Anchor Media የደራው ግድያና የኦሮሞ ጽንፈኛ ሃይሎች ቅስቀሳ፥ የመርካቶው አድማ አራተኛ ቀኑ፥ ጎንደር ዛሬ ምን ሆነ? የአማራ ህዝብ ተጋድሎ

  Рет қаралды 49,891

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 284
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 4 сағат бұрын
የአማራ ህዝብ ሆይ በያለህበት እራስህን ጠብቅ እንንንዳትታረድ😢አላህ ይጠብቃችሁ የአማራ ህዝብ😊
@molladagnew8672
@molladagnew8672 5 сағат бұрын
መሳይ የጋዜጠኝነት ሙያ ሙሉ የሆንክ ሰው ነህ ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ልዩ ስጦታ ነህ የብልፅግናውን መንግስት እርቃኑን ያስቀረህ ጀግና ነህ በርታ ድል ለአማራ ፋኖ
@mekuriawalemu1494
@mekuriawalemu1494 5 сағат бұрын
ይህ ድራማ የተፈጠረው የፋኖን እንቅስቃሴ ወደ ኋላ ለመመለስ ነው ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 сағат бұрын
ከንቱ ልፋት ነው።
@gonderew2112
@gonderew2112 5 сағат бұрын
አይ ተግባር በማንም ይፈፀም በማን መወገዝ ያለበት ነው ግን በእርግጠኝነት ይህ ተግባር የብልፅግና ወንጌል ተግባር ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 сағат бұрын
አትጠራጠር። በቅርቡ ከነቤተሰባቸው የተገደሉ የሙስሊም ሼክ ማን ገደላቸው ? አሁን ከምንግዜው ፋኖ መሆኑ ተጣርቶ ታውቆ ሰልፍ እንዲወጣ አዘዙ?
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 сағат бұрын
አትጠራጠር የሙስሊም ኢማም የገደለ ው የ ጽንፈኛው ኦሮሞ ኦነግን ሸኔ ነው
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 5 сағат бұрын
ትክክል ነው ይሄ የመንግስት ስራ ነው። በንፁሃን ደም እየነገደ ነው
@عايشه123-ع8ف
@عايشه123-ع8ف 28 минут бұрын
በትክክልየመንግስትስራነው
@מנגיסטוצאנה
@מנגיסטוצאנה 4 сағат бұрын
ትክክል ነው ፋኖ እድሉን ካልተጠቀመበት ሌሎች ሊጠቀሙበት ይችላሉ ያልከው በ። ነጥብ መታሰብ ያለበት ጉዳይ ነው ማሳሰቢያው ለፋኖ ጠቀሜታ አለው
@mesineguse1376
@mesineguse1376 5 сағат бұрын
መሳይ ጀግና ነህ በርታ❤🎉❤
@danielassefa7015
@danielassefa7015 5 сағат бұрын
እባካችሁ ኢትዮ 251ን እናግዝ ተመልሶ እንዲመጣ እርብርብ እናድርግ ይህ ሚዲያ በርግጥም ታላቅ ታሪክ እየሰራ በመሆኑ ሁሉም አቅም ያለው አማራ ሁሉ ታሪካዊ ግዴታ አለበት
@MkyahSaada
@MkyahSaada 56 минут бұрын
ገለታው እንድት ደስ እንደሚልኝ ሲነገር ጀግናየ
@-xt5km7lq3p
@-xt5km7lq3p 6 сағат бұрын
ይህ ሁሉ የብልፅግና ቅንብር ነዉ።
@yordaTafi
@yordaTafi 4 сағат бұрын
ፋኖዎች መላልሰው መግለጫ ይሱጡ እነሱ እንደማያደርጉት
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 сағат бұрын
ኮሬነጌኛ የፈፀመው ድርጊት ነው ድል ለፋፋኖኖ
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 Сағат бұрын
Well come Anchor media 🎉🎉🎉🎉
@Belay1974
@Belay1974 5 сағат бұрын
1ኛ መርካቶን ወደ ሰሜን ሸዋ በመውሰድ ለማስቀየስ ነው 2ኛ ሰላሌ እና ደራ በጣም የተራራቀ አካባቢ ይመስለኛል 3 ኛ ልጁ ከተገደለ በሁዋላ ሁለት ወር አካባቢ እንደሆነ ይሰማል ለምን በወቅቱ አልተገለፀም ?
@peace-x9s
@peace-x9s Сағат бұрын
ፈጣሪ የወያኔ ጨለማው ዘመን መልስልን አሜን፣
@veracity8968
@veracity8968 58 минут бұрын
😂😂😂 አይ ትግሪ ጁንታ ከዘር ፖለቲካ እስቲ ውጡ
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Сағат бұрын
FANO Heroes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zebadtube545
@zebadtube545 2 сағат бұрын
ለኢትዮጵያ ወገኔ ተቀበል አለ ዘመዴ.....ተቀበል!! አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ፤ አቃጥሎ ለብልቦ አንድዶ ፈጃችሁ። ኧረ ከሲሪላንካ እና ከጎረቤቶቻችን ሱዳን እና ኬንያ እንማር‼️
@ሠላምለአገራችን
@ሠላምለአገራችን 5 сағат бұрын
ይህን ተግባር ሊፈፅመው የሚችለው ሣይጣን አምላኪው ብልፅግና ብቻ ነው።
@veracity8968
@veracity8968 55 минут бұрын
የነሽመልስ ቡድን የነ አዳነች አበቤ ቡድን ከጀርባቸው ያሉትም አቀነባብረው የሰሩት ግፍ ነው ብቻ የእግዚአብሔርን ቁጣ በራሳቸው ላይ እያፈጠኑ ነው ! ይቅር የማይባል ግፍ
@ትውስታዩቲብ
@ትውስታዩቲብ 6 сағат бұрын
አጀንዳ ባታደርጉት ጥሩ ነው እነሱ የፈለጉት የፈለጉትን ለምስራት ሽፋን እየፈለጉ ነው።
@kassushiferaw2684
@kassushiferaw2684 5 сағат бұрын
ትክክል!
@kassushiferaw2684
@kassushiferaw2684 5 сағат бұрын
ትክክል
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 5 сағат бұрын
የአማራ ህዝብ ሆይ፣ ትመር እንደሆነ ምረር እንደ ቅል አልመር ብሎ ዱባም እንደቅል🙄የተበላው
@daniminneapolis
@daniminneapolis 5 сағат бұрын
THANK YOU GUYS FOR YOUR REAL AND RELIABLE INFORMATION 💯🙏✌️👌
@ነፃነት-ዸ5ኀ
@ነፃነት-ዸ5ኀ 4 сағат бұрын
በመርካቶ ላይ የተነሡት ነቅሎ ተከላ ለማድረግ ነዉ
@woine123
@woine123 5 сағат бұрын
ይሄ የሚዘገንን ወንጀል የቆየ ሆኖ ሳለ አሁን ላይ ተቀነባብሮ ድራማ ተሰርቶበት የቀረበበት ምክንያት! የኦሮሞን ወጣት ቀስቅሶ በእልህ ወደ ብቀላ ለማስገባት እና የደገሱትን የሞት ድግስ ለማስፈፀም ፈልጎ ነው::
@Murad-h8l
@Murad-h8l 30 минут бұрын
የወለጋን አማራ በመቶ ሺ ያረዷቸዉ የኦሮሞ ህዝብ ነዉ ይጠየቅ የወለጋ አማራ ገዳዉን ዘራፊዉን ማን ምን እንዳረገዉ ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ የጠፋዉ ፍትህ ነዉ ለማን አቤት ይበል የታፈነ ህዝብ ስለሆነ እንጂ
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 5 сағат бұрын
ገና ሀይማኖታዊ ትንኮሳን ያስጀምራል መንግሥት አይድነቃችሁ ፡፡አጋንት ነው ሀገሪቱን እያስተዳደረ ያለው
@timharmon10
@timharmon10 3 сағат бұрын
ኦህዳድ ሀገር ሳያፈርስ አማራውን ሳይጨርስ እና ሳያደኸይ ከጀመረው የጥፋት ስራ አይታቀብም!! አማራው በሚደርስበት ጥቃት ልክ ተዘጋጅቶ ራሱንም ሀገሩንም የሚያድንበት አቅም ገንብቷል፣፣ ከዚህ በሁዋላ በመጡበት ሁሉ ማስተናገድ ነው!! ድል ለተካደው እና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼
@zelalembelete8779
@zelalembelete8779 6 сағат бұрын
አማራ ያሸንፋል ፋኖ ድል ያደርጋል
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq 5 сағат бұрын
መንግስት መንግስት አትበል ይህመንግስት አይደለም ።
@totit_t1445
@totit_t1445 3 сағат бұрын
Tikikil!! I don't know what's wrong with Aman! 🤔🤨
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 3 сағат бұрын
😂😂😂 ባናትክ ተተከል ካድሬ ምን ታረጋለክ እዚህ 😂😂😂
@አገሬብርሀንሽከሰማይይብራ
@አገሬብርሀንሽከሰማይይብራ 4 сағат бұрын
እንኩአን ፋኖዎች የነ አብይም ስብስብ አገር እንመራለን እያሉ ነው ።
@muhabahussen2406
@muhabahussen2406 5 сағат бұрын
መሳይ በጣም ነው የእንግዳህ አስተያየት የሚመቸኝ የኮሪደር ልማት የሸገር ከተማ የቤት ፈረሳ አጠቃላይ ኮሪደሩ ላይ ቤት የለም የንግድ ቤት ነው እነማን ናቸው ነጋዴዎች የያዙት ሂሳቡ ተሰርቶ ነው ባጃጅም በለው ሁሉም ነገር የታወቀ ነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 сағат бұрын
ልጁ የሞተው ከሁለት ወር በፊት ነው አሉ የገደሉትም ራሳቸው ፍን አማራን ፋኖን ለማስጠቆር በህዝብ ለማስጠላት ተጠቀሙበት😢😢😢
@godisgood3876
@godisgood3876 5 сағат бұрын
My 2 favourite people ❤❤
@Zabdi7882
@Zabdi7882 4 сағат бұрын
አስተውላችሁ ከሆነ አገዛዙ ውጥረት አዲስአበባ ላይ ሲበዛ በተደጋጋሚ ከአዲስአበባ በቅርብ እርቀት ዘግናኝ ግድያ ይፈጠራል ይሄ ነገር አጋጣሚ ነው ወይስ ታስቦበት የሚሰራ ድራማ ?
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 5 сағат бұрын
መንግስት እሆን ብሎ እርስ በርስ አጋጭቶ ራሱን ነፃ ለመድረግ ነው
@yonassam2359
@yonassam2359 2 сағат бұрын
Mengest Ethiopia ዉሰጥ የለም
@Geezemebrat
@Geezemebrat Сағат бұрын
ስለሱ እንደ እስራኤሉ ሰው ዓለምወንጀለኞች ፍ,ቤት ለመላው ስብስብ,በጠቅላላው,,,
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 4 сағат бұрын
እነአብይ ብሔረሰቦችን ለማጋጨት ያልሞከሩት የግጭት ሴራ የለም። ሰአቱ ሊደርስ ሲል የሚሆነው ዬኸው ነው።
@Dawit-ht9ls
@Dawit-ht9ls 6 сағат бұрын
ወታደር ለማግኘት ድራማ መስራት
@Dessalegn-w1y
@Dessalegn-w1y 5 сағат бұрын
በገለልተኛ አካል ይጣራ የሚለውን መንግስት ተብየው የሚፈራው ድርጊቱ በማን እነደተፈፀመ ማሳያ ነው።
@zolazabeel4918
@zolazabeel4918 5 сағат бұрын
Bravo mericato
@mekuriawalemu1494
@mekuriawalemu1494 4 сағат бұрын
ጉንደር ከተማ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በሚል ሰበብ ህብረተሰቡን ከመስሪያውና ከመኖሪያው ቦታ እያፈናቀሉት ነው ።
@mekuriawalemu1494
@mekuriawalemu1494 4 сағат бұрын
የሚያፈናቅሉት አብዛኛው ህዝብ የፋኖ ደጋፊ በመሆኑ ነው ።
@mussietaddese6722
@mussietaddese6722 4 сағат бұрын
God bless you
@bekana4738
@bekana4738 4 сағат бұрын
መስፍን ፖለቲከኛ አይደለህም እንዴ ምን እያልክ ነው መንግስት አለ እያልክ ነው
@MulugetaYifru
@MulugetaYifru 5 сағат бұрын
First And Formost I Respect Your Effort From The Inception Of ESAT But Please Pay Due Attenion About The Person Who Called This Tyrant As A Government
@Ethiopia928
@Ethiopia928 4 сағат бұрын
መንግስት መንግስት የትኛው
@zelalembelete8779
@zelalembelete8779 6 сағат бұрын
የፋኖ ምት ስበዛበት ፋኖ አረደ የሚል ወሬ ዱቄት በላቸው እቅዱና ፕላኑ የአብይ ነው ፋኖ ወደፊት ብቻ ስንት እርድ ሲደረግ በአማራ ላይ ምነው ዝም ሲባል ዛሬ ይህንን ነውር ስራ እየሰራ ያለው አብይን አንቆ ማስወገድ ነው እንጂ የፋኖን ትግል እና የዲያስፖራውን እንቅስቃሴ ለመቀልበስ ነውና አንደናገር ዳውን ዳውን አብይ ዳውን ዳውን ብልፅግና።
@Kedir-s3f
@Kedir-s3f 6 сағат бұрын
ሠላም መስፍኔ ከመሳይ ፕሮግራሞች አንዱ ከአንተ ጋር የሚደረግ የፖለቲካ ትንተና ነዉ ።
@TinsayeshNafekeje-f8q
@TinsayeshNafekeje-f8q Сағат бұрын
እራሱ ነዉ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 сағат бұрын
የመንግስትነት ባህሪይ የሌለውን አገዛዝ መንግሥት መንግሥት እያላችሁ አትጥሩ
@kassgetan2264
@kassgetan2264 5 сағат бұрын
95 to 5 remember? Now he seems like a justice person. Criminal !!!!!!!!
@Dawit-ht9ls
@Dawit-ht9ls 6 сағат бұрын
የኦሮሞ ሞት ሲሆን ይጮሀል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 сағат бұрын
በቅርቡ ከነቤተሰባቸው የተገደሉ የአማራ ሼክ ማን ገደላቸው ?
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 4 сағат бұрын
ሸኽ ብቻ አይደሉም በርካታ የአማራ ተወላጆች በደራ ተገለዋል ሸኔ ደራ ገብቷል ብለዋል ነዋሪዎቹ😢😢😢😢​@@abuhaile6517
@ሸምስያያሲን
@ሸምስያያሲን 2 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቼ ይሆን በቃ ያሚለን
@eliasabebe6466
@eliasabebe6466 2 сағат бұрын
The Addis residents have become cowards
@birkayehumekecha9403
@birkayehumekecha9403 2 сағат бұрын
የሃይማኖት አባቶችም የሚመለከታቸው ስለሆነ ምዕመኑን ለማዳን ከዚህ አድማ ጋር መተባበር አለባቸው
@tesfawketsla9341
@tesfawketsla9341 5 сағат бұрын
ደራ የተፈፀመው ወንጀል በኦሮምያ ክልል ለአለፉት 6 አመት ከተፈፀመው የአማራ ጭፍጭፋ ወንጀል ጋር ተመሳሳይ ነው ይህን ወንጀል በመንግስት አካል የሚፈፀም ወንጀል በብልፅግና ሸኔ ገዳይ ቡድን ነው አሁን ኦህድድ ብልፅግና የፖለቲካ ትርፍ ለማግኝት ፋኖ ነው ማለት የሀሰት ትርክት ንው ገለልተኛ አጣሪ አካላት የውጭ ሀገራት ወንጀሉን ሁሉንም ግድያ በኦሮምያ የተፈፀመው ይጣራ ብልፅግና ይፈቀድ ?
@ElsaDessé
@ElsaDessé 3 сағат бұрын
❤️❤️🙏🙏
@asmara3973
@asmara3973 3 сағат бұрын
የአማራ አክትቢሥት ድያሥኩራ ፋኖም ማረግ ያለባቹ የትኛውን የአማራ ህዝብ ቀስቅስው ህዝብ በኛ ሥም እምትስሩት ድራማ ይቁም ማለት አለበት
@yishakasfaha4266
@yishakasfaha4266 Сағат бұрын
ስድስት አመት ሙሉ ሲሰራ የከረመን ድራማ አውቆ ያልተኛ ሰው ካልሆነ በስተቀር የማይረዳ አለ ብዬ አልገምትም !! የሚያሳዝነው ነገር ግን ባለፈው ስድስት አመት ውስጥ ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታው የማታውቀውን የጭካኔ እና የአረመኔነት ሪኮርድ የሰባበረችበት ግዜ መድረሳችን ነው !!
@dadaddada9116
@dadaddada9116 5 сағат бұрын
ሚሰራው ትውና ነው ህዝብ ከህዝብ ማባላት ነው ሜሰሩት🤔🤔
@Biniyam-y5e
@Biniyam-y5e 4 сағат бұрын
We are now 16 century
@Geezemebrat
@Geezemebrat Сағат бұрын
የትኛውን መንግሥት,ይህ አባባል ይታረም፠
@betsegameheret2501
@betsegameheret2501 Сағат бұрын
ፋኖ በህዝብ እርዳታ እየታገለ ህዝብን የሚያስቆጣ እና የህዝብን ቅቡልነት የሚያሳጣ ድርጊት አደረገ ማለት ትግሉ አለቀለት ማለት ነው ይህን ያህል ሞኝ ነው ብየ አላስብም
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 сағат бұрын
ጽንፈኛ ኦሮሞዎች የቦይ ውሃ ናቸው
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 3 сағат бұрын
ላለፍቱ ስድስት አመታት ውስጥ ና ውያኔ ስልጣን ሲያዘበት በራካታ የአማራ ብሔር ተወላጆች በእስቃቂ ሁኔታ ተገለዋል በፅንፍኞ ጋሎች ታዲያ ምን ይደንቃል ፍኖም ፍፀመው ማንም ፍፀመው የአማራ እናቶች እዳለቀሱት ሁሉ የጋላ እናቶች ያልቅሱ እንድም የጋላ ብሔር ውቶ የአማራ ህዝብ ለምን ይገደላል ብሎ እልጮህም በዝምታ ጭፍጨፍውን ይደግፍ ነበር እውነተ ይህነው ሚዲዮዎች በእስቸኳይ እቁሙ የፍኖ አመራሮች ሚዲያ ላይ የመውጣት ግዴታ የለባቸም የአማራን ህዝብ ደም በከነቱ ያፍሰሱ ናቸው ይእጃቸውን ያገኙት።
@abebegebrehiwot8413
@abebegebrehiwot8413 2 сағат бұрын
ማን ፈፀመውና መንግሥተ ያጣራው የምትለው?
@Geezemebrat
@Geezemebrat Сағат бұрын
አማራ ጥሩ ስለሆነላቸው ተንቀባረሩ,ይበቃል,
@ZintleGqongo
@ZintleGqongo 2 сағат бұрын
KALDEFRSE AYTERAM...... let's do it bro
@danielballe5021
@danielballe5021 Сағат бұрын
የመርካቶውን አመፅ ለማስቀየስ ነው
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged Сағат бұрын
እዚያው ደራ ላይ በአፋኞች ተይዘው ስለታረዱት የአማራ እስላም ምንም ያላሉ ሰዎች ስለዚህኛው ግድያ ከጣሪያ በላይ ለምን ጮሁ። ሴራ...
@b.6015
@b.6015 5 сағат бұрын
😢😢😢😢 👍😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭😭 beamara lay bemiserewu sera lbe dema ehhhhhh
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 3 сағат бұрын
በመሬት ላይ ያልቻለውን ውግያ በፖለቲካ ቁማር!!!??? ህዝብ ግን ጥንቃቄ ያድርግ !!!ምንም መፍራት እያሥፈልግም!!!
@Mesirat
@Mesirat 5 сағат бұрын
❤❤ድለ ለአማራ
@MudinBerta
@MudinBerta 4 сағат бұрын
ዛሬ ምን ታይቷዋቸው ነው መሳይ
@AsmaAlam-q2h
@AsmaAlam-q2h 5 сағат бұрын
👍👍💚💚💛💛♥️♥️
@BirukGetshew
@BirukGetshew 5 сағат бұрын
@ZelalemMengasha
@ZelalemMengasha 29 минут бұрын
ግማሽ ሚሊየን በላይ ሙርከኛው የሚቀልበው ፋኖ አንድ እፃናት ልጅ በአሰቃቂ ሁኒታ ይገላል ብዮ አላምንም !!
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 5 сағат бұрын
ሰላም ለዚ ቤት
@EyobEyob-i5g
@EyobEyob-i5g 5 сағат бұрын
እንዴት አንድ የተማረ ይጠፋል ለማንኛውም ጥንቅቅ አርገን እናሸንፋለን
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 сағат бұрын
ግሪክ በአብዛኛውን ሪሲት እቃ ስትገዛ አይሰጥሁም ሪሲት ካልፈለግህ ዋጋው ይቀንስልሃል
@suraphelkassahun5477
@suraphelkassahun5477 2 сағат бұрын
መሣይ ስለ ቢቢሲ ጋዘጠኛ ብታጣራ ጥሩ ነው።
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 6 сағат бұрын
💕💕💕👌👌👌
@asmara3973
@asmara3973 2 сағат бұрын
የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ የአብይ ድራማ ምንም አይበግረውም ፋኖ የወጣው እሚዋደቀው ለአማራ ህዝብ ነፃነት ነው ስለዚህ ፋኖን ወደ ሀላ እሚጉትተው የለም ፋኖ አይችልም
@Humanity-c9w
@Humanity-c9w 4 сағат бұрын
Wushet new Tornet ayichaleu ehadeg sigeba gin 1 sew bakababiyachin almotem
@meharimena8093
@meharimena8093 3 сағат бұрын
🎉🎉
@AsmaAlam-q2h
@AsmaAlam-q2h 5 сағат бұрын
🥰🥰👌👌
@አገሬብርሀንሽከሰማይይብራ
@አገሬብርሀንሽከሰማይይብራ 4 сағат бұрын
ወንድሜ ከአሁን በሁአላ ማንም ዘሎ ስልጣን መያዝ አይቻልም። እነ አብይ ይሸሻሉ ፋኖ ይገባል።
@GHb-u9s
@GHb-u9s 5 сағат бұрын
ኢትዮ ውስጥ ማነም ኑፁሃንን አይገልም አብይ እጅ ምክንያቱም ለ7አመት በተግባር በግሪደር በጅምላ እየቀበረ አሳይቶናል
@Belay1974
@Belay1974 5 сағат бұрын
❤❤❤❤
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 5 сағат бұрын
ወጥር መርካቶ እግዚአብሔር በተገፍችሁት ልክ ይከፍላችዋል ሀገሪ ከእንስሳት እንኳን ባነስ ግለስብ አብይ በሚባል መሀይም መጫውቻ ሆናለች
@adewa5855
@adewa5855 6 сағат бұрын
Mesi nurilin ye ewnt tagay mirte ethiopiawi
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 3 сағат бұрын
ፍኖ ሰማይ ቢሰነጠቅ ትግሉን ወደዋላ የሚያስቀረው ሀይል የለም እየቀጠቀጠው ይገባል የፈለገበት 😂😂😂
@OmerHabesha-g1f
@OmerHabesha-g1f 3 сағат бұрын
የኦሮሞ ብልጽግና ኦሮሞን ለመቀስቀስ እያረደ ኦሮሞን አማራ አረደህ እያለ ያጃጅለዋል።
@ethioone8159
@ethioone8159 4 сағат бұрын
ወንጀሉን ፈፄሚው መንግስትን አረጋጋ ማለት አይከብድም ኣትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ እንዴ
@Mesirat
@Mesirat 5 сағат бұрын
መግስት😢
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 4 сағат бұрын
መሳይ! ምን መሠለህ? እንትን ብለን እንትን የምንልበት እንትን ነው::
@WerkeyaKebede
@WerkeyaKebede 2 сағат бұрын
መሳይ ይእች መልክት በቲክቶክ ትለቀቅ የፒያሳውም ቤት የፈረሰበት የካሳችሱም የሁሉም ቦታ የፈረሰባቸው ቦታቸውን ማስመለስ አለባቸው የስ
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 4 сағат бұрын
Abiy Ahmed is very contemptuous of the Oromo people". Tigray president Getachew Reda
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 сағат бұрын
አራጁ አማርኛ ተናጋሪ ኦሮሞ ነው
@mdawl-c8c
@mdawl-c8c 3 сағат бұрын
ጆሐርነህራስህአስመሳይ
@YitagesuAstawesegn
@YitagesuAstawesegn 4 сағат бұрын
ማንኛውም አሽከርካሪዎች፣ ታክሲዎች ትራንስፖርት መቆም አለበት።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 10 минут бұрын
ግድያው የተካሄደው ከሁለት ወር በፊት ነው ግን ያስተላለፍት አሁን ነው...why?
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,3 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 966 М.
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:51:48
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН