ጠቅላይ ሚኒስትሩን አገናኘን እያሉ ደጅ ለሚጠኑኝ መልእክት አለኝ ...ቴዲ ተሾመ ና ለፈለቀ አበበ የበአል ስጦታው... Seifu on EBS

  Рет қаралды 143,892

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ጠቅላይ ሚኒስትሩን አገናኘን እያሉ ደጅ ለሚጠኑኝ መልእክት አለኝ ...ቴዲ ተሾመ ና ለፈለቀ አበበ የበአል ስጦታው... Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 302
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ጨዋ የሆነ ማንነት ቴዲዬ ዘመንህን ይባርክልህ በወጣ ይባርክልህ❤❤🙏
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Are you sure? How about his evil part. Better do your research.
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 Жыл бұрын
ጨዋ የሆነ ማንነት ማለት ሌላ ጓደኛ እያለው ሌላ ሴት መውደድ ነው??? ከዛም ያችን ትቶ ይችን አገባ፣ ከዛም ........🤷🏽‍♀️
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለፈለቀ ስላደረከው ነገር እናመሠግናለን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ወይኔ መቼም እንደ ቴዲ ተሾመ በጣም በጣም በጣም የምወደው ስው ከንቤተስቦችህ የተባርክ ልጆችህን በስላም በጤና ያሳድግልህ ጥሩ ስው ለስው አዛኝ ለተቸገር የሚደርስ ልበንፁህ ሁሉንም የስው ክፍት በትግእስት ያሳለፍ ጌታ የርዳው ስው ክፍ ቢሆንበት ጌታ ትግስቱን ስቶ ወደላይ ከፍ ከፍ ያርገው እውንተኛ ስውአሁንም ፀጋ ልበስ ከንቤተስብህ በጣም ንው የማከብርህ 👏🏽🙏🏻🙂👍
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
ሰይፉ አንድ ተራ ዱርዬ ዮናስ መላጣ ሳይሆን እንደነዚ ምርጥ ሰው ነው ማቅረብ ያለብክ ፕሮግራምክን እራሱ ልኩን ማወቅ አለብክ ቴዲ እግዚአብሔር ይስጥክ ተባረክ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ Жыл бұрын
ዮናስ መላጣ ማኛውን ነው ክክክ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ከደበረሽ አለማየት የኒ የሚመቸን እዳለን አትርሺ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ Жыл бұрын
@@AlAn-sy6mw ታብ ታብ አስደርገሽዋል በዛች ነገር መሰል
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
@@ሀሌታውሀ-ነ9ለ ሐሐሐሐሐሐ ልበ ቢስ ነሽ አይ እናንተ የጉቦ ነገር ደማቹህ ዉስጥ ነዉ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ Жыл бұрын
@@AlAn-sy6mw ፋራ ነሽ እንዴ ስለምን እንዳወራውም አልገባሽ
@yanitgirma
@yanitgirma Жыл бұрын
ስራውን ጥንካሬውን ስብዕናውን የምወድለት ምርጥና ደግ የሰውነት ልክ የሆነ አርቲስት ነው እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ ሀገራችን እንዳንተ ያሉትን ያብዛላት😍🙏
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Judging without solid proof makes you ignorant. This guy (teddy), will go hell for what he did to the late Fekadu's family and bragging as if he's God sent. He never apologized. So we better be careful b4 we advertise such evil person as naive and humble.
@thomeri1540
@thomeri1540 Жыл бұрын
@@AA-114 ደነዝ አንተን ብሎ እንግሊዝኛ አስተያየት ሰጭ 🤐 First of all the show is in Amharic,'n also all the comments are Amharic ብጥርቅ አትበጥረቅ evil🤐🤐🤐
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
@@thomeri1540 I don't usually answer for knuckleheads. But first of all I do not have Amharic keyboard. Next I am entitled to any which way I want to write. Yokel like you don't have the patience to value things in the way they should. I respect your parents but you're exhibiting substandard character.
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Жыл бұрын
@@AA-114 I keep seeing your reply under everyone's comment, do u have a personal issue with him 🤔🤔I remembered watching his interview here on KZbin, in my understanding he did the right thing back then so keep your opinion to yourself n stop bragging under each and every comments 🤐🤐
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
@@adanechmarthaberhanu1319 you're entitled to your opinions; so do I. You don't order people to shut up unless you're knucklehead.
@robel8118
@robel8118 Жыл бұрын
ቴዲዬ የእውነት እጅግ የምንወድህ የምናከብርህ እና የምናደንቅህ የጥበብ ሰው ነህ ለኔ ጀግናዬ ነህ ማለት እችላለሁ የሚሰራ ሰው ይፈተናል በብዙ ፈተና ውስጥ ማለፍህ እና እያለፍክ መሆንህ ጥንካሬህን ለጥበብ ያለህ ቦታ ለሰው ያለህ ከበሬታ የዋህነትህ አዛኝነትህን እና ሰጭነትህን አይቼበታለሁ መስጠት ብቻ አይደለም ደብቀህ ያደረከው ነገር ልብ ይነካል የእውነት ከብር ይገባኻል
@dandi704
@dandi704 Жыл бұрын
ቴድዬ የሆነ ጊዜ ቀልብህ ተሰብሮ አንገትህን ደፍተህ በጣም ተሰምቶኝ ነበር ዘ ሀበሻ የሚባል ዩቱበር ባንተ የተነሳ ጠላውት ከዛን ጊዜ ጀምሮ አይቼው አላውቅም እውነት መውጣትዋ አይቀርም ለዚህ አበቃህ. ሰላምህ ይብዛ።
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
የአብይ ወዳጅ ሆኖ ምን ሊነካው ጊዬንን ስጡት ብድር ስጡት ምን ሊነካው እያቃጠሩ ይዝለቁ ይህንን ዘመን ሞኝ ህዝብ ቴዲ ቴዲ በሉ ችኩል ህዝቦች ነን
@dandi704
@dandi704 Жыл бұрын
@@igo1071 የትንሽ ሰው አስተሳሰብ አናስብ !!! ምን አይነት ጭንቅላት ቢኖርህ /ሽ ነው እንደዚህ የወረደ አስተሳሰብ የምታስበው/ቢው???? ፈጣሪ ብቻ ነው የሰው ልጅ ጠባቂ አብይ እንደኛው በልቶ የሚያራ ነው!!!
@maletmalet262
@maletmalet262 Жыл бұрын
በጣም እኔም አዝኔ ነበር በወቅቱ በብዙ ነገር ክስ ቀርቦበት ከፖለቲካውም ጋር አያይዘውበት በጣም የምወደምሰው ነው ስብእናው ትህትናው ወደ ስራው ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
@@igo1071 ታዲያ ተበድሮ መስራቱ ምናለበት ? ምቀኛ ሁላ
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Жыл бұрын
እኔ ለአንተ ክብር አለኝ ምክንያቱም፠ሀገራችን በውጥረት በነበረችበት ጊዜ ብዙ ጥረት አድርገሀል ለዚያ ጥረትህ አመሰግንሀለሁ:: ወንድሜ ልመክርህ አቅም የለኝም ግን "መልካም ሁን መልካም አድርግ ለሰው ትችት ጆሮ አትሰጥ" ተባረክ::
@aduadu3685
@aduadu3685 Жыл бұрын
የፈልቀን ጤንነት መስማት በጣም እፈልግ ነበር ሲሄድም ባንተ ቻናል ነው ያወቅነው አላህ ሙሉ ጤንነቱን ይመልስለት !!!! አሚን !!! ቴዲዬም አላህ ይጨምርልህ !!! ሃገሬ እኮ ሰው አላት አልሃምዱሊላህ !!!
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Жыл бұрын
ተመስገን ዛሬስ ምርጥ ሰው አቀረባችሁ ቴዱዬ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ ያቺ ምርጥ ልጅህ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስልህ መልካም አባት ቤተሰብ ተባረኩ
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Did you heard about what he did to the late Fekadu Teklemariam's family?
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ Жыл бұрын
ቃልኪዳን ጥበብ ይሄን ፕሮግራም ካየሽ ለአድናቂዎችሽ፡ ይለሽበትን አሳውቂን፡ ሰይፉ፡አተም አቅርባት በናት🙏🙏🙏
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Жыл бұрын
እንዴት ምን ሆናለች
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ Жыл бұрын
@@husniyaezame333 ቲክቶክ፡ ላይ ፀጉሮን ተላጭታ፡ ሀኪም ቤት ውስጥ ቀረፀው ለቀዋት ነበር ከ ባባ ሞት በሆላ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ትናንት አላየሻትም እነብዩ እድሪስ ልጅ ልደት ላይ ደህና ናት ከልጇ ጋር ልደት እያከበረች ነበር
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
ቴዲዬ እንዴት እንደምወድህ መልካምና ደግ ስው ነህ ፈጣሬም ከጎንህ እንደሆነ ታውቃለህ እይደል ለዛም ነው ጠንካራና ብርቱ ሆነህ ቆመህ ለስኬት የበቃሀው ጠላት እንዳለህ ሁሉ ወዳጆችህም ብዙ ናቸው ለሰው ውራ ቦታ እትስጥ ስለበለጥኳቸው ብለህ እለፈው በርታልን ኪዳነምህረት ትጥብቅቅልን
@ገራይሚዲያGerayMedia
@ገራይሚዲያGerayMedia Жыл бұрын
እኔ ምለው ሰይፍሻ በአዲስ ዓመት የምትቀመጥበትን ወንበር የመቀየር ሀሳብ ይኖርህ ይሆን። የቤቱ ሴታ አፕ ሰለቸን!
@fathia123-yq2fo
@fathia123-yq2fo Жыл бұрын
ከሰለቸሽ አለማየትዋ
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ኦርቶዶክስያን እንኳን ለዳግም ትንሳይ አደረሰን ❤❤❤
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Жыл бұрын
ሰይፉ ግን ከፎቅ ላይ ልወድቅ ነበር ሲባል ምን ያስቃል? እንዃን ተረፍክ ነው የሚባለው እኔን ሰቀጠጠኝ።
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ቴድየ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሁልግዜእሚታማ ሰው በስራው የትሞአላለት ይታማል እዚአብህር ታምቶአል በዶ/ር አብይ ብያጎዳኝሁ ክራት ሊሰማህ ይገባል ከኢንተለጄንት ስው ጋር ፅሎታችንም ላይ ምቀኛ እታሳጣኝ ነው🌹♥️🙏🏽🙏🏾👍🏽
@omegamekonnen2537
@omegamekonnen2537 Жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ ሰዉ እንዳልከዉ እግዚአብሔር ከብዙ ነገር አድኖኛል ብለሃል በእዚህ መዳንህ ዉስጥ የደግነት የመስጠት ቅባት አምላክ ቀብቶሃል ያደረከዉ የምታደርገዉ ነገር ሁሉ ለሌሎች ምሳሌ ይሆናል ፈጣሪ ይባርክህ :: ሌላዉ የምሰራቸዉን ፊልሞች ከኢትዮጵያ ዉጭ ባሉ ሲኒማ ቤቶች ተተርጉመው ዉጭ ላለነዉ ሀበሾች እንዲቀርብ ብታደርግ ደስ ይለኛል በርታ ወንድሜ 🙏🏽🙏🏽
@teddy318
@teddy318 Жыл бұрын
የሚጠሉ ትንሽ ሆነው ብዙ የሚመስሉ ናቸው የሚወዱሁ በጣም ብዙዎች ናቸው በርታልን
@rideonbole669
@rideonbole669 Жыл бұрын
ቴዲ አንተ እኮ ዋጋ ከፍለህ ራስህን አሸንፈህ እዚህ የደረስክ ነህ አንተ ዝም ብለህ ድንገት የመጣህም ሰው አይደለህም ልዩ እኮ ነህ።ክብር ይሰማኛል አከብርሃለሁ።አሁንም ብዙ ነገር ካንተ እጠብቃለሁ ደሞም ትችላለህ።ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።አንተ እኮ የፊልም አባት ነህ።ደሞ ለአርቲስቱ የምታደርገው የደግነት ጥግ ነገርስ የሚረሳ አይደለም ታሪክ አይረሳህም። ዛሬ ለፈለቀ ያደረከውስ የሚያስደስት እኮ ነው።ለህይወት የከፈልከውን ሁሉ ፈጣሪ አይረሳም።ጠላት አይኑ እያየ ክብርህን ያያሉ።our hero!!dont give up!!
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Did you heard about what he did to the late Fekadu Teklemariam's family?
@meazamoges9893
@meazamoges9893 Жыл бұрын
A.A stupid man😮
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 Жыл бұрын
አሜን ❤ እግዚአብሄር ሲመሰገን እ ደስ ይለኛል ተባረክ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ Жыл бұрын
መልካም ሰው እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ትልቅ ነገር ነው ያደረከው ሁሌም ትልቅ ሁንልን ለምን እንደሁ እንጃ ሳይህ ለምን መስፍን ጌታቸውን እንደማስታውስ አላቅም ሺ አመት ኑሩልን ❤
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Did you know what he did to Fekadu' Teklemariam family? Don't rush to judge.
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er Жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ ሰው❤❤❤❤ እድሜይስጥህ ቅንልብያለህ ሰውነህ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
❤❤❤ቴድዬ በወጣ ይተካህ ሰይፍዬ አንተም ተባረክ ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ❤❤❤
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Did you heard about what he did to the late Fekadu Teklemariam's family?
@meazamoges9893
@meazamoges9893 Жыл бұрын
ምን አደረገ ለፍቃዱ ቤተሰቦች የምቀኝነት ንግግር አስመሰለብህ ብዙ ጥሩ ነገር አድርጎላቸዋል መቼም ሀበሻ ጥሩ ነገር አይወድለትም
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
@@meazamoges9893 did you hear his interview how he bragged about what he did? Or you just run your mouth "Damsel in distress". Read, listen ask and do your research b4 you say Abesha in general. I guess you're Habesha too. Thanks
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
በእውነት ትክክል ለሁላችን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 Жыл бұрын
ቴዲ በግል ባህሪው ጥሩ ይሁን አይሁን በሚገባ ባናውቅም በርካታ ፈተና ያጋጥመዋል፡፡ የግል ታሪኩ አስተማሪና መልካም ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ያደረጋቸውን ቃለመጠይቆች ሰምቻቸዋለሁ፡፡ የሚሰጣቸው መልሶች ያሳምኑኛል፡፡ ክፉ ክፉ ነገር የሚወራበት አለመታደል ሆኖ እንጂ ለእውነት የሚኖር ሰው ይመስለኛል፡፡ ለሙያ አጋሮቹም ጥሩ ትብብር ያደርጋል፡ እንደዚህ የተባረከ ትዳር አለው፡ የስራ ሰው ነው … አንድ አስተያየት ስጠው ከተባልኩ ከአብይ ጋር አሁንም ቢሆን ባይነካካ ጥሩ ነው… ይቅርበት!
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Did you heard about what he did to the late Fekadu Teklemariam's family?
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 Жыл бұрын
@@AA-114 He did good things, nothing wrong with him. The family was sided to him in most cases. I had followed the issue to some degree. Now it is closed file. To be honest I don't know the final report but I think he is an innocent person.
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
@@ethiomusic3158 you made things complicated . Nothing wrong with him and I don't know collide. Yes the family sided because they are innocent. He then bragged that I did this; I did that because they(are) poor and so on. You can tell even now he comes on tv and brag about giving. This is unnecessary and do your job and people will value it.
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 Жыл бұрын
@@AA-114 By my thinking he is a good man. May God bless him.
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
@@ethiomusic3158 you are entitled to your opinions. But blanket blessing hurt more than anything. May God bless his works. And may God forgive him for his wrong doing. Who are we to judge.
@rutaanjelo7332
@rutaanjelo7332 Жыл бұрын
ቴዲዬ ጥንካሬክሕ በጣም ያስደስተኛል ጠንክር በርታ ለወሬ ቦታ አትስጠው ዘመንሕ ይባረክ ከመላው ቤተሰብሕ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ ሰው ብዙመለፍለፍ የለ መልስ በቁጠባነው ጀግናነክ ሺ አመት ኑርልን🙏❤
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ቴድዬ እረጅም እድሜ ይሰጥህ
@selamawita.michael6114
@selamawita.michael6114 Жыл бұрын
ሰው ያለውን ይበል አምላከ መጥምቀ መለኮት ይጠብቅህ
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
ወላሂ ትናትና ቤት ላበረከትክለት ለፈለቀ ባወጣ ይተካ ተድሻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
ቴዲ በጣም ምርጥ ሰው ነው በጣም የሚጥር ጥሩ ልብ ያለው ጎበዝ አርቲስት ነው ሰውን መርዳት የሚያስደስተው ሰው ነው ግን ሀበሻ የሰው ውድቀትን ነው የሚሻው ቴዲ በርታ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ 🙏👍
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Did you heard about what he did to the late Fekadu Teklemariam's family?
@ethiopianstudents
@ethiopianstudents Жыл бұрын
ቴዲዬ ❤❤❤❤ እንወድሃለን
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
ሠላሙን ቦጋላ የሀገር ወርቅ ውብ ልብ💚💛❤😘❤❤❤😘😘😘
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሰው ነው ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Did you heard about what he did to the late Fekadu Teklemariam's family?
@hiwi7548
@hiwi7548 Жыл бұрын
እኔ የ Ethio Filmብዙ አላየሁም ግን ቴዲን በ መልካም ስራው አደንቀዋለሁ ❤ ይኸን Filmግን ግዴታ ማየት እፈልጋለሁ God bless you Tediyachin
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 Жыл бұрын
❤❤❤ቴዲ በጣም ማከብረው የተረጋጋ በሳል አርቲስት ነው የሞያ ብድር ከእውቀትና ክስ ነን ግብር ግር የታደለ ጎበዝና ብቁ አርቲስት ነው መልካሙ ሁሉ ይግጸምህ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
እረጅም እድሜን እግዚአብሄር መስሎኝ ሰይፉ ግን ጥያቀረህ ሲገርም።
@maletmalet262
@maletmalet262 Жыл бұрын
ይሄ ገፊ መንግስትን እንዳትቀርብ እሱን የቀረበ ሰው እድሜያቸው አጭር ነው ቴዲዬ ያን ሁሉ ፈተና አልፈህ ወደ ስራህ ተመለስክህ❤❤❤❤
@samitade4478
@samitade4478 Жыл бұрын
ቴዲዬ ምርጥ ሰው ነህ በርታልን,
@gediman8749
@gediman8749 Жыл бұрын
ቴዲዬ በጥረትህ እዚህ ስለደረስክ ለሁሉም ምሳሌ ነህ በርታ ዝነኝ ሙቀጫ ነው ይቀጠቀጣል 😅
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Did you heard about what he did to the late Fekadu Teklemariam's family?
@KedijajemalRozi
@KedijajemalRozi Жыл бұрын
እረ ሰይፉ ብርሃኑ ገ/ማሪያም ወይንሸት አስፋውን እና(ዠንቫልዣ)ከመፅሃፍት አለም ደጀኔ ጥላሁንን አቅርብልን እረ❤❤❤❤
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ይሄ መርዝ ሰውዬ እኮ በጥንቃቄ ሚያስጠቁረውን ሰው ያውቃል ከድሮ ጊዜ ጀምሮ በቀመር ነበር ሚንቀሳቀሰው ቴዲሻ በጣም ከልባችን እንወድሀለን እናከብርሀለን ቀን ከፍ ዝቅ ቢል ላንተ ያለኝ ፍቅርና አክብሮት አይቀንስም❤
@almazmalu6956
@almazmalu6956 Жыл бұрын
ቴዲ በጣም ጠንካራና ጡሩ ሰው ነህ። ሁሉን ችግሮች አልፈህ አሁንም ጥሩ ልብ አለህ አደንቅሀለሁ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ Жыл бұрын
እልፍ ቴድሮስ ❤❤❤
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Жыл бұрын
ቴድይ የተባርክ ረጅም እድሜ ከነመላው ቤተስብህ
@zinniayeidony9994
@zinniayeidony9994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያን🎉
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Жыл бұрын
I. like. ur. speech
@mahadereshenkute4136
@mahadereshenkute4136 Жыл бұрын
ቴዲዬ አይዞህ በርታ ቤተሰብህንና አንተን እ/ር ይጠብቃችሁ የሰውን ነገር ተወው አንዳንድ ምቀኛ የሰውን ዕድገት የማይፈልጉ ሰዎች ስላሉ ይሄን ተገንዝበህ እ/ር የሚወደውን ስራ እየሠራህ(እየሰራህም ነው) በዚች ምድር ላይ እንድትኖር እ/ር የፈቀደልህን ዕድሜ ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላምና በጤና መኖር ነው ጠንክር በርታ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቴዲ ተሾመ ምርጥ ኢትዮጲያዊ❤🎉
@serawitworkeneh3842
@serawitworkeneh3842 Жыл бұрын
God bless your family ጨዋ እንደሁንክ አነጋግርህ ይናገራል👍🏽
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
ቴዲዬ አይዞክ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል አተ ብቻ ንጹ ሰው ሁን ወድሜ ቀሪ ዘመንክ በጤና በፍቅር ኑር 💞💞💞
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Did you heard about what he did to the late Fekadu Teklemariam's family?
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ቴዲዬ አለምክንያት አይደለም አንተ አምላክ በደንብ ንው የስው ልብ የሚያየው እንደስው ማ ቢሆን ቆመህ አትሄድም ንበር አንተ በጣም የዋህንህ ጌታ በጣም ገና ገና ብዙ ብዙ ንገርይስጥሃል ከጤና ጋር ደግግግግ ስው ንህ ቤት ስለስራህለት ስው አይደለም የምናገርው ከዛ በፊትም ጡሩስውየዋህደግ ስው ንህ 👍
@hawariyawtube8159
@hawariyawtube8159 Жыл бұрын
ቴዲ አንተ ትልቅ ሰው እና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ።ትልቅ አክብሮት አለኝ!! 👌👌👌❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ቴድ እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ሰዉ እድሜ ና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@bemnettesfaye8273
@bemnettesfaye8273 Жыл бұрын
ተባረክ
@rraarraa7089
@rraarraa7089 Жыл бұрын
ቴድዬ.በጣም.ነው.የምወድክ.አይዞክ..ትልቅ.ቦታ.ፈጣሪ.ያድርስክ.ምርጥ.ሠው
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
Teddy is amazing person!! Many blessing!😍🙏
@jerrymezemir2310
@jerrymezemir2310 Жыл бұрын
አቤት ስነምግባርህ, አቤት ቅንነትህ, ጨምሮ ይስጥህ አቦ!
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 Жыл бұрын
ጨዋ፣ አንደበተ ርቱዕ፣ እና አስተዋይ የኪነጥበብ ባለሙያ! ከእነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@worldwide1360
@worldwide1360 Жыл бұрын
ለወራት በኋላ ተመለስኩ ይኽው ላይክ አደረኩ ደብረሀን ነበር
@teiruworkyohannes844
@teiruworkyohannes844 Жыл бұрын
TEDDY you are the best .we love you❤
@kokimamo7746
@kokimamo7746 Жыл бұрын
በጣም ስርአት ያለው ሰው ቴዲ እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብህ ጨምሮ ይሰጥህ
@tigistya
@tigistya Жыл бұрын
ቴዲሻ 💚💛❤
@abiramit7894
@abiramit7894 Жыл бұрын
ቴዲ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 Жыл бұрын
EGZIYABHER YEBARKHE ❤❤❤❤
@kaleabyalewdeg9433
@kaleabyalewdeg9433 Жыл бұрын
ጥሩ ኢንተርቪው ነው ግን ከዚ በላይ ማወቅ እንፈልግ ነበር ስለ ቴዲ በተለይ ከስራው አለም ጋር በተያያዘ ብዙ ምንማርበት ነገር ይኖር ነበር፡፡
@eleni9688
@eleni9688 Жыл бұрын
ቴዲሻ በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ሰው ነህ እወድሀለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰቦች ይባርክህ❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ቴዲዬ አንተ ትለያለክ የሠው ድካም የምታውቅ አርቆ አሳቢ ለሰው የምትራራ ቅን ሠው ነክ እንወድሀለን 🥰🥰🥰
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ዝም ብዬ ምወደው አርቲስት የምር 🙏
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Жыл бұрын
በጣም ማከብረው ማደንቀው የሰውልክ ቴዲ እረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ቴዲዬ ተባረክ❤️❤️
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
Seifu is asking all the tough questions!!! This is real journalism!
@gizachewkefale7335
@gizachewkefale7335 Жыл бұрын
ሰላም ሰይፍሻ አንድ ድንቅ ነገር አይቼ ፎቶናቪዲዮዉ አለኝ ግን በምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም የሆነ ነገር ብትለኝ በማርያም
@sofiaengida6534
@sofiaengida6534 Жыл бұрын
ንግግርህ እውነተኛነት ያለው መሆኑን ያሳያል እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ
@lucy_love4113
@lucy_love4113 Жыл бұрын
Don't give up!! I have so much respect for you, Tedrose!! You're very respectful and honest. God bless you!🙏🙏
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 Жыл бұрын
ስወድህ❤❤❤❤
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Did you heard about what he did to the late Fekadu Teklemariam's family?
@yemariam628
@yemariam628 Жыл бұрын
​@@AA-114 ምቀኛኛኛ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ደስ ይላል እድሜና ጤና ከመላው ቤተስብህ።ድግነት ደስታ ነው
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ Жыл бұрын
teddy egizabeher Regime edema ketena gar yesitilin kemola beteseboch tebarek melkam sew 🙏🙏🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰💚💛❤🙏
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
If you are kidane Miheret lover Did you heard about what he did to the late Fekadu Teklemariam's family?
@addisalem1225
@addisalem1225 Жыл бұрын
አሁንም መገዳደል ዱሮም መገዳደል ወወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን ለዛሬ አደረሰህ
@sameson19
@sameson19 Жыл бұрын
ቴዲሻ አንተ ጠንኳራ ጀግና ነህ ፈጣሬ ከጎንህ አለ በርታ ቴዲሻ እግዝያቤሄር አብዝቶ መላው ቤተሰብህን ይባርክ🙏🙏🙏
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 Жыл бұрын
ቴዳ ክበርልን❤❤❤❤❤❤
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii Жыл бұрын
እልፍ ቴድሮስ አንደስምሽ እልፍ ሁኚ እየሱስ በደሙ የሸፍንሽ ሰወድሽአሳቅ ሚስት ልያመጡለት ሄዱ እርብቃን ሰጡት እርብቃን ሲባርኳት እልፍ ሁኚ የጠላቶችሽን መደር ወረሺ አሏት እልፍ አነቺም እደዛው ስወድሽ😘😘😘😘😘😘
@ThePhantom_993
@ThePhantom_993 Жыл бұрын
Respect ❤
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 Жыл бұрын
ቴዲ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ቴዲ.ዘመንክ.ይባረክ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
53😳አትመስልም ቴድየ በርታ ቅን ስው ነህ
@ለሚየእናቷልጅ
@ለሚየእናቷልጅ Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ እኮ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
አለህ የሰዲጊልህ
@abebatube6227
@abebatube6227 Жыл бұрын
ቴዲዬ በጣም ነው የምወድህ 😘😘😘
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ Жыл бұрын
እውነት ነው ውድቀትህን የሚወድ አለ ስኬትህንም የሚያደንቅ አለ
@luliib800
@luliib800 Жыл бұрын
Very smart, hard-working man.
@hannahanita1575
@hannahanita1575 Жыл бұрын
ውይ ሴፉ ቤቱን ቀይረው እስኪ እኔ እንኳን ቤቴን ሁለቴ ቀይሬዋለው ወይ audio አርገው😂😂😂😂😂😂😂
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Жыл бұрын
ሰፈር ነዉ የቀየርሽዉ?
@addistube8191
@addistube8191 Жыл бұрын
ሴይፉ አንተ ደግም ለፈለቀ መኪና ግዛለታ😄😄😄
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 Жыл бұрын
ሰይፉ ግን ለምን ድርቅ ያለ ጥያቄ ትጠይቃለህ😳😁😁
@Ms-bg8qm
@Ms-bg8qm Жыл бұрын
ቴድ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስትክ በዚ ጊዜ እንደዚ አነት ደግነት ቀላል አይደለም ፈለቀንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው
@selamawittt
@selamawittt Жыл бұрын
ደስ ይላል።
@timotimo2529
@timotimo2529 Жыл бұрын
good interview
@frehiwotfekadu7208
@frehiwotfekadu7208 Жыл бұрын
ሰይፉ ግን የዛሬው ጥያቄ የተለየ ሆነብኝ ሌሎቹን ምነው እንዲ ብጠይቅ?
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ወይሰይፉ ተመስጦ ያዳምጣል 😆
@enochsolomon3479
@enochsolomon3479 Жыл бұрын
Please Seifu update the KZbin channel so it will be less commercials. Within few min of watch a lot of commercials
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Ayizon Teddy berta lemanem mekigna yemabrarat gedeta yelebekem Erasiken Tenkekek Eskawke dersi bezo atchenek Egezaberh antena betsbekin yetbekilek 😘🤲
@demsatesiom1076
@demsatesiom1076 Жыл бұрын
ቴድዬ እኔ አንድሞውክህ tenkra ሰራ የምትወድ ንህ
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 138 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН