Ante yelibe geta , zemary hawaz tegegne (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 አንተ የልቤ ጌታ

  Рет қаралды 2,280,507

ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE

ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE

8 жыл бұрын

Ante yelibe geta , zemary hawaz tegegne (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 album አንተ የልቤ ጌታ
Lyrics gashaye melaku
Song habtamu shibru
www.zemaryhawaz.com

Пікірлер: 661
@user-ys4to8kd2s
@user-ys4to8kd2s 6 ай бұрын
የልድያ ልብ እንደከፈትክ አቤቱ ጌታሆይ የኔንም ልብክፈተልኚ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ እሡ በመጠበቂያው ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v 2 жыл бұрын
አንተ የልቤ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ግባ ከነፍሴ መቅደስ ልፅና ባአንተ ልቀደስ 🙏🙏🙏😭❤️
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
አንተ የልቤ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ግባ ከነፍሰይ መቅደስ ልፅና በአንተ ልቀደስ ዝማርየ መላእክት ያሠማልን ወንድሜ በቤቱ ያኑርህ
@SImissyou
@SImissyou 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለቤተ መቅደስህ አብቃኚ የስደት ኑሮ በቃሽ በለኚ ማርያምን ቤተክርስቲያን ሄዶ መሳለም እንዴት እንደናፈቀኚ😢
@BehayluGeti-ym1xb
@BehayluGeti-ym1xb 29 күн бұрын
Ema ene demo hager wuset hogn mehde akategn tselyelgn
@ME-ki6gv
@ME-ki6gv 6 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር በሰማሁ ጊዜ የደም ስሬ በትክክል መስራት ይጀምራል! እግዚአብሄር ይመስገን!
@tirsithabtewold4333
@tirsithabtewold4333 4 жыл бұрын
Zemare meleak yasemalen..
@selamselam1397
@selamselam1397 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነነው ዝማሬ መላእክን ያሰማልን
@tesfahuntesfahundemise1119
@tesfahuntesfahundemise1119 3 жыл бұрын
Tesfahun Diwit
@hundaadandaaaawaaqayyoon7285
@hundaadandaaaawaaqayyoon7285 3 жыл бұрын
Lvbbbb
@mekedessolomon-nb3qc
@mekedessolomon-nb3qc 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ያረገኝ አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@henoktsegay8746
@henoktsegay8746 2 жыл бұрын
I’m Eritrean i love this mezmur and your voice
@aberabitema4973
@aberabitema4973 Жыл бұрын
ቀወቀቒቑቀቑቀቀቀ
@user-pb1mi9il5x
@user-pb1mi9il5x Жыл бұрын
🥰🥰🥰ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@webet2273
@webet2273 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይንገስ ❤❤❤🙏🙏🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@selamselam3539
@selamselam3539 3 жыл бұрын
ሁፍፍፍ ልቤ እርፍ ይላል በእውነት ዝማሬ መለከት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድማችን ተባረክ
@user-kg1kq3qd4d
@user-kg1kq3qd4d 3 жыл бұрын
Zimare melakit yasemalen
@aayyuutube2457
@aayyuutube2457 3 жыл бұрын
Ante ye libe geta,ante ye libe negus giba ka namfse maqdas ✝️🙏😭
@saraatklet3466
@saraatklet3466 2 жыл бұрын
Amennn
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እስከ በደሌም ቢሆንም ያንተ ስላደረግኸኝ አመሰግንህ አለሁ። ተስፋየ የጨለመ ሲመስለኝ እንዲህ አንተ የመረጥኸው ዘማሪ ጡዑማን ዝማሬ ስሰማ ቤቴ ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ መሆኑን ሳስብ ደስታየ ወሰን የለውም።
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
ስለእውነት ይሄን መዝሙር ስወደው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ramtechh8202
@ramtechh8202 4 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማው የእውነት እንባየ ይቀድመኛል ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
እኔም ሰሜቼ የማልጠግበው መዝሙር
@yeninesh2869
@yeninesh2869 5 жыл бұрын
አንተ የልብ ንጉሥ ዘማሪ መላክት 😭❤😭ያሳማልኝ😭😭😭😭😭❤
@genetmangasha3528
@genetmangasha3528 4 жыл бұрын
zamare malkiti yasamalini
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr Жыл бұрын
አተ የልቤ ጌታ👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏አተ የልቤ ንጉስ👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷ግባ ከነፍሴ መቅደስ ልጽና ባተ ልቀደስ👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
መጽናኛየ መዝሙር አንተ የልቤ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ግባ ከነፍሴ መቅደስ ልፅና ባንተ ልቀደስ
@user-yk5vx2vd8g
@user-yk5vx2vd8g 6 жыл бұрын
አተ ልቤ ጌታ አተ የልቤ ንጉስ ግባ ከነፍሴ መቅደስ ልፅና ባንተ ልቀደስ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ መዝሙር እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርእህ አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውት ዝማርየ መላእክት ያሠማልን
@KalkidanSindew
@KalkidanSindew 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን ሀዋዝ ያከበርከው ጌታ ያክብርህ ❤❤❤❤❤
@berutayemariyam
@berutayemariyam Жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ ነፈሰ በ እግዚአብሔር ተስፋዬ ይለመልማል 🙏🙏
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
እኔም
@user-ge6ws1xp9i
@user-ge6ws1xp9i 4 жыл бұрын
አንተ የልቤ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ግባ ከነፍሴ መቅደስ ልፅና ባንተ ልቀደስ 👏👏👏 ዝማሬ ሐዋዝ ተገኘ መዝሙሮችህ ሁሉ ሰምቼ አልጠግባቸውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@AldanaAldu
@AldanaAldu Ай бұрын
እኔ ይሄን መዝሙር ሳላዳምጥ አላድርም በጣም ነው ምወደው❤❤❤❤❤❤
@Lina-nm6ky
@Lina-nm6ky 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስህ
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 2 жыл бұрын
He already is in GOD's house entering through Jesus. About which 'bet' You suggest, my dear.
@user-qo1jm1or9l
@user-qo1jm1or9l 3 жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏በእዉነት በዚህ መዝሙር ሁሌ የምፅናናበት ነዉ ሲከፋኝም ስደሰትም በዚህ መዝሙር ነዉ ምፅናናዉ በእዉነት ወድማችን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን🙏💖
@etsegenetteshome4630
@etsegenetteshome4630 3 жыл бұрын
Hawazy wedmachn EGZABHER yagelglot zemnhn ybarkew wedma abet yhen Mezmur sesma endat selam endmisemag tebarklnTsegawn yabzalh🙏🙏🙏
@shewashaybelay5605
@shewashaybelay5605 7 жыл бұрын
አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ሆይ የልቤ ንጉስ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር የተጠቀመብህ ብሩክ ልጅ ሀዊ ኑውርልን ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በሰላም በፍቅር በጤና ያኑርህ
@user-lh7nm9ol5c
@user-lh7nm9ol5c 4 жыл бұрын
ወይኔ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን hawaz ፀጋዉን ያብዛልህ የአባቴ ብሩካን
@user-yk7hw7tq2h
@user-yk7hw7tq2h 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መዝሙሩን ሁሉንም ውድድድድ አደርግለታለሁ💔💔💔💔መንግስተ ሠማያትን ያሠማልን
@aynalemnegatu579
@aynalemnegatu579 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ
@MeseretMeseret-uh3lr
@MeseretMeseret-uh3lr 2 ай бұрын
የዐገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልሕ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@lordjesuscomingsoon4730
@lordjesuscomingsoon4730 5 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክልኝ በብዙ ጌታ ጸጋውን ይጨምርልህ ዘመንህ በእግሩ ስር ይለቅ 🙏🙏🙏🙌
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
አሰይ ቢሰማ ቢሰማ የማይሰልቼን መዝሙር ረጅም እድሜ ጤና ይስህ ወንድሜ
@mistawatmista3905
@mistawatmista3905 4 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ እሰይ የልቤ ጌታ የአምላኬ ስም ይክበር ልኝ አሜን አሜን አሜን
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጸጋ ይጠብቅልን የነፍስ ምግብ ነው እግዚአብሔር የሚሉ መስገን
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 3 жыл бұрын
አንተ ይተባረክ ሰው ነህ በአውነት መዝሙሮች ሳልሰማ አልውልም በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ናቸው ተባረክ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋራ ነው♥️💥💥💥
@sosinageremew1747
@sosinageremew1747 5 жыл бұрын
አንተ የልቤ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ግባ ከልቤ መቅደስ ልፅና በአንተ ልቀደስ አሜን አሜን አሜን
@gannaabra9596
@gannaabra9596 4 жыл бұрын
😁
@bontuugincii9354
@bontuugincii9354 4 жыл бұрын
Ammen Ammen Ammen 👏 👏 👏
@achuyewalldays4116
@achuyewalldays4116 4 жыл бұрын
ተባረክ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
@@achuyewalldays4116 አሜን አሜን አሜን
@dagnachewmelaku6851
@dagnachewmelaku6851 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መዝሙር መስማት ምግብ እና ጉልበት ነው ፡፡
@ethio7572
@ethio7572 4 жыл бұрын
Zemari melak yasemalen 🙏🙏🙏semeche yemaltegbew mezmur new Enamsgnalen
@elesaelesa1876
@elesaelesa1876 4 жыл бұрын
መዝሙር በመንፈስ ቅዱስ የተዘመረስለሆነ ለመንፈስ ደስታን ይሰጣል። እውነትም ልብን የሚገዛ የልብ ንጉስ ነው።
@sistersethio3408
@sistersethio3408 3 жыл бұрын
4r
@Edcv-xl6gh
@Edcv-xl6gh 7 күн бұрын
አቤቱአምላኬ፡ለቢተመቅደስህ፡ለደጅስላምህ፡አብቃኝ፡በስደትእዳለሁደጅህናፍቀኝ። 0:57
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
ጌታ እነሱስ ይባርካችሁ አንድህ ከልባችሁ የምታመልኩት ጌታ ውለታ ይክፈል 🙏🙏🙏🙏🙏
@samri3428
@samri3428 3 жыл бұрын
በእውነት ይህን መዝሙር ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል።በ.............ጣም
@dahlakaron1324
@dahlakaron1324 2 жыл бұрын
Gug999999c99999999g99999999
@lidiyauliya4023
@lidiyauliya4023 7 жыл бұрын
እነደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 4 жыл бұрын
እሜንእሜንእሜን🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@kisanetgebreselassie3991
@kisanetgebreselassie3991 2 жыл бұрын
I swear it was by this song that I got to know this servant of GOD .it was this song that my brother was listening to.that I started to fall in love with his songs even tho I didn’t understand him very well.
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE 2 жыл бұрын
All glory to our Lord
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 8 ай бұрын
​@@ZEMARIHAWAZTEGEGNE😢😢😢 ወንድማችን ኦርቶዶክስ እንደሆንክ ነህ ? መዝሙሮችህን በጣም ነው ምወዳቸው ሲከፋኝ ምጽናናበት መዝሙር ኘሮቴስታንት ሆነ ሲሉኝ አለቀስኩ😢😢😢 አሁን የትኛው ነህ 😢😢😢
@BezaBeza-gn7hg
@BezaBeza-gn7hg Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥺🥺🥺❤❤❤❤❤🤲🤲🤲
@user-ol7hy7jb1j
@user-ol7hy7jb1j 10 ай бұрын
የማይጠገብ ዝማሬ❤❤❤❤❤❤
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
አንተ የልቤ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ግባ ከነፍሴ መቅደስ ልፅና በአንተ ልቀደስ ቃሉን ያነበብኩ ነው የመሰለኝ ልብ የሚፈውስ መዝሙር
@fekerfeker920
@fekerfeker920 4 жыл бұрын
አሜን ሽንፈትን አላይም ጋርዶኛል ያንተ ስም 🙏
@lamri3375
@lamri3375 10 ай бұрын
የተፅናናሁበት ተሰምቶ የማይሰለች❤❤❤
@misirtube8392
@misirtube8392 2 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ክብር ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። ፀጋህ እጥፍ ሆኖ ይገለጥ ወንድም በብዙ ተባረክ
@azalechadmasujesusissaves3625
@azalechadmasujesusissaves3625 6 жыл бұрын
አንተ የልበ ጌታ አንተ የልበ ንጉሥ አሜን የልበ ጌታ ነው እየሱስ ተባርክ ወንድሜ ፀጋ ያብዛልክ
@selamhaftu8301
@selamhaftu8301 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሠማልን ግን መዝሙሩ ከነ ግጥም ብሆን አሪፍ ነወ👏👏👏👏👏
@samriyekerstoslije2649
@samriyekerstoslije2649 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemre melaktn yasemlhen Kerstos tsegun yabzalhe🙏☝
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 6 ай бұрын
አንተ የልቤ ጌታ አንተ ንጉስ ግባ ከልቤ መቅደስ ልፅና በአንተ ልቀደስ አቤቱ ጌታ ሆይ የተዘጋው ልቤ በቸርነት ክፈትልኝ✝️በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የህ አንደበት የሰጠህ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አገራችን ኢ.ያን ሰላም ያድርግልን ወደ ሁላችን ልብ ይግባል
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 6 жыл бұрын
orthodox tewahedo lezlalem tinur libona yist wedhayimanoti yimlis
@ramycell4820
@ramycell4820 4 жыл бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🌹🌹🌹😔😔😔💟💟💟💔💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟🙏🏼🙏🏼
@jojo-yohi9200
@jojo-yohi9200 4 жыл бұрын
Eden Alebachew le rasash meles balesh teyakaw wereg sale orthodox lemawart yakerbashl
@user-pf9gu1vi9h
@user-pf9gu1vi9h 4 жыл бұрын
@@Eal573 የመጀመሪያ እምነታችሁን እስከ መጨረሻ ያፀና የክርስቶስ ተካፋይ ይሆናል ዕብ 3፥14
@yodetendres3355
@yodetendres3355 4 жыл бұрын
@@Eal573 አሜን መዳን በልጁ ማመን ነው ልክ እንደሀዋዝ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ሀዋዝዬ
@meronbelay9415
@meronbelay9415 3 жыл бұрын
Ewunet new lb ysten
@emushtarekegn8677
@emushtarekegn8677 3 жыл бұрын
Zemare melakt yaseman
@netsanetmasrie6806
@netsanetmasrie6806 5 жыл бұрын
Wow wow wow egizeaber ye ageligilot zemenihn yibarikew wondmachin God bless you we love you too much
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን 🙏🙏🙏 የአንተ የልቤ ንጉስ ግባ ከነብሴ መቅደስ
@tartr486
@tartr486 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን
@bezateklu2926
@bezateklu2926 3 жыл бұрын
lik
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 3 жыл бұрын
ኣንተ የልቤ ጌታ ኣንተ የልቤ ንጉስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yematateshome713
@yematateshome713 Жыл бұрын
Jesus is my heart king for ever amen amen God bless you more and more hawi
@etsubdenk654
@etsubdenk654 2 жыл бұрын
Egziybhre Qariy Zamnken Yebareklke Bareta
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያርግልን ለንስሀ ሞት ያብቃን ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@speaklife1429
@speaklife1429 5 жыл бұрын
ዋው መዝሙሮቹ ሁሉ የእግዚያቤር መንፈስ ያለበት ነው። ተባረክልን✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏።
@user-ub3ql8tu6z
@user-ub3ql8tu6z 5 жыл бұрын
ጨጠጨኸጨ
@aynekulukassie9384
@aynekulukassie9384 Жыл бұрын
መዝሙሮችህን ሁሌም አድምጬ አልሰለቻቸውም። የሰውን ልጅ ወደትክክለኛ መንፈሳዊ ህይዎት ይመራሉ። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በአንተ እንደሚሰራ ተስፋ አለኝ። ፈጣሪ ይጠብቅህ
@redietalemu1632
@redietalemu1632 4 жыл бұрын
im not orthodox but I really love your song. .. keep it up brother you are blessing for Ethiopia
@kenandinku439
@kenandinku439 Жыл бұрын
💖💖💖❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛
@abeaggergs3214
@abeaggergs3214 Жыл бұрын
Btam yemeweda mezemur now kal hiweti hiweti yesemeana🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐
@haimanotmesfine9884
@haimanotmesfine9884 7 жыл бұрын
Amen! Ate yelbe geta! Ate yelbe negus! Amen! Geta eysus!
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
Haimanot mesfine እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማርያችን ቃለሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ተመስገን ጌታየ ክርስትያን በሞሆንየ
@maranatatube4525
@maranatatube4525 6 жыл бұрын
Haimanot mesfine tebareku!
@tsiwonderebw8509
@tsiwonderebw8509 5 жыл бұрын
Amin Amin Amin Amin ellllllllllllllllll e.g ybarkih wendma
@medi9725
@medi9725 5 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@eliasnuri2420
@eliasnuri2420 5 жыл бұрын
አሜን
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሀይውት ያሰማልንእግዚአብሔረ ፀጋውን ያበዛልህ ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም
@user-ns4dl6mc8e
@user-ns4dl6mc8e 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@jesuswept998
@jesuswept998 3 жыл бұрын
ሃዋዝ ውድ ወንድሜ ባለህበት ቀጥልበት ግሩም ድምጽ ና መልካም ዝማረ ኣለህ እንደ ሊሎች ወደ ላይ ወደ ላይ የሚሉ በመድረክ ብቻ የሚቀር ዝማረ ይቅርብህ ልብ የሚነካ ጌታችን የሚወድስ መንገድ ይዘህ ጽና ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ እኔም ወዳንተ ኣይነት ወንጌል መጥበቅ መሪጫለሁ
@lordjesuscomingsoon4730
@lordjesuscomingsoon4730 5 жыл бұрын
አንተ የልቤጌታ አንተ የልቤንጉስ ኢየሱስ ሾምኩህ ውዴ በሞትህ አዳንከኝ በቁስልህ ፈወስከኝ በትንሳየህም አብረህ ትንሳኤን ሰጠህኝ እወድሀለሁ ጌታየ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☦️☦️☦️☦️☦️😢😢😢😢
@lidyaulia8810
@lidyaulia8810 7 жыл бұрын
አሜን አሜም አሜን አንተ የልቤ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ግባ ከነብሴ መቅደስ ልጽና ባንተ ልቀደስ ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሄር ይሁን!!!!
@merymeryem1910
@merymeryem1910 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare melakte yesamalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ashuman123
@Ashuman123 Жыл бұрын
ክርስቶስ በደጅ ሳይሆን በቤቱ ይጠብቅሐል ተመለስ ተመለስ ተው ስደቱ በቃህ በቃህ😢😢😢😢😢
@asefnak4764
@asefnak4764 6 ай бұрын
Deju malet be sewu tebebe yetesera malet adelem ye sewu lebe newu ሐዋርያት 7 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁸ “ይሁን እንጂ፣ ልዑል የሰው እጅ በሠራው ቤት ውስጥ አይኖርም፤ ይህም ነቢዩ እንዲህ ባለው መሠረት ነው፤ ⁴⁹ “ ‘ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድርም የእግሬ ማሳረፊያ ናት፤ ታዲያ ምን ዐይነት ቤት ትሠሩልኛላችሁ? ይላል ጌታ፤ ወይንስ ማረፊያ የሚሆነኝ የትኛው ቦታ ነው? ⁵⁰ ይህን ሁሉ የሠራው እጄ አይደለምን?’
@kingyonathan611
@kingyonathan611 Жыл бұрын
Zamenah yebarek Lazih yamerateh fetari yemasegan andazih dasss yamilu mazemuroce andensema anten selasetan
@seblegebreegziyabher3313
@seblegebreegziyabher3313 2 жыл бұрын
በመንፈስ የሆነ ዝማሬ ዘመንክ ይለምልም
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ይስጥልን ለሁላችን ውድ መምህራችን
@mulumache7261
@mulumache7261 2 жыл бұрын
kalahiwot yasemak zumare mela,ekintn yasemah medanyalem
@user-hm9lu3uo2b
@user-hm9lu3uo2b 5 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን ተባረክ እድሜና ጤና እንመኝልሀለን ወንድማችን
@imoromo4807
@imoromo4807 5 жыл бұрын
Sameche yemay tegb mezemur 😢😢😢🙏🙏🙏qal hiwot yesamlin amen amen amen
@tizitaberhanu7245
@tizitaberhanu7245 3 жыл бұрын
Anet yelbe geta Anet negus Amen (3)geta lezalem yebarek ❤❤❤zemara melakitain yasemalen 🙏 🙏 🙏
@youtobe8685
@youtobe8685 3 жыл бұрын
ሀዋዝ መጨረሻህንም ያሣምረዉ ዘማሪ መላዕክ ያሠማን
@tgwedajo8056
@tgwedajo8056 2 жыл бұрын
Egziabher ymsgen music mesmate lakome naw meseli
@mekedifekir5017
@mekedifekir5017 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም በጣም የምወደው መዝሙር
@imissmeinefamiliy2994
@imissmeinefamiliy2994 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen ኣንተ የ ልቤ ጌታ አየሱስየ እወድሓለው ያለ ኣንተ ማንም የለም ሁሉ ነገር ኣየውት ጤና ይስጥህ ወንድም ጌታ ይባርክህ i am eirtrean የ ኢትዩጵያ መዝሙር በጣም እወዳለው ፍቅር
@eskedarbekele3344
@eskedarbekele3344 5 жыл бұрын
አንተ የልቤ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ግባ ከልቤ መቅደስ ልፅና በአንተ ልቀደስ አሜን ሃዊ ተባረክ 🙏🙏
@user-jh7mg8bf6j
@user-jh7mg8bf6j 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላአክ ያሠማልን አተ የልቤ ጊታ አተ የልቤ ንጉስ ግባ ከነብሤ መቅደስ ልፅና ባተ ልቀደስ አሜን አሜን አሜን
@mulatualie9407
@mulatualie9407 6 жыл бұрын
አሜን ሀዊይ በፍቅር የምወድህና የማከብርህ ልጅ ነህ ዝማሬ ይብዛልህ
@malefiamamo6638
@malefiamamo6638 3 жыл бұрын
Amlake E/r yebzalek wondema
@user-th8ix5gk3v
@user-th8ix5gk3v 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏
@seble1020
@seble1020 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@kiyyakiyu6920
@kiyyakiyu6920 2 жыл бұрын
አምን አምን አምን እልልልልልልልልልል ዘምር መልክትን ያሰማልን አንተ የሊበ ገታ ገባ የከፍት ባረ አምልክ ሆይ መሬን
@netsanetzebelo9008
@netsanetzebelo9008 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማለኛ😭😭❤😭❤❤😭❤❤❤❤❤
@hff3528
@hff3528 5 жыл бұрын
ሀዋዝዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም በቤቱ ታፅናህ
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
እየሱስ በቤቱ የፅናዉ
@asdasdff6016
@asdasdff6016 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልክት ያሠማልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን
@habtamuabafoge6319
@habtamuabafoge6319 6 жыл бұрын
Grace Finds You....Jegina Generation Nachw....Tsega Redtochoal.....Yegatn yetsega waga...alsheshegachum....!!!
@kalamakalama7958
@kalamakalama7958 5 жыл бұрын
Keleumaa👋👋👋👋👏👏👂👂💓
@ghffthdcd7346
@ghffthdcd7346 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ፀጋውን ያብዛለህ 🤲✝️🌹🌹
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 7 жыл бұрын
አሜንን፡የልቤ፡ጌታ፡የልቤ፡ንጉስ፡ግባ፡ወዳ፡ቤቴ፡፡ታባራክ፡ሐዋዝ፡ቃራ፡ዘመንህን፡እግዚአብሔር፡በእጥፍ፡ይባርክህ፡፡
@yedengellij5257
@yedengellij5257 6 жыл бұрын
Amen amen amen anet yelbe ngus!zemare melaketn yasemaln wendemachin😍😍
@rahelberihu964
@rahelberihu964 4 жыл бұрын
Adme ysth tebarek wede fetare melesken wste geba yh mezmrh .Canada wde srh bcha new bezi mezmur gn lk agere cherch yalehu yemeselen tebarek menfes wst yemigeba mezmur
@mimayethiopa4666
@mimayethiopa4666 4 жыл бұрын
So uplifting Mazmure 🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾melketee zemaree yasemAllen .🙏🏾😍
@sarasnvn9711
@sarasnvn9711 2 жыл бұрын
የሀ መዝሙር ስሰመ ደሰታ ይሰመኛልዝማሬ መልእክት ያስማልን ወደ ጥንታዊት ኦሮቶዶክስ ተመለስ ባክህ
@canixelarts
@canixelarts 2 жыл бұрын
metam yasaznal wendimachin astewl temeles
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 76 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН
መሃናይም አይገደብም የዝማሬው ጅረት አይቆምም የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ግሩም ዝማሬ።
6:06
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 298 М.
ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ_ችንካርህ Zemari hawaz tegegn
6:20
ኖላዊ ኄር Nolawi Hare
Рет қаралды 737 М.
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 140 М.
Zemari hawaz newest song MECHE NEW መቼ ነው
6:15
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 579 М.
Ye Erefte Bota deacon zemari Hawaz Tegegn new song official vidio clip የእረፍቴ ቦታ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ
5:55
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 507 М.
ልሻገረው ሙሉ አልበም Non stop (Live Recorded)ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ hawaz tegegn zemenay gosaye
1:33:38
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 105 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН