Arada daily news:ካፈርኩ አይመልሰኝ የዶክተር አሸብር ቅሌት"ሩስያና ኒውክሌር ልትጠቀም ነው"ከንቲባ አዳነች አስጠነቀቁ"እስራኤል ተጨንቃለች

  Рет қаралды 23,672

Arada Daily News

Arada Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ትክክል!
@zerihundamene5908
@zerihundamene5908 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ብርሃኑ ወልደሰማያት ለእትዮጵያ ህዝብ ላደረከዉ የስፖርቱ ያለህ ተቆርቋሪነት እናመሰግንሃለን
@yaredchaka1463
@yaredchaka1463 2 ай бұрын
Keep up the good analysis, Thanks.
@ሚፍየአላህባረያ
@ሚፍየአላህባረያ 2 ай бұрын
ወገን እንኳን ከስልጣን ከጫት ላይ መነሳት ይከብዳል አለ መለስ፡፡
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ትክክል! ሀይሌ የኢትዮጵይ ንጉስ ነው !!!!!!💚💛🙏
@aschalewteka2206
@aschalewteka2206 2 ай бұрын
ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
@Abiot-p1h
@Abiot-p1h 2 ай бұрын
ስልጣኑን መልቀቅ ብቻ ሳይሆን ለሌላው ትምህርት በሚሆን መልኩ በህግ መጠየቅ አለበት!! የሱን ዝም ከተባለ ስለሌላዉ የባለስልጣን ሙስና እና ብልሹ አሰራር ማውራትም የለብንም!
@zerihundamene5908
@zerihundamene5908 2 ай бұрын
ሀይሌ ገብረስላሴን እኛ እትዮጵያዊያን እንወደዋለን እናከብረዋለን እሱ ማለት የእትዮጵያ ሰንደቅ ምልክታችን ነዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@DeressaFufa
@DeressaFufa 2 ай бұрын
ድል ለሩሲያ
@KedirSumali
@KedirSumali 2 ай бұрын
እውነት ነው ክብር ያለው ሰው ነው ስልጣን እሚለቀው
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
እየለመንች !
@ameenabadiga1025
@ameenabadiga1025 2 ай бұрын
The best analysis and news on KZbin by Amharic. አይሁዳውያን middle eastን እና Balticን ይዘው ሊጠፋ ነው።ጦርነትን መጥመቅ ስራቸው ነው። remember ሁለተኛው የአለም ጦርነት ላይ ዋና ተዋናይ ነበሩ
@eyobasefa5314
@eyobasefa5314 2 ай бұрын
ብራቮ ብሬ🎉🎉🎉
@shibruseboka1922
@shibruseboka1922 2 ай бұрын
I am surprised to hear you currently live in Ethiopia. Be honest and braver.
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክን የሚአመስገነ ትውልድ ሰገበገቢያ ትውልድ ነው ራሱ ወደጄ😢😢 አንገት የደነደነው በዳንግት የሰበረሃል
@naodbeba6277
@naodbeba6277 2 ай бұрын
መታስር ጭምር ነው ያለበት ስውዬው የኢትዮጵያንን በጣም ንቆናል በጣም
@degifinaji3244
@degifinaji3244 2 ай бұрын
በጣም እመስግናለን ስሚ ካለህ እንትን የተስማህ ያህል ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ስዋች ወይም አልቆች ወይም ምን ልበልህ ሁሉም ቀላጅ. ካልሆነ ወውም ተካፉይ ካልሆነ. የሚመልከትው. ስው አጭርና ቅልፅ ነው ለምን ድነው የማይጠየቀው
@hermelagirmay2337
@hermelagirmay2337 2 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ምትባለዋ ደሃና መሪ ያልታደለች ሃገር ኢትዮጵያ ካዛ ሲላቀቅ የዛኔ እፎይይይይይይ ይላል
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ደራርቱም የኢትዮጵያን ጌመነን ናት ! ግን ...? ልብ ከህዝብ ,? 💚💛❤️ይሁን?
@tshepomosioua6461
@tshepomosioua6461 2 ай бұрын
አንበሰ አረደ ዴህል ምድያ እንወደቹሀልን ተርቱልን አሸብር እንድ ስሙም አሸበር ነው ሱመ መልካም ይመራጥ እና ወደጁ እና እድገቱ መልከም ስም የሉት
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 2 ай бұрын
ኢራን ጀግና ወራሪዋ እስራኤልን አርበደበደቻት
@retawarade
@retawarade 2 ай бұрын
ወይይይይይ ብሬ ምን ጉድ ነዉ በስንቱ እን ጎዳ
@MitikuTulu-yn2vm
@MitikuTulu-yn2vm 2 ай бұрын
😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 2 ай бұрын
ብራቮ
@KalabNaol
@KalabNaol 2 ай бұрын
ዶተሩ በፖርቲ ውስጥ መወሸቅና የምክርቤት አባል መሆን እንደዚህ በህዝብ ሞራል እንደፈለገው እንዲንደላቀቅ የሚያደርገው ከሆነ ወደፊት እናያለን እንታዘባለን
@dagnachewgodebogodebo-qh7vw
@dagnachewgodebogodebo-qh7vw 2 ай бұрын
You are talking a point
@abrahambezabih5122
@abrahambezabih5122 2 ай бұрын
ጋጥወጥ ግለሰቦች የአገራችን ክብር ይልቅ የራሳቸውን ጥቅም በማስቀደም በዓለም ፊት ተዋርዳለች። ስለዚህ ሁሉ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያ ተቋምን ለማዳን ድምጻቸውን ማሰማት አለባቸው። የእኛ ፋርላማ በዚህ ጉዳይ ላይ ተነጋግሮ መፍትሔ ካልሰጠ በእርግጥ እንደሚባለው እጅ ለማንሳት ብቻ የሚኖር ፋርላማ መሆኑን ያረጋግጣል። ክብር ለኢትዮጵያ!!!!
@tma4252
@tma4252 2 ай бұрын
ምን ጉድ ነው ይልከው? አሁን ነው የገባህ
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 2 ай бұрын
📡📡📡📡
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 2 ай бұрын
አሸብር ሀገር እያሸበረ ስለሆነ ከስልጣን ይውረድ/ይባረር
@KalabNaol
@KalabNaol 2 ай бұрын
ባይገርምህ ሀይሌና አንተ የሠማይና የመሬት ያህል ርቀት አላችሁ በሀገር ክብር አስተዋጽኦም ሆነ በክብ 29:32 ር በሁሉም ልክህንእወቅ
@WondossenMamo
@WondossenMamo 2 ай бұрын
ቀላል ነው የሩሲያን አካዬድ መጠቀም ነው ለሀገረ የማይጠቅመውን አመራር ማጨድ ነው አገር የሚቆመው በዚነው
@DestaAlemu-ns1lq
@DestaAlemu-ns1lq 2 ай бұрын
Laki
@AhmedAbdulmueti
@AhmedAbdulmueti 2 ай бұрын
ዶ/ር አሸብርን የልብ ልብ የተሰማው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው የመሰለው ለህግ ለፍርድ መቅረብ እንዳለበት ካወቀ ይወርዳል እኛ ደግሞ ወርዶ ዝም እንዲባል አንፈልግም ለህግም እንዲቀርብ እንፈልጋለን።
@jemalsirmolo
@jemalsirmolo 2 ай бұрын
ብርሀኑ አትሌቱ አሰልጠኝ የወረሀዉን አንስመም እንደዚ ደፍሮ ሀሰቡን መብቱን መግለፁ በበኩሌ ተመችቶኘል መርበትበት አየስፈልግም
@yalewshemelis3137
@yalewshemelis3137 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው መከበር አለባቸው ስትል እነሱ እኮ ናቸው ችግሩን ማስተካከል ያለባቸው እሱን ካልከፋው ይቅርታ ብሎ ብሎ ነው የመለሰው ?መሰሪያ መግዣ ሲሆን ግን ብር አላት አይደል?
@giantafrica7204
@giantafrica7204 2 ай бұрын
እስኪ ስለኑሮ ወድነት አውራልን ደሞዝ እንጨምራለን ብሎ አስወርቶ ኑሮው ከድጥ ወደማጥ ሆነብንኮ
@AslawBelekash
@AslawBelekash 2 ай бұрын
Kurcki the correct name
@zerihundamene5908
@zerihundamene5908 2 ай бұрын
ሀይለ ገብረስላሴን ማንም ላዋርደዉ አይችልም አሸብር የተባለ አጭበርባሪ መንግስት ልጠይቀዉ ይገባል
@wendyteshager6490
@wendyteshager6490 2 ай бұрын
ይሄ አዉቀዉ ነዉ ተመካክረዉ ነዉ ከታሰረ ደግሞ መፈታት የለም
@fikaduberhanueyobe8299
@fikaduberhanueyobe8299 2 ай бұрын
ደራርቱም ከአሸብር ያልተናነሰ ችግር መሐል ሰፋሪ ሆና እየሰራች ያለች ይመሰለኛል ቀድሞ በነበረ ሰም ማጭበርበር አይቻልም ጉዳይዋ ይጣራ የግለሰብ ሳይሆን የአገር ጉዳይ ይቀድማል የወደድናትም የነበረው በአገር ጉዳይ ሰለነበረ
@BirukBekele-e6s
@BirukBekele-e6s 2 ай бұрын
አሸብር ህዝቡን በጨጓራ በሽታ ሊጨርሰው ነው እረ ተቃጠልን እኮ
@family5677
@family5677 2 ай бұрын
አረ አጋልጡ ፕሮግራም ይዘጋጅ 😍 ህወሓት የ20ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ተቸክሎ የቀረ ፖርቲ ነው አሁን 21ክፈለ ዘመን ላይ ነን
@MullerTeshale
@MullerTeshale 2 ай бұрын
Hailen alasera yalewu eko esu newu be genzeb sewochi eyegeza soayderg yeneberewun enakalen
@geremewnegassa4231
@geremewnegassa4231 2 ай бұрын
Yegeter lijoch yelugneta yelachewem
@agonafiryigebahal2494
@agonafiryigebahal2494 2 ай бұрын
ብሬ ይሄ ሰውዬ ስልጣን ላይ ከሚቆይ ከአኦሎምፒክ ብንታገድ የሻላል።
@kidistayano1092
@kidistayano1092 2 ай бұрын
ማንም የሌለው አማርኛ አይገባኝም ሕዝብ ያወሪደሀል
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
እንደስሙ አሸበር!
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 ай бұрын
ሰዎቹ አይቀልዱ!!!
@bilalabdulkader4695
@bilalabdulkader4695 2 ай бұрын
ሰውዬው እንደስሙነው "አሸባሪ ነው" ህዝቡ ደግሞ ተሸባሪ ሁሌ ነገር ግን ህዝቡ ለጊዜው አውርቶ መተው ሳይሆን የሚያሸብሩትን አይቀጡ ቀጥቶ ለሌሎች ማስተማሪያ ሊያደርግ ይገባል።
@shemsumohamed3644
@shemsumohamed3644 2 ай бұрын
Aradaa delii ahune tecamaleki
@derejebadom4549
@derejebadom4549 2 ай бұрын
Mirustyifxeerin indet tiresalhi
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
እራሺያ ላይ ይህ ሁሉ የአለም መንግስት ...? የተረባረበው ...? ኦክሬንን የሚደግፈው...? ያለው ሀገር ይህን የጦርነት ...? ሴራ የነደፈው , ይደፉት ...? ሀግራት ሁሉ ግን ...? በዚህ መዘዝ ...? እራሺያ የመሸንፍ አዝማሚያ ላይ ስትቃረብ ....? አብረው እንደሚጠፉ አላማወቃቸው ....? ያሳዝኑኛል !! ልብ ያልህ ልብ በል !
@aman8862-d9s
@aman8862-d9s 2 ай бұрын
አሉ አሉ እያልክ አታውራ በመረጃ አውራ እንጂ
@degifinaji3244
@degifinaji3244 2 ай бұрын
እሄ ጉዳይ ሁሉም እንደሚለው የአገር ጉዳይ ነው በጣም በጣም የሚገርም የሚያሳፍር የአገር ጉዳይ ነው የዶክተር አሽብር ለመሆኑ. አለቃ የለውም ለመሆን አለቃው ማነው ከማራቶን አስልጣ ምን ይለያል እርባካችሁን በተለይ በተለይ የዶክተር አክብር ጉዳይ ጠክላይ ሚኒስተ ዶክተር አብይ ወንድሙ ነው ስንት ጊዜ ነው አገርን የሚያሳፍር የሚያዋርድ የሩጫ ትሬኒግ በጣም በጣም ከባድ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው ስለዚህ የድሀን ጉልበት የሚጫወት ኢሄ ስው ማነው እረ ባካችሁ እርባካችሁ !
@esayastilahun9745
@esayastilahun9745 2 ай бұрын
ሞኝ አትሁን ሩስያ በምንም ታምር ኢራን አቅም ቢኖራት እና እስራኤል ለማጥፋት ብትሞክር ሩስያ ኢራን ታጠፋለች
@AbdulhakimAli-y9n
@AbdulhakimAli-y9n 2 ай бұрын
ሰብስቧቸው የሄደው እኮ እዲመርጡት ነው
@meqemfaxe12
@meqemfaxe12 2 ай бұрын
አምባገነን አይቻለሁ እንደ አሸብር አይቼም ሰሚቼም አላውቅም አንድ ዳፋር ሰው ብኖር ግንባሩን በጥይት ነበር መድፋት
@saved1580
@saved1580 2 ай бұрын
መዝሙር 103 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን። ² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤ ³ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥ ⁴ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥ ⁵ ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል። ⁶ እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው፤ ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል። ⁷ ለሙሴ መንገዱን አስታወቀ፥ ለእስራኤል ልጆችም አደራረጉን።
@kalidJemal-l3d
@kalidJemal-l3d 2 ай бұрын
በአስቸኳይ ኦዲት አሁን መደረግ ካልተጀመረ ከቆየ ሰውዬው መረጃዎችን ስለሚያጠፋና ስለሚያስወግድ እርምጃዎች በአፈጣኝ ሊወሰድ ይገባል። መንግስትም በዚህ የተነሳ ግጭትም ሊፈጠር እንደሚችል ተረድቶ አንድ ነገር ሊያደርግ ይገባል ።
@naodbeba6277
@naodbeba6277 2 ай бұрын
ወዳጄ እንደኔ ነው የተቃጠልከው😂
@MohammedAwol-p5q
@MohammedAwol-p5q 2 ай бұрын
ብሬ እዉነት ብለሀል እስራኤል በጣም ፈሪ ናት ያለ ምእራባውያን
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ሱዳን ...? የዘመናችን ...? በአፍርካ ምድር ጥቁር ነጥብ ጥላ የምትልፍ , በሁለት የስልጣን ...? ጥመኛች መሆኑ ...? ያማል !
@mogssOno
@mogssOno 2 ай бұрын
ዪ ሰውየ ሊያበላሽ ኽንጂ ሊስተካክ አይደለም መታገድ አለበት
@fikaduberhanueyobe8299
@fikaduberhanueyobe8299 2 ай бұрын
እንዲህ አይነት ባለጌ እና አጭበርባሪ ከሚመራ የሰፖርቱን ጉዳይ መንግሰት አጣርቶ ለህዝብ ሲል እርምጃ ወሰዶበት ቢያንስ የቆየ ክብራችንን እንደጠበቅን ከኦሎፒኩ ብንታገድ ይሻላል "በአጭበርባሪ ከሚመራ"
@tsegawbelete
@tsegawbelete 2 ай бұрын
Sijemer mekeyer alebet esu manslehonew endezih emimsew sijetil sewunew yategebew mrcha mekahid alebet ywured.
@mnur21
@mnur21 2 ай бұрын
ዛሬ እንዴት ተዳፈርክ
@Fattimah-i7u
@Fattimah-i7u 2 ай бұрын
Kan akkana koree kessa qofa miti biyya kessa ari'amu qaba ok
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 2 ай бұрын
ወንድሜ አሸብር ኢትዮጵያዊ አይደለም አሸብር ማለት ነውር ጌጡ የሆነ ሆዳም ግለሠብ ነውና በሕግ መጠየቅ አለበት ።
@JemalMohammed-bo1ey
@JemalMohammed-bo1ey 2 ай бұрын
ውይ አዳነች አቢቢ ለሚኩራን ወ 14 ብታይልን ወይንም አንተ ካስተመር መስለህ ብትጎበኝል ጥሩ ነው
@derejebadom4549
@derejebadom4549 2 ай бұрын
Mamo wolden lemin zlelki
@ahmadadam9153
@ahmadadam9153 2 ай бұрын
እስራኢል ብቻዋን ኢራንን ትፋታለች ማለት የዋህነትነው ኑክሌሯንም ብተኩስ የተረፈው የኢራህዝብ በሀያ አራት ሰአት እስራኢልን በቁጥጥራቸው ያደርጓታል አሜሪካንም ታውቃለች 😊
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 2 ай бұрын
ኃይሌ ሰላማዊ ሰልፉን አይቶ አዝኖ ቢመለስ ሸሸ ተባለ; ጠጋብሎ ሰልፉ በምን ጉዳይ ነው? ብሎ በውይይት ይፈታል ቢል ፌዴሬሽኑ ሰላማዊ ሰልፉን የሚመራው ኃይሌ ነው ብሎ ይፈረጃል ። ሰውየው አንዲት ድንቢጥ ወፍ በሁለት እጁ መሐል ይዞ በእጄ ውስጥ ያለችው ወፍ ህይወት አላት ወይስ የላትም... ? ብሎ እንደጠየቀው ነው። የኃይሌም ጉዳይ ሰላማዊ ሰልፉን ቢጠጋ የሰልፉ መሪ ፤ ዞሮ ቢሄድ ሸሸ " ክፉን ሰው በልጠኸው ካልተገኘህ ራቀው" በቆፈረው ጉርጓድ ውስጥየአንተን መራቅ እያየ ወደኋላ ሲሄድ ገብቶ ይሞትበታል።
@kidistayano1092
@kidistayano1092 2 ай бұрын
ወንድ መጥፋቱ ኧረ ወሬይቁም ዘቅዝቆ መሰቀልነው
@felekedesta
@felekedesta 2 ай бұрын
ብሬ ሠለም ነህ ወይ?
@FirehiwotSisay-f2k
@FirehiwotSisay-f2k 2 ай бұрын
Kolfe keraniiyo eyuln belulen techegerenal system ayeseram eyalu
@JoteGemechu
@JoteGemechu 2 ай бұрын
Dr Abshebir gin min temamino new indih michemalek'ew?!
@tma4252
@tma4252 2 ай бұрын
አብይን
@JoteGemechu
@JoteGemechu 2 ай бұрын
Ashebir ye Semen Koreaw meri copy new inde?!🤔
@AbdiAgood
@AbdiAgood 2 ай бұрын
Vova😂❤❤❤arada daily 😂❤
@EliasSultan-u2f
@EliasSultan-u2f 2 ай бұрын
ጭንቅላቱ ድንጋይ ራስ ነው
@giantafrica7204
@giantafrica7204 2 ай бұрын
አሁንም እንደልማዱ ጦርነት ለመስቀስ ነዎ
@salamethiopia430
@salamethiopia430 2 ай бұрын
ሲጀመር አሸብር የሚል። ስም ተሰጥቶት ሰላም ቢሰብክ ወይም ሰላም ቢሰጥ ነበር ሚገርመዉ😂
@yirsawzewdie293
@yirsawzewdie293 2 ай бұрын
ሰውየው ዶክትሬቱ ፌክ ይመስለኛል ገንጀባ ነገር ይመስለኛል። የሚታለብ ተቋም ለምን ይለቃል።
@santomario4087
@santomario4087 2 ай бұрын
ara yanazeh basa wanema bazeh bataraba hezeb balabat ager 2 meliyon enbe yaleaw zerfal yeaha lahager nekat slaleaw mataser alebat
@jemalsirmolo
@jemalsirmolo 2 ай бұрын
ብር ሞልቶወል መቼ ብር ጠፈ 2 ሚሊዮን የንሰወል
@MullerTeshale
@MullerTeshale 2 ай бұрын
Yehe ashiber yemibal denez hodam hod ader dedeb ke seltan melkek alebet adegegna mafia newu visa negadi newu berow mefeyesh alebet be sport sem human trafficking yemeisera wonbedi newu
@family5677
@family5677 2 ай бұрын
ደራርቱ ከሱ ጋር አንድ ነት አጭበርባሪ ነት ከሱ ጋር እየሽቀበጠች ነው
@abduabdi246
@abduabdi246 2 ай бұрын
ከ ደረርቱ ለይ ዋረድ በል 😡
@Maaaaaaaiiii
@Maaaaaaaiiii 2 ай бұрын
Salme nawe
@FirehiwotSisay-f2k
@FirehiwotSisay-f2k 2 ай бұрын
Tel
@abinetgetachew-f7h
@abinetgetachew-f7h 2 ай бұрын
Dr Ashebiren tewew, lelaw laye berta bayhone
@q2sen158
@q2sen158 2 ай бұрын
Try to be balanced as a journalist what about the Amhara struggle you never mentioned
@kalidJemal-l3d
@kalidJemal-l3d 2 ай бұрын
እንደኔ የአሸብርን ጉዳይ በተመለከተ እሱ ውሳኔውን አሳወቆናል አሁን የቀረው የሰፊው የኢትዮጵያዊያ ህዝብ ምላሽ ነው የቀረው። ስለዚህ በቀጣይ ሰላማዊ ትግሉ በሚደረግበት ዙሪያ መወያየት የሚሻል ይመስለኛል። ሰውዬው የኦሎሚፒክን ቻርተር አንብቡ የሚለው ፋሲሊቴተር ሚና ሳይሆን የኮርድኔሽን ሮል እንዳለው ነው የሚገልፅው። ይህም ሃብትን ያሰባስባል በፍትሃዊነት ያከፋፍላል አፈፃፀሙን ይከታተላል የሚል በመሆኑ እሱ እኔ አይመለከተኝም የሚለው ውሸት ነው ዝም ብሎ ነው የሚያደናግረውና የሚያምታታው። ስለዚህ
@millionmita7956
@millionmita7956 2 ай бұрын
ማን በእሳቸው ቦታ ስለታሰበ ነው የሚዲያ ጫጫታ የበዛው?
@ameenabadiga1025
@ameenabadiga1025 2 ай бұрын
Iran Persian empire ነበሩ። በአለም ላይ በጣም ከፍተኛ iq ካላቸው ህዝቦች መሪ ውስጥ ናቸው። ባልሳስት የኢራን 80% ምድሯ ተራራማ እና በጣም አስቸጋሪ ነው። በቆዳ ስፋቷ በጣም ትልቅ ነች።በአይሮፕላን ወደ ስድስት ሰአት ይፈጃል ለማቋረጥ። አህመዲን ነጃድ አንድ ጊዜ እስራኤል ልታጠቃቹ ነው ምናምን ተብለው ሲጠየቁ CNN ላይ መሰለኝ።ስቀው እኛ የውትድርና ዝግጅታችን ውስጥ እስራኤልን አስበንም ቆጥረንም አናውቅም የሚል አይነት እስራኤልን እርር ያደረገ ታሪካዊ ንግግር አድርገዋል። ኢራን በ ኦባማ ግዜ ትልቅ የአሜሪካንን drone ሃክ አድርጋ land አድርጋ አስደንግጣለች። እስራኤል ነጠላ ጫማ ባደረጉ Palestinian ዘጠኝ ወር የተዋጋች እና ያለ አሜሪካ እርዳታ በትነት መልክ የምትጠፋ ሃገር ነች። እብሪት መድሃኒት አለው።
@challageletu2816
@challageletu2816 2 ай бұрын
በማያገባህ ግደይ ውስጥ አትግባ ሥራ ወሬ ማድረስ ነውና ወሬ ብቻ አድርሰን ok?!
@adanetewelde2176
@adanetewelde2176 2 ай бұрын
ደነዝ
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 2 ай бұрын
አልሰማህም እንዴ ደደፎ ካልኩሌት አድርጎ ያሰላዉ 11ሚሊየን ብር ነበር ይገርማል
@hassennuru8024
@hassennuru8024 2 ай бұрын
Shut up Shut up it mafia system you can't do nothing it a net work it goes by the God father Ashebore say so he is the boss that the way it goes other wise the Ethiopian sport system is dead😮 Asheboro is the boss that the system off the mafia group so everyone be happy
@ABUSHDEMSE-d6j
@ABUSHDEMSE-d6j 2 ай бұрын
Kedada
@buchucha
@buchucha 2 ай бұрын
ውሸት ማስመሰል ለካ ይበላል ይጠጣል
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 1,4 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
እያደር ጉድ | ክፍል 1 | new Ethiopian drama promo
25:39
ጠይም ምሰሎች
Рет қаралды 159 М.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН