4 ኪሎን የሚያርድ ሕዝባዊ አመጽ ሊቀሰቀስ? | ደጋሎ ከፋኖ ጋር መጣመሩ እርግጥ ሆነ? | ለፀረኢሳያስ ውጊያ ቁልፍ ግለሰቦች አ/አ ገቡ | Ethiopia

  Рет қаралды 16,515

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@jebejebe7468
@jebejebe7468 Күн бұрын
ከወያነ ነጻ ያወጣቹ እኮ የኤርትራ መንግስት እና ህዝብ ነዉ አሁኑም ካዳቹት,, የኤርትራ መንግስት እና ህዝብ ላይመለስ ከኢትዬጵያ የነበረው ፖሊስዉን ተቀይረዎል,,ስለዚህ ኤርትራ ከማንም አገር ጋር ተጣምራ ኢንተረስትዎን ታስጠብቃለች ያለምንም ማመንታት ,,,,
@ayeleabebebasore-wz3xt
@ayeleabebebasore-wz3xt Күн бұрын
jebjebe አንቴ እራስህ ነፀ ያልወጠህ ሌበ የእት/ያ ህዝብ ልቡ አንድ ብሆን ኖሮ አንቴ እንደዝህ መነገር ቀርቶ ትፍሽ ለማለት ግዜም አታገኝም ነበረ
@danieluk3151
@danieluk3151 Күн бұрын
​@@ayeleabebebasore-wz3xtኣሁን ኣንተ አያልከን ያለሀው ሰሜን ኦዝ ሲመታ፡ አትዮጵያ ኣንድ ላይ ነበረች ነው የምትለን ያለኸው? ምክንያቱም ኤርትራ በ ክፉም በደጉም ከናንተ ጋ ነበረች፡ ግን ክህደት ፈጽማችሃል በ ኤርትራ ጋ
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t Күн бұрын
የአገሪቱአጧር ሀብት በጦርነት እያወደመ እነደት ኖሮ አይወድም የብድር ገንዘብ መሳሪያ እየገዛህ የራሰህን ህዝብ እየጨፈጨፍክ እንደት ችግር አይፈጠርም
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug Күн бұрын
ትንታኔ አችሁ ጥሩነው ነገርግን ይመስለኛል ጨዋነት ሳይሆን ፍርሃት ነው ፈሪነን ይመስለኛል እንደሱዳን እና እንደኬንያ ሌሎች ሃገሮችም መንግስትን የሚያርበደብድ አመፅ ያካሂዳሉ የእኛግን በግል ነው የምናስበው ግለኝነት አለ አገራዊውን በየግሉ ወስዶ ማሠብ ልጆቸን ላሳድግ ይህም ያልፋል እንደሠው እዳገር አየዋለሁ በግሌ እስካልመጣ በሚሉ ሃሳቦች ያመነታል ስለዚህ ዋጋ መክፈል ስለምንፈራነው የኛ ጀግንነት የሉዓላዊ ጉዳይ ሲሆንነው ሃገር ተወረረች ስንባል እንጅ መንግሥትን መቃወም ላይ እንፈራል ይህ የኔ እይታነው።
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 Күн бұрын
Like or not shabiya king of Africa
@berhanemehari8215
@berhanemehari8215 Күн бұрын
Kkkkkk Yugoslavia dream on
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh Күн бұрын
አንዳፍታ ሚዲያ አማራ ጠል ነው
@leakefecadu1284
@leakefecadu1284 Күн бұрын
ኣንድ ኣፍታዎች ልክ የጋዜጠኛች ስነልቦና ምንም የላችሁም እናንተ ኢትዮጵያ ስታስቡ ስትከላከሉ ጠብቃ ስትሆኑ እኛ ኤርትራውያን ለኣገራችን ልክብራችን ለሉኡውነታችን እንደናንተ በውጭ ታግዘን ሳይሆን በሂወታችን በደማችን ከናንተ እንደኣመጣናት ኣሁንም ለዘላለም ኤርትራ ትኖራለች።ኢትዮጵያ ከሽግርዋ እንድትላቀቅ ብትሰሩ ይሻላቹ ነበር ግን ባህላቹና ህልማቹ የሌላ መፈለግ እስከሆነ እዝጊኣብሔሄር ይማራቹ ኣሜን።
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Күн бұрын
ማን ነው ከኢትዮጵያ ጋር እሆናለው ያለው?እኔ አፋር ነኝ፣ኤርትራዊ ነኝ ።10 ሰው ነው የኤርትራን አፋር ሚወክለው?እግር ይበላል።
@አምቼውከኤርትራ
@አምቼውከኤርትራ Күн бұрын
ከአክብሮት ጋር ፋኖ የሚተኩሰው መሳሪያ ከየት እንደሚመጣ እናውቃለን ስትል ግምታዊ ንግግር ነው ከማስረጃ ጋር ብትናገር ተአማኝነት ይኖረዋል ግን ብርጌድ ላመዱ በአዲስ አበባ ስብሰባና ድርጅት ሲያደርግ በአይናችን አይተነዋል እናንተም ዘግባችሁታል ስለዚህ እንደ ጋዜጠኛ የምትተነትን ከሆነ ግምት ትተክ ከማስረጃ ጋር ሲሆን ጥሩ ነው ይሄ ምክር ለአማን ነው ::::::::
@amicheonline1238
@amicheonline1238 Күн бұрын
አስረግጬ የምነግርህ ከኢትዮጲያ ጋር ምንም ኣይነት የተለየ የጠበቀ ግኑኝነት የለንም እንደማንኛውም ጉሮቤት አገር ብቻ እንጂ ሌላ ነገር ሊኖረን አዬችልም
@MedhaneBerhe-v5w
@MedhaneBerhe-v5w Күн бұрын
አንድ ህዝብ አደለንም Neverrrrrrrrrrrrrrr.!! Eritrea 🇪🇷 ከ Ethiopia 🇪🇹 ምንም አንታዋወቅም . በጦርነት ብቻ ነው የምንታዋወቅ:: እንድያውም ከ ሁሉ ጎረበታችን ኢትዮጵያ ጠላታችን ናት ::
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 Күн бұрын
እንዲት እንዲት ህዝብ እኮ አብሮ ነው የሜኖረው እነሱ ሲጣሉ አብረን መጣላት አያስፈልግም ጥሩ ቀን ያምጣልን
@tesfaigerezgher1720
@tesfaigerezgher1720 Күн бұрын
ፕረሲደንት ኢሳያስ ራስን ችሎ መኖር የሚል ፖሊሲ ከያዙበት ግዜ ጀምሮ፡ ሁልግዜ ቁልፍ የሚባሉ ሰዎች ኣዲስ ኣበባ እንደገቡ ናቸው። ነገሩ ግን ምንም ለውጥ ሊያመጣ ኣልቻለም። ኣሁን ደግሞ ቁልፍ ሰዎች ኣዲስ ኣበባ መግባታቸው የሚያመጣው ለውጥ የለም።
@awaken1701
@awaken1701 Күн бұрын
ስለ ኤርትራ በዚህ መንገድ መናገራችሁ: ኣስተሳሰባችሁ እንዳላደገና ገና በ1961 ዘመን እንዳላችሁ በግልጽ ያሳያል::
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t Күн бұрын
Dream on
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ዓለም ሞኩሮ ያልተሳካላቸው ከኢትዬጵያ የተነሳ ኤሱ የሚገለብጥ ሃሃሃሃሃ እድለኞች ከሆኑ ከበዛብህ ጋር ይቀላቀላሉ
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 Күн бұрын
የዋጋ ጥናቱ የጎረቤት አገራትን ዋጋ በማነጻፀር ላይ የተመሠረተ እንደሆነ ሲገለፅ የሰማል። መንግሥትም በህዝቡ ላይ የጭካኔ ዋጋ የሚጥል አይመስለኝም። ሲደጉም የቆየ ነው፣ተቃውሞው በነፃ ነዳጅ ስጡኝ አይነት ነው።🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ከኢትዬጵያ ምንም ጥሩ ነገር ኣንጠብቅም እንካን ኤሱ ህዝቡን ሙሉ ኤርትራ መሬትዋ እንጂ ህዝባን ኣያስፈልገንም ተብለን እኮ ተገድለናል ያለ ቤተሰብ ቀርተናል ይህ ግን እጃቹ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Күн бұрын
ማን ነዉ ያለው ?
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Күн бұрын
ምንም አታመጣም ባክህ
@shunumii7214
@shunumii7214 Күн бұрын
ኢትዮጵያውያን ኢሳያስን እስካሁን አላወቃችሁትም። ኢሳያስ ማለት መላ የኤርትራ ህዝብ መሆኑ እወቁ። የእነዚህ በስደት የመመለሻ በርና መቀበርያ አገር የሌላቸው ጩኸት ኤርትራ ውስጥ የሚያውቃቸው ሆነ የሚቀበላቸው ሰው አታገኝም። ቢሆን ኖሮ በከተማ ሆነ በየገጠሩ ኢሳያስ በነጻ አይንቀሳቀስም ነበር። እርግጠኛ ሁኜ የምነግራችሁ ግን ዘንድሮ ብልጽግና ከመንግስትነት ይወገዳል። ኋላ ኢሳያስ በአዲስ አበባ ከ1918 በበለጠ ደማቅ አቀባበል እንደሚደረግለት ታያላችሁ።
@MesfinMes-n1g
@MesfinMes-n1g Күн бұрын
ፍረስ ያለው ቤት(ኢት) አይጦች ሲተራመሱበት ይፈርሳል።
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Күн бұрын
መኪና ያለው እማ የመጨረሻ ተጎጂ ነው ።ከስር ጀምሮ ነው ወደላይ ሚሄደው።
@arayagezahegn2638
@arayagezahegn2638 Күн бұрын
ስለማታውቁዋት ኤርትራን ተዋት። ዐያቶቻቹህ፣ አባቶቻቹህ እና ታላቅ ወንሞቻቹህ ለአለፈው 80 ዓመታት ጨፈጨፋችሁን እኮ። ያን ሁሉ ጦርነትአፈር ደቸ አብልቶ ነጻነቱን እና ላዕላዊነቱን በመላ ዓለም ያረጋገጠን ሕዝብና መንግሥት ሌላው ቢቀር እንደ አንድ አፍሪካዊት አገር ብታዩዋት ምን ትሆናላችሁ። ጽድቁ ቀርቶ በውል በኮነነኝ። የራሱ አሮበት የሰው አማሰለ።
@fioritesefasilassie4174
@fioritesefasilassie4174 Күн бұрын
አንተ ተብታባ ኤርትራን ለቀቅ አድርግ ኤርትራ እዛም እዛም የለችበትም ግን ስለ ኤርትራ የፈለከው ማውራት ትችላለል ነገርግን ወደ ኤርትራ ተንከሽ ማለት ዋ ዋ ዋ የለሁበትም ኤርትራ ለኤርትራውያን አለቀ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️ እግዚኣብሔር ሰላምና ፍቅሩን ለዓለም ይሁን 🙏🙏🙏
@amicheonline1238
@amicheonline1238 Күн бұрын
ኤርትራ እና ኢትዮጲያ በ ኮንፌዴርሺን ገለመሌ ላልከው አህያ ስለሆንክ ነው እንጂ ተነገረህ አንፈልግም በቃ ሂድ እና የእናትህ እሙሙ ውስጥ ፈልገው ኮንፌዴሬሽኑን ታገኘዎለህ አባትህ ካልበላው😂😂😂😂😂😂
@jebejebe7468
@jebejebe7468 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አትድከም የኤርትራ ህዝብ እኳን የራሱ መንግስት ሊጥልልህ አይንህን ነዉ እሚያወጣልህ 😂😂😂😂😂😂😂,, አነድ ነገር ግን ላስምርላቹ ኢትዬጵያ ተበትናለች ጸሎት አድርጉ,,,
@senaitzemicael6369
@senaitzemicael6369 Күн бұрын
Negerlen benateh ye ERITRA meri lemgelbt aychalem enquan ena behiwet eyalen yetesewut atent sayqer new yemiwagut yemaygebaw hezb 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 Күн бұрын
ደጋሎ የጎንደርን መሬት ወስዶ እያለ አንዴት ከፋኖ ጋር ይተባበራል።
@tarikugebresilassie2456
@tarikugebresilassie2456 Күн бұрын
እነ አማኑኤል፣የነዳጅ ድጎማ መነሣት የፖሊሲ ጉዳይ ስለሆነ በዚያ አቅጣጫ ተነጋገሩ።ግርማ ሰይፉ ለኑሮ ውድነት ዜጎች ሌሎች አማራጮችንም ይመልከቱ ማለቱ እዬዬ አያሰኝም። እስከመቼ በክስተቶችና ብሶቶች ላይ እናወራለን?
@SentunasAdinas
@SentunasAdinas Күн бұрын
ሚሮጠውም ሚየስበዉም በእግሩ ስለሆነ ነዉ ። supply እና Demand እንኳን ለይገበው ይችላል
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Күн бұрын
Other countries have not chosen war. Our life is as good as our choice. Having chosen war we've made it impossible for the government to provide any possible economic relief and support. Those who are saying Other countries are better than ours should not forget how we are different from them with our stupidity of warmongering.
@TsfayGoshu
@TsfayGoshu Күн бұрын
በጣም ያሳዝናል የሃገራችን ዲብሎማሳዊ አቋም ያጣ መድሃኒት የሌለው በሽታ ሁኖ ቀረ የህወሐት ስርአት ናፈቀን ይይይይይይይ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ሃሃሃሃሃ በዓለም ያለዘበኛ የሚኖሩ መሪዎች ያለ ፓሊስ የምትኖር ሃገር ኤርትራ ብቻ ናት ህዝብ በሙሉ ፓሊስ ወታደር ነው ደም ከፍለን ያመጣንው ናጽንት እንዴት ኣድርገን እንደምንጠብቃት እናውቃለን ኑና ከበዛብህ ወይ ከነስዩም መስፍን ትቀላቀላላቹ
@tarikugebresilassie2456
@tarikugebresilassie2456 Күн бұрын
መንግሥት ከሚከተለው የኢኮኖሚ ፖሊሲ አኳያ፣ለነዳጅ የማደርገውን ድጎማ ቀስ በቀስ አነሣለሁ ብሎ አሣውቋል።እናንተ ጋዜጠኞች በፖሊሲዎቹና የሚባባስን የኑሮ ውድነት በምን አይነት አማራጮች እንደምንታገል ንገሩን፣አጠያይቁ፣ጠይቁ። ባለበት የሚቆም ዋጋ የትም አለም የለም።
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Күн бұрын
alliance ያፈረሰው የካደው ምን ሆነና
@TayeMokonen
@TayeMokonen Күн бұрын
ያለፉት 27 አመታት ማለት ወያኔ ሥልጣን የያዘው ከ27 አመታት በፊት ነው ማለትነው።
@yhhih3709
@yhhih3709 Күн бұрын
ተክክል፣፣ህዝቡ፣፣ቻዪነዉ፣፣ዝም፣እሰካለድረስ ቻሐዉ፣፣ቻል፣፣ለምን፣፣በግዜ፣፣ተነሰ፣ሲባል አልቻለም፣፣እናቢጨመርበትም፣፣ቻዪነዉና እራቡንምቻለሙ፣፣ግንአንድቀን፣፣እጠብቃሐሁ
@berhanesolomon5308
@berhanesolomon5308 Күн бұрын
ትክክል ኤርትራ ኢትዮጵያና ሶማልያ በፈጠሩት ጥምረት ምዕራባውያንን ስለኣስጨነቀ ለዶክተር ኣብይ ወደ ጓጓቸው ስበው ኣፈረሱት።
@Abramovichjambo
@Abramovichjambo Күн бұрын
ህዝብ መነጫነጩ አይቀርም አይባልም ቃላት ምረጥ
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Күн бұрын
አብሮ መኖር ተሞክሮ ተክዷል ህዝቡ።ለምንድነው ሚደጋገመው።ምስቅልቅሉ የወጣ አገር ጋር ሰው ማይከበርበት አገር ማን አንድ መሆን ይፈልጋል?!ሰሜን ኮርያ አለለት አይደል እንዴ ሚያስፈልግ ከሆነ።አሜሪካ ነው ደሞ ለኤርትራ ህዝብ ምታስበው።ማእቀብ ያረገበት ማን ሆነና?
@HenokWondimu-k1g
@HenokWondimu-k1g 2 күн бұрын
የአብይ ቻናል ቀላል ይላጣል
@filimonhabtu
@filimonhabtu Күн бұрын
Dream js free 😂
@dteshome100
@dteshome100 Күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ አይደለም ግን በጣም ፈሪ ቅዘናም ለመብቱ የማይቆም ሙትቻ ህዝብ ነዉ!!!!!!!
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 2 күн бұрын
ደጋሎ የአብይ እና የኤምሬቱ የቅርብ ወዳጅ ነው።
@kidane6417
@kidane6417 21 сағат бұрын
Eritrea 🇪🇷 end wayani yanabrw ya Ethiopie kastqac 1 semnt atnrum Ethiopie
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ህዝባቹ እርስ በርስ በድሮንና በገዠራ ማገድ ማመጽ በርሃብ እያጠፋቹ ወንድማሞች ነን የምትለው ልታጠፉን ነው ሃሃሃሃሃሃ ኣርፋቹ ተቀመጡ ዶባችን እንዘጋዋለን
@constructionchannel5265
@constructionchannel5265 Күн бұрын
አንዳፍታወች ዛሬ ልዩ የሆነ እለታዊ ትንተና ነው ያቀረባቹህት አመሰግኛለሁ ። ሁሌ የለገሰ ቱሉን መግለጫ ስሰማ ብልፅግና ልምድ የሌለው እና ደካማ ስብስብ ፓርቲ መሆኑን አይቻለሁ ።
@TsegayeWeldeab-v7n
@TsegayeWeldeab-v7n Күн бұрын
ግድ የለም ይትዮጵያ ዓፋር እሳተ ጎሞራዉን መሬቱን ኣጥለቅልቆው ወደ ኤርትራ እየ መጡ ነው ዓፋር የሚባል በትዮጵያ ኣይነሩም
@MulugetaA-p8f
@MulugetaA-p8f Күн бұрын
በናታቸ አንጉላቹ ውስጥ መአት ቱሐን አለ የቱሐን መድሐኒት ዲዲቲ በመጠጣት አንጒላቸን አጸድ😂😂😂😂🎉
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
የታሪክ ሆነ የባህል ቅርርብ የለንም እንጀራ እንበላለን ትበላላቹ ብለህ ባህል የምትለው ተሳስተሃል ምንም ቅርርብ የለንም ይልቅ በናንተ የደረሰን ግፍ ህዝባችን ሃገራችን ባድመዋል ሜተናል ከናንታ ዶባችን ዘግተን ብቻ ነው ሰላም የምናገኘው የተበደልነው ከግዜ እዳቹ ትከፍላላቹ የሚለቃቹ ሰው የለም የኣሁኔ ወጣት እንደቀድሞ እንዳይመስላቹ
@befaithm3458
@befaithm3458 Күн бұрын
አማን የሚባል ቡትቶ ጥገኛ ጋሬጣ እባክህ አፍህን መዝጋት ትችላለህ?
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ሃሃሃሃሃ እንካን በኤርትራ ህዝብ በሃሳቡ በልቡ ብትገቡ እንካን ኣንድ ልንሆን ፌደሬሽን ስማቹ ሲጠራ ሁሉም ያለኣባት ያለእናትወንድም እህት ያደገ እንደ ስም መጥራት እካ ኣንፈልግም የ10 ዓመት ልጅ ጠይቀው ምን እንደሚመልስልህ ባባቱ በእናቱ ኣጥንት የመጣ ናጽነት በደንብ ኣድርጎ ይገልጥልሃል ከእናንተ የምትተነትኑት በላይ
@sdwe1401
@sdwe1401 Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉ማአላህ ወላሂ ጥሩ አገር መውዲ አላህ ይጨምርላችሁ እኔ አማራ ነኝ አሁን እየተገደለ ያለው ህዝብ ልጂ ነኝ ሀናን ወሎየዋ አገሪን ሰላም ያዲርግልኝ የረብ
@debesaym1442
@debesaym1442 Күн бұрын
Antay ymlketkum bzeaba hagerkum zeytgebru Selam habuna Eritrean mbtan nskum kunu Amerika temxa mnim aytgebrun behager xeweta yelon keldi yelem Yemtbetabt yelat kirni Afrika ethiopia eya Adeb meyas Tru new Nikebaber
@berhanesolomon5308
@berhanesolomon5308 Күн бұрын
ኣመሪካ የኤርትራን መንግስት ለመገልበጥ ያልገለበጠው ድንጋይ የለም....... ኣልተሳካም ለወደፊቱም ኣይሳካም፣ ጥያቄው የኣብይ መንግስት ይከርማል ወይ መሆን ኣለበት???
@GetahunBelsti
@GetahunBelsti 9 сағат бұрын
😊𝚚😢
@TekluWerku-d9g
@TekluWerku-d9g Күн бұрын
ቡኡዙ ግዜ ሲማለታከቹ ዋጋታኝነት ይታይበቻል ዉስጠቹ ሁለቱ ግለሰቦችህ ፈኖ ፈኖ ሲሜት አለቻዉ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ሌትና ቀን ተኝታቹ ስታልሙ እኮ ነው ሃገሪትዋ ዘልኣለም በእርዳታ የምትኖሮው እንደ ቀድሞ የምትዎሩ የነበራቹ ኣሁን እንደሱ እንዳይምስላቹ እንደምትወረሩ እወቁ ብዛታቹ ሳይሆን መሳርያ መታጠቃቹ ሳይሆን ኣንጀት ቆራጥነት ነው የሚያስፈልገው
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ኢትዬጵያ የምታመርተው ነገር የላትም ዘልኣለም ከእርዳታ ነው የምትኖሮው የሚገርም እርዳታው ኣርሰን ኣምርተናል ብላ መሸጥዋ ደግሞ ያስደምማል በውሸትና በጉራ የተገነባች ሃገር
@danieltela-kd4ob
@danieltela-kd4ob Күн бұрын
ኣይይይይይይይ እናንተ ሰዉን ኣለማወቅ ምድረ ቱልቱላ
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 Күн бұрын
ሠላም ጃል ግርማ ሠይፉ ምኑን ኢዜማ ይባላል ?? በልፅጓል እንጂ ፒያሳን ሳያስፈርሱት በፊት 24 ሰዓት ይሠራባት ነበር አሁን ግን የከተማ በርሃ ሆናለች ከቀኑ በ6 ሠዓት 10 ሠዎች ውር ውር ሲሉ ይታያል
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ሻብያ እንካን ኣሁን ሙሉ ህዝቡ በሃገሩ ያለ ዘንድሮ ኣንድ ብረት 1 ሰው የጀመረው ትግል ኣድጎ ከጭቆናቹ የተነሳ በብረታቹ ኣፍንጫቹ ሰብሮ ከኣለም ሙሉተታግሎ ናጽነት የተጎናጸፈ የኤርትራ ህዝብ ኣትችሉትም
@TsegayeWeldeab-v7n
@TsegayeWeldeab-v7n Күн бұрын
ምን አገባችኡ ስለ ኤርትራ ስለሰላም ኣታዎርም እንዴ
@bekelesiamregn9072
@bekelesiamregn9072 Күн бұрын
Americans supported South Koreans & Japanese to form Democratic systems.
@teweldemehari6294
@teweldemehari6294 Күн бұрын
ENE ERITREAW I NEN ENA YSOW AGER SHIGER YELENIM GIN ABIY YMIERAB TELALAKI NEW!!.
@gmekonnen397
@gmekonnen397 Күн бұрын
Ethiopia muddied the opportunity to live in peace with Eritrea. This is the poorest political analyst. Why don’t you work on your fragile country Ethiopia. Please leave Eritrea alone. Game over
@YohannesAdnew-r3x
@YohannesAdnew-r3x Күн бұрын
Mersha ante eko dedeb neh yamanuel mels lik new
@ProEthiopia
@ProEthiopia Күн бұрын
Funny Degalo is best friend with Abey and Emarite ማጭበርበር አይሰራም። what would degalo benefit from ola or fano. Yelqunem Abey gudu fella belu bedeferet … spineless hula.
@googlecrome4863
@googlecrome4863 Күн бұрын
😂😂 AMAN chinkilatih yigemal ende shintbet , koba ras.
@sarajoh313
@sarajoh313 Күн бұрын
😂😂😂😂👎👎
@meskeremtesfaye5919
@meskeremtesfaye5919 Күн бұрын
አማን የምትባል አዋቂ ነኝ ባይ ህዝብን የሚነጫነጭ እያልክ ተቸግሮ ግራ የገባውን ህዝብ አትስደብ
@constructionchannel5265
@constructionchannel5265 Күн бұрын
ማነህ ወንድሜ አማን እኮ እንዴ እና እንዳንተ ላሉ ፈሪወች ሚዲያ ለይ ወጦ ድምፅ የሆነ የግና ነው :: እንዳንተ ጓዳ ውስጥ ተደብቆ አልተሳደበም ስለዚህ ኮመንት ስትጽፍ በደምብ ለማስታዋል ሞክር ብዙ ሰው ነው ፁሁፍህን የሚያነበው .
@kidane6417
@kidane6417 21 сағат бұрын
😂😂😂😂 atsabaw eritrea uamnagr enji yamnkat yalm
@teferemerkebu6717
@teferemerkebu6717 Күн бұрын
Yerasua arobat yesew tamaselalech
@danieluk3151
@danieluk3151 Күн бұрын
ኣይ ኣንዳፍታ የ ካድሬዎች ኣፈኛ ሁናቹ ቀራቹ? ኤርትራን ለቀቅ ኣድርጉ ኣለበልዚያ ነገሩ ጥሩ ኣይሆንም ይልቅኑስ ስለ ኑሮ ውድነት አና ስለ የመሬት መንቀጥቀጥ ብታወሩ ኣይሻልም
@maharicaleb4287
@maharicaleb4287 Күн бұрын
Kkkkkkkkk
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ከኢትዬጵያ ምንም ጥሩ ነገር ኣንጠብቅም እንካን ኤሱ ህዝቡን ሙሉ ኤርትራ መሬትዋ እንጂ ህዝባን ኣያስፈልገንም ተብለን እኮ ተገድለናል ያለ ቤተሰብ ቀርተናል ይህ ግን እጃቹ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ
@dteshome100
@dteshome100 Күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ አይደለም ግን በጣም ፈሪ ቅዘናም ለመብቱ የማይቆም ሙትቻ ህዝብ ነዉ!!!!!!!
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ህዝባቹ እርስ በርስ በድሮንና በገዠራ ማገድ ማመጽ በርሃብ እያጠፋቹ ወንድማሞች ነን የምትለው ልታጠፉን ነው ሃሃሃሃሃሃ ኣርፋቹ ተቀመጡ ዶባችን እንዘጋዋለን
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ሃሃሃሃሃ በዓለም ያለዘበኛ የሚኖሩ መሪዎች ያለ ፓሊስ የምትኖር ሃገር ኤርትራ ብቻ ናት ህዝብ በሙሉ ፓሊስ ወታደር ነው ደም ከፍለን ያመጣንው ናጽንት እንዴት ኣድርገን እንደምንጠብቃት እናውቃለን ኑና ከበዛብህ ወይ ከነስዩም መስፍን ትቀላቀላላቹ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
ሻብያ እንካን ኣሁን ሙሉ ህዝቡ በሃገሩ ያለ ዘንድሮ ኣንድ ብረት 1 ሰው የጀመረው ትግል ኣድጎ ከጭቆናቹ የተነሳ በብረታቹ ኣፍንጫቹ ሰብሮ ከኣለም ሙሉተታግሎ ናጽነት የተጎናጸፈ የኤርትራ ህዝብ ኣትችሉትም
@dteshome100
@dteshome100 Күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ አይደለም ግን በጣም ፈሪ ቅዘናም ለመብቱ የማይቆም ሙትቻ ህዝብ ነዉ!!!!!!!
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН