Appendicitis, የትርፍ አንጀት በሽታ መንስኤ፣ ምርመራ & ህክምናው Dr. Tena yene tena

  Рет қаралды 7,281

Dr. Tena

Dr. Tena

Күн бұрын

For more information contact us on
Facebook / dr-tena-2197532833641967
Telegram t.me/DrTena
You tube / drtena
_________________________________________________________________
- Visuals: flickr/stocksnap/Dr. Tena
-Voice-over Recording, Audio and video Production by Dr. Tena
------------------------------------------------------
DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only.
----------------------------------------------------
ዶክተር ጤና, Dr. Tena, dr tena, doctor tena, DR HABESHA INFO, yene tena, ኢትዮፒያ, Dr. Tena, Z Habesha, Abel Birhanu, Ethiopia, Ethio, Habesha Amharic, Health, Amharic Music, #ትርፍአንጀት, #ትርፍአንጀትበሽታ, ትርፍ አንጀት in english, ትርፍ አንጀት መንስኤ, ትርፍ አንጀት በምን ይመጣል, ትርፍ አንጀት ምንድን ነው, ትርፍ, ትርፍ ኣንጀት, ትርፍ አንጀት ምልክቶች, #appendicitis, appendicitis symptoms, appendicitis treatment, appendicitis causes, appendicitis pain, appendicitis test, appendicitis surgery, appendicitis pdf, appendicitis pain location, appendicitis assessment for nurses, appendicitis age, appendicitis Ethiopia, appendicitis antibiotics, appendicitis and pregnancy, appendicitis and covid, appendicitis age range, appendicitis back pain, appendicitis in Ethiopia, appendicitis blood test, appendicitis bloating, appendicitis blood in stool, appendicitis blood in urine, appendicitis complications, appendicitis children, appendicitis constipation, appendicitis criteria, appendicitis care plan, appendicitis diagnosis, appendicitis during pregnancy, appendicitis differential diagnosis, appendicitis diagnosis criteria, appendicitis definition, appendicitis diarrhea, appendicitis death, appendicitis death rate

Пікірлер: 45
@AmanIman-cc9sz
@AmanIman-cc9sz 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል ያልከውን ምልክቶች ሁልም በሚባል ደረጃ ነበሩኝ ወደ ኣቅረብያየ የነበረ ህክምና ህጅ ደክተሩ እጁ ይቀን ሆዴ ላይ ኣስቀምጦ በፍጥነት ስያነሳ በጣም ኣመመኝ ሌላ ምልክትም በመጠይቅ እሷ መሆንዋ ኣውቆ ወደ ትልቅ ህክምና ልኮኝ ኣሁን ኦብርሽን ኣድርጌ እዛው ነው ያለሁት ድኘ እንድወጣ ጸሉይልኝ ።ዶ/ር እናመሰግናልን
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 5 ай бұрын
ዉዴ የትኛዉ የሆድ ክፍልሽ ላይ ነበር ያመመሽ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እንኳን ደናመጣሕ ዶክቶር
@kiyalove6881
@kiyalove6881 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zerihunfantu3229
@zerihunfantu3229 Жыл бұрын
Well
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
ዶክቶር ከይቅርታጋር ሥለክታሮት ቢዲወ ብትሠራለን በምንምክኒያት እደሚመጣ ና እዴት ማሥወገድ እደምንችል ብትሰራል ቢዲወ እናመሠግናለን ዶክቶር፡😍😍😘😘
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
በሌላ ጊዜ ይዤ እቀርባለሁ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
@@DrTena አመሠግናለው ዶክቶር፡😍😍😍😘😘
@zharzhar8533
@zharzhar8533 3 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልን ደኩተር ጥያቄ ነበርኚ ከይቅርታጋ
@TiliksewAsrat
@TiliksewAsrat 8 ай бұрын
Medical surgical yizegagilene Docter
@rabiyajamal3370
@rabiyajamal3370 3 жыл бұрын
Galaatomi Egna dr
@user-uj7ry3yg4e
@user-uj7ry3yg4e 3 жыл бұрын
ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ይሰህ ዶክተር በጣም ነው የጨነቀኘ ሃኪም ቤተ ሄጄ ነበር ትርፍ አንጀት አለብህ አሉኘ በጣም ያመኛል ሲነሳብኝ በሁለት ወር እሰከ አምስት ወር ባለ ግዜም ይነሳብኛል ቀዶ ጥገም ለማድረግ ፈራው የሰው አገር ሰው ማመን ከበደኘ ብዙ እህት ወንድሞች በሰው አገር ያሰቀራሉ ከባድ ነው እኔ ያለሁት አረበ አገር ነው ስደተኛ ነኝ በዛላይ አስታማሚ ያሰፈለገኘ የሆነ ቢሆነሰ ዶከተር አደራ መልስልኝ እባክህ በግል ባገኚህ ደሰ ይለኛል 00966556988634 whatsApp
@user-rb7im3xo7l
@user-rb7im3xo7l 3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህ ዶክተር ሰላም ውዶች እንዴት ናችሁ ባላችሁበት የዓለም ዳርቻ የእግዚያብሔር ጥበቃ አይለያቸሁ ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ይሰውረን ዶክተር እኔ ትንሽ ጥያቄ አለችኝ እሱም ምግብ እባላለሁ ግን ወዲያውኑ ይርበኛል ሰውነቴ አይጨምርም በተለይ ፊቴ እና የአንገቴ አጥንት በጣም ጎልቶ ይታያል እና ምንድነው ችግሬ እባክህ መፍትሔ ፈልግልኝ ስለምላሽህ አመሰግናለሁ
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
ውሃስ ቶሎ ቶሎ ይጠማሻል? ሌላ ያልተለመደ ነገር ምን አለሽ?
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
አሜን እሕቴ
@TerefeFeleke-dh8fl
@TerefeFeleke-dh8fl 2 ай бұрын
ቀኝ በኩል በጣም የቀጥላል ምንድነው መፍቴሄ
@redo6724
@redo6724 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ሢሥተሬ ታማ ቀዶ ጥገና ከተደረገላት ሶስተኛ ቀኗ ነው አሁንም የሆነ ነገር ሥትቀምስ በጣም ያሥመልሳታል መፍትሔ ካለው እባከወን?
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
አንጀቷ እስኪላመድ ለጊዜው ፈሳሽ ነገር ብቻ ትውሰድ። ካልተዋት በተለይ ከባሰ የግድ ቀዶ ጥገና ከተደረገበት ቦታ መታየት ይኖርባታል
@redo6724
@redo6724 3 жыл бұрын
@@DrTena እሽ በጣም አመሠግናለው😘😘😘😘
@TafeseKifle-yk2tq
@TafeseKifle-yk2tq 3 ай бұрын
ከተሰራ ቦሀለ የምያመጣ ችግር ይኖር ይሁን dr
@YitbarkZufti
@YitbarkZufti 11 ай бұрын
Beltek sport sisera likeset yechlal enda doctors
@forevereventorganizer8545
@forevereventorganizer8545 Жыл бұрын
apendix mass ገለፃ ቢያረጉልን ሊመላለስ ይችላል ወይ
@user-bk8ex5ju7s
@user-bk8ex5ju7s 2 жыл бұрын
ጥያቄ ነበረኝ ዶክተር ሠሞኑ በጣም እየፈተተነኝ ያለ በሽታ ነው ከዚ ፊት አነበረብኝም ህመሙም እብርቴና አካባቢው እና በዙርያው ያለው ሆዴ በጣም እየቆሠለ በጣም እያመመኝ ነው በተለይ ተነሥች ሥራመድ እግሮቻ እያመሙኝ ነው የበለጠ ግን እብርቴ ዙርያው ያለውና እግራ ሚያመኝ እቅዝቃሴ በማረግበት ሠአትን ነው እና ምግብ ሥበላ ሆዴ ጣም ይነፋል ምን ሊሆን ይችላል ባወቅኸ በታሣውቀኝ ደሥ ይለኛል አሏህ ኸይር ያርግልኝ
@DrTena
@DrTena 2 жыл бұрын
ተቅማጥ አለ? ልጅ ወልደሻል?
@user-bk8ex5ju7s
@user-bk8ex5ju7s 2 жыл бұрын
@@DrTena ሁሉቱም የሉም
@zeinashyaakoub7285
@zeinashyaakoub7285 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@jossybir3613
@jossybir3613 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ከ 49 ቀን በፊት ድን ገተኛ ሆድ ህመም ተሰምቶኝ ሀኪም ቤት ሄጄ ዶክተሩ ትርፍ አንጀት ነው ያመመህ ቀዶ ጥገና መሆን አለብህ አለኝ እኔም ደንግጨ ስለነበር ቀዶ ጥገና ሳላደርግ ተመለሥኩ አናም ሆዴን በእጀ ሰጫነው እስካሁን ያመኛል አንድቀን ተመልሽ ሄጄ ነበር ሁለተኛ ዶክቸሩ ሸንት እና ደሜን መርምሮ ደናነህ አለኝ ግን በዕጀ ስነካው አሁንም ያመኛል አባክህ ምን ይሻለኛል ?
@jossybir3613
@jossybir3613 3 жыл бұрын
መልስልኝ ዶክተር እባክህ ተጨነቄያለሁ?
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
ትርፍ አንጀት እንደዚህ ጊዜ አይሰጥም የሚያምህ የትኛው የሆድህ ክፍል ነው? ተጨማሪ ሌላ ምን ምልክት አለህ?
@jossybir3613
@jossybir3613 3 жыл бұрын
ከእንብርቴ አካባቢ ጀምሮ በቀኝ የሆድ ክል ሰጫነው ያመኛል አልፎ አልፎ ሰገራየ ይቀጥናል
@jossybir3613
@jossybir3613 3 жыл бұрын
@@DrTena ይሄ ሰሜት ድንገተኛ የሆድ ቁርጠት ከመመኝ ጊዜ ጀምሮ ኦስካሁን ድረሥ አለ ሰጫነው ያመኛል
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
በላይኛው በቀኝ የሆድ ክፍል የሚገኘው ጉበት ነው፡፡ እሱ ላይ ትንሽ ጉዳት ደርሶ ሊሆን ይችላል፡፡ አልኮል፣ ቅባት ታበዛለህ? ወይም ከዚህ በፊት ጉበትህን አሞህ ያውቃል?
@paulosawoke4408
@paulosawoke4408 3 жыл бұрын
ይቅርታ ዶ/ር ህመሙ በግራ በኩል ከሆነስ ትርፍ አንጀት ነው ማለት ይቻላል? እብጠት አለው በተለይ ራት ከበላሁ በሗላ በግራ በኩል ቀዝሮ ይይዘኛል
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
ትርፍ አንጀት ጊዜ አይሰጥም። ምናልባት ሌላ በሽታ ነው የሚሆነው። ጤና ተቋም ጎራ ብለው ይታዩት
@paulosawoke4408
@paulosawoke4408 3 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ በዚህ ዙርያ የተሻለ ህክምና ላገኝ የምችልበትን ቦታ ይጠቁሙኝ ይሆን አዲስ አበባ ውስጥ
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
ማንኛውም የውስጥ ደዌ ህክምና ከሚሰጥ ሆስፒታል መታየት ይችላሉ።
@rahmaada8591
@rahmaada8591 3 жыл бұрын
10qs sub arekuh
@zharzhar8533
@zharzhar8533 3 жыл бұрын
ይቱብ በርህን አሁን አይቸ ነው እና ደኩተር በጣም ስለጨነቀኚ ነው
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
ይጠይቁ
@zharzhar8533
@zharzhar8533 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኚ በድጋሜ ጥያቄ ለመጠየቅ እዲሉ ስለተሰጠኚ በጣም አመሰግናለሁ ወደጥያቄየ ስገባ ማለት ነው እኔ በቀኚ ጎኔ በኩል ከጡቴበታቺ ከጎን አጥቴ ስር ማለት ነው በጣም ያመኛል በጣም ከሚባለው በላይ ከዛ ያለሁት በሰውሀገር ነው እናም ስነካው የሆነ ዲንዲን ያለ ነገር አለው በጣም እስከጀርባየ ዲርስ ያመኛል የቀኚ ትካሻየንም የቀኚታፋየንም በጣም ከሚባለው በላይ ያመኛል እና የእግሬ ጂማትም በጣም የመቆጣት ብሀሪ አለው ውስጥ እግሬንም በጣም እንደበርበሬ ያቃጥለኛል የቀኚ እጀም ጂማቴ በጣም የመገተርና የመቆጣት ባህሪ አለው ከሚባለው በላይ አንዳንዲ ታይ ላይ እጀም ዛል የሚልበት ቀን አለው እናም ይህን ምልክት ባየሁ በወሬይሆን እንጃ በጣም አመመኚና ስነካውም ይህን ምልክት ሳይ በጀ ስነካው ውስጡ የሆነ እብጥ ያለ ነገር አለው ስነካው ወዳ ወዲህ ይላል ከዛ ሰወቸን ነገርኳቸውና ሀኪም ቤት ሆዲኩኚ ከዛ ምርመራ ወሰዲኩኚ ግልኮስ ተሰጠኚ የተወሰነ ስአት ተኚቸ ከዛም ባርብኛ ነው የሌባ ጣታቸውን እያሳዩኚ ጫፏን እንዲሺ እራመል ግን ገና አላደገም እና ብዙ ውሀጠጪ በሺት መልኩ ይወጣልሻል እኛ ለጊዜው ማስታገሻ ነውጂ ጪራሹን የሚያዲን መዳኔት የለንም እና ብዙ ውሀ ጠጪ አሉኚ ምግብ በደብ ውሰጂ አሉኚ ከዛም ቋቋው አልገባኚም ነበር ሴትዮየን ስጠይቅ ሀሳ አለቺኚ ምንዲነው እሱ ስላት ዲጋይ ነው እናም እንደዛ ስትለኚ ሀሳ ማለት ዲጋይ ከሆነ በኛ ቋንቋ የኩላሊት ጠጠር ነው ማለት ነው ብየ ተርዳሁት ግን በተደጋጋሚ ያመኛል ከዛም ሀኪም ቤት እሄዳለሁ ውሀ ጠጪ በብዙው ይሉኛል ካንዲም 3ጊዜ ሂጃለሁ ነገርግን ምንም ሊተወኚ አልቻለም መዳ ኒቱን ስወስዲ ለጊዜው ይሻለኛል ተመልሶ ያመኛል አንዲጊዜ በጣም አሞኚ ከብርቴ በታቺ ያለውን በግራም በኩል በቀኚም በኩል ከዛም ሀኪም ቤት ሄዲኩኚ እንዲህ የሚያስቃየት ከታቺ ስለወርደና ስለጨመርነው አለቺኚ ደኩተሯ የሚያቃጥል ነገር ትበያለሺደ አለቺኚ ኧር አልበላም አልኳት እና በጣም ጨምሯል አለቺኚና መዳኔት ተሰጠኚ አሁንም በደብ ብዙ ውሀ ጠጪ አሉኚ ነገር ግን የሁሉም የሄዲኩባቸው ደኩተሮቺ አፋቸው አንዲ ነው ነገር ግን እኔ በደብ የበሺታየን መንስኤ አላወኩትም ምን በሽታ እንደሆነ ደኩተር በጣም በጣም አሁን ላይ ውስጡንም እንደበርበሪ ነው የሚያቃጥለኚ ህመሙ ያለበት ላይ ማለት ነው እና ይህ በሺታ ከጀመርኚ ጀምሮ ሰውነቴ ጨርሶታል መቀነስጂ መጨመር የለም ኪሎየም እራሱ በጣም ወርዷል እና ያንተን ትምህርት ስከታተለው ምልክቱን ሳይ የኔም ያመመኚ አንተ የጠቆምክበት ቦታ ላይ ነው እና ሰገራየ በመጣኚ ስአትም በጣም ከሚባለው በላይ እሰቃያለሁ የምጥ ያክል ምጥስ ሰውም አውቆት ከሰው ጋተሁኖ በሀዘንኳን ትንሺ ትፄናናለህ ማለት ከሰውጋ ማለቴ ነው እኔ ግን በማምጥ ስአት የማፈሰው እባ እኔና አንዲ ፈጣሪ ነነ የምናቀው እናም እስኪ መፍትሄውን ንገርኚ ደኩተርዋ ነገርግን ፁሁፉ በጣም በዝቷል ነገር ግን በደብ ለማብራራት ፈልጌ ነው በሺታየንኳን አውቄው ልሙት አሁን በራሱ ይህው 3ቀኔ ነው ከጀመራኚ ይኖርብኛል ልብላ ስል ደግሞ እሺ አይለኚም እና ደሞ የሆነ ምግብ ወስጀ ለማስገሳት በጣም ከሚባለው በላይ እጨነቃለሆ የበላሁትም ቶሎ አይፈጪም ወይ አይወጣልኚ ወይ አይወርዲልኚ ከልቤ ላይ ቁጩ ነው የሚለው ማለት ከደርቴስር ያለው አካልልባችን አይደል እና በጣም እየተሰቃየሁ ነው በሰው ሀገር ላይ ከዚህም የደርስኩት በፈጣሪ ነው አሁን ላይ ግን በሺታውም እየበርታብኚ ነው ሀይሌም እየቀነሰነው ደንደሲንም በጣም ያመኛል በጣም ሙቀት አለው በተለይ የደምስሬ መብት ጂማቴ ጋየተያያዘ ነውእና በባዝሊን አሺቸው አንዳንዲ ታይ ላይ አገቴን ወደላይ አዲርጊ እቀጪ ሰልልኚ ነው ተፈስ የምለው ልክ እንደሰባራ ማለት ነው እና ብቻ ከባዲ ሁኖብኛል ሁሉም ነገር ደኩተርዋ
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
ብዙ ስላልሽኝ መሰለኝ በደንብ አልተረዳሁሽም። በደንብ እንድናወራ ከፈለግሽ Dr. Tena በሚለው ፌስቡክ ፔጅ ምልክት ስጪኝና በስልክ እናወራለን። እንደገባኝ ከሆነ ግን የኩላሊት ጠጠር አለብሽ። የኩላሊት ጠጠር ቶሎ ከታከመ ቶሎ የሚድን ቶሎ ካልታከመ ግን ገዳይ በሽታ ነው። ህክምናውም ቀላል ነው። ስለዚህ ወይ እዚያው ካልሆነ ሀገር ቤት ገብተሽ መታከምን ጊዜ ልትሰጭው አይገባም።
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 47 МЛН
How To Tell what  Mania and Hypomania Really Look like
14:06
Dr. Tracey Marks
Рет қаралды 807 М.
ethio nurse,Post Op care, ethiopian, ከሰርጀሪ በኃላ Amharic.
13:11
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 18 М.
Diuretics
2:36:08
Ninja Nerd
Рет қаралды 234 М.
የትርፍ አንጀት ምልክቶች
9:24
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 34 М.
Anatomy of Cerebellum | Structure & Function | Neuroanatomy
2:12:03
Dr. Najeeb Lectures
Рет қаралды 558 М.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН