Arada daily news:አሜሪካ ሌላ መዓት ወረደ ካሊፎርኒያ ተዋጠች!የሩሲያና ኢራን ጦር ደባለቀው 1000 ድሮን ገባ!

  Рет қаралды 26,810

Arada Daily News

Arada Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@FatumaTamam-z9d
@FatumaTamam-z9d 20 сағат бұрын
በዳዮች የጃቸው ማግኘታቸው አይቀርም ይዘጋያል እጂአይቀርም ፍልስጤንን ደም እዳነቡት አላህ አሜርካንን በትንሹ አሳያት ልምናች ምላሽ አግኛ አልሀምዱሊላህ እስራኤልን የጃን ታግኝ ኢንሻ አላህ
@HenokAsfaw-uz8pm
@HenokAsfaw-uz8pm 6 сағат бұрын
አይ ይሄ የአሜሪካ እኮ የራሳቸው ፕላን ያውቀው ነው ያቃጠሉት በዚ ዙሪያ አሰቀድመው ፊልም ሰርተው ነበር በ2025 ይፈጠራል እና እና ቀጣዩ ኦሎምፒክ losangeles ስለሚካሄድ ለዛ ዝግጅት smart city ለማድረግ ነው ሌላም ፕላን አላቸው
@alazargebil8045
@alazargebil8045 17 сағат бұрын
😅 ሳላም ኣራዳ ደዪሊ Salam Arada Daily ! Thank you for providing us with the true News and Informations ! እናደንቅሃለን ! ። ሰላምና ፍቅር ለ ኢትዮጵያና ለ ኤሪትራ ህዝቦች ።
@vivivivi129
@vivivivi129 20 сағат бұрын
አንደኛ ነኝ
@KunuzMohammed
@KunuzMohammed 19 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉ሰላም ለ መላው ኣሌም ይስጤን
@سماعيلالحبشي-ي7ض
@سماعيلالحبشي-ي7ض 9 сағат бұрын
ኢላሂ አተ ከተገፊወችነህና የተገፊወችን እባ አብሠህ አስደስታቸው ያረብ👏👏🙏🙏❤❤🎉🎉
@NuruEbrahim-k2s
@NuruEbrahim-k2s 18 сағат бұрын
ይመቻቸዉ❤
@kimiyaabdurahim1285
@kimiyaabdurahim1285 18 сағат бұрын
❤❤❤🙏🏼
@beautifulethiopiaforever836
@beautifulethiopiaforever836 18 сағат бұрын
እ/ ሔር ይቅር ይበልህ🤞
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 20 сағат бұрын
ግን ወዴት ነው ይዞ የሚሰምጠው ወደ መሬት ውስጥ ከመሬት የሚወጣ ታላቅ መአድን
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 19 сағат бұрын
መሬት መንቀጥቀት አይገመትም ጥፋት ካደረሰ ነው መናገር የሚቻለው
@eliasmeniman9714
@eliasmeniman9714 14 сағат бұрын
እሳተ ጎሞራ ወደ አዲስ አበባ እየመጣ ነው ፣ አቦቦ በመጣና የኮሪደር ልማቱን ባደመቀለት ፣
@AbubekirMohammed-t7w
@AbubekirMohammed-t7w 20 сағат бұрын
ጥጋባቸው አልፎ ተርፎ፡ ወደ ጋዛ ቦንብ እየላኩ ፡ የጋዛ ፡ህፃናት እና ሴቶች እንኳን ቦንብ ፡ እሾክ እንዳይነካቸው ለ አይን የሚያሳሱ ፡ዜጎችን ያስፈጁት፡ አብዝቶ እዩኝ እዩኝ ማለት ፡ደብቁኝ ያስከትላል ።
@BeleteCherenet
@BeleteCherenet 17 сағат бұрын
እኔ የምልህ ጋዜጠኛዉ ሀኪም አበበች ከዶክተር ሮዳስ ጋር ይሄ ሁላ እንደሚፈጠር በጣም በጣም ቀድመዉ ተናግረዉ ነበር ማን ቦታ ሰጣቸዉ😢
@haron-s1f
@haron-s1f 19 сағат бұрын
በቅርቡ ካልሆነ ምን ያደርጋል
@ZabibaYusuf-h8r
@ZabibaYusuf-h8r 19 сағат бұрын
ከምር ዝም ብዬ ሳይ የኛዌቹ ሀበሾች አሜሪካ የደረሰባት ቃጠሎ ውስጣቼውውው እርርር ከማለቱ የተነሳ ሲዘግቡእራሱ ያለቀሱ ይመስሉኛል😂😂😂😂
@KasahunDapaso
@KasahunDapaso 20 сағат бұрын
We're kat
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 19 сағат бұрын
ውስውጡን ሎሳጀለስ ተከሰተ እሳት ሆኖ ሳይንስ ወይ እምነት ሁሉም ለየቅሉ
@FeysalAbdela-u6v
@FeysalAbdela-u6v 15 сағат бұрын
Mindinew iiiiiii mitlew hulu gize
@ErmiyasTsegay-p7p
@ErmiyasTsegay-p7p 14 сағат бұрын
አበቃ አዲዮስ ቅብርጥሶ ገረመሌ ዱባ ፍሬ... 😂😂
@MacammadMustafa
@MacammadMustafa 19 сағат бұрын
Anna kok maana mali
@NureNure-c5i
@NureNure-c5i Сағат бұрын
ያእሳት ጉዳይ
@MohammedYassin-y4o
@MohammedYassin-y4o 20 сағат бұрын
ሟርት አይመቸኝም