሉ መቀጠል የለም ፡ ደሙ ድምፅ አለው ፡ ወደ ፈጣሪው እግዚአብሔር ይጮኻል ፡ እንዳደረጉብን ይደረግባቸዋል የዚህ ሁሉ ህዝብ ሐዘን ፡ ከንቱ አይቀርም ።
@anteeshet
@anteeshet 6 ай бұрын
አቤት ጋዜጠኝነት ከነ ሙሉ ወዙ የምናይበት ችሎታ መታደል ነው መሳያችን እናመሰግናለን
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 6 ай бұрын
"እኔ የምለው" በጣም የምወድልክ ፕሮግራም ናት:: ክብረት ይስጥልኝ ጋዜጠኛ መሳይ💚💛❤️ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛⚡️💫
@Shegertimes419
@Shegertimes419 6 ай бұрын
መጀመሪያ!!! በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም❤❤
@Medanit-iy4lx
@Medanit-iy4lx 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-vn6yv9ir1u
@user-vn6yv9ir1u 6 ай бұрын
መሣይ መኮነን የጅግኖች ጀግና ሥወድህኮ❤❤❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 6 ай бұрын
መሳያችን ይህን ፕሮግራምህን በእንባ ጭምር ነው የምሰማህ አዎ አዲሳባዎች ዘር የለንም ንፁህ ኢትዮጲያኖች ነን።🙏😭
@kidestmisganaw9567
@kidestmisganaw9567 6 ай бұрын
መሳያችን ድምጻችንን ስለምታሰማልን እናመሰግናለንን ድል ለአማራው ፋኖ እየመጡ ነው ነፃነታችን በቅርቡ ፋኖ ያውጅልናል ፋኖነት ይለምልም 💪💚💛❤
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 6 ай бұрын
ድል ለጀግናው የህዝብ ልጅ ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ።
@Demekech21
@Demekech21 6 ай бұрын
መሳይ በርታልን እኔ የምለው የሚለውን በጉጉት ነው የምንጠብቀው የሀገራችን ነገር ያስፈራል
@atsedeheterat1123
@atsedeheterat1123 6 ай бұрын
You are our hero God bless u & ur family ❤❤❤
@jowaheratsebha
@jowaheratsebha 6 ай бұрын
በርታ መሳይ ወንድሜ 🙏❤️
@ef6079
@ef6079 6 ай бұрын
ድንቅ እውነታ መሳያችን በርታልን እውነትን ተናገር ቀጥልበት
@user-qe6lg4ux8g
@user-qe6lg4ux8g 6 ай бұрын
ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fk6ud2fd3z
@user-fk6ud2fd3z 6 ай бұрын
መሳይ ትለያለህ❤❤❤❤ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ድል ለተገፋው ህዝብ ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤
@yesoritlaba
@yesoritlaba 6 ай бұрын
Please Mesay don’t stop this “ene emlew” program at least once a week
@ethiopia6721
@ethiopia6721 6 ай бұрын
ፋኖ ጀግኖቻችን አብይን ሽመልስን አበቤን የአሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ አረጋችሂቸው በርቱ ድል የእናንተ ነው!!!
@user-ul9pw4un5m
@user-ul9pw4un5m 6 ай бұрын
እንዳተ እውነትን ለአለም የሚያሰማልን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-jr8jd6zv7n
@user-jr8jd6zv7n 6 ай бұрын
መሳያችን እረጅም እድሞና ጤናይስጥህ🥰🥰💪💪ደስስስስ የሚላና የሚጣፍጥ ትንታኔ👌👌ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ💪💪💪
@user-xu6vx6ik1g
@user-xu6vx6ik1g 6 ай бұрын
መሳይ ❤❤❤ የሚጥም ክላሲካል እና ነጎድጎድ በሆነው ድምፅ የሚንቆረቆር ምርጥ እወነተኛ ዜናህ ሱስ ሆኖብኛል እድሜህ ይርዘምልን
@filiposhabtezghi4927
@filiposhabtezghi4927 6 ай бұрын
Beast journalist Mesay ❤
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 6 ай бұрын
Best that’s!
@ameletio3425
@ameletio3425 6 ай бұрын
እውነትም እየመጡ ነው ጀግኖች እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ይሁን !!!
@Kinde-su5kt
@Kinde-su5kt 6 ай бұрын
መሳይ ወንድማችን አይዞህ በርታ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 6 ай бұрын
ሰላም መሳይ ወንድማችን በርታ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💚💚💛💛💛♥♥♥💚💚💚💛💛💛♥♥♥👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 6 ай бұрын
ወይ መሳይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተሰብህን ይባርክ በእዉነት ስለ እዉነት የቆምከ ዘገባህ ይገርመኛል ። አንዱን ፋኖ ሺ እንዲያደርገዉ እፀልያለሁ ድል ለግፋሀን።
@Ambassel
@Ambassel 6 ай бұрын
አማራ ለጣሊያን አልተንበረከከም እንኳን ለዚህ ምናምንቴ የክልል መንግሥት:: ፋኖ❤
@hddhhhrfhh4717
@hddhhhrfhh4717 6 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️👍👍👍👍👍
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 6 ай бұрын
የመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች 😢😢😢እንባ ይሰማ ወደ ፈጣሪ እግዚአብሔር ፈጣሪ ያንሳልን ይህንን ክፉ ስራአት
@tade-yi6zy
@tade-yi6zy 6 ай бұрын
መሳያችን በርታልን ገና ድምፅህን ሲሰሙ ገደል ነዉ ሚገቡ
@hadisgetachew832
@hadisgetachew832 6 ай бұрын
በእንባ ነው የምሰማህ god bless u and your family!!
@sirakkifle7938
@sirakkifle7938 6 ай бұрын
Am proud of you keep it up Unity is great power!
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 6 ай бұрын
መሳይ ጀግናችን ትለያለህ ኢንሻአላህ አማራ ያሸንፋል❤❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤
@dkassaca
@dkassaca 6 ай бұрын
Amhara Fano's are Fighting to Save Ethiopia and Ethiopians.
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 6 ай бұрын
ፋኖ መሳይ መኮነን you born to be a reporter . በርታልን የነአፄወቹ ልጅ ፋኖ መሳይ መኮንን አብረንህ ነን::
@abeshkegne8380
@abeshkegne8380 6 ай бұрын
መሳያችን በርታልን በያለንበት እንበርታ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 6 ай бұрын
የሱ ትምክህቱ ሰራዊቱ እና ድሮን የኛ ትምክህት አምላካችን እና ፀሎታችን🙏 እየመጡ ነው 💪
@OneDay1say1
@OneDay1say1 6 ай бұрын
አዎ እየመጡ ነው መሳያችን በርታ ፋኖ ያሸንፋል እኔም የኦሮሞ ፋኖ ነኝ ኢልሞታ ባንዳ አቢዪን ወጂን ገዲገለገላ
@yfantaye3977
@yfantaye3977 6 ай бұрын
ወዶኝ የመረጠኝ ሕዝብ ፣ ምን አድርጌ ነው ባንድ ጊዜ ባንድ ላይ ያመፀብኝ ብሎ የማይጠይቅ መሪ።
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 6 ай бұрын
መቼ ነው ህዝብ ወድዶ የመረጠው? እንደ አንተ አይነት ዘገምተኞች መርጣችሁት ሊሆን ይችላል ።እኛ ግን አልመረጥነውም። ስለዚህ ራስህን ችለህ ወድጄ የመረጥኩት በል ።
@yfantaye3977
@yfantaye3977 6 ай бұрын
@@MamoMihiretu Frivolous !!!
@user-xl1iw4xm1l
@user-xl1iw4xm1l 6 ай бұрын
ልቡ እያወቀ የህዝቡን ቅንነት በተንኮል እንደተጠቀመበት እኮ ልቡ ያውቃል ። አሟሟቱንም አናቱ እንደሚፈርስለትም ያውቃል
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 6 ай бұрын
@@abrham426 ኦሮሞ ምንድን ነው?
