Anchor Media የፋኖ ተጋድሎ ተጠናከረ እንጂ አልተዳከመም

  Рет қаралды 108,627

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 790
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 10 күн бұрын
አንበሳው አስረስ ማረ ሲናገር የኛ የአማራዎች ልብ በሐሴት ትሞላለች፤ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abenezerseyoum8778
@abenezerseyoum8778 10 күн бұрын
አስረስ እሚናገረው ትንታኔ በጣም ይመቸኛል ሀሳቡን በደንብ መግለፅ ይችላል እና በርታ በሞራል ከጎንህ ነን ትችላለህ 1ኛ
@MitikaDemilew
@MitikaDemilew 10 күн бұрын
ዘመድኩን ነክሶ ይዞታል ምን ይሻላል
@ThewdrosKassaye
@ThewdrosKassaye 10 күн бұрын
በጣም የበሰለ ጋዜጠኛ ቆራጥ የአማራ ፋኖ ጀግና ልጅ ሁለታችሁም የለፋችሁበትን ፍሬ እግዚሀቤር ያሳያችሁ በርቱልን።
@bekalualene
@bekalualene 10 күн бұрын
ጠያቂው እኮ የሆነ እርኩስ ሃሳብ አለው ጭራሽ ሚዛናዊ ሆኖ አያውቅም ከአስረስ ጋ
@MitikaDemilew
@MitikaDemilew 10 күн бұрын
ዘመድኩን ነክሶ ይዞታል ምን ይሻላል
@granakegn
@granakegn 9 күн бұрын
አንተ ደደብ የዘመድኩን እርኩስ የጭን ገረድ ​@bekalualene
@getachewyosef2103
@getachewyosef2103 11 күн бұрын
ASERES, you have the ability to speak with clarity, simplicity, and eloquence. Moreover, you have the ability to break down complex issues and clarify in a way that can be understandable and clear. That is really a good leadership quality.
@yemi21
@yemi21 11 күн бұрын
🥰 as well he address the whole question not only part of it. He never misses the topic😊
@hbkas3549
@hbkas3549 10 күн бұрын
Accurate!
@What-Truth-Says
@What-Truth-Says 10 күн бұрын
Leza nw telatochachin yemitelut
@walelgnayalew6322
@walelgnayalew6322 10 күн бұрын
ባለምጡቅ አዕምሮ ቅን ልቦና ያለህ አስረስ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 10 күн бұрын
አስረስ ምርጥ ፖለቲከኛ በርታልን ጃል ዘመድኩንም ይህንን ጀግንነትህን ስለሚያውቅ ነው ከብልፅግና ብር ተመድቦለት ስምህን ለማጥፋት ለሀጩን ሲያዝረከርክ የሚውለው በርታልን❤❤❤
@endalemera25
@endalemera25 10 күн бұрын
እውነትህን፡ነው።እሱን፡ሰው፡ድሮ፡የምወደውን፡ያህል፡አሁን፡በጣም፡ጠላሁት።
@abeba2241
@abeba2241 11 күн бұрын
እዉነት ነዉ የወታደር አመራር መሆን የዓለማችን ፈታኙ ሥራ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለእናንተ አርበኛዬ 💪🏿💪🏿💪🏿❤️❤️❤️
@aregashkebede3101
@aregashkebede3101 11 күн бұрын
አስረስ የእኛ ጀግና ብልህ አስተዋይ በጣም ነው የምንወድህ በርታ
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 11 күн бұрын
❤❤መሳይ መኮንን በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤
@hannagerma3505
@hannagerma3505 11 күн бұрын
አስረስ ወንድም አለም ጀግነችን እንወድሀለን ማንም ስላንተ ሊአስረዳን እድል አንሰጥም። ለኛ ሁላችሁ ጀግኖቻችን ናቸው። ጎጃምን አኩርታችሆለል። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@YebeAh
@YebeAh 11 күн бұрын
መሳይ ጥሩ ጥያቄ ነዉ
@YilmaNadew
@YilmaNadew 11 күн бұрын
መስ ጥሩ መረጃ ለማግኘት የመጀመርያው ነህ በርታልን ፋኖዎችም በርቱልን
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 11 күн бұрын
መሳይ ሺህ ዓመት ኑርልን ።አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ የተመድ ፕሬዘዳንት አድርጌ መርጨዋለሁ ።ትንተናው አንጀት አርስ ነው ።አንጀት ላይ ጠብ የሚል ገለጻ ።ድል ለጀግናው ፋኖ !!!
@selamawittadele4014
@selamawittadele4014 11 күн бұрын
ገለፃ ብቻውን ምን ይሰራል ወደ ተግባር ካልተለወጠ?
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 11 күн бұрын
💪🟢🟡🔴🐅አይ የአማራዉ ደመላሹ ፋኖ:: የአንበሳ ልጂ ታሞ የጁብ ልጂ ገነነ" አላኖረን:አለ ፀጉሩ እየበነነ:የጂብን መጋ እያዋረደ እየደመሠሠ እየማረከ እየታወቀ ነዉ ማ የአማሩዉ አይበገሬዉ ፋኖ ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@TA-rm9ww
@TA-rm9ww 10 күн бұрын
@@selamawittadele4014አንተ ምን አበረከትክ? ጦርነት ቀላል መሰለህ እንዴ? ምድረ ጂል
@KebedeMulugeta-e4d
@KebedeMulugeta-e4d 10 күн бұрын
የአማራን የህልውና ትግል ስለከፋፈለና ትግሉን በማራዘም የአማራን መከራና ሰቆቃ ስለጨመረ ነው እናንተ ፀረ አማራዎች የተባበሩት መንግስታት ስልጣን የምትሰጡት።
@Hayl247
@Hayl247 11 күн бұрын
የአማራው ጠበቃ አስረስ ማረ 💪
@veracity8968
@veracity8968 10 күн бұрын
እስክንድርን ምነው አንድ ቢያረጉት ?
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 10 күн бұрын
የመሳይ አጠያየቅ ቀጥተኛ ውልፍድ ማለት የሌለው መሆኑን ሥሰማ እጅግ ነው ያደነኩት። አስረስ ግልጽነቱና አመላለሱ ግሩም ነው። የመጠየቅና የመመለስ ግዴታ የሚታይበት ነው። በርቱ
@muluTam7471
@muluTam7471 10 күн бұрын
አስረስ፣ በጣም ጎበዝ ፖለቲከኛ❤❤❤❤
@metasebiatsige3636
@metasebiatsige3636 10 күн бұрын
ጠበቃ አስረስ ማረ 💪💪💪 የአማራ ፋኖ አንድነት ይቀጥላል 🤲🤲🤲 ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪🙏🙏🙏
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 11 күн бұрын
ድል ለፋፋኖኖኖ❤❤❤
@samsonTefera-i6y
@samsonTefera-i6y 10 күн бұрын
ጀግናዉ ፋኖ ❤❤አስረስ ማረ❤❤አንደበተ ርቱህ❤❤ድል ለፋኖ❤❤
@NegusuHabasha
@NegusuHabasha 11 күн бұрын
ድልለፋኖ፣ፋኖየነጻነት፣ታጋይነው❤🎉
@gezegeta923
@gezegeta923 11 күн бұрын
ይሄ ሰው ለክልሉ ብቻ ሳይሆን ለሀገርም ይጠቅማል፥፥ሌሎቹ በችሎታው አምነው መረጃ እየሰጡት እሱ ብቻ ለምን ቃል አያቀብልም?? የህግ ባለሙያ ነው፣አይዘባርቅም፣ቁጥብ ነው፣ችሎትው በግልጽ ታይቷል፥፥ እንዲህ አይነትን ሰው እድሉን መስጠት ህዝቡም ከውጅንብር ይድናል፥፥የሰላም ድርድም ሲሆን ትልቅ ተወካይ ይሆናል፥፥ማበረታታት ይገባል ባይ ነኝ፥፥
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 11 күн бұрын
Well said!
@abiyeagegnehu9258
@abiyeagegnehu9258 10 күн бұрын
ትክክል
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 11 күн бұрын
ይሄ ትግል እንደእንቁላል ነው መንከባከብ ያለብን ለእራሳችን ስንል ሁሉም ኢትዮጵያዊ በንቃት መከታተል አለብን ከከሸፈ የማንም አራጅ መጫወቻ እንሆናለን ድል ለፋፋኖኖኖ
@Peak.570
@Peak.570 10 күн бұрын
ትክክል!!
@FishaBelay-h1x
@FishaBelay-h1x 10 күн бұрын
አዎ ልክ ነሽ ደሜዋ አዲስ አበባ ላይ ፋኖ ከተነሣ በኋላ ነው አንገታችንን ቀና አድርገን እየሄድን ነው
@LinaTeshome
@LinaTeshome 10 күн бұрын
ትክክል
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 8 күн бұрын
በትክክል ወይ ፍንክች
@asmara3973
@asmara3973 10 күн бұрын
ድል ለአማራ መከላከያ ስራዌት ፋኖ እንካን ለጌታችን ለመድሀኔታቺን እየሱሥ ክርሥቱሥ ጥምቀት አደረሳቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@norahunandargiezewdie7993
@norahunandargiezewdie7993 10 күн бұрын
አስረስ የአማራ ጠበቃ የዘሜ ወድም የዝናቡ ወድም የWollo, Gondar, Gojam and Wollo K/Hager ፍኖወች ወድም በርታ🎉❤ለወሬኛ ቦታ Ataዳmeጥ!!!!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 11 күн бұрын
አስረስ የጠላት አሉባልታና የውሸት ወሬዎችን እንዲመልስ ሲጠየቅ፤ ምን ያህል ብቃት እንዳለው በሚያስደንቅ መልክ አስመስክሯል።
@YebeAh
@YebeAh 11 күн бұрын
አስርስ እንኳን ደና መጣህ ምንነው አንድነቱ ላይ ዘገያቹ ❤️ዘመነ❤️ ደና ነዉ አስርስ??? አስርስ አደራህ ዘመነን ጠብቀው ዝም ፎቶ ለመነሳት እና ችግር ሲገጥምህ ብቻ ሳይሆን ሁሌም ወንድምህ መሆን እንዳለበት አስብ??? አይተሃል /ሰምተሃል አይደል ሁሉም የአማራ ግዛቶች ዘመነ ካሴ ዘመነ ካሴ ዘመነ ካሴ ሲሉ በቃ ዘሜ ይችላል ተቀበሉ እንደበላይ ዘለቀ..... አማራ አማራ አማራ አንተን የምናምንህ አስረስ ዘመነ በሕይወት ኖሮ የአሳምነዉን እና የአምባቸዉን ሕልም ማሳካት እና ለአማራ አንድነት ቀና የምደርገዉ ዘመነ ሲኖር ብቻ ነዉ እባክህ እንለምንህ??? ከእግዚአብሔር በታች ለአማራ ስቃይ መረዳት ያለዉ እና ቀና የምንለው ዘመነ ሲኖር ብቻ ነዉ እናንተም, አንተም ሞገስ የሚኖራቹሁ ዘመነ ሲኖር ብቻ ነዉ :: አስረስ ስንት አመትህ ነዉ??? በሕይወት ስንት ዓመት ትቆያለህ??? ይህን በደንብ አስብ??? አምባቸዉ እና አሳምን ታሪክ ፅፈው ነዉ የተሰዉት ለታሪክ ሥራ እባክህ እንዳታሳፍረን ታሪክ እንዳታበላሽ 👍ዘመነን ካሴ ንንንን 👍 አደራ አደራ አደራ ዘመነ 🎉
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 10 күн бұрын
ይህን ኮመንት የፃፍህ ሰው እወድሀለሁ/እወድሻለሁ የውስጥህ/ሽ የዋህነት በጣም ነው የገባኝ❤❤❤❤❤
@gashawJemberu-y8d
@gashawJemberu-y8d 10 күн бұрын
እውነት ብለሀል/ብለሻል:ወንድማለም/እህት አለም።
@YenesewAbebe-i8h
@YenesewAbebe-i8h 10 күн бұрын
ጠያቂዉም መልስ ሰጭዉም ተመጣጣኝ ነዉ በርቱ::
@alem740
@alem740 10 күн бұрын
በእውነት መሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። ጥቂት በ አመራር ላይ ያሉ ሰዎች ከ አንድነቱ እና ከትግሉ ይልቅ የእነሱን ጥቅም እና የራስ ከልት ግንባታ ውሰጥ ነው ያሉት።
@FrgeVerg
@FrgeVerg 10 күн бұрын
ውሸታም😅😅
@asbb105
@asbb105 11 күн бұрын
መሳይ እናመሰግናለን🙏 ጀግናችንን ለሚድያ ስለ ጋበዝህልን❤
@Hana-n2d2s
@Hana-n2d2s 9 күн бұрын
አየ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 11 күн бұрын
አርበኛ ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ ጀግናዉ የአማራ ልጅ ጠላት እየተረባረበብሕ ነዉ ግን እውነት ያሸንፋል ጀግናዬ እውነት እደያዛችሑ እናውቃለን ተልባ ቢጫጫ በንድ ሙቀጫ ከጎንሕ ነን❤💪
@AnoodAlfayez-o1g
@AnoodAlfayez-o1g 10 күн бұрын
መሳይ በጣም እናመሠግናለን አስረስ የኡነት ጀግና ነህ ለንግግርህ ቃላት የጥረኛል ከኡነት ጋር ነህ አላህ ያግዛችሁ ድል ለፋኖ
@Kassahun321
@Kassahun321 10 күн бұрын
አስረስ እጅግ የሚደነቅ አርበኛ ነው በርታልን ጀግናችን!! መሳይ ግንቦቴው ግን ያስተዛባል የጎንደርን አንድነት አልስማህም ፋኖ ወደ እድነት እየመጣ ነው አማራውያን ድጋፋችን አጠናክረን እንቀጥል
@namanekemti8556
@namanekemti8556 10 күн бұрын
@@Kassahun321 መሳይ የእስክንድር ነጋ አንጋሽና አልቃሽ መሆኑን አታውቅም? 95% የጎንደር ፋኖ አንድ ሲሆን ማልቀስ ጀመረ። የሚዲያ ነጋዴ መሆኑን አታውቅም?
@MsAlebachew
@MsAlebachew 10 күн бұрын
አይባልም
@QaQt-uy2iz
@QaQt-uy2iz 10 күн бұрын
ጀዝባ የሚመጥን ጥያቂ በቂ መልሥ ነው አንድ ቦታ እየተርመጠመጠ ነው አንድ አንድ አመራሮች ጥቅም እንጀ የህዝቡ ሥቃይ ምንም የማይመሥላቼው መሣይ ጀግና ብልህ ብሥል ሠው ነውው አሥረስም እንደዛውግ አንተ ገን አይንህ አልተገለጠም ካሮት ብላ
@ፋኖ-ሐ4ቘ
@ፋኖ-ሐ4ቘ 10 күн бұрын
​@@QaQt-uy2izለመሣይ ግንቦቴው የእስክንድር አለቅላቂ ብለህ ፋኖን ስትሰድብ አታፍርም ለፍዳዳ እና የጎንደር ፋኖ አንድ አልሆነም እንዴ ለምን አልዘገበውም ?
@MitikaDemilew
@MitikaDemilew 10 күн бұрын
ግንቦቴው መሳይ ምን አድርግ ነው የምትለው ይልቅስ የነከሰውን ዘመድኩንን አስለቅቀው ብዳ ይዞታል ሊበላው ነው
@ambayealem395
@ambayealem395 10 күн бұрын
ከበሳል የአማራ ፋኖ መሪዎች አንዱ አርበኛ ጀግናው አስረሰ ማረ ዳምጤ በጣም እናመሰግናለን በርታልን።ለቅጥረኛ አሉባልተኞች ጆሮ አትስጡ።መሣይ እናመሠግናለን👍👍👍🙏🙏🙏💪💪💪💪❤❤❤❤❤
@mehediyatereda4758
@mehediyatereda4758 11 күн бұрын
ድልለአማራፍኖ
@MekuanintYilkal
@MekuanintYilkal 10 күн бұрын
መሳይ በጣም አሪፍ ጥያቄ ነዉ ኡፍፍፍ አስረስ ግን ይለያል አቤት አገላለፅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@astergebreeyesus5497
@astergebreeyesus5497 11 күн бұрын
ወንድሜ አስረስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@merd24
@merd24 10 күн бұрын
Thank you Messay
@YedGebre
@YedGebre 11 күн бұрын
ድል ለፋኖ ❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 10 күн бұрын
Thank you so much Arbegna Fano Asres you are right thank you for the clarity.
@DerejeWondemu-o4k
@DerejeWondemu-o4k 11 күн бұрын
ዳይ #ፋኖ ዳገቱ ኣልፋቹታል የቀረው ትንሽ ነው ኣይዞን አንግፋ። 💚💛❤🤴🦁💪👈
@belayabbagartew3254
@belayabbagartew3254 11 күн бұрын
Zemedikun Bekele Shame on you!
@Zewudu-vg3ku
@Zewudu-vg3ku 8 күн бұрын
ዘመድኩንን ከመንቀፍ ውስጣችሁን ፈትሹ የተማረኩ ደቡብ ያሉትን ኦሮሞወችን ወዳገራቸው እየላካችሁ አማራ የሆኑትን ትረሽናላችሁ ለምን ማስተካከል ማረም ማሳመን ወደናንተ ማስገባት እየቻላችሁ መምህራንን ዶክተሮችን አትግደሉ የትግሉን አላማ በማስረዳት የትግሉ አጋር አድርጓቸው ።ያገዛዙ ተላላኪ ከሆኑት በስተቀር የንፁሀንን ነፍስ አታጥፉ ትጠየቃላችሁ ።
@EwunetuGashaw-x5g
@EwunetuGashaw-x5g 11 күн бұрын
ክብር ለጀግናው የፖለቲካ ሙሁሩ ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ
@KebedeMulugeta-e4d
@KebedeMulugeta-e4d 10 күн бұрын
የአማራን ትግል የሚያራዝሙ አካላቶችን እያወደሳችሁ አማራ ያሸንፋል ብላችሁ አታስቡ
@ፋኖ-ጠ5ቈ
@ፋኖ-ጠ5ቈ 6 күн бұрын
ዘመድኩን የሚባል ልሀጫም የአይምሮ ህመምተኛ ነዉ ሁሉም ሰዉ አክ ብሎ ተፍቶታል አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ጨምሮ ይገለጥልህ በርታልን መሳያችንም ከቀደሙት ታዋቂዋች አተ ብቻ ነህ ያለሗዉ ሀሳብህ እዳይቀያየር አደራ አደራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@johngoodman2762
@johngoodman2762 11 күн бұрын
OMG betam gobez newe 👌
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 10 күн бұрын
Thank you so much God bless you. Bertu keep working together on your final goal.
@solomon3431
@solomon3431 7 күн бұрын
“ በእውነት ለአማራ🙏 ሕዝብ🙏 ሁሉ ሰላም🙏 ___ 🙏ለአማራ ሕዝብምና ምሁራንም🙏 ሁሉ🙏 በአንድነት የአንድነት ጥሪ ቢደረግ🙏 _____ 🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን..ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ___ ___
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 11 күн бұрын
Asres , I appreciate u , for this QUATION from the best journalist
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 11 күн бұрын
sorry, messay
@luelyene8913
@luelyene8913 10 күн бұрын
አስረስ ጀግና ነው ፋኖ እየታገለ ያለው ከአማራ ጠል ሀይሎች ጋር ብቻ ሳይሆን ከአማራ ከተወለዱ ሆዳሞች ጋርም መሆኑ መዘንጋት የለበትም !!!
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 10 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤
@paitiencezekaria5300
@paitiencezekaria5300 10 күн бұрын
መሳይ ፦ እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ የማነቃቃት ጥያቄ ነው ። የአርበኛ አስረስን መልስ በጣም በአድናቆት አይቸዋለሁ። የጡረተኛው የዓለምሸትን ንግግር በተመለከተ ፦ ሠራዊታችንን አስወጥተን ለሚሊሻ እናስረክባለን ማለት ፥ የብልጽግና የመንጋው ም/ቤት ውሳኔ ፦ የየየአብይን ሥልጣን የሚጠብቅ መንጋ ከአማራ ፋኖ ጋር ተዋግቶ ስላለቀ ለሚሊሻው እንስጠውና እርስ በርሳቸው ይተላለቁ እኛ እንፈርጥጥና እንውጣ ብለው የወሰኑትን ነዉ ጡረተኛው የተናገረው። አርበኛው ጓድ አስረስ እንዳለው ቅዠታሙ አብይ እስትንፋሱ አ/አበባ ላይ ብቻ ነዉ ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 10 күн бұрын
Thank you so much Arbegna Asres keep talking with your Arbegna friends.
@Merkorious2468
@Merkorious2468 10 күн бұрын
አስረስ ማረ ዳምጤ በቂ ትንታኔና መልስ በተደራጀ መረጃ የሚተነትን የአማራ የቁርጥ ቀን ልጂ።
@jfuyjcjf7699
@jfuyjcjf7699 11 күн бұрын
እውነተኛ በሳል ጋዜጤኛ ነክ መሳይ መኮነን ጥያቄክ በጣም የብዙዎቺን ሀሳብ ፍለጎት የሚገልፅ ነው የፋኖዎቺ አንድነትን የምንጠበቅ ህዝቦቺ ነን የአማራው መታረድ ደም ፈርዳ ፋኖ አሸናፊ ሆኖ እዲዎጣ ምኞቴ ነው 1 ፈጣሪያቺን አላህ ከጎናቺን ይሁንልን አላህ ከተበደሉት ጎን ነው ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተጨቆኑት ለኢትዮ ህዝብ ኢሻአላህ እናሸንፋለን
@mahilebase3127
@mahilebase3127 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ጀግናዬ ወደፊት ❤❤❤
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 10 күн бұрын
የፋኖ ትግል ስንት መሰሪ አለበት ከወያኔ ጀምሮ በውስጡ የተሰገሰግ ሆዳምች ካድሬዎች ባንዳዎች በተሰገሰጉበት ፋኖ በአንድ ዓመት እዚህ መድረሱ በቀላሉ የሜታይ አይደለም የአማራ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፋኖ ብዙ ስራ አለበት አለመሰልቸት ድጋፍህን እንዳታቋርጥ አሉባልታ አትስማ የጠላት ወሬ ነው ፋኖ ይመጣል ድል ለማይበገረው ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️
@missxxjadore
@missxxjadore 10 күн бұрын
አስረስ የኛ ❤❤❤🎉🎉🎉😢
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 10 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 күн бұрын
ጀግናችን አርበኛ የአማራ እንቁዋችን አስረስ ዳምጤ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ከመላው ጀግኖች እንቁ አማራ ፋኖ ወንድሞቻችን ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልን እንዋዳችኋለን እነከብራችኋለን እንኮራባችኋለን የዳዊት አምላክ ሀይል እና ጉልቡት ይሁናችሁ ጠላቶቻችን ከእግራችሁ በታች ይጣልላችሁ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegayemulugeta1240
@tsegayemulugeta1240 10 күн бұрын
ወይፍንክች ጀግናዉ አስረስ ዳምጤ የዘሜ ቀኝ እጅ
@Orange06909
@Orange06909 10 күн бұрын
ወይ መሬት ላይ ያለ ስው ይሉ ነበር አያቴ እባካችሁ ባጨር ጌዜ ነው እኮ ፋኖ ትግል በክላሽ የጀመሩት ስለ ትግሉ እነሱ ይውቁታል ስለ አንድንታቸውም ፀልዩላቸው ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ይርዳችሁ::
@enanu7590
@enanu7590 10 күн бұрын
እውነት ነው
@enanu7590
@enanu7590 10 күн бұрын
እውነት ነው
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 10 күн бұрын
በትክክል
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 10 күн бұрын
በርታ መሳይ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 11 күн бұрын
የፍኖ መሪዎች አባካቹ ለዚህ ሚስኪን ህዝብ እዘኑለት እንድ ሁኑ እንድነት ሃይል ነው እንድ የጎጃምፍኖ እንድ የወሎ ፍኖ እንድ የሸዋ ፍኖ እንድ የጎደር ፍኖ የእማራ ህዝብም ሌላው ኢትዮጵያውያንጭምር እባካቹ እንድ ሁኑ እያሉ ነው ህዝብን ስሙ ድል ለእውነተኞ ታጋይ ፍኖዎች
@belayyimer8060
@belayyimer8060 10 күн бұрын
መሣይ በርታ ወደፈት አይዞህ
@nicebutwheretheendnanideje1141
@nicebutwheretheendnanideje1141 11 күн бұрын
እመምብርሀንን ፋኖ ያሽንፋል እመኑን አይቀሬ ነው።😊😊😊
@Woleteyesus2
@Woleteyesus2 10 күн бұрын
ጠበቃው ትችላለህ ብቻ አይገልጸውም❤❤❤❤
@Wseifu1
@Wseifu1 8 күн бұрын
ለፋኖ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ ትምህርት እንዲሆን ደርግ የጃንሆይን ዘመን እንደገረሸ ቪዲዮ ቢኖር ማሳየቱ ትምህርት ይሆናል ብዬ እገምታለሁ። የመንግስቱን ስርአት ግን ለማወደስ ፈልጌ አይደለም መሳይ። ስለ ቆራጥ ትግልህ ከልብ ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወድህ እና የሚከታተልህም። በርታልን። አብረንህ ነ ን ወንድማችን!
@blacky47solomon96
@blacky47solomon96 11 күн бұрын
አስረስ የቁርጥ ቀን ልጆችን በርታ ዉሾች መጮሐቸዉ ይቀጥሉ ተስፋችን እናንተ ብቻ ናቹ
@monamona2283
@monamona2283 11 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💚💛❤
@yabiyeabsira9244
@yabiyeabsira9244 11 күн бұрын
ጠበቃ አስረስ ማሬ ❤❤❤❤
@engadponent1727
@engadponent1727 11 күн бұрын
ለፋኖ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ኢትዮጵያውያን ለነፃነት መቆም አለባቸው
@ERMIYASKETEMA-h3r
@ERMIYASKETEMA-h3r 11 күн бұрын
እነሱ ለምን ክልሉን አይለቁም
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh 10 күн бұрын
አሰረሰ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቀጥልበት ፋኖ ወደፊት.🙏🏾❤️💪🏾
@ደመወዝ
@ደመወዝ 10 күн бұрын
አስረስ ጀግና❤❤❤❤❤❤ በርታልን❤❤❤❤
@tanatube8833
@tanatube8833 11 күн бұрын
ድል ለነፃነት ታጋዬች!!
@zfweshe7913
@zfweshe7913 10 күн бұрын
Wow🔥 አስረስ ይችላል❤
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 11 күн бұрын
ድል ለፉኖ ሁላችሁም ወደአንድ ኑ እባካችሁ 💚💛❤
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 11 күн бұрын
ፍኖየ ጀግና ነው ትንሽ ነው የቀረው ድሉ የጀግናው የአማራ ፋኖ ነው እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ💪💪💪💪💪💪💪
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 11 күн бұрын
ይሄ ትግል እንደእንቁላል ነው መንከባከብ ያለብን ለእራሳችን ስንል ሁሉም ኢትዮጵያዊ በንቃት መከታተል አለብን ከከሸፈ የማንም አራጅ መጫወቻ እንሆናለን ድል ለፋፋኖኖኖዋናው
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 10 күн бұрын
እኔ እሚገርመኝ የፋኖች በሳልነት እና የቦለቲቃ እዉቀታቸዉ እሚደነቅነዉ በርቱ ጀግናዎች ድል ለአማራ ፋኖ በሙሉ
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 11 күн бұрын
Thank you Anchor Medi for telling the fact
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 10 күн бұрын
አስረስን ስሰማ ሞራሌ ተስፋዬ እምነቴ ይጨምራል🙏መሳያችን በቅንነት በቁጭት ለምትጠይቀው🙏👍👍
@endalemera25
@endalemera25 10 күн бұрын
እውነትህን፡ነው፡እኔም፡እንዳንተው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 10 күн бұрын
Welcome Jegnachin Messay
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 11 күн бұрын
ፋኖዎች ሥማችሁን ለማቀርሸት የሚነገርባችህን የሀሠት ፕሮፓጋንዳ ጆሮ በፍፁም እትሥጡት!!!ሚሥጥራችሁን።በውሥጥ ለራሣችሁ ብቻቻ እድርጉት ብልጥ ሁኑ የዋህነት ያሥፈልግም ❤ እንድነታችሁ ላይ ጠንክራችሁ ፥ሥሩ ለህዝባችሁ ሠቆቃ ብላችሁ የወጣችሁ ናችሁና !!
@habtewoldhunegnaw2387
@habtewoldhunegnaw2387 9 күн бұрын
የተለየ ቃለ ምልልስ ነዉ ሁለታችሁም በርቱልን
@TheMequanint
@TheMequanint 10 күн бұрын
መሳይ እግዚያብሔር ይጠብቅህ። በርታ !!!!!!
@yemi21
@yemi21 11 күн бұрын
am proud of you my Hero Asres💜💪
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 10 күн бұрын
አስረስ የአማራ ጠበቃ የዘሜ ወድም የዝናቡ ወድም የፍኖወች ወድም በርታ🎉❤ለወሬኛ ቦታ እዳሠጥ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 10 күн бұрын
Bertu Fanos you are in the right path. God bless you empower you more for your final victory. We keep praÿing.
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 10 күн бұрын
በርቱ❤❤❤😢😢😢
@asmara3973
@asmara3973 10 күн бұрын
ትክክል ሺኩላ አያሥፍልግም የአማራ ፑለቴካ ውሥጥ ሁሉም እየገባ ይዘባርቃል ሥለዚህ ፋኖውች መጠቀቅ አለባቸው እነ አብን የአማራ ህዝብን ሜዳ ላይ ነው የጣሉት ስለዚህ ግዜ ተወሥድ እድ የአማራ ህዝብ በቁራጥነት እሜመራ መሁን አለበት ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤
@AdayesMohammed
@AdayesMohammed 10 күн бұрын
ምርጥ ጥያቄና መልስ ጥያቄውም ያምራል ምላሹም ያምራል ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ
@meskerem6234
@meskerem6234 11 күн бұрын
Marshit, let god almighty be with you all.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@walebeyene7975
@walebeyene7975 10 күн бұрын
ክበብር ለወገኖቻችን እባካችሁ እራሳቸው በራሳቸው ትግሉ በሚፈቅደው መንገድ ስራቸውን እንዲሰሩ ለነሱ እንተውላቸው እኛ እንዳማራ ተወላጅነታችን እንደ ኢትዮጵያዊነታችን ትግሉን በገንዘብ በሀሳብ ብሎም በሞራል እንደግፋቸው ድል ለጀግኖቻችን አንድነት ሀይል ነው
@RettachuluGoshime
@RettachuluGoshime 10 күн бұрын
መሳይ አጠያየቅህ በሳልና ዕወቀት የተሞላበት ነው ወንድሜ በርታ ❤ትንሽ አስረስ የጥያቄህና የሚፈለገውን መልስ ለመመለስ አቅም ያለው አይመስልም ሳይገባው ቀርቶ አይመስለኝም😂😅
@eke1914
@eke1914 10 күн бұрын
You are a nationa super hero ❤️ 👏 🙌
@IsmAbe1698
@IsmAbe1698 10 күн бұрын
አስረስ ማረ በሁለት በኩል የተሳለ ጀግና ነው:: የመሳይ የዛሬ አስተያየት ግን ስሜታዊ እና ፍፁም የተዛባ ነው::
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 10 күн бұрын
ትክክል ። በጣም ስሜት የሚቆጠቁጥ ነው ። መሳይ አስብበት አጉል አጉል ጥያቄ ይጎዳል
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 10 күн бұрын
ትንሽ ስሜታዊነት ታይቶበታል ግን አስረስ ቀላል ሰው አይደለም በትክክል ነው የመለሰለት
@habtamudesale
@habtamudesale 10 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@fasilmarthafamily6051
@fasilmarthafamily6051 11 күн бұрын
Impressive discussion!! Good job both!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 10 күн бұрын
God bless you Arbegna Fano Bertu. You are on the right track
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 11 күн бұрын
ትንታጉ ቃላቀባይ፣ የህግ ባለሞያ፣ ፋኖ አስረስ ማረ፣ መርዘኛው ሥም አጥፊው ዘመድኩንን አፍርሰህ ከጭቃ ትሰራዋለህ~
@mengeshamoges8256
@mengeshamoges8256 10 күн бұрын
Thank you Messay, for valuable question
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 620 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН