Anchor News Update በጎጃም ጅጋ ከተማ 24 ሰዎች ተረሸኑ። 11ዱ የባንክ ማናጀርና ሰራተኞች ናቸው

  Рет қаралды 74,346

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 276
@mikiyasasfaw8896
@mikiyasasfaw8896 3 ай бұрын
ይሄ የሚያሳየው ድሉ እየቀረበ እንደሆነ ብቻ ነው ድል ለጅግኖቹ ፋኖዎች💚💛❤️
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 3 ай бұрын
መዝናናትም የለበትም የአማራ ህዝብ አንድ ጊዜ ወጥቶ የፍሽሽቱን ወንበር ጠባቂን አፍኖ መዋጥ ያለበት ከትግራይ ማህበረሰብ ተማር ባንዳን አጽዳ ፍኖ
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ
@NuruJabreli
@NuruJabreli 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@yohanishabite
@yohanishabite 3 ай бұрын
❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeleteBahiru
@BeleteBahiru 3 ай бұрын
የፋኖን ትግል ብቻ በመጠበቅ ነፃነትን ከመፈለግና አላግባብ መስዋዕት ከመሆን ሁሉም መታገል አለበት።
@ፍኖ
@ፍኖ 3 ай бұрын
#ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@sertsetafese4775
@sertsetafese4775 3 ай бұрын
መሳይ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ ለተገፉት ለሚገደሉት ጠበቃነህ
@Endalamawu
@Endalamawu 3 ай бұрын
ስልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ፍቀር ህይል ብርታት የማሸነፍ ፀጋ ለፋኖወች ዉርደት ለዘረኛዉ ለከሃዲዉ ኦሆዴድ ብልፅግና
@ADWA1888Amhara
@ADWA1888Amhara 3 ай бұрын
ጀግናው የአማራ ህዝብ ይቅናህ
@meseretkebede6203
@meseretkebede6203 3 ай бұрын
ያማል 😢 አቤቱ እግዚኢ😭😭😭
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@Abraham-d6x
@Abraham-d6x 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 3 ай бұрын
😭 ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን! አማራን ገድሎ መጨረስ ይቻል ከሆነ እናያለን? ገዳያችንን ባገኘነው እና በምንችለው ሁሉ እንገጥመዋለን!
@hfteh3659
@hfteh3659 3 ай бұрын
መሳይበርታልን እደዚህአይነት አጫጪርመረጃው ቶለቶለአድርሰን❤❤
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 3 ай бұрын
ስለምታደርሰን ወቅታዊ መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ❤️✊🏽 Anchor ብዬ ሰርች ካላደረኩ እየወረደልኝ አይደለም:: በርታልን:: ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️
@MuhammedSeid-j7f
@MuhammedSeid-j7f 3 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ከፈለክ ethio forum ብለህ Search አርግ ከዚህሚድያ የተሻለና ውሸት የሌለው እውነተኛውን የአማራ ክልል የጦርነት ውሎ ከተሟላ መረጃ ጋር የሁለቱም ወገን ውድቀትና ድል ያለመዛባትና መጋነን ታገኛለህ ይሄ ቻነል ግነትና ሀሰት ይበዛዋል
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 3 ай бұрын
​@@MuhammedSeid-j7fቀጥታ ያለውን ነው የሚያስተላልፈው መሳይም ቢሆን ኢትዮ ፎረም ምርጥ ነው
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 3 ай бұрын
ሰብስክራይብ ካላደረግሽ መልእት አይገባልሽም ደውሉን ተጫኚ
@Rahawa91
@Rahawa91 3 ай бұрын
@@MuhammedSeid-j7f TPLF Chanel we knows that
@GetuRidek
@GetuRidek 3 ай бұрын
13:24 ​ውሽታም ኢትዮ ፎረም የ ህወሀት ድምፅ ነው እንደ ቀን ስል ፋኖ ጥሩ ዘግቦ አያውቅም ስለ ራያ ውቅር እእንዳላየ ያለፈ በ ፀረ ብልፅግና ፕሮፓጋንዳ ፀረ አማራና ፀረ ኤርትራ ሚድያ ቂመኛ ​@@MuhammedSeid-j7f
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 3 ай бұрын
ልዩ ኃይሉንና አድማ ብተና የሚባሉትን ባንዳዎች አጥፏቸው።
@GhHh-rq4st
@GhHh-rq4st 3 ай бұрын
መሱ ፊልድ ማርሻል የብልፅግና እራስምታት አብሺር በርታ ግፋ ወደፊት ድሉ የናተነው
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 3 ай бұрын
አቤት ያማራ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያሳዝናል ድል ለፋኖ 💪💪💪
@muluadamayenew6018
@muluadamayenew6018 3 ай бұрын
ትግሉ ይበልጥ ይጠነክር እንደሁ እንጂ አማራን በአፈሙዝ ማንበርከክ አይቻልም!! ድል ለአማራ ህዝብ 💪 አሸናፊነት ለአማራ ፋኖ 💪
@AlemuGeremew-w9t
@AlemuGeremew-w9t 3 ай бұрын
መሳይ በርታ
@NorsanaAbpet
@NorsanaAbpet 3 ай бұрын
እግዚኦ
@temesgenalemayehu-ok4hy
@temesgenalemayehu-ok4hy 3 ай бұрын
ያሳዝናል
@Ga_Gaa
@Ga_Gaa 3 ай бұрын
ለዚህ ዜና እኔ ምስክር ነኝ። ጌታ ምስክሬ 26 ሰወች ናቸው የተገደሉት።
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה 3 ай бұрын
መሳይ ስላም ሁንልን
@tewdie6297
@tewdie6297 3 ай бұрын
እሰቲ አማራን ገለህ ትጨርሰው እንደሆነ እናያለን ይሄ ፎክርህ የጀመርክው ጦርነት መቀበሪያህ ያደርገዋል የአማራው ወኪል ፍኖኖኖ ያሸንፍል አለቀ መሳያችን የህዝብ ድምፅ እናመሰግናለን
@ትእግስት
@ትእግስት 3 ай бұрын
እግዚኦ ወገኔ አለቀ😓😓😓😢😢😢
@mamushmamush9355
@mamushmamush9355 3 ай бұрын
እጅ ለእጅ ተያይዘን ይህን ሰውዬ ከነ ስርዓቱ ካልቀበርነው ብዙ ጥፋት የሚፈጥረው ምክንያቱም አንገቱ ላይ የገባው ገመድ እየተሸመቀቀን እንደሆነ ስላወቀ ህዝብ ከማጥፋት የሚያግደው ነገር የለም ስለዚህ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ አገሩን የሚወድ ተረባርበን እነዚህን ሰዎች ለህግ ማቅረብ አለብን በኋላ ይቆጨናል
@ajire.janora
@ajire.janora 3 ай бұрын
ትግራይ ቢሆን ሕዝቡ ሆ ብሎ ተነስቶ ይበላቸው ነበር። አማራ ባንዳናትና ፈሪነትን ካለጠራ ለውጥ እይመጣም
@birukhussen3102
@birukhussen3102 3 ай бұрын
እውነት ነው አማራን ምን ነካው ??? እንደው የኢትዮጵያ ህዝብስ ምን ነካው ምን አዚም ነፉበት
@ChekolYeneneh
@ChekolYeneneh 3 ай бұрын
Exactly
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 3 ай бұрын
ሂድና ለናትህ ንገራት: : ትግሬ ሆ ብሎ ወጥቶ የመሬት ማዳበሪያ ከመሆን የዘለለ ምን አገኘ? የአማራ ፋኖ የበሰሉ መሪዎች እንዳሉት እና ሀላፊነት እንደሚሰማቸው እንጂ እንደ ፈሪ ማየት ዋጋ እንደሚያስከፍል እስካሁን አልገባህም? በጥላቻ የሰከሩ መሪዎች ይዘው አብረው እያበዱ ያሉትን እንደ ጀግና ማየት ክፋትን ማበረታታት ነው: :
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 3 ай бұрын
እጭ ከእነሱ ጋር አታወዳድሪ ላዛ ነው ሚሊየን ያስበሉት መጀመሪያ አማራን እውቆትዱቂት
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 3 ай бұрын
@@ChekolYenenehጅል
@Miki-c4u2h
@Miki-c4u2h 3 ай бұрын
ማርያምን!!! በአማራ ጉዳይ መላው አለም ዋጋ ይከፈላል ይህ ካልሆነ ምላሴ ላይ ፀጉር ይብቀል
@It5e-oh5gs
@It5e-oh5gs 3 ай бұрын
ሰላም
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 3 ай бұрын
Prayers for my Heroes Fano 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Welcome Jegnachin Messay
@ashenafi-21
@ashenafi-21 3 ай бұрын
እመኑኝ ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ እየሞተ እየተፈናቀለ መብቱና ጥቅም ሳይከበር የፋኖ ትግል መቼም አይቆምም ‼️‼️‼️
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq 3 ай бұрын
እና ፋኖ ለምን መከላከያን እየማረከ መታወቂያ እያሰራ ለምን ይሸኛል ፋኖ ለምን ፋኖ እነሱ የሚሰሩትን ግፍ አይሰራም
@zelalembayih2840
@zelalembayih2840 3 ай бұрын
በትክክል
@meseretgizaw5420
@meseretgizaw5420 3 ай бұрын
Enqan dehna metah Mesay
@abushendalew1183
@abushendalew1183 3 ай бұрын
ይሄን እያየ እየሰማ ፋኖ የምርኮኛ እንክብካቤ እያለ ይጃጃላል በዚህ ሁኔታ መችም ትግሉ ንቅንቅ አይልም
@SewnegnS
@SewnegnS 3 ай бұрын
Abiy hoy Kidus Gebriel Esat yaznebebeh!
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ! ብልፅግና ለሰራው ወንጀል ይከፍለዋል
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 3 ай бұрын
Very sad this happened to our country and our people 😢
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝል መንግስት በራሱ እንጅ እየዉደቀ ነዉ
@Userb223
@Userb223 3 ай бұрын
ዘንድሮማ እንጨራረሳለን፣ ምርኮኛ መከላከያውን ብንቀንስስ
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 3 ай бұрын
ባጠቃላይ አማራን በኢኮኖሚ አማራን በተማሩ ሰዎች አማራን በስነ ልቦና ዝቅ ማድረግ ነው ትልቁ አላማቸው።
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 3 ай бұрын
እባካችሁ አማራ ክልል ያላቹ ሁሉ ተውታቹ ተቀላቀሉ እባካቹ በባታቹ አትለቁ
@Mashquke
@Mashquke 3 ай бұрын
ውድ የኢትዮጲያ ሕዝብ ሆይ በዜና ምንሰማና ምናየው በገሀድ ሚጨፈጭፉትን ብቻ ነው ከሞላ ጎደል ።ሙሉ ቤተሰብ፣ ሙሉ ትንንሽ መንደሮች ጭፍጭፍ መደረጋቸውን ለመንገር የተረፈ እንኩዋን አያስቀሩም ።የሚሰራው ጭፍጨፋ የውጭ መንግስታት በፀጥታቸው ትብብራቸውን እየለገሱ ነው ።
@Tebarek
@Tebarek 3 ай бұрын
ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ድምፅ ሁኑን የአማራ ህዝብ እየተሰቃየ ነው
@geleta1610
@geleta1610 3 ай бұрын
Peace for our people . Please , please 😢😢😢
@Roz-z2q
@Roz-z2q 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Thank you so much Messay for this sad news and the interview God bless you both
@romiooo0193
@romiooo0193 3 ай бұрын
Yasazenal 😭😭😭😭😭
@ababu3972
@ababu3972 3 ай бұрын
ህዝብ ሰለማዊ ሰልፍ መውጣት ሰራ ማቆም እኗ መታገል አለበት፡፡
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 3 ай бұрын
እየወደቀ ያልዉ ብልትግና ብቻ ሳይሆን አሁን መከላከያም ነዉ ፣ መልእክቱ ሁሉም ህዝብ መነሳት ግዴታ መሆኑን ነዉ።
@Mashquke
@Mashquke 3 ай бұрын
ፋኖን የተቀላቀለ ጠላቱን ሲያሩዋሩጥ እንጂ ሲገደል አላየንም ።ድል ለፋኖ!!!!!
@MebratuBerhie
@MebratuBerhie 3 ай бұрын
ጎበዝ ወለጋ ላይ የነበርው ቤታችን እኮ መጣ መፍትሄው እንደትግራይ ህዝብ አንድ ሆኖ መነሣት
@alextomm2458
@alextomm2458 3 ай бұрын
አማራ ክልል በጣም ብዙ ባንዳ አለ እሱ ነው ትግሉን ያዘገየው
@U_Too
@U_Too 3 ай бұрын
ትግሉ በከባድ መሳሪያ መታገዝ አለበት የኃይል የበላይነት ወስዶ ይህን ህዝብ ከዘር ማጥፋት ለመታገድ፤ ትግሉ በከባድ መሳሪያ መታገዝ አለበት ትግሉ በከባድ መሳሪያ መታገዝ አለበት ትግሉ በከባድ መሳሪያ መታገዝ አለበት ትግሉ በከባድ መሳሪያ መታገዝ አለበት
@BirukTsegaye-zz9pz
@BirukTsegaye-zz9pz 3 ай бұрын
ከዚህ በላይ አረመኔ ምን አለ
@kiyaGemechu-xc5lo
@kiyaGemechu-xc5lo 3 ай бұрын
🎉
@hayatabdu212
@hayatabdu212 3 ай бұрын
አቤት ግፍ ኧረ በቃ በለን😢
@tsedayayana
@tsedayayana 3 ай бұрын
fanoooooooooo
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 3 ай бұрын
ወገኖቸ እኔን ኡፍፍፍፍፍ
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 3 ай бұрын
አብይ አህመድ ይወድቃል ግን ህዝብ ላይ እንዳይወድቅ ሁላችንም በፍጥነት እንረባረብ
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 3 ай бұрын
የሽንፈት መጨረሻ ንጹሀን መጨፍጨፍ ነው
@Emanwolloyewa
@Emanwolloyewa 3 ай бұрын
😢😢😢😢እፍፍፍፍ
@muhammedbelush
@muhammedbelush 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢 this government a horrible .Abiye Ahumed must gooooooo!!!
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 3 ай бұрын
አብይ አሏህ ያንሳህ እርግማን ምርቃን የሆነለት ጭራቅ ጣለባት ሀገራችንን እማማ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 3 ай бұрын
የአውሬው አብይ አህመድ ማብቂያ ተቃርቧል ድል ለጀግናው ፋኖ!!!!
@hannagerma3505
@hannagerma3505 3 ай бұрын
መድህያነለም የጅህን ይስ ጥህ
@lofysis
@lofysis 3 ай бұрын
ፋኖ እየታገለ ነዉ ከተማ ለከተማ እየዞረ አያዉደለድልም በሃዲንረ የተሸከመ ህዝብ ገና ይጨርሰዋል አረደህዝብ ከቦ ካልታገለ 😢መግስት ጨፍጫፊ ወሬሪ መሆኑን ካላወቀ ፋኖ የተቻለዉየያረጋል አለቀ
@tayebrihanu8184
@tayebrihanu8184 3 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል።።።
@Auiopui
@Auiopui 3 ай бұрын
ለምን በደብ ኣድርጋችሁ ኣትቀጠቅጥቱም ይሆን የጋላ ወታደር
@esd6407
@esd6407 3 ай бұрын
ፍኖ ድረ ለድረ ይሰቃያል ሌላው ይዝናናል ሁሉም ካልታጠቀ መጨረሻው የኔ ነው ፈጣሪ በቃ ይበለን።
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Biyadglegneymer
@Biyadglegneymer 3 ай бұрын
😭😭😭
@RistuLemma-b2i
@RistuLemma-b2i 3 ай бұрын
ፋኖ የበላይ ሆኝያለሁ እስካለ ድረስ ለህዝቡ ከለላ መሆን አለበት።
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 3 ай бұрын
Kelela bayhonma eskahun dres ye Amara hzb and my ayterfm neber. Yhun ena Fano ahun le hzbu kelela mehon slalchale sayhon kebad mesariya yzew slemiwagu and mortar bitekudu MN yahl Fano ycersalu yemilewn asbew.slezih bihon tru yemilew yhem yemimech kehone agezazu kebad mesariya wede Amara kilil endayasgeba yemiyadergubet hunita bifeter .
@HhGgg-ol6zr
@HhGgg-ol6zr 3 ай бұрын
ያልገባኝ ነገር ቢኖር አማራን ለማጥፋት ታጥቆ የመጣን ጥላት ስትማርኩ የምትከባከቧቸው ነገር?
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
ከንቲባ አብይ በአማራ ደም ቀልደህ አትኖርም የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪 ከፍርድ አታመልጥም 💪በደም ተጨማልቀሀል
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 3 ай бұрын
በፎቶ የተደገፈ መረጃ በማቅረብ ለአለም ሕዝብ እንዲደር አድርጉ እባካችሁ
@astewlagumas
@astewlagumas 3 ай бұрын
ሕዝቡ ለምን ተባብሮ አይደቁሳቸው ግን ምን ጊዜም መሞታቸው አልቀረም አንድ አንድ አድሮጎ እሲክ ጨርሳቸው ነው የሚጠብቁት
@behelusha
@behelusha 3 ай бұрын
የአዕምሮ ህመምተኛ በሚል ብታስተካክለው
@AliTefera-j7d
@AliTefera-j7d 3 ай бұрын
Factory for fano ❤
@dawie506
@dawie506 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ውይ ኢትዮጵያ ያሳዝናል የሰው ደም ፈሰሰብሽ እንደጎርፍ😢
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 3 ай бұрын
💔💔💔💔
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 3 ай бұрын
ህዝቡ ዝም ብሎ ለምን ይገደላል ገድሎ አይሞትም? በአሁኑ ጊዜ ሆቴል መዝናናትስ ምን አስፈለገ?
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 3 ай бұрын
ኸረ ኡኡኡ ...... ይሄ አራጅ እስከ መቼ ነው በዚህ ሁኔታ ህዝብ እየጨፈጨፈ እንዲቀጥል የሚፈቀድለት?
@siymergn
@siymergn 3 ай бұрын
ምናባቱ ይዝናናል ሰው እየምተ አማራ ወጣት ሆነ ተገደለ ምናምን አንሰማም ይበለው እቤቱ ሞት መቶ ለምን ይቀመጣል ፋኖን ተቀላቀል
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 3 ай бұрын
መሳይ በደፈጣ የሚመታው ፅንፈኛ የብርኃኑ ጅላ ወደ ከትማ እየፈረጡ ሲገቡ ህዝቡን እንደሚጨፈጭፉ ከታወቀ ለምን ተከታትለው አያጠፏቸውም? ለምን ትንፋሽ ይሰጧቸዋል? ስለአልገባኝ ነው
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 ай бұрын
ሰላም ወገኖች
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 ай бұрын
ሰዉበላዉ አብይ ሌላ ምንያቅና
@Lehulem
@Lehulem 3 ай бұрын
😭😭😭 ወይኔ ወገኖቼ ። እግዚአብሔር ሆይ ምነው ዝም አልከን? እንዴት አንተ በአምሳልህ የፈጠርካቸው ሰዎች ነፍሳቸው ከእንስሳ አሳንሰው ሲያዩ ለምን ለምን ?? ኧረ ኡኡኡ ። መከላከያ ሲባል ኩራት ይሰማኝ ነበር ። አሁን ግን ቆየሁ ተስፋ ከቆረጥሁ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ድረስልን።😭😭😭
@baelove9407
@baelove9407 3 ай бұрын
እነሱ በዚ ግዜ የሚዝናኑት የሚያዝናና ምን አለና ነው😢😢😢😢😢
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 3 ай бұрын
ግማታም የግማታም ልጅ እንደ አንተ ፈርጥጠው ሰው አገር መሰለህ ያሉት? ከፈለጉ ቢዝናኑ ከፈለጉ ቢዋጉ አንተ ነህ የምትነግራቸው?ግማታም
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 3 ай бұрын
ግባር ቀደም ተጠያቂ ብአዴን ነው ሌሎች እንደቅደም ተከተል ይቀጣሉ
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 3 ай бұрын
የአማራን ባንዳ ማጽዳት ላይ ማተኮር የፍኖ ተግባር መሆን ያለበት ንጹሀን እያስፈጁ ያሉት
@mengeshamoges8256
@mengeshamoges8256 3 ай бұрын
ሲማረኩ ይዛችሁ ቀልቧቸው ማፈሪያዎች
@SamreaMama
@SamreaMama 3 ай бұрын
ማህይም ደቆሮ
@meloamhara8614
@meloamhara8614 3 ай бұрын
ኢትዩጵያዊ ሁሉ ንቁ ሰዋች ኦሮሞ/ኦሮሙማ አራጅ ነዉ ሁሉም እንደህዝብ ልትታገሏቸዉ ይገባል
@maxman8375
@maxman8375 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ከዛስ ከናንተ ባላይ አራጅ አለ እንደ ቻሉት እንግዲህ
@aledwake
@aledwake 3 ай бұрын
​@@maxman8375 Des Emilew Shintamun Tigre 🪱💊, Bandawun Tigre 🪱💊, ke 1983 2010EC ( 1991 - 2018) 1gna Zega Yeneberewn Chigaram Tigre 💊 BE Ethiopia Genezeb Tigab anaftot yeneberewun Tigre 💊 Keteketen Mekelle Yeredata Sende Tetebabaki Maderegachin Bicha beki nw
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 3 ай бұрын
ባይማረክ እኮ እንዲሁ ይጨፈጭፍ ነበር ስለዚህ ስትማርኳቸው ምንም አታደርጏቸውም እነዚህን ጨካኞች?
@YalemCardin-sp2jz
@YalemCardin-sp2jz 3 ай бұрын
መላው አማራ ከዳር እስከዳር ሁሉ ነገርህን ትተህ ወደትግሉ ካልተቀላቀልክ ዘርህ ሊጠፋ መሆኑን እወቅ ከተማ አካባቢ ያላችሁ ሁሉም አማራ ወደጫካ ትመም ከተማ በየመጠጥ ቤቱ አትገደል እባክህ ህዝብ አዳምጥ
@allmarajetv9455
@allmarajetv9455 3 ай бұрын
መሳይ ወንድሜ አንድ መረጃ አድርስልን አየለ አስማረ የተባለ ባንዳ ድሮ ፌደራል ፖሊስ የነበረ አብን የገባ ከአብን ወደ ፋኖ ከፋኖ በመጀመሪያ የጎጃም ህግ ማስከበር 120 ገፀፅ ሰነድ በማቀበል በስጦታ መልክ አሶሳ የእርሻ መሬት ተሰጥቶት ያለ ነዉ
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 3 ай бұрын
Awo ewnetihn new .gn Abiy yemibal sekaram new adenzaz ets (Weed) eyacese simerekin yagegnachutin gdelu eyalachew new.
@AtlewMisha-ut8du
@AtlewMisha-ut8du 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 353 М.
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН
Soloda Media ሶሎዳ ሚዲያ is live
Soloda Media ሶሎዳ ሚዲያ
Рет қаралды 317
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19