Apostle Tamrat Tarekegn || የመንፈስ ቅዱስ ሙላት || CJTv-2019

  Рет қаралды 74,277

CJ Tv

CJ Tv

Күн бұрын

• Stay blessed and stay tuned for more videos •
• visit Apostle Tamrat’s website at www.tamratt.org for prayer request to buy books for daily devotions and many more •

Пікірлер: 119
@emmanuelhaba2057
@emmanuelhaba2057 4 жыл бұрын
I don't understand your language, but know that you have a son in Russia. I love you so much and follow your messages even though I don't understand. You're a great blessing to me. Amen amen amen I receive all
@bezytube1997
@bezytube1997 4 жыл бұрын
Bless you bra ... he's man of God , I love him too,and he does English and he has a English service too, when he goes to another country he services by English and you can get that by searching on his channels.. Also he's preaching about Holly spirit, He's saying somebody's will have a Holly spirit tonight in the name of Jesus!!
@chitra9223
@chitra9223 3 жыл бұрын
@@bezytube1997 bro which song is this starting at 26:00 please send me the song link and lyrics if possible
@chitra9223
@chitra9223 3 жыл бұрын
@@bezytube1997 asking from India don't understand amharic
@izzymike
@izzymike Жыл бұрын
@@chitra9223 Menfes kidus Kalkidan Nigusse
@abiborra
@abiborra Ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን ጌታ ሆይ ያላንተ በዚህ ምድር ላይ እንዳልኖር
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ኑኑ
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን መንፈስ ቅዱስ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ ያላንተ ባዶ ነኝ ተባረክ የ/ር ሰው
@iyuufufa6218
@iyuufufa6218 2 жыл бұрын
ማለዳ አግኝቼው ቀን ይናፍቀኛል ቀትር ላይ አይቼው ምሽት ይርበኛል የሕይወቴ መመሪያ ፅኑ መሠረቴ ትለዋለች ነፍሴ ቃልህ ቁርስ እራቴ *አምልኬ
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 4 жыл бұрын
Amen፣ መጥምቁ ዮሀንስ ያለው፣ " ከኔ በሁዋላ የሚመጣው በውሀ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችሁዋል።" እውነት ፣ እውነት፣ እየሱስ ጌታ ነውና። የሀዋርያት ስራ ፩ ክ፬ ጀምሮ የመጨረሻው የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ንግግር አሜን፣ አሜን።
@Helen-rx4ti
@Helen-rx4ti 4 жыл бұрын
Goyta yibarka APOSTLE Tamrat. I am hoping to see you on October. Love you ❤🇪🇷
@bisiratewenigeli
@bisiratewenigeli 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የእግዚአብሄር ሰው ዘመንህ ይባረክ
@Yidne_Blessed
@Yidne_Blessed 3 жыл бұрын
ዛሬ አዲስ ሰማያዊ የወይን ጠጅ እሳት በኃይል እጠጣለሁ ❤❤❤🙏
@selamawiteshete7567
@selamawiteshete7567 2 жыл бұрын
Amen bless
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን በእሳትና መንፍ ስ ል ቅዱስ ግባ ከቤቴ አሜንንንንንንን ተባረኩ ll
@user-gq3cm3bl3z
@user-gq3cm3bl3z 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ስለ አንተ ጌታ ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏🙏🙏❤
@wordofgod893
@wordofgod893 4 жыл бұрын
Apostle pray for India that God Almighty will move and do great things and blessing in India in the mighty name of Jesus Christ Amen
@kibreabhaile1158
@kibreabhaile1158 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@aberuberhanu1776
@aberuberhanu1776 2 жыл бұрын
እውነትን ስበክ እውነትን ተናገር የተሰጠህ ስለሆነ ሀሰተኞች ደግሞ በይቅርታ ይከተሉሃል ተባረክ
@samuelalmahy9503
@samuelalmahy9503 4 жыл бұрын
We love you, Apostle, you have been a great example of life.
@tigestkafa7219
@tigestkafa7219 Ай бұрын
Amennn amenn amenn 🙏 ♥️ ❤️
@user-zg8ex2mg5m
@user-zg8ex2mg5m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብረ ይሁን
@alazarbiniam3353
@alazarbiniam3353 4 жыл бұрын
Much grace revelion wisdom peace u on ...EVERY ONE let us be daily filled by Holy Spirite and waik in Spirite
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 10 ай бұрын
ኦ መንፈስ ቅዱሴ አሜንንንንንን✝️📖❤️🔥🔥🤲🙇‍♀️🙏🙏 እልልልልልልል ክብር ምስጋና ውዳሴ ለአንተ ቻብ ይሁን ኢየሱስ❤️🔥🙌
@Yidne_Blessed
@Yidne_Blessed 3 жыл бұрын
ዛሬ የኔ ቀን ነው!!!! እንደገና ሙላኝ🙏
@livebklke9328
@livebklke9328 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አልወደወም ያላንተ መኖሬን ጌታ
@ebsakebede6664
@ebsakebede6664 2 жыл бұрын
Holy Spirit come upon me! With full of anointing
@woinewoine5413
@woinewoine5413 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ👏❤
@beruktitsmartfashion5936
@beruktitsmartfashion5936 Жыл бұрын
አሜን
@user-ii5nr1cv3j
@user-ii5nr1cv3j 9 ай бұрын
I like your teaching ❤❤❤❤
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 4 жыл бұрын
God bless you man of God apostle Tamirat ! What a blessing to be and worship God among saints
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 жыл бұрын
Amen amen amen I receive all
@eteneshhaile9395
@eteneshhaile9395 Жыл бұрын
Geta yebarek
@ebsakebede6664
@ebsakebede6664 2 жыл бұрын
Hallelujah
@DavidInChrist
@DavidInChrist Жыл бұрын
እሳሳሳሳሳት እሳሳሳሳሳት🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@dawitkingcr7736
@dawitkingcr7736 2 жыл бұрын
ተባርከናል ሰውድህ ጌታ ከዚህ በላይ ከፍ በለ
@g.r.a.c.e_ab
@g.r.a.c.e_ab 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@user-ii5nr1cv3j
@user-ii5nr1cv3j 9 ай бұрын
Thank you very much ❤❤❤❤
@almazjesses1653
@almazjesses1653 4 жыл бұрын
Amen thanks god bales you more
@Yidne_Blessed
@Yidne_Blessed 3 жыл бұрын
thank you HOLY SPIRIT ❤🙏
@ebsakebede6664
@ebsakebede6664 2 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@maregndegene1842
@maregndegene1842 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ታሜ
@fantuabebe7151
@fantuabebe7151 2 жыл бұрын
Amen Amen god blss you
@Abrham777
@Abrham777 4 жыл бұрын
Amen i recieve holly sprit i need in my life
@merymery5213
@merymery5213 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንተባረክ ቡብዙ ጌታ ይባረክ
@Amenech-hh3ux
@Amenech-hh3ux 10 ай бұрын
Ameni Ameni Ameni tebareki 💯💯🍇🍇🍇👏👏🙇‍♀️
@abirhamayele123
@abirhamayele123 2 ай бұрын
Ameen Ameeen Ameen!
@ethsaalam942
@ethsaalam942 4 жыл бұрын
Shalom Kikidusan Amen Amen Amen Amen Amen 📖📖📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekuuu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@jesuschristislord5194
@jesuschristislord5194 4 жыл бұрын
amennnnnnnnn yemnfes kuds mulat besat ena bemenfs kdus metemeq amennnnnn
@teshagerhaile8454
@teshagerhaile8454 Жыл бұрын
Amen prophet
@blessed-osbertinyang5567
@blessed-osbertinyang5567 4 жыл бұрын
This should be translated for global audience
@sabagirma5810
@sabagirma5810 4 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah amen amen Holy spirit amen daddy Jesus
@marta-zv8uj
@marta-zv8uj 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen
@adnchhanzahusan5422
@adnchhanzahusan5422 4 жыл бұрын
Amen Aman gatahoy erdagn 🙏❤️🇪🇹
@asiretdoko8501
@asiretdoko8501 4 жыл бұрын
AMEEEEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEEEEN Be isatina be menfes hallelujah God bless you 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
@samrawithabtay6168
@samrawithabtay6168 4 жыл бұрын
Amennn holysprit. may God bless apostel teamrat
@lemichannel4202
@lemichannel4202 4 жыл бұрын
Amen amen Hallelujah Hallelujah
@asterkenfebeyene4258
@asterkenfebeyene4258 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@kineshaweno3045
@kineshaweno3045 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta eyesus yibark
@Troubledumly
@Troubledumly 3 жыл бұрын
God bless you man of God
@Yidne_Blessed
@Yidne_Blessed 3 жыл бұрын
አሜን🙏
@mirehettemesegnmeni1154
@mirehettemesegnmeni1154 4 жыл бұрын
Ameeeeennn Ameeeeenn Ameeeeeeeeeeeenn 📖📖📖📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@jesuswins9671
@jesuswins9671 4 жыл бұрын
Amen I received it🙏
@mehamedahmed1693
@mehamedahmed1693 4 жыл бұрын
Oh Really GOD bless you more and more yemichemr be 7 etf ybzalh tebarkeh kr
@SuperWarriorAZ
@SuperWarriorAZ 3 жыл бұрын
Pastor of Christ Jesus International Church in Addis Ababa, Ethiopia Apostle Tamrat Tarekegn please pray for India
@tigestkafa7219
@tigestkafa7219 Ай бұрын
Menfese keduse ❤❤
@deboragirma5896
@deboragirma5896 4 жыл бұрын
Amen
@samrawittekeste8380
@samrawittekeste8380 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን!
@godisgood6135
@godisgood6135 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeen haluyaaaaaaaa ❤❤❤❤❤ i love you Apostl
@betelehembekele7847
@betelehembekele7847 4 жыл бұрын
Zemenihe Yebarek
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@hanahanac2749
@hanahanac2749 4 жыл бұрын
ተባረክ አባቴ ወድሀለው
@tarekegnhizikel4964
@tarekegnhizikel4964 Жыл бұрын
amen...i want to live with holy sprit until my last breath,God bless you, man of him.
@millerkumo4464
@millerkumo4464 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@meheratabejbelabejebel8195
@meheratabejbelabejebel8195 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen tabraki
@engidaworkkassahun5257
@engidaworkkassahun5257 4 жыл бұрын
betame new yemewde zemane belwenawea befkadu yelkele.
@alexdawet7238
@alexdawet7238 4 жыл бұрын
Amen bless you!
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
Oh My god Bless you
@user-yb2ni8su1z
@user-yb2ni8su1z 4 жыл бұрын
Ufffffffffff amen amen amen amen amen amen amen amen Kibiru nekagn haleluya❤️❤️❤️❤️🙋🙋🙋🙋
@girumasalif7720
@girumasalif7720 4 жыл бұрын
I received!!!
@abereshmokonin5511
@abereshmokonin5511 4 жыл бұрын
Shalomi Getta Yibariki Abatte
@richrich6758
@richrich6758 2 жыл бұрын
Amennnn
@godisgood1050
@godisgood1050 4 жыл бұрын
💖⚘💖⚘💖⚘💖 💖 HALLELUJAH 💖 💖⚘💖⚘💖⚘💖
@tmn7823
@tmn7823 4 жыл бұрын
You inspired me every time I watch your service. I wish to be there in person in your church one day.
@baranechemicha457
@baranechemicha457 2 жыл бұрын
AmenamenAmen
@merontsige2960
@merontsige2960 4 жыл бұрын
Powerful 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tadiwosdejene2781
@tadiwosdejene2781 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen tem taberki
@semazerga292
@semazerga292 4 жыл бұрын
Amen I believe
@kineshaweno3045
@kineshaweno3045 4 жыл бұрын
Amen haleluyaaa
@keseteberih8577
@keseteberih8577 2 жыл бұрын
Gbu
@hanahanac2749
@hanahanac2749 4 жыл бұрын
መጽሀፈ መክብብ ለሁሉም ጊዜ አለ ይላልስለጊዜ አልገባኝም ጌዜ የለውም ላልከው አስተምረኝ
@fih7949
@fih7949 4 жыл бұрын
ዘልአለምን ስለሚቆጣጠር እና በእርሱ አለም ውስጥ አለፈብኝ የሚለው ግዜ ስለሌለው ነው እርሱ : እኛ ግን ግዜ ካለፈብን ወደሗላ አንመልሰውም ወይ ወደፊትም የማፍጠን አቅሙ የለንም ። አገላለጼ ትክክል ከሆነ ።
@ayanelire220
@ayanelire220 4 жыл бұрын
Amen 🙏!
@hermib6845
@hermib6845 4 жыл бұрын
eraaaa wuu holyspirit i want u
@yonasmeseret9443
@yonasmeseret9443 4 жыл бұрын
የስ አሜንንንንንንን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ የጎይቶት ጎይታ ነዉ ያድናል ኢየሱስ
@muhammadsalem7354
@muhammadsalem7354 4 жыл бұрын
አሜን መፈስ ቅዱስ ከፍ በል
@mehratgabrou4393
@mehratgabrou4393 4 жыл бұрын
እደገና ሙላኝ
@addiswoled6526
@addiswoled6526 4 жыл бұрын
አሜን አሜን!!!!!!!!
@user-jm6bm9xr1x
@user-jm6bm9xr1x 4 жыл бұрын
I2😁❤🕊😁💒🕊🕊👆❤👬👬❤🕊👆
@user-jm6bm9xr1x
@user-jm6bm9xr1x 4 жыл бұрын
😁❤💒🕊🕊🕊👆😁❤❤❤❤💒👆
@behermedia
@behermedia 4 жыл бұрын
10W
@tigistgbremicheal2476
@tigistgbremicheal2476 4 жыл бұрын
Yabate Bruk ,wawu
@meskermataly6180
@meskermataly6180 4 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን መንፈስ ቅዱስ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ ያላንተ ባዶ ነኝ ተባረክ የ/ር ሰው
@fificell7338
@fificell7338 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Yidne_Blessed
@Yidne_Blessed 3 жыл бұрын
ዛሬ የኔ ቀን ነው!!!! እንደገና ሙላኝ🙏
@blessed-osbertinyang5567
@blessed-osbertinyang5567 4 жыл бұрын
This should be translated for global audience
@abebekejela
@abebekejela 3 ай бұрын
Amen
@Yidne_Blessed
@Yidne_Blessed 3 жыл бұрын
Amen❤🙏
@filimonbereket2802
@filimonbereket2802 4 жыл бұрын
Gbu
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 2,7 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,2 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 53 МЛН
የ2017 ትንቢታዊ አዋጅ || 2024/25 Prophetic Declaration
37:50
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 54 М.
Palabra profetica a Pastor David Miller || Apostle Tamrat Tarekegn
5:23
Pastor David Miller
Рет қаралды 27 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 2,7 МЛН