Apostolic Songs | A.A Gofa Apostolic Church | Apostolic Church Of Ethiopia | Apostolic choir Mezmur

  Рет қаралды 119,199

Apostolic Songs With Layrics 🎵

Apostolic Songs With Layrics 🎵

Күн бұрын

Пікірлер: 160
@deveman784
@deveman784 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ❤
@Mekeds-y8z
@Mekeds-y8z Жыл бұрын
ኦ ሀሌ ሉያያያያያያ 😢😢😢😢😢😢 አባ አባ አውቃለውኢየሱስን😢😢😢😢😢
@tegeman6045
@tegeman6045 3 ай бұрын
❤ የሚሳንህ የለም
@TeddyTeddy-ti9hc
@TeddyTeddy-ti9hc 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ እስከ ሰማይ ይሸከማቹ ለዘላለም ተባረኩ
@mathewosmebrat760
@mathewosmebrat760 Жыл бұрын
በጣም ተባርከበታለሁ ፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛላችሁ፡፡ ከቻላችሁ ጽሁፉን ላኩልኝ፣ ተባረኩልኝ፡፡
@elsaelsa4795
@elsaelsa4795 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተመሰገን
@MilkiwayapodtolicPetiros
@MilkiwayapodtolicPetiros Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እያልኩ ጽሑፍ ካለ ላኩልኝ
@merontamirat3117
@merontamirat3117 6 ай бұрын
አውቃለው የሚሳን እንደሌለህ አውቃለው የሚያቅት እንደሌለህ አውቃለው ሁሉንም ትችላለህ አውቃለው የኔ ጌታ አውቃለው እየሱስ ነህ አውቃለው ኤልሻዳይ አምላክ እንደሆንህ ተራራው በፊትህ መቆሙ ምንድነው ልታፈርሰው መዶሻው በእጅህ ነው ጨለማውም ቢሆን ትርጉም አልባ ነው በብርሃን ይተካል ስትናገርህው ያለቀውንና የተቆረጠውን ዳግም የምትቀጥል ተስፋ የታጣለትን እምነት የምትሆን የምትጨብጥ ለሞተው ህይወትን ደግመህ የምትሰጥ ጥቂት በጥቂቱ ጠብ ጠብ እያለ ነገሬ ተባርኮ ሞልቶ ይህው አለ ባንተ የእኔ ጌታ የሆነልኝ ነገር ልቤን ደስ አሰኘው ሞላኸው ከጥንትም ጀምሮ ክንድህ የታወቀ ሀያል እና ብርቱ ጠላትን ያደቀቀ እኔም በዘመኔ አይቼዋለው አልጠራጠርም እታመናለው
@Mekeds-y8z
@Mekeds-y8z 5 ай бұрын
ኦሀሌ ሉያያያያያያያያ... አሜንንንንንንን...
@SeifuHunde-q3y
@SeifuHunde-q3y Ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ
@TesfayebinchamoTegenge
@TesfayebinchamoTegenge Жыл бұрын
አዎን አውቃላሁ የምሳንህ እንዳሌላህ አውቃለሁ::
@eyerusalem6833
@eyerusalem6833 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢ግን ጹፍ
@EsterEster-mq5ry
@EsterEster-mq5ry 11 ай бұрын
@kojio-m1n
@kojio-m1n 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንን😢😢😢😢😢😢🙇🙋🙏🙏
@Esyas-r9m
@Esyas-r9m Жыл бұрын
😭😭😭😭😭❤❤❤❤ ameeeeen samayime inde yazamern abatachin
@hanaethiopiawi7938
@hanaethiopiawi7938 Жыл бұрын
የሚሳንህ የለም የሱስ ተባረክ🙌
@YosephMente
@YosephMente Ай бұрын
tebareku!!!.......love you❤💘
@saradebaba5682
@saradebaba5682 Жыл бұрын
አሜን አሜን እልልልል ተመሰገን እየሱስ❤❤😭😭🙏🙏🙌🙌
@MisaelMelese
@MisaelMelese Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋውን ይብዛላችሁ በጣም ተባርከበታለሁ
@onewaye8319
@onewaye8319 2 ай бұрын
Amenn God bless your all ❤
@SaraaaDanieli-lh6hg
@SaraaaDanieli-lh6hg 11 ай бұрын
ተመሰገን የሱሰ አውቀለሁ ሁሉንም ትችለለይ😥🙏
@መተክያካሳ
@መተክያካሳ Жыл бұрын
የሱሲ ይባረካቹ
@AntenehFeleke-ln2cd
@AntenehFeleke-ln2cd 11 ай бұрын
ተባርካችኃል ❤
@ayalewbelete1450
@ayalewbelete1450 Жыл бұрын
ተባረኩ አሜን!!/መዝ/20/1/5)
@MilkiwayapodtolicPetiros
@MilkiwayapodtolicPetiros Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@TigistAyele-tn5xs
@TigistAyele-tn5xs Жыл бұрын
ሀሌሉያ
@EsterEster-mq5ry
@EsterEster-mq5ry 11 ай бұрын
ASter
@MihretJinga
@MihretJinga 2 ай бұрын
Geta.yesus.abizito.yibarekachu.tabarekuu.samayi.worashi.yadiregi.yesus.AmeenAmeenAmeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TaguasoTaguaso
@TaguasoTaguaso Жыл бұрын
አሜን አሜንንን
@abrahamnatsinetnatsinet
@abrahamnatsinetnatsinet Жыл бұрын
Amen amen 🎉💙🙌🙌Temsgen yesus
@Gano_media
@Gano_media Жыл бұрын
Yesuusi yi barikachu
@maseratasafaa253
@maseratasafaa253 Жыл бұрын
Amen Amen
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Amen amen 🙏 keber le geta eysus yehun
@BuzeDemise-l4e
@BuzeDemise-l4e 20 күн бұрын
Tebareku ❤❤❤
@amanuelabel5519
@amanuelabel5519 Жыл бұрын
ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ተባረኩልን❤
@abedikumsa9803
@abedikumsa9803 2 ай бұрын
እውነትም የምሳነው የለም ተባረኩልኝ
@EremeyasAssefaKalitamo
@EremeyasAssefaKalitamo Жыл бұрын
egezabhre yebarkachu
@EtelemKetiso-th8xj
@EtelemKetiso-th8xj Жыл бұрын
Amen 🙌🙌
@mekonnenbogale3231
@mekonnenbogale3231 4 ай бұрын
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
@weraheliyegetalijji
@weraheliyegetalijji Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤tebarakuln. Amen. Geta amilaki. Tsagwu. Yabizalchu❤❤❤❤❤❤❤
@BirhaneNurebo
@BirhaneNurebo Жыл бұрын
ተባረኩልኝ ፁሁፉን ላኩልኝ
@AfricaAli-w9b
@AfricaAli-w9b Жыл бұрын
Eyesus be sreat des yisegnal atmogn
@MihretJinga
@MihretJinga 2 ай бұрын
AmeenAmeen.tabareku.yesus.abizito.yibarekachiu❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😊😊😊😊
@meseretmengesha5230
@meseretmengesha5230 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Жыл бұрын
ውድ የእግ/ር ቤተሰቦች ! ጌታ ለምን እንዲህ ብሎ ተናገረ አስባቹህ ታውቁ ይሆነን ? “ ልባችሁ አይታወክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ ፡፡ ዩሐ 14 ፡1 “ መቼስ መታወክ የሚለው ቃል ለአይምሮ ምቾት የማይሰጥ ሁኔታን የሚገልጽ ቃል ነው ፡፡ በርግጥ ዛሬም አንድ አምላክ አማኞች የጴንጤዎችን በአንድ አምላክ ብቻ አታምኑም እያላቹህ ሁልግዜ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሆኖባቹህ ጣኦት አምላኪ አድርጋቹህ ለመፈጅ ደርሳችሓል ፡፡ እውነት ነው አብን- ወልድን -መንፈስቅዱስን አምላክ ብሎ ማመን ለአይምሮ ግራ መጋባት ከመፍጠሩ አልፎም ወዳልተፈለገ ድምዳሜ ማድረሱ አይቀሬ መሆኑን ሁሉን አዋቂ ጌታ ስለሚያውቅ ግራ እንዳንጋባ እና በእምነት መታወክ እንዳይሆንብ ሲል አጽናኝ ቃሉን ለማንም ሰው በሚገባ መንገድ በእርሱም እና በአባቱም እንድናምን ገለጸልን ፡፡ ወገኖች ዛሬ ይሄ ጥቅስ እኔ ካስረዳሁት በላይ በእውነት ጌታ ይግለጥላቹህ ብዬ እባርካችኃለሁ !
@lidiyaapostolic2121
@lidiyaapostolic2121 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@kaliyeapoliji1852
@kaliyeapoliji1852 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@DinkineshPetros-dj6vk
@DinkineshPetros-dj6vk 5 ай бұрын
ኦ ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼😢😢😢♥️🙏🏼🙏🏼አውቃለሁ
@fanoosafanoosa6843
@fanoosafanoosa6843 Жыл бұрын
Amen Amne Amne😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲☝️
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Жыл бұрын
ውድ የእግ/ር ቤተሰቦች ! ጌታ ለምን እንዲህ ብሎ ተናገረ አስባቹህ ታውቁ ይሆነን ? “ ልባችሁ አይታወክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ ፡፡ ዩሐ 14 ፡1 “ መቼስ መታወክ የሚለው ቃል ለአይምሮ ምቾት የማይሰጥ ሁኔታን የሚገልጽ ቃል ነው ፡፡ በርግጥ ዛሬም አንድ አምላክ አማኞች የጴንጤዎችን በአንድ አምላክ ብቻ አታምኑም እያላቹህ ሁልግዜ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሆኖባቹህ ጣኦት አምላኪ አድርጋቹህ ለመፈጅ ደርሳችሓል ፡፡ እውነት ነው አብን- ወልድን -መንፈስቅዱስን አምላክ ብሎ ማመን ለአይምሮ ግራ መጋባት ከመፍጠሩ አልፎም ወዳልተፈለገ ድምዳሜ ማድረሱ አይቀሬ መሆኑን ሁሉን አዋቂ ጌታ ስለሚያውቅ ግራ እንዳንጋባ እና በእምነት መታወክ እንዳይሆንብ ሲል አጽናኝ ቃሉን ለማንም ሰው በሚገባ መንገድ በእርሱም እና በአባቱም እንድናምን ገለጸልን ፡፡ ወገኖች ዛሬ ይሄ ጥቅስ እኔ ካስረዳሁት በላይ በእውነት ጌታ ይግለጥላቹህ ብዬ እባርካችኃለሁ !
@MishamoAdimau
@MishamoAdimau Жыл бұрын
Ameeeeeen❤❤
@belayneshbetiso9341
@belayneshbetiso9341 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@solomonwatiro1013
@solomonwatiro1013 Жыл бұрын
Amen❤
@alemayehujawo3405
@alemayehujawo3405 8 ай бұрын
I know my God Jesus is omnipotent, I saw while he supports me and with me all in my journey
@ZhorAlkalde
@ZhorAlkalde Жыл бұрын
እሜንንን❤❤❤❤❤
@zelalemmarkos8996
@zelalemmarkos8996 2 ай бұрын
Amen 🙌🙌
@yishakworku9345
@yishakworku9345 Жыл бұрын
How to impressive !!!❤😮😮
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Жыл бұрын
ውድ የእግ/ር ቤተሰቦች ! ጌታ ለምን እንዲህ ብሎ ተናገረ አስባቹህ ታውቁ ይሆነን ? “ ልባችሁ አይታወክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ ፡፡ ዩሐ 14 ፡1 “ መቼስ መታወክ የሚለው ቃል ለአይምሮ ምቾት የማይሰጥ ሁኔታን የሚገልጽ ቃል ነው ፡፡ በርግጥ ዛሬም አንድ አምላክ አማኞች የጴንጤዎችን በአንድ አምላክ ብቻ አታምኑም እያላቹህ ሁልግዜ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሆኖባቹህ ጣኦት አምላኪ አድርጋቹህ ለመፈጅ ደርሳችሓል ፡፡ እውነት ነው አብን- ወልድን -መንፈስቅዱስን አምላክ ብሎ ማመን ለአይምሮ ግራ መጋባት ከመፍጠሩ አልፎም ወዳልተፈለገ ድምዳሜ ማድረሱ አይቀሬ መሆኑን ሁሉን አዋቂ ጌታ ስለሚያውቅ ግራ እንዳንጋባ እና በእምነት መታወክ እንዳይሆንብ ሲል አጽናኝ ቃሉን ለማንም ሰው በሚገባ መንገድ በእርሱም እና በአባቱም እንድናምን ገለጸልን ፡፡ ወገኖች ዛሬ ይሄ ጥቅስ እኔ ካስረዳሁት በላይ በእውነት ጌታ ይግለጥላቹህ ብዬ እባርካችኃለሁ !
@melocoro7445
@melocoro7445 Жыл бұрын
አሜን አሜን 😭😭😭🥰
@wondexman
@wondexman Жыл бұрын
Amennnnn,..
@AbusheAbushe-q9b
@AbusheAbushe-q9b Жыл бұрын
Begeta beeyesus sim yetebarekachut hunu tebareku
@AbusheAbushe-q9b
@AbusheAbushe-q9b Жыл бұрын
Abush Appostolic church of wolayta
@heluPhilipos
@heluPhilipos Жыл бұрын
Tebareku amen
@chernetyohanis7205
@chernetyohanis7205 Жыл бұрын
Ame€eeeeeeeeeeeeeeeen
@HANAMAMO-zi4wh
@HANAMAMO-zi4wh 6 ай бұрын
እዉነት ነው እውነት ነው ። ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ አሜን አሜን ተባረኩ።
@MihretJinga
@MihretJinga Ай бұрын
Hi.awqalawu.yemisani.enidelele.awqalawu.yemyaqit.enideleleh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@tigistkuma8595
@tigistkuma8595 Жыл бұрын
Amen Amen❤❤
@Kin-j4w
@Kin-j4w 3 ай бұрын
amenn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hsrfrtffgfvc8720
@hsrfrtffgfvc8720 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰🥰🙌🙌🙌
@BuzeDemise-l4e
@BuzeDemise-l4e 18 күн бұрын
Amen❤❤❤❤❤😊
@asterdeleb2280
@asterdeleb2280 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@Sami-g7p
@Sami-g7p Жыл бұрын
Amen
@MihretJinga
@MihretJinga Ай бұрын
Awuqalawu.yemisini.nagari.enidelele.awuqalawu.hulunime.tichlale❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@sarahailu-hu2fq
@sarahailu-hu2fq 8 ай бұрын
ተባረኩ፣ ፅሑፉን ተባበረ
@Kin-j4w
@Kin-j4w 3 ай бұрын
amenn😢😢😢😢😢
@abrihamfetena7396
@abrihamfetena7396 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@MimMim-y7k
@MimMim-y7k 4 ай бұрын
Amen amen hallelujah
@nebiyulachebo8793
@nebiyulachebo8793 Жыл бұрын
Ameeeeen ❤❤
@HushdgDudhsg
@HushdgDudhsg 4 ай бұрын
ሀሉልያ❤❤❤❤❤ 😢
@SaraGezahegn-k9n
@SaraGezahegn-k9n 11 ай бұрын
Yabezan amlak ybarek tebareku😊😊
@MarkenIvana-zb2bp
@MarkenIvana-zb2bp 5 ай бұрын
Amen yene eyesus
@SelameLast
@SelameLast Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ የትውልድ በረከት ናችሁ
@TesfayeKassaye-d3b
@TesfayeKassaye-d3b Жыл бұрын
Ended hulun mechalu meten chemro ybarkachu
@paulosbelete9076
@paulosbelete9076 8 ай бұрын
ሃሌሉያ🙏
@farooqgdjhc8853
@farooqgdjhc8853 5 ай бұрын
Ammmn ammen
@wondimuheme477
@wondimuheme477 8 ай бұрын
Yemisanih yelem awukalhu
@DeginetBekele-f9x
@DeginetBekele-f9x 11 ай бұрын
አዎን የሚሳነው የለም❤❤❤
@zenebeworku4635
@zenebeworku4635 Жыл бұрын
bbezu tebareknal tebarkuln. ግጥሙን/lyrics betletfuln antelam.
@TigistAyele-tn5xs
@TigistAyele-tn5xs Жыл бұрын
አሜን
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Жыл бұрын
ውድ የእግ/ር ቤተሰቦች ! ጌታ ለምን እንዲህ ብሎ ተናገረ አስባቹህ ታውቁ ይሆነን ? “ ልባችሁ አይታወክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ ፡፡ ዩሐ 14 ፡1 “ መቼስ መታወክ የሚለው ቃል ለአይምሮ ምቾት የማይሰጥ ሁኔታን የሚገልጽ ቃል ነው ፡፡ በርግጥ ዛሬም አንድ አምላክ አማኞች የጴንጤዎችን በአንድ አምላክ ብቻ አታምኑም እያላቹህ ሁልግዜ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሆኖባቹህ ጣኦት አምላኪ አድርጋቹህ ለመፈጅ ደርሳችሓል ፡፡ እውነት ነው አብን- ወልድን -መንፈስቅዱስን አምላክ ብሎ ማመን ለአይምሮ ግራ መጋባት ከመፍጠሩ አልፎም ወዳልተፈለገ ድምዳሜ ማድረሱ አይቀሬ መሆኑን ሁሉን አዋቂ ጌታ ስለሚያውቅ ግራ እንዳንጋባ እና በእምነት መታወክ እንዳይሆንብ ሲል አጽናኝ ቃሉን ለማንም ሰው በሚገባ መንገድ በእርሱም እና በአባቱም እንድናምን ገለጸልን ፡፡ ወገኖች ዛሬ ይሄ ጥቅስ እኔ ካስረዳሁት በላይ በእውነት ጌታ ይግለጥላቹህ ብዬ እባርካችኃለሁ !
@ApostolicChurchSongs
@ApostolicChurchSongs Жыл бұрын
አውቃለው የሚሳን እንደሌለህ አውቃለው የሚያቅት እንደሌለህ አውቃለው ሁሉንም ትችላለህ አውቃለው የኔ ጌታ አውቃለው እየሱስ ነህ አውቃለው ኤልሻዳይ አምላክ እንደሆንህ ተራራው በፊትህ መቆሙ ምንድነው ልታፈርሰው መዶሻው በእጅህ ነው ጨለማውም ቢሆን ትርጉም አልባ ነው በብርሃን ይተካል ስትናገርህው ያለቀውንና የተቆረጠውን ዳግም የምትቀጥል ተስፋ የታጣለትን እምነት የምትሆን የምትጨብጥ ለሞተው ህይወትን ደግመህ የምትሰጥ አውቃለው... ጥቂት በጥቂቱ ጠብ ጠብ እያለ ነገሬ ተባርኮ ሞልቶ ይህው አለ ባንተ የእኔ ጌታ ሆነልኝ ነገር ልቤን ደስ አሰኘው ከጥንትም ጀምሮ ክንድህ የታወቀ ሀያል እና ብርቱ ጠላትን ያደቀቀ እኔም በዘመኔ አይቼዋለው አልጠራጠርም እታመናለው
@AyeleCoffee
@AyeleCoffee 6 ай бұрын
Ameen .tebarekulin❤❤❤❤
@NatenaleBezuneh
@NatenaleBezuneh 9 ай бұрын
tegawen yabzalachu
@MarkBasaka
@MarkBasaka Жыл бұрын
amen tebrku
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Жыл бұрын
ውድ የእግ/ር ቤተሰቦች ! ጌታ ለምን እንዲህ ብሎ ተናገረ አስባቹህ ታውቁ ይሆነን ? “ ልባችሁ አይታወክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ ፡፡ ዩሐ 14 ፡1 “ መቼስ መታወክ የሚለው ቃል ለአይምሮ ምቾት የማይሰጥ ሁኔታን የሚገልጽ ቃል ነው ፡፡ በርግጥ ዛሬም አንድ አምላክ አማኞች የጴንጤዎችን በአንድ አምላክ ብቻ አታምኑም እያላቹህ ሁልግዜ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሆኖባቹህ ጣኦት አምላኪ አድርጋቹህ ለመፈጅ ደርሳችሓል ፡፡ እውነት ነው አብን- ወልድን -መንፈስቅዱስን አምላክ ብሎ ማመን ለአይምሮ ግራ መጋባት ከመፍጠሩ አልፎም ወዳልተፈለገ ድምዳሜ ማድረሱ አይቀሬ መሆኑን ሁሉን አዋቂ ጌታ ስለሚያውቅ ግራ እንዳንጋባ እና በእምነት መታወክ እንዳይሆንብ ሲል አጽናኝ ቃሉን ለማንም ሰው በሚገባ መንገድ በእርሱም እና በአባቱም እንድናምን ገለጸልን ፡፡ ወገኖች ዛሬ ይሄ ጥቅስ እኔ ካስረዳሁት በላይ በእውነት ጌታ ይግለጥላቹህ ብዬ እባርካችኃለሁ !
@paulosbelete9076
@paulosbelete9076 5 ай бұрын
አሜንን🖐
@Marta-fz4jg
@Marta-fz4jg 7 ай бұрын
Amen tabareki amen amen amen amen amen amen
@MarimBhr
@MarimBhr 9 ай бұрын
tebareku ❤❤❤❤❤❤ amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ElsabetSeife
@ElsabetSeife Жыл бұрын
Aikalehu yemisanih endelelehi ameniii
@ayalishayalish4363
@ayalishayalish4363 Жыл бұрын
Amen🙏🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😭Amen🤲🤲🤲🤦‍♀️
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Жыл бұрын
ውድ የእግ/ር ቤተሰቦች ! ጌታ ለምን እንዲህ ብሎ ተናገረ አስባቹህ ታውቁ ይሆነን ? “ ልባችሁ አይታወክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ ፡፡ ዩሐ 14 ፡1 “ መቼስ መታወክ የሚለው ቃል ለአይምሮ ምቾት የማይሰጥ ሁኔታን የሚገልጽ ቃል ነው ፡፡ በርግጥ ዛሬም አንድ አምላክ አማኞች የጴንጤዎችን በአንድ አምላክ ብቻ አታምኑም እያላቹህ ሁልግዜ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሆኖባቹህ ጣኦት አምላኪ አድርጋቹህ ለመፈጅ ደርሳችሓል ፡፡ እውነት ነው አብን- ወልድን -መንፈስቅዱስን አምላክ ብሎ ማመን ለአይምሮ ግራ መጋባት ከመፍጠሩ አልፎም ወዳልተፈለገ ድምዳሜ ማድረሱ አይቀሬ መሆኑን ሁሉን አዋቂ ጌታ ስለሚያውቅ ግራ እንዳንጋባ እና በእምነት መታወክ እንዳይሆንብ ሲል አጽናኝ ቃሉን ለማንም ሰው በሚገባ መንገድ በእርሱም እና በአባቱም እንድናምን ገለጸልን ፡፡ ወገኖች ዛሬ ይሄ ጥቅስ እኔ ካስረዳሁት በላይ በእውነት ጌታ ይግለጥላቹህ ብዬ እባርካችኃለሁ !
@shawayelammessa-jj5pk
@shawayelammessa-jj5pk Жыл бұрын
Amen
@WardehAl-qg1zx
@WardehAl-qg1zx Жыл бұрын
Amen Amen
@AberhamBeyene
@AberhamBeyene 7 ай бұрын
Amen
@AyeleasheboAsheboayele
@AyeleasheboAsheboayele 8 ай бұрын
Tabaraku
@WegayehuShega
@WegayehuShega 9 ай бұрын
amen amen!!
@willielee5253
@willielee5253 Жыл бұрын
👑Paslms 122:6🙏Pray for the peace of Jerusalem🇮🇱they will prosper that❤️you
@AshenafiWone
@AshenafiWone 6 ай бұрын
Des yilal
@maseratasafaa253
@maseratasafaa253 Жыл бұрын
Awo
@abenaale7357
@abenaale7357 Жыл бұрын
Pls yez mezmur tsihuf efeligalehu pls pls
@ApostolicChurchSongs
@ApostolicChurchSongs Жыл бұрын
አውቃለው የሚሳን እንደሌለህ አውቃለው የሚያቅት እንደሌለህ አውቃለው ሁሉንም ትችላለህ አውቃለው የኔ ጌታ አውቃለው እየሱስ ነህ አውቃለው ኤልሻዳይ አምላክ እንደሆንህ ተራራው በፊትህ መቆሙ ምንድነው ልታፈርሰው መዶሻው በእጅህ ነው ጨለማውም ቢሆን ትርጉም አልባ ነው በብርሃን ይተካል ስትናገርህው ያለቀውንና የተቆረጠውን ዳግም የምትቀጥል ተስፋ የታጣለትን እምነት የምትሆን የምትጨብጥ ለሞተው ህይወትን ደግመህ የምትሰጥ አውቃለው... ጥቂት በጥቂቱ ጠብ ጠብ እያለ ነገሬ ተባርኮ ሞልቶ ይህው አለ ባንተ የእኔ ጌታ ሆነልኝ ነገር ልቤን ደስ አሰኘው ከጥንትም ጀምሮ ክንድህ የታወቀ ሀያል እና ብርቱ ጠላትን ያደቀቀ እኔም በዘመኔ አይቼዋለው አልጠራጠርም እታመናለው
@hanatamru1373
@hanatamru1373 Жыл бұрын
😢😢😢❤
@ZhorAlkalde
@ZhorAlkalde Жыл бұрын
💞💖💖💖💖💖💖💖
@MishamoAdimau
@MishamoAdimau 10 ай бұрын
Ameeeen❤❤
@EyerusalemApo
@EyerusalemApo Жыл бұрын
አመመመመመመመመመን ሀለሉያያያያያያያያ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gannatbayisa
@gannatbayisa 7 ай бұрын
ameeeen❤❤❤❤
@degelelendebo5177
@degelelendebo5177 5 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН
የሱስ ሆይ ና - ሙሉ መዝሙር - Yesus Hoy Na Full DVD
53:40
Union of Maranatha Choir (Maranatha Hossana)
Рет қаралды 164 М.
ህመሜን ወሰደው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
13:16
Apostolic church of Ethiopia Yadah Choir
Рет қаралды 16 М.
ኢየሱስ ሙላቴ የህብረት  መዝሙር    eyesus mulate/New Apostolic song/
1:15:53
sol tube የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን
Рет қаралды 152 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН