KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Apostolic Church of Ethiopia | AA Gerji Sub Choir | Lebe Chekenelegn ልቤ ጨከነልኝ,
15:19
የማይቋረጥ ክብር| Yemayekuaret Kibr| Apostolic church songs Gofa Mass choir 2024
10:30
It’s all not real
00:15
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Apostolic Church Of Ethiopia | AA Merkato Salem sub choir | Taytolgnal kbr | ታይቶልኛል ክብር
Рет қаралды 26,777
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 7 М.
Apostolic church of Ethiopia Yadah Choir
Күн бұрын
Пікірлер: 37
@tafachetakele
Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን ❤❤❤
@Mom2023new
3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።f
@hanna6940
3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen haleluya tayitolina kibiri oh yesusi
@mekonnenbogale3231
2 жыл бұрын
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
@davidlambe
2 жыл бұрын
Amen amen
@sarahworku9612
3 жыл бұрын
እሜን ስሙ ይባረከ
@eutatariku7190
3 жыл бұрын
the choir and the song playing is completely different !! am I the only one to see this ??
@tazetaday2199
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen tadelachu Ende bansant Eysus yechamerlchu Enam echi kan nafkachalch
@degenshdesalegndegenshdesa1035
3 жыл бұрын
አሜን ስለ ምገባ አይነስበት
@asteralamyo1868
3 жыл бұрын
ተበረከ።የሰሰ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sehongirma7087
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔
@egizahberyemesigenitemesge3464
4 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Haleluyaa Haleluyaaa haleluyaaa haleluyaaa haleluyaaa haleluyaaa haleluyaaa kepi beli yene getayeee tebareku
@loveloveetalemhalame7015
4 жыл бұрын
Haleliya elelelele
@eliastamene1498
3 жыл бұрын
Amen Haleluya
@kalikidanapo4096
3 жыл бұрын
Halu
@ዘርቱደምሰ
3 жыл бұрын
Ameen🙌🙌🙌🙌🙏
@ከሐዋሪትቤተክርሲቲያን
3 жыл бұрын
ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@woyenshetzeleke6737
4 жыл бұрын
ameeeeeeen ayenasebate
@solomonmekuria4832
4 жыл бұрын
Ameeen
@elsashibiru6138
4 жыл бұрын
አሜን ኢየሱስይባርካችሁ
@brightsideethiopia1276
4 жыл бұрын
Hallelujah tebareeeek
@destagolu
4 жыл бұрын
ameen, tebareki geta yesus!!!!!.
@fikrefikre9205
3 жыл бұрын
ameen😭😭👏🙌❤❤
@farooqgdjhc8853
4 жыл бұрын
Ammen ameen
@selamyegetaliji8662
3 жыл бұрын
Ameeeeeeen Amen 👏👏👏👏🙌🙌😭😭😭🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️📖🧎♀️
@meretchedetebo2016
3 жыл бұрын
Amen amen Ellllllllllllllllllll 🎤
@tigesttisfy756
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል
@tamenekurufa3293
4 жыл бұрын
ameen amen
@w0yenshetzeleke269
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@serkalemmekonen888
4 жыл бұрын
ተባረኩ
@apostolictube4952
4 жыл бұрын
ameeeeeeeeeeeeen
@hirutana565
4 жыл бұрын
AmennnAmennn👏👏👏👏👏🙏🙏
@w0yenshetzeleke269
3 жыл бұрын
Ameeeeeeeen
@serkalemmekonen888
4 жыл бұрын
ተባረኩ
@serkalemmekonen888
4 жыл бұрын
ተባረኩ
@adinewaberadapore2650
4 жыл бұрын
ተባርኩ
15:19
Apostolic Church of Ethiopia | AA Gerji Sub Choir | Lebe Chekenelegn ልቤ ጨከነልኝ,
Apostolic church of Ethiopia Yadah Choir
Рет қаралды 41 М.
10:30
የማይቋረጥ ክብር| Yemayekuaret Kibr| Apostolic church songs Gofa Mass choir 2024
Nahom Terefe
Рет қаралды 4,1 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
9:34
merkato salem ye mezmur festival shibsheba choir
Bethlehem Berhanu
Рет қаралды 6 М.
9:43
Apostolic Church of Ethiopia|AA Gerji | Gerji Amen | Gerji Amen choir |ያለፈውን አስቤ ምስጋናህን ሳነሳ
Apostolic church of Ethiopia Yadah Choir
Рет қаралды 19 М.
9:20
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ ሰበካ የምዕራብ አጥቢያ ማስኳየር መዘምራን
MISGU PRODUCTION
Рет қаралды 10 М.
33:44
የዘመን ሙሊት የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ከቄስ ሰይፉ እጅጉ #apostolic churchof salem Mezmur festival
sol tube የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን
Рет қаралды 8 М.
7:14
Apostolic church of Ethiopia | AA Gerji Amen | Gerji Amen choir | Esu kedmo kewetalgn | እሱ ቀድሞ ከወጣልኝ
Apostolic church of Ethiopia Yadah Choir
Рет қаралды 31 М.
1:18:50
ተሻገር ወዳየልህ || Apostolic_Song || TESHAGER WEDYELH || ሙሉ አልበም || በማስተዋል ዘምሩ || FULL ALBUM
🔴ACE Songs #በማስተዋል ዘምሩ
Рет қаралды 56 М.
17:39
❝ምስጋናዬ ማደሪያህን....❞ |ታርደሃልና| Asaph Chior #apostolic_church_of_ethiopia
Salem Spiritual Events
Рет қаралды 11 М.
2:17:12
Bishop Degu Kebede |ቢሾፕ ደጉ ከበደ|ዘመኑ ቀርቦልና ንስሀ ግብ #apostolicchurchofethiopia #bishop_degu_kebede
Apostolic Church
Рет қаралды 64 М.
8:23
የሚያውከኝን ሁሉ ትቼ
አሜን - AMEN
Рет қаралды 14 М.
12:02
አይደመደምም ታሪክህ በድካም | Bole Hermon Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Apostolic church of Ethiopia Yadah Choir
Рет қаралды 46 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН