Andromeda አንድሮሜዳ: ያልተሠሙ የላሊበላ ሚስጥራት | ክፍል 3

  Рет қаралды 14,009

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@annagola7570
@annagola7570 2 жыл бұрын
ላሊ ባላ እንጂ ላሊ በላ አይደለም የየሱስ ሞት ማለት ነዉ በኛ ቋንቋ የተደበቀዉ ኡነት እዉነት እየወጣ ነዉ ተባረኩ ጌታ ይባረክ
@kidusyosef21
@kidusyosef21 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ኘሮግራም ነው መምህሮቻችን በርቱልን
@JahAdam
@JahAdam 3 жыл бұрын
ሶስቱንም ክፍሎች ዓይኔን ተክዬ ልቤን ሰቅዬ ነበር ስከታተላችሁ የነበርኩት ክበሩልኝ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀቱንና ማስተዋሉን ያብዛላችሁ፤ ለእኛም የእናንተን ቀና መንገድ እንድንከተል ፈጣሪ ብርታቱን ያድለን🙏
@sisaynigusie5996
@sisaynigusie5996 2 жыл бұрын
Wow...❤❤❤!!!
@yalemzerfmaru6463
@yalemzerfmaru6463 3 жыл бұрын
በርቱልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጉጉት የምንጠብቀው የማይጠገብ ብዙ ነገሮችን የምንቀስምበት ፕሮግራም ነው
@yabsra5770
@yabsra5770 2 жыл бұрын
Yes it was good but not too bad for kid time but we were going on the weather for the next week to go back in last year or the other week
@joyschoollife
@joyschoollife 3 жыл бұрын
Enamsegnalen memhroch
@lucysabella6727
@lucysabella6727 3 жыл бұрын
ቅዱስ ንጉስ ላል ይበላል አምላክ ይጠብቃችሁ በርቱ : የሚስጥሩን ፍቺውንም እንዲገለፅልን ይርዳን ምናልባትም ከስባ ስገል አንዱ ከዚህ ስፍራ ይሆናል :የተጋዘው :ላል ይበላል የክርስቶስ ሚስጥር: ከልደት እስከ ስቅለት ከዚያም በላይ የሆነ ሚስጥር እግዚአብሔር ይስጥልን ክርስቶስ በተስቀለ ስአት ፀሃይ ጨልማለች ኮረናው የሾክ አክሊሉ ነው ተምሳሌት ነው ይህ ትውልድ በምልክት የሚያምን ነውና ቦታውን ለመርገጥ ፍቃዱ ይሁንልን
@tinseamraya7682
@tinseamraya7682 3 жыл бұрын
በጣም ነው በጎጎት ነው የመጠብቃችሁ በርቱ
@ጌችቤተአምሓራ
@ጌችቤተአምሓራ 3 жыл бұрын
ይለያል እግዚአብሔር ያክብራችሁ በርቱልን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ውድ ና የተከበራችሁ መምህሮቻችን ስለምትሰጡን ግንዛቤ የሐገር ፍቅር እንድኖረን እንድናጠናት ስለምታደርጉን ከልብ እናመሰግናለን
@yosefteowdros2270
@yosefteowdros2270 3 жыл бұрын
wow God bless you
@werkneshamha2858
@werkneshamha2858 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የምንወደው ፕሮግራም ነው በዚህ ይቀጥሉበት
@genettadese4388
@genettadese4388 3 жыл бұрын
Betam mewadew program new
@bituephi696
@bituephi696 3 жыл бұрын
wow really amazing keep it
@gelila114
@gelila114 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ደስ ሲል እውቀት።
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 3 жыл бұрын
Waooooooooooo
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 3 жыл бұрын
ምን አለ እኔ በነበርኩ በቦታዉላይ።🙁🙁🙁 እድለኝአ ናቹ ያያቹት።ግን ደሞ እናተን ስለሰጠን ሕግዚያቡሔርኔ አመሰግናለዉ።
@biniman8872
@biniman8872 3 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ዶክተር ፡ የኔ ጥያቀ Uranus እንዴት ብሎ ወደ ህብረተ ከኮቦቻችን ሊቀላቀል ቻለ በጣም ኣደገኛ ኣይደለም?
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹...,,
@Helenyirg
@Helenyirg 3 жыл бұрын
enezin hetsanat be ferengoch language chekelatachewn kemnabelash berasachen kankuwa bnastemrachew yagerachenen tarik bnengrachew yagerachenen betam bezu tenatochen endiyatenu bnadergachew teru nw
@ሄርሜላሄኖክ-ኸ3ፀ
@ሄርሜላሄኖክ-ኸ3ፀ 3 жыл бұрын
አበሻ ቢያጠናው ውሸታም እንለው ነበር ነጭ አምላኪ ሁላ የኛንም እውቀት ዝቅ አታርጉ
@bituephi696
@bituephi696 3 жыл бұрын
wow really amazing
@ebutuoysoediv4724
@ebutuoysoediv4724 3 жыл бұрын
This is not science. There are so many exciting things in science that you can talk about. Yet you decided to dedicate the show for mythology and mysticism in the name of science. Most of the things said here simply have no evidence. In fact they are in contradiction with what the evidence and the science suggest. I have seen about three episodes and all those I saw are ridiculous. Take the Bermuda triangle episodes for example, all you had to do was find scientific research papers and read on the subject. You would have found that there were never special occurrences and mystries at all. It was just the result of the media sensationalizing things, which you are exactly doing in these videos. May be there is some religious agenda you are pushing in the name of science.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
እኔን ትቼ ራቅኩ!
27:46
Impact Seminars
Рет қаралды 35 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 423 М.
ጠቢብ ለመሆን ይህንን የጥበብ ቁጥር ይወቁ (12)
30:33
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 33 М.
האיש שהשתלט על רוסיה: רבע מאה לשלטונו של פוטין
11:26
כאן | חדשות - תאגיד השידור הישראלי
Рет қаралды 168 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН