Anchor Media የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት በሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ዓይን

  Рет қаралды 38,485

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@LAYBELALEMYE-y9j
@LAYBELALEMYE-y9j Ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሠው አለን ለካ በርቱ ምከሩ
@GerehiwotWeldeabzgi
@GerehiwotWeldeabzgi Ай бұрын
It was a very good discussion.
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
አማሓራ ወጥር ❤ ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@addistadele6187
@addistadele6187 Ай бұрын
ይሕሁሉ ኢርፖርት መንይሠማል ለየትኞው መንግሥት ነው የሜነገረው ሁል ጌዜ ብወጣም ፋትሕ የለም ለዚሕ ሁሉ መልስ ፋኖን ደግፈን ብልጽግና ነቃቅሎ ከነግሣግሡ እንጅ ሌላነገር ከብልጽግና አይጠበቅም
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thank you Messay. Enkuan Enanetenim Aderesachihu
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 Ай бұрын
እንከር ሚዲያ መሳይ ድል ለፋኖ❤❤
@AhlamOmer-q5e
@AhlamOmer-q5e Ай бұрын
በርታ
@diablobocko2942
@diablobocko2942 Ай бұрын
በሠላም በደሥታ በመረዳዳትና በነጻነት ሲኖር የነበረውን ሕዝብ አተራምሳችሁታል ሰርቶ እራሱንና ሃገሩን እንዳይረዳ እርሥ በዕርሱ እንዳይተማመንና ሰላማዊ ኑሮውን እንዳይገነባ በሃሰት ዘር ትርክታ በሰላም እንዳይኖር አድርጋችሁታል። የአሥተዳዳር ባሕሪያችሁ ዘረኝነት የዕድገት አመለካከታችሁ ጠባብነት በማንኛውም የሕዝብ አሥተዳደር ልምድ የሌላችሁ የዕድገት አመለካከታችሁ ዝርፊያ ቀማኛነትና ሳትሰሩ በሰው ልፋት መኖር የምትፈልጉ በአጠቃላይ ሥትታዩ ሰው መሰል ነገር ግን እንደ ሰው የማታሥቡ የምድር ጉዶች ናችሁ። ኢትዮጵያን አታተራምሷት ይበቃል ሥልጣናችሁን ለሕዝቡ አሥረክቡ።
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
@TheYou2050
@TheYou2050 Ай бұрын
Mr Yared, It takes a lot of gut to do what you are doing from where you are. Kudos to you! Mesay, keep up the good job, great iinterview !
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል የህዝብ ነዉ።
@amanuelgebryowhannes5099
@amanuelgebryowhannes5099 Ай бұрын
Mesay betam gobez neh bezi kufu zemen sle enet mekomh egziabher kante gar new bertae am from eritrea we stand with amhara hzb ena fano demo yashenfal
@janemoha4420
@janemoha4420 Ай бұрын
Selam le Ethiopia. Dil le Fano.
@aynalem3830
@aynalem3830 Ай бұрын
Eakon Aebaro Aedrresn Egzabhir Ethiopian selam yadaragalan
@febanlove2876
@febanlove2876 Ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ህገመንግስትና ህጋዊ አመራር የሌላት የአብይ አህመድ ብቻ አገር ሆናለች። ህፃኑ ንጉስ ብቻውን፣ የቀረ ፈላጭ፣ ቆራጭ የቀወሰ ዲክታተር ከሆነ ቆይቷል። ሰሞኑን ግን ከሪያሊቲ ተለይቶ ግን ጨርቁን ጥሏል!
@deredamot
@deredamot Ай бұрын
ግጭት ነው ወይስ ጦርነት በአማራ ክልል ያለው ጦርነት ነው መባል ያለበት ግጭት ብሎ ማሳነስ ጥሩ አይደለም።
@BestDani-d4q
@BestDani-d4q Ай бұрын
ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውያን ትምህርት ለአማራ ህፃናት 😢😢
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@Peak.570
@Peak.570 Ай бұрын
የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ከፋኖ ፊት ውጣ ድልንም ስጣቸው!!! አማራ ልጆችህን በስልክህ ከምታገኘው የትምህርት ግብአት በየቤትህ አስተምር!! Goggleን ተጠቅመህ ልጆችሀ‍ን አስተምር!! ካለምንም እውቀት ትንሽ እውቀት ይሻላል!! በአማራ ክልል መሀይምነትን ከጦርነቱ እኩል እንዋጋለን!! ድል ለፋኖ💪🏻🥰💪🏻🥰❤️❤️
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 Ай бұрын
መሳይ ወንድሜ ፡ የነዚህን ደንቆሮ ብልፅግናዎች ታሪክ እንደዚህ ገልጠህ ለአለም በማሳየትህ እንኮራብሀለን ። እግዚአብሔር ኢትዮዺያን ይባርክ
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 Ай бұрын
አንከር❤❤❤
@alemayehu-bl8mr
@alemayehu-bl8mr Ай бұрын
በብቸኛነት እውነትን በመናገር የምሰማቸው ሰው በኖሩ ዶ/ር ያሬድ ብቻ ናቸው
@godisgood3876
@godisgood3876 Ай бұрын
Mesay blessed 💚💛♥️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnachin Messay with your guest
@hailu5580
@hailu5580 Ай бұрын
That's true
@مريممحمد-ك8م2ظ
@مريممحمد-ك8م2ظ Ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤
@YilmaNadew
@YilmaNadew Ай бұрын
መስ ደረጀ በሰላም ነዉ የጠፋው
@GfbTigist
@GfbTigist Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@RuthHayile
@RuthHayile Ай бұрын
ግንመሳይ አሁን ስልጣን ላይያሉስዎች ሁሉ እየተጎዳላለው የእማራህዝብ ጀኞሳይድ ግድየላቸውም እንድም ቢተነፍሱ እንጀራግመዳቸው ይበጠሳል
@טטכ.ה
@טטכ.ה Ай бұрын
ፉሲ አተ አወ በሰለም እየበለህ እየጠጣህ አሳልፈሀል አማራግንበአየር እየተ ጨፈጨፈ ነው ሰላም ምትሉ እፈሩ
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Ай бұрын
ምንአለበት ይህን ሁሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ አማራ እልቂት ለመላው ዓለም የድሮን የጀት በአየር ድብደባ በተለይ አማራ ንፁሃን ጭፍጨፋ ድምፅ ድምፅ ከትግራይ አክትቪስቶች አትማሩም ።
@yirgalembekele-q3l
@yirgalembekele-q3l Ай бұрын
ነፍጠኞች ይምቱ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
​@@yirgalembekele-q3lደንቆሮ ካድሬ ጡረተኛ ውጣ ሆዳም
@TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh
@TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh Ай бұрын
የትግራይ ዘር መጥፋት ዋና ተዋናዩ አጋንንት መሳይ መኮነን በመሰረተው ሚድያ ቀርቦ ማብራርያ የሚሰጥ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ባለስልጣን ትስስሩ ይህ ነው ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Egzio Meharene Kiristos Rest them in peace. God save our country from this satanic regime.
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 Ай бұрын
መሳይ በዚህ ስዓት የምትጋብዛቸው ሰዎች አጭርና ግልፅ መልዕክት ማስተላላፍ የሚችሉትን ቢሆን ጥሩ ነው፡፡
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 Ай бұрын
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም❤❤❤❤ እንኳን በሰላም አደረሰን ለብርሃነ መስቀሉ ለመላው የኦርቶዶክሳውያን ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ❤❤❤❤
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Ай бұрын
Yes.
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Ай бұрын
The poll. It is high time, ethiopians talked to the American people !!! The ethiopian intellectuals need to have the duties o Division of Labour , who can do what how !!! The ethiopian people deserve respect and justice !!! The rule of l aw and justice are the two as one the mother of Peace !!! Unity for the rule of law and Peace !!! Ethiopia Yesterday, today and tomorrow !!! The honest Ethiopian intellectuals can do much, more, more for the country Ethiopia !!! Division of Labour !!!
@sintayehueshetu5555
@sintayehueshetu5555 Ай бұрын
አቶ መሳይ ከትልልቅ ሰዎች ጋር ስታወራ እባክህ ከስማቸው በፊት ቢያንስ አቶ ብለህ ጥራቸው አቶ ያሬድ የተከበረ ሰው ነው ያሳነስከው መሰለኝ
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያ እና ለህዝቦቿ ሀገር አፍራሽ ስብስቦችን አሏህ ያጥፋልን ጦርነት አሏህ በቃ ይበለን ግን የግብፅን ተልዕኮ ለማሳካት ውስጥ ለውስጥ ሰርጋችሁ ሀገር የምትበጠብጡ የኢትዮጲያን ክብር እና ሉአላዊነቷን የሚነካ ተግባር የምትሰሩ የሀገር ነቀርሳወች ብታርፉ ይሻላችሆል ማንኛችሁም ብትሆኑ ለወንበር እና ለስልጣናችሁ እንጅ ለህዝቡ አስቦ የሚዋጋ የትኛውም ቡድን የለም ጁንታም ለህዝቤ ነው ምዋጋው ብሎ ነበር የህዝብን ልጅ ከጨረሰ ሀገር ካወደመ በሆላ ግን አሁንም እርስ በርሱ መባላቱን አላቆመም ምክነያቱም ግቡ ስልጣን እና ጥቅም ስለሆነ አሁንም ወነግም ሸኔም ፋኖም የጁንታ ተመሳሳይ ናችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ይታደጋት😢😢😢😢😢😢
@aries-vc5qv
@aries-vc5qv Ай бұрын
ኢትዮጵያን በተለያዩ ጊዜያት የወጉ የውጪ ጠላቶች እንኳን እንደዚህ ያለ ኢ-ስብዓዊ ጭፍጨፋ እና የዘር ማጥፋት ወንጀሎች በህዝባችን ላይ ይህ አምባገነን መንግስት/ስርዓት በዚች ስድስት አመታት ውስጥ ያደረሰውን ያህል አላደረሱም ።
@קאסיוואסי
@קאסיוואסי Ай бұрын
መሳይ ምኑን የዛለ አስተያየት ሚስት ስው አመጣህብን ውይይት .......!!!
@frank9167
@frank9167 Ай бұрын
ይሄ ሪፓርት የኢሰመኮን የወረቀት ነብርነት ብቻ የሚያሳይ ጊዜ የባከነበትና ማንም የማይሰማው ነው፤ ይሄ መንግስት የሚባለውን ቡድን የማያወግዝና ታጣቂ እያለ የሚተርከው ለምን በስም አይጠራም ይህን ጥሰት የፈጸመውን ማንም ይሁን ማን? ከመንግስት ደመወዝ እንደሚቀበሉ ረስቼ አይደለም፤
@Geezemebrat
@Geezemebrat Ай бұрын
አብይ ለፍርድ ወደ ዴንሀግ, የጦር ወንጀሎች ለተግባሩ ከፍ ያለ ሰብአዊ መብት ጥሰቶች ናግዴለሽነት ገደላ,ጋዜጠኞች,ዘር ተኮር,❌ ያለ ፍትህእስረኛነት,🌈💚💛❤👍
@Nsru-jt2jm
@Nsru-jt2jm Ай бұрын
ደመወዝ አልጨመረም ልዩነቱ 1000 ነው inflationu ከእጥፍ በላይ ነው
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 Ай бұрын
ካድሬዎች ለመብልና መጠጥ ሆዳቸው በጣም ስፊ ነው: በመቻቻል ረገድ ግን እንደ ጎረምሶች ወይም ትንንሽ ልጆች ትእግስት የላቸውም:: ትምህርቱን ትተን ከእድሜ ምንም አልተማሩም:: የብስለት ችግር አለ:: ንዴትና እልህ በብዛት አለ: ይዋጣልን ማለት ያበዛሉ::
@mimia7202
@mimia7202 Ай бұрын
አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ነው ነቅለው ካላጠፉት አገራችን ገደል እየገባች ነው!!!! ገብታለችም 😡
@mimia7202
@mimia7202 Ай бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ንፅሀንን በድሮን መጨፍጨፍ 💔💔😭😭 ግን ለምን ይሄሁሉ ጥላቻ አብይ አህመድ እመነኝ በእጥፍ ትከፍላታለህ ሁላችሁም ብልፅግና ባጠቃላይ 😡😡
@almazyigeltu888
@almazyigeltu888 Ай бұрын
አሁን ወደ ጋርዮሽ ስረአት ተመልሰናል ያሳፍራል
@קאסיוואסי
@קאסיוואסי Ай бұрын
አማራ ተለይቶ እየተዘመተበት የአማራን ሞት የውሻ ደም ኡድርገሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትይናለሽ ቀቅለሽ ብያት ......!!ኢትዮጵያን እኔ አማራዬን የምትወጋ ከዚህ ፋሽስት መንግስት ወግ ነህ እንተዛዘባለን እልሻለሁ.......!!
@RuthHayile
@RuthHayile Ай бұрын
ደሞ በትግራይ በነበረው ጦርነት ጀኞሳይድ እንዲቆም በውጭ ያሉ ሉሁ ተፆኞነበረ አሁንም ማድረግ ያለብ ይመስለኛል ተስሚነት አለት በርዳታ ጀኞሳይድ እየደረገ ድሮን የሚገዛው
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Ай бұрын
ጊዜዉ የመረጃ ነዉ። ኢሰመጉ አወራም አላወራም ወንጀሎቹ የጦርም የሲቪልም ተመዝግበዉ ተቀምጠዋል። ያዉ ኢሰመጉም ከወሬ ያለፈ ለintrnational community እያሳወቀ አልመሰለኝም
@yirgalembekele-q3l
@yirgalembekele-q3l Ай бұрын
Neftegnoch will cry soon
@AyenewTerefe
@AyenewTerefe Ай бұрын
Demoz 300% chemare ayehonem 3% new
@habtukin9389
@habtukin9389 Ай бұрын
300% ymilew sitet new 10% ena 5% new
@janemoha4420
@janemoha4420 Ай бұрын
Pls try and get help to stop the war. In both sides who vanish by this war are Ethiopians. The Govt., needs to stop this war. 😂😂😂
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Ай бұрын
All these crimes are happening against the Amhara people but the world doesn’t know about it because the diasporas are not doing their job 😢
@AyenewTerefe
@AyenewTerefe Ай бұрын
Ere bakot demo 300% ayedelem 3 etef new 300% malet eko 3000 br yeneberew sost meto she br segeba new😂😂
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c Ай бұрын
It must be a calculation error when you compute a 300 % increament of a person whose salary is 3000. Do it again.
@AyenewTerefe
@AyenewTerefe Ай бұрын
Waga alew gn? Endew Ethiopiya west yemederegew gef alem ayawekewem? Fanon medegef new meshalew lela mefthe yelem
@godisgood3876
@godisgood3876 Ай бұрын
Mesay blessed 💚💛♥️
@biniamgebramichael1380
@biniamgebramichael1380 Ай бұрын
Ethio Forum Media is narrating false information about Eritrea 🇪🇷
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Ай бұрын
??
EMS ዜና Fri 15 Nov 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 428
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 34 ( BY BRUNO )
46:16
Awra Tube
Рет қаралды 36 М.
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 46)
29:07
ለዛ
Рет қаралды 124 М.
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН