APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS

  Рет қаралды 4,831

የዜማዬ ቅኔ

የዜማዬ ቅኔ

Күн бұрын

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮንፍረንስ በሆሳዕና
Ethiopian Apostolic Church Spiritual Conference in Hossain
watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideo
ገብተናል የአምላክ ልጆች በፂዮን አደባባዮች
በሆታ እንዘምራለን ለጌታ እንቀኛለን
ክብሩ ይሙላው መሰዊያውን ክብሩ ይሙላው
ክብሩ ይሙላው መቅደሱን ክብሩ ይሙላው
ክብሩ ይሙላው ማደሪያውን ክብሩ ይሙላው
ክብሩ ይሙላው መኖሪያውን ክብሩ ይሙላው
አምላክ ነው ይቀበለው ክብር ስግደት የሚገባው /2×
ጌታ ነው ይድረሰው ክብር ስግደት የሚገባው /2×
ክብር ስግደት የሚገባው 4×
1 የሚገባውን እንሰጠዋለን
እኛ አንቆጥብም በእርሱ ተመርጠን
በደስታ ዜማ እንቀኛለን
ኢየሱስ ጌታ ነው እናመልካለን / 2×
ኦሆ ብዙ ክብር ስግደትም እንደገና
ኦሆ አፋችንን የሞላው ምስጋና
ኦሆ ሳይጓደል ከነሙሉ ክብር
ኦሆ ይድረሰው የእኛ አምላክ እግዚአብሔር
አምላክ ነው ይቀበለው.....
2 ቤቱ ታውዶ በብዙ ክብር
ከሁሉ ልቆ ነግሶ እግዚአብሔር
ትንሽ ትልቁ ሲናገር ክብሩን
እኛም አመጣን ስግደት(ክብር) ውዳሴን / 2×
ክብሩ ይሙላው...
የዝማሬ የእልልታ የአምልኮ የጭብጨባ
ያርግ ያርግ ሙገሳ /2×
ያርግ ያርግ እልልታ /2×
ክብሩ ይሙላው ቤቱን

Пікірлер: 18
@DawitHaile-cf6so
@DawitHaile-cf6so 6 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
@zemaye_
@zemaye_ 6 ай бұрын
አሜንን ለሁላችን ይሁን
@MezmurEnzemr
@MezmurEnzemr 6 ай бұрын
Amen amen🙏
@AsterAster-js5gt
@AsterAster-js5gt 6 ай бұрын
AMEN Tamasigen yesusi geta.yesusi.Abizito.yibarikachu❤
@zemaye_
@zemaye_ 6 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኩልን🙏🙏🙏
@mekonnenbogale3231
@mekonnenbogale3231 2 ай бұрын
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
@YoEjo-hy3oo
@YoEjo-hy3oo 3 ай бұрын
Amennnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arabtowers9123
@arabtowers9123 6 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@zemaye_
@zemaye_ 6 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን🙏🙏🙏
@saradebaba5682
@saradebaba5682 6 ай бұрын
አሜን አሜን 👏👏🙌🙌🙌❤❤❤😍😍🙏🙏👆👏👏
@user-hh8xo8dw1c
@user-hh8xo8dw1c 6 ай бұрын
👏☝🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-si3dh5rs1i
@user-si3dh5rs1i 6 ай бұрын
❤❤❤
@gannatbayisa
@gannatbayisa 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊
@NigatuKusa-ws6lq
@NigatuKusa-ws6lq 6 ай бұрын
Ameen
@zemaye_
@zemaye_ 6 ай бұрын
ተባረኩልን
@user-re8xt1yc3x
@user-re8xt1yc3x 6 ай бұрын
Please lyrics 🙏
@zemaye_
@zemaye_ 6 ай бұрын
Description ለይ ለቀናል
@Aaaaaaaapppppo
@Aaaaaaaapppppo 6 ай бұрын
amen amen❤❤
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
12:17
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 38 М.
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
7:11
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 3,6 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
የምስራቅ አያት መዘመራን።
18:04
Apostolic Church of Ethiopia Songs ACE
Рет қаралды 27 М.
የምዕራብ ሆሳዕና ዞን ማስ ኳዬር#apostolic Mezmur#Apostolic songs
8:48
sol tube የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን
Рет қаралды 3,3 М.
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
13:09
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 12 М.
ድንቅ አምልኮ ለአንድ አምላክ እግዚአብሔር  ሲቀርብ #hosaena  Apostolic  church#ልዩ ቀን
15:17
sol tube የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን
Рет қаралды 11 М.
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
6:54
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 7 М.
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
15:04
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 6 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН