Anchor Media የቀድሞ ጦር ከፍተኛ መኮንን ስለአብይ አህመድ ሰራዊት ይናገራሉ፥ አብይ በጦርነት በፍጹም አሸናፊ አይሆንም - ሻለቃ ማሞ ለማ

  Рет қаралды 67,357

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 230
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ሕዝባዊ ሀይል ፋኖ💪💪
@bieregewBeregew-hh1nb
@bieregewBeregew-hh1nb 3 ай бұрын
በሚገርም መልኩ እግዚአብሔር የአማራን ህዝብ ይጠብቃል አራት ነጥብ
@aseffadefersha457
@aseffadefersha457 3 ай бұрын
እጅግ በጣም የወታደራዊ ሳይንስና ፖለቲካዊ ትንተና ደስ በሚል መልኩ ስለ አብራሩልን ከፍ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr 3 ай бұрын
መጡልህ ጀግኖቹ ፋኖ 💚💛❤️ አብይ አህመድ
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 3 ай бұрын
መሳይ ለምታደርገው ሁሉ አመስጋኝህ ነኝ በርታልን።
@MeseleHibste
@MeseleHibste 3 ай бұрын
መሳይ ደህና ነህ አንበሳ ነህ በርታ
@RuurFu
@RuurFu 3 ай бұрын
ዲል ለአማራ ፋኖ
@falkmayer1723
@falkmayer1723 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ ህዝብ በቃችሁ ይበለን❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 3 ай бұрын
ታሪካዊ ንግግር አስተዋይ ሰው እድሜ የጠገብ አባት
@tilahungetanehe8666
@tilahungetanehe8666 3 ай бұрын
ፍትሕ ለራያ😢😢😢😢😢😢
@timharmon10
@timharmon10 3 ай бұрын
ጠንክረህ ተዋጋ
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 3 ай бұрын
ግሩምና አሰተማሪ የሆነ ቃለመጠይቅ ነው። እናመሰግናለን መሳይ እኚህን አዋቂ የውትድርና ሙያ ያላቸውን ሰው ስላቀረብክልን።
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 3 ай бұрын
መሳይ ሀገራችን ትክፈልክ ፈጣሪ ይባርክህ ! ሌላ ምን ይባላል ። ለሀገር የቆመ ፈጣሪ ጠበቃ ይቆምለታል።
@tadegedoelaso
@tadegedoelaso 3 ай бұрын
Tishshsh 🤧
@RuurFu
@RuurFu 3 ай бұрын
መሳይ ለምታደርገዉ ሁሉ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤
@aries-vc5qv
@aries-vc5qv 3 ай бұрын
ሻለቃ ማሞ ለማ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ዘንድ በፀሎት እለምናለን ። ለአገራችን ላበረከቱት አስተዋጽኦ እና አግልግሎት እጅግ በጣም እናመስግናለን ። እግዜር ይስጥልን ።
@BereketYohannes-ki1zt
@BereketYohannes-ki1zt 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ። ሞት ለገዳዮ አብይ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 3 ай бұрын
በሳል ግለሰብ! መሳይ እንግዳህ በጣም እውቀት ያለው, የኢትዮጵያን ችግሮች የገባው, አስተዋይ, የኢትዮጵያ ነገር በጣም የሚያንገበገበው ግለሰብ ነው. አመሰግናለሁ.
@FanomektYe
@FanomektYe 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግኖቹ ፋኖ!!💚💛❤️💪💪💪
@solomon3431
@solomon3431 3 ай бұрын
🙏“ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ጥሪ 🙏🙏 ______ 🙏 መንግሥት ???? _____ በአማራ ኢትዮጵያውያን ሕዝብ ላይ የሚያደርገውን ጦርነትን ፈጽሞ ለማሰቆም እንነሣና እንሥራ 🙏 “ እኛ አንድ ሕዝብ ሆነን ሳለን በመንግሥት ለምን??? የእርስ በርስ ጦርነት??? ____ 🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።” 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 🙏
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ሻለቃ ማሞ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤ጋዜጠኛ መሳይ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@zolazola5725
@zolazola5725 3 ай бұрын
ሻለቃ ማሞ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ሰጥቶት ለአገርሖ ቁምነገረ ለመሥራት ያብቃዎት። ድል ለአማራ ፋኖ❤🎉❤
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 3 ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ከአማራ ህዝብ ጎን ስለሆነ የትኛዉንም አማራጭ የኦነጉ ብልጽግና ብከተልም ፋኖ 100% ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪
@janemoha4420
@janemoha4420 3 ай бұрын
Dil le Amara Fano🎉
@janemoha4420
@janemoha4420 3 ай бұрын
Ewunt tashenifalech🎉
@janemoha4420
@janemoha4420 3 ай бұрын
All the world support Fano ..Fano..🎉🎉🎉
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Thank you so much Jegnachin Messay with our Great Shaleka Mammo for brilliant discussion. God bless you both in abundance
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 ай бұрын
Amhara Fano Is Very great YeTewedros lejoche Ashenafi yehonefale yeale memen tereter bewenet Yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NorsanaAbpet
@NorsanaAbpet 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለፍኖ
@abeba2241
@abeba2241 3 ай бұрын
ክብር ለቀድሞው ሰራዊት 💚💛❤️ እናመሰግናለን መሳይ ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿 ❤❤
@Samitrghh
@Samitrghh 3 ай бұрын
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮😅
@haileyesusameshe476
@haileyesusameshe476 3 ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@demissiehailemariam4598
@demissiehailemariam4598 3 ай бұрын
You are good
@chimdiwade715
@chimdiwade715 3 ай бұрын
🎉
@amarefetene6300
@amarefetene6300 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያግዝሽ ውድ ሀገሬ 💚💛❤️
@ካሳሁን-ነ5ዸ
@ካሳሁን-ነ5ዸ 3 ай бұрын
መሳይ፣ እጅግ በጣም ጥልቅ የሆነ ውይይት! እናመሰግናለን ሻለቃ ማሞ።
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Thank you Both Again. MESSAY Jegnachin Bertalin Kiberilin. Medhanealem Yikeflhal for all you are doing for our country.😊
@diresadmas2217
@diresadmas2217 3 ай бұрын
Very matured military official
@emx8327
@emx8327 3 ай бұрын
Major Mamo has made a significant contribution by composing one of the finest autobiographies detailing his experiences on the battlefield. I am very thankful for you!!
@yonasmesfin8522
@yonasmesfin8522 3 ай бұрын
የወገን ጦር የሚል መፅሐፍ አላቸዉ የሚገርም መፅሐፍ ነዉ
@fitsumwelday8229
@fitsumwelday8229 3 ай бұрын
ሻለቃ ማሞ ለማ ውትድርናን ከተግባር እስከ ሳይንሱ ጥርሳቸውን የነቀሉበት ነው ወደፊት ከእሳቸው ብዙ እንጠብቃለን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 ай бұрын
ሰላም ወገኖች
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 3 ай бұрын
ቅጥረኞች ለብ ብላችሁ በዚህ ወይይት ተማሩ አንደ ክርቢትን ላምባ አሳቶች ፡ኣትህኑ1ኛ ስዩም ተሾመ 2ደሳለ 3 ሳቅና ---4በላይ መንገሻ 5 የትግራይ ኢሊቶች ወዘተ ለገንዘብ ጥቅም፡ቅጥረኞች፡ሳይሆን ለወገናች ለሰላም መውዕት ክፈሉ፡ከሻለቃ ማሞ ተማሩ።
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 3 ай бұрын
አንተ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ንሩልን እድሜ ከእኔ ብሰጥህ ደሰ ይለኛል
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 3 ай бұрын
ወንድሜ መሣይ ምን ላድርግልህ በጣም በጣም ጀግና ነህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Welcome Jegnoch
@ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ
@ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ 3 ай бұрын
ፈጣሪይርዳችሁ
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 3 ай бұрын
ፊ/ማርሻል ማርሻል ማለት ሻለቃ ማሞ ናቸው አቤት ጥልቅ እውቀትና ትንታኔ አቤት ግርማ ሞገስ ወይ ኢትዮጵያዊነት የ70ቹ የአየር መከላከያ አባል ነበርኩ እጅግ ኮራሁባቸው እድሜና ጤና ለሁለታችሁም።
@AmaraFano-yx2oz
@AmaraFano-yx2oz 3 ай бұрын
ትክክል ብለሃል ወንድሜ!! ሻለቃ ከሚገባው በላይ የውትድርና ትምህርትና እውቀት ያላችው እድሜ ጠገብ ኢትዮጵያዊ!! አጎቴ የቀይ ኮከብ ዘማች ነበር ... ሲያወራልን በ1972/73 ሻብያን እስከ የመጨረሻው የሳህል ተራራ ገፍተው አስወጥተው ማጥፋት እየቻሉ ተመለሱ ተብለን ተመለስን ይላል :: ሻለቃም እውነት ተናግረዋል ❤
@fikrtemariamdemoz8564
@fikrtemariamdemoz8564 3 ай бұрын
መሳይ መች ነው እንዳልካቸው ጽጌ የምታቀርበው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ለክ ነህ አንዳርጋቸው ጠፍቷል። Mesay please invite Andargachew Tsige.
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 3 ай бұрын
እንዳልካቸው የአማራ ጠላት ነው
@ShewangizawMengistu-h3m
@ShewangizawMengistu-h3m 3 ай бұрын
ሻለቃ ማሞ በጣም እማከብራቸው የዘመቻ መኮንን የነበሩ ምስክር ሊሆን እንችል መፅሀፍ የፃፉ መኮንን ናቸው የሰጡት ቃለመጠይቅ ጥሩ ሆኖ ብዙ ግዜ አንተ እምትጠይቀውን ግልፅ እና አጭር በመሆን መንገድ አይመስልም አንተም ውስጥህ ቅር እንደሚልህ አውቃለሁ በቀጥታ ወደ ተጠየቁበት ብዙ ግዜ ደፍረው አይገቡም ክረምት እየመጣ ነው ችግር ውስጥ የመንግስት ጦር አይገባም ወይ ለሚለው ትያቄህ ሌላ ማብራርያ ነበር እሚሰጡት
@AbeebaDubai
@AbeebaDubai 3 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
God will save our dear country. We keep praying.
@aries-vc5qv
@aries-vc5qv 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ መሳይ መኮንን ታሪክ እንዳስታወሰህ ይኖራ ል። ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆነህ ተገኘህ ❗
@ADWA1888Amhara
@ADWA1888Amhara 3 ай бұрын
ሺ አለቃ የከተማ ልጅ የሆኑ ምርጥ መኮነን ናቸው ወታደሮች ነበርን ለኢትዮጵያ የሚል ዳጎስ ያለ መፀሀፍ አላቸው ቡቸሩ ደርግ እሬሽን ሲሉት ጥይት ጥይት ሲሉት እሬሽን እንደሚልክ ይናገራሉ
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 3 ай бұрын
ሻለቃ ማሞ ትክክለኛው ሰው ትክክለኛ የበሰለ ወታደራዊ ትንተና ዛሬ ነው የተገኘው ጋዜጠኛ መሳይንም ወታደራዊ መኮንኑንም እናመሰግናለን
@fikreg2353
@fikreg2353 3 ай бұрын
አብይ ስለ ወንበሩና ስለ ብሄሩ ብቻና ብቻ:: መፍትሔው ፋኖ ብቻ::
@ababualamu729
@ababualamu729 3 ай бұрын
Bertu ❤❤😊
@henokamelga1650
@henokamelga1650 3 ай бұрын
ሻለቃ መሳይ እናመሰግናለን ❤👌🙏
@Fasilllo
@Fasilllo 3 ай бұрын
መሳይ መስፍን አማንን ሁሌ አቅርብልን
@HussanEshtu
@HussanEshtu 3 ай бұрын
ሻለቃብዙሺ አመት ይኑሩልኚ መሳይም አላህ ለአተም ብዙ ሺ እድሜ ይስጥህ
@amahadiana3628
@amahadiana3628 3 ай бұрын
Shaleka: Thank You for sharing your knowledge and insights.
@heilemariamdamte8882
@heilemariamdamte8882 3 ай бұрын
Keep up hardworking Mesaye
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 3 ай бұрын
10/08/2016 - 06/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 ай бұрын
የማውቅህ 2007 ነው እስካሁን ድረስ ከእውነት ጋር የቆምክ ጠንካራው አይበገሬው በሳሉ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ክበርልኝ 🙏🙏🙏 ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@janemoha4420
@janemoha4420 3 ай бұрын
Dil le Fano. Fano is the winner. Always truth is there never vanished. 😂🎉
@janemoha4420
@janemoha4420 3 ай бұрын
Soon fighting stopped for all in all Ethiopians land, peace ..peace...🎉🎉🎉🎉
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 3 ай бұрын
ሻለቃ ማሞ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጋር የመቆም ሃላፊነት ቢኖርባቸውም ፣ መሳይ መኮንን ፣ እና ወንድምአገኝ አይነት ዘረኞች ቋት ውስጥ መግባታቸው በጣም ያሳዝናል። ሲጀመር የሕወኃትን ፣ ሻቢያን እንቅስቃሴ እና ታሪክ የተረዱበት መንገድ አና ቬትናምንም ታሪክ ያቀረቡበት መንገድ የተሳሳተ ነው። እርስዎ በውትድርናው ስትራቴጂ ባለሙያ ቢሆኑም የጂኦፖለቲካን እና የኢትዮጵያን ሁኔታ በጭራሽ አልተረዱም።
@mitikumekuria7719
@mitikumekuria7719 3 ай бұрын
የእኒህን መኮንን ትንታኔ በሚገባ አዳመጥኩት፤ ፍፁም ትክክል ናቸው። መሳይ፤ አንድ ወታደር ቢያንስ የ6ወር ስልጠና ያስፈልገዋል፣ ከፍተኛ የሆነ የሎጀስቲክ አቅርቦት ይፈልጋል፣ ፍፁም የሆነ አላማ ሊኖረውና ሊግባባ የሚችል ሠራዊት የግድ ነው። አሁን ባለው ሁኔታ፤ የሀገሪቱን ፖለቲካ ተከትሎ በዘር የሚያስብ ሰራዊት ባለበትና የስነ-ልቦና የበታችነት ባለበት ማሸነፍ አይደለም ረጅም ጊዜ በዚህ ሁኔታ መቀጠላቸው አጠያያቂ ነው። ይዘግይም ይፍጠንም በእኛ ላይ የደረሰው አስከፊውን የመበተን ፅዋ ይሄ ሰራዊት መጎንጨቱ ግድ እንደሚሆን ነው።
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 3 ай бұрын
Thanks Shaleka Mamo Lemma Abiy did not request fanno for official negotiations but some media's critics Zemene kassie statement of No negotiation with Abiy. But we said Zemene was not mistaken.
@m.bedane7442
@m.bedane7442 3 ай бұрын
Please like 👍🏽 and share 👈🏽👍🏽 thanks 🙏🏽
@berhanubedane461
@berhanubedane461 3 ай бұрын
እንደምኞቶ ያድርገዉ
@FatumaFatuma-ml6vu
@FatumaFatuma-ml6vu 3 ай бұрын
አላህ እውነት ኢትዮን አንተ ሰላማን መልስልን ያረብ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 3 ай бұрын
የኢትዮ ወታደሮ ከድሮ ጀምሮ ከህዝብ ወግኖ አያዉቅም። የመሃይማን ጥርቅም ስለሆነ?...በተለይ ከወያኔ ጊዜ ጀምሮ አመራሮችን በዘርና በጥቅም ስለሚያዝ...ለአለቃዉ ለመሪዉ ታዛዥና ህዝብን ጨቋኝ እና አራጅ ነዉ‼..የማይረባ ነዉ
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 ай бұрын
ሌላም ጦር ያስልጥን ግን ህዝብን ያሽነፈ ፋሽስት አሽንፎ አያውቅም የድሃ ልጅ እየገፈፈ ያስጨፍጭፍ ግን ውርደቱን እያጠናከረ ነው
@tolashtola6224
@tolashtola6224 3 ай бұрын
ሻለቃ ራሞ
@TsigeAdal
@TsigeAdal 3 ай бұрын
Kbur Messay ye tegadalay Mamo Feta channel Mezekr Media please bring him one day to your channel kindly. Am an Eritrean and am your fellower
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 3 ай бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@janemoha4420
@janemoha4420 3 ай бұрын
Soon Dimocracy works and created in all Ethiopian lands.🎉
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ልጅ መሳይ👋👋👋 ድል ለአሳረኛው ፋኖ 👏👏👏 የጨነቀ ለት አለ ዳኜ ዋለው የትነው የሚያደፍጠው በታክ በድሮን ያላሸነፈ በደፈጣ ቀብሩን ለማቃለል ጥሩነው 😂😂😂አድፍጦ ቢውል ፋኖንን አያገኛውም !!!!!!
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 3 ай бұрын
የወታደሩ ቅጥ ያጣ ታዛዥ መሆን ለምን ብሎ አለመጠየቅ መንግስንት ድርድር እዳያስብ አርጎታል በየትኛው ሰውኛ ፍጥረት አቅም ጉልበት እያለው ፍላጎቱን በኃይል ማስፈፀም እንጂ ድርድር አይመርጥም
@tilahunamera5999
@tilahunamera5999 3 ай бұрын
Mesayachin yewunet sew Fetari yitebikh
@tadegame
@tadegame 3 ай бұрын
ኦሮሞዎች የመንግስትን ጥሪ እየጠበቁ ነው።
@Abbatobia
@Abbatobia 3 ай бұрын
የሚከተሉት የመሳይ መኮንን ምርጥ እንግዶች ናቸው። 1 ሙሉነህ ዮሐንስ 2 ቻላቸው ዓባይ 3 ሻምበል ማሞ ለማ
@AsterTadese-k8c
@AsterTadese-k8c 3 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤
@sibhatadiss3185
@sibhatadiss3185 3 ай бұрын
መሣይ አንድ ምሣሌ ልንገርህ ከሰከላ ወደአበስከን ሲኸድ ህዝቡ በጡሩባ እየጮኸ ነዉ ወጦ ያባረራቸዉ በጦር አካሴ ነዉ የማረካቸዉ
@kkmm5988
@kkmm5988 3 ай бұрын
ሰከላ ህዝብ በሙሉ ተዋጊ ናቸው
@saidFeleke
@saidFeleke 3 ай бұрын
እኛም መስሎንነበር በምላሱ ሲያወራ አብይ አህመድ ኢትዮጵያውያንን አንድ ያረጋል ስንለው ጭራሽ እርስ በእርስ እያገዳደለን ነው ከባብ እንቁላል እርግብ አይጠበቅም እኛ ነን ሞኞቹ የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያ ሲሉት ልቡ ፍስስ ይላል በኢትዮጵያ ስም ለዘላለም ሲገደል ሲታረድ ሲፈናቀል የኖረ ህዝብ አሁንም እዬተገደለ ያለ ህዝብ ትግል ጀምራል ነፃነቱን እንደሚቀዳጅ ጥርጥር የለውም ፋኖ ያሸንፋል !!!
@AberaAschenaki
@AberaAschenaki 3 ай бұрын
ሻለቃ ሞሽላቃ ምን እየቀባጠርክ ነው?
@מולהגטו
@מולהגטו 3 ай бұрын
የጠቀዉን አልመለሡም ጥያቂዉን
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 3 ай бұрын
ያቀረብካቸዉ ሰዉዬ ግን ጎበዝና ጥሩ እዉቀት ያላቸዉ ናቸዉ!!.. የቀድሞዉ ማለት የደርግ ወይስ የሃይለስላሴ?
@asfawabebe5938
@asfawabebe5938 3 ай бұрын
የቀድሞ የሚባለዉ ከአፄ ኀ/ስላሴ እሰከ ወይኔ ስርዐት መመስረት ድረስ ያለዉን የሚጨምር ነዉ ደርግ እኰ የአፄ ኀ/ስላሴ ወታደሮች ነበሩ
@enactfaa
@enactfaa 3 ай бұрын
ሰዎቹ. እኮ ስለ ድንቁርናቸዉ የተመሠከረላቸዉ ናቸዉ
@tesfamichaelmekonnen3604
@tesfamichaelmekonnen3604 3 ай бұрын
I had the privilege of listening to a profound discussion between journalist Mesay Nekonnen and senior soldier Shalka Mamo regarding the current situation in our beloved Ethiopia from a military perspective. I am deeply impressed by the depth of knowledge and the clarity both individuals brought to the conversation.Mesay Nekonnen's ability to ask pertinent and thought-provoking questions, combined with Shalka Mamo's extensive experience and insights, made for a truly enlightening exchange. Their dialogue highlighted the complexities of our country's challenges and offered a thoughtful analysis of the path forward.I want to express my heartfelt appreciation to both Mesay and Shalka Mamo for their contributions to understanding the critical issues facing Ethiopia today. May their voices continue to inspire informed dialogue and constructive solutions.Above all, I wish for peace and unity in Ethiopia. Let us all work together towards a future where our nation thrives in harmony and prosperity.
@kemelewf1531
@kemelewf1531 3 ай бұрын
No comment! Given the situation Ethiopia is experiencing, your gust has to appear recurrently in your media to awaken the public.
@Userxfj38535
@Userxfj38535 3 ай бұрын
ድርድር ለቁማር መንገድ ነው🤔የሚደራደሩት ግለሰቦች ሕዝብ ዘንድ ድርሽ ብለው የማያውቁ ናቸው።
@argachewweyessa7339
@argachewweyessa7339 3 ай бұрын
Nothing is gonna happen to Ethiopia. She will live to the end of the world 100% guarantee. The question is until she shall be free how many people will be sacrificed for the demons & when the day will becoming? Thank You!!!
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 3 ай бұрын
What thing is that Ethiopia for you? What is the meaning of Ethiopia if its children are slaughtered day by day? Better to be disintegrated than saying Ethiopia will continue on the ashes of its own children
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 3 ай бұрын
የመጀመሪያው ዓመት ለካስ የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ ነበር። ባሳለፍነው ስድስት ዓመት ውስጥ ኖሮ ካልታወረ በቀር ወይም የእርኩስ ስራ ጥቅመኛ ካልሆነ በቀር ተጨባጩን እውነታ ሊገባው የማይችል ኢትዮጵያዊ ዜጋ አይኖርም።
@godblessethiopia6665
@godblessethiopia6665 3 ай бұрын
ከዚህ በኃላ ጥያቄው መሆን ያለበት: ብልፅግና/ብልግና ፓርቲ መወገድ ነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Tikikil Shaleka thats why these evil leaders failed before will fail this one as well.
@Userxfj38535
@Userxfj38535 3 ай бұрын
አሁን ምንም ዘመናዊ ሆነ የተመዘገበ ሁኔታ ስለወታደሩ አይሰማም🤔
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 ай бұрын
ልብ በሉ ሻለቃ ማሞ የሻለቃ ማዕረግ ነው ያላቸው ከአብይ አህመድ ጄኔራሎች ሽህ ግዜ ይበልጣሉ :: ምን አይነት ኆላ ቀር ሥርአት ንው ያለው::
@kingdavid5792
@kingdavid5792 3 ай бұрын
Amhara Fano is the winner
@kibromteklay6037
@kibromteklay6037 3 ай бұрын
በሻብያ የተማረኩት የደርግ ወታደሮች ግፍ ደርሶባቾም ይሆን ? እስቲ ኣንድ ሁለት ልበል ኣባዱላ ገመዳ ባጫ ደበሌ ኩማ ደመቅሳ ብርሃኑ ጁላ በኣንደበንነታቸው ስለ ሻብያ ተናግረዋል በሃውኑ የሚያስፈልገን ትምክህት ሳይሆን ሰላም ነው ።
@Userxfj38535
@Userxfj38535 3 ай бұрын
አስቸኩዋይ አዋጅ ምናምን የለም አሁን ዝምብሎ ሀገር ማተራመስ ነው።😕😕😕
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 3 ай бұрын
በአፈሳም የገባ አለ ያኔ
@AddisAbabaClose-up
@AddisAbabaClose-up 3 ай бұрын
ሻለቃ ማሞ በጣም አዋቂ ናቸው። ለመሆኑ መንግሥት እንደ እሳቸው ሙያቸውን በደንብ የሚያውቁ የሠራዊት መሪዎች አሉት? እንደምንታዘበው ከሆነ አይመስለኝም።
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 3 ай бұрын
የዘረዘሯቸው የቀድሞ ወታደሮች ያነሷቸው ወሳኝ ጥያቄዎች የዛሬዎቹም ወታደሮች ያነሷቸው ጥያቄዎች ናቸው። ልዩነቱ ጥያቄውና ንቅናቄው የተደራጀ አለመሆኑ ነው። ምክንያቶቹስ? ዋናው ምክንያት ወታደሩ በዘር፣በጎሳና በሐይማኖት የተከፋፈለ ሰለሆነ ነው። ሁለተኛው ምክንያት አገሪቱ በገጠማት የኢኮኖሚ ውድቀትና የኑሮ ውድነት የተነሳ የወታደሩ የስራ ዋስትና ችግር ነው። ደሞዙን እንዳያጣ እየተዋጋ ያለው ወታደር ሊለቅ ቀርቶ ስራ አጥቶ ለአመታት በየሰፈሩ የተቀመጠው ወጣት ስራ ለማግኘት ብሎ ታጣቂ የሚሆነው ብዙ ነው። ድህነት ያቆራመደው የአማራ ሚሊሻና አድማ በታኝ ታጣቂ አይነተኛ ምሳሌ ነው። የኑሮ ውድነት/ችግር ራስን ለማጥፋት እንደሚያነሳሳ ሁሉ የአማራ ክልል የመንግስት ታጣቂ የራሱን ሕዝብ እንዲጨፈጭፍ ዳርጎታል። የኑሮ ውድነት ሕዝብን አንድ አድርጎ ለማታገል እንዳይረዳ መንግስት ነኝ የሚለው ቡድን ሕዝቡን በዘርና በሐይማኖት በመከፋፈሉ ቀጥሎበታል። ወታደሩ በዚህ ተተብትቦ ስለሚገኝ ርስ በራሱ የሚሳለል ሆኖ ስለተቀረጸ ራሱ ታግሎ ሊያመጣው ይገባው የነበረውን የመንግስት ለውጥ ሲቪሉ እንዳያመጣው እንቅፋት እስከመሆን የደረሰው። ለውጡ ለራሱ ለወታደሩ፣ለቤተሰቡና ለአገሩ ጥቅም የሚያስገኝ መሆኑን መረዳት እንዲችል የሚያግዙ መንገዶችን መከተል ያስፈልጋል። ከጦር ሜዳው ትንቅንቅ ባልተናነሰ ደረጃ ወታደሩ ላይ በቂ የቅስቀሳ ስራ መሰራት አለበት።
@EmanSulitan
@EmanSulitan 3 ай бұрын
እና አብይ አህመድ ማለቂያ የሌላዉን ጦርነት ከፍታዉ የኢትዮጵያን ህዝብ ልጆች የማጋዶ እንጫት አድርጋዉታል።ወታደሩ በአለቃ ቁጥር እንደማጋዶ እንጫት እየመጡ መጫመር ነዉ።
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 14 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17