Arada - "የዘንድሮ ወላጅ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 6

  Рет қаралды 123,928

Arada - አራዳ ድራማ

Arada - አራዳ ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 5 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ ይሄን ደራማ በጉጉት መጠበቁ ስሜቱ ከባድ ነው ዌል ብለናል ስንሻው ዉስጤ ነህ ባላገሩ ጅግና
@erahima7174
@erahima7174 5 жыл бұрын
የእውነት እስከሁን ከየኋቸውየኢትዮ ድራማወች ከቤቶችቀጥሎ ይህድራማ በጣም ነው የሚያዝናናው 💛💛💛💛💚💚💚 በርቱበርቱደሥሥሥይላል
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
የይህ ልጅ ምላሱን ቆለፍከውደ ስንሻው ውይ ስሜቱ ከባድ ነው አለ ቶም ክክክክክክክክክ ስወዳችሁ
@fozi6670
@fozi6670 5 жыл бұрын
ሁሌም እናንተን ሰጠባበቅ ነበር እንኳን ደህና መጣቹሁ
@addisethiopia3882
@addisethiopia3882 5 жыл бұрын
መጥተንስ?
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ጣፋጭ ስለሆነ አጭር ነው የምር ያዝናናል ይመቻችሁ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
Well ይህንን ድራማ የማየው ስናፍቅሽ &ኤደን ወለላ ስላሉበት ነው ግን ቆንጆ ነው
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
አራዳ እንኳን መጣቹሁ ።የባላገሩ ገፀ ባህሪው ይመቻል ።
@aynalemaynalem6422
@aynalemaynalem6422 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከ ስወዳቹ 😂😂😂😂😜😜😜😜😜😜😜😝😝😝😝😝😌😌😌😌😌
@yesusyadinalyitadegal8960
@yesusyadinalyitadegal8960 5 жыл бұрын
🥰ባላገሩ ባርች ይመችህ ወድድኩህ😂
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 жыл бұрын
ሽሮ ታላቅ የኢትዮጲያዊያን ትልቅ ሀብት ጥቅም ለጤና ተስማሚ የሆነየ ምርጥ ምግብ ሽሮ የሽሮን ጥቅም ሳታቁ ስለሽሮ አታውሩ ሽሮ እዴት
@sofiaosman308
@sofiaosman308 5 жыл бұрын
ትክክል
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ 5 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ ዘጠና መቶ ዘፈኑ ተመቸኝ ስነሸዉ ዉስጤ ነህ
@bechestedebeke3758
@bechestedebeke3758 5 жыл бұрын
ስወዳቹሁ ስሜቱ ከባድ ኖ ስንሻው ምርጤ በጣም ደስ ይላል
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 жыл бұрын
ባላገሩ ውስጤ ነው አይ የከተማ ስው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@ayishemohammed5693
@ayishemohammed5693 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ የተመቻችሁኝ ።
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 5 жыл бұрын
የምር መርጥ ስራ ነው በርቱ እኔ ተመችቶኛል
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 жыл бұрын
ስንሻዉ ስትመች ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም በርቱ እናመሠግናለን
@felefelefele8405
@felefelefele8405 5 жыл бұрын
ኡፍ ተመቻችሁኝ ይመቻችሁ ቶም ገና ሳይህ ሳቄን መቆጣጠር አልችልም በርቱ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
ትንሻው/ገጠሩ ልጅ በጣም ጎበዝ አክተር ነው....
@sifantaye1799
@sifantaye1799 5 жыл бұрын
Hhhhhhh. በጣም አሪፍ ነው. ተረጋግተው. ነው. ሚሰሩት dess ይላል ያዝናናል
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ምርጦች መጣችሁ ክክክክክክ ኤዱ ፍቅር
@midenaabidela1781
@midenaabidela1781 5 жыл бұрын
ምርጦች አይ የከተማ ሰው ሰትመች
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 5 жыл бұрын
😂😂😂Sewdachu iko nurlgn marochi 😘😘😘😆😆😆😆😆😆
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ይህ ድራማ ዘና መባየየ ነው ቀጥሉበት ሰወደዉ❤🌹
@bitemohd4935
@bitemohd4935 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እረበሳቅቅቅቅ ስታምሩ
@zakia2316
@zakia2316 5 жыл бұрын
ስንደሻው በረታ 😃😃😃
@የራያዋ-ዘ4ፈ
@የራያዋ-ዘ4ፈ 3 жыл бұрын
ደሠይላሉ 😘😘😘😘
@amlakeesrayel1898
@amlakeesrayel1898 4 жыл бұрын
ስንሻዉ ጀግናዉ ይመችህ
@eneethiopianegnkuruhabesha3304
@eneethiopianegnkuruhabesha3304 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ አይ የከተማ ሰው አይ የከተማ ሰዉ ፋብሪካየ ተቃጠለ ይበል እንጂ ሃሃሃሃሃሃ ወይ ስኒሻዉ ባጭሩ የዚህ ድራማ ስሜቱ ከባድ ነዉ እንዲህ ነዉ ልላችሁ አልችልም ተስፋ ግን እዚህ ድራማ ውስጥ እስኪ ቦታ ፈልግልኝ በነፃም ቢሆን እሰራለሁ ክፍያ ሳቅና ሳቅ ብቻ ባካል ተገንቼ ልሳቅ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 жыл бұрын
ዋው የገጠሬው ልጅ ይመቻል
@የኔሐበሻ-ዐ1ሰ
@የኔሐበሻ-ዐ1ሰ 5 жыл бұрын
ወይ ራኪ ሴቷ የኔ ቢጫ ወባና የኔ ቆንጆ ኩሪ ዘፋኞችን ሆነችብን እኮ ክክክክ....... ሰብስክራይብ እንደራረግ
@seadymehamedrt761
@seadymehamedrt761 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቀጥሉበት
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 5 жыл бұрын
እውነት በጣም አዝናኝ ድራማ ነው በርቱ
@astergavaraweldasteraster7034
@astergavaraweldasteraster7034 5 жыл бұрын
ዋውው አራፍ ነው በረቱ
@ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ
@ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ 5 жыл бұрын
ኣረሥዲየ ሥወዲህሣደቅህ ክክክክክ
@De-tj1vk
@De-tj1vk 5 жыл бұрын
አይይይ የከተማ ሰው😂😁😂
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
አይ ስንሻው ዱላህ ቤት ውስጥም አይቀመጥምዴ አይ የከተማ ሰው😝😝😂😂😂😂😂
@diribtube_1482
@diribtube_1482 5 жыл бұрын
ኑሮ ድፍት ሊያረገን ነው ወንድዬ በጣም ነው የምናመሠግነው
@New-of8pn
@New-of8pn 5 жыл бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ 😄😄😄😄😄
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ምርጦቼ ጅማራችሁ ቆንጆ ነው ፍጻሜውን ይመርልን
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 жыл бұрын
ስንቻው የኔ ጀግና ውድድድድድ💝😘
@weleteslase
@weleteslase 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናለ በርቱ ሰዳናዊነህ ብለው ይሳጡኝ ነበር እህህ ላገባው እጅግ አስተማሪ ነው
@MerjaZena
@MerjaZena 5 жыл бұрын
arif new
@satudua3728
@satudua3728 5 жыл бұрын
Ewiy Sewdachu ko😘😘💞💞❤❤😍
@حياةعبدالله-ح5م
@حياةعبدالله-ح5م 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃ወይ ጉድ
@selamawittadesse8346
@selamawittadesse8346 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ድራማ ነው በርቱ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
ገጠሬዉ ዉስጤ ነዉ
@yesusyadinalyitadegal8960
@yesusyadinalyitadegal8960 5 жыл бұрын
ተዚያማ አለ😂 እሯአ
@waanofiioromo9927
@waanofiioromo9927 5 жыл бұрын
ያምራል በርቱልን
@maremdesta5189
@maremdesta5189 5 жыл бұрын
ዋው መጣቹሁ እናመሰግናለን
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 5 жыл бұрын
ደስ እሚባል ድራማ
@zharaadem3001
@zharaadem3001 5 жыл бұрын
እኔ እንደ ገጠሬው ልጂ የሚመችኝ የለም አይ የከተማ ሠው አለ ገጠሬዉ አቦ ይመችህ 👍👍👍
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Eduyeeeee konjo hulachihum selamachihu yibzalign
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 5 жыл бұрын
😂😂እራኪ እባላለሁ ታዋቂ ዘፍኝነኝ ግን እስካሁን ሰፈን አላወጣሁም ሁሀሀሀሀሀ
@በሱፍቃድዩን
@በሱፍቃድዩን 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ይላል
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 5 жыл бұрын
የባላገሩን፣የሚጫወተዉን፣ስወደዉ
@ሰሚራሰሙቲ
@ሰሚራሰሙቲ 5 жыл бұрын
በሪቱ ወንድዬ በጠጥ ታስቀኛለክ ደሞ በጉጉት ናዉ የምጠብቀቹሁ
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 5 жыл бұрын
ሀሪፍ Sitcom ነው ... አይ የከተሜ ሰው ምነው ደቂቃው አነሰ
@mekdimar8549
@mekdimar8549 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች❤❤❤❤
@medyasem8355
@medyasem8355 5 жыл бұрын
Sensaw sewdih yeney koftana
@ወርቅነሽወርቅነሽወር-ከ6ጸ
@ወርቅነሽወርቅነሽወር-ከ6ጸ 5 жыл бұрын
ዋውውው
@salam0952
@salam0952 5 жыл бұрын
Betam konjo new tmchena
@hayattube4011
@hayattube4011 5 жыл бұрын
ስወዳቸው በርቱ
@yabserawolde1921
@yabserawolde1921 5 жыл бұрын
ራኪ ስወድሽ በተለይ አወራርሽ ቅብጠትሽ ወድጄልሻለሁ
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 5 жыл бұрын
ፋብሪካዬ ተቃጠላ ነው ሚባለው አላለም😄
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
የኔ ማርርር አይንህን ጨፍን ክክክ
@z..3619
@z..3619 5 жыл бұрын
ውይደስስትሉ. አስቂኝ ኺደወ
@allahisonlyone3100
@allahisonlyone3100 5 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ 😙
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 5 жыл бұрын
ስንሻውን እንደምወደው ለመግለፅ አልችልም ስሜቱ ከባድ ነው ስንሻው ውስጤ ነው
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 жыл бұрын
ስንሻው ዉስጥነህ ቶሚ ምወስጥነህ ዉድድድድድድድድድ ነው ማረጋቹሁ
@አይሻከዱባይስደተኛዋነኝ
@አይሻከዱባይስደተኛዋነኝ 5 жыл бұрын
የስንሸው አድናቂህ ነኝ
@almetsehay164
@almetsehay164 5 жыл бұрын
uffffff 10 20 30 90 100 selcheshgeeeee anchi la tewna athogem
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 5 жыл бұрын
የልጅቶአ መሞዘዝ በዛ ከ ገጠሬው በስተቀር ሁሉም ሙዛዛ
@ድንግልማርያምታማልዳለችከ
@ድንግልማርያምታማልዳለችከ 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ፋብሪካየ ተቃጠለ.....!!!!
@hanachamada8158
@hanachamada8158 5 жыл бұрын
Mareyamin betammmmm nw yemiwedachu
@nabeyatderso1383
@nabeyatderso1383 5 жыл бұрын
Kkkkkkk Weyi seneshaw
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 5 жыл бұрын
ወይኔ ደሥ ሥትሉ
@ethio2280
@ethio2280 5 жыл бұрын
wowwww like
@ruru1489
@ruru1489 5 жыл бұрын
ወይኔ ይች አረንጎደ ካልስ የምትቀይራት መቸ ነው
@ادوادو-ح6ت
@ادوادو-ح6ت 5 жыл бұрын
ሽሮ እማላይበት የትአባቴ ልሂድ አለ😅እኔ ደሞ የአርብ ነጭ ንፍሮ እማላይበት መሄጃ ባገኝሁ
@YAYA21-o6o
@YAYA21-o6o 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ ክክክክክክ ኧረ በሳቅ😁😁😁😁
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ራኪ ታዋቂ ዘፍኝ ነኝ ግን ምንም ሙዚቃ አላወጣሁም ክክክክክል
@sofiyazede7150
@sofiyazede7150 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@mayheartna2609
@mayheartna2609 5 жыл бұрын
lejetewa rega bey bakeh filmu banchi meknyat letela new... ALECHALESHEBETEM DEBARI
@fayizaasultan2813
@fayizaasultan2813 5 жыл бұрын
Wowoow des telalchu
@allphones905
@allphones905 5 жыл бұрын
የኔ ውዶች
@ሀበሻነኝእኔ
@ሀበሻነኝእኔ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እናመሰግናለን ።
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 5 жыл бұрын
Arif new temchtognale
@ድንግልእናቴእጠበኝቆሺሻለ
@ድንግልእናቴእጠበኝቆሺሻለ 5 жыл бұрын
እንድነው ልልህ አልችልም ስሜቱ ከባድ ነውክክ ቶሚየ
@Love-hh8tj
@Love-hh8tj 5 жыл бұрын
ወይኔ ገጠሬዉ
@wakonasir5341
@wakonasir5341 5 жыл бұрын
Xsitimechu😍😍
@tegsttegst6404
@tegsttegst6404 5 жыл бұрын
እንካን ሠላም በጣችሁ ሲሜቱ ከባድ ነው ገጠሬ ሁነህ እምትስራው ትችልበታለህ
@itzjemi1220
@itzjemi1220 5 жыл бұрын
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣አሪፍ፣ነዉ፣ደቂቃዉ፣አጠረ፣ጨመር፣አድርጉበት
@ኪዲየዉሎቀበጥ
@ኪዲየዉሎቀበጥ 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ የኔ አዝጎች
@marinakll1692
@marinakll1692 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ💔💔💔💔💔💌💖💖💖💖💖💖💕💕💔💓💓
@eyu9550
@eyu9550 5 жыл бұрын
እውድችዋለሁ
@yessusashes9866
@yessusashes9866 5 жыл бұрын
Simetu kabadi new😁😁
@mahilove5428
@mahilove5428 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ
@fatima0138
@fatima0138 5 жыл бұрын
የገጠሩን አክሰንት የሚናገረውን ልጅ ስወደው!
@ፎዚያአብዱከደሴወሎ
@ፎዚያአብዱከደሴወሎ 5 жыл бұрын
በናታቹህረዘምአርጉትበጣምእሚመችድራማነዉይመቻሁያራዳልጂ
@rozelove1963
@rozelove1963 5 жыл бұрын
ዋዉ ያበደ ነዉ የገጠር ልጅ ሆነህ ምሰራዉ ዋዉ ነህ
@masiratwoldigiors203
@masiratwoldigiors203 5 жыл бұрын
Dassi setllu bartu
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Eduyeeeee selamsh yibzalign
Betoch - "መጣ መጣ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 272
28:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 665 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ዓለሜ 27 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 27 2019
21:43
Arada Movies
Рет қаралды 195 М.
Arada - "ሽሽት" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 7
23:53
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 128 М.
Betoch - "አዋርድ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 271
28:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 575 М.
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 968 М.
Betoch | “በዛብህ ለገሰ!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 306
25:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 528 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН