Anchor የሽመልስ አብዲሳ ፍርሃትና ዛቻ፥ ራሳቸውን የገደሉት አባትና ኮሪደር ውበት፥ አራት የሰብዓዊ መብት ድርጅት መሪዎች ተሰደዱ፥ አብይን ያበሳጨው ዘፈን

  Рет қаралды 110,728

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер
@YismaAmerga
@YismaAmerga 3 күн бұрын
እኔ ብሄሬ አማራ አይደለም እውነት እውነት:: ነገር ግ ን አባቴና የ እውቀት መምህራን እንዲሁም የሚጨበጠና የሚዳሰሰው የኢትዮጵያ ታሪክ ጭምር እውነትን እንዳውቅ እና እንድመሰክር ስላደረገኝ እውነትን እመሰክራለው:: አማራን የሚጠላ የ ኢትዮጵያ ጠላቶች ሀሳብ ውላጅ ነው:: ልከ እንደወያኔ እና ኦነግ ያሉ መቃብር ቆፋሪዎችን ወለደ:: ድል ለመላው ያማራ ወገኔ እና ለመላው ጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን :: አሜን ድል ለፋኖ
@TilayeMekonnen-y9x
@TilayeMekonnen-y9x 2 күн бұрын
እውነት ነው ወንድምዋ ግፍን ለመቃወም ሰው መሆን ይበቃል።እኔ በእውነት አማራ ነኝ ነገር ግን አብልጨ የምወደው የዋሁን የኦሮሞ ህዝብ ነው ኖሬ ስለአየሁት።የሚያጣሉን ግፈኞች ፖለቲከኞችና ተማርን ባዮች ናቸው።ነገር ግን ሞታቸው ጥፋታቸው እየተቃረበ ነው።
@GirmaKebede-f3t
@GirmaKebede-f3t 3 күн бұрын
መሳይ መኮንን ያለመታከት እየለፋህላት ያለችው ይቺ ሚስኪን ኢትዮጲያ በእውነት ብድሯን ትክፈልህ መሳያችን እኔ በጣም አድናቂክ አክባሪክ ተኸታታይ የምናፎቅህመሆኔን ለመናገር እፈልጋለው በርታ ይሔን አረመኔ ስረአት ይሔው የአዲሳባን ነዋሪ ቤቱን እያፈረሱ 74 አመት ከኖሩበት ሲፈርስባቸው እራሳቸውን ታቀው አጠፉ ይሔው ህዝቡ እራሱን እያጠፋነው እረ ጉድነው እየተሰራያለው ባልተማረሰው አገራችን እየፈረሰችነው አዳድባላገሮች ብልጭልጭ ብርቃቸው ስለሆነ ፎቶእየተነሱ ቀየራትይላሉ ህዝቡ ወገኑ መኖሪያ እያጣ እባካቹ በውጪ ያላቹ ታግላቹ ይሔን ህዝብ አድኑን ድረሱልን እባካቹ ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 күн бұрын
ትክክል! በድህነት ያደገ ባላገር ብልጭልጭ ብርቁ ነው። ደሃ ደሃን አጥብቆ ይጠላል።
@gashaw278
@gashaw278 2 күн бұрын
መሳይ ጀግናችን እና ዘውዱ ላቀረባችሁት ትክክለኛ ፕሮግራማችሁ እናመሰግናለን።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 күн бұрын
የዩኒቨርቲ ተማሪወች አፈርንባችሁ!!! መማር የአስተሳሰብ ለውጥ ካላመጣ መማር ከንቱ ድካም!!!!
@Landfill2024
@Landfill2024 2 күн бұрын
Mesaay and Derage are engaging in an insightful discussion about Ethiopia's political situation. Keep up. We are proud of you ❤❤❤
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 күн бұрын
By supporting this desperate men you are showing yourself your true color what are you here for you don't care about Ethiopia using up here listen to the garbage when you listen to some bunch of fantasy dreamers which they not going anywhere not achieving to anything except talking nonsense on the media everyday people like you can Praise t h e m stop embarrassing yourself make a sense
@AliHusane-cf8xp
@AliHusane-cf8xp 2 күн бұрын
መሣይአላህይጠበቅህአትለያለህ
@AliHusane-cf8xp
@AliHusane-cf8xp 2 күн бұрын
ድልለፋኖ
@ykt4447
@ykt4447 2 күн бұрын
መሳይ በርታ የዘትር የመረጃ ምንጫችን ❤❤❤
@wogenelegese3104
@wogenelegese3104 3 күн бұрын
ክብር ይገባችኋል ዘውዱ በርታልን
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 3 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ወንድሞቻችን "አዛባ ለአዛባ ቢደጋገፍ ሁለቱም ተያይዘው ዘፍ" አሁንም አብይም ሽመልሰ እንዲሁም መሰል ደም መጣጮት ሊደጋገፉ ቢሞክሩም መውደቃቸው ስለማይቀር ማስመሰሉን ይቀጥሉ አይሳካላቸው ❤❤ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪 ፋኖ ይችላል በቃ 🎉
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 күн бұрын
ብልፅግና እየጨለመበት ስለሆነ ጣር ላይ ስለሆኑ ትንፋሽ እያጠራቸው ነው ሌላው ደግሞ አገራችንን ሊሸጡ የመጡ ባንዳዎች ናቸው የእውነት አምላክ ፍርድ ይሰጣል አይቀርም
@Thereporterjobs1988
@Thereporterjobs1988 2 күн бұрын
የአማራ ህዝብ የሚታገለው ክልሉን ብቻ ነጻ ለማውጣትና ለአማራው ብቻ አይደለም ለመላው የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ነው ስለዚህም ሁላችንም ከዚህ ትግል ጎን መቆም ይገባናል !! ጋዜጠኛ መሳይ በጣም እናመሰግናለን !!
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 күн бұрын
መሳያችን የሚዲያው ድሮን ክበርልን ወንድማለም አንጫጫሀቸው የአብይን አህዬች ጀግና ነህ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 күн бұрын
በርቱ ጀግኖች ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪 ድል ለተገፋው አማራ ሽመልስ አብደላ እንደ ጋዳፊ ተጎትተሽ ትወጫለሽ
@אבטהפקראדיס-י9פ
@אבטהפקראדיס-י9פ 2 күн бұрын
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ በተሎው ኢትዮጵያን ዓቢይ አና ሽመልስ አብዴሳን በተሎው ያላቃት
@NegusuHabasha
@NegusuHabasha 3 күн бұрын
እጅግ፣በጣም፣ከባድ፣ንግግር፣ነው፣ያረገው፣ያማራጥላቻ፣አማራ፣ጥላትእደሆነ፣የተናገረው፣አማራ፣መቃትአለበት፣ሽመልስ፣የሚናገረው፣የሚፈክረው፣በአቢይ፣አህመድ፣እየተመራነው
@Adanefikadu-l8r
@Adanefikadu-l8r 3 күн бұрын
ዘውዱ በጣም ትክክል የሆነ ገለፃ ነው።የዚህ ናዚዝም መር መንግስት በህዝቡና በሃገራችን ላይ የሚያደርሰውን ጥፋትና ውድመት፤የጅምላ ጭፍጨፋ፣ረሃብና ስደት ፈረንጆቹ አይተው እንዳላዩ ሰምተው እንዳልሰሙ እንደውም በእጅ አዙር ድጋፍ በመስጠት የሚፈፅሙትን ሴራ ጥሩ አድርገህ ገልፀኸዋል።
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 күн бұрын
ወጣቱ ነቅሎ በትጥቅ ትግል ለመሣተፍ ፋኖን መቀላቀል አለበት።
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 2 күн бұрын
I think this refers to Yebeshashaw cheqla
@TesfayeShibru-u3r
@TesfayeShibru-u3r 2 күн бұрын
መሳይ እረ አዲስ አበባ ብቻ አይደለም ናዝሬትም ግፉ ወደር የለም የቤት ፈረሳው ተጧጧፋል ለማንም አቤት የሚባልበት ቦታ የለም ፈጣሪ መልስ ይስጠን።
@saidFeleke
@saidFeleke 2 күн бұрын
ፈጣሪ ታገሉ እረዳችሁ አለሁ እንጅ ያለው ቁጭ ብላችሁ የሚመጣ ነገር የለም !!!
@azizshemsu9849
@azizshemsu9849 2 күн бұрын
አይዞችሁ ወንድሞቼ
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq 3 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@demekeabebe2266
@demekeabebe2266 3 күн бұрын
ያለ መታከት ለምታደርሰን የግፉዓን ድምፅ ፍቅራችንና አክብሮታችን ይድረስህ ወንድም !! 💚💛❤️
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 3 күн бұрын
ስለመሳይ ጉብዝና መናገር ስለእግዛብሄር አሰፈላጊ ነዉ ምንአለበት ስለፋኖ ትግል ትንሽ ነገር ብትል.
@demekeabebe2266
@demekeabebe2266 3 күн бұрын
ወንድሜ ስለ ፋኖ መቸና የት መናገር እንዳለብኝ አንተ ነህ የምትመርጥልኝ ? ?
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 3 күн бұрын
@@demekeabebe2266 ሰደድ እሳት ፊት እንደሆንክ ይገባኛል ይገባኛል...ነገር ግን መጀመሪያ እሳቴ ደሚበላዉ ፊት ተቀምጦ ምንም አይነት ለማምለጥ እንቅስቃሴ የማያደርገዉን ነዉ የሚበላዉ ለማለት ነዉ. ለነቀፋ አይደለም ወንድሜ.
@AsAa-c2e
@AsAa-c2e 3 күн бұрын
አግዚአብሔር ይፍረድ የንፁሃን ደም አና ደም ይፍረድ 💔💔💔
@salpalDoc
@salpalDoc 2 күн бұрын
Mesay and Zewdu betam enamesegenal bertu.
@Landfill2024
@Landfill2024 2 күн бұрын
Guys, Proud of you. Keep uppp❤❤❤❤
@romiet7629
@romiet7629 2 күн бұрын
Messay you are our Hierro💪we Love your Work and feiting for your peuple BERTA we are with you. 👍👍👍💚💛❤
@itsmer6605
@itsmer6605 3 күн бұрын
Thank you, Mesay, 🙏for your hard work on this critical time
@Mos-rb9qw
@Mos-rb9qw 3 күн бұрын
ድል ለተገፋዉ ህዝብ ለአማራ
@neA-s5v
@neA-s5v 3 күн бұрын
እራስን መግደል መፍትሄ አይሆንም መፍትሄው እምቢ ብሎ መጋደል ነው. ለምን ብቻውን ይሄዳል
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 күн бұрын
ፋኖ መሳይ እና ዘዉዱ ወጥሩ 💪💪💪 💚💛❤️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 күн бұрын
God bless you Messay for bringing this report people will read and respond.
@gimjamolla1975
@gimjamolla1975 2 күн бұрын
ለዉጥ ይመጣል ብለን መስዋእትነት የከፈልነዉ ህዝብ እንጂ ብልፅግና አይደለም በጋዚ ጦር መሪ ተደብድበን ጆሮችን እስኪጠፋ ተደብድበን ባመጣነዉ ለዉጥ አሁንብልፅግና እኛ ለፍተን ባመጣነዉ ለዉጥ እያለ ያላዝንብናል ለዉጥ ያመጣዉን ህዝብ ነዉ አሁንም ዋጋ እየከፈለ ያለዉ በጥላትነት የተፈረጅነዉ ለዉጥ ይመጣል ብለን ከአጋዚ ወያኔ ሃይል ጋር የተገልኑዉን ነዉ ብልፅግናጠላት አድርጎ እዬገረፈንና እያሰረን ነዉ
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 күн бұрын
THANKS SO MUCH MESSAY FOR SHARING
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 күн бұрын
ሰላም ወገኖች
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 күн бұрын
አንድነት ሐይል ነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@Lemishe
@Lemishe 2 күн бұрын
በርቱ የይደረመስ ስርአት የለም ❤
@ገጥመንመስሎኝ
@ገጥመንመስሎኝ 3 күн бұрын
አሪፍ ነው መሳይ በርታ ። መቼም 2008 አካባቢ የሰበር ዜናህንና ድምፅህን እራሱ አረሳውም።
@esayasdelelegne4531
@esayasdelelegne4531 3 күн бұрын
አንበሳ መሳይ። እናመስግናለን
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 күн бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@YismaAmerga
@YismaAmerga 3 күн бұрын
እንደ መሳይ እና ሌሎች ጥቂት ቆራጦችን ያህል በ እውቀት ብንታገል አውሬው እድሜው ያጥር ነበር
@meskineway4162
@meskineway4162 3 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ባሉበት ይጠብቃቸው
@barakiabebe
@barakiabebe 2 күн бұрын
እኔ፣አማራ፣አይደለሁም፣ግን፣እውነት፣ለመናገር፣አማርኛ፣የሜናገር፣ፍኖ፣ይህን፣ድርጌት፣ፍፀሞታል፣የሜለው፣ቃል፣በጣም፣አደገኛ፣ነው፣
@ephrembizuneh8624
@ephrembizuneh8624 3 күн бұрын
ዘውዱ ጀግና ቀጥልበት
@Gizachew-u7w
@Gizachew-u7w 2 күн бұрын
በርታ
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 2 күн бұрын
Tnx Anchor media ❤❤❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 күн бұрын
Thank you Jegnoch God bless you both. Bertulin. Kiberulin
@WerqeneshDerartu
@WerqeneshDerartu 2 күн бұрын
እንደው የኛ ኢትዬጲየን የት እንድረስ ቤታችንን በላያችን ላይ እያፈረሱ መሰደድ ብንችል ሁላችንም ለቀንለት እንሔድለት ነበር እነሱ ይኑርበት በቃ ተሰቃየን
@romiet7629
@romiet7629 2 күн бұрын
ZEWDU 👍👍👍HAPPY TO HIER YOU, PLEASE COME BACK SOON GEGN👏👏👏💪💪💪💚💛❤
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም መሳይ &ዘዉዱ✋✋✋✋
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o 3 күн бұрын
ሠላም ነው መሳይ❤
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 3 күн бұрын
ዘውዱ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ ሃሳቤም ይሄው ነው ስደተኛ ወገኖቼን በተመለከተ
@Adi-p7b
@Adi-p7b 3 күн бұрын
👉እነዚህ የዘመኑ ኩበቶች ፖለቲካ መስራታቸው ይሆን አብይ አመድ እየመጣ ኢትዮጵያ ሽመልስ አማራ ይጠፋል ምን ጉዶች ናቸው ወጥር ፋኖ💪
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 2 күн бұрын
ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን እና የፖለቲካው ተንታኚ አቶ ዘውዱ ለምታደርግልን ትግል ሁሉ እናመስግናለን🙏🙏
@KibenashBekele
@KibenashBekele 3 күн бұрын
በሰመአብብብብ እንካንንን ከአማራጋር ሌወዳደር እግር እጣቤያችንም አደርሱምም አንትት ፓፓፓ አፍፍፍ አፎንንን ሲፀዳዳበትት 6 አመት ሙላውውው
@gashaw278
@gashaw278 2 күн бұрын
እውነት ብለሀል መሳይ ኢትዮዽያን እያጠፋ ያለው አብይ እንጅ ባንዱ አይደለም።
@WOSSENELEGESSEHAI
@WOSSENELEGESSEHAI 3 күн бұрын
ጸልዩ ጸሌዩ ጸልዮ።
@rafahamed1364
@rafahamed1364 3 күн бұрын
ወዳጄ ሕሕዋት አገር አልባ በር አልባ ዘረኝነት ነዉ የሰጠን ሕሕዋት ለኢትዮጵያሕዝብ የሞት ድግስ ነዉ ሰቶን የሔደዉ ሔደ ለማለት የረቸግረኛል የግዴ ልጁን ትቶብን ሒዷል።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 күн бұрын
Tebarek Ato Zewdu. Unity unity unity is the solution.
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ግፍንና ግፈኞችን እሰከ መቸ ነው የምትሸከመው ? 🙄🙄
@Jcjcjd-t6v
@Jcjcjd-t6v 3 күн бұрын
ፋኖ በፍጥነት ወደ አንዲ መወቅር መጥቶ ህዝቡን ሊታደገው ይገባል የአዲስ አበባ ህዝብ በአንዲነት ቁሞ ካልታገለ ይጠፋል
@Vertaul
@Vertaul 2 күн бұрын
በጣም ደካማ
@Tenblobay9397
@Tenblobay9397 3 күн бұрын
አገዛዙ ከአፋፍ ደርሷልና ከመሞት አይድንም:: በርቱ!
@mimia7202
@mimia7202 2 күн бұрын
ውይ ውይ ወገኔ💔💔😭😭 አቦ እነሱ ታንቀው ይሙቱ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 күн бұрын
We have to encourage Merkatos and the brave teachers who are on strike. People must support them.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 күн бұрын
Victory to Fanos is Victory to Ethiopia. Thank God for empowering Fanos.
@medinaabera
@medinaabera 3 күн бұрын
ደል ለተገፍው ኢትዮጵያ ህዝብእና ለፍኖ❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@GulilatAlemu
@GulilatAlemu 3 күн бұрын
ትክክለኛ የአማሪኛ ትርጉም ለኢትዮጵያዊያን እንግሊዘኛ ትርጉም ደግሞ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ መቅረብ ቢችልና ይህ እብደት ቢታወቅ?
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 2 күн бұрын
Mesay enatu yeweledechw jegna!!!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 күн бұрын
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 күн бұрын
Messay Mekonen jegena gazetegna neh kemir❤
@SintayehuMulatu
@SintayehuMulatu 2 күн бұрын
Welcome back Mr. Zewdu.
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 күн бұрын
ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 3 күн бұрын
Thank you! 🙏for information .
@b.6015
@b.6015 3 күн бұрын
ይገርማል ደሞ የሀገሩ አፈና አሶት በውጭም ጀመረ ይከ ሰው በላ ❤😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 күн бұрын
God is our power and our Judge. Fanos are all Ethiopians yabatochachin lijoch true Jegnoch. They win no doubt.
@YoniHuy
@YoniHuy 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ደሀውን ተመልከት😢😢😢😢😢
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 3 күн бұрын
Thanks, Messay & Zewdu
@fikiresketsela
@fikiresketsela 2 күн бұрын
ይህ እኮ የ100 ዓመት የምእራባውያኑ ፕሮግራም መሆኑን መረዳት ያሥፈልጋል ።
@andyalemu8409
@andyalemu8409 3 күн бұрын
Bravo Fano BERTU
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 2 күн бұрын
የመላው ኢትዮጵያውያን መድህን ፋኖ ብቻ ነው:: አውሮፓም ይሁን አሜሪካ የአማራውን ወደ ስልጣን መምጣት ዘውዱ እንዳልከው አይፈልጉትም:: በውጭ ያለነው ማድረግ የምንችለው ላቢየስቶችን መቅጠርና መታገል በምርጫው ላይም ሃይል እንዳለን ማሳየት እንጂ ዝም ብሎ መለማመጥ ምንም ለውጥ አያመጣም;:
@kirosgebretsadkan9063
@kirosgebretsadkan9063 3 күн бұрын
ሰላም አቶ ዘውዱ እና አቶ መሳይ ለምታደርጉት ሁሉም ያመሰገንኩኝ ወንድም አቶ ዘውዱ እንኻን ወደቤትህ በሰላም ተመለስክ እንድሁም ለፀና ኢትዪጽያዊነትህ የወገኔ ችግር የእኔ ነው ብለህ ድምፅ ለምታደርገው ሁሌ ልፋትህን ፈጣሪ ይክፈልህ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 3 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያውያ ሀገሬ!!!
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 3 күн бұрын
ሰላም ለሀገሬ
@Birhanu-nh6kv
@Birhanu-nh6kv 3 күн бұрын
የሽመልስ ንግግር ስለፋኖ እና ሸኔ ለመናገር የሞከረው አነድ ሸኔን ከፍ ለማድረግ ፋኖን ለማሳነስ ነው ሁለት ህዝቡ ለካ ሸኔ ከፋኖ ጋር ወግኖል ብሎ ሸኔን በኦሮሞ ህዝብ ለማስጠላት ነዉ ግን ከሽመልስ የበለጠ የኦሮሞን ህዝብ የጨረሰው የለም
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 3 күн бұрын
ደብተሩን ወርውሮ ያለቦታው የማይመጥነው ወንበር ላይ ፍጥጥ ያለው የትኛውን የኦሮሞ ሕዝብ አስተዳድሮ ያውቃል ይሄ ሰገጤ ?
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 күн бұрын
Please contact them. The Human rights people.
@Mankush995
@Mankush995 2 күн бұрын
ሀይቲ የባርነትን ስርአት በቃ በማለት በአለም ላይ የመጀመሪያው ሀገር ስትሆን አሜሪካንና ፈረንሳይ እውቅና አልሰጥም በማለት እስከ 1982 ድረስ በክሊንተን እንደተነሳ ስንቶቻችን እናውቃለን አውሮፓ የኢትዮጵያን አንባገነኖች ቢደግፉ ያልገባን ስንቶች ነን ?
@TummeeTujuuba
@TummeeTujuuba 3 күн бұрын
የማይተማመን ባልንጀራ በየወንዙ ይማማላል። ብልጥግናዎች በየመድረኩ ለጌታቸዉ ታማኝነታቸዉን ካልገለጹ በሥራ ላይ የመቆየት ዋስትና የላቸዉም። አገራችን የሠሜን ኮሪያዉን ፈለግ እየተከተለች ነዉ። የብልጥግና አባሎች አንዱ መመዘኛ ለአለቃቸዉ በቃላት ያሸበረቁ ከንቱ ዉዳሴዎችን መደርደር ነዉ ። የሚገርም ነዉ ከከፄ ኃይለሥላሴ ጀምሮ ከመለስ በስተቀር ሁሉም 'መሪዎች' በከንቱ ዉዳሴ ዕርካታ ይሠማቸዋል ። በከንቱ ዉዳሴ የሚደሠቱ መሪዎች ራሣቸዉ ከንቱ ናቸዉ ።
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 3 күн бұрын
መለስን አውጣው መርዝ ስለሆነ
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 3 күн бұрын
Del le Amhara Fano, fight for freedm for Amhara people. 🙏 ❤
@makemehappy5229
@makemehappy5229 3 күн бұрын
ብልፅግና የሙታን ስብስብ ነው
@deberabelay4823
@deberabelay4823 Күн бұрын
እንደው ይገረማል የአዲስ አበባ ሰው ምንድነው የተደገመበት ቤት የሚያክል በላያችን ሲፈርስ ዝም ለምንድ ነው እራስን ማጥፋት የፋኖን ትግል ተቀላቀሉ ወጣቶች እባካችሁ እንርሱ እኮ አዲስ አበባ ጫፍ ላይ ናቸው የምን እራስን ማጥፋት ነው የሚያዋጣን መደራጀት ነው ዝምታን ሰብሮ እንደ ፋኖ መታገል ነው ይህን አውሬ መንግስት መኖሪያ አሳጣን እኮ እረ የአዲስ አበባ ህዝብ በጣም ያሳዝናል ዝምታው እስከመቼ ነው፡፡ ኡኡኡኡ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 күн бұрын
በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን ግፍ ሞት መፈናቀል ቤት ማፍረስ ማሳደድ ነግ በኔ አይደርስም ማለት ነው::
@gashaw278
@gashaw278 2 күн бұрын
መሳይየ አንተ እኮ ተናግረህዋል። አብይ ማለት እኮ የህውሀትን ጡጦ ጠብቶ ያደገ የህውሀት ልጅ ነው። እሱ የሚመራት ሀገር አጥፊ ስለሆነ መወገድ አለበት።
@טטכ.ה
@טטכ.ה 3 күн бұрын
ውጭ መሄድ መፍተሄ አያመጣም ከዛው ሁኖ መፈነን ነው ትግል
@YismaAmerga
@YismaAmerga 3 күн бұрын
የዛሬ ፕሮግራምክ ኮሜንት ብሰጥ ብሰጥ አላረካ ብሎኛል ! በርቱ
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 күн бұрын
ገና ጉድ እንሰማለን
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 күн бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Welcome Jegnoch
@sisaydersomengesha9093
@sisaydersomengesha9093 3 күн бұрын
Welcome ❤
@azizshemsu9849
@azizshemsu9849 2 күн бұрын
የሽመልስ አብዲሳ ነፍስ በቅርቡ ይወጣል
@امينهامينه-د3ف
@امينهامينه-د3ف 2 күн бұрын
አላህ ከተ ገፋዉ ህ ዘብ ያረብ
@habeteselassieezineh4561
@habeteselassieezineh4561 3 күн бұрын
ብራቮ መሳይ
@EyobAlemneh
@EyobAlemneh 3 күн бұрын
መሳይ መኮንን ለምታደርገው በሚድያው ሁለገብ ትግል ታሪክ ምንጊዜም ሲዘክርህ ይኖራልል!!
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,3 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 11 МЛН