Anchor የፓርላማው አስቸኳይ ስብሰባ፥ የዶ/ር ዲማ ነገዎ እገዳ፥ የኢኮኖሚው ማሻሻያ ብስራት ወይስ መርዶ፥ ህወሀት ለየለት፥ የጌታቸውና የደብረጺዮን ፍጥጫ

  Рет қаралды 67,760

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 221
@DehinakentebejeDehinakentebeje
@DehinakentebejeDehinakentebeje 2 ай бұрын
እነ መሳይ ከአይኔ ብትጠፋብኝ አልወድም መረጃህ አቀራረብህ ሁሉንም በኢትዮጵያዊ መንፈስ ስለምታቀርብ እናመሰግናለን ባንዳ እና ኢህ አዴግ ብልፅግና ስሟን ቀይራ የመጣቸው የአብይ ድርጅት ይውደም ድል ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ
@almazealmaze1986
@almazealmaze1986 2 ай бұрын
?❤❤❤😊
@Aey-z9n
@Aey-z9n 2 ай бұрын
​@@almazealmaze1986ቯቯቯ😊😊😊ሁሁሁሁ😊ሁ ቯቯቯቯ😊😊😊ኀለ
@EmilieSOKO-dt9qe
@EmilieSOKO-dt9qe 2 ай бұрын
ድንቅዪ የኢትዮጵያ ልጅ ፈጣሪ ሃይል ይሁናችሁ መሣይ በርቱልን።❤❤❤❤
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 2 ай бұрын
መሳይ መኮነን በፋኖ ጉዳይ ገለልተኛ ሆነህ በመቀጠልህ ደስ ብሎኛል በርታ
@FutsumAkaleab
@FutsumAkaleab 2 ай бұрын
ጎበዝ ነህ መሳይ መኮነን በርታ
@Neftegnaw1
@Neftegnaw1 2 ай бұрын
Great idea
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 ай бұрын
Geletaw gobez ketemaru ayker endeh new.mesay and geletaw we love you,all Ethiopians love you.respect!!!
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 2 ай бұрын
ውይ አፌ ቁርጥ ይበል መሳይ የውስጤ ተናገርክ
@saraahmed293
@saraahmed293 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በቃኝ ብሎ ካልወጣ ከዚህ በኃላ በልቶ ማደር ብርቅ የሚሆንበት ጊዜ ከፊት ለፊቱ ይጠብቀዋል
@genetberhane4682
@genetberhane4682 2 ай бұрын
Excellent analysis! Thanks ❤
@habeshaking2220
@habeshaking2220 2 ай бұрын
መሳይ በጣም ጥሩ ምክር ነው ።የፋኖ አመራሮች የእርስ በእርስ ሽኩቻ ትግሉን እንዳያጨናግ ያሰጋልና ከመናቆር ወጥተው ስምምነት እንድፈጥሩ ብርቱ ጥረት ማድረግ አሰፈላጊ ነው።
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 ай бұрын
የነሱ መንገጫገጭ ለአማራ ህዝብ ቆምን እያሉ መልሰው የነሱ ሺኩቻ የአማራን ህዝብ ንቄት ነው እያሳዩን ያሉት ገና አማራ ክልልን እንኳን ጠቅላላ ሳይቆጣጠሩ ለስልጣን ሺኩቻቸው ግርም ያደርጋል ይፈሩ
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ውድቀት ለአብይ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 ай бұрын
Excellent job.mesay and geletaw we always love you❤❤❤❤❤❤
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ምን ተረጭቶብን ነው እንዲህ የፈዘዝነውና የደነዘዝነው ግን ከኬንያውያን ተምረን አንቀጥቅጠን የማናባርረው 🤔
@tesfayedemissie-z2c
@tesfayedemissie-z2c 2 ай бұрын
በርቱ እናንተ የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች
@gashaw278
@gashaw278 2 ай бұрын
መሳይ እና ገለታው ላቀረባችሁት ትክክለኛ መረጃ እናመሰግናችሁዋለን።
@Tamrattaye-xn2cp
@Tamrattaye-xn2cp 2 ай бұрын
መሳይ በርታ ሁል ቀን ስምንት መጥፎ በተነገረ ቁጥር ስራህን በደንብ እየሰራህ እንደሆነ እወቅ በጣም ያስጨነቃቸው ያንተን ዩቱብ ብዙ ሰው እንደሚያየው ስለሚያውቁ ተፅኖ ፈጣሪ እንደሆንክ ልባቸው በደንብ ያውቁታል ምድረ ቁራ አወራ አላወራ እነሱም ጋዜጠኞች ይባላሉ ከየቲክቶኩ እየሰበሰቡ ዜና አርገው የሚያወጡና የብልፅግና አይነምድር ማውጫዎች እነሱን ከሰው የቆጠረ ተከታያቸው ናቸው የሚገርሙኝ ምድረ ዘረኞች
@yohanishabite
@yohanishabite 2 ай бұрын
የአሁንስ ቁሮጥ ነው❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 ай бұрын
Which fano you are talking about? Zemene or iskinde it Gonder fano you have to choose.
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 ай бұрын
ህዝቡ ደንዝዞል 😢😢😢
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 2 ай бұрын
የወያኔ ጦርነት እንኳን የችግሩ ምንጭ እራሳቸው ናቸው ::
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 2 ай бұрын
እኔ በመርህ በፖሊሲ የማምን ሰው ነኝ ገለታው ጀግና ትሁት ጎበዝ ሙሁር ነህ !!!
@selamawit8134
@selamawit8134 2 ай бұрын
ሀይ አቶ ገለታው አዎ ትውልደ ኢትዮጵያ እስራኤሎች መንግስትን ጠይቀው ተፈቅዶላቸው በዛ መልኪ ነው የሰሜንን ተራራ የታደገችው እስራኤል እና ላንተም ክብር አሐኝ እናመሰግናለን❤❤❤
@nebyualemayehu30
@nebyualemayehu30 2 ай бұрын
ሰላም መሳይ እንኳን ደና መጣችሁ
@godisgood3876
@godisgood3876 2 ай бұрын
Mesay blessed 💚💛♥️
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 2 ай бұрын
በርቱ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@Bretanssa
@Bretanssa 2 ай бұрын
ዲማ ነገዎ..ይሄ ፀረ አማራ ፀረ ኦርቶዶክሳውያን ለምን ዘቅዝቆ አይበላውም
@martadesta341
@martadesta341 2 ай бұрын
Mesay Bertu ❤
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 2 ай бұрын
Thanks Mesay and Geletaw!!!! God bless you both!!!
@ephremephrem9413
@ephremephrem9413 2 ай бұрын
ትመቹኛላችሁ
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወግደረስን የሚያግት የአብይ ቅጥረኛ እንጂ ፋኖ ነወ አንልም እኔ ካልመራዉ ማለትን አስወግዶ ለአማራዉ ህዝብ እንቁም ሁሉም የአማራ ፋኖ የአማራዉ ማት ይቁም ብሎ ተደራጀ እነጂ ያደራጀዉ የለም ማንም አሳሬ አጋች ሌሆን አይችልም!!!
@jaredwassif1329
@jaredwassif1329 2 ай бұрын
I am very sorry to hear about Fano hopefully 🙏 solved intelligence problems
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Welcome Jegnoch
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
ወንድም መሳይ መኮነን እና ወንድም ገለታው እንኮን በስተቀር መጣቺሁ❤❤
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 2 ай бұрын
ኢንጂነርን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ጋብዝልን
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 ай бұрын
Bertuuuuuuu.....We love you so much
@TekalgnT
@TekalgnT 2 ай бұрын
God bless Ethiopia
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 2 ай бұрын
In addis Ababa, the residents are experiencing anger and frustration over demolitions of their homes, rampant corruption, the soaring cost of living, rising crimes, and widespread unemployment. It looks like a violent revolution is in the making, and the momentum is building fast.
@baelove9407
@baelove9407 2 ай бұрын
There will be civil war very soon 😢😢😢😢mark my word
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 2 ай бұрын
@@baelove9407 There will be a revolution against the regime of Abiy, no other thing. Fear of losing power, ABiY & his propagandists try to threaten the public with civil war and hide behind their ethnic group. That will not work.
@ermiaszewdie1413
@ermiaszewdie1413 2 ай бұрын
Mesay merte sew
@lidyshansen4127
@lidyshansen4127 2 ай бұрын
ሰላም ወንድሞቼ ከእናነተ የበለጠ የለምና ብትቀሰቅሱ መልካም ነው
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 2 ай бұрын
Thank you Guys. እሰክንድ አንዴ መናገር ይለበትን ተናግሮ እነደዘመነ ካሴ ጎጠነኞች ግን በየቀኑ እየወጡ ይለማቃረጥ የሰከንድርን ሰም የሚይጠለሹት እሰክንድር በጣም despoiled የሚገዛው እውነትም ትልቁ እሰከንድር.
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 2 ай бұрын
ውሸት ነው የሚናገረው እውነት ስለሌው ነው አንድ አማራ ፋኖ ለአንድ አማራ ነፃነት !💪 ሞትና ውርደት በአማራ ፋኖ ስም ለሚነግዱ ሴረኞች!!!
@zola3464
@zola3464 2 ай бұрын
በጣም ዘመነ አሁን ላይ ጎጠኛ እና ቆሻሻ ሆኗል ‼️
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ድል ለፍኖ
@BezanehEskeziya
@BezanehEskeziya 2 ай бұрын
እኔ አልቻልኩም ባሰብኝ እንዴት ግን የ ሀገሬ ሰው ይሄን ሁሉ ጉድ ሲጫንበት ዝም አለ?
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 ай бұрын
Ye etiopianoch meketa bertu ❤❤❤❤❤❤
@ElsaDessé
@ElsaDessé 2 ай бұрын
❤️❤️🙏🙏
@yenesew4092
@yenesew4092 2 ай бұрын
ክፍተቱን ይጠቀምበታል!😅😅😅እባካቹ ፍቱት❤❤❤???
@et2507
@et2507 2 ай бұрын
Messe needs oil change. Geleta oil exchange. Deal with it. Nine in Ten IX.
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 2 ай бұрын
ይቅርታ ገለታው አልኩ ጀግና የስብና ሰው መሳይ አንተም ጎበዝ የሰው ልጅ መሆን እንዲ ነው ሰው አሁን ላይ አስቸጋሪ ነው ውድድሩ በመፍቴ ላይ መሆን ቀርቶ በማንነት ሆነብኝ እኮ!!!!!
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dkm1666
@dkm1666 2 ай бұрын
አማራ ክልል አትበሉ አማራ እንስሳ አይደለም ተከልሎ የሚኖረው አማራ አገሩ ኢትዮጺያ ነች በሁሉም የኢትዮጺያ ጠቅላይ ግዛቶች ውስጥ ቁጥሩ በጣም ከፍተኛ የሆነ አማራ ይኖራል
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 2 ай бұрын
😢😢😢😢በስ ፈጣሪ ይሁነንን😢😢😢
@woine123
@woine123 2 ай бұрын
አብይ አህመድ አላማው በዚህም በዚያ ብሎ ቤተ መንግስቱን አስመርቆ "ነግሻለሁ ውጡና እልል እያላችሁ ሺ አመት ንገስ በሉኝና" በማግስቱ ልሙት ብሏል:: እናቱ የጠነቆለችለት ንግስና አሳብዶታል! ወይ ወደዚያ ቶሎ ነግሶ በማግስቱ በሞተና ሰላማችን በተመለሰ!!!!
@assefamuche5722
@assefamuche5722 2 ай бұрын
በጦርነቱ TPLF ከአብይ አህመድ እኩል ተጠያቂ ነው።
@ayniatle4834
@ayniatle4834 2 ай бұрын
እስክንድር ለምን እራሱን ከዚህ ትግል አያገልም።ሰላም እንደመጣ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
ትክክል እስክንድር ቢወጣ ጥሩ ነዉ ከትግሉ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 ай бұрын
Mesay and geletaw ewenetegh zena selemetasemun desteghoch nen,ende enante aynet beku balemoyawochen yabezalen yabezalen. Enakeberachehualen ebewedachehualen bertulen!!!
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 2 ай бұрын
ፋኖ ከመተባበር ውጭ ወደ ድል የሚያደርስ አማራጭ የለም :: ለርስ በርሱ በጣም ገና ነን :: ውሻ እንኩዋን ርስ በርስ ሲጣሉ ጅብ ሲመጣ የርስ በርስ መናከሱን ትተው ጅቡ ላይ ይዘምታሉ ::
@BerisoLenchamo
@BerisoLenchamo 2 ай бұрын
But he is hero and took heroic decision.
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 2 ай бұрын
ፋኖዎች እባካችሁ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ስትሉ የግል ጉዳያችሁን ወደጎን ትታችሁ ትግሉ ላይ ተረባርባችሁ ጠላታችንን አስወግዱልን እባካችሁ እባካችሁ አደራ አለባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፋኖ ያሸንፋል ኢትዮጵያ ትቅደም❤❤❤❤❤
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 2 ай бұрын
ፋኖ የእራሱ ችግር ብዙ ነው እኛ እሩጬችን ለመኖር ነው እነርሱ ደግሞ እኛን ለማጥፋት ነው ኢትዮጵያን እንደፈለገች
@hamza-qt3zi
@hamza-qt3zi 2 ай бұрын
Gim legim abro aya.....
@berhana2488
@berhana2488 2 ай бұрын
###መሳይ የመሬት መንሸራተቱ ምክንያት ምን እንደሆነ ባለሙያ ብታነጋግር ጥሩ ነው። መፍትሄውስ ምን መሆን አለበት።
@AbebeSimeneh
@AbebeSimeneh 2 ай бұрын
Messay,for me during this hard time the real fano fighters should have decided to avoid "bandas" in the name of fano. I know you're optimistic for ethiopia deliverance from the current war. However you are discouraging the fano dispute between them selves in principle you're right. Thus i believe that hiding the conspiracy and rebellion action doesn't give use.
@mimekebede5623
@mimekebede5623 2 ай бұрын
ዘመድኩን የሚባል ሌባ ነው አንዱ በጥባጭ ከመረጃ ቲቪ ጋር በመተባበር ፋኖን እየከፋፈሉ ለብልፅግና ድጋፍ በማድረግ ላይ ናቸው።
@yenesew4092
@yenesew4092 2 ай бұрын
መሳይ አረጋጋኝ!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ከኬኒያ እና ከናይጀሪያ ተማሩ ማልቀስ አቁም
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 2 ай бұрын
😮😮🎉
@zemenayyigza
@zemenayyigza 2 ай бұрын
ጥፋተኛውን ማውገዝ አለባችሁ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
በምን እና በማ አካውንት መርዳት ይቻላል ?
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል ደሞዝ መክፈል የማይችሉ ጅሎች
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 ай бұрын
Enewedachehualen 1000 times.bertu
@ephraimephraim-ss1hv
@ephraimephraim-ss1hv 2 ай бұрын
Leziih lezima
@ephraimephraim-ss1hv
@ephraimephraim-ss1hv 2 ай бұрын
Egypt atabbedd
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 ай бұрын
10/08/2016 - 24/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@BerisoLenchamo
@BerisoLenchamo 2 ай бұрын
@mesay taneq? Yihe ye Abiy wusane lantte yalewun niqet yasayal
@Esu1616
@Esu1616 2 ай бұрын
🥰🥰🥰
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 ай бұрын
አይ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት 😂😂😂 እኔ ለምሳሌ ኢትዮጵያዊነኝ በብሄር አማራነኝ እንኳን ልንወክል ወኪሎቼንም አላቃቸውም 😂😂😂 የአብይ አህመድ የግል ፓርላማ ቢባል ይሻል!!!!!!!!!
@adugnajibriel5851
@adugnajibriel5851 2 ай бұрын
Be honest. We are here and understand the problem. I went to the market to purchase my monthly grocery items, Unfortunately, I am requested to pay 150% of my last month budget. But to comment on your discussion, The first thing is 1) such matter has to be analyzed by economists or financial analysts. Moreover, 2) it is better to consider apple with apple and tell us all other problems in relation with floating exchange rate. How you took Zimbabwe as an example in this discussion where a complete embargo was enacted on Zimbabwe by the westerners. Just my observation
@sikosilo3403
@sikosilo3403 2 ай бұрын
አስቸኳይ መከራ ቤት 😂የምን ምክር ቤት 😂ድል ለፋኖ
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 2 ай бұрын
አድስ አበባም የክፍለሀገር ነጋዴ እቃ አንቨጥም ብለው ዘግተዋል።
@dejenebahiru1015
@dejenebahiru1015 2 ай бұрын
የዲማ ነገዎ ድራማም ሊሆን ይችላል እውነት ቢሆን እንክዋን በፀረ አማራነታቸው ባጭር ግዜ ተስማተው እናያቸዋለን:: የኤኮኖሚ ማሻሻያ የተባለው ግን ስሙን አስተካክለው የድህነት ማባባሻ ቢሉት የበለጠ ይገልጠዋል::
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 2 ай бұрын
ሕወለትን በተመለከተ ትንታኔያችሁ የፕሪቶሪያን ስምምነት መሠረት አድርጎ መሆን አለበት። በኔ ዕምነት ደብረፂዮን ትክክል ነው። ጌታቸው ተሳስቷል።
@mynamar3984
@mynamar3984 2 ай бұрын
Uncertain
@abduendres2687
@abduendres2687 2 ай бұрын
የኢትዬጲያ ብር ጅቡቲ ይሰራል አሁን አንቀበልም እያሉ ነው ከባድ ውሳኔ ነው
@BekeleDode
@BekeleDode 2 ай бұрын
እረ ለታማኝ በየነ ከ መቶ ብር ሰላሳውን ወስዶ !ቀሪውን እንደሚያደርሰውስ እንዴት እናውቃለን? እድሜ ልኩን ሲቀፍል የኖረ ሰው ነው እንዴት አምነን በተደጋጋሚ እንበላለን?ስለዚ በዚህ ታማኝ በየነ ግሎባል ድርጅት አናዋጣም::
@BelaiHabte-Jesus
@BelaiHabte-Jesus 2 ай бұрын
❤❤❤imagine Divine Amharas ( Fred & Victorious) people who practice ICE/Integrity (Chewanet) x Compliance (Bale Moyanet x Excellence(Siltuninet) Prevaiks over Bashasha x Dedebit Delinquent Boy Goons 4 ever Amen 🙏
@BelaiHabte-Jesus
@BelaiHabte-Jesus 2 ай бұрын
Amharas Prevail 4 ever with Rev 5:5 ( Lions of Judah) of Melke Tsadiq ( Genesus7 & Hebrews7 Order Withiut Border ❤❤❤❤🎉)
@BelaiHabte-Jesus
@BelaiHabte-Jesus 2 ай бұрын
❤❤❤Imagine Capitalust Imlerial Pm Aklilu Habte Wold Capitalism Prevaiks 4 ever after 50 years of Communist EpRDF and Derg delay lol 😝 ❤❤❤
@BelaiHabte-Jesus
@BelaiHabte-Jesus 2 ай бұрын
HIM PM Aklilu Habte Wold Prevails 4 ever Amen ❤❤❤❤
@BelaiHabte-Jesus
@BelaiHabte-Jesus 2 ай бұрын
Imagine HIM PM Sklilu GHabte Wold Calitalist Green Goid Governabce has an Exchange rate of )1=2.07 Birr for a long time Derg went to Zimbabwe Knflation and Dedebit and Bashasha has $=107 Bir so 1@7 or 2.07 who is the Ecknomist Genius? HIM Pm Akliku Gabte would 107/2.07=51 times superior to delinquent boy goon Communists lol ❤❤❤
@BelaiHabte-Jesus
@BelaiHabte-Jesus 2 ай бұрын
Imagine 50 years ago one US$= 2.07 imperial Eth Ras Birr lol Now after 50 years Birr evaluated 51 Times So HiM PM is the Greatedt Capitalist Government ever Amen ❤❤❤❤❤❤🎉
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 2 ай бұрын
ወንድሜ ገለታው ፓርላማውን ብድሩ ገብስ አደረከው
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 ай бұрын
The parliament members were not the representative of Amaharas instead they are the slave of Abiy's Ahamed
@TadiyosAsnakew
@TadiyosAsnakew 2 ай бұрын
======= መግቢያ ============== ሰላም ጤና ይስጥልኝ የምወድህ ጋዜጠኛ እና የማህበረሰብ አንቂ መሳይ እንደምን አለህ። ከየትኛውም ኢትዮጵያዊ የሙያ እኩያህ ጋር ብትነፃፀር ለአማራ ህልውና ትግል ብሎም ለኢትዮጵያ መፃኢ የእድገት ተስፋ የአንተ የአስተዋፅኦ ድርሻ እጅግ የላቀ ነው፤ በዚህም ምክንያት ከየትኛውም የአማራ የማህበረሰብ አንቂ በላይ አንተን ስለምተማመንብህ እኔም በበኩሌ ለሐገራችን ማበርከት ከምችለው ውስን አስተዋፅኦ መካከል 1 አጭር አስተያየት አለኝ እንደሚከተለው አቀርብልሃለሁ። =========================== የሐገራችን የአብዮት ለውጥ እንቅስቃሴ የጀመረው ከ50 አመታት በፊት ቢሆንም የአብዮት ፈላጊው የህዝብ ትግል የመጨረሻው ጫፍ ላይ ሲደርስ ወንበዴዎች ትግሉን ይጠልፉታል። እንደአለመታደል ሆኖ ደግሞ ትግሉን የሚጠልፉት ወንበዴዎች እነሱን ከሚቀድመው አስተዳደር የባሰ ብልሹ አስተዳደርን የዘረጉ ናቸው። የንጉሡን መንግስት ለመገርሰስ የተደረገው የህዝብ አብዮት በደርግ ተጠለፈ፤ ደርግ ግን ከንጉሡ የባሰ ብልሹ ነበር። የደርግን መንግስት ለመገርሰስ የተደረገው የበርካታ ፓርቲወች የትጥቅ ትግል በህወሐት ተጠለፈ፤ ህወሐት ግን ከደርግ የባሰ ብልሹ ነበር። የህወሐትን መንግስት ለመገርሰስ የተደረገው ዘርፈ ብዙ ትግል በአብይ አህመድ ተጠለፈ፤ የአብይ ብልፅግና ግን ከህወሐትም ከፈርዖንም የባሰ አረመኔ ነው። ይህ በጠላፊዎች የሚደረግ የቁልቁለት sequential ጉዞ ''ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ'' ማለትን ፥ ወደሗላ ዞሮ ያለፈውን ጨለማ መመልከትን፥ ያለፈውን በመናፈቅ የሚመጣውን ለውጥ በአሉታዊ ጎን መጠራጠርን፥ የባርነት ቀንበርን መላመድን እነዚህን ሁሉ ወለደ። በዚህ ምክንያት ትክክለኛ የአመፅና የለውጥ ትግል ለማድረግ ተቸግረናል። ኬንያ በታክስ ጭማሪ ምክንያት ለትግል ስትነሳ ኢትዮጵያ ግን ሰዎች እየተገደሉ እየተራቡ እየተሰደዱ የሚታገለው ዜጋ መጠን እምብዛም የሆነበት ምክንያት የጠላፊዎች ሾተላይ ነው ባይ ነኝ። ወደዋናው ነጥብ ልመለስና ከሚጠበቀው መጠን በትንሹ ነገርግን የአብይን አገዛዝ ለመገርሰስ ደግሞ ከበቂ በላይ የተነሳው የአማራ የህዝብ ልጅ ፋኖ የትግሉ የመጨረሻ አፋፍ ላይ ሲደርስ ያ የጠላፊዎች ሾተላይ እየፈተነው ይገኛል። ይህን ሾተላይ ለመግፋት የሚደረገው ሌላ ትግል ደግሞ ለአብይ አገዛዝ ተመልሶ በእግሩ እንዲቆም እየረዳው ይገኛል። ሾተላዩንም ይዞ አብሮ የአብይን አገዛዝ መታገልም ሆነ ሾተላዩን ለማጥፋት ሌላ ትግል መፍጠር ሁለቱም የአማራን የህልውና ትግል ብሎም የኢትዮጵያን ተስፋ እየጎዱት ይገኛሉ። መፍትሄውስ? => ጠላፊ ያልሆኑ ትክክለኛ ምሑራን እና ታጋዮች በትግሉ ላይ ቀጥተኛ(መሬት ላይ የወረደ አደረጃጀት በመመስረት) ተሳትፎ እንዲያደርጉ መልዕክት እንድታስተላልፍልኝ አንተም ግፊት እንድታደርግ ከቻልህም አሁን ከያዝኸው ሙያ በተጨማሪ እንድትሳተፍበት አደራ አደራ አደራ በማለት በጥብቅ አሳስባለሁ። በመግቢያው ላይ የተፃፈው አጭር አንቀፅም ለከንቱ ውዳሴ ሳይሆን በአንተ ላይ ያለኝን ልባዊ መተማመን ለመግለጽ ነው። በዚህም መሰረት፦ 1) ገለታው ዘለቀ 2) ዶ/ር ዮናስ ሙሉነህ 3) ፕ/ር ተሾመ እና የመሳሰሉት ቅን ሰወች በጊዚያዊነት የፖለቲካ አደረጃጀት መስርተው ኢትዮጵያን እንደ ዮጎዝላቪያ ከመፍረስ እንዲታደጓት እና አሻግረው ለትውልድ ያስረክቧት ዘንድ ማሳሰቢያ ስጥልኝ። ኢትዮጵያ የዮጎዝላቪያንም እጣ ፋንታ ማግኘት ከቻለች ጥሩ ይሆናል ምክንያቱም ከመፈራረስም በሗላ የብሔሮች የእርስ በእርስ ጦርነት ለዘላለም ይቀጥላል፤ ሰላማዊ ጎረቤት ሐገራት ሆነው መቀጠል አይችሉም፤ በህወሓት ዘመን የተጠመደ ፈንጂ አለና። ይህ ፈንጂ ደግሞ በትግል ጠላፊዎች ሳይሆን ከላይ በተጠቀሱት አይነት ቅን ሰዎች የሚመክን ፈንጂ ነው። ==========መውጫ ================ እኛስ ወጣቶች ለአቅመ 'ፈንጂ አምካኝነት' እስክንደርስ ድረስ ፈንጁ ሊፈነዳብን ይችላልና። አምካኞቹን አግኝተን እንዴትስ እናስረዳቸው? ወደአምካኞቹ የሚጮህልን ፈለግን መሳይን ወደድን። አደራ!!!
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 2 ай бұрын
ይሄ ስልጤው ደህንነት ሚኒስቴር በጉራጌ መቀየር አለበት
@MikeyeMeka
@MikeyeMeka 2 ай бұрын
በጣም ከባድ ውሳኔነው።
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 2 ай бұрын
ከቀደሙት የወያኔ ስርዓትና አቀንቃኞች የወያኔ ደህንነት አባሎች ጋር እየሸረሞጠ ነው ግን አይሳካለትም
@GetuRidek
@GetuRidek 2 ай бұрын
ሪድዋን በጠና ታሞ ውጭ ህክምና ላይ ነው ይባላል
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 ай бұрын
እውነት ከሆነ ይዞት ይሂድ ቢኖርም የዚች ሀገር ጣር ከማብዛት ውጭ የሚፈይደው ነገር የለም
@Mamite926
@Mamite926 2 ай бұрын
Why Fano shows their holes for PP rather than announcing government fault. Before two weeks government was talking about how to make peace with Fano now PP sending more militaries. We need to talk to Fano.
@AsegidBelachewH
@AsegidBelachewH 2 ай бұрын
አሜሪካዊው ተንተኝ ሪሎኬት ያርገን መንግስት አይደል። ኧሬ?
@berhana2488
@berhana2488 2 ай бұрын
###Click Luke ❤❤❤❤
@seyomworkagegehu3368
@seyomworkagegehu3368 2 ай бұрын
የመንግሥትም ሆነ ሌላ ድርጅት ውስጥ የሚሰራው ሰራተኛ ደሞዙ በየቀኑ እየቀነሰ እንደሚሄድ ማስላት ይችላልእኛ ክሁለት ብር ከሰባአምስት ወደአምስት ብር በገባ ጊዜ ደሞዛችን በግማሽ ነበር የመግዛት አቅሙ የወደቀው
@viber907
@viber907 2 ай бұрын
ይቆያል ን ያዙ...
@RahelWSenbetAbomsa
@RahelWSenbetAbomsa 2 ай бұрын
Zemedkun ethio 360 specialy habtamu eyerusalem yamaran tegel yarazemu tenk nachew
@solteshe
@solteshe 2 ай бұрын
አንድ ሁኑ እንደገና የአማራ ህዝብ ሞቱ ይቀጥላል አለበለዚያ የአማራ ህዝብ ተስፋ ታስቆርጣላቹ
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 2 ай бұрын
ሬድዋይን ታሟል አሉ አጣራ መሳይ
@enatabate333
@enatabate333 2 ай бұрын
እረ የኢትዮጵያ ህዝብ ለሽ ብሏል እኔ ያየሁት ነገር ቢኖር ማጉረምረም ብቻ ነው አክሽን የለም
@ZelalemTefera-b1p
@ZelalemTefera-b1p 2 ай бұрын
መሳይበርታ
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 49 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 63 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,4 МЛН
አላምንም - Ethiopian Movie Alamenem 2024 Full Length Ethiopian Film Alamenem 2024
1:20:37
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 170 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 49 МЛН