Anchor Media ''የአማራ ምሁራን ላይ የሚቀርበው ወቀሳ አግባብነት አለው። ድክመታችንን መካድ አንችልም'' ዶ/ር አክሎግ ቢራራ

  Рет қаралды 52,456

Anchor Media

Anchor Media

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 157
@samkuk420
@samkuk420 28 күн бұрын
አማራን ፈጣሪው ይዞ ድል በድል ያደርጋል 💪💪💪💪💪 በጣም ብዙ ሆዳም ምሁር ባርያ ሞልቶአል ✌✌✌ ድል ለፋኖ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 28 күн бұрын
መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 በኢኮኖሚ በሀይማኖት በሁሉም ዘርፍ እዝብን ለማንቃት የምትሄድበትን እርቀት ሳለደንቅ አላልፍም ተባረክ ወንድሜ ድል ለተገፋው አማራው ፋኖ 💚💛❤️
@Samitrghh
@Samitrghh 27 күн бұрын
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 27 күн бұрын
@@Samitrghh ፋኖ አንድ ካልሆነ በስተቀር ለውጥም ተገዳዳሪም መሆን አይችልም አማሓራን ለማዳን ግዴታ አንድነት
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 28 күн бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@negestqueen
@negestqueen 28 күн бұрын
መሳይ ትልቅ እንግዳ ነዉ የጋበዝክልን እናመሠግናለን🙏🏽 ከአንድም ሁለት ጊዜ አዳመጥሁት! በጣም ጥልቅ አሰተያየት ዶ/ር ቢራራ ጤናና እድሜ ይስጦት🙏🏽
@falkmayer1723
@falkmayer1723 28 күн бұрын
መሳይ እናመስግናለን እንደዚህ አይነት እውቅ ሰዎችን በመጋበዝህ❤❤❤❤❤❤🎉
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 28 күн бұрын
መሳያቺን ጀገኖቻቺን ሰለእወነተ ለቆማቺህሁሉ ክብረምሰገና ይገባቺሀል ሀቅ ያሸንፋል ድል በገፋ ለተበደሉወየአማራፋኖ ህዝብ ድል ለጀገኖቻቺት ድልለእወነተ ለነፃነተ
@janemoha4420
@janemoha4420 28 күн бұрын
Ye Mirt etret eyale yelem bilo mewashet siltan lemarazem ye minger wusnet nw. False news.
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 28 күн бұрын
It’s a shame for the Amhara diaspora to not do enough to pressure the international community to stop the massacre of innocent civilians by Abiy Ahmed 😢
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 28 күн бұрын
Dr Aklog and Ato Mesaye thankyou
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 28 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መሳያችን❤❤❤❤
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 28 күн бұрын
Dr.Birrara shared us the very impressive experience from Vietnam Visiting. I hope if Ethiopia has more of this culture. I know our culture is similar but our community and people divided more and more after 1983 E.C because of ethnic ideology politics which Wayne brought to Ethiopia. It is chronic disease and that is the mean reason why we see a lot of conflict in Ethiopia everyday.
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 28 күн бұрын
አንድ ሆናችሁ ህዝባችሁን እንደማዳን ልክ ከዚህ ህዝብ እንዳልተገኛችሁ ተባብረው ሢጨፈጭፎት ዝም ትላላችሁ። እሥኪንገሩን ምን የሚለያይ ነገር አለ በዚህ ሠአት ተባብሮ ያማራን ምት ከማሥቆም የበለጠ።
@targettube4968
@targettube4968 28 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ።
@romiooo0193
@romiooo0193 28 күн бұрын
Thank you mesay mekonnoen & 🙏 Doctor
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 28 күн бұрын
ምርጥ ወንድማችን ጥያቄወችህ አመርቂ ናቸው ግን ሙህር እሚባሉት እሚጠየቁትን ጥያቄ ቀጥታ አይመልሱም ሁሉም የራሳቸውን ምኞት ብቻ ነው እሚመልሱት እዳለመታደል ሁኖ አማራ ሰው አይወጣለትም መሳይ ግን የምትሰራውን ስራ ፈጣሪ ይመልስልህ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Messay thank you so so much fir enviting Dr Akglok. We also are very happy to see you both. God bless you both.
@GirumZewdu
@GirumZewdu 28 күн бұрын
Genius info LOOK FORWARD AND FORGIVE.. Thanks.
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 28 күн бұрын
ድንቅ ውይይት ነው መሳይ። በርታልን። ዶ.ር አክሎግ ያሉት እውነት ነው፤የምን አንቱታ ነው ያለ አቅሙና ያለ ስብዕናው። 1:01:52
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 28 күн бұрын
የምሁር ትርጉሙ ምንድን ነው? መጀመሪያ አሱ ቢተነተን ጥሩ ነው:: ኢትዮጵያ ውስጥ የእገሌ ብሄር ምሁራን የሚባለው ነገር በጣም መታየት አለበት :: 1) እነዚህን ሰዎች ምሁር ያስባላቸው ነገር ምንድን ነው? 2) ምንስ ያደረጉልን ነገር አለ ምሁር ብለን እንድንጠራቸው? 3) ምሁር የሚባለው አካል ካልተማረው በላይ ሠላም እና ልማት ላይ ምን ለውጥ አመጣ?
@robertaalt
@robertaalt 28 күн бұрын
ታላቋ ትግሬ,,ታለቋ ኦሮ,,ጠባብ መስመር ተከታዮች የኢት/ያን የማያዋጡ ናቸው ,, አንድነት ከሌሎች እንማር,,
@stardust8987
@stardust8987 28 күн бұрын
ኢትዮጵያ ከወረቀት ያለፈ ሙህር የላትም። ኢትዮጵያ ሙህር ቢኖራት ኖሮ ስንዴ ለማኝ ሀገር አትሆንም ነበረ። ከሳይንስ ፡ ቴክኖሎጂ እና ከጥበብ የራቀች ሀገር አትሆንም ነበረ። ዜጎቿም በአፈና አገዛዝ ስር አይኖሩም ነበረ። ሙህር የተባሉት ካሉም የአፈና እና የገዳይ ስርዓት አገልጋይ ናቸው ።. ሌላው ደግሞ ከህዝቡ ተነጥሎ ከሩቅ ቁሞ የሚጮህ ነው። ለአገዛዝ በአገልጋይነት ህይወት ለኖሩት በአስረጅነት እንድሪያስን, ተዎድሮስ እና ብርሀኑን እና ሌሎቹን ማዬት ነው። የሰው ልጆች መሰረታዊ መብቶችን ማሰብ እና ሀሳብ ለመግለፅን የሚከለክል፡ የጅምላ ገዳይ እና በጅምላ ሴቶችን የሚደፍር፡ ጥፍር ነቃይ፡በጎሳ ስም የሚገዛን፡..... አገዛዝ አገልጋይ ነው የሚሆኑት። ይኸን አይነቱን የግፍ አገዛዝ የሚያገለግሉት ደግሞ ለህሊናቸው እና ለእውቀታቸው፡ ሳይሆን ለሆዳቸው ስለሚኖሩ ነው። ኢትዮጵያ ያመረተችው ሙህር ሳይሆን አድርባይ እና ሎሌ ነው። ለሀገራቸውም ሆነ ለህዝባቸው ያበረከቱት ነገር የላቸውም ። Ethiopia doesn't have True intellectuals who value honesty, integrity, dignity, freedom of thoughts, freedom of expression, rule of law, justice, equality.... Willing to pay any price for these values, and standing up for human freedom like those college faculty members across America and World who oppose genocide and support free expressing of views in colleges and academic freedom. What Ethiopia has is so many fake and Pseudo- intellectuals who have no thing to offer to society and contribute anything meaningful. How many scientists, poets, writers, painters,.. Technologies, Medical inventions, how many evolutionary biologists, Anthropologists,... were produced??? where are the books? , the technology? Research papers??? Where are they and how many....?? How many Dante, Shakespeare, Hannah Ardent, Gallalio, Mandela, Ghandi, Rosa Luxembourg , Patrick Lumumba... And many thousands who lived for just cause Ethiopia has?????? Where are they?? How many??
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 28 күн бұрын
Yes your opinion has truth but few of them try something
@solomon3431
@solomon3431 27 күн бұрын
🙏የኢትዮጵያ ምሁራንም በአንድነት ከአማራ ምሁራን ጋር በአንድነት 🙏 ስለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም🙏 ስለኢትዮጵያዊነት 🙏 እንድንሠራ ጥሪ ቢደረግ 🙏
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Thank you Dr. Akglok for your great analysis and reporting. God bless you.
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 28 күн бұрын
ዘመኑ መጣብን እንጂ እኛ እኮ ገና የ16ኛው ክፍለዘመን የቡድን ተግባር አድናቂና ተከታይ ነን እንዴት ከሰለጠነ አሳብ ካላቸው ያወዳድሩናል ኦባማ ስልጣን ላይ ሲወጣ በሰበሩን ቢል ኖሮ እና የትውልድ ሀገሩ የኬንያን ፕሬዝዳንት ጠርቶ ቢያከብር ሰሞኑን ያየነው የባይድን ለኬንያ የሰጡት ክብር ያህል ማንም አይደነቅም ነበር እኛ በጎሳ መሪ ነው እምንመራው ልጅ ሲመታ ቤተሰቦቹ ጋር ተመታው ብሎ እንደሚያልቅስ ሀገር እመራለው እያሉ የእኛ ገዢዎች ተቃውሞ ሲደርስባቸው ብሄሬነው የሚሉት ህዝብ ጋር ሄደው ስልጣን ሊቅማነው ብለው የሚያለቅሱት
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Jegnachin Messay thank you so much for all you are doing for our country
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Egziabher yakbrwot Dr. AKLOG you are absolutely right
@assefajudah8559
@assefajudah8559 28 күн бұрын
The poll. The ethiopian people deserve respect and justice !!! As a whole , all ethiopians intellectuals, from all, need to participate, concerned, take responsibility to help. Of course, the intellectuals' honesty , honesty !!! Yes, yesterday, today, Tomorrow , maybe less, " hoddamoch alluu" they will be, maybe less in numbers in the future !!! Avoid, the old, previous politicians, Ethiopia has 125,000,000 citzens . Why always the same people are in politics of the same thing again and again, the could not make better !!! Like it, love it, hate it etc. Unity is the source of Strengths !!! The just cause, the just cause is the Reason to Unit Ethiopians , Ethiopiabs, no need to do it part-time job. Intelectuals division of labour makes it faster !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!
@godisgood3876
@godisgood3876 28 күн бұрын
Mesay blessed 💚💛❤️
@eke1914
@eke1914 28 күн бұрын
You are right about everything ❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Amen amen amen
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
God help you.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
We have to be patient Messay.
@GddghdHdhfdh-gu3kd
@GddghdHdhfdh-gu3kd 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eskinderwoubishet5356
@eskinderwoubishet5356 28 күн бұрын
A very valuable asset for Ethiopia.
@alexet12
@alexet12 27 күн бұрын
💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Thank you Doctor God bless you
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ብልግና ፓርትንና ሃገራችንን በሴራ ፖለቲካ አጥፊ የሆኑትን መንግስታትን ይጣልልን ያድቅቅልን ልቦናቸውን ይሰውርባቸው የውጥም የውጪም ባንዳ ጠላቶችን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 18 күн бұрын
exactlly right
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Welcome Jegnachin Messay with your guest
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 28 күн бұрын
10/08/2016 - 17/09/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 28 күн бұрын
የሴራ ፓለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Tikikil Messay Ethiopian public is tolerant and united apart from the greedy politicians
@solomon3431
@solomon3431 27 күн бұрын
🙏የአማራ ምሁራን ኅብረት አንድነት🙏 ስለአንድነት ጥሪ ቢደረግ 🙏
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 28 күн бұрын
መሳይ ወጥር 💪💪💪
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m 28 күн бұрын
❤️❤️🙏🙏
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 28 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ኢትዮጵያ ምሁራን አሏት አማራ ብዙ የተማረ ሕዝብ አለው ውጡ ተመካከሩ ኢትዮጵያን ከመፍረስ አድኑ
@almazyimer9806
@almazyimer9806 28 күн бұрын
100% correct to blame The Amhara Educated /Scholars. The have been brought up and went to school supported by Amhara farmers, but they did nothing as long as the Amhara genocide nor participated in FANO movement. IT IS SAD !
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 28 күн бұрын
ይህንን ከሀገራሯ ጋር ሶሽሻሊዝምን ያጣጣመች የቬትናም ሀገር ታሪክን ሊበራሊዝም ሊበራሊዝም እያለ የሚጮኸው ልደቱ ቢሰማው ጥሩ ነው። ለአንድ ሀገር እድገት ሊበራል ሶሻሊዝም ስላልክ ሳይሆን የህዝቡ የመሪዎች የባለሥልጣኑ ለሀገሩና ለእድገት ያለው ተነሳሽነት ነው ወሳኙ።
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 28 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@robertaalt
@robertaalt 28 күн бұрын
የቀበሮ መነኩሴው,ይወድማል.አአ አሊ,,
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 28 күн бұрын
Fanoooooooo
@AlemuLema-ry8xg
@AlemuLema-ry8xg 28 күн бұрын
😢😢😊
@Sarbet888
@Sarbet888 28 күн бұрын
I have no confidence in those who are considered educated. Fano must take control of the central government and, in the future, recruit competent individuals from Ethiopia and other countries to assist in governance. Fano should consider adopting the US Constitution to prevent confusion and disruption caused by these so-called intellectuals. However, the first two things Fano should do within five years is to give power to elected officials to govern their states and keep the federal power until the country is secured and ready to elect the president and representative; more than anything, to see to it Amhara is safe. Secondly, clear all Ethiopian enemies from Ethiopia, with no negotiation with TPLF and OPP.
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 28 күн бұрын
You mean you want to govern Ethiopia without Tigray & Oromo? Are you kidding me? You forgot that especially the Tigraians have the upper hand politically,militarily and diplomatically. This is the raw truth!
@Sarbet888
@Sarbet888 28 күн бұрын
@@woinshetkassaye7174 First, there will not be Tigre, Amhara, Somali, Oromo, or Gambela parties, only Ethiopian parties. After Fano cleans Ethiopia from her inside enemies like TPLF and OPP and the country is safe for the citizens, Ethiopians will freely elect their president, and all states elect and send their representatives to Addis. President and no more prime minister; no more Ethinicity parties, no more hundred parties, but two or three parties are enough. Please go back and read what I wrote. I will ignore the part where you said Tigrians have the upper hand; that is delusional.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 28 күн бұрын
​@@woinshetkassaye7174 You do know this is 2024, right? TPLF does not have the upper hand in any shape or form today. Neither in a military nor in politically. Those days are far gone. It's as clear as day light that the ethinic system brought foreward by TPLF and OLF helped no one, but the ruling class of the system. More Oromo, Tigrayans and Amharas have died in the past five years than in the era of Hileselase, and the Derg combined. TPLF and OLF brought nothing, but death and destruction on their own people. The world has witnessed it. Only a dummy would dispute this fact.
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 28 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 28 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊 😊😊
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 28 күн бұрын
መሳይ የአለም 10 መሪዎች እንዳንተ ቀናነት ቢኖራቸው አለም የሰላም ሚዛኗ ይጠበቅ ነበር ።❤🙏
@user-ul9pw4un5m
@user-ul9pw4un5m 27 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለፍኖ
@WaltaUsha-ch5rl
@WaltaUsha-ch5rl 28 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 28 күн бұрын
እስራኤልንም ይገብኙ ብዙ ትምህርት ሰጭን ሙዜሞችና ብዙ እድገትን የሚስተምር እድገትን ያገኛሉ ውቤ ነኝ ከሀገር እስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያ
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 28 күн бұрын
በዲሞክራሲ አገርሮች መሪ አተጅ እስወ አይባልም በእኛ በሀገረ እስራአል መሪዎችን መክበር ያለ ቢሆነም በስማቸው አተ ብለን ነው እምንጣራ
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 28 күн бұрын
የህዝብ ቆጠራ ከቀረ ከደርግ ውድቀት ጀምሮ 32 ዓመት አለፈ በግምት የቆረሞ ህዝብ አደኛ ብለው ከመናገር ውጭ ለዚህም ነው አማራውን አንስተኛ የህብ ቁጥር እዲኖረው የሚጨፈ ጭፈው መሳይ
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 28 күн бұрын
ቻይና የራሷ ህዝብ የኢትዮጵያ አህያ ለቀለቡ ለማድረግ እዳ ቀነሰብሎ ማውራት እራስን ማታለል ነው ከመቸ ወዲህ ነው ቻይና ከኢትዮጵያ የምግብ ፍጆታ ያቀረበችው የኢተዮጵያን አህያ ቄሪያ ከፈታ ከመውሰድ ውጭ
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 26 күн бұрын
fano
@user-nt1wy2sb3c
@user-nt1wy2sb3c 28 күн бұрын
በእርግጥ አንድ አንድ ለሀገራቸው የሚያስቡ ሙህራኖች ቢኖሩም፡ አብዛኞቹ ሙህራን ግን የፋይናስ ሰቀቀን ያለባቸው እራስ ወዳዶች ናቸው፡እውነት ኢትዮጵያን ለማሳደግ ፣ምን ያንሳታል ፡፡ግን የፖለቲካ ዱኩማኖች ከግዜ ወደ ግዜ አርቀው እየቀበሯት ነው፡፡😭😭😭😭😭😭😭
@godgotthis5345
@godgotthis5345 28 күн бұрын
መሳይ እውነተኛ ሀገር ወዳድና ድንቅ ሰው ነው::
@Ethiolove-zb4zu
@Ethiolove-zb4zu 28 күн бұрын
መሳይ በዚህ ጉዳይ ደጋግማችሁ ብትሠሩበት።
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 28 күн бұрын
ማነዉ ያቀፋቸዉ?
@ethiopia6721
@ethiopia6721 28 күн бұрын
አማራ አማራ ፋኖ ፋኖ እባካችህ አንድ ሁኑ አንድነት አሽናፊ ነው ድል ለፋኖ ጀግኖቻችን ወደፊት::
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 28 күн бұрын
የአማራ ህዝብ መራራ ትግል አሸናፊ የሚሆንበት ምክንያት 1.ትግሉ የህልውና የመኖር አለመኖር ምርጫ በመሆኑ 2.የአማራ ህዝብ ብቸኛ መዳኛው ማሸነፍ ብቻ በመሆኑ 3. ትግሉ ህዝባዊ በመሆኑ4.የአማራ የህልውና ትግል፣ በወታደራዊ፣በመረጃ፣በዲፐሎማሲ፣በትጥቅ፣በጦር ሰትራተጂና በልምድ የደረሰበትደረጃ፣ትግሉ የአማራን ህዝብ ያሳተፈና በህዝብ ውሰጥ በመሆኑ ፈፅሞ አገዛዙ ማሸነፍ እንደማይችል በማወቅ ባንዳው፣ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢ የአማራን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ወደህም፣ተገዝተህም ተገደህም የምትመጣ በህይወት እንደማትመለሰ አውቀህ ለወንጀለኛው አብይ አህመድ ወንበር አንድም ዜጋ ወደ አማራ ለመዋጋት እንዳይመጣ የአማራ ህዝብ ጥሪ ያቀርባል🙄🙄
@mekonnengetaneh1900
@mekonnengetaneh1900 27 күн бұрын
መጀመሪያ በውጪ ያላችሁ የአማራ ምሁራኖች አንድ ሁኑ መቼም እንዳትሰባሰቡ ተጵዕኖ የሚየደርግባችሁ የለም ግን ሁሌ አንዱ አንዱን ሰተች ነው የምንሰማው አንድነት ሀይል ነው የሚለውን ቃል ስንት ዘመን ሰማነው ታዲያ ምን አንቆ ያዛችሁ እባካችሁ ሠርታችሁ አሣዩን
@Monalizaye2024
@Monalizaye2024 28 күн бұрын
አክሎግ አንተ ተዝናና እኛ አማሮች ግን ከእግዜር በታች የምንጠብቀው የፋኖን አሸናፊነት ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Thats Fanos saying Gods willing we all be united with Fanos and create Ethiopian Fanos party or society
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Fanonet is Ethiopiawinet
@teferawoldemichael9407
@teferawoldemichael9407 28 күн бұрын
አሁንም የአማራ ምሁር በጋራ ለመስራት ፈቃደኛ አይደለም። በተናጠል እንጂ። ይህ ቃለ መጠይቅ የሚያሳየው ይህንኑን ነው። የአማራ ምሁር በጋራ መስራት የሚያሳየው ዘገምተኛ እንቅስቃሴ የአማራን ሕዝብ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍለዋል። ቢያንስ የፕሪቶሪያ ስምምነት ላይ ወያኔ ሊደርስ የቻለው የትግራይ ምሁራን በአንድነት በመቆማቸውና የአሜሪካንን መንግሥት በማስጨነቃቸው ነው። አማራ ግን የለውም። ያሳዝናል።
@yirgalemnigusse-em7je
@yirgalemnigusse-em7je 28 күн бұрын
አወ 2010 ብዙ የአምሐራ ሙሕራን የሚባሉ ነበሩ አሁን የውሃ ሽታ ሆኖዋል ዋናው ለወቀሳ አይደለም ስሕተትን ማመን በራሱ ትልቅ ፀፀት ወደተሻለ እምርታ ጉዞ እንደመጀመር ይቆጠራል !
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 28 күн бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊.hi
@Tamerat-yc6js
@Tamerat-yc6js 28 күн бұрын
Mesay Doctorun yanten felagot Endedegefu Atmoker ,,yenagerubet Yegosa Torenat Balebet mine yetebekale ,merdat Tefelke Go fund me kefete lastemarewoch we zete Demoze.
@birhanafework9450
@birhanafework9450 28 күн бұрын
Dil le amahara Fano fano yashenfal
@newg3441
@newg3441 28 күн бұрын
He was a statistics teacher in AAU. His lecture room was called አክሎክ ጠጅ ቤት
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 28 күн бұрын
most of village center mind under estimate our hero
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 28 күн бұрын
30ዓመት UN ውስጥ የሰራ ጎበዝ ሰው ነው።አአ ዩኒቨርስቲ ከሰራም ታልቅ ምሁር እንደሆነ ያሳያል።አንተ ፍርፋሪ እየለቃቀምክ ፃፍ ።ሰዉ ጥሎህ ሄዷል።
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf 28 күн бұрын
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 28 күн бұрын
ከታዘብኩት! ድክመት??? የምን ድክመት? ችግሩ ቀጥሎ ያለው ነው። *** ከውጭም ከአገርውስጥም አማራ የነበሩ በጊዜ ሂደት አማራነታቸው የለቀቃቸው በርካታ ሰዎች አሉ። ከነዚህ ውስጥ ምሁራን ተብዬዎች ናቸው። እነዚህ ሰዎች የጠፋባቸው አማራነታቸው ብቻ ሳይሆን ሰብአዊ ህሊናቸውም ጭምር ይመስላል። ያ ባይሆን እናቶችና ሕጻናት፣አረጋውያን ፣ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ወዘተ ሲታረዱ፣ቤት ተዘግቶባቸው እንዲቃጠሉ ሲደረጉ፣ በየጎዳናው ሲጣሉ፣በየስር ቤቱ ሲታጎሩ ወዘተ በዝምታ ከማለፍ አልፈው ከተረኛው ጨፍጫፊ ጋር በመተባበር ሕዝባቸውን ቆመው እያረዱና እያሳረዱ ባልሆነ ነበር። *** ከአንድ አማራነቱ ከጠፋበት የቀድሞ አማራ ይልቅ አማራ ያልነበረው ወላይታው አዛውንቱ ታዲዮስ ታንቱ ስለሚጨፈጨፉት አማራዎች በማዘኑ፣በመቆርቆርሩ በመናገሩ ወህኒ የወረደው ሰብአዊ ሰው ይሻላል። *** እርግጥ ነው ከድንዙዝ አማራ ሰብአዊነትን የተላበሰ ሌላ ማንኛውም ሰብአዊ ተወላጅ ይሻላል። ስለዚህ አማራ የጠፋበት አማራዊ ማንነቱ ሳይሆን ሰብአዊ አመለካከቱ ነው ማለት ይሻላል። *** ስለዚህ ማናችሁም አማራ ነን የምትሉ እውነትም በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ክልል በንጹሀን ላይ በአብይና ሰብአዊነት በሌላቸው በነተመስገን ጥሩነህና አረጋ ከበደ ጋሻ ጃግሬነት እየተፈጸመ ያለው ጭፍጨፋ መረጃ ኖሯችሁ ምን ቸገረኝ ብላችሁ የተቀመጣችሁ ካላችሁ ቶሎ ብላችሁ ወደ የአእምሮና ስነልቡና ሀኪም ሂዱና ተመርመሩ። ሀኪሙ ይሚላችሁንም ተቀበሉትና ታከሙ፣ጸበል ግቡ። ከደቡብ!
@almazejigu2461
@almazejigu2461 28 күн бұрын
ትልቅ ሰው አገር መምራት ማለት ምን እንዲሆ እንዲህ ይናገር ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም ሆናቀረች አወይ አገራችንማሽላእያረረ ይስቃል እንዲሉ በራሳችን ጉድ እንዲህ እንሳቀው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 28 күн бұрын
Amhara fannos are our freedom fighters 💚💛❤️🦾🦾🦾
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 28 күн бұрын
ልጁን ያላሳደገ ለአማራ ሊታገል አጋስስ ሊቃኖች ናቸው ሙህራን ተብየወቹ
@ahmedmussa3407
@ahmedmussa3407 28 күн бұрын
ድክቶር አክሎግ ቢራራ የኢትዮጵያና ቬትናም ዉድድራዊ ትንተና ከእውነት የራቀ ወሬ ነው : አንጻራዊ ውድድር የመጀመርው 5 ዓመት ብቻ ነው ሊሆን የሚገባው : የ ቬትናም በመጀመር ያዎቹ ዓመታት ኤኮኖሚዋ በጣም ደካማ ነበር : ኢንፍሌሽን ከ 450% በላይ ነበር : ድህነትም በጣም አስከፈ ነበር : ዛሬ ያየከው እድገት ከ30 አመታት በሆዋላ የመጣ ውጤት ነው : ጥላቻህን አኩም ::
@Hrabrukytbark
@Hrabrukytbark 28 күн бұрын
ኦክሎክ እና ቤትናምና ኮሎምቢያ የሰው ዘር የሚኖርበት ሀገር ነው
@kalifyassin503
@kalifyassin503 28 күн бұрын
Dedub
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 28 күн бұрын
ትልቅ ህዝብና ትልቅ ሀገር እጁ ላይ የወደቀው የአእምሮ ድኩማኑ አብይ አህመድ ሰፈር ለሰፈር መርመርመጡ መገለጫው የኬንያው ሩቶ ሩቶ በአጭር ግዜ ለህዝቡና ለሀገሩ ያሰገኘው ውጤት ምሰክር ነው🙄🙄
@user-lm9un3kr3s
@user-lm9un3kr3s 28 күн бұрын
አርበኛ መሳያችን፡ በትጋትህና ብርቱ መጠይቆችህ ብቁና ብልህ ጋዜጠኛነትህን አደንቃለሁ። ለምን ኢትዮጵያዊ ምሁራን በአንድ ሆነው እንደማይመክሩና ፍትሃዊ ትግሉን እንደማያግዙ አብዝተህ ስትጠይቅ አይቻለሁ። እውነታው ግን ምሁር በባህሪው ኢጎስቲክ ነው። እነርሱን አቀራርቦ እንዲወያዩ ማድረጊያው ቅመሙ እናንተ ጋዜጠኞች ናችሁ። ሰብሰብ አርገህ ጠይቃቸው፥ አስጀምራቸው ፤ በረዶውን ስበርላቸው። ከዚያ በኋላ ራስህን እስኪገርምህ ይሰባሰባሉ። ይመክራሉ። መፍትሄም ይሆናሉ። ስለዚህ አርበኛ መሳያችን፤ ይህን መድረክ አመቻችና ጋብዛቸው። አስገራሚ ስኬቶችን ማስመዝገብ ይቻላል። በርታልን ወንድማችን።
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 28 күн бұрын
አፄ ሚኒሊክ ከሚወቀሱባቸዉ ጥቂት ነገሮች 1) መጋቢት 1881 ስልጣን ይዘዉ ሚያዝያ 25 1881 በዉጫሌ ዉል አንቀፅ 3 እና 4 ከፊል የኤርትራን ግዛት ለጣልያን ስለሸጡ 2) የካቲት 23 1888 አድዋ ላይ ድል አድርገዉ መጋቢት 8 ቀን 1888 በፈረስማ ዉል የጣልያንን ግዛት እስከመረብ ወንዝ አስፍተዉ ስለሰጡ 3) ግዛታቸዉን ወደ ምስራቅ ዴቡብና ምእራብ ሲያስፋፉ አልገዛም ባሉ ህዝቦች ላይ ያሳዩት ጭካኔ!!
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 28 күн бұрын
ይችን የፈጠራ ስራህን ፣ልብህ ላይ ከትበህ እንደያዝካት ማረጋገጫ ለሚሻ፣በዚህ ፕሮግራም ላይ ያለአውዱ ማስተዋቂያ መስራትህ ነው።
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 28 күн бұрын
መሳይ መኮንን ለእውነት የቆምክ ድንቅ ስው
@makw.georgis3876
@makw.georgis3876 28 күн бұрын
እንግዶችህ በሙሉ አጁዛዎች ናቸው። ግም ለግም እንዲሉ
@bobbyt7941
@bobbyt7941 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@robertaalt
@robertaalt 28 күн бұрын
የሚሉህን ስማ አቶ አህመድ ከዓለም የድሀ ድሀ አደረካት,,ፍርፋሪ የጠፋበት,,ያንተ ዘመን ነው👎
@robertaalt
@robertaalt 28 күн бұрын
የህልም ሩጫ ነው የሰውየው አገላለጥ,,,👎
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 28 күн бұрын
አንተ ራስህ ህልም ነህ።ሰውየውን አትሰማም ዝም ብለህ የባጥ የቆጡን ትሞነጫጭራለህ
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 28 күн бұрын
የምን ምሁር ነው አማራ ምሁር የለውም
@user-lm9un3kr3s
@user-lm9un3kr3s 28 күн бұрын
ለምን እንዲህ ጠበብክ? መጥበብ ከእውቀት ማጣትም ይከፋል፤ ከቻልክ ተማር ፡ አንጎልህን አፍታታው፤ ወይም ለተጠርክለት አላማ ሳትኖር ሞት ይቀድምሃል ።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 28 күн бұрын
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡 እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳሉ 😡 ደሞዝ መክፈል የማይችሉ ጅሎች
@muluhabesha5614
@muluhabesha5614 28 күн бұрын
እይ መሳይ ያቀረብኽው ሰው አንተ የምትጠይቀውና መልሱ የተለያየ፡፡"ካብ አይገባ ድንጋይ" ቤትናም የሞተው ፬ ሚሊዮን ነው ብለውናል የኛው ሀገር ትንሽ ስለሆነ ይቀጥል ነው? ጉብኝቱ አሁን ነበር መሆን የነበረበት? ከምን በኌላ ነው ይቅር የሚባለው?
@Samitrghh
@Samitrghh 27 күн бұрын
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf 28 күн бұрын
❌❌❌ማፈሪያ ❌❌❌
@user-kc6gn4zo6e
@user-kc6gn4zo6e 28 күн бұрын
የአቶ መሳይ መኮንን ስራት ፀድቋል
@Hrabrukytbark
@Hrabrukytbark 28 күн бұрын
አክሎክ አሁንም አለ አልሞተም የአኩለክ ሁኔታ የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች የሚባለው ነው ያጋጠመው
@user-if3hs1fz1q
@user-if3hs1fz1q 28 күн бұрын
Ante qashim ye social security tigegna sira feti: yihen shimagile ahunim "ye alem bank amakari" iyalki titerawaleh. Qashim. Indantew social security iyebela, world bank tilaleh. Ye dedeboch tiriqim.
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 25 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 7 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 3,3 МЛН
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ
20:20
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 17 М.
መልዕክት ከታማኝ | Tamagne Beyene
15:03
Tamagne Show
Рет қаралды 196 М.
''ሦስቱ ጠቅላይሚኒስትሮች'' ልደቱ አያሌው | ETHIO FORUM
46:00
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 90 М.