Arada daily news:ኔታንያሁ ያበረራቸው ሚኒስትር ያስነሱት የህዝብ ቁጣ | የትራምፕ ባለድልነትና ቀጣይዋ አሜሪካ

  Рет қаралды 17,007

Arada Daily News

Arada Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@HasAsg-x6w
@HasAsg-x6w 21 сағат бұрын
አትዋሽ ቅዱስ ሚካኤል አላለም
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 20 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@SisMarry-b2n
@SisMarry-b2n 19 сағат бұрын
ያለ አምላክ ፍቃድ የሚሆን ምንም ነገር የለም ይህ ሰውዬ መጥፎም ይሆን ደህና በቃ በፈጣሪ ፍቃድ ተቀምጣል !!!
@berhnekahsay6101
@berhnekahsay6101 20 сағат бұрын
ተንኮል እና ፍራቻ ያላቸው ሃገራት ናቸው ተሎ የ እንኳን ደሰኣሎት መልእክት የለኩት ሰውየው ግን የበለጠ ኣለምን ሊያተራምሳት ነው
@كريمةاثيوبيا
@كريمةاثيوبيا 21 сағат бұрын
Enkuwan esayi Gena እርስ በርሳቻው ይተላለቃሉ inshallah ye saw lij dem yifredbachew amiiiiiiiiiiiii Dil le 🇮🇷💪🇮🇷❤🇮🇷😍🇱🇧🇾🇪🇵🇸🇮🇶🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 19 сағат бұрын
❤❤❤
@saved1580
@saved1580 21 сағат бұрын
ሉቃስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ቃሉን ሁሉ በሕዝብ ጆሮዎች በጨረሰ ጊዜ ወደ ቅፍርናሆም ገባ። ² አንድ የመቶ አለቃም ነበረ፤ የሚወደውም ባሪያው ታሞ ሊሞት ቀርቦ ነበር። ³ ስለ ኢየሱስም በሰማ ጊዜ የአይሁድን ሽማግሎች ወደ እርሱ ላከና መጥቶ ባሪያውን እንዲያድን ለመነው። ⁴ እነርሱም ወደ ኢየሱስ መጥተው፦ ይህን ልታደርግለት ይገባዋል፤ ⁵ ሕዝባችንን ይወዳልና ምኵራብም ራሱ ሠርቶልናል ብለው አጽንተው ለመኑት። ⁶ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ሄደ። አሁንም ወደ ቤቱ በቀረበ ጊዜ የመቶው አለቃ ወዳጆቹን ወደ እርሱ ላከ፤ አለውም፦ ጌታ ሆይ በቤቴ ጣራ በታች ልትገባ አይገባኝምና አትድከም፤ ⁷ ስለዚህም ወደ አንተ ልመጣ እንዲገባኝ ሰውነቴን አልቈጠርሁትም፤ ነገር ግን ቃል ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል። ⁸ እኔ ደግሞ ከሌሎች በታች የምገዛ ሰው ነኝ፥ ከእኔም በታች ወታደሮች አሉኝ፥ አንዱንም፦ ሂድ ብለው ይሄዳል፥ ሌላውንም፦ ና ብለው ይመጣል፥ ባሪያዬንም፦ ይህን አድርግ ብለው ያደርጋል። ⁹ ኢየሱስም ይህን ሰምቶ በእርሱ ተደነቀ፥ ዘወርም ብሎ ለተከተሉት ሕዝብ፦ እላችኋለሁ፥ በእስራኤልስ እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም አላቸው። ¹⁰ የተላኩትም ወደ ቤት ተመልሰው ባሪያውን ባለ ጤና ሆኖ አገኙት።
@fekaduzegda7870
@fekaduzegda7870 18 сағат бұрын
ማንኛውም ነገር ከአላህ ነው ሰው መንም አቅምም ችሎታም ችሎታም ደለውም
@GutaHabib-t1k
@GutaHabib-t1k 20 сағат бұрын
ናትናሁ የህዝቡን ጩሀት ለምደዉታል ፡፡ እንደ ልማዳቸዉ ለጊዜዉ በመንጫጫት ዝም ይላሉ ብሎ ያምናል፡፡
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 13 сағат бұрын
ቺኮቹ እራሳቸው ተመችቶዋቸዋል😅
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 20 сағат бұрын
Debtera..negrr..nek.....jusus....yadangne...new....yalew
@nahal9313
@nahal9313 17 сағат бұрын
Tkur bara
@AkliluDana-o2h
@AkliluDana-o2h 15 сағат бұрын
በሚታቀርበዉ ዜና መዋሸት ስለመኖሩ በሚካኤል ብለህ የገለጽከዉ ብቻ በቂ ነዉ።
@ayishamuhammad4077
@ayishamuhammad4077 18 сағат бұрын
ቁዱስ ሚኪ አላልም አቤት አራዳ ደይሊ ቅመም ታበዛለህ አር ቀነስ ሆሆሆሆሆሆ
@menekirlakew9456
@menekirlakew9456 19 сағат бұрын
ታዘበን ታዝበን ብሉክ አደረግነህ በድሮንለሞቱት ኢትዩጵያያን ያልዘገብክ ስለ ጊኒ ሴክስ ተላላኪ ማለት ይህ ነው ራቢሽ ዜና
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 20 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 10 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 16 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29