ኢሳያስ ለትራምፕ ከባድ መልዕክት ላኩ | ከአማራ ክልል የወጣው አስደንጋጭ መረጃ | መከላከያ ሚኒስትሩ ከስልጣን ተነሱ | Ethiopia

  Рет қаралды 16,899

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 5 сағат бұрын
ከትራምፕ ፅናት በእግዚአብሄር መመካት የእግዚአብሄር እርዳታ ለውጤት እንደሚያበቃ ትራምፕ እስተምረውናል እኛ ኢትዮጲያኖች የአማራ ፉኖም ይህን ግም የኦሮሙማ ስብስብ ለማባረር የትራንፕ ፅናት ስንቃችን ሀይላችንም ነው
@Girma-wq8lm
@Girma-wq8lm 4 сағат бұрын
አሜሪካ ቁሞቀርነት የበሰበሰ ስርአት መሆናችሁ ቀድሞ ያውቃል።
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 5 сағат бұрын
ፕሬዘደንት ትራምፕ ይገባዋል በተለይ በአፍሪካ ውስጥ ገብቶ አይፈተፍትም አፍሪካኖች የራሳቸውን ችግር እራሳቸው ይፍቱት ነው የሚለው ዲሞክራት ግን በፈለጉበት ሰአት ጊዜ ሀገራችን መጥተው የፈለጉበት ክልል ገብተው ትእዛዝ ይሰጡናል🥲 ወይም በስልክ ደውለው ሀገራችንን እንዴት እንደምንመራ ትእዛዝ ይሰጡናል ድህነታችንን አይተው::ትንሽ ግን ትራምፕ መመረጡ ለኛ የሚያሳስበን ረድኤት እንዳያቃርጥብን ነው የሚያሳስበኝ::
@7172-o3o
@7172-o3o 5 сағат бұрын
🙏🏽🇺🇸🇺🇸🇺🇸✊🏾✊🏾🫡🫡🫡🫡Trump💚💛❤️🙏🏽🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸✊🏾✊🏾Trump🫡🫡🫡🫡😊
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 5 сағат бұрын
የኤርትራው ፕሬዘደንት ለአፍሪካ አንድነት ብለው መንግስታቸው እና ህዝባቸው ከባድ ዋጋ ከፍለዋል ሲያዮ ሁሉም የአፍሪካ ሀገሮች ለራሳቸው ሀገሮች ብቻና ብቻ ነው የሚሰሩት ያሉት ከፕሬዘደንት ኢሳያስ በስተቀር አሁን ተስፋ ቆርጠው ይሆናል ለአፍሪካ ፓን አፍሪካኒዝም ለብቻቸው ህዝባቸውን ዋጋ እያስከፈሉ መሄዱ አላዋጣም::እንዲየውም በጣም ትእግስት አድርገው ለፓን አፍሪካኒዝም የከፈሉ መሪ በመሆናቸው ይሄ ሁሉ አመት ለአፍሪካም ጭምር ዋጋ መክፈላቸው ይሄንን የሚያስተውል የለም::
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 5 сағат бұрын
ኤርትራና + ከባድ= አይነፋም!!
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 4 сағат бұрын
ፋኖ አሁን ነው ያለየሌለ ሀይሉን በአንድ ሆነው የጎጃም የጎንደር የወሎ የሸዋ ወደ አራት ኪሎ መገስገስ ያለባቸው ከጁንታ ይበዛሉ ታንክና ባይኖረውም ብዙ ዲስቃ ማርኳል
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 3 сағат бұрын
bokbaka
@mesfintekeste3026
@mesfintekeste3026 5 сағат бұрын
ETHIOPIA facing ahead tougher because Donald Trump has good relationship with Egypt and will have consequences for Abiy regime no more aid and possibly Egypt to destroy Ethiopian Dam
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 5 сағат бұрын
Mesfintekeste አብይ ብልጥ ነው እንዴት መስራት እንደሚችል ያውቅበታል ነገር ግን ለኔ የሚያሳስበኝ ትራምፕ ረድኤት እንዳያቃርጡብን ወይም የሚሰጡትን ረድኤት እንዳይቀንስ ነው የሚያሳስበኝ እንጂ ከግብፅ ጋር ሆኖ እኛን ይጎዳናል ብለህ አታስብ ኢትዮ ከአሜሪካ ጋር የጠበቀ ለረጅም አመቶች ጋደኝነት (Alliance)ያለን ነን::
@girmalemma7039
@girmalemma7039 6 сағат бұрын
የሚያስቅ የዜና ርዕስ ነው። "ኢሣያስ ለትራንፕ ከባድ መልዕክት ላኩ" ይላል። ከባድ መልዕክት ለመላክ የታላቅና ጠንካራ አገር መሪ መሆን እንደሚያስፈልግ የረሳ ነው ርዕሱ።
@TemmyGabrel
@TemmyGabrel 6 сағат бұрын
Abiy buchila enkuan likwal
@EluZkerya
@EluZkerya 5 сағат бұрын
​@TemmyGabre erteria is a failed & the poorest nation in the horn, and world 🌎 isayas & erteria has😢 not known in the africa and world 🌎 ethiopia 🇪🇹 & Dr abiy Ahmed known & popular in the world girma please don't compare sky & land first know ur country & president isayas
@mannixd752
@mannixd752 2 сағат бұрын
ምነው በመርፌ እንደተወጋ ሰው አደረገህ'ሳ? ሃሃሃ
@dani133boy
@dani133boy 2 сағат бұрын
እንደ ኢሰያስኮ ፖለቲካን የሚያውቃት የለም መቼ ከማጋና እንዴት እንደሚነጋገር ያውቃል
@29185
@29185 5 сағат бұрын
Abiy Ahmed enquam des alek sil min new weys America yebichachu asbachu new jezba, nothing more expressing good will
@united6563
@united6563 3 сағат бұрын
የአማራ ህዝብ ይሄን ያህል ሲሰቃይ ፋኖ የት ሄዶ ነው?? ከአብይ ጭቆና ነፃ አወጣዋለሁ ብሎ ህዘቡን ይባስ መቀመቅ ከተተው።
@2011Tehetena
@2011Tehetena 3 сағат бұрын
የአማራን ህዝረብ መቀመቅ የከተተው እመራሀለሁ በሎ ሲነግረው አምኖት የመረጠው አብይ የተየባለ ግዙፍ ሰደይጣን ነው እንጂ ፋኖ አይደለም የሚወረወርልህን ፍርፋሪ ዝም ብለህ ብላ
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 2 сағат бұрын
Mindenew kebad yemiyadergew enkuan dese alehi digami bememeretih new melikitu ante litakabidew feligeh endhone ienga?🤷🏿‍♂️
@zenebe6377
@zenebe6377 Сағат бұрын
እያማጥቅህ ስለሆነ ተጠንቀቅ
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 6 сағат бұрын
ለምንድነው ኣብይ ለትራምፕን የንክዋን ደስ ኣለህ መል'አዕክት አንደላከ ኣይግባኝም፡፡ትራምፐን በጀመርያ ይቅርታ መጠየቅ ይገብዋል።ስግድቡ በቦምብ መፍረስ ኣለበት ብሎ ለ'ኣልሲሲ የግብጽ መሪ ምክር አንደሰጠው ተረሳ ዋይ!
@shipe6489
@shipe6489 5 сағат бұрын
እባክህ ዓቅምህን እወቅ በኣሜሪካ ሳምባ እየተነፈስክ ካለ እርዳታ ኣንድ ቀን መሻገር የማትችል ኣገር ይዘህ ከትራምፕ ይቅርታ መጠበቅህ ኣስቂኝ ነዉ።
@Sarah-f7b7l
@Sarah-f7b7l 5 сағат бұрын
ኢሱ ጭሱ ድል ለፋኖ😂
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 5 сағат бұрын
ትራም ከዚህ በፊት ለኤርትራው ፕሬዘደንይ የእንካን independent መልእክት አስተላልፈዋል::goggles አርገህ ተመልከት:;
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 53 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 66 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 64 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 125 МЛН
The birth of Israel and the death of Zionism | Ilan Pappé | The Big Picture
1:16:07
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 53 МЛН