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 6 ай бұрын
@@yfantaye3977 like my ill minded diaspora fugitives 🤣
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 6 ай бұрын
በርታ የብዕር አርበኛው መሳያችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ያሸንፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yohanishabite
@yohanishabite 6 ай бұрын
የጀኔራሎች ንፁሃንን እንዲጨፈጭፉና እንዲያስጨፈጭፉ የተበረከተላቸው የአ አ መሬት ፎቆች መላቀሻቸውና መቀበሪያቸው ይሆናሉ ብሎ ፋኖዎች እየዛቱ ናቸው❤❤❤
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 6 ай бұрын
መቃብርም መታሰቢያ. አይኑራቸው የተረገሙ
@wab4425
@wab4425 6 ай бұрын
"የአድስ አበባ ሕዝብ እየመጡ ነው እየመጡ ነው" ብሎ ጋበዘ ጀግኖቹ የእትዮዽያ ደም መላሾች ፋኖዎቹም ጥሪውን ተቀብለው "እየመጣን ነው ክላሽ ይዘናል"!! ብለዋል እግዚአብሔር ፋኖን ረድቶ የሕዝቡን ስቃይ እና መከራ ቀን ያሳጥልን አሜን::💚💛❤️🙏🏽
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 6 ай бұрын
ያንተን ድምፅ መስማት በራሱ ትልቅ ሐሴት ነው።
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 6 ай бұрын
እግዛብሔር ይህንን ጨሐማ ማለፉ አይቀርም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 6 ай бұрын
Thank u wendem mesaye we will never forget what u have done
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 6 ай бұрын
Thank you so much Mesay Mekonen... when I hear this program.....I feel sad and emotional because of my people suffering. Please, God save the Amharas 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@kor405
@kor405 6 ай бұрын
Ayzoh!!! Bedeginet ENJI ....wegene silale ENJI ..... Amara kefetariw gar mashenefu aykerim!!!!!!!!! Amara kefetariw gar wedefit!!!!!!!!!!❤
@Dbxb6375
@Dbxb6375 6 ай бұрын
ሰዉ እንደዚህ ለእዉነት ሲቆም ደስ ይላል መሳይ ክበርልን
@almazmissgina560
@almazmissgina560 6 ай бұрын
መሳይ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Sarbet888
@Sarbet888 6 ай бұрын
Mesay, you did it again; I hope እኔ የምለው will be around for a long time to come!
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 6 ай бұрын
#እየመጡ_ነው #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@maekel6789
@maekel6789 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ ለተገፋው አማራህዝብ እና አድስአበባ እናመሰግናለን መሳይ አይዞን ወገኔ💚😢
@yemarma
@yemarma 6 ай бұрын
#መጡ ሚለው ድምፅ ደሞ በቅርቡ ከአ.አ ይሰማል !!!!!!!💪💪
@fbs0428
@fbs0428 6 ай бұрын
Not only on their way, Fano sleep cells are already in Addis. They just waiting Fano’s order for action; All prosperity cadres are under black lists. Thanks Mesay!!
@YM12
@YM12 6 ай бұрын
ድንቅ ዝግጅት መሳይ እናመሰግናለን 🙏
@lovealwayslovealways9761
@lovealwayslovealways9761 6 ай бұрын
አዎ እየመጡ ነው 💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️
@dmx3674
@dmx3674 6 ай бұрын
ሌላው በጅል ማሮ የሚመራው ግብስብ በገበሬ ብቻ እናጠፋቸዋለን ።ለነሱ ሚሊሻችን ፣ልዩ ሀይላችን ፣ፋኖችንን አንጠቀምም ።
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 6 ай бұрын
አማራ የውሃ ህዝብ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏🏾🇪🇷
@hayatabdu212
@hayatabdu212 6 ай бұрын
አሜን ሰላም ለኢትዯኤርትራ
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 6 ай бұрын
አሚን ኤርትራዊያን ወንድሞቻችን እጂግ የምንደዳችሁ እና የምናከብራችሁ ❤❤❤❤❤ ሙሉ አማራ ህዝብ አክባሪያችሁ ነው
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 6 ай бұрын
​@@user-to2mg1gj3lእናቃለን በጣም ያሳዝናል😢😢❤
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 6 ай бұрын
@@ttlove-nk4dl አብሽር ይህን ቀን አልፈነው እናንተም እኛም እንደሰታለን በዱአ/በፀሎት አትርሱን
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 6 ай бұрын
Our hero Fano is Coming and we welcome them.🙏🏾💖 I really love you Amhara 💖💖💪🏽💪🏽🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@gjfy1387
@gjfy1387 6 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደሥ ይላል ደግሜ ደግሜ ባዳምጠው አይሠለችም በሚያምር አገላለፅ ልክ እንደውሀ ነው ያንቆረቆርክብን የምትናፈቅ ፕሮግራምህ ናት መሣያችን የቁርጥ ቀን ልጅ በርታልን ትግሉ የአማራ ብቻ አይደለም የመላው ኢትዮጵያን ነዉ ምክንያቱም ችግሩ ያላንኳኳበት ቦታ የለም ሥለዚህ በጋራ መንግሎ መጣል ነው።
@ethio777tube9
@ethio777tube9 6 ай бұрын
🤜🤜🤜 ሀገራችንን አገሙዋት 😭😭😭😭 ድል ለፋኖ 👍
@YaDi-ln1vz
@YaDi-ln1vz 6 ай бұрын
❤️እየመጡ ነዉ ,,,,,! 🦾🦾🦾🦾🦾
@menutube7647
@menutube7647 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ ለአይበገሬዎቹ ለሕዝብ ልጆች 💪❤️
@yaredoqube2208
@yaredoqube2208 6 ай бұрын
Impressive presentation, that is why I follow this media. Yes they are coming.
@abe8141
@abe8141 6 ай бұрын
Coming… Thank you Mesay from Gamo, South
@tru1614
@tru1614 6 ай бұрын
መሳይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ተባረክ ይህን ፕሮግራም ቶሎ ቶሎ ከቻልክ አቅርብልን እናመሰግናለን የኛ ውድ
@almazseyoum4137
@almazseyoum4137 6 ай бұрын
መሳይ ታሪክ ይዘክርሀል። በርታ እውነት ዋጋዋ ውድ ነው። ድል ለኢትዪጵያ!!
@tewdie6297
@tewdie6297 6 ай бұрын
የብእር አርበኛው መሳያችን ክበርልን ልብ የሚያሞቅ ፁሁፍ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 6 ай бұрын
የዚህ ባልግዜነት ያስክረው እብይ እህመድ እግዛዝ ዝግጠት ምኑ ቅጡ ቢውራ ቢተረክ የማያልቅ ውድቀቱ ብቻ ነው የምንስማው እግዚአብሔር በቃሽ ይበላት ኢትዮጵያዬ 😢😢😢
@learntulearn848
@learntulearn848 6 ай бұрын
THE #ARMY OF #ONE MAN- MESAY MEKONNEN - your #TRUTH IS SO POWERFUL Thank you
@firewsileshi3101
@firewsileshi3101 6 ай бұрын
እኔ እምለው በእውነትም አንተ የምትለው እውነት ነው፣ እየመጡነው!!!!!!!!! ❤
@XxXx-pz1kg
@XxXx-pz1kg 6 ай бұрын
መሣይ መኮነን በርታ
@merimatadese9126
@merimatadese9126 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሰሌም መሳይ ሰላም ለአምዬዬዬ ሀገሬ ድል ለአማራ ፋኖኖኖ❤❤😢😢
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 6 ай бұрын
ግሩም አቀራረብ እድሜ ይስጥህ መሳይ። እነዚህ አውሬዎች ህዝብን እያረዱ እንዲቀጥሉ መፍቀድ የለብንም ሊያከትምላቸው ይገባል።
@BbBb-dv8ug
@BbBb-dv8ug 6 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም መሳይ የእውነት
@addis8381
@addis8381 6 ай бұрын
በርታ ወንድም መሳይ።
@kibret.m7933
@kibret.m7933 6 ай бұрын
Mesay, you are amazing, sharp thinker, and so effective. I hope you stay on the subject of Addis Abeba for days and weeks to come!!!!!
@mahderasefatesfaye8602
@mahderasefatesfaye8602 6 ай бұрын
መሳይ እንዲህ ክሽን አድርገህ ስታቀርበው እንዴት እንደምታስደስት ጀግና በርታ ውጌያ በክላሽ ብቻ አይደለምበርታ❤❤❤
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 6 ай бұрын
ትችላለህ መሳይ በፍቅር የምጠብቀው ፖሮግራም ከነ ክላሲካሉ
@belayalemu5173
@belayalemu5173 6 ай бұрын
መሲ ከህሊና በማይጠፋው "በበረሀህ" ሙዚቃ በታጀበው ድንቅ አቀራረብ ህ የነገርከን እዉነት ለሰውነትና ሀገር የለሽ መንደርተኛች መርዶ ለኢትዮጵያውያን የተስፋ ብስራት ነው። ተባረክ። ድል ለሥልጡኑ ፣ የኢትዮጵያ ፣ኢትዮጵያዊነትና የነፃነት ዘቡ አማራ ልጅ ፋኖ።
@abaynehreda2287
@abaynehreda2287 6 ай бұрын
❤ Messay Messay thank you, you know how narrate your articles, amazing and it's true and fact
@dawitadmasu3082
@dawitadmasu3082 6 ай бұрын
Thanks mesay
@solomonbekele2498
@solomonbekele2498 6 ай бұрын
Mesay, your prose, poetry, and beauty of literature are amazing. Your presentation is absolutely stunning.
@ayenygulelat7355
@ayenygulelat7355 6 ай бұрын
መሳይ እናመሰግናለን ድል ፈልጎ ባልተፈጠረበት ዘር ምክንያት ለሚገደለው ወገኔ ድል ለፋኖ🙏🙏🙏
@seidamahamed7327
@seidamahamed7327 6 ай бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬መሳይ አንተ ልዮ የሆክ ኢትዮጵያ ጋዘጠኛ ነህ ከዝህበበለጠ ተባረክ ለብልፀግና ሽብር የሚሆነው ንግግርህ ድሽቃ ነው እነመሰግናለን ።
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 6 ай бұрын
God bless you Mesay! You are a hero journalists!!! Respect for you! Ethiopian icon!!!
@dengulszeferu9670
@dengulszeferu9670 6 ай бұрын
Mesay is quite different for the best! He is seasoned & very rare journalist & long live to him!
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 6 ай бұрын
መሳይ መኮንን እጅግ እፁብ ድንቅ ሁለ ገብ ዘገባ ። የአቀራረብ ስልትህ እጂግ የተዋጣልህ ጋዜጠኝነትህን ያስመሠከረ ነው ። በርታ ምን ጊዜም ከተበደሉት ጎን ያሉ በመጨረሻው አሸናፊዎች ይሆናሉ ።
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 6 ай бұрын
እውነት ነው ትክክልል አነባብህን ስወድልክ ❤❤❤
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 6 ай бұрын
መሳያችን ትለይብኛለህ የጋዜጠኝነት የሰውነት የኢትዮጵያዊነት ውሀ ልክ ዘርህ ይባረክ !!!!
@merirobi527
@merirobi527 6 ай бұрын
❤❤❤መሳይ የኤትዬጲያ ደም ሰር ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 19 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopia ꟾꟾ ለዶ/ር አብይ ፎቶ መኪና በልቶ Zedo Comedy[2020]
10:53
ያልተሰሙ መረጃዎች! የዶ/ር ፍስሃና ያልተሰሙ ጉዶች!
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 М.
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 19 МЛН