‹‹ፋኖ እና ኤርትራ ከተጣመሩ ሌላ ጦርነት ይነሳል››? | የኤርትራው ባለስልጣን ማስጠንቀቂያ… | በኦሮሚያ የፋኖ እንቅስቃሴ ያስከተለው መዘዝ | Ethiopia

  Рет қаралды 19,269

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@bluemoon7174
@bluemoon7174 4 күн бұрын
የመንግስት አፈቀላጢ ናችሁ ምድረ ኮልኮሌ
@benniebb6877
@benniebb6877 3 күн бұрын
Emanuel, honest journalism will get you to the level you want to reach. Keep them honest and you will shine! God Bless You for speaking your mind.
@jebejebe7468
@jebejebe7468 3 күн бұрын
ኤርትራ ለማንም የኢትዬጵያ ኢንትቲ አጋር ሆና ማንንም አትወጋም አንድ ኢንች የኤርትራ መሬት ብትነኩ ግን እግራቹ እና እጃቹ ቆርጠን ለማስረከብ ምንም ግዜ ዝግጁ ነን,,
@SeattleU.edu.
@SeattleU.edu. 3 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂 👍 🇪🇷
@ZolaMD-v4w
@ZolaMD-v4w 3 күн бұрын
ኤርትራ ገብታ የጋላ መንግሥትን በናደችው
@luckydad7339
@luckydad7339 3 күн бұрын
Amanuel thank you for telling the truth. The Algers agreement is done. Badme and surrounding villages belong to pure Eritreans. Period. End of history.
@wedinashi3888
@wedinashi3888 4 күн бұрын
አማን ይሄ ሰዉየ ጥያቄው ጸረ ጸረኤርትራ መሆኑን በጥያቄዉ ይታወቃል ምህረት ፈጣሪሪ ይስጠው እያወቀ የሚያደርገዉ ስህተት ስለሆነ ልቦና ይስጠው መድህነ አለም
@YeshwagetHaile-jx1tm
@YeshwagetHaile-jx1tm 3 күн бұрын
Let’s make Ethiopia proud again 🇪🇹🇪🇹👌🙏
@humhum3511
@humhum3511 3 күн бұрын
True and down, right fact journalism exhibited by Amanuel .
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 4 күн бұрын
ጉራ ብቻ ከምታለቅሱ ህዝባቹ ከነቀዘ ስንዴ ብታላቅቁ ይሻላቹሃል ጉራ ምግብ ኣይሆንባችሁም
@alimetmohammed7995
@alimetmohammed7995 4 күн бұрын
Amanuel has best knowledge on TPLF
@tesfa-eyu-snqey
@tesfa-eyu-snqey 4 күн бұрын
ወንድሜ ስለ ኢሮብ ያልህ እውቀት ትንሽ ነው። ኢሮብ ትግራይም ኤርትራም ውስጥ ይኖራሉ። ኢሮብ ማለት ክርስትና የተቀበሉ ሳሆ ናቸው። እና ኢሮብ የሚጠፋበት ምክንያት የለም። ፥ በኤርትራ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በግልጽ ምርጫ ተሰጥቶኣቸዋል። 1 የኤርትራ ዜግነት መውሰድ 2 ተጋሩ ሆነው መኖር 3 ወደ ትግራይ መሄድ። ከዚህ በላይ ምን ይደረጉ?
@RahimE.Terek-Raba
@RahimE.Terek-Raba 4 күн бұрын
3 is the only option ! If they are from tigray then they belong in tigray.
@MebrahtuHadgu
@MebrahtuHadgu 3 күн бұрын
​@@RahimE.Terek-Raba If they are from tigray, then they are in the eritrean soil (land) if they don't like, then they must go back to tigray.
@RahimE.Terek-Raba
@RahimE.Terek-Raba 3 күн бұрын
@@MebrahtuHadgu sorry if I was not clear, if they are true deki saho and speak the language then ewe misana eyom, tegaru entkoynom and don’t speak saho, then mis erob zerakbom yelen….and need to cross the border as tegaru into the tigray family. And this is just my opinion.
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 3 күн бұрын
በአማራ ጭፍጨፋ የምትቀጥል ኢትዮጵያ ትበተን
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 4 күн бұрын
አማን የምትባል ፀረ አማራ ነህ ንግግርህ ሁሉ ፋኖ ጠል አማራ ጠል እንደሆነ ያስታዉቃል
@GizachewAmsalu-t8j
@GizachewAmsalu-t8j 3 күн бұрын
እንዴት አንድ ክስተት ሲከሰት ፍርድ ቤት ሳይጣራ ምስክር ሳይመሰከር ፋኖ ነው የገደለው ይባላል"ይሄ መንግስታዊ የዘር ጭፍጨፋ ቅስቀሳ ነው በጣም ያሳዝናል
@abdi6588
@abdi6588 3 күн бұрын
የብልፅግና ፖርቲ ከአባቱ ኢህአድግና ከእናቱ ህውሀት ለተወለደበት እንኳን ለአምስተኛው የልደት አመት አደረሳችሁ። በዚህ የልደት በዕል እናት አለመገኘቷ ያሳዝናል። የልደት በዓሉን ውበት ትንሽ አደብዝዞታል። በቅርቡ እናት ከባሏ ታርቃ የሚቀጥለው ልደት ሁለቱም ባሉበት ቅድም አያትም(የደርጉ መንጌ) ተጨምረው እንደሚከበር ተስፋ እናረጋለን። ብልፅግናም የቤተሰቡን ባህል ወግ ልማድ ሳይሸረሽር ሳይሸራርፍ ግራ ዘመም አምባገነን አውራ ፓርቲ ሆኖ በመቀጠል ለወደፊት ልጅ ልጆቹ ይህንንኑ እንደሚያወርስ ተስፋ እናረጋለን። ለምሳሌ አሁን የአያቱን መፈክር፦እየተዋጋን እናመርታን፤እያመረትን እንዋጋለን የሚለውን በተግባር በድጋሚ ማሳየቱ ሌጋሲውን የማስቀጠል ችሎታውን ነው የሚያሳየው። ሌላ የምመክረው በተለይ የእናቱን ህውሀት ከፋፍለህ ግዛ ዘዴ አጥብቆ መያዝ አለበት። አለበለዚያ ይህ ህዝብ አንድ የሆነ ቀን አለቀለት። ከፋፍለህ ግዛ ብሪታኒያ ህንድን ቀጥ አርጋ መቶ አመት የገዛችበት ዘዴ መሆኑን አታጡትም።
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 3 күн бұрын
አማን የሚሰጠው ሀሳብ ትክክል ነው ።
@samcity7267
@samcity7267 3 күн бұрын
ቁልፍ አፍ አንተን ብሎ ተንታኝ የዓመቱ ምርጥ ፋራ
@Debteraw2024
@Debteraw2024 3 күн бұрын
You must hate stupid political analysts. ዛፍ በሌለበት እንብዋጮ አድባር ነዉ ይባላል.
@rezeneasfaha2612
@rezeneasfaha2612 4 күн бұрын
በድንበሩ ያሉ የትግራይ ህዝብ, በኣልጀርሱ ስምምነት ስለህዝቡም በስምምነቱ መሰረት የተስማሙበት ኣለ። ይህም ያው ነው። ኤሪትራ ከዋናው ስምምነቱ ኣንድም ኣጣሰችም።
@טטכ.ה
@טטכ.ה 3 күн бұрын
ሀሰብን ይገባኛል ከተባለ አፈር የነበረው በወሎ ክፍለ ሀገርና በከፊል አፉር ነው ትግራ ሁሌም በአመራ እርስት እንደ ኦረሞማ ሁሉም የኔ ነው የሚለው
@DanielZulu-vh7os
@DanielZulu-vh7os 3 күн бұрын
Amanuel did an excellent analysis of the usual trickery politics of the fallen Woyane . You can fool some people some time, but you can't fool all the people all of the time ! Thanks Aman
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 3 күн бұрын
ከኤርትራ አይደለም ከሳይጣን ጋርም ቢሆን ተጣምረን ሰው አርደው የሚበሉትን ማስወገድ አስፈላጊ ነው
@FilmonTadyos
@FilmonTadyos 3 күн бұрын
Ethio-Eritrea conflict after two rounds of catastrophic war was concluded through Algeris Agreement that led to Hage final and binding arbitration. It is what it is. The people that were directly affected by the arbitration accept citizenship of the country their land was arbitered to or move out to their old country. But first time Ethiopian analyst fairly and precisely Dissecting complex nature of relationship between the two countries and internal Ethiopian political developments. Thanks man!
@MitikuMitiku-ce4vb
@MitikuMitiku-ce4vb 4 күн бұрын
ለአማራ ያልሆነች ኢትዮ ትበተን ግደል ትግባ
@oneeritrealoveeritrea332
@oneeritrealoveeritrea332 3 күн бұрын
ዛሬ ሚዛናዊ የሆነ ትንታኔ ነው የሰጠህን ሌላው ደግሞ ኤርትራ የኣልጀርሱን ስምምነት ይግባኝ የሌለው ውሳኔ ነው ኢሮብ የኤርትሪ መሬት ነው ሕዝቡም በሰላም እየኖረ ነው !::
@ashenafiashe7921
@ashenafiashe7921 3 күн бұрын
የሳዝናል መጀመሪ ልጁ ቤተሰቦች መፅናናትን ፈጣሪ ይስጥልን በዚህ ልጅ ግድያ ተጠያቂም ተጠቃሚም እጁ የለበት መንግስት ነው እናንተ ደሞ ታውቃላችሁ አትሞጭለጩ
@kosta-t8t
@kosta-t8t 3 күн бұрын
መቼ ነው ስለ ኤርትራ ማውራት የምታቆሙት
@jebejebe7468
@jebejebe7468 3 күн бұрын
አማን ንገረዉ ለዚህ ከርሳም ,,,
@AshenfiAenemawe
@AshenfiAenemawe 3 күн бұрын
አልተበተነችም እዴ ዜጎቿ ተፈናቅለው አለቁ ከዚህ በለይ ምንትሁን
@senaitzemicael6369
@senaitzemicael6369 3 күн бұрын
Amanye edme tena yesteh Haq yeminager and sew kale ante neh❤
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 3 күн бұрын
ገብሩ ከንቲባ ሳይሆን የትግራይ ፕሬዝዳት ብለህ አስተካክል
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 2 күн бұрын
እውቀት ቢኖረው በደቀን30 ግዜ እተርቪው ሲደረግ ባልዋለ ነበር ይህ የብልፅግና ማፍያ😂😂😂
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 3 күн бұрын
Exactly
@jebejebe7468
@jebejebe7468 3 күн бұрын
አማን ንገረዉ ለዛ ገምቦ ራስ ,,
@arayaelma1647
@arayaelma1647 3 күн бұрын
ኣማኑኤል የኣምላክ ስም ነው እንደስሙ እውነተኛ ኣውቖ የተኛው ሰው ቢቀሰቅሱት ኣይሰማም ዓይነት ነው ዘርባቡኤል ስለ ኤርትራ ሲወራ
@AlexMenilk
@AlexMenilk 3 күн бұрын
I hope Eritrea and FANO merge together !
@brhaneyebio7360
@brhaneyebio7360 3 күн бұрын
የአርትራ እና የኢትዮጵያ ድምበር ንጹር ነው ሞባይል ስልክ ድምበሩ ላይ ይዘህ ከሀድክ ሎከሽኑ ወይ ጅፒስ ከፍተህ ከሀድን ስልክህ ይመሰክራል
@טטכ.ה
@טטכ.ה 3 күн бұрын
ሲጀመር ትግራይ ተገጥላ አለችን ከልተገነጠለች ለምን መግሥት ተብየውን አይጠይቁ የውጩ አለምስ እዴት ኢትዮጵያ በሎ አልጠራትም
@mussieamlakie-habte2056
@mussieamlakie-habte2056 3 күн бұрын
Aman is saying right
@GashawMebrate
@GashawMebrate 4 күн бұрын
ይመቻችሁ አቦ
@russombaynesagn1266
@russombaynesagn1266 3 күн бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@lya8367
@lya8367 3 күн бұрын
እራጆች በለመዳችሁ እያረዳችሁ ብሌላ ለማመካኛት ትሞክራላችሁ ወይ ባለግዜ መሆን እንዲህ ነው አንድ ሰው ተገደለብን ያገሪትቱ ሚዲያ ሁሉ ይጮህለታል ሌላው በጅምና ሲቅበር ሲታረድ ሚዲያዋች ዝም ዳይመንድ ህዝብ እንዴት ይነካል ልዩ ፍጡር ሰው በላ ለሞተው ነፍስ ይማር ለደሀዋ እናት መጥናናትን ይስጥ
@zewdeberhe1610
@zewdeberhe1610 3 күн бұрын
This activist is a million miles away from. Reality.
@siyumyigezu
@siyumyigezu 3 күн бұрын
አወቀ የምትባል ርጥብ
@hezzyy8778
@hezzyy8778 3 күн бұрын
Well done Ema ,truth full and nowledgeabl but the other guy is just like an empty vessel with its unpleasant noise.
@alemyimer7913
@alemyimer7913 3 күн бұрын
አሸከር አበይ ነው አበየን ከሰልጣን አወርዳችሁ ሰላም የፈጠር አታሸቃብጡ ደል ቸፈሠኖ
@abebegebrehiwot8413
@abebegebrehiwot8413 3 күн бұрын
የሚሉትን ይበትንህና የትነው የምትበተነው
@tekletedros4764
@tekletedros4764 3 күн бұрын
50 Amhray fano training Drone in massawa
@ሃብተ
@ሃብተ 3 күн бұрын
በኢትዮጵያ ያለውን ህግ እንዴት ተረዱት? ለምን መብቶችን ወይም ህጎችን በትክክለኛው አቅጣጫ አትተረጉምም? በኤርትራ ሉዓላዊ ግዛት ውስጥ ያለ ማንኛውም ዘር ወይም ህዝብ መተዳደር የሚችለው በኤርትራ ህግ እና ስርዓት ብቻ ነው። ኤርትራ ለዚህ ክብር ይገባታል፣ ሉዓላዊ ግዛቷ ላይ ያለውን ሕዝብ በአንድ ፊሽካ ልታባርር ትችል ነበር። How do you understand the law in Ethiopia? Why don't you interpret rights or laws in the right direction? Any race or people in the sovereign territory of Eritrea can only be governed by the laws and regulations of Eritrea. Eritrea deserves credit for this, it could have expelled the people on its sovereign territory with one whistle.
@mihiretuendrias5474
@mihiretuendrias5474 Күн бұрын
አማኑኤል ኤሪተራዊ ሆነ እንዴ😮
@erimy1221
@erimy1221 3 күн бұрын
Teyaki yeweyane teret bechnklatu Yale yaweke now
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 4 күн бұрын
Amhanuale betam newe yemkbrek koru betkekle gebtokle
@ayu883
@ayu883 3 күн бұрын
Maserejachu meneden New, yeoromo wetaderoch yemesekeru... Yene Ante bla bla yetem ayederesem.
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 3 күн бұрын
አንተ ገመድ አፍ የአልጀርስ ስምምነት 31 የኤርትራ ቀበሌዋች ወደ ኢትዬጵያ እንደወሰነስ አታውቅም
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 2 күн бұрын
ምን ይመስላል ጡርባ😂😂😂😂
@yonastekeste7109
@yonastekeste7109 3 күн бұрын
La nageru teru markera alhe fitehe tulutula
@ayu883
@ayu883 3 күн бұрын
Erebakeh Fano fereha egzihabyer yalebet, lesew sayehone le Ensesa miyazen leb new yalew.
@SimonGebrekidan
@SimonGebrekidan 4 күн бұрын
ገብሩ ኣስራት የመቀለ ከንቲባ? ማፈርያ ነክ
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro 3 күн бұрын
ይሄ ተብታባ ገመድ አፍ ኦነግ በዚህ ሚድያ አታቅርቡ አታበላሹት ሚድያዉን
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 2 күн бұрын
5:52 Asrat Gebru yedekeme yeradio battery malet eko new.
@grsedansha-ek6hc
@grsedansha-ek6hc 3 күн бұрын
Welqayit tsegede is belong to amhara welqatot
@sengalbereket1063
@sengalbereket1063 3 күн бұрын
Teyakiwe ye Eritrea hakune meshfen yefelgal
@abrhamgesese2081
@abrhamgesese2081 3 күн бұрын
እና ሲሊጣን አቢ ቢቻ ኖ😂😂😂
@Debteraw2024
@Debteraw2024 3 күн бұрын
ፋኖና ሌላዉ ዜጋ ኢትዮጵያን እስክትበተን አይጠብቁም. I hate stupid political analysts.
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 3 күн бұрын
Gazetegnaw lemehonu ye woyane tekrarakari new weys ye unet gazetegna new wededkim telahim Eritrea be meretwa new yalechiw beka aleke
@alain2000-v1b
@alain2000-v1b 4 күн бұрын
Not Algiers agreement but Hague Court decision! Correct your rhetoric! I come to here to listen Amanuel.
@yonastekeste7109
@yonastekeste7109 3 күн бұрын
Anta tayaki wosfatamyamen abah afa kalate nahe ya shormuta lige magemrta ewak kaza tayeke
@gebrehiwotgebresllasie8119
@gebrehiwotgebresllasie8119 4 күн бұрын
Eritrea semeni Ezi sichech
@Wedisenafe
@Wedisenafe 3 күн бұрын
Yemane Gebremeskel. Before analyzing, know the person you are discussing about
@walesebhat465
@walesebhat465 4 күн бұрын
Is OPP /PP Ethiopia 😢❓. After Amhara next is Eretra this is TPLF'S hidden agenda revenge Amhara and Eretra using Ethiopian Army 🪖
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 4 күн бұрын
yetbak aytek newe fano gedel belke yemtwrawe kosasa anten Belo jornalst tasfralke amhanuale 100 geza yetsale newe
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 4 күн бұрын
😂Fesamoch
@lulaabraham3686
@lulaabraham3686 4 күн бұрын
ZERUBABEL BEGLBACHU NEW MIGEBAW,EZAW HIDEH MATARAT NEW,EZA YALUT SEWOCH SELAM ENDMINORU LEBENET YELEM BERACHEN KEFTEN NEW MENHEDEW EYALU MIYAWERUT ATSEMAM ,WEYEM MERTEH NEW METSEMAW,YEWEYANE TEKEFAYNEW METMESLEW,
@gmekonnen397
@gmekonnen397 3 күн бұрын
Why you cannot solve your own problem??? Why you include Eritrea with every topic??? Eritrea is working on building what your previous government destroyed. Thanks to the Almighty God for freeing us from you. We will work national service for our beloved country and it is non of your business!
@tamene6877
@tamene6877 3 күн бұрын
Oromo fire eritrea and talk more day to day b/s of fano
@maggiepapazian8746
@maggiepapazian8746 4 күн бұрын
Hi🎉
@alain2000-v1b
@alain2000-v1b 4 күн бұрын
Amanuel zim blah atlfa yemigebaw aydelem.
@solomongetachew8237
@solomongetachew8237 4 күн бұрын
Yeha tebetaba selemane new Meyawerawe tigeray lay yalewe telacaha yasegerenegale.....any way politics kemaweratehe befete afehene asetekakele tenebame........tebetaba.....Eritera tedegefalehe Buchela
@alain2000-v1b
@alain2000-v1b 4 күн бұрын
Zegeriba understand?
@samrawitsereke
@samrawitsereke 4 күн бұрын
Enye ke Alem mulu Ende Ethiopian dekoro enda dedeb ayeche alakum
@temesgenretaye7907
@temesgenretaye7907 3 күн бұрын
Ke maynamar anbeltim
@gmekonnen397
@gmekonnen397 3 күн бұрын
your topic is only about war. You never discuss about. peace 80 years of war is more than enough for you to learn from your leaders mistakes but you keep repeating and alarming war. Do you know what happening in Ethiopia. your leaders were doing in Eritrea for 31 bloody years? what goes around comes around . Please stop talking about war and killing and start to think about peace.
@solomongetachew8237
@solomongetachew8237 4 күн бұрын
Ye wesha leje Amara enedehone mechame anamenehene bezehe tebetaba afehe hede ena Shenane shewede tebetaba.....aneteme sew honehe ye Semane politics setetenetene😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@user-pd5gr3mh4s
@user-pd5gr3mh4s 3 күн бұрын
Journalist he very poor, just rigid
@lulaabraham3686
@lulaabraham3686 4 күн бұрын
ANTE YALAWEKEW FRANCE YALEW BELEH MAWRATU RASU YASAFRAL,ERTRA MASTAWEKIYA SETAKERB MERET LAY YALEW NEW MIYAWERAW , ERTRA YEWSHET WERE AWRTA ATAKEM AMAN EWNETU MENAGERH ENAMESEGNALEN,GAZETEGNAW GE ENDE MERIWOCHU BENECHOCH YETEWERA AMTO YENEGRENAL EDE GAZETEGNA ETHIOPIYA WEST SLEHONE EZAW HIDEH MATARAT NEBEREBEH ,EGELE ALE FERACE ALE AYSERAM ,HID ENDADIS GAZETEGNET TEMAR ENA NA,
@Pitanc
@Pitanc 4 күн бұрын
Ante aman yemitibal astesaseb yaleh ye hizbin ye ersibers meqerareb lemin atisebkim? Asmesay neh.
@Kerma668
@Kerma668 4 күн бұрын
For whom are you working for? You should make propaganda for your country but you undermine your country and promoting Revilers
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 3 күн бұрын
Turinafam stop talking about eritria solve your dam problem. Tebtaba
@tekletedros4764
@tekletedros4764 3 күн бұрын
50 Amhray fano training Drone in massawa
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 13 МЛН
This Game Is Wild...
00:19
MrBeast
Рет қаралды 185 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 5 МЛН
"የብልፅግና ፖለቲካዊ ሴራ ሲጋለጥ!?"#amhara #fano #oromo #ola
1:47:25
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 29 М.