Anchor Media የአማራ ፋኖ በጎጃም ሰሞንኛ የውጊያ ውሎ

  Рет қаралды 112,109

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 308
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 2 ай бұрын
የብርሁኑ ጅላን ሰራዊት ቀቅሎ የበላው የጎጃም ፎጣ ለባሹ ገበሬ ድል በሁሉም አቅጣጫ ለሚወድቀው የአማራ ፋኖ❤❤
@JemalAdinew
@JemalAdinew 2 ай бұрын
ከከከ ምነው ታዳ የሆነ መንደር ማስተዳደር አልጀመሩም? የኢቲዬ መከላከያ እንካን ለፋኖ ለማንም አይበገርም ዝም ብለክ ሸልል ከከከ መቼ ነው ባህር ዳርን ምትይዙት?
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ!!!
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 ай бұрын
ባህር፡ዳር፡ምን፡ይሰራለታል፡ለፋኖ፡ፋኖ፡የሚፈልገው፡ጥላቱን፡ጨርሶ፡4ኪሎ፡መግባት፡ነው፡ታልተበረከከ፡ለም፡ወደክልሉ፡ታስገባላችሁ፡የአብይ፡ሰራውይት፡ሲገባ፡ነውእንጅ፡ሲወጣ፡አላየንም፡መተህ፡አስክሬንህን፡ልቀም፡ህዝቡ፡መቅበር፡ሰልችቶናል፡ፋኖ፡ያሸንፋል
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 ай бұрын
@@JemalAdinewአይገባችውም እንዴ 90% እኮ እያስተዳድር ነው
@berhanea3798
@berhanea3798 2 ай бұрын
@@JemalAdinewየብርሀኑ ጁላ ሰራዊት እንኳን ለፋኖ ለማንም አይበገርም አልክ 😂 በምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ የሚመራው ሰራዊት ሄዶ ከመማረክና ትጥቁን ከማስረከብ ሌላ ውጤት አላመጣም! 😂😂😂
@godblessethiopia6665
@godblessethiopia6665 2 ай бұрын
ጎንደር ይሁን ጎጃም :ወሎ ይሁን ሸዋ: ሁሉም አማራ ነው ላማራ ሚሰዋ::
@አባይስደተኛዋ
@አባይስደተኛዋ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 2 ай бұрын
ጠፋችሁብንኮ ሰሞኑን መሳይ:: ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️ ፋኖ የተፈጠረውን አለመግባባት ፈትቶ ወደ አንድ እንዲመጡ እምነቴ ነው:: ፈጣሪ ይርዳችሁ:: በርታ መሳይ❤️❤️
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
እስክንድርን እንደ አንድ ፋኖ አትዩት እባካቹሁ ትላትና ነዉ እስክንድር የተቀላቀለዉ ዱላ ይዞ ነዉ የሚከተለዉ መተኮስም አይችልም ፋኖዎች ሁልግዜም አንድ ናቸዉ እስክንድር ግለሰብ ነዉ አራሽ ተኳሽ ቀዳሽ የተባለዉ ፋኖ በተግባር ነዉ በስም አይደለም
@dgbh9445
@dgbh9445 2 ай бұрын
እስክንድር ድጋሜ ትግሉ ውስጥ አያስገቡትም ሌላው ጦሩ ሰላም ነው ባንድ ይመጣሉ
@ninjaice744
@ninjaice744 2 ай бұрын
አማራዬ ወደፊት ብቻ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወገኖቼ .
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 2 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@Mebrat146
@Mebrat146 2 ай бұрын
አማራዪ❤ድል ለአማራ❤ፍትህ ለንፁሃን❤ነፃነት ለወገኔ❤ ይመከራል ይማራል በየ እንጅ ድሮስ ምን ሊጠቅም የባንዳ ወዳጅ ጠላት ይወድቃል አማራ ያሼንፍል💕 መብሬ ነኝ የዲቲዋ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Victory to Fanos is Victory to Ethiopia. Thank God for empowering Fanos
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
God bless you Fanos
@enanu7590
@enanu7590 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ጀግኖቻችን
@Metiwollo5
@Metiwollo5 2 ай бұрын
መሳይ በርታ 💪💪 ድል ለፋኖ !!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 ай бұрын
አንድ ነን
@meskineway4162
@meskineway4162 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ድል ለጀግናው አይበገሬውአማራ ፋኖ ሞት ለከፋፋዮች ሞት ለኦሮሙማው ነፍሰ በላው ፅንፈኛ ቡድን እናሸንፋለን!!!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@tesfayeassefa5677
@tesfayeassefa5677 2 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖ
@AzebAsrat-l2c
@AzebAsrat-l2c 2 ай бұрын
ድል ለፍኖና ለተጮቀነው ለኢትዮጵያ ህዝብ..!!!!
@TeshomeMitiku-f6o
@TeshomeMitiku-f6o 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@asnakewasmamawmengstie6855
@asnakewasmamawmengstie6855 2 ай бұрын
ተስፋችንን በስልጣን ጥም አታጨልሙት ሁላችንም እንወዳቹሀለን እግዚአብሔር ሁላችንም ያጠብቅልን ቅድስ ጊወርጊስ ኢትዮጵያዊያን እና ኢትጵያውያን ይጠብቅ አማራ ያሸንፋል
@zolahome376
@zolahome376 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@yiche21
@yiche21 2 ай бұрын
መሳይ በርታ ጊዜ ይከፍልካል ምንም አይነት ስህተት እንዳትሰራ አደራ ፡፡
@asmara3973
@asmara3973 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋኖ
@JamesOnwuka-k2o
@JamesOnwuka-k2o 2 ай бұрын
ድል ለፍኖ❤
@desalegnmelese5231
@desalegnmelese5231 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@HabtamZewdu-t3s
@HabtamZewdu-t3s 2 ай бұрын
መሳይ አንወድሃለን አይዞህ ድል ለ አማራ ፋኖ ❤❤❤
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 2 ай бұрын
እልልልልልልልል ድል ለፋኖ እንዴት ደስይላል❤❤❤❤ያገዛዙ ሀይል ሰላም የለም ስለሰላም ይሰብካል
@menutube7647
@menutube7647 2 ай бұрын
ማርያምን ፋኖ ያሸንፋል ❤️💪
@berhanea3798
@berhanea3798 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ጀግኖች! 💯💪💯💪✅✅
@jemalyasen8831
@jemalyasen8831 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 2 ай бұрын
ወጥር አማራ💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪
@selamAragie
@selamAragie 2 ай бұрын
ድል ለፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉አንድ፡አማራ፡አንድ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 ай бұрын
ለአማራ ነፃነት ስት ሉ በዱር በገደሉ እየተዋደቃችሁት ፋፋኖኖዎዎቻቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድሉ የእናንተ የሁን❤❤
@samuelalemayehu9246
@samuelalemayehu9246 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል
@Allamehara
@Allamehara 2 ай бұрын
ድልለአማራህዝብፋኖ።
@Galaxy-g5n
@Galaxy-g5n 2 ай бұрын
ድልለአማራፋኖ
@زينبعلي-م3ه1ع
@زينبعلي-م3ه1ع 2 ай бұрын
እድል ለፋኖኖ❤❤
@ashenafitanashie2144
@ashenafitanashie2144 2 ай бұрын
ፋኖ💪💚💛❤
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤
@FiresewGirma
@FiresewGirma 2 ай бұрын
አማራ አንድ መሆን አለበት
@MamaFG1382
@MamaFG1382 2 ай бұрын
መሣይ በእውነት ሳላደንቅህ አላልፍም ጥሩ መልክት ነው በመጨረሻ ያስተላለፍከው ።
@merimatadese9126
@merimatadese9126 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለፍኖ❤
@antenhyosef
@antenhyosef 2 ай бұрын
ፋኖን ከድል ማስቆመው የለም እናሸንፋለን ነፃነታችንን እናሳካለን ድል ለአማራ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💪💪💚💛❤️ የኢትዮጵያ ብርሀን ነው 💪💪💪
@Rahawa91
@Rahawa91 2 ай бұрын
FANO freedom fighters 💯%
@meskineway4162
@meskineway4162 2 ай бұрын
የአማራን ትግል ለማጨናገፍም ሆነ በባንዳነት ለምትሰሩ የአማራ ደም ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ
@badmawededu6078
@badmawededu6078 2 ай бұрын
ሰንቱ እውነተኛ፣ ሀቀኛ፣ ቆራጥ፣ ምሁርና ጀግና ቤቱን፣ ቤተሰቡንና ኑሮውን ትቶና ህይወቱን አስይዞ በዱርና በገደል እያለና ዝናብና ጸሀይ፣ ብርድና ሙቀት እየተፈራረቀበት ለአማራ ህዝብ ህልውና እና ይህ ሲረጋገጥ ብቻ ለኢትዮጵያም መሆን እንደሚችል ከስንት አመታት በኌላ ተረድቶ የሚዋደቅለትን የፋኖን ተጋድሎ ማንም ሸለፈታም ቀንጫራ ድል ለዲሞክራሲና ኢትዮጵያ እያለ ፓርቲ እየመሰረተ ሲያፈርስ፣ ሲቀይርና ሲታሰር ኖሮ በግርግርና በሻጥር የፋኖ መሪ ነኝ በማለት ላለፉት 50 አመታት ሌሎችም እንዳደረጉት የእሱን ቡድን በአማራ ላይ ተረማምዶ ስልጣን ከያዘ በኋላ የአማራ ጠላት ለመሆን ሲሞክር በዝምታ የሚመለከት ካለ መማር የማይችል እውነትም ጅልና ደካማ ነው፡፡ ኢህአፓ ኢህደን ነኝ አለና በአማራ ላይ ተረማምዶ ህወሀትን ስልጣን ላይ በማስወጣት ብአዴን ነኝ ብሎ በአማራ ላይ ተጭኖ የአማራን ህዝብ ላዚያ ሁሉ መከራ ዳረገው፣ አሁንም እንደዳረገው ነው፡፡ ብርሀኑ ነጋ ግንቦት 7 ነኝ እያለ አማራን ካስጨፈጨፈና ለተለያየ ችግር ከዳረገ በኋላ ኢዜማ ነኝ አለና ስልጣን ይዞ የአማራ ጠላቶች የለየለት አሸከር ነው የሆነ፡፡ አብን የሚባል እነበለጠ ሞላ የጠለፉት የቆሻሾች ስብብ በአማራ ስም ተቧድኖ ስልጣን ሲይዝ የለየለት የአማራ ጠላት ነው የሆነ፡፡ የሀብታሙ አያሌውና የእስክንድር ነጋ ዲያስፖራ እና የከሰረ ኢዜማ፣ ባልደራስና ሌላው እቅዱ በዚህ መልክ ለመሆን ነው ፋኖ በክፍላተ ሀገር ደረጃ አንድ እንዳይሆን በገንዘብ እየከፋፈለ ቆይቶ ሁኔታው ለእሱ የተመቸ ሲመስለው ፋኖን ከፋፍሎ እኔ መሪ ነኝ ያለ፡፡ የሚገርመው ግን የዚህን ያህል ደንቆሮ መሆናቸው ነው፡፤ ፋኖ የአማራ ወጣትና ህዝብ አምርሮ የተነሳና ሁሌም የነቃ ቆቅ መሆኑ መች ገባቸው እና፡፡ ሀብታሙ አያሌውና ኢትዮ 360 ከእነሱ እቅድ ውጪ ፋኖ አንድ እንዳይሆን ከጅምሩ ጀምሮ የሚሰሩ ሲሆኑ ወኪላቸው እድሜ ልኩን ድል ለዲሞክራሲ እያለ የቀነጨረ እስክክንድር ነጋ ነው፡፡ መካሪ ካለው ግን ለማያውቀው የፋኖ መሪ መሆን ቀርቶ አባልም የመሆን ስነልቦናም ሆነ ባህሪ ስለሌለው ችግር ከመፍጠርና በመጨራሻ ማለቂ|ያውን ከማክፋት አሁኑ በፈቃዱና በቶሎ ከፋኖ ጉዳይ ራሱን ሊያገል ይገባል፡፡ በፋኖና በኢትዮ 360 ስም ለሀብታሙ አያሌው ገንዘብ እየሰጠ የፋኖን አንድነት፣ ትግልና የአማራን ህልውና ተጋድሎ የሚጎዳ ዲያስፖራ ይህን ማቆም አለበት፡፡ ፋኖን መርዳት ለሚፈልግና ለሚችል በቀጥታ ለፋኖ የሚደርስበት መንገድ ብዙ አለ፡፡
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
የኛ ጀግኖች በርቱልን 💯% ከጓናቹህ ነ ን እግዚአብሔር በሄዳቹሁበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃቹህ. 💪🏽💪🏽💪🏽
@jemalyasen8831
@jemalyasen8831 2 ай бұрын
ሲሳይ መኮነን። ከጎናችን። ሁነን አደራህን እኛ አማራወች። ጠላት በዝቶብናል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
መሳይ በል! ሲሳይ የኦህዴድ/ኦነግ አሽከርና ቃል አቀባይ ሆኗል!
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 2 ай бұрын
የመረረው ይቀላቀል ማላዘን አያዋጣንም አብይን በጋራ እንንቀል✊✊✊✊✊✊✊🟢💪❤
@AwkeBaye
@AwkeBaye 2 ай бұрын
ብልጽግና አፍ ብቻ ነው!! ይቸነፋል ድል ለኢትዮጲያ ፋኖ!!🟩🟨🟥
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 2 ай бұрын
መሳይ በሳል ሰው ! አንድ እንዲሆኑ የበኩላችሁን ጣሩ ። ፋኖ ፋኖ ፋኖ !!!!
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 ай бұрын
ድል ለፋፋኖኖ ሞት ለምርኮኛው አስታጥቄ የሀገር አህዮች
@Abay.getayawkal
@Abay.getayawkal 2 ай бұрын
ሰላም ምሳይ የአሜዬ አትዮጵያ የቁረጥ ቀን ለጅ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍 ድሌ ለፋኖ 💪💪💪💪❤️❤️❤️
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 ай бұрын
መሳይ የሚያቀርባቸዉ ፋኖዎች ሲናገሩ እራሱ ደም ያሞቃሉ❤❤❤❤
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 2 ай бұрын
ድልለተወዳጁየማራፋኖ
@dabaroba1829
@dabaroba1829 2 ай бұрын
Bravo Mesay
@Cripto244
@Cripto244 2 ай бұрын
ከጀግናው አርበኛው ድል አድራጊው የአማራ ፋኖ ጋር : ወደፊት
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 2 ай бұрын
አይዞን ዉዶች ፋኖወች💪🏽✊🏽
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ!!!
@enchearfayina3522
@enchearfayina3522 2 ай бұрын
አማራ❤❤❤❤
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 2 ай бұрын
አንድነት አምጠን የሚንወልደዉ ልጅ እንጂ በቀላሉ ታቅፈን የምንፈለፍለዉ ጫጩት አይደለም::እንቁላልም 21 ቀን ይፈልጋል::ፋኖ አንድ ነዉ ግን አንድ መሪ ይፈልጋል::እንደ አማራ ህዝብ ያጣነዉ ይህንን ነበር በቅርቡ በምጥ ጀግና ልጅ እንወልዳለን::የንፁሃን ሞት እስራትና ስቃይ ይጣራል ጊዜ የለንም ፈጣሪም አጠገባችን ነዉ!!ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Abraham.Sahile
@Abraham.Sahile 2 ай бұрын
በርታ መሣይ ጥሩ ነዉ
@almazejigu2461
@almazejigu2461 2 ай бұрын
እሰይ የኔ ጀግናችከወለዱ አይቀር ኬልቀረ ምጡ እንደፋኖዬ እንደረመጡ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ኢትቶጵ
@ኢትቶጵ 2 ай бұрын
ፋኖ ይችላል!!!!
@nafissataju4410
@nafissataju4410 2 ай бұрын
ፋኖዉች አድሁኑ ኢንሻ አላህ ታሽንፋላችሁ
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 2 ай бұрын
💪🇨🇬🇨🇬ፋኖ💪💪🇨🇬💪💪👈👈🕋☝
@asmara3973
@asmara3973 2 ай бұрын
ይህ ክረምት ሳይወጣ የአብይ ስርዓት ከአማራ ክልል ሙሉ በሙሉ ነቅላቹ ማውጣት አለባቹ
@JemalAdinew
@JemalAdinew 2 ай бұрын
ምኞት ብቻ ፋኖ እርስ በእርሱ እየተባላ ነው አንድ ከተማ ያላዘ ፈሳም ፋኖ ምን ያመጣል ከኤርትራ መሳራ ቢመጣለትም ውጤት የለም ህዋት ቢደግፈውም ውጤት የለም ፣ዲያስፖራ ቢሯሯጥ ውጤት የለም ከከከከ አብይ በየሳምንቱ እዛ ፋኖ ያለበት ደርሶ ሲመለስ ምን ይሰራል
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
መሳይ ወጥር 💪💪💪
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 2 ай бұрын
ሰላም መሳያችን ድል ለፋኖ
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 2 ай бұрын
ፋኖ ✊🏽
@bunakuma874
@bunakuma874 2 ай бұрын
ሰላም አንከር ሚዲያ !!! ፋኖ ኢትዮጵያዊ ነው እንጂ የ 1 ጎጥ አይደልም ድል ለፋኖ ድል ለ አማራ ድል ለ ኢትዮጵያዊነት !!!
@MershaTesema
@MershaTesema 2 ай бұрын
በጣም ምንወዳቹ ❤
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
መሳይ በርታ
@iam-amhara
@iam-amhara 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ በርታ መሳያችን❤❤❤
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 2 ай бұрын
ስሙን አስተካክለህ ፃፍ እዝ የሚባል ነገር የለም ጎጃም ። ስማችን የአማራ ፋኖ በጎጃም ነው
@markonbini9187
@markonbini9187 2 ай бұрын
ይድረስ ለፋኖ ዘመነ ካሴ እና ለፋኖ እስክንድር ነጋ እውነተኛ የህዝብ ልጆች መሆናችሁን የምታሳዩበት ታሪካዊ ጊዜ ላይ ናችሁ ከዚህ በፊት በምድር ላይ እኔና እስኬ ብንቀር እንኳን የሚለያየን ምድራዊ ሃይል የለም የተባባላችሁትን አትርሱ የአማራን ስቃይ አታራዝሙት አንድ ሁኑ ማንም ከህዝብ ትግል የሚበልጥ የለም። 🤔
@muluTam7471
@muluTam7471 2 ай бұрын
ፋኖ እስክንድር ሳይሆን የሚባለው ፋይናንስ እስክንድር ነው። የሚመራው የሚያደራጀው ፋኖ የለውም። የፋኖ መሪዎችን በ $ ገዝቶ እራሱን በራሱ የእነሱ አለቃ አድርጎ ሾሟል።
@muluTam7471
@muluTam7471 2 ай бұрын
ፋኖ እስክንድር ሳይሆን የሚባለው ፋይናንስ እስክንድር ነው። የሚመራው የሚያደራጀው ፋኖ የለውም። የፋኖ መሪዎችን በ $ ገዝቶ እራሱን በራሱ የእነሱ አለቃ አድርጎ ሾሟል።
@muluTam7471
@muluTam7471 2 ай бұрын
ፋኖ እስክንድር ሳይሆን የሚባለው ፋይናንስ እስክንድር ነው። የሚመራው የሚያደራጀው ፋኖ የለውም። የፋኖ መሪዎችን በ $ ገዝቶ እራሱን በራሱ የእነሱ አለቃ አድርጎ ሾሟል።
@Saraabraham393
@Saraabraham393 2 ай бұрын
Mesay God bless you
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው
@godisgood3876
@godisgood3876 2 ай бұрын
Mesay blessed 💚💛❤️
@seraseku-t4e
@seraseku-t4e 2 ай бұрын
መሳይ ጀግናችን ነህ !
@Maryg05
@Maryg05 2 ай бұрын
የበላይ ዘለቀ ዘሮች ጎጃም ጀግና ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪
@graxsador5288
@graxsador5288 2 ай бұрын
Victory for Amhara fano
@MohammedEndris-jy2tz
@MohammedEndris-jy2tz 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@12ድንግል
@12ድንግል 2 ай бұрын
አምላክ ይርዳችሁ
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 2 ай бұрын
ንቃ አማራ ፋኖ💪💪💪
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 2 ай бұрын
❤❤ድልለፋኖ
@Aderayedengellj
@Aderayedengellj 2 ай бұрын
ሠላም መሳይ ወንድሜ እየጠፍቺሁ ነው ደሬም አንተም ቶሎ ቶሎ አትመጡም ከናንተ ወጪ እኮ ብዙም ሌላ ምራቅ ዋጥ ያረገ ዩቱበር የለም ማለት ይቀላልso አትጥፍ
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 2 ай бұрын
ቀን ብትፅፉ ጥሩ ነው ድል ለአማራ ፋኖ
@jossyjojo1987
@jossyjojo1987 2 ай бұрын
Fano 💪💪💪💪 🇪🇹
@asmara3973
@asmara3973 2 ай бұрын
የምን ትምህርት ነው መጀመርያ ለሂወታቸው ምድብ አለባቹ ከዛ ትምህርት እኔ እሚገርመኝ ህዝብ በከባድ መሳርያ እየተጨፍጨፍ እዴት ነው ትምህርት እምያሥብት
@BawekeAbiyu
@BawekeAbiyu 2 ай бұрын
አጫጫር እንደዛሬው ቢሆን ይመቻል
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 2 ай бұрын
በርቱ ድል እናንተ ይሁንልን ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አገሬብርሀንሽከሰማይይብራ
@አገሬብርሀንሽከሰማይይብራ 2 ай бұрын
መሳይ መዝጊያ ንግግርህ፦ አይምሮ ላለው የፋኖ አመራር በጣም ጠቃሚ ነው ፤ እሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 ай бұрын
Prayers...Prayers.... Prayers.....
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 2 ай бұрын
📍ድል ለአማራ የህልውና ተጋድሎ! 📍ድል ለአማራ ፋኖ! 📍የአማራ ድል ዋና ምሰሶ የመላው አማራና የአማራ ፋኖ ከብረት የጠነከረ አንድነት ! አንድነት! አንድነት! 📍አሁንም አ!ን!ድ!ነ!ት! ነው።
@muluTam7471
@muluTam7471 2 ай бұрын
የጎጃም ፋኖ እዝ ሳይሆን። የአማራ ፋኖ በጎጃም ነው
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 2 ай бұрын
የአማራ ህዝባዊትግል(ፍኖ)በጠላቶች እንዳይጠለፍና አመራሩን ለአንድ ግለሰብ ጠቅልሎ መሰጠት ከጥቅሙ ጉዳቱ ሰለሚበዛና ለመለያየት በሩን ለመዝጋት ከሁሉምጠቅላይግዛት የተውጣጣ የቡድን አመራር ብቻ መፍትሔ ነው🙄🙄
@ewunetualemayehu1826
@ewunetualemayehu1826 2 ай бұрын
That will be the best solution
@berhanuyetayh
@berhanuyetayh 2 ай бұрын
Anchor Media Grand voice ; አማራ ታግሶ ታግሶ ከተነሳ ምድር አይታው የማታውቅ ምድር አቀጥቅጥ ምት ይመታል ታዲወስ ታንቱ ስለ አማራ ከተናገራቸው ንግግሮች አዱ መልክዕት ነው !! ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!
@foziaali4221
@foziaali4221 2 ай бұрын
አላህ ይርዳችሁ ምንጊዜም ሀቅን የያዘ አሸናፊ ነው ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ይገዛችሁ አደራ እንዳትከዱን ከቁጥር አትጉደሉ በድል ተመለሱ
@fasilgultnhe9608
@fasilgultnhe9608 2 ай бұрын
ዘመነ ለአማራ ህዝብ የከፈለው መስዋህት ወደር የለውም የአማራ ህዝብ ማንነት የሚረጋገጠው በአርበኛዘመነ ካሴ ብቻና ብቻነው;;
@jemalyasen8831
@jemalyasen8831 2 ай бұрын
መሳይ በናትህ። የአማራን ህዝብ። ወደ ባርነት እዳሸጡን። በናታቹህ ለሀቅ ቁማቹህ። ታገሉ። መሳይ በቃ ለአማራ ሀቅ ሚዳ ያለን አተ ብቻ ነህ። አይዞህ። ከፋኖች ጎን ሁነህ ታገል እኛም ከጎናቹህ ነን❤❤❤❤
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 ай бұрын
ቀዳዳ ባልጌ የራስን ህዝብ እመነ በራስ ህዝብ እምነት ይኑርክ ስንት አይነት ጅል ጀላልጅ አለ በእናታችው እቭ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 ай бұрын
መሳይ የኛ ጀግና የአማራ ፋኖ በጎጃም ጀግና የወለደዉ
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024 F
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 24 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 19 МЛН
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 6 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,1 МЛН
ባሏ የከዳት እህቴ ሩቃ ጀመረች
8:19
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 6 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 19 МЛН