Рет қаралды 111,753
#አንክሮ ፡ ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ - ማዕረጌ - አዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
#Anchro ፡ Deacon Robel Matias - Maierege (Lyrics Video) New Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Hymn.
ማዕረጌ ድንግል ነሽ መክበሪያዬ
ንጽሕት ጽዋ የማትጠፊ ፋናዬ
ተውበሻል በፍቅር በትህትና
በልቤ ውስጥ ነግሠሻል በምስጋና
ማዕረጌ ድንግል ነሽ መክበሪያዬ
ንጽሕት ጽዋ የማትጠፊ ፋናዬ
ተውበሻል በፍቅር በትህትና
በልቤ ውስጥ ነግሠሻል በምስጋና
የነፍሴ ቃል ጥዑም ዜማ
ምልክቴ የልቤ አርማ
ተደመጥኩኝ ያለ ዝና
በአንደበቴ አለሽና
ማዕረጌ ድንግል ነሽ መክበሪያዬ
ንጽሕት ጽዋ የማትጠፊ ፋናዬ
ተውበሻል በፍቅር በትህትና
በልቤ ውስጥ ነግሠሻል በምስጋና
ቃልሽ ፅንሱን ያዘለለ
በጉልበቴ ዛሬም አለ
ከገብርኤል ላይ በተማርኩት
ሰላምታሽን እያዜምኩት
ማዕረጌ ድንግል ነሽ መክበሪያዬ
ንጽሕት ጽዋ የማትጠፊ ፋናዬ
ተውበሻል በፍቅር በትህትና
በልቤ ውስጥ ነግሠሻል በምስጋና
ልብሴ በእጅሽ ተፈተለ
ስድቤ በአንቺ ተከለለ
በቅኔ ላይ አዲስ ቅኔ
አፈስሳለሁ በዘመኔ
ማዕረጌ ድንግል ነሽ መክበሪያዬ
ንጽሕት ጽዋ የማትጠፊ ፋናዬ
ተውበሻል በፍቅር በትህትና
በልቤ ውስጥ ነግሠሻል በምስጋና
በዓይንሽ እንባ ታጥቤያለሁ
ከማህፀንሽ ጠግቤያለሁ
ውሎ አዳሬ ከምስራቅ ነው
ፀሀይሽን እንድሞቀው
ማዕረጌ ድንግል ነሽ መክበሪያዬ
ንጽሕት ጽዋ የማትጠፊ ፋናዬ
ተውበሻል በፍቅር በትህትና
በልቤ ውስጥ ነግሠሻል በምስጋና
ማዕረጌ ድንግል ነሽ መክበሪያዬ
ንጽሕት ጽዋ የማትጠፊ ፋናዬ
ተውበሻል በፍቅር በትህትና
በልቤ ውስጥ ነግሠሻል በምስጋና
ስለመዝሙር ሁሉን እናደርጋለን!
የወደዱትን ለሚወዱት ያጋሩ!
Follow anchro
www.youtube.com...
/ anchro
t.me/anchro
/ a_anchro
#Subscribe_በማድረግ_ቤተሰብ_ይሁኑን_አገልግሎታችንንም_ይደግፉ
Lyrics video by anchro .©2021 anchro hymn production.