Arada daily news:ኢራን እና ሩሲያ እስራልን ሊያጋዩ ነው |ሂዝቦላህ ወታደሮቹን ከሩሲያ ጠራ |በሊባኖስ የእስራኤል ወታደሮች አለቁ

  Рет қаралды 25,721

Arada Daily News

Arada Daily News

Күн бұрын

ሁለተኛው ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን፡፡ youtube.com/@a...
Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Пікірлер: 46
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 5 сағат бұрын
ተዋግታ ማስለቀቅ ሲቅታት እሬሳ መደራደሪያ መሸነፋን አመነች እሬሳ ታቅፋ ትኑር ጀግናዉ ነፋሱ ከፈጣሪዉ ጋር ተገናኝታለች
@SelmaSelam-p9o
@SelmaSelam-p9o 5 сағат бұрын
የውርደት ውርደት እሬሳ አግታ አረፈች 😂😂😂😂 ለ ታሪክ ይቀመጣል ፈጣሪ ብሎ አግብቼ ከወለድኩኝ ወንድ ልጅ ከሆነ ያህያ ሲንዋር ብዬ እሰይመዋለሁኝ ድል ለፍልስጤም ታጋዮች 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@janetjanet9192
@janetjanet9192 5 сағат бұрын
ጀግናው ህዝቦላ የእስራኤልን ወታደር በሜገርም ሁኔታ አፈር አያስላሰው ይገኛል ድል ለህዝቦላ ድል ለኢራን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤✌✌✌✌💪💪💪
@YATx-l2y
@YATx-l2y 3 сағат бұрын
አንድ ባንድ አልቃችሁ እኮ 😂😊
@janetjanet9192
@janetjanet9192 3 сағат бұрын
@@YATx-l2y ያለቁማ የእስራኤል ወታደሮች ናቸው ህዝቦላ ግንባር ግንባሩን እያለ አንጠባጥቦ ጨረሳቸው 💪💪💪😆😆😆😆
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Сағат бұрын
@@janetjanet9192 ደሞኮ ሼም እዟቻዉ እሬሳቻዉ እኮ በጨለማነዉ የሚለቅሙት አይይይ ያሁዳ😂😂😂😂😂
@ሠውመሆንይቀድማል
@ሠውመሆንይቀድማል 6 сағат бұрын
የንፁሀን ደም ፈሶ አይቀርም ለሁሉም ጊዜ አለው
@frd11123
@frd11123 6 сағат бұрын
የታባታቸውንሥ አላህየ አሥራዒል የምትባልን ሠይጣን ህዝቦቿን አተ አጥፋቸው ያረብ ያህያ ሠኒዋር ኑሮም እዳሥጨነቃቸው ነበር ሙቶም ያሥጨንቃቸዋል ኢንሻ አላህ አተ ጨርሣት ያረብ
@mesitekle5718
@mesitekle5718 3 сағат бұрын
Gobezoche bertu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 teru akerbot nwe masheallah
@Ibrahim-wr6do
@Ibrahim-wr6do 6 сағат бұрын
ከ 1000 በላይ በህዝበላህ ሰሞኑን የተማረኩባትን ወታደሮቿንስ በምን አይነት ድርድር ታስለቅቃቸዋለች ?
@Lifeisshort-d7o
@Lifeisshort-d7o 6 сағат бұрын
ምድረ ከሀድ የንፁሀን ደም ይፈርዳል
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 6 сағат бұрын
❤❤❤❤
@umerAhmed-e1l
@umerAhmed-e1l 5 сағат бұрын
yallahe selame ametalene
@KunuzMohammed
@KunuzMohammed 3 сағат бұрын
❤❤❤❤dil la Iran 🇮🇷 ❤❤❤dil la Palestine
@samiya6526
@samiya6526 5 сағат бұрын
ነፃነት ወደዚህ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል ነፃ ዝውውር😅
@TeeodrosMenberu
@TeeodrosMenberu 5 сағат бұрын
እኔ እስራኤልን እወዳለሁ ግን ኢራን በአሜሪካ በመጨቆኗ እስራኤል ከአሜሪካ ጋር ያላትን ግኑኝነት ታቁም። አለበለዚያ ኢራን የራሱዋን እርምጃ ብትወስድም ተጠያቂ አደለችም። ብዙ ሰው በሀይማኖት ደረጃ ያግዛል፡ ክርስቲያኖች ለእስራኤል ሙስሊሞች ደሞ ለኢራን ነው፡ ይህ ስህተት ነው። እኔ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ነው ግን ለእስራኤል አልደግፍም ምክንያቱም ልክ ስላልሆነ። ታዲያ ለምን አ ሩሲያ ለኢራን ትደግፋለች ትረዳለች?? ምክንያቱም እስራኤል ለአሜሪካ ስለምትደግፍ፡ አሜሪካ ደግሞ ዘረኛ፡ ተንኮለኛ፡ ከፋፋይ ሀገር ናት።
@HibuAbuhiba
@HibuAbuhiba 3 сағат бұрын
ይመችህ ወላሂ የገባህ ነህ
@sdmsdmmds
@sdmsdmmds 6 сағат бұрын
ያው እንደለመደችው ሴት እና ህጻናትን መጨፍጨፍ ነው የፈሪ ስራ የታወቀ ነው
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 3 сағат бұрын
ሐማስ በሐላፊነት ነው ያቆያቸው እንጂ እስራኤል እንደምትጨፈጭፋቸው ሲቪሎች እነሱም በጨረሷቸው ነበረ አመት ከሚሸከሟቸው ግን አላደረጉትም ።
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 3 сағат бұрын
ሐማስ መቼም የታገቱ አይለቅም አስክሬን በአስክሬን እንጂ ቀልደኛ ማስለቀቅ ያቃተውን በአቋራጭ ሊጠቀም ።
@AbyssiniaBoa
@AbyssiniaBoa Сағат бұрын
Arada ante neh ende eyetewagah yalehewu 😂😂😂😂😂
@JuneJune-i8m
@JuneJune-i8m 6 сағат бұрын
እስራኤል ሆይ እቺን ቅማላም ኢራንን መላ በያት ዘገየሽ እኮ ሌሎች ቅማሎች ናቸው ይጠፋሉ መጀመሪያ ኢራንን በያት
@frd11123
@frd11123 6 сағат бұрын
አተም አብረሀት ወደ ጀሀነም እድትወርድ መቼም ካፊሮች ቦታችሁ የታወቀ ነው ሤታሤት
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 5 сағат бұрын
የአብራሀም በግ ምን አልግ 😂😂😂
@HibuAbuhiba
@HibuAbuhiba 3 сағат бұрын
አንተ እነሡ አኮ ኡዱ ያረጋሉ ቅማል ሊኖርባቸውም አይችልም አንተ አለህ አደል ፓንትህ ላይ አርህ የደረቀው ጫማህ የሚገማው ምን የሌለብህ ተባይ አለ 😂😂😂
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Сағат бұрын
@@HibuAbuhiba አሩን አርቶ እኮን የመይታጣብ ግም ቅማላሙመስ እሱ ነዉ በወር እኳን የመይታጠብ እድፋም ሙስሊም ፀዴ ነዉ በቀን አምስቴ እታጠባል አልሀምዱሊላህ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Сағат бұрын
@@HibuAbuhiba 😂😂😂😂😤
@Yemam-p7z
@Yemam-p7z 5 сағат бұрын
የፍልስጤም የዘር ማጥፋት ዘመቻ መጨረሻው አያምርም
@minewjal
@minewjal 6 сағат бұрын
አያጋዩም!
@saved1580
@saved1580 5 сағат бұрын
ማቴዎስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። ² እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት። ³ እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና፦ እወዳለሁ፥ ንጻ አለው። ወዲያውም ለምጹ ነጻ። ⁴ ኢየሱስም፦ ለማንም እንዳትናገር ተጠንቀቅ፥ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፥ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ሙሴ ያዘዘውን መባ አቅርብ አለው። ⁵ ወደ ቅፍርናሆምም በገባ ጊዜ የመቶ አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ⁶ ብላቴናዬ ሽባ ሆኖ እጅግ እየተሣቀየ በቤት ተኝቶአል ብሎ ለመነው። ⁷ ኢየሱስም፦ እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ አለው። ⁸ የመቶ አለቃውም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በቤቴ ጣራ ከታች ልትገባ አይገባኝም፤ ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል። ⁹ እኔ ደግሞ ለሌሎች ተገዥ ነኝና፥ ከእኔም በታች ጭፍራ አለኝ፤ አንዱንም፦ ሂድ ብለው ይሄዳል፥ ሌላውንም፦ ና ብለው ይመጣል፥ ባሪያዬንም፦ ይህን አድርግ ብለው ያደርጋል አለው። ¹⁰ ኢየሱስም ሰምቶ ተደነቀና ለተከተሉት እንዲህ አለ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ በእስራኤል እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም። ¹¹ እላችኋለሁም፥ ብዙዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያዕቆብም ጋር በመንግሥተ ሰማያት ይቀመጣሉ፤ ¹² የመንግሥት ልጆች ግን በውጭ ወደ አለው ጨለማ ይጣላሉ፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል። ¹³ ኢየሱስም ለመቶ አለቃ፦ ሂድና እንዳመንህ ይሁንልህ አለው። ብላቴናውም በዚያች ሰዓት ተፈወሰ።
@HibuAbuhiba
@HibuAbuhiba 3 сағат бұрын
ፖስተሩ ይሄ እኮ ቸርች አደለም ጦዘህ ነው እንዴ😂😂😂😂
@seidomama2299
@seidomama2299 5 сағат бұрын
Leila tbla yemotna Yale and ayidelem
@live76543
@live76543 6 сағат бұрын
ድል ለእስራኤል
@habibahabiba6849
@habibahabiba6849 6 сағат бұрын
የስንዋርን ኣስክሬን አሺቺው የጃግና አስኪሬን ላእስራኤል ሺቶ ነው
@frd11123
@frd11123 6 сағат бұрын
​@@habibahabiba6849በጣም አላህየ በጀነቱ ያበሽርልን ጀግናየ የተመኘውን አገኘ
@melesetsegaye5830
@melesetsegaye5830 6 сағат бұрын
Proxy wars
@nagaarecords
@nagaarecords 6 сағат бұрын
Ayi yante wushet!!! Telantna Netanyahu yegebubet tefu alken zare degmu iran na Rusia israelin liyatefuwat nw tilenalek‼️‼️‼️ indet nw? Netenyahu kemot tenesande! Imenign israelin iyeregemk atnorem ye israel amlak anten ayilekm tolo nisaha geba
@yidenekhailemariam9174
@yidenekhailemariam9174 3 сағат бұрын
Really, tadya sle esrael amlak min agebah, new israel negn bleh amineh new. Ye israel amlak manew smu?
@esabellalala
@esabellalala 6 сағат бұрын
አረ አትቀደድ በጌታ የተጣራና እዉነት ዜና አንተ ጋር አይሠራም
@hawaMohammed-g8z
@hawaMohammed-g8z 4 сағат бұрын
ለምን ሂደሽ አትዘግቢም ውጊያው ላይ ብትሳተፊም ጥሩ ነው
@esabellalala
@esabellalala 3 сағат бұрын
@@hawaMohammed-g8z ተባረኪ እህቴ ጥሩ ምክር
@HibuAbuhiba
@HibuAbuhiba 3 сағат бұрын
​@@esabellalala ማን ያሥጠጋታል በጣም ነው ሚንቁአት እኮ አይሁዶች ነሣራ አይወዱም
@AnumanChepena
@AnumanChepena 4 сағат бұрын
ከዛ ጩህታም አንተ የተሻልክ ዜና አቅራቢ ነህ ብዙውን ጊዜ ቢለቅልህ ጥሩ ነው
@solomongirma9545
@solomongirma9545 6 сағат бұрын
meche news gn emiagayat were bicha
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 12 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
GERE EMUN PART 200 | ገሬ እሙን ክፋል 200
30:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 90 М.
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
59:06
VOA Amharic
Рет қаралды 18 М.
Sustainable agriculture for a healthy Baltic Sea (Event on 11 Oct 2024)
2:06:20
HELCOM - The Helsinki Commission
Рет қаралды 3,2 М.
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47