Andromeda አንድሮሜዳ: ያልታወቁ በራሪ አካላት "UFO" | ክፍል 2

  Рет қаралды 83,078

Balageru TV

Balageru TV

3 жыл бұрын

Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia
#DrRodas
#DrGetenet
#Andromeda

Пікірлер: 63
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 3 жыл бұрын
ዶክተር አሁን የኢትዮጵያ ልጆች የጎደለን የምንማርበት ትምህርት ቤት ነው እንደ እውነቱ ብዙ ተማሪዎች ትምህርት እያገኙ ነው ነገር ግን ብዙ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች ትምህርት እያገኙ አይደለም እኔንም ጨምሮ እና እባክህ ዶክተር በዚህ እርዳን የማንፈልገውን የትምህርት ዘርፍ ከምንማር አደራህን ከዚ ችግር አውጣን እባክህ እባክህ እባክህ
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 3 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ እንዴት እንደምቀናብህ!! (መንፈሳዊ ቅናት) ሁሌ ደስተኛ ትመስለኛለህ።ታድለህ።
@getahunnigussefitawek7202
@getahunnigussefitawek7202 3 жыл бұрын
Thanks useful
@user-dq2zz9tm7k
@user-dq2zz9tm7k 3 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ሰትቀመጡ ይሄን ትንተና መስጠታችሁ ዋው በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት🙏🙏
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 3 жыл бұрын
ቁጭ ብላችሁ አስረዱ ረጅም በትር አዘጋጁና እስኪሪኑ በመጠቆም ማሳየት ይቻላል በርቱ👏👍👌 ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ ይጥፋ 💚💛❤️
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን ኢትዮጲያዊያን ልጆቻንን ይሄን ፕሮግራም እንድከታተሉ እናድርግ ፍላጎት ይኖራቸዋል
@chenefo13
@chenefo13 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና ዕውቀትን ምያስጨብጥ ነው ነገር ግን የአቀራረብ ሁኔታዎች ቢቀየሩ ማለትም ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ጥርት በለ መልኩ ቢቀርብ የስቱድዮ እስታይል ትንሽ ወደ ኋላ የቀር ይምስላል ከዚህ በተሻለ መልኩ መቅረብ አለበት ብዬ አስባለው የእሰቱድዮ አቀራረቡ
@LLtreaphy7351
@LLtreaphy7351 2 жыл бұрын
የባዕድ ፍጡራን አይባልም ። most of them are very benevolent beings.
@gamertub4480
@gamertub4480 3 жыл бұрын
Thank you
@wabieshetie5135
@wabieshetie5135 3 жыл бұрын
በአሜሪካን ሀገር ሰይጣን የሚባሉ ፍጡራንን በመኖሪያ አካባቢዎች ሲመጡ በመከተል እና ወደ ቤት አስገብተው በማላመድ በተወሰነ የመኖሪያ ዝዎን በቁጥራቸው ከፍተኛ እንደሆኑ ይነገራል የራሳቸው እድረገፆችም አሉ ቀን ከቀን የሚያሳልፉትን እንቅስቃሴ ያሳያሉ ። ሂደቱ እኔ እንደማስበው ዩፎ/ufo ሚባለውን ለማጥናት ያግዛቸዋል ።
@andegebremichael8644
@andegebremichael8644 2 жыл бұрын
Nice thanx
@user-mi2nl4tw3n
@user-mi2nl4tw3n 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Yousof-er7ol
@Yousof-er7ol Жыл бұрын
tenkyou💔👌👍
@abdulrahmanbulo333
@abdulrahmanbulo333 3 жыл бұрын
Believe or not, Our eyes is limited to see things around us but a lot creatures around us moving.
@thesciencekid4673
@thesciencekid4673 3 жыл бұрын
Rodas You Are Doing good but I have a Question When will you be live
@kidusyohannes1911
@kidusyohannes1911 3 жыл бұрын
selam doctor....mn endehon balakem be 1990 wochu ayechewu malakewu nger ahun sasetawus ye UFO ayenet disk yayehu yemeslegnal betam kerebo sialf ayechalhu ke bizzu amet behuala ahunm aresawum. behiwote eskahun endeza yemiasedememegn nger eskahun alayehum mn endehon alakem.
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..
@bethelhemashenafi5785
@bethelhemashenafi5785 3 жыл бұрын
I love you ❤️❤️
@user-jo4td8ye7e
@user-jo4td8ye7e 3 жыл бұрын
ግሩም የሆነ ትምህርት ነው
@saidnig84
@saidnig84 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው ማደንቆት ጥያቄዬ እንደማከተለው ነው አሉ ሚባሉት UFO ማን ፈጠራቸው? እየሱስንስ ያቁታል? እነሱስ በማን አምሳል ተፈጠሩ? እባኮትን ይመልሱልኝ። አመሰግናለው
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 3 жыл бұрын
እንዴት እንደሚስበኝ፣እኔ አስትሮኖሚ ባጠና ውጤታማ እሆን ነበር።
@melkamchane9506
@melkamchane9506 3 жыл бұрын
Wow
@LLtreaphy7351
@LLtreaphy7351 2 жыл бұрын
You can watch them if you are vibrational match
@abrehambirehanu5220
@abrehambirehanu5220 3 жыл бұрын
be ewnet betam new yemenkorabachu; betley demo ke gehez mezgeboch yemetamesaterut nger yegremeghnal betam ewedachewalew
@dagmenaoll6231
@dagmenaoll6231 3 жыл бұрын
Beqlalu ine indememeslgea sewi meslewi kegea gari iyenorwu nwi beqelalu gay and lezbeyani honwi ?
@fikirtetesfaye3724
@fikirtetesfaye3724 2 жыл бұрын
IS best but can you make as watch the real photo of aliens and atlantica crystal
@helenasfaw624
@helenasfaw624 2 жыл бұрын
እኔ የሚመስለኝ ፒራሚድ የጥቁርን ታሪክ ማንነታችንን ለማጥፋት ይመስላል ምክንያቱም እሬሳቸው እና እቃዌቻቸው ተገኝቷል ስለዚህ የአለምን መልክ ለመለወጥ እራሳቸው ተመራምረው ሚሰሯቸው እና የሚፈጥሯቸው ይመስለኛል
@medhanitgetahun2236
@medhanitgetahun2236 3 жыл бұрын
እነዚህ ኡፎ ሊኖሩ ይችላሉ የራሳቸው አለም ሌኖር ይችላል ግን መሬትን የሚያጠቃት አይመስለኝ ምክንያቱም አንዱ 700 አመት ከኖረ በቂ እውቀት ያላቸው ይመስለኛል ምን አልባት እኛ ለነሱ አይጥ ስንሆን እንችላለን አዋቂው ከላይ አለ !
@abatefamily1756
@abatefamily1756 3 жыл бұрын
Africa lay yemayetaute lemendenew?
@messianwar2907
@messianwar2907 Жыл бұрын
ርቱ አብራችሁ ሳያችሁ ውስጤ በደስታ ይሞላል
@euegize3110
@euegize3110 3 жыл бұрын
ኤልየኖች ወደ መሬት ይመጣሉ?
@willyou2030
@willyou2030 3 жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ከሰው ውጭ እንደዚህ አይነት ፍጡራን አሉ ይላል ?
@suicidalwolf8049
@suicidalwolf8049 3 жыл бұрын
people are crazy believe what u want
@seni9813
@seni9813 3 жыл бұрын
Alien hule bemahalachin alu, gen anayachewem, yemibalew ewenet new?? Ketelek yehager meriwoch mehakel andandochu Alien nachew yemibalewes?? Bemiketelew programachihu tametutalchihu beye etebekalehu.
@seni9813
@seni9813 3 жыл бұрын
Awo yegebtse Pyramid , be Alien le Ufowoch marefia tedergo yetsera bota new yebalale 🤔
@ethiopiatuday1637
@ethiopiatuday1637 3 жыл бұрын
10Q
@lbybest-jf3lc
@lbybest-jf3lc 3 жыл бұрын
በ 2013 የተከሰተውን ሳትነግሩን
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 3 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ እሁድ ቀን ቢሆን ይመረጣል።
@user-di8mj2ki6r
@user-di8mj2ki6r Жыл бұрын
ቆይ መቼ ነው ሚታየው
@mohammeddinoshifaga7
@mohammeddinoshifaga7 3 жыл бұрын
ባቡጂ ያንብበው ክክክክክ
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
መናፍስት ናቸው አደል ዮፎዎች ሚባሉት ፀላይ ናቸው ሚባሉት አደል
@samsong2391
@samsong2391 3 жыл бұрын
Yes.
@saved1580
@saved1580 3 жыл бұрын
The last deception.
@alethiopian9026
@alethiopian9026 3 жыл бұрын
አሁን እናንተ ይሄን ዝግጅት እያቀረባችሁ new Mexico ላይ አንድ ufo በራሪ አካል ታይቷል የሚል ተለቋል እነዚህ ነገሮች እድሚያቸው እረጅም ነው ስለነሱ ስታወሩ
@yalemzerifmekuriyaw8466
@yalemzerifmekuriyaw8466 3 жыл бұрын
ኤልያሶች መቸ ነዉ የሚመጡ።
@godisgoodallthetime4209
@godisgoodallthetime4209 3 жыл бұрын
2022 ymexalu
@AskMePrayer
@AskMePrayer 2 жыл бұрын
እርጉዝ ወንዶች ሳይ ያቅለሸልሸኛል።
@girmahailu6372
@girmahailu6372 2 жыл бұрын
መልካም ጅማሮ ነው በርቱ። ነገር ግን ከመነሻው እሰከመድረሻው በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ በጥልቅ በትተነትኑ መልካም ነወ ። ብዙ ርዕስ ሆነው የሚተነተኑ ጉዳዮችን አትነካኩ። Please try to be scrutinize. Girma H London
@gechtade3163
@gechtade3163 3 жыл бұрын
አፈ ታሪክ ከሚታወሩ ለምን የሰው ህይወት የሚቀይር የአሁኑና የወደፊት ነገሮች አታወሩም።
@Film_production1134
@Film_production1134 3 жыл бұрын
አንተ ነክ አፈ ታሪክ ነክ !! ይህ የማይቀየር እውነት ነው!!
@gechtade3163
@gechtade3163 3 жыл бұрын
@@Film_production1134 እውነት ስጠቅም እንጂ ስወራ ብቻ ዋጋ የለውም።በህይወታችን ምንም ፈቀቅ አይደርግም።የፈጠራ ታሪክ ለምዳችው እንዴት አትሰሙም።ይህን ከመስማት ወንጌል መስማት ያዋጣል
@millagetachew853
@millagetachew853 3 жыл бұрын
ነጮቹ ከሰይጣን ጋር ነው የሚሰሩት
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 жыл бұрын
Aliens are real, yelem yemtlu tebedu
@yodittibebu840
@yodittibebu840 3 жыл бұрын
Aybalem ante ye Ethiopia lej neh aybalem tew
@godisgoodallthetime4209
@godisgoodallthetime4209 3 жыл бұрын
Jil
@samsong2391
@samsong2391 3 жыл бұрын
Demons are real
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 жыл бұрын
@@samsong2391 then you are one of them
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 3 жыл бұрын
Asafari tasazinalah yihen yemesele timihirit le Ethiopia lijoch silekerebe new enidezih mitinagerew
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 25 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 951 М.
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 33 МЛН
ДЕВУШКА проучила МУЖА изменщика 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 5 МЛН
Форчан ищет Флаг (Финал) 🍀
0:46
i11ushenka
Рет қаралды 2,6 МЛН
Как поменялась мода на летние шорты😅💀
0:20
ВЕРА ВОЛЬТ
Рет қаралды 13 МЛН
Thử Thách Uống Nước Kinh Dị #shorts
0:53
Triệu Khải Duy Vlog
Рет қаралды 41 МЛН
The cat made a surprise 🥳😥🥰
0:40
Ben Meryem
Рет қаралды 35 МЛН