Anchor Special የአብይ አህመድ ኮማንዶዎች መልዕክት

  Рет қаралды 227,341

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 656
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 8 ай бұрын
በህይወትህ የወሰንኸው ትልቁ ውሳኔ የወሰንኸው እናመሰግናለን ፈጣሪ ካንተ ይሁን
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 8 ай бұрын
በእውነት ተስፋ ሰጭ ነገሮች እየታዩ ነው፣ የአማራ ልጆች ከየትኛውም ጊዜ በተሻለ መልኩ እየነቁ ነው።
@እኔምፍኖነኝአማራ
@እኔምፍኖነኝአማራ 8 ай бұрын
ሚንይሻና ቦልይስ ብቻ አልሰማ አሉ
@GFf-n2c
@GFf-n2c 7 ай бұрын
አይ ያገሬ ሰው እነ መሳይ በሚሰሩት የተንኮን ቅንብር እነት መስሏቹ አመናቹ ሻምበል መሪ ከሆነ ሸጉጥ እንጁ ክላሽ አይዝም እውነት ከሆነ መታወቅያውን አሳይ በሉት እስኪ ኮማንዶ ወደ ፋኖ ተቀላቀለ ለማስባልና ወጣቱን ለቅስቀሳ ለመጠቀም ማስመሰያ እንጂ እነዚህ ልጆች በአጋር አሃዱ የነበሩ በሰሜኑ ውግያ ባጋጣሚ ጠላት እጅ የገቡና ከዛ ሲለቀቁ ወደ ቤታቸው የገቡ ናቸው።መሳይ ግን ለመቀስቀሻ አሪፍ መፍቴ ነው ብሎ ቀይ ቦኔት አስለብሶ ለዚህ አላማ ሲጠቀም ያሳዝናል። ውጪ ሆኖ ወጣቱን የጥይት እራት ከሚያደርግ ለምን እዚህ መጥቶ ጫካ አይገባም በሺዎች ሚርክ ኪሎ ሜትር ላይ ሆኖ የሞቀ ኑሮ ይኖራል ወጣቱን ግን የጥይት ቀለብ ያደርጋል
@zewisdom4822
@zewisdom4822 8 ай бұрын
የአብይ አህመድ ኮማንዶወች አደሉም ከዚህ በኋላ። ጀግኖች የኢትዮጵያ ኮማንዶወች ሁነዋል። መሳይ ርዕስህን አስተካክል! የከዱም ሳይሆን ሚባሉ፥ ወደ ህዝባቸው የተቀላቀሉ ነው።
@nabeela4979
@nabeela4979 8 ай бұрын
Reesu tkkl new.fano enezihn mamen yelebetm.mekelakelachew Tru bihonm kadire hunew koytew sef blo emnet metal ayasfelgm
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 8 ай бұрын
እደግመዋለሁ: አይደለም "የከተማ ፋኖ"(አማፂዎች) ወይንም ሸኔ አሸባሪ/ አመፀኛ, የትግራይ አማፂዎች(ፋሺስቷ ወያኔም) ከ250ሸ በላይ አማፂዎችን አሰልጥነዉ, ከ80 percent በላይ የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊትን የጦር መሳሪያ ዘርፈዉ, የUSAIDን ስንዴ(ዱቄት) እዬበሉ: ከEgypt የsatellite ድጋፍ ተደረጎላቸው, (Meaning they were able to see or track the movement of the soldiers, tanks and where they had stationed and the volume of the infantries via satellite). ሦስት ጊዜ ጦርነት Adirgew, ኢትዮጵያን ወግተዋት አላፊሬሰዋትም ወይንም አሏሸነፋዋትም👌 ወያኔ 27 ዓመት ሙሉ ወልቃይት,ጠገዴ ዳንሻና ሁመራ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ/GENOCIDE/ስፈጸሙ, ሲያፈናቅሉ የአማራ ልዩ ሃይል እና የከተማ ፋኖ (አንገት ቆራጭ)የትነበሩ 🤔 "ኦነጉ ኦሮሙማው" አብይ አህመድ ወያኔን በድሮን እና በአየር እንደ እባብ ባይቀጠቅጣቸዉ ኖሮ ዛሬ የአማራ ክልል የትግራይ ክልል ይሆን ነበር.. አማራ አብይ አህመድን "ማመስገን አለበት for saving "አማራ "region from fascist" TPLF! In order for "የከተማ ፋኖ"(አማፂዎች) to win Ethiopia or over 83 Ethiopian tribes ,they must have uninterrupted logistics such as weapons, food etc. again USAID backed tplf rebels had it all ,tanks,..rockets, missiles, etc...but.... ትግራይ ክልል ህግን ለማስከበር ወደ ክልሉ ሲገባ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላኪያ ሰራዊታችን አላቹ አሁን ደግሞ ህግን ለማስከበር ወደ አማራ ክልል ሲገቡ የኦነጉ የአብይ ወታደር አላቹ 😁😆 ምንጊዜም ቢሆን ድል እና ድምቀት ለጀግኖቻችን በ ፅንፍኞች አጠራር ለኦነጉ አብይ አህመድ "ለኦሮሙማ መከላኪያ ሰራዊት"..
@maekel6789
@maekel6789 8 ай бұрын
ትክክል
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 7 ай бұрын
እውነትነው ወላሂ
@Tekalegn-rd4xk
@Tekalegn-rd4xk 7 ай бұрын
Fano aheya new
@Gefuan19
@Gefuan19 8 ай бұрын
መሳይ ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ በርታልን!!!!💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@junnahailate2447
@junnahailate2447 8 ай бұрын
ገና ሽመልስ እና አብይ ፋኖን ይቀላቀላሉ
@Tekulaw
@Tekulaw 7 ай бұрын
​@@junnahailate2447yimarekalu new yemibalew ata
@Belaynesheyasu-d3w
@Belaynesheyasu-d3w 7 ай бұрын
Mehayim
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 8 ай бұрын
መሳይ እባክህ አብይ አህመድ እኮ አታላይ ነዉ በተንኮል እንዳይዛቸዉ እነዚህን ኮማንዶች ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋል ምክንያቱም ከፋኖ መቀላቀል እንፈልጋለን እያሉ በተንኮል ስልክ እየደወሉ በአብይ አህመድ ወጥመድ እንዳይገቡ እባክህ መሳይ ፋኖችን በስልክ ስታገኛቸዉ ንገራቸዉ ማንኛዉም የመከላከያ ሰራዊት ወደ ፋኖ ሲያቀላቅላት በጣም ተጥንቃቄና በብልጥነት መሆን አለበት መሳያችን
@0ahh858
@0ahh858 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤በትክክል
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 8 ай бұрын
በእውነት ሰው ነኝ ያለ ሁሉ ይህን ስርዓት ሊቃወም ሊታገል ይገባል ንፁሀንን ሀገርን እምነትን እሚያጠፋ ግፍ ሞልቶ የፈሰሰበት ነው!ጀግኖች
@user-Loyalists
@user-Loyalists 8 ай бұрын
ይህ ቀን እንደሚመጣ ተስፋ አደርግ ነበር ጀግኖች በርቱ
@MulugetaTeddy-ql6ho
@MulugetaTeddy-ql6ho 8 ай бұрын
የለበሱት የመከላከያ ልብስ ይመስላል ግን የመከላከያ ሰራዊት አይደሉም ድራማው ይቀጥላል
@MenberAbebawTiruneh
@MenberAbebawTiruneh 8 ай бұрын
​@@MulugetaTeddy-ql6hoእንዳንተ ያለውን ቂጡን ካልወጋናው እውነታውን አይቀበልም ይህ ደግሞ በቅርብ ይሆናል።።።
@abegetahun4535
@abegetahun4535 8 ай бұрын
@@MulugetaTeddy-ql6ho ድራማ መስራት እሚያምረው በገዳዩ አብይ አህመድ ነው ጎንደር ላይ ስንቱ መከላከያ ሲረፈረፍ ቦታው ላይ ነበርኩ ፋኖ ይችላል ቢመርህም ዋጠው እከካም
@negat6082
@negat6082 8 ай бұрын
lbdah @@MulugetaTeddy-ql6ho
@JesikaFischer-ip4nr
@JesikaFischer-ip4nr 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏God!!! be ewnet freden!!!
@tigistmengist319
@tigistmengist319 8 ай бұрын
ጀግኞቻችን እንኳን ደህና መጣችህ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ድል ለፍኖ 💪💪💪💪
@TilahunTaye-nk9sb
@TilahunTaye-nk9sb 8 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk aye amahara mederee tulitula ghura becha bederone aleqachehu ekoo ??????
@الحمدلله-و2ص3ث
@الحمدلله-و2ص3ث 8 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ 💪💪💪💪አላህ ድሉን ከአማራ ህዝብ ጋር ያድርግልን
@Elham-z7x
@Elham-z7x 8 ай бұрын
አንበሳ ጀግና የአማራ ልጆች ወደ ህዝባችሁ መሳሪያ እየያዛችሁ የነፍጠኛ ዘር እንድህ ነው እኛ አማራ ካልነኩን አንነካም ከነኩን ግን ❤❤❤❤
@Ana.G-k8c
@Ana.G-k8c 8 ай бұрын
በርታመሣይ ፈጣሪ ልጆችህን ይባርክልህ።
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 8 ай бұрын
ከፋተኛ ምርመራ ይደረግባቸው💪💪💪💚💛❤️
@myfano
@myfano 8 ай бұрын
አማራ ነው ብሶት የወለደው 😢
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠበቃችሁ ድል ለእናንተ ጀግኖች!!
@MelkamWorku-uu4wk
@MelkamWorku-uu4wk 8 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ተስፋችን እየለመለመ ነው መሳያቺን ክብር ልብ ወንድማችን ❤❤❤❤
@AbrahamGatnet
@AbrahamGatnet 8 ай бұрын
ከትክክለኛ መከላከያ የሚጠበቀው ይሄ ነው፣ ሀገርና ትውልድን ማዳን አለባቹህ ወንድሞቸ ለናንተ ያለን ክብር የተለየ ነው` ወንድምህን በመግደል የምታገኘው የተለየ ማንነት አይኖርህም`የበለጠ ተደራጅታቹህ ለማየት ያብቃን
@Swungne
@Swungne 8 ай бұрын
መሳይ አላህ በምሰራው ስራ ለተጎዳው ድምፅ በመሆንህ ለዛውም አንዳንድ ካድሬና ጭፍን አማራዎች አፋቸውን እየከፈቱብህ ችለክ ታግሰክ ድምፅ በመሆንህ በኢቲዬጲያ ስልጤ ተወላጄነቴ ከወገቤ ጎንበስ ቤዬ አመሰግንካለው ❤
@mesimesi998
@mesimesi998 8 ай бұрын
መሳይ የሚዲያዉ ፋኖ እናመሰግናለን ጀግኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ
@muhabawnega6615
@muhabawnega6615 8 ай бұрын
ፋኖ 💪💪💪💪
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 8 ай бұрын
መልካም አድርጋችኃል በርቱ ድል ለተጨቆነው የአማራ ሕዝብ 💚💛❤️ ድል ለፋኖ💚💛❤️✨⚡️
@OneLove_12
@OneLove_12 8 ай бұрын
ድል ለአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ፋኖ ሞት ለባንዳና ለአማራ ጠላቶች በሙሉ
@TilahunTaye-nk9sb
@TilahunTaye-nk9sb 8 ай бұрын
Kkkkkkkkkk beqa yederone erate honewalee
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 8 ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 8 ай бұрын
ክብር አለን ለናንተ እውነት የህይወት መሰዋት ብትከፍል አይቆጭህም
@كرمسيلاوي
@كرمسيلاوي 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እንይየማሪያምልጅ
@እንይየማሪያምልጅ 8 ай бұрын
የኔ አንበሶች በርቱልኝ ፋኖዬ💚💛❤💪💪💪💪
@TilahunTaye-nk9sb
@TilahunTaye-nk9sb 8 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkk bederone shegeete yederegelachewaleeeee
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 8 ай бұрын
ሰላም ወንድም መሳይ እንኳን በሰላም መጣህ ድል ለአማራ ህዝብ ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ሕዝባዊ ግንባር ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል ዛሬም ነገም ምንግዜም ቢሆን ድሉ የአማራ ህዝብ ነው
@zionzion7109
@zionzion7109 8 ай бұрын
ይህን ይመስላል መባነን ንጹህ ኢትዮጵያ ዊነት ። ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖ❤❤❤
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 8 ай бұрын
አላህ ያበርታችሁ መሳይ
@seble4004
@seble4004 8 ай бұрын
መሳይ የምድርን ምቾቱን የሰማይ ገነትን ያውርስልን ለሕዝብ እራስህን አሳልፈህ እንደሰጠህ እናመሰግናለን።
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 8 ай бұрын
ጀግና ይሉሀል ይህ ነው አባቴ ድል በድል ሁኑልን❤❤❤❤
@waves101
@waves101 8 ай бұрын
የ ኢትዮጲያ ፀሀይ መውጫዋ ደርሷል።
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 8 ай бұрын
ቸባረኩ እውነት ይውጣላቹ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን ❤❤❤❤ድል ለሚስኪኑ ህዝብ ድል ለንፁሐኑ ህዝብ ድል በግፍ ለሚታረደው በግፍ ለሚገደለው ህዝብ ይሁን❤❤❤❤
@Regina-m9i
@Regina-m9i 8 ай бұрын
በውነት ጀግኖች በውነት እግዚአብሔር ይረዳችዃል !!!!! 💪💪💪💪💪
@TilahunTaye-nk9sb
@TilahunTaye-nk9sb 8 ай бұрын
Kkkkkkkkk bakachehu deronhu yetaleeee medere tulitula 10000 fesame ayenefame ......................alee yehugere sewe tebeqhu semonhune yeamora qurese ena erateee
@fikrietan1169
@fikrietan1169 8 ай бұрын
እውነት ያሸንፋል ድል ለተበደል ይሁን
@abebatarkign7029
@abebatarkign7029 8 ай бұрын
ጀግኖች በርቱ ክብር አለን ለናተ ❤❤❤❤❤
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 8 ай бұрын
እድህ ነው ጀግና 👏👏👏👏 ከህዝብ ጎን የቆመ ያሸንፋል 👏👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@zola3464
@zola3464 8 ай бұрын
ሰራዊት ከህዝብ ጋር ሲወግን ደስ ይላል 🔥
@TilahunTaye-nk9sb
@TilahunTaye-nk9sb 8 ай бұрын
Erewedeza semonhune bederone debezachewe yetefalee
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 8 ай бұрын
አንከር ኢትዮጵያ እናመሰግናለን በርቱ,.. ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው ይችላል!!!!!!!
@ZahidKhan-b9n
@ZahidKhan-b9n 8 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@sone8065
@sone8065 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርቱ።
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 8 ай бұрын
እውነት ያሸንፋል ወደ እውነት ሰለተመለሳቹ እናመሰግናቹአለን
@KirubelTessema-k7y
@KirubelTessema-k7y 8 ай бұрын
ሁሉም እንደ አንተ ቢሆን የኢትዮጵያ ህዝብ በቅርብ ቀን ነፃ ያወጣል። ድል ለፋኖ ❤❤❤
@TilahunTaye-nk9sb
@TilahunTaye-nk9sb 8 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkk andeqen yederone erate yehonalhu tebeqeeeee
@TilahunTaye-nk9sb
@TilahunTaye-nk9sb 8 ай бұрын
Semonhune bederone debezachewe yetefaleeee
@messiessi3635
@messiessi3635 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 8 ай бұрын
እልል ብለናል ጀግናችን እንኳን ለእውነተኛው የትግል አላማ ለመሰለፍ አበቃህ
@almazejigu2461
@almazejigu2461 8 ай бұрын
በርቱ ያገሬ ጀግኖች ለእውነት ቁሙ እውነት አትጠፋም ትለመልማለች
@MekuantAdamu-rx5mj
@MekuantAdamu-rx5mj 8 ай бұрын
ድልልል እልልልል በይ የፋኖ እናት በየወንዙ በየተራራው ጀግና እንባ አባሽ እየመጡ ነው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለአራዊት ሰራዊት
@mesaylala8285
@mesaylala8285 8 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 8 ай бұрын
Thank you Jegnachin Messay God bless you. Be victorious.
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 8 ай бұрын
መሣይ የቁርጥ ቀን ልጅ አምላክ ካንተ ጋር ነው ከሚሥኪኖች ጋር ሥለወገንክ ተባረክ
@almasa6055
@almasa6055 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ልቦናችሁን ይመልስላችሁ በርቱ ጀግኖች❤❤❤❤
@matebiebirhan4421
@matebiebirhan4421 8 ай бұрын
በዉነት አማራ እኒህን የመሰሉ ጀግኖች ስላሏት ክብሯ ይመለሳል የቀጣይ ጠቅላይ ኢታማዦር እጪ
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@misganawtube62
@misganawtube62 8 ай бұрын
እውነትን አውቃችሁ ከእውነት ጎን ስለተሰለፋችሁ እናመሠግናለን 🙏
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm 8 ай бұрын
ጀግናው የነፃነት ታጋይ የኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያዊያንን ትንሳኤ ሊያረጋግጥ አይዞሽ ኢትዮጵያየ ትንሳኤሽ በጀግናው ፍኖ ይረጋገጣል
@enanu7590
@enanu7590 8 ай бұрын
እሰይ እንዲህ እየፈራረሰ ይለቅ መከላከያው እንኳን ደህና መጣችሁ ወደህዝባችሁ
@DhhDgj-ij4yy
@DhhDgj-ij4yy 5 ай бұрын
ጄግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uppinpappu3433
@uppinpappu3433 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በድል ያጎናፅፋችሁ በእውነት ኢትዮጵያ በእናተ ትኮራለች
@Sarbet888
@Sarbet888 8 ай бұрын
WOW, I love to hear that and love this kind of reporting! Thank you.
@ellenihagos657
@ellenihagos657 8 ай бұрын
ተመስገን አምላካችን ቸሩ መድሃኒያለም ! ይሄ ነው የኢትዮጵያ ! መከላከያ ማለት ህዝብን የሚጠብቅ ነው ። የኢትዮጵያ መከላከያ ባጠቃላይ ወደ ፋኖ በፍጥነት መቀላቀል አለበት ምክንያቱም ፋኖ ስለ ኢትዮጵያ ! የሚፋለም ጀግና 🦁አንበሳ ተጋዳላይ ስለሆነ !
@yisehakawurares
@yisehakawurares 8 ай бұрын
🙏💚🙏💛🙏❤ ምርጥ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ወታደር ለእውነት ለወገንህ ስትል ዋጋ ለመክፈል ወደ እውነተኛው መንገድ እንኳን ሰላም ገባህልን🙏 "ክብር ለሚገባው ክብርን ስጥ" ይላልና ቅዱሱ ቃል💚💛❤🙏 ለእውነትና ለፍትህ ለነፃነት በዱር በገደል በሃሩሩ በብርድ ለምትዋደቁልን የላመ የጣፈጠ ሳበሉ ውድ ሂወታቹቸችን ስለሃገርና ወገናቹህ ለሰጣቹህልን ውድ ፋኖዎቻችን ክብር ለናተ ይሁን🙏💚🙏💛🙏❤ 😔
@AbduMohammed-t3g
@AbduMohammed-t3g 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ወዳጀ
@genetEshete-lc1qz
@genetEshete-lc1qz 7 ай бұрын
We thank you for your service 🙏 Alhmdulillah hope is coming soon
@mesi6350
@mesi6350 8 ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እውነት ምን ግዜም እውነት ነው እውነትን ይዞ የሚሄድ መቼም ብሆን አይወድቅም ድንግል ማርያም ትከተላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@DhhDgj-ij4yy
@DhhDgj-ij4yy 5 ай бұрын
እውነት ነው ጄግናችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 8 ай бұрын
በዚዘመን ማንን እንመን😢ጌታ ልባችዉን ይመርምርድል ለፋኖ❤❤
@menutube7647
@menutube7647 8 ай бұрын
ትክክል ከባድ ነው እግዚአብሔር ፋኖዎቻችንን ይጠብቅልን
@wardawarda4153
@wardawarda4153 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
@አሚንፍላጎት
@አሚንፍላጎት 8 ай бұрын
ጀግና ነህ🙆🙆🙆🙆🙏👍👍👍👍👍
@rahmaha
@rahmaha 8 ай бұрын
አላህ ያርገዉ በቦረና ወግዲ እንቀላቀል ብለዉ ተኩስ ከፈቱባቸዉ መራቸዉን ገለዉታል 😢😢😢😢😢
@kolawoyinadegatube3929
@kolawoyinadegatube3929 8 ай бұрын
ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@lili-of7qm
@lili-of7qm 8 ай бұрын
ይሄነው.የሀገር.ፍቅር.❤
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 8 ай бұрын
የእወነት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ በግፍ ለተገደሉ ለሁሉም ኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክይፍረድላቸው ድል ለፍኖ
@myfano
@myfano 8 ай бұрын
ፈጣሪ ከተበዳይ ጎን ነው ድል ለፋኖ እንኳን ደህና መጣችሁ ደሞቸ 😢❤❤❤
@ኑርየፈንታ-ጐ9ጠ
@ኑርየፈንታ-ጐ9ጠ 8 ай бұрын
ድል የአማራ ፋኖ
@heymanotgatachw6321
@heymanotgatachw6321 7 ай бұрын
ምርጥ የአማራ ልጆች አይዟችሁ ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamhailemariame8262
@selamhailemariame8262 8 ай бұрын
🎉ጀግና
@danismart-rj9gs
@danismart-rj9gs 8 ай бұрын
እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት ድል ለኢትዮጰያውያን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለጭቁኑ ህዝብ
@genetgenet8172
@genetgenet8172 5 ай бұрын
ጀገኖች በርቱ
@raneyahmed5949
@raneyahmed5949 8 ай бұрын
ትክክለኛ በርታ
@negatucheru9792
@negatucheru9792 8 ай бұрын
Bravo genuine solider to open your eyes to the truth of your country .I hope the best to you and your freinds.
@ZahrahZeezo
@ZahrahZeezo 6 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ
@yohannessisay5474
@yohannessisay5474 8 ай бұрын
የደርግ መጨረሻ ሰዓት ጋር ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ደርሰናል፡፡
@TilahunTaye-nk9sb
@TilahunTaye-nk9sb 8 ай бұрын
Erebake yehonike tulitula yeamhara wetate endehe eyalachehu aleqee bederone mederee tulitula kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@BirhanZethiopia-nl8nl
@BirhanZethiopia-nl8nl 8 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lithiyadhaid7871
@lithiyadhaid7871 8 ай бұрын
በርቱ ፈጣሪ ከናተ ጋ ይሁን
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 7 ай бұрын
እግዛብሄር. ይጠብቃችሁ የኔ. አበሶች. ዲል. ለፋኖ. ውድቀት ለጥላት
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 8 ай бұрын
God bless you good luck to bring your mates thank God for this day to hear your views.
@BndnxhDhdhvsbd
@BndnxhDhdhvsbd 6 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@DasashiDas
@DasashiDas 8 ай бұрын
ፈጣሪየ ይጠብቃቹሁ የኔ ጀግኖችየ ❤❤❤❤❤❤❤
@TilahunTaye-nk9sb
@TilahunTaye-nk9sb 8 ай бұрын
Kkkkkkkkkk gedeyeleme bederone. tebeqa yederegilachewale kesamete behewala yelhume emenhuge enezehe kehudenachewe bederone eremija yewsedibachewale kkkkkkkkkk kkkkkkkkkk aye yeamhara politica .....................lewete yelime chuhete becha mederee tulitula ?
@maekel6789
@maekel6789 8 ай бұрын
ጎበዞች የኢቶጵያን ጀግኖች ፋኖ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💚
@amantii8901
@amantii8901 8 ай бұрын
በርቱ ወንድሞቻችን ድል ለተገፋው አማራራራ!!
@seydwollo1462
@seydwollo1462 8 ай бұрын
ወሳኝ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን
@Deranews876
@Deranews876 8 ай бұрын
ጀግና
@MimiMaklit
@MimiMaklit 6 ай бұрын
በርቱ በርቱ በርቱ አንድ ሁኑ❤❤❤
@AliHoseen-u1h
@AliHoseen-u1h 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@meskineway4162
@meskineway4162 8 ай бұрын
ፋኖ ጀግናው
@Thereporterjobs1988
@Thereporterjobs1988 8 ай бұрын
ይገርማል በጣም በቃ ብልጽግና የተነቃነቀ ጥርስ ነው የቀረው ስራ መንቀል ብቻ ነው !!! አንድም የብልጽግና ግፋ የሰራ አመራር ማምለጥ የለበትም በይፋ እርምጃ ተወስዶበት መቀጣጫ ማድረግ ነው !!! ድል ለተጨቆነው የኢትዮጵያ ልጆች !!
@amenamen4499
@amenamen4499 8 ай бұрын
ድል ለተገፋው አማራ አማራ ሀቅ አለው ያንፋል።
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ 8 ай бұрын
ጀግኖች እደናተ ሰበአውነት እሚሰጣቸው ይሁኑ ጀግኖች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ዱሉም ለኛ አማራልጆች ይሁን 💚💛❤️
@MegaTibebu
@MegaTibebu 6 ай бұрын
ጀግኖች💪 ድሮም የማውቀው የማለቅስለት የምኮራበት የምተማመንበት መከላከያ ይሄ ነው💚💛❤️ አምላክ ይጠብቃቹ
@saramarr3134
@saramarr3134 8 ай бұрын
ጀግኖች እንኳን ደህና መጣችሁ ድል ለተገፋው ❤
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 8 ай бұрын
በርቱ ንቁ እውነታን ተከተሉ አማራ ያሸንፋል❤
@kebnshlanebru
@kebnshlanebru 7 ай бұрын
ጀግናነህ
@bekmemehreteh-in3pe
@bekmemehreteh-in3pe 8 ай бұрын
ተስፋችን እናንተ ምቹ በርቱልን
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 120 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 33 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 12 МЛН
African Village life #cooking  village food for Breakfast
19:52
Murangasia
Рет қаралды 2,5 МЛН
Ong Bak | Fight Club Scene
15:05
Cinewatch
Рет қаралды 75 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20