ተበርቼ ሰላም || ፉአድ ሙሐመድ || TEBERCHE SELAM || Fuad Muhammed 2013/2021

  Рет қаралды 167,461

iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1

iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@iNayaRecords
@iNayaRecords 3 жыл бұрын
በአይነቱ ልዩ በሆነ ቀረጻ የተሞላ በተዋበ ድምጽ እና ግጥም ያሸበረቀ ልዩ መንዙማ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aYjcfH6DhayhpdE kzbin.info/www/bejne/aYjcfH6DhayhpdE kzbin.info/www/bejne/aYjcfH6DhayhpdE
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 3 жыл бұрын
እስቲ ላዳምጠው የኔ ማሻአላህ ስወድህ እኮ ያሰላም ከኔ በላይ አላህ ውደድ ያርግልኝ አሚን ያረብ
@iamallgutrurr
@iamallgutrurr Жыл бұрын
ልብ ይነካል ነሺደክ በኔ ለይ ትልቅ ምና ተጨዎቶብሃህ ፊድዬ ኑረልኝ💙🙏👈
@Muhammedsani-w3x
@Muhammedsani-w3x 2 ай бұрын
ቁርዓን አንብብ ወንድሜ ይሄ ምንም አይጠቅምህም ሽርክ አለበት
@Muhammedsani-w3x
@Muhammedsani-w3x 2 ай бұрын
ቁርዓን አንብብ ወንድሜ ይሄ ምንም አይጠቅምህም ሽርክ አለበት
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 жыл бұрын
ተበርቼ ፣ተበርቼ፣ሰላም ያከሪም።ከበላው ሁሉ ጠብቀን።ተሳስቶ ከማሳተት ነጃ አውጣን።ያከሪሙ።
@miftaendris1932
@miftaendris1932 3 жыл бұрын
አቦ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ብለውህ የለ የሼሆቹ የመጀመሪያ ልጅ
@amuraberar75
@amuraberar75 3 жыл бұрын
ወንድሜ ፉአድ ሁሌ ምታወጣው አስተማሪ ነው ደግሞ ከቁርአንና ሀዲስ ስለሆነ ሁሌም አስተማሪ ነው ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ።
@احبكيارسولالله-ت2ك
@احبكيارسولالله-ت2ك 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ወላሂ ብዙ ሙንሽዶች አሉ ነሽዳው ሁሉ ትምህርት አለው እርጋታው ጋ በጣም ልዩ ነው ወላሂ ሀያት ብለናል ሰይዲ
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ 3 жыл бұрын
አሚን ስጠብቀው የነበረው😍😍😍😍😍😘❤😘😍😘❤😘
@MuhammadAli-qs3vd
@MuhammadAli-qs3vd 3 жыл бұрын
ye dawan sera lakosheshut endehon gelts nw allah yetbekh
@kffhkmvxcnnkzvkjnmza1211
@kffhkmvxcnnkzvkjnmza1211 3 жыл бұрын
ወለሂ አንደኛ የዘመኑ ምርጥና ድንቅ ማዲህ ሀያትት ሀያትት ሀያትት
@ldteregna8527
@ldteregna8527 3 жыл бұрын
Hak nw
@FayzaAbdelkadir
@FayzaAbdelkadir Жыл бұрын
ዋው ፏአድ ማሻላህ ምርጥዬ አንደኝ ነህ እኮ አላህ ኢጠብቅህ
@yajibuhussan7442
@yajibuhussan7442 3 жыл бұрын
ወድሜ አላህ እረጂም ሀያት ያቆይልን አጃቢህ በታረገኝ በጣም ደስ ነበረ የሚለኝ ወንድሜ
@fuadmohammedmenzuma4409
@fuadmohammedmenzuma4409 3 жыл бұрын
አጃቢዬ ነህ ከአሁን ጀምሮ ኑርልኝ ሀቢቢ
@yajibuhussan7442
@yajibuhussan7442 3 жыл бұрын
ዉድድ ነዉ ማረገህ ወንድሜ
@yajibuhussan7442
@yajibuhussan7442 3 жыл бұрын
አሚን አተም ኑርልን
@jafumohamed6451
@jafumohamed6451 3 жыл бұрын
ወንድሜ ምርጥ ስረ ነው መሻ አለህ በርታልን👍👍
@meremahassen5604
@meremahassen5604 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፉአድየስወድህ ከኔበላይ አላህይውደድህ
@tube-sc6ns
@tube-sc6ns 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ማሻ አሏህ ተበርቼ ሰላም ተለቀቀ
@muhabaibrahim3322
@muhabaibrahim3322 3 жыл бұрын
ya allah ya allahu ketebekut belay new fuad bertaln ewnetm teberche selam
@abukiabuki8585
@abukiabuki8585 3 жыл бұрын
mashallah fuwad demtachu ynbi dawed new
@umerglagn1335
@umerglagn1335 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ፉአዳችን ሁሌም እኖድሀለን
@ldteregna8527
@ldteregna8527 3 жыл бұрын
Mashallah habiby bertalgn yene brother wedhalw
@fuyafaf8048
@fuyafaf8048 3 жыл бұрын
ወላሂ ቃልም የለኝም ፉአዴ እኔ ከአል ኢምራን መድረሳ ጀምሮ ሳቅህም አሁንም ጠልቼህ አላቅም ወንድሜ አላህ ያቆይልኝ😍😍😍😍😍
@ጦረዩቱብ
@ጦረዩቱብ 3 жыл бұрын
Maslaa
@sebrinakemaal2302
@sebrinakemaal2302 2 жыл бұрын
Masha Allah Fuu.adye
@ammishaama3932
@ammishaama3932 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አዝኛለው አላህ ይመልሰው 😥😥😥
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 жыл бұрын
ተባርቼ ሳላም ያራህም ❤ካማጠውም ካምማጠውም ባላ አንቴ ጣብቃን 🙏
@tofahusen4924
@tofahusen4924 2 жыл бұрын
ተበርቼ ሰላም እውነት አለህ ይጠብቀን
@zhashim1983
@zhashim1983 3 жыл бұрын
Mashaallah Mashaallah Allah yiwidedolih sirahin hullah......!!!!
@hayderhayredin8065
@hayderhayredin8065 3 жыл бұрын
ሀቢቢ ያንተን ሀያት ያርዝመው አንደ እንከን የሌለው ምክር አዘል ግጥም እሚገርም ዜማ በቃ ማዲህ ለመባል ሁሉም ባንተ ቢለካ ከስንት አንድ ቢገኝ ነበር አንተ የዘመኔ የማዲሆች አውራ ነህ ሀያት ሀያት ሀያት አባኮ 👏👏👏👏👏
@فاطمةرضيخليل
@فاطمةرضيخليل 3 жыл бұрын
Fuad betam desyemil leyet yale nw ke both berche selam!!!
@umbelal8189
@umbelal8189 3 жыл бұрын
enea Ethiopia bhun noro hadeya leklhe neber la Allah beya wedachuwalhu😍
@fanantube123
@fanantube123 3 жыл бұрын
Masha Allah fuad betam nw yatemechgn wlh
@ramizraskin2798
@ramizraskin2798 3 жыл бұрын
masha alahh alah edme ina tena yistik
@seaditube4620
@seaditube4620 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ፍአድየ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ሥራ ነው
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 3 жыл бұрын
Ma sha Allah fuade ye wendime wedaj Allah yakoyik wendime Allah yahfezek ya Akhi Remedan mubarek
@adas-xn5cl
@adas-xn5cl 3 жыл бұрын
Nashallah welahi lke neke tebercha selam yareb aminil
@abdurezakmunewer3292
@abdurezakmunewer3292 3 жыл бұрын
ፉኤ አላህ ይጠብቅህ የኔ ማራኪ !!!
@ashemifta3464
@ashemifta3464 3 жыл бұрын
ማሻላህ ፋአድ ምርጥ ነው
@nurethassen9696
@nurethassen9696 3 жыл бұрын
Allhu Ameeeeen, tebrcha selam🙏🙏🙏🤲🤲🤲👌👌👌
@ibroinayimeta1842
@ibroinayimeta1842 3 жыл бұрын
Mrxu madihachn fuad
@anwardinsefa1507
@anwardinsefa1507 3 жыл бұрын
Masha Allah
@teybadino2663
@teybadino2663 3 жыл бұрын
ተበረቼ ሠላም ፍአዴ በርታልኝ ዉድድድድድድድ
@aarifahmed9277
@aarifahmed9277 8 ай бұрын
Masha allah ❤❤❤
@yesminneim6309
@yesminneim6309 3 жыл бұрын
Mashaa allah 20tttttttt❤❤❤❤❤
@سلمتداود-غ3ض
@سلمتداود-غ3ض 3 жыл бұрын
ስወድህ ወንድሜ ማሻአሏህ
@teyibsultan1435
@teyibsultan1435 3 жыл бұрын
Baxam nawu das ymilawu mashallah
@rahmetmohammed4374
@rahmetmohammed4374 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ስራ ነው
@abduljelilshamil5917
@abduljelilshamil5917 3 жыл бұрын
ማሻአላ ዋው ተበርቼ ሰላምምምምምም ሀቅ ነው ወንድሜ ፋዋድ አላህህህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንደኛ1ዋው
@natinatoli5315
@natinatoli5315 3 жыл бұрын
ajaib new ewuntm tebrcha selamm
@mubarekbilcha8593
@mubarekbilcha8593 9 ай бұрын
ከቦዝ ተበርቼ ሰላም
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሚንንን
@kayrdinredwankardin8046
@kayrdinredwankardin8046 3 жыл бұрын
ማሻላህ ፉዋድ ወንድሜ
@yega657
@yega657 3 жыл бұрын
ተበርቼ ሰላም ያአላህ እውጣኝ ከፈተና እኔም
@fetina6294
@fetina6294 3 жыл бұрын
Allah ytebken amin keberche selam
@saadaarbe8538
@saadaarbe8538 3 жыл бұрын
ተበርቼ ሰላም ተበርቼ ሰላም ተመችቶኛል
@abdulazizmohamed9031
@abdulazizmohamed9031 3 жыл бұрын
ማሻ አለህ አለህይጭምርልህ 1ኛ
@IFATHADRAMEDIA
@IFATHADRAMEDIA 3 жыл бұрын
الهم صلى على سيدنا محمد ማሻ አሏህ 👏👏👏👏👏
@kafusha2624
@kafusha2624 3 жыл бұрын
Tebereche selame
@khadejanasir1916
@khadejanasir1916 3 жыл бұрын
Mashaaa allah mashaa allah fufu
@esmaleesmshe7457
@esmaleesmshe7457 3 жыл бұрын
ተበርቼ ሰላም በለን
@minbermedia4554
@minbermedia4554 3 жыл бұрын
ተበርቼ ሰላም
@eliyassultan4841
@eliyassultan4841 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@anwiredhope1634
@anwiredhope1634 3 жыл бұрын
ኦም ተበርቼ ሰላም ድረድግ
@mertvlogs7221
@mertvlogs7221 3 жыл бұрын
Masalahhhhhh
@kedirmencha
@kedirmencha 3 жыл бұрын
I love you Fuadeee long life.
@esmaildariseman5119
@esmaildariseman5119 3 жыл бұрын
ደዋም ደዋም ደዋም ደዋም ደዋም
@mimiamu3627
@mimiamu3627 3 жыл бұрын
Masha alah alah yakoyih
@dawitbest5457
@dawitbest5457 3 жыл бұрын
ፏኣድ አልተቻለም ተበርቼ ሰለም ውድድድድድ
@እትዮጵያተሸንፋለች
@እትዮጵያተሸንፋለች 3 жыл бұрын
እውነትህን ነው ፉአድዬ ጠንቋይ ያልከው
@yosewworke2478
@yosewworke2478 3 жыл бұрын
Fuad yeleyal astemri nw edmihe yerthem
@ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ
@ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ 💓💓💓💓
@ebtisamkhalif7007
@ebtisamkhalif7007 3 жыл бұрын
Masha.allah Amiin Amiin 🤲🤲🤲🤲
@hananyoutube9084
@hananyoutube9084 3 жыл бұрын
Amiinn
@hdwdxb7621
@hdwdxb7621 3 жыл бұрын
Masala masala ♥️👏♥️♥️♥️🥰🥰 masala actress masala 😢😢🙏amen😭😭amem😢😢😢😢😢😢♥️♥️♥️♥️
@فريدهالغامدي-ه2ض
@فريدهالغامدي-ه2ض 3 жыл бұрын
Masha ALLAH 😍❤
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
ማሻአላህብያለሁ
@ተሶፈኘዋተስፈኘዋ
@ተሶፈኘዋተስፈኘዋ 3 жыл бұрын
ተበርቸሰላም😍😍😍😘😘😘😍ሀዮዮዮዮዮዮዮዮዮ
@nasseraljunaibi9949
@nasseraljunaibi9949 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abdumohammed6867
@abdumohammed6867 3 жыл бұрын
ye allah eyalk sdb tsadebaleh
@سلمتداود-غ3ض
@سلمتداود-غ3ض 3 жыл бұрын
አሚን
@rabialiyekochaljlezawumber4948
@rabialiyekochaljlezawumber4948 3 жыл бұрын
Masha allah🥰😍😍🤲🤲🤲🤲
@احبكيارسولالله-ت2ك
@احبكيارسولالله-ت2ك 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@shifabilatu4167
@shifabilatu4167 3 жыл бұрын
ደስ ሚል መንዙማ
@Elias.prombappe
@Elias.prombappe 3 жыл бұрын
Yewededkohin yahil sirahin xelahot.Allahin fira inde diroh hon.
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ 3 жыл бұрын
ተበርቸ ምንድነው ሙሂቦቸዋ
@fuadmohammedmenzuma4409
@fuadmohammedmenzuma4409 3 жыл бұрын
ትረጉም በትንሹ 1ኛ መጥፎ ካማድረግ 2ኛ መጥፎ ከመደረግ 3ኛ ሰው ላይ የደረሰ መጥፎ በኔ እንዳይደርስ .ወ.ዘ.ተ
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 3 жыл бұрын
@@fuadmohammedmenzuma4409 በትክክል ተበርቼ ሰላም ከሚታየው ከሚሰማው ከሚደርሰው መጥፎና አጠያፊ ነገር በአላህ እጠበቃለሁ እደ ማለት ነው ኦም ሰላም እላለው እኔም አላህ ይጠብቀን
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ 3 жыл бұрын
@@fuadmohammedmenzuma4409 ባረከሏሁ ፊኩም ወጀዛኩሙላኸይርን ጀዛ ወላሂ ሱመ ወላሂ ላላሁ ሱበሀነሁ ተአላ ብየ እዘደቻኋለሁ የናንተም ጀመአ ስለሆንኩደስተኛ በጣሜ ነው የማከብራቼሁ ወላሂ አበደሪዎችን
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ 3 жыл бұрын
@@rahmetmurad1559 ❤❤❤
@mycountryethiopia4097
@mycountryethiopia4097 3 жыл бұрын
አህለን ፉአዴ
@imrantubetube5413
@imrantubetube5413 3 жыл бұрын
ዋናው አላማውን አላዋቃችሁትም እነ ኢንጂነር ከድርን እየነቆረ ነው
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
አሚንን
@Rhea-d9i
@Rhea-d9i 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@hassuman2413
@hassuman2413 3 жыл бұрын
Gtmu tru neber amnana ena zendro gn bezema yalagete Fuad bcha new kalefut srawecheh yebelete mesrat biyaqth ye were detained atsra
@susuyabderywa1199
@susuyabderywa1199 3 жыл бұрын
Ajeb yhe dense teftoben karemo nber sesamaw edat dess edalgn
@abdu295
@abdu295 3 жыл бұрын
Yastelahal neshida
@سلمتداود-غ3ض
@سلمتداود-غ3ض 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👈
@ramlaa3828
@ramlaa3828 3 жыл бұрын
ድረድግ ተበርቼ ሰላም
@mahataher11
@mahataher11 3 жыл бұрын
👍👍👍
@comment6163
@comment6163 3 жыл бұрын
እኔ ምለው መንዙማ ማለት እኮ መድሕ ነው ለምን ድነው ወደ ግል ፀብ መመላለሻ ምትጠቀምበት እኔ ያንቲ መንዙማ ስገዛ የረሱል ሰ.ዓ.ወ መሓባ እንዲጨምርልኝ እንጂ እናንተ ጠንቃይ ሳሒር ስትባባሉ ላንጨበጭብ ኣይደለም ችግራቹን እዛው በማያገባን ነገር እዚ ተበርቼ ኣታስብሉን በናንተ ፀብ እኔ ምን ኣገባኝ ደሞም እኔ ብቻ ነኝ ኢማን ያለኝ ኣትበል ኣርፈህ ረሱልን ኣታሞግስም ወይ ?🤔ሱሓባዎች በጀነት ተበሽረው ቀኜ ገብቶ ግራየ እስኪገባ ኣላምንም ይሉ ነበር ።እዚ እናንተ ብግልባጭ እኛ ነን ልክ እኛ ነን ልክ እያላቹ ና በስሜት እየተመራቹ ኡመቱን ኣታወዛግቡ ኣዋቂ ኣላህ ብቻ ነው መንዙማ ወደ ራፕ ኣትቀይረው መመደሒ እንጂ መሰዳደብያ መሳርያ ኣይደለም ኣደብ ግዙ
@nouraldeenmohammed2950
@nouraldeenmohammed2950 3 жыл бұрын
ተበርቼሰላምእንደዉም ያንሳቸዋልወሀቢያ ብሎ ቢያወጣም እኛ እንሰማለን ከወህቢያም ሰላም
@sucurkedir9510
@sucurkedir9510 3 жыл бұрын
ካልተመቸህ አለ ማደመጥ መብትህ ነው ኣንድ ሰው ሰለ ሌሎች ማውራት ሰዎች እንድ ጠነቀቁ ከሆነ ችግር የለውም በጥበብ ለሰዎች ምክር እየሰጠ እኮ ነው ደግሞ አንድ ነገር ልጠይቅህ የናንተን ፀብ እዝህ አታምጡብን ትላለህ እንዴ ዲን እኮ የሁሉም ነው ለማነኛውም ባለማወቅህ ልሆን ይችላል አስብበት
@comment6163
@comment6163 3 жыл бұрын
እሺ ወንድሜ ኣንደበትህ ሳላደንቅ ኣላልፍም ግን ስለ ሰው ማውራት ይቻላል ለማስተማር ከሆነ ያልከው በሓዲስ ማስረጃ ካለህ እያጣቀስን ብናወራስ?
@comment6163
@comment6163 3 жыл бұрын
@@nouraldeenmohammed2950 እንደዚህ ከሆነማ ራፕ ነው ሚሆነው ስሜታዊ ኣትሁን ብሮ
@comment6163
@comment6163 3 жыл бұрын
ለ sucur kedir
@yassinmohammed7350
@yassinmohammed7350 3 жыл бұрын
Mulu albam naw way natela?
@fuadmohammedmenzuma4409
@fuadmohammedmenzuma4409 3 жыл бұрын
አልበም ነው 3ተለቋል 3ይቀራል ውዶቼ
@umbelal8189
@umbelal8189 3 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة اللة وبركاته كيف حالك يا اخونا ماديح فوعاد الله يحفظك ويحفظ ال جميع😌☝
@fehad12
@fehad12 3 жыл бұрын
Fuaye bertaln yerashn you tube official benorh tru new
@محمدعبداللهخميسالكعبه
@محمدعبداللهخميسالكعبه 3 жыл бұрын
💗💗💗💗💗💗💗💗💗💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘
@hamzayusuf5342
@hamzayusuf5342 3 жыл бұрын
3 mache nw yamilaqaqew
@ekramekram5422
@ekramekram5422 3 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sadamsade4827
@sadamsade4827 3 жыл бұрын
ሌሎቹ የሉም
ጀዲ ሌንጮታ || ፉአድ ሙሐመድ || JEDII LENCOOTAA || Fuad Muhammed 2013/2021
15:03
iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1
Рет қаралды 132 М.
ነቢﷺ እና ሚዳቆዋ || ፉአድ ሙሐመድ || NEBI ENA MIDAQOWA || Fuad Muhammed 2013/2021
11:28
iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1
Рет қаралды 287 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
የሰማዩ ጉዞ 1
17:53
Miraj
Рет қаралды 84 М.
Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|
29:13
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН