የፍቅር እናት የሰላም! Orthodox Tewahdo Mezmur.

  Рет қаралды 1,243,149

NattySweet

NattySweet

14 жыл бұрын

AMAZING TEWAHDO SONG(MEZMUR)

Пікірлер: 1 600
@kadejahasdf2494
@kadejahasdf2494 4 жыл бұрын
የፍቅር እናት የሰላም የፍቅር እናት የሰላም ይናፍቀኛል ስምሽ ሳልጠራው ስቀር ማርያም ...... በህይወቴ ውስጥ በኑሮዬ ቅደሚ ከፊት ከኃላዬ ተደላደለ ልቤ አንቺ አለሽና ካጠገቤ ...... ምኞቴም ይስመር ትልቅ ህልሜ ልለፍ ወጀቡን ተቃቁሜ የጌታዬ እናት ነሽ ሀይልን ያደርጋል ፀሎትሽ ...... እንዴት ቀራለሁ ከመንገዴ አደራ እናቴ አስቢኝ ለሚያስጨንቀኝ ጠላት ለሚያሳድደኝ አትስጪኝ ...... ትናንትም ዛሬም አመስጋኝ ነኝ የለም ለነገ የሚያስፈራኝ ሜዳ ይሆናል ተራራ ልጅሽ ስላለ ከኔ ጋራ ...... እንዴት ቀራለሁ ከመንገዴ አደራ እናቴ አስቢኝ ለሚያስጨንቀኝ ጠላት ለሚያሳድደኝ አትስጪኝ
@user-sn8bs8wl1o
@user-sn8bs8wl1o 4 жыл бұрын
እንኳንም እንኳንም እንኳንም የተዋሕዶ ልጅ ሆንኩኝ የተዋሕዶ ለዘላለም ለዘላለም ለዘላለም ለዘላለም ለዘላለም ትኑርርርርርርርርሬ ምን መታደል ነው የተዋሕዶ ልጅ ሆነም ❤❤❤
@gennathailu2709
@gennathailu2709 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-ln2kq1rh7i
@user-ln2kq1rh7i Жыл бұрын
በጣም እመቤቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mihretdagne6653
@mihretdagne6653 7 жыл бұрын
ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ ይእገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@Tblextube
@Tblextube 7 жыл бұрын
I'm from Eritrea. Although I can not speak Amharic, but I understand what this church song is about and I love it. I listen to it at least once a week and I am proud that I'm othodox. Orthodox forever!!! I love being orhodox !!! God bless You all more!
@robielendu4336
@robielendu4336 6 жыл бұрын
zerom tesfamariam ኣደ ፍቅሪ ትብል መዝሙር አዩ ዝመሩ ኢታ መጀበርያ ካላቲ ድማ ዳብዳበ ሓጣኣት ኣምላክ ዝቅደደ ኣምላክ ኢዳ በለ ይዝመር ኣሎ
@kebidoyouloveme8759
@kebidoyouloveme8759 6 жыл бұрын
zerom tesfamariam sam too you bro
@emmakefly1394
@emmakefly1394 5 жыл бұрын
Ertirea drama nazgi
@shewithabte7490
@shewithabte7490 5 жыл бұрын
m.facebook.com/story.php?story_fbid=2054010861575240&id=100008990376890 B tgriyna abzi aletka bel tsbuk gera ktrdaka zhawey lbka ttnkf mezmur
@Progressive2468
@Progressive2468 3 жыл бұрын
@@shewithabte7490 Thank so so so much.
@user-iv4jx6bz5q
@user-iv4jx6bz5q 8 жыл бұрын
እንዴት ጣፋጭ የሆንክ ልጅ ነህ ቀሪ ዘመንሂን ድንግል ትባርክል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን+++
@ameenasalem9335
@ameenasalem9335 7 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን እንደት መታደል ነው !!!! እግዚአብሔር ይመስገን
@user-sg7jh1rl2p
@user-sg7jh1rl2p 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን
@mimiethiopie4277
@mimiethiopie4277 5 жыл бұрын
በኡነት ኦርቶዶክስ በመሆኑ ሁሉም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክ አሜን አሜን
@addisdubai38
@addisdubai38 4 жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷Amenamenamen
@user-js8nh6bl9w
@user-js8nh6bl9w 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@emeelohe
@emeelohe 6 жыл бұрын
ኣደ ናይ ፍቅሪ ናይ ሰላም ኣደ ናይ ፍቅሪ ናይ ሰላመ ይናፍቅ ስምኪ ድንግል ተዘይ በልኩኺ ማርያም ኣብራኸይ ኩሉ ኣብ ሂወተይ ቅድመይ ኣለኪ ትምክሕተይ ቀሲኑ ሎሚ ውሽጠይ ምሳይ ምስ ኮንኪ ድንግል ኣደይ ትምኒተይ ኩሉ ንኽሰምር ማዕበል ፈተናይ ንኽሰግር ድንግል ጸሎትኪ'ዩ ንሱ ንመዝገብ ዝድቀይ ኣተርኢሱ ናይ ልበይ ኩሉ ከይተርፈኒ ሓደራ ድንግል ዘክርኒ ንዝጎድለኒ ኩሉ ድንግል ባዕልኺ ሕለፍሉ። ትማልን ሎምን ኣመስጋኒ የለን ንጽባሕ ዘፍርሓኒ ኣይርብርብን ኢየ ኣነስ ኣጽኒዕኒ ኢዩ መንፈስ ቅዱስ። ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክቲ የስምዓልና
@sami891
@sami891 6 жыл бұрын
tesfamariam kahsay haile ኣሜን /፫/ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
@hhcgvgh5194
@hhcgvgh5194 6 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት የስምዐልና ።
@emmakefly1394
@emmakefly1394 5 жыл бұрын
Eaile
@abuuuu8322
@abuuuu8322 5 жыл бұрын
Amen zmare mlaekt yesmealna
@tesfabalayani6603
@tesfabalayani6603 7 жыл бұрын
የፍቅር እናት የሰላም/2/ ይናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራው ስቀር ማረያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 8 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ከጣዕሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።
@user-nk9ol9jv1z
@user-nk9ol9jv1z 8 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና ናይ ኣገልግሎት ዕድሜኩም እግዚኣብሄር ኣምላክ ይባርከልኩም ኣሜን።
@user-nt1yu6xf9m
@user-nt1yu6xf9m Жыл бұрын
እንዴት አይነት መታደል ነው ዝምሬ መልእክት ያሰማልን ጌታ ሆይ እኔንም አስበኝ
@user-cz7st5lc4m
@user-cz7st5lc4m 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል የአርባምንጭ ደብረ መዳኒት መዳኒአለም ስንበት ተማሪዎች እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛው ለዘማሪው ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያስማን አሜን አሜን አሜን እስስስስስስስስስስስይይይይ ደስ ሲል የተዋህዶ ልጅ ያደረከኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ይድርስህ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል
@nmab9880
@nmab9880 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ድንግልን ይዞ
@user-kt5wr8or9r
@user-kt5wr8or9r 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማቹህ የአገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝመው የዘማሪውን ልጅ ድንግል ትጠብቅልን እጅግ ደሥ ይላል ተዋህዶ በመሆኔ እጅግ ደሥሥሥሥሥሥ ብሎኛል አወ መላኩ ገብርኤ, ሚካኤል እመቤታችን አቡየ , አርሤማ,እአልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አወ ውለታው ብዙ ነው
@ramshidkuwait8602
@ramshidkuwait8602 7 жыл бұрын
ABAYNESH SEYFU elllllllĺllllllllllllllllllllllllll
@merry3520
@merry3520 7 жыл бұрын
الوዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ፀጋውን ድንግልማሪያም ታብዛልህ هلا
@user-gb7kg7bf7s
@user-gb7kg7bf7s 7 жыл бұрын
الوዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ፀጋውን ድንግልማሪያም ታብዛልህ هلا
@user-ql2jp2gr5c
@user-ql2jp2gr5c 7 жыл бұрын
elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll zamary malykit yasamalin
@samrel5479
@samrel5479 7 жыл бұрын
አብዝቶይባርክክ
@johnkiflay6818
@johnkiflay6818 4 жыл бұрын
ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና እግዚኣብሄር ኣምላክ ናይ ኣጎልጉለት ዘመንኩም ይባርክ
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም የዘመራቸው መዝሙሮች ፈቅር ነቸው ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን የተወደድክ ወድማችን🙏🙏🙏☝
@yonanyonas3768
@yonanyonas3768 8 жыл бұрын
እልልልልል ዝማረ መላእኽት የስመዓልና ናይ ኣገልግሎት ዕድመኩም ይባረክ
@zenate5820
@zenate5820 6 жыл бұрын
ዝማሬመላእክትንያሰማልን
@danaytgualmekelle981
@danaytgualmekelle981 6 жыл бұрын
Yonan Yonas amen
@dasitaasulxaandasitaa536
@dasitaasulxaandasitaa536 6 жыл бұрын
Amen
@fereferegetachwe1451
@fereferegetachwe1451 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@dannymogos
@dannymogos 12 жыл бұрын
he is remarkable kid,. may God be with him forever i love Ethiopian orthodox I'm so proud of being an Ethiopian orthodox.
@gottistallesfurmich9957
@gottistallesfurmich9957 4 жыл бұрын
Zemare melkati yesmalna orthodox tewahdu from Eritrean Germany ❤ enate lehulashm be melkam tebeqshi
@injerababy
@injerababy 7 жыл бұрын
This mezmur makes me cry from happiness. I love God and I love my people.
@hanamola4905
@hanamola4905 8 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማር መላእክት ያስማልን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስስስስስስ ብሎኛል ከብር ምስጋና ለመድሀኒያለም
@berabera23
@berabera23 7 жыл бұрын
yretyukhgfdxzsg mkuwewniphy mkuwewniphy mkuwewniphy ugt mkuwewniphy
@nebiyudm
@nebiyudm 7 жыл бұрын
Bera Bera opooiyyyt
@Phone-kj2uf
@Phone-kj2uf 7 жыл бұрын
Nebiyu Muleta
@abdurahman9126
@abdurahman9126 7 жыл бұрын
ElllllllllllllZemeriMeleketenYesmalen
@titiigebresus3143
@titiigebresus3143 7 жыл бұрын
Aseeeeeeeeeeeey elllllllllllllll elllllllllllllllll elllllllllllllll zmare melaekti yesmealna
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 2 жыл бұрын
የፍቅር እናት የሰላም ይናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራው ስቀር ማርያም ፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏✝️👏✝️👏✝️👏🥀🥀🥀🥀🥀🥀💞💞💞💞💞💞 አጥንት የሚያልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሙሉቀን በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን ምንኛ መመረጥ ነው ክብር ምስጋና ለአምላክአችን ይሁን አሜን ፫
@emeelohe
@emeelohe 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መልእክቲ የስምዓልና የሕዋተይ ኣምላክ ጸጋ ዲበ ጸጋ የብዝሓልኩም ጣዕማን ፍቅራን ናይ እመ ብርሃን ኣይፈለየና
@hanaeshetu7268
@hanaeshetu7268 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን ለወንድማች ያገልግሎትህ ዘመን ዪባረክ ፀጋውን ያብዛልክ
@addisiemekuria4658
@addisiemekuria4658 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያስማልን ያግልግሎትን ዘመን ይባርከው ኦርቶዶክስ በመሆንኔ ደስይለኛል
@user-zr6bk4pm2l
@user-zr6bk4pm2l 7 жыл бұрын
የፍቅር እናት የሠላም ይናፍቀኝልሠምሽን ሥልጠራ ሠቀር ማሪያም ዘማሪ መላክትን ያሠማልን አጥንት የሜያለመልም ሠዝሙር እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል
@senayitesemelesenayit3408
@senayitesemelesenayit3408 7 жыл бұрын
eeeeeeeellllllllllllllll
@genettaya3768
@genettaya3768 7 жыл бұрын
የፍቅር እናት የሰላም ይናፈቀኛል ስምሽ ሳልጠራ ስውል ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን 🌺🌺🌺🌹🌹🌹
@user-kt5wr8or9r
@user-kt5wr8or9r 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የፍቅር እናት የሠላም፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ድንግል ትጠብቅህ መጨረሻህን ታሣምርልህ
@qtqa3064
@qtqa3064 4 жыл бұрын
ተነሱ እናመስግን ውለታው ብዙ ነው ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው ። እልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላይክት ያሰማልን !!!
@user-we1ty5su1v
@user-we1ty5su1v 7 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አርገህ ለፈጠርከኝ አምላክ ክብር ሁለ ላንተ ይሁን
@user-du4nc8nk8w
@user-du4nc8nk8w 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴትደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ
@dubaifestvel932
@dubaifestvel932 7 жыл бұрын
ማሂ የ ኪያ አሜንአሜን እልልልልልልል
@husseinriri2335
@husseinriri2335 6 жыл бұрын
ማሂ የ ኪያ malaa
@rtyurtyyu1118
@rtyurtyyu1118 6 жыл бұрын
Dubai Festvel ዝማሬመለአክትይሠማን
@darartuugpp8867
@darartuugpp8867 6 жыл бұрын
Zemaari malkiti yesamalii Ameen Ameen Ameen
@elsadawit1838
@elsadawit1838 6 жыл бұрын
Eiiiiiiiiiiiiiiii, eiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiiiiiiiii ,eiiiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiiiiiii,,eiiiiiiiiii
@user-ck2zz6it4v
@user-ck2zz6it4v 10 ай бұрын
ፍቅር የሆነ ልጅ ማነውግን እንዴኔ የሚወደው ፈጣሪ መጨረሻህን ያሣምርልህ ❤❤❤
@user-md5er7qi3v
@user-md5er7qi3v 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ♥
@tsigeredasegregated130
@tsigeredasegregated130 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
@mesmm1743
@mesmm1743 7 жыл бұрын
እማአምላክ በቤቱዋ ታሳድግ እልልልልል
@rezenegebremicale3137
@rezenegebremicale3137 7 жыл бұрын
elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@irshadvpm9098
@irshadvpm9098 5 жыл бұрын
Ameen.ameen.ameen.
@fatimamohammed2223
@fatimamohammed2223 Жыл бұрын
ውይ ተዋህዶ እንዴት ልግለስሽ በጣም እኮ ነው ምናምረው ሙሉዬ ያገልግሎት ዘመናት ይባርክልህ
@amlakselam1843
@amlakselam1843 7 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክቲ የስመኣልን የ ፍቅር እናት የሰላም!!!!!!!
@neg6897
@neg6897 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል እልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@martamola1075
@martamola1075 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@nunhamensetotaw1605
@nunhamensetotaw1605 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር። በቤቱ ያፅናክ በፀጋ ይጠብቅህ ድንግል ትባርክህ
@mewdedemewdede5328
@mewdedemewdede5328 5 жыл бұрын
ሰዎች ደስ ይበለን በአምላካችን ከሀፃት ባርነት ነፃ ያወጣን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያስማችሁ የወጣት ዘመናችሁን ይባርከው ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን መመርጥ ነው ለዘማሪው ልጅ እመብርሀን በቤቱ ታሳድግህ በቤቱ ያፀናህ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው የኔ አባት ሁላችሁንም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በቤቱ ያጽናችሁ
@slmena9603
@slmena9603 4 жыл бұрын
ከኢትዮያ በሆንሽ ሚስደስትሽ ነገር ብትሉኝ ኦርቶዶክሰ መሆኔ በጣም ያኮራኛል።
@user-mw4rp9no4w
@user-mw4rp9no4w 2 жыл бұрын
የመወደው ሙዝሙር ነው ነበር የፍቅር እናት የሠላም ኦ ሚካኤል ብዙ መዝሙር አሉ የሠንበት ተማሪ ነበር አሁን ግን ኢስላም ሆኛለሁ ሠወስት ወር ሆነኝ ሙሉቀን ከበደ ትችላለህ
@user-yh4so1yu1r
@user-yh4so1yu1r 6 жыл бұрын
የፍቅር አናተ ሰላም ኣሰይይይይይይይይይይይይይ ኣነሲ አንቃዕ orthadox ኮንኩ ኣማሓርኝ ኣይሰምዕነ ግን በቃ ደስ አልኒ ኣዊኡ ከድካ ምስኦም ዘምር ዘመር መጽኒ
@yonasghebretnsae9135
@yonasghebretnsae9135 5 жыл бұрын
ካብ ፍቅር ኩሩስቶስ መን አዩ ዝፈሌኒ Ajoka Medhaniealem bmhret kbexhaka u neti zwds qalu nktsemae
@user-ed5qp4ip4s
@user-ed5qp4ip4s 3 жыл бұрын
ወላ ኣነ ብጣዕሚ ቅንኣት የሕድረልይ። ደስ ዝብለካ ግን ዕጫናን ምርጫናን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምኽና ኢዩ።
@NiceNice-lj6nk
@NiceNice-lj6nk 3 жыл бұрын
ስምዕማ ኢትዮጵያ ደኺ ማሚ ታማኸይንኺ ደይትፈልጢ ላዝም ትፈልጥ እነሀክ እማ
@user-ed5qp4ip4s
@user-ed5qp4ip4s 6 жыл бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልል ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማረ መላእክቲ የስምዓልና ዝማረ ኣቦና ዳዊት ቅነ ኣቦና ያረድ ዝተቀበለ እግዛብሔር ኣምላክ ዝማረኩም ይቀበለልኩም። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምክን ናይ ብልቢ ዕረፍቲ ሂወት'ዩ፡
@user-vn3gg9cp7d
@user-vn3gg9cp7d 4 жыл бұрын
አንተ ብላቴና እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሕ
@salamitany1304
@salamitany1304 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህ ይባርክልን መንግስት ሰመያት ያውርስልን ድንግል ማርያም በጥበብ ታሳድግህ አሜን አሜን አሜንንንን
@user-jr8cd6if3u
@user-jr8cd6if3u 6 жыл бұрын
አሰይይይይይይይይይ ኣሜን፡ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላአኽቲ ያሰማሊኝ የተዋህዶ ሊጅ አግዝቢሐር ይጠብቅ ኣሜን
@tseditsedu1415
@tseditsedu1415 9 жыл бұрын
Ye ageligilot zmenihin dinigil tibarikilih.....waw it's so amazing
@nabiyanabiya8388
@nabiyanabiya8388 8 жыл бұрын
+Eyerusalem S Kate make
@gidenadrar5304
@gidenadrar5304 7 жыл бұрын
ኣሰይይይይይይይይይይይይይይ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ምልእክት የስምዓልና
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 4 жыл бұрын
የፍቅር እናት የሰላም የፍቅር እናት የሰላም፣ ይናፍቀኛል ስምሽ ሳልጠራ ስውል ማርያም።
@user-ti4ix9qd8h
@user-ti4ix9qd8h 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ብዝት ያድርግልህ በቤቱ ያጽናልን
@user-rr1he3vt4y
@user-rr1he3vt4y 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sakeenaziad9674
@sakeenaziad9674 7 жыл бұрын
እልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባህከው
@meronkemsur3392
@meronkemsur3392 7 жыл бұрын
egzebher ymesgen Amen amen amen zemari melkot yasemalen
@hannahanna4630
@hannahanna4630 7 жыл бұрын
Amen Amen
@bassamalshareef4959
@bassamalshareef4959 5 жыл бұрын
Sakeena Ziad und
@saraamine6538
@saraamine6538 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ልጅ ነዉ እግዚእብሄር ይባርከሀ እቡየ ገብረመንፈሰ ቅዱሰ ግን እንቱ ነዉ የሚባሉት እና እርሞት ቢደረግበት ጥሩ ነዉ
@user-cf7wb6rm5c
@user-cf7wb6rm5c 6 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስሰሰ ይላሉ በእግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልነ
@sashamohammed1405
@sashamohammed1405 9 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@alfinshal531
@alfinshal531 8 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለዕክትን ያሰማልን
@agyemariyam6725
@agyemariyam6725 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማል ወንድማችን ዘማሪ ሙሉቀን ውይ መታደልህ በልጅነትህ ነው በዝመሬ ያደከው አሁንም በቤቱ ያፅናህ
@tizitamoges8005
@tizitamoges8005 7 жыл бұрын
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ያገልገሎት ዘመንህን እግዚአብሄር አምላክ ይባርከልን አሜን እድግ በል ዬኔ ቆንጆ።እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልል ሁላችሁንም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
@hirutbekele977
@hirutbekele977 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያስማልን
@tesfabalayani6603
@tesfabalayani6603 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልአጥንት የሚያለመልምውን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል♥♥
@kidanetekie4242
@kidanetekie4242 7 жыл бұрын
tesfa balayani
@mohahshggsgfggsggs741
@mohahshggsgfggsggs741 7 жыл бұрын
tesfa balayani
@user-ql2jp2gr5c
@user-ql2jp2gr5c 7 жыл бұрын
elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll zamary malykit yasamalin
@90waleln62
@90waleln62 6 жыл бұрын
እልልልልልልል ዘማርመላአከትያሠማልን
@user-ho4qd3zi5v
@user-ho4qd3zi5v 6 жыл бұрын
ድንግል ታሳድግህ ምርጥ የተዋህዶ ልጂ
@wagayeeshete1486
@wagayeeshete1486 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያሠድግልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ በውነት በቤቱ ያፀናልን
@rozazegeyeethiolove9772
@rozazegeyeethiolove9772 9 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ምርጥ የኦርቶዶክሥ ልጂ
@ellenikibret4343
@ellenikibret4343 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mulukenkebede403
@mulukenkebede403 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ፀጋውን ድንግልማሪያም ታብዛልህ هلا 1 year ago ዝማሬ መላእክትን ያሠማቹህ የአገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝመው የዘማሪውን ልጅ ድንግል ትጠብቅልን እጅግ ደሥ ይላል ተዋህዶ በመሆኔ እጅግ ደሥሥሥሥሥሥ ብሎኛል አወ መላኩ ገብርኤ, ሚካኤል እመቤታችን አቡየ , አርሤማ,እአልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አወ ውለታው ብዙ ነው
@tg2184
@tg2184 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልለ ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን የፍቅር እናት የሠላም ይናፍቀኛል ሥምሽን ሣልጠራው ሥቀር ማርያም እልልልልልልል እልልልልልልልል😍😍😍😍
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መልክት ያሰማልን እድግ በል
@user-ut2ts4hg6c
@user-ut2ts4hg6c 6 жыл бұрын
ኣሰይይይይ ኣሰይይይይ ኣሰይይይይይ ዝማሬ መላክቲ የስመዓልና።
@angesomtesfay5026
@angesomtesfay5026 6 жыл бұрын
ደኪመ የ ኣነስ ብስጋ ፈተና Aseyyy Aseyyy ortedeks nzelalem nberileyy
@tenabayebaye5412
@tenabayebaye5412 6 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልል የፍቅር እናት የሰላም ይናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራው ስቀር እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን
@userasnakech
@userasnakech 7 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያብዛን አሜን
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rv9ri7zj9g
@user-rv9ri7zj9g 4 жыл бұрын
አልልልልልልል ዘማሪ መላከተን ያሰማልን ❤️❤️
@user-on6id4gk3o
@user-on6id4gk3o 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡ ጌታዬ ሆይ ስምህን ለማመስገን ህሊናዬን አነቃቃልኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን
@tigisttg3994
@tigisttg3994 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በቤት ያጥናህ ጠጋውን ያብዛላችሁ እንዴት ደስ ይላል የኦርቶዶክስ ልጀ ያደርግይ እግዚአብሔር ይመስግን
@karimakarima474
@karimakarima474 4 жыл бұрын
Amen amne amne elelelel elelelel
@hibisthibist9072
@hibisthibist9072 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ደስስስስስስ ሲል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜንንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@lovedbylordjesus808
@lovedbylordjesus808 7 жыл бұрын
aseyyyyyyyyyy aseyyyyyyyyyy aseyyyyyyyyyy Elllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll zemari malekti yesmaln wendime
@loveme3959
@loveme3959 5 жыл бұрын
አሜን
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 7 жыл бұрын
እልእልእልእልእልእል እልእልእልእልእልእል እልእልእልእልእል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@abdifadiso3654
@abdifadiso3654 7 жыл бұрын
Tesge mariyam Geni Elleelllelleeellleelll
@jomanadgafa5020
@jomanadgafa5020 6 жыл бұрын
Tesge mariyam Geni aman
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
በእዉናት ፀጋ ያብዛችዉ እኔም ባቤታማቅዳስ ፍትቆሜምዛምርበት ቃንናፈቃኝ
@user-vo1yy3vi1k
@user-vo1yy3vi1k 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ እድግ በል. ኦርተደክስ ተዋህዶ ሁሉግዜ ደስ ይበላቹ
@fffdyh5303
@fffdyh5303 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያስማልን ደስ ስትሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
@user-vz6hg1pj2x
@user-vz6hg1pj2x 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@zeresenayfishale7998
@zeresenayfishale7998 8 жыл бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክቲ ይስማልና
@kirsenaittaklakirsenaittak1642
@kirsenaittaklakirsenaittak1642 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያስማልን ተዋህዶ ሃይማኖቴ ሜተን አድርግው በንስሃ ህውቴን ከፍተና እግዚአብሔር ጥብቅልን
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
ቅናት አደረብኝ ደስ ሲል ሲዘምር ከልቡ ለሁላችሁ ዝማሪመላክት ያሰማል
@nahusenayfissha4412
@nahusenayfissha4412 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! በነገራችን ላይ ይህ ልጅ አሁን አድጎ ዘማሪ የሆነ መሰለኝ
@user-xb5wc8hq4c
@user-xb5wc8hq4c 8 жыл бұрын
አወ ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ
@bdhjj4422
@bdhjj4422 7 жыл бұрын
ሀይ
@bdhjj4422
@bdhjj4422 7 жыл бұрын
ሰላምነው
@user-pb9vt6sd2k
@user-pb9vt6sd2k 7 жыл бұрын
ዝማሬመላክት ያሰማልን እግዚአብኤር እድሜናጤናይስጥህ
@mekdigirma2721
@mekdigirma2721 7 жыл бұрын
SMU manwe
@tgsthbaita9060
@tgsthbaita9060 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እውነት ነው ለውለታው ምን ይከፈለዋል የኔ ጌታ ተመስገን
@firyetube891
@firyetube891 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እፍፍፍፍ ድምፅህ ማር ነው
@tgsthbaita9060
@tgsthbaita9060 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@burtukanworkuu9554
@burtukanworkuu9554 7 жыл бұрын
Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelele Amen Zemare malekati yesamalin Tebarku
@adanchbayenjaladhaaurjifia2144
@adanchbayenjaladhaaurjifia2144 4 жыл бұрын
Elelelelelelelelelel
@genibereje7510
@genibereje7510 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድግ በልልኝ ማርያም ትተብቃቹ ።
@alminegneymami167
@alminegneymami167 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል የፍቅር እናት የሰላም ይናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራው ስቀር ማርያም እልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@zainm7296
@zainm7296 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እውነትም የፍቅር እናት የሰላም ....ማርያም!!!
@bdhjj4422
@bdhjj4422 6 жыл бұрын
Zain Mአሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ዘየመላኢክት ዝማሬ ያሰማልን
@user-fo7db9mf2p
@user-fo7db9mf2p 8 жыл бұрын
ድንግልበምልጃዋአትለይህየኔማር.ውለታውብዙነውእየሱስክርስቶስ.የሱስለሆንኩአብዝቶወዶኛል.እልልልልልልልል
@saliahmd3792
@saliahmd3792 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@shammakhaled9069
@shammakhaled9069 6 жыл бұрын
የፍቅር እናት የሰላም የፍቅር እናት የስላም ይናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራው ሰቀርቀ ማርያም ትላትም ዛሬ አመስጋኝ ነኝ የለም ለነገ የሚያሰፈራኝ ሜዳ ይሆል ተራራዋ አቺ ስላለሽ ከኔጋር እልልልልልል ዜማሬ መላክ ያሰማልን ያሰማልን እለ
@semeneshberu5168
@semeneshberu5168 4 жыл бұрын
Betamax beautiful boy sing good I like him so much I can't take it
@user-go2vb5ly6f
@user-go2vb5ly6f 3 жыл бұрын
ድንግለይ የኒ እንትናት ስወዳትትትት
@ameleworkbekele7052
@ameleworkbekele7052 3 жыл бұрын
Turnstiles
@1Amhara1888
@1Amhara1888 3 жыл бұрын
He is grow up and blessed PLEASE LIKE SHARE HIS CHANNEL 👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/Y3WVf5yhlNOtaq8
@user-rv9ri7zj9g
@user-rv9ri7zj9g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላቀት ያሰማልን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል የ ተዋሄዶህ ልጆች አሜን አልልልልልልል
@user-hq3ys4tt8c
@user-hq3ys4tt8c 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሃን ከክፈ ነገር ትጠብቅህ የተዋህዶ ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@maseretkule9412
@maseretkule9412 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ...አሜን። ምነኛ መታደል ነው ለዝማሬና ለምስጋና ደጁ ላይ መሆን አቤቱ ጌታሆይ እኛ ባሪያዎችህን በምህረትህና በይቅርታህ ጎብኘን ከደጅህ ሰብስበን ከመንጋው ቀላቅለን...አሜን።
@kalkidanmolla5162
@kalkidanmolla5162 7 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የፍቅር እናት የሰላም ይናፍቀናል ስምሽ ሳልጠራዉ ስቀር ማሪያም
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 689 М.
EOTC Hidar Tsion Mariam Be’al Zimare Highlights
25:45
Bethlehem Abate Studios
Рет қаралды 197 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 15 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 46 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 18 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Dej tenahu Koyche Kidanemihretin
6:44
NattySweet
Рет қаралды 93 М.
Diakon Tewodros......(የፍቅር እናት)
8:30
kiduel
Рет қаралды 1 МЛН
የፍቅር እናት የሰላም (yefikir enat yeselam mezmur)
3:36
Yemisgana Tube የምስጋና ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
EOTC Kana Zegelila Zimare Highlights
41:46
Bethlehem Abate Studios
Рет қаралды 154 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 10 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 61 МЛН
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 478 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 976 М.