Anchor Mediaብልጽግና አሁንም የድጋፍ ሰልፍ፥ ፋኖ በድል ግስጋሴ፥ የአሜሪካንን መግለጫ እንዳትዘግቡ -መንግስት፥ የኮሪደር ውበት/ልማትና የኢትዮጵያ ፈተና

  Рет қаралды 61,779

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 302
@solomonbaraki7711
@solomonbaraki7711 3 сағат бұрын
መሰፋኔ በጣም የበሰልክ ጋዜጠኛ አግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ❤❤❤
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 4 сағат бұрын
እኔ ከደቡብ ኢትዮጵያ ነኝ የሰሜኑ ወገናችን ህፃናት እናቶች አባቶች በራብና በጦርነት እያለቁ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በረብ በኑሮ ውድነት በቤትና በሥራ እጦት እየተሸማቀቀና እህል እየተቃጠለ በመብራት በጎዴና ልማት የሚመጣ እድገትም ሆነ ሠላምም የለም።
@DesalegnKebede-x5q
@DesalegnKebede-x5q 7 сағат бұрын
መስፍኔ ትንተናህ የአስተሳሳብ ጥልቀትህን ያ ያሙላክታል ! ልዩ ሁመር ያለዉ በመሆኑም እንድትናፈቅ አድርጎሃል፡ በርታ!!
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 7 сағат бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@Halenabera
@Halenabera 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤መሳይ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 7 сағат бұрын
ጀዌ እኮ ተናግሯል አንድ ጋዜጠኛ ከዚበፊት ሲጠይቀው አተ ኦሮሞ ፈርስት ኦሮሞ አውትኦፍ ኢትዮጵያ የሚል ሀሳብ አራማጅ ነህ አሁን ደሞ ኢትዮጵያ ትላለህ ሲለው እኔኮ ፓለቲከኛነኝ አስፈላጊ ጊዜና ሁኔታዎች የሚመጥኑትን እናገራለሁ ብሏል እኛ እየረሳን ኢትዮጵያ ላለን ፓለቲከኛ ሁሉ ወከክ እያልን የተቸገርነው እንደውም የጀዋርን ንግግር ልንጠነቀቀው ይገባል አሁንም ሿሿ እንዳንሰራ መጠቀቅ ያስፈልጋል አብይን አምነን ጉም ዘግነናል 😂😂😂😂
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 Сағат бұрын
ትክክል Confused and convinced አርገን የተባለው አይዘነጋ አብይ አና ጁሀር በስልጣን ነው የተጣሉት,, አሁንስ አውቀው ተቃወመኝ ፋኖ አየገፋ ስለሆነ ኦሮሞ ስልጣን ሊያጣ ነው አትርፈን ተባብለው ቢሆንስ, ሁለቱም ኦሮሚያ መገንባት ኦሮሞ የበላ ማድረግ ዋነኛ ትግብርናቸው ነው... ሕዝብ ሆይ አትዘናጋ...
@እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
@እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 7 сағат бұрын
መሳይ ሚዛናዊ ስለሆንክ እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
@louisT-qv6jl
@louisT-qv6jl 6 сағат бұрын
ሰው የሚኖርበት ቤቱ መብራት ጠፍቶ ከተማው በኮሪደር ልማት የመብራት ብልጭልጭ ከንቱነት ነው:: ህዝቡ በጨለማ እየኖረ ተማሪ ማታ በቤቱ ለማጥናት መጽአፉን ይዞ መንገድ ዳር ማጥናት የተጀመረበት አገር ወደቁልቁል እየሄደች ነው መክሸፍ ማለት ይኼ ነው😂
@veracity8968
@veracity8968 3 сағат бұрын
Ethiopia ተነጥቀናል ቅርጻችን አልቀረም ያወደሙት ቤ/ክ መስጊድ አወደሙ ንጹሃን ጨረሱ አስራቡ የሃገር ልዑልናን አዋርደው የአረቦችም ሳይቀር መፈንጫ አርገዋታል !!!!! አብይ በትክክሉ666 ነው !!!! ጀዋር ሌላው ካንሰር አሜሪካ አስተምራ እንዲበላን የተላኩ ሌላው 666 ነው !!!! እግዚአብሔር በምህረቱ ብቻ ነው ምንተርፍ እንጸልይ ይህ የዲያቢሎስ ዘመን ነው !
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Сағат бұрын
The poll. We have fundame tal problems, eg. Why so many parties are in Ethiopia , 50 plus,many countries, are , ONLY THREE !!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Сағат бұрын
The poll. There is a school, l went to, In that SCHOOL, MY SCHOOL, once upon a time , Albert Einstein, taught, a student asked him, "In your student success, what do you see , makes you happy ? " Albert, said, people who join higher education In older ages, never change themselves , as educated, means , thinking better than ordinary citizens " !!! I guess this has go a strong correlations WITH THE ETHIOPIA ( INTELLECTUALS ). The basic intellects duty is to solve the problems of society !!! Look In Ethiopia, most advanced educated intellectuals went to school later . Instinctive judgements are in questionable status !!! Why so many solvable problems have not been solved !!!! Called protest , the self fooling act . Sorry for the ethiopian people !!! You Do Not Lose Any Thing By Asking Your Right. 125,000,000 million citizens!!!
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 2 сағат бұрын
Messay king 👑💪💪💪💪💪💪💪💪
@ChamaChama-t6g
@ChamaChama-t6g 6 сағат бұрын
 አንድ ቤት የቱንም ያህል በአልማዝና ወርቅ እጅግ ቢያሸበርቅም ሰዉና ፍቅር ከሌለዉ ዘወትር ወና ነዉ!
@maberomenze2392
@maberomenze2392 28 минут бұрын
ትክክል።
@Yacoብ
@Yacoብ Сағат бұрын
በየቀኑ ጠላት የሚፈለፍል አገዛዝ የልማት ኮረድዮ፡ የባሕር በር እያለ ሊደብቀው የሞኮረ የህዝቡን ጉዳት ፈንድቶ ወጣ። ህፃናቱን ያሳዝናሉ😢😢
@dangeb-sg4ky
@dangeb-sg4ky Сағат бұрын
Thanks መስፍኔ 🙏 የሰዎቹን ማንነት፣ በጭንቅላት፣ በልብና በሆድ ምሳሌ ውስጥ ፍንትው አድርገህ አሳይተሃል፡፡ እነዚህ ሰዎች ጭንቅላት የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም፤ አያውቁምም፡፡ ጉማሬ በአፉ በልቶ፣ በአፉ ያራል ሲባል እሰማለሁ፡፡ ሆዳቸው ተገልብጦ ከላይ ስለሚሆን « ጉማሬ » እንበላቸው ? የፕሌቶ ፍልስፍና የሚገርም በሆነ መልኩ ይገልፃቸዋል፡፡ የብዙ ዘመን ጥያቄዬን ስለመለስክ ረክቺያለሁ፡፡ ደፋር፣ በሳልና ግልፅ ፖለቲከኛ የምልህ ለዚህ ነው፡፡ ለጉማሬ ዲፕሎማሲ አያስፈልግም፡፡ መዘርጠጥ ነው፡፡
@Yaredkebede-v9j
@Yaredkebede-v9j 2 сағат бұрын
ሁሉም የዓለማችን አምባገነኖች አንዱ ከአንዱ አይማሩም ምክንያቱም የማሰብ ችሎታቸው እጅጉን የዘቀጠ ነው
@meseretmelaku551
@meseretmelaku551 6 сағат бұрын
መስፍን አማን በጣም አመሰግናለሁ በጣም አከብራለሁ !!! You have brilliant mind.person
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 Сағат бұрын
የአማራ ህዝብም ሆነ በፋኖ አደረጃጀት ውሰጥ ህይወቱን እየገበረ ያለው ሰራዊት አረመኔው አብይ አህመድ አማራን ጨፍጭፎ ለማጥፋት ታህሳስ 30 ከቀጠረ የአማራ ህዝብም አንድነትን የማይፈልጉትንና የአማራ ሰቆቃና ዕልቂት እንዲቀጥል የሚፈልጉትን በአመራርየሚገኙ የፋኖ መሪወችና ቡድኖች ወደ አንድነት መጥተው የዚህን ህዝብ ዕልቂትና ሰቆቃ ለማሰቆም በቀነ ገደብ በቃችሁ ማለት ግድ ነው🙄የአማራ ህዝብ ከዚህ በላይ የሚከፍለው ሰቆቃ አይኖርም
@shambelbogale8084
@shambelbogale8084 5 сағат бұрын
አላማው የአምሀራን ማህበረሰብ ማፈናቀልና ደሀ ማድረግ የሚፈልጉትን ወደ ከተማ ማስገባት የመገንጠል ቅድመ አላማን ለማመቻቸት የታቀደ ተግባር ነው!
@aklilug
@aklilug 6 сағат бұрын
ጃዋር ይቅርታ በመጠየቅ መጀመር አለበት መፅሀፍ ስለፃፈ የአቋም ለውጥ ብለን አንቀበለውም . መስፍን እና መሳይ ሁል ጊዜ ምርጥ ትንተና!
@alemhi8570
@alemhi8570 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ጀግኖች ❤❤❤❤
@yimegnushaltaregay8975
@yimegnushaltaregay8975 Сағат бұрын
ትክክል እብድን የሚጠላ እራሱ እብድ ስለሆነ ነው
@birtukanabebe5148
@birtukanabebe5148 5 сағат бұрын
ብርቱካን መሳይ መኮንን የኢትዮጺያልአማራው አይናጆሮነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@Ethiopiafreedom777
@Ethiopiafreedom777 Сағат бұрын
የብልፅግና በርጣቃ ሚዲያዎች እንደው እሳት ይውረድባችሁ መቼም ::
@SamiraSame-pc5uw
@SamiraSame-pc5uw 5 сағат бұрын
🙈🙈🙈West Africa 💪አምሰት አገሮች ፈረንሳይ ከአገሯ እያፓረረች ዐቢይ አህመድ ወደ አገሩ እያስገባል it is shame 🙉🙉🙉👀
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 5 сағат бұрын
መሳይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!ሞት ለአሳማው ብልፅግና !
@MintesnotGeta
@MintesnotGeta 7 сағат бұрын
የግሩም ጫላ ነገርማ ሆድ ከልክ በላይ ሲሞላ ጭንቅላት ባዶ ይቀራል የሚለውን ያስታውሰኛል
@Ethiopiafreedom777
@Ethiopiafreedom777 Сағат бұрын
ይሄን ሚዲያ እውነተኛ ስለሆነ ለሌሎች በማጋራት እንተባበር ::
@Namilleworknh
@Namilleworknh 46 минут бұрын
ኢማኑኤል ማክሮን ሆነ አብይ ሁለቱም ቡሽቲዎች ናቸው ያው አገር ለማፍረስ እና ጥሩ አድርጎ እንዲፈርሳት ምክር ሊካፍለው ነው ወደ አዲሱ ስርአት ለመውሰድ እያደረገው ያለው ነገር ለማድነቅም ጭምር ነው።
@DemssFanta
@DemssFanta 7 сағат бұрын
መሳያችን በርታልን
@TadiosAsita
@TadiosAsita 3 сағат бұрын
መሣይ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው እምከታተለው ግን እምታቀርባቸው ሠላም ስትላቸው እግዚአብሄር ይመስገን ሲሉ አንተ ዝም ብለህ ነው ወደመረጃው እምትገባው ለምንድን ነው እግዚአብሄር ይመስገን እማትለው???
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly Сағат бұрын
Shut up!!! It is not your business!!! Focus on the idea!!!! Are you a priest or Paster? Don't get involved in someone believing or personal things!!!
@zelalemtsegaye13
@zelalemtsegaye13 2 сағат бұрын
ፕሮፌሰር ብረክ ማለት በመማሩ ሞያዊ ደረጃ አግኝቶ ይሆናል ሰዋዊ ስዕብናው ግን በእውነት ሊያፍር ይገባዋል። እውን የሚያውቁ ወዳጅ ዘመድ፣ ባተሰብ፣በተለይ ልጆች ከኖሩት በዚህ ሰውዬ ስብእና በእፍረት እንደሚሸማቀቁ ማስረጃ አያስፈልግም። ለልጆቹ እኛ እናፍራለን ፣ የግል ገዳዩ ነው፣ አይመለከተንም ማለት አይችሉም። አሳፋሪ ሰው። መማርን ወርውሮ የጣለ። ብቻ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ካለፉት 65 አመት ጀምሮ አገራችንን ሲያቆስሉ፣ሲያበጣብጡ፣ እውነታውን ሲክዱና ውል የሌለው ፖለቲካን ሲደግፉ አምባገነንን ሲያደንቁ እዚህ የደረሱት። ብሩክም የተማረ ግን ልበ ክፉ ሰው፣ ይህን ቢል አይደንቅም። የታሪክ ተወቃሽነቱ ይቀመጥና ሰው ምን ይለኛል፣ ልጆቼ ምን ይሉኛል የማይል ተምሮ እውቀት አግኝቷል ማለት አይቻልም ። ተራ አብዮት ጠባቂ ሊባል ይቻላል። ሌሎቹም ምሁር ተብዬዌችም ብዙ አሉ.....
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 2 сағат бұрын
❤❤በርቱ
@asmara3973
@asmara3973 3 сағат бұрын
እሁን እማ ህዝብን ማሥጠቀቅ ነው የምን ስልፍ ለሁድ ብሉ ከሥራ እዳይባረር ብሉ ስልፍ እሚወጣ ከሁነ የሙት ሙት ነው የአማራ ህዝብ ማንም አያዝንለትም
@AshenafiSodiso-x7k
@AshenafiSodiso-x7k 3 сағат бұрын
መሳይ እድሜና ጤና ይስጥህ ፣አንድ ቀን በሀገርህ ትልቅ መድረክ ላይ እንደማይክ ተስፋ አደርጋለዉ ፣ጋዜጠኛ ነህ ማለት ያንሰሃል።
@dvi4059
@dvi4059 5 сағат бұрын
ፋኖ
@samsonTefera-i6y
@samsonTefera-i6y 5 сағат бұрын
በርቱ❤❤ ጀግኖች❤❤ መሳይና❤❤ መስፍኔ በጣም አደንቃለሁ❤❤
@timharmon10
@timharmon10 6 сағат бұрын
ሰሁንም ሌላ ብድር ለብልፅግና፣ አሁነረም ሌላ ዙር የ ደረሮን ቦምብ ዝናብ በአማራ ላይ!! አለማቀፍ አበዳሪዎች ህዝብን ለማስፈጀት በዚህ ደረጃ የ ኦህዴድ አገዛዝን መደገፋቸውን ታሪክ ይቅር አይለውም!! ድል ከጀግናው የ አማራ ፋኖ 💪🏼💪🏼
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 6 сағат бұрын
Thank you Mesfin!
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 5 сағат бұрын
መስፍን አማን እናመሰግናለን,ግን መቼና የትኛዋ የአፄ ኃይለሥላሴ ልጅ ነች የኢትዮጵያ ህዝብ አምስት መቶ ነን ያለችው? ይህን የሚያናግር የወረደ ስብዕና እና አልቦ ግብረገቦችም አልነበሩምና, ቦለቲኮ አሉባልታ, እምምምምምምም ባታመጣ ጥሩ ነው።
@veracity8968
@veracity8968 3 сағат бұрын
እነዝህምየደርግ ልጆች ናቸው ደርግ ያስተማራቸው በግራ ፖለቲካ ያበዱ
@HihwnewSindu
@HihwnewSindu 5 сағат бұрын
መሳይ በሣል ሰው በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@belaynehmekonnen8535
@belaynehmekonnen8535 7 сағат бұрын
My brother from other mother 👍👍👍✌️
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 4 сағат бұрын
ይህ የኮሪደር ልማት ማለት በማር የተለወሰ መርዝ መዋጥ ነውና ሊወገዝ ልንታገለው ይገባል።
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq 5 сағат бұрын
ማክሮን ሥልጣን ላይ የማይቆይ ፈረንሳይ ውስጥ የወደቀ መሪ ነው
@ሰላም-ፀ3ቈ
@ሰላም-ፀ3ቈ 18 минут бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@daniminneapolis
@daniminneapolis 7 сағат бұрын
MESFENE HAYELU MARU I KNEW YOU OLD SCHOOL 💯🙏👌✌️
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 5 сағат бұрын
Thank you 🙏 both of you ❤
@HananHanan-oh5pc
@HananHanan-oh5pc 4 сағат бұрын
Jegenaw fano❤❤❤❤
@smtube3485
@smtube3485 4 сағат бұрын
ስንት ብስጭት. ችለክ ለኛ ብለህ ለምታደርሰን. መረጅ. አመስግናለው. መሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ እንዉድካለን. በምክንያት
@samsonTefera-i6y
@samsonTefera-i6y 5 сағат бұрын
❤❤❤❤ድል ለጀግናኖቹ❤❤❤ ለተገፍት ❤❤❤ ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@AyenewAregaofficial
@AyenewAregaofficial 6 сағат бұрын
በርቱ
@BaseBase-t5u
@BaseBase-t5u 5 сағат бұрын
ጀዋር ከተባባሪዎቹ ገር ባለመስማማቱ እና ስላልተሰካለት ነው እንጅ ጀዋር ትልቁ የኢትዮጵያ ጠላት ነው።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 4 сағат бұрын
The number one enemy of Ethiopia is the Amhara supermacists.
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 сағат бұрын
በአሁኑ ሰአት ጠላት አናብዛ። ብልፅግናን ወይንም አብይ አሀመድን የሚጠላውን ሁሉ ቢያንሰ ባለመቃወም እንተባበር። የጅል ፖለቲካ አናድርገው።
@Birhanu-nh6kv
@Birhanu-nh6kv 4 сағат бұрын
እኔ ኢኮኖሚስት አይደለሁም ግን የሚታየኝ በመጀመሪያ ኢኮኖሚያችን የተመሰረተዉ በግብርና በመሆኑ የሚያስፈልገው የማዳበሪያ ፋብሪካ ነዉ ከዛ በመቀጠል ግብርና እና እንደስትሪዉ የሚመጋገብበትን ሁኔታዎችን መፍጠር ይመስለኛል
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Сағат бұрын
Ende! Corridorus? Min nekah!
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 4 сағат бұрын
የሁለቱም ሀሳብ የእብዶች ሀሳብ ነው። እነዚህ ሁለቱ እብዶችና መሠሎቻቸው እንደ አሳማ የሚኖሩ ካድሬዎች ናቸው።
@asmara3973
@asmara3973 3 сағат бұрын
አብይ አህመድ እዴህየአማራ ህዝብ በራሀብ እየገደለው ለአብይ ድጋፍ እሚወጣውን ፋኖ ምንም ለዚ ምሥለኔ ምንም ማዘን የለበትም
@godisgood3876
@godisgood3876 7 сағат бұрын
My 2 favorite people
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 4 сағат бұрын
በሆድ አይታስብም ለሆድ ማሰብ ለመኖር ማሰብ ነው እገሌ ማሰብ አይችልም ማለት ደስ እማይል ቃል ነው ሰው ፍጥረቱ አሳብ ነው እንዳተም እንደኔም ማሰብ አይጠበቅበትም የተሻለ አሳብ ካለ ማሸነፍ ትችላለህ ዛሬ ባታሸንፍ ነገ ታሸንፍለህ የተሻለ ስለሚያስብ ይመስለኛል እየነዳ ወስዶ ማስገደል ከቻለ ለምን እንጋደላለን ብሎ ከመጠየቅ ይልቅ ሄዶ ከሞተለት የተሻለ ስለሚያስብ ይመስለኛል ሥስት ሰው በሬን ጥሎ የሚያርደው በጉልበት ስለበለጡት አይደለም
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 2 сағат бұрын
ድል ለፋኖ
@እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ
@እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ 3 сағат бұрын
❤ድል ለፋኖ መሳይ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታ❤
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 6 сағат бұрын
ማክሮን ከሆነለት ፈረንሳይን ይታደግ በደም የተጨማለቀን እጅ ከመጨበጥ
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Сағат бұрын
Macron mistun yizo almetam? New Aged care gebach?!😅
@godisgood3876
@godisgood3876 7 сағат бұрын
Fanooo pawer ❤❤❤
@danielnegash7985
@danielnegash7985 5 сағат бұрын
ጆሃን ማለት እኮ ስላልተመቸው እንጂ አገሪቷ ሊበታትን የነበረ ነው ስላልተስማማ ብቻ ነው
@godisgood3876
@godisgood3876 7 сағат бұрын
, mesay blessed mesfina blessed ❤❤❤❤
@MehariAbera-k3x
@MehariAbera-k3x 7 сағат бұрын
Thank you AM for the news and info !!! ETHIOPIA TIKIDEM !!! TELATUA YIWIDEM !!!
@kopra6447
@kopra6447 2 сағат бұрын
በርታ መሣይ ወንድማችን መሥፍኔ እናመሠግናለን እደት ነው አብረው ማበድ የቻሉት አለ መሣይ መኮነን ከአብይ ጋር አብረው እሚቃዡትን
@daniminneapolis
@daniminneapolis 7 сағат бұрын
WELCOME 🙏
@michalemichale5880
@michalemichale5880 5 сағат бұрын
Keep it up! It is a matter of time this 🤡 Fate 🙏 is numbered!
@AshenafiSodiso-x7k
@AshenafiSodiso-x7k 3 сағат бұрын
ከእጅ ወዴ አፍ እራሱ አልቻልንም ወገን
@addmih7751
@addmih7751 4 сағат бұрын
ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀለኛ ሞት ፍርድ ስለሌለ ማንም ወንጀል ይሰራል ፍርድ የለም እኛ ኢትዮጵያውያን ቀለናል
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 сағат бұрын
The poll. The Economy. THE economy. There are FOUR factors of production in the Economy. 1. The Land, (no owenerdhip), 2. Labour. (In war, no employment), 3. Capital, (money to use ), none. 4. Enterpreneures , (talented to run business), no economic rule of law, the freedom to run business ), so, today the National Debt ???, local , national transportation , unsafe ...etc.there are many who are educated , though the army people have no morality, ( forget about economy from), by natural law, they are in morality madness. Ethiopia Today !!!
@YusufKimiya-v4t
@YusufKimiya-v4t 4 сағат бұрын
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 11 минут бұрын
ሰላም ለሀገሬ ❤❤❤❤❤❤
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 сағат бұрын
የሲልሸስ ፕሬዜዳንት የተመሳሳይ ሃይማኖት ተከታይ ናቸው። የህዝባቸውን እሮሮ ሰምተው ታግለው ና ተወዳድረው የአገር መሪ ሆነዎል። የአኢትዮዽያ ሃይማኖት መሪዎች ግን ከአኢትዮዽያ ገበሬ አይሻሉም።
@yeshiwastrefe7719
@yeshiwastrefe7719 5 сағат бұрын
መሳይ እንዴት ነሀ ኮሪደሩ ጉድ ይዞ መጥቷል ምን መሰለህ ኮሪደሩ አፈር ጠፋና የዶሮኩስ በመጨመር የከተማውን ሽታ ልነግርህ አልችልም ይህ አልበቃ ብሎት የሰውን ሽንት ቤት እየመጠጠ በቀጥታ ኮሪደሩ ላይ በመጨመር በከተማዋ ላይ መንቀሳቀስ አልቻልንም ህዝቡ በጉንፋን ሊያልቅ ነው መሣ ይ በደንብ ዘግበው
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 5 сағат бұрын
ግሩም ጫላ የተባለ ግዜው የኛ ነው በሚል እብሪት የተወጠረ በዘረኝነትና በተረኝነት አብዶ እሱን ከሚመስሉ አሕዮች ጋር ገጥሞ ሁሉንም ነገር ኬኛ በማለት ያገኙትን ነገር በሙሉ ጠቅልለው ለመዋጥ እያግበሰበሱ እንዝረፍበት እንግደልበት እንጨፍጭፍበት አትቃወሙን አትናገሩን እያላ አቦሬ አፉን ከፍቶ በሕዝብ ላይ ሲያናፋ ሰማነው ። እነዚህ በሆዳቸው የወደቁ በፍርፋሪና በጥቅም የተገዙ አሳማዎች አገሪቷን በጠመንጃ በጉልበት ወጥሮ የአፓርታይድ ስርአት መስርቶ ለሚገዛው ዘረኛ መንግስት አፈንድደው በአፋቸው ሲጸዳዱ ማየት ያሳፍራል ።ለማንኛውም ይህ መጋዣ አሕያ እሱን ከመሰሉ ቢጤዎቹ ጋራ በሕዝብ ዱላ እየተዠለጡ የበሉትን እንዲተፉ የሚደረግበት ግዜ ይመጣል እስከዛው ድረስ አቦሬ አፋቸውን በመክፈት ይፀዳዱ።
@YeshiTela-xh2ss
@YeshiTela-xh2ss 5 сағат бұрын
ጀግናው ፋኖ❤❤❤
@The_Long_Walk_to_Freedom
@The_Long_Walk_to_Freedom 5 сағат бұрын
💯የአቢይ #የኮሪደር_ልማት_መሰል_ጥፋት አንዳች የስራ እድል የማይፈጥር ይልቁንም ብዙ ዜጎችን ለከፋ ድህነት እና ጎዳና መውጣት ምክንያት ሆኗል::
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 3 сағат бұрын
መስፍን ትንታኔህ በሙሉ ጠብ የማይል እንደ ጅረት የሚንቆረቆር ትልቅ ችሎታ።
@astair1568
@astair1568 3 сағат бұрын
ህዝብ፡ ህፃናት፡እያለቀ ነዉ፡ ስንዴ፡ ወደዉጭ እንልካለን ማለት ምን ማለት ፡ ነዉ፡ ህፃናትስ በረሀብ እያለቁ፡ ቤተመንግስት አስፈላጊ ያልሆነ ፡ ቤት፡ መገንባት፡ ሀጢአት ፡ ነዉ፡ እግዚርን ፍሩ፡ እንደቀለዳችሁ፡ መቀለጃ እንደምትሆኑ፡ አትዘንጉት፡ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል፡ የንፁህ ደም አሳዶ የፋረዳችሇል፡፡ እግዛአብሄር፡ ከጃችሁ፡ ኢትዮዽያን ፡ ያድን ፡
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 39 минут бұрын
Tebarekilin Messay
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 6 сағат бұрын
የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ለማመን የሚከብድ ችግሮችን ተሸክመው እየኖሩ ነው በቼርች ግልፅ ፖለቲካ ይነገራቸዋል
@kiflomtsgehanns1079
@kiflomtsgehanns1079 Сағат бұрын
ማክሮን የመጣው ኣቢይን ልጠይቀው ነው ስትሸሽ ወደ ፓሪስ ነው ወይስ ወደ ዱባይ ብሎ ልጠይቀው ነው።
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 сағат бұрын
በሦስት መቶ ፐርሰንት እጨምራለሁ ብሎ እንኳን ሊጨምር ያለውንም መክፈል አልቻለም።
@fikruchane4507
@fikruchane4507 6 сағат бұрын
ጥር ሀሳብ ነው በርቱ
@HafizHafiz-h1y
@HafizHafiz-h1y 3 сағат бұрын
በወሬ አው ፋኖ ፋኖ ትላላችሁ ግን መሬት ላይ አንዳንድ የብልፅግናን ቃኝዎችን ሲማርኩ ይታያሉ ግን ሌላ ምንም ያመጡት ለውጥ የለም ህዝቡን ከማስጨፍጨፍ በስተቀር ለምን ህዝቡላ ይቀልዱበታል ለምን
@GebrealAbata
@GebrealAbata 7 сағат бұрын
ጀግኖቻችን ድምፆቻችን
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 6 сағат бұрын
ወንድሜ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እንደበደልየ አላወቅንም ውሸት ገንዘቡ ማታለል ህይወቱ የምዕናብ ሰው ጥሎብናል ተዋርዶ እንኳን ደስ አላችሁ የሚል ቦትራፋ ላይ ወድቀን መከራ ላይ ጣለን
@shewangzawtesfaye4234
@shewangzawtesfaye4234 5 сағат бұрын
መሲ ❤❤❤❤❤
@awkedesta1399
@awkedesta1399 5 сағат бұрын
እኔ በበኩሌ ቅዳሜ ቅዳሜ መስፍንን እየጠበኩ ነው መስፍን በውነት ጎበነ
@eztg2758
@eztg2758 6 сағат бұрын
ኦሮሙማ እህል ወይም ሰብል የሚያቃጥለው የአማራ ጎሳ ለማጥፈት ነው የሚሰራ ስለዚህ የፋኖ አንድነት ወሳኝ ነው ለህዝባችን
@DebochTeja
@DebochTeja 4 сағат бұрын
የሀገሪቱን ቀደምት ታላቅነት ለመመለስ ይህ ወጣት መሪ ሌት ተቀን እየደከመ ነው አኛ ደግሞ በበሬ ወለደ ወሬ አይምሯችን ተይዞ እና ተመርዞ ሁለት እግሩን ይዘን አላራምድ እያልን ልንጥለው ከጥፋት ሀይሎች ጋር ቆመን ሀገር ለማፍረስ እንተባበራለን ኢትዮጵያውያን እንቃ ከመሪያችን ጎን እንቁም ኢትዬጵያና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክ!!!!!❤❤❤❤❤
@ibxLord
@ibxLord 4 сағат бұрын
የወንጌል አማኝን አይወክልም በትክክል ልብስ የለበሰ እብድነው በዛላይ አጭበርባሪ ሰውነው ሀይ የሚለው ያጣ ቀማኛ እሱ ሲሰብክ የሚሰማው ይገርመኛል ግን እግዚያብሄር ይፈርዳል አፋን በከፈተበት።
@veracity8968
@veracity8968 3 сағат бұрын
ፕሮቴስታንት መሰረቱ ሃሰት ነው !!!! ለዚህም ነው ይእርግማን ዘመን ላይ ያለነው !!!
@ahmedbadru2579
@ahmedbadru2579 30 минут бұрын
እንኳን ይፍራስ ምንጭ መሠራት ሚድያ እብዶችነችሁ
@asmara3973
@asmara3973 3 сағат бұрын
ያልታወቁ ስውች የት ሄድ አሥተባቢረውችን ነው መድፋት እሥኪ አሁን ህዝብ እያለቀ ብር ምፕሥጠት ነበረባቸው ይህ የአማራ ድያሥኩራ ሥንፍት ነው አዴ ስልፍ ወጡ ከዛ ጠፉ
@AshenafiSodiso-x7k
@AshenafiSodiso-x7k 3 сағат бұрын
መንገድ ላይ የምቀቡት ቀለም ባንድ ክረምት ዝናብ ታጥቦ ምዝግ ነዉ
@mamebekele4484
@mamebekele4484 4 сағат бұрын
መስፍን አትጥፋ ትንታኔህ በእዚህ ግዜ አስፈላጊ ነው
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 сағат бұрын
ማክሮን እኮ ከምዕራብ አፍሪካ ሀገራት መሪዎች የተባረረ ነው። ማክሮንም ሆነ ሌላ ቢመጣ ለኢትዮጵያ ምንም ጠቃሚነት የለውም። ማክሮን ሊቢያን ያፈረሰ ማለት ነው
@belachewdebebe8858
@belachewdebebe8858 5 сағат бұрын
እኛ ሀገር ለቀን ማን ሊገባ ነው???ለማን ነው የሚዋበው ከተማው???
@tewodrosengda6939
@tewodrosengda6939 48 минут бұрын
Selam lenante yihun mesyi !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikruman1069
@fikruman1069 4 сағат бұрын
ሥራ ፈጠራ መር አይደለም
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o 5 сағат бұрын
ጀብራሬ እብድ 😂😂😂ሁሉም ናቸውኮ በዙሪያው ያሉ ሁሉም ናቸው መሳይቺን ሠላም ነው😂
@mensurnuru6612
@mensurnuru6612 3 сағат бұрын
ሰዎች ይግባን እንጂ አብይ እኮ የባህር በር የሚፈልገው ለኢትዮጵያ አይደለም በኢትዮጵያ ስም ሊፈጥርዋት ለምያስቧት ኦሮምያን ነው ኮሎኔል አያና ሰሞኑ ሀቁን ነገረን እኮ !
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41