ዓለሜ 23 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 23 2019

  Рет қаралды 207,697

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 254
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
*እስኪ የስደት ኑሮ ብዙ ነገር ያስተማራችሁ እኔ ብዙ አስተምሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን መሰደዴ ለበኅ ነው*
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 5 жыл бұрын
እኔን ስዳት አይምሮዬን ነው የነከ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስደት ከጥቂት ነገሮች ብዙ ነገር አስተምሮኛል ምንም ያህል ድካም ቢኖረው
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
@@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ አዎ ውዴ ለኔ ትምህርት ቤቴ ነው
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
Lebgo new malt yishalal
@የድግልማርያምለጅነኝተዋህ
@የድግልማርያምለጅነኝተዋህ 5 жыл бұрын
በጣም እህትየ እኔም ብዙ ነገር ተምራለሁ በተለይ ስለሀይማኖቴ ሁሉም ያልፋ ዋናዉ ነገር ጤና ድግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን የሁላችን እናት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ1ሸ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ1ሸ 5 жыл бұрын
አለሜ እንኮን ደህና መጣቹ እንዴት እንደምወዳቹ እኮ አለሜን እንደኔ ሚወደው ላይክ
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
አርጌሻለዉ አንቺ ደሞ ሰብ ቤተሰብ ሁኚ
@one-home
@one-home 5 жыл бұрын
ላይክ አድርጌለሁ አስቲ ሰብስክራይብ ግጩኝ
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
@@one-home ወደኔም ብቅ በል subscriber
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
የት ናቹ የሞኬዬ አድናቂዎች😉እንዲሁም ቡርትዬ ስወድሽ👉💕💕
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
ሰላምውዴእደነሽ
@Ghada_48
@Ghada_48 5 жыл бұрын
አሪፍነዉቀጥሉበት
@weeklyenter2116
@weeklyenter2116 5 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቸው
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
አለሜ መጣችሁ የሃገሬ ልጆች በያለበት ፋጣሪ ይጠብቀን
@hawwatube3925
@hawwatube3925 5 жыл бұрын
Amin mamye 🙏🙏
@one-home
@one-home 5 жыл бұрын
በያለበት ፋጣሪ ይጠብቀን አስቲ ስብስክራይብ
@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ
@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
አሚንሚሚዬውዴፀልይልኝበጣምእራስምታትአለብኝበየአስራአምስትቀንይነሳብኛልምግብያበላኝእቅልፍአያስተኝኝ
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
@@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ ወይኔ እኔን የኔ ማር አይዞሸ እግዚአብሔር ይማር በሰው ሀገር ሕመም ከባድ 😢
@ሀበሻነኝእኔ
@ሀበሻነኝእኔ 5 жыл бұрын
ትክክል የሚሉት ሰውዬ ይመቹኛል በእውነት ለሁላችሁም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ እግዚአብሔር ።
@ሀውይ.ቆንጆእናቴንእወዳታ
@ሀውይ.ቆንጆእናቴንእወዳታ 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እደምወዳችሁ ታውቃላችሁ አይደል በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በስደት ላይ የቤተሰብ ክፉውን አያሰማችሁ
@ksaksaksaksa2981
@ksaksaksaksa2981 5 жыл бұрын
አላሕይውድሽአሚንንንያረብ
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ዋውውው ዛሬ ደግሞ ሞኬና ቡርቴ ስታምሩ ።ደስይላል ባህዕል እንዳይጠፋ የምታደርጉት አስተዋፅኦ።
@diribtube_1482
@diribtube_1482 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እንደዘመኑ ድራማ ልጠፉ መስሎን ነበር በርቱልን
@ananianani6735
@ananianani6735 5 жыл бұрын
እግዛአብሔር ላገራቺን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን አለሜ ዲራማ ይመቻቹሁ እማስተሚር ነው እምታስተላልፉት
@ማራናታየወሎልጅቤተአማራ
@ማራናታየወሎልጅቤተአማራ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ባህሎ ፈቅር ጨዋታዋ ትለያለች ምኖም የማይጠገብ ፈቅር የሆነች አገር ነች ፈጣሪ ሰላምሽነ ያብዛው እማማ ኢትዮጵያ ዞሮ መግብያየ መኩራየ🇨🇬😍😍።
@seblet638
@seblet638 5 жыл бұрын
አለሜ እንኳን ደህና መጣችሁልን እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰን አመት አመት ያድርሰን ሳይለያዬን
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 5 жыл бұрын
ይሄን ድራማ ስወደው የዳኜ አክት ሲመቸኝ በተለይ አሳሳቁ
@aberashtefra3677
@aberashtefra3677 5 жыл бұрын
ማየት እወዳለው ኮመት መፃፍ አሎድም ማንበብ ግን ውስጤ ነው
@kiyademisse8932
@kiyademisse8932 5 жыл бұрын
እና ሰው ጽፎልህ ነው
@weeklyenter2116
@weeklyenter2116 5 жыл бұрын
ተመቻችሁኝ ዋው አለሜ፡፡ በጣም አስተማሪ ነው፡፡
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 5 жыл бұрын
መኩየ የኔ አባት እድሜና ጤና ይሥጥልህ
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 жыл бұрын
እንኳን ደህባመጣችሁ አለሜ ጥግረራ ስጨርስ አየዋለሁ ስወዳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
ሞኬ ውስጤ ነው .....💚💛❤️✔️✔️
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
ውስጤ ነዎ ስወዳችሁ በርቱ ጋይሶች በያላችሁበት ሠላም ሁኑ
@helenqueen6814
@helenqueen6814 5 жыл бұрын
Tekekelajhwe ya Ethiopia hoya hoya chifar eze deram lay ayhu tnx
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 жыл бұрын
የመኮነን ላዕከ አድናቂ የሆናችሁ ላይክ አርጉኝ
@MesfinBugie
@MesfinBugie 10 ай бұрын
ሞኬ ትቺላለህ ♥️❤️❤️🙏💕
@aynalemaynalem6422
@aynalemaynalem6422 5 жыл бұрын
አለሜ በጣም አስተዋይ አባት ነክ በጣም ነው ምውድክ ሞኬ 😘😘😘😘😘😘😘
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 жыл бұрын
🌹 💝 ...ፍቅር ካለ ስለዛሬ ማሰብ እንጀምራለን ፤ ነገን እናልማለን ፤ ተስፋችን ይፈካል ፤ የመኖር ጉጉታችን ይጨምራል፡፡ የልባችን ብርሃን የሚበራው በፍቅር ነው እና ሁሌም ፍቅርን እናስቀድም ...💝 🌹 -----------------------------------------------
@heluorthodox1395
@heluorthodox1395 5 жыл бұрын
የናንተ የዓመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ንገሩኝ 🙏 የኔ ነቅዕ
@እምዬምኒሊክ
@እምዬምኒሊክ 5 жыл бұрын
የኔም ነቅዕ
@አምቼ1961
@አምቼ1961 5 жыл бұрын
Helu orthodox ነቅዕ
@addisdasash2418
@addisdasash2418 5 жыл бұрын
9ኛው ሺ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
*ነቅዕ ለሕፃኞች or እንደእድሜያቸው ላልበለፀጉ ጎልማሶች/ሰዎች ነው, እንደ ቤቶች ማለት! እና ዲአስፖራ ላለን ልጆች አማርኛ መማሪያ ነው! ደርሶመልስ እና ውርስ ተስፋ አለው....*
@temufeker454
@temufeker454 5 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 жыл бұрын
አለምዬ እንኳ በሰላም መጣቹሁ👍👍👍👍👍
@ማሂፍቅርየዴሴዋቀብጥ
@ማሂፍቅርየዴሴዋቀብጥ 5 жыл бұрын
ቡርትዬ የኔ እናት💋❤❤
@demospaewe2888
@demospaewe2888 5 жыл бұрын
ይሕን ድራማ የማየዉ የቃኛዉን መጨርሻ ለማየት ነዉ አይቃኛዉ
@አምቼ1961
@አምቼ1961 5 жыл бұрын
Demos Paewe ትክክል እይ ቃዬ
@enatsami3892
@enatsami3892 5 жыл бұрын
ቃኘዉን ደስ ይለኛል የሁሉምብቃት ደስይለኛል😍😍😍😍😍😍💋
@አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
@አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 5 жыл бұрын
አለሜዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ቆይ አይቼ እኮምታለው ግን እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህታችሁ አፀደ ማርያም ነኝ ከቤሩት እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ክርስቲያን ሙስሊም
@እሙልጃንናፋቂእሙ
@እሙልጃንናፋቂእሙ 5 жыл бұрын
አለሜ እውነት እምትወደዱ ደስ ስትሉ
@maddnahswaleh8723
@maddnahswaleh8723 5 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ የአደየ አበባ ማአዛ ማሸተት እና ዳቦ መብላት የናፈቀዉ
@maseretkasim7422
@maseretkasim7422 5 жыл бұрын
wowo
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 5 жыл бұрын
እኔ አለሁ በትዝታእፍፍፍፍፍ
@wgcbgcwryfgv8921
@wgcbgcwryfgv8921 5 жыл бұрын
እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ ብያለሁ ደስ ይላል
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 5 жыл бұрын
ሞኬ እና ...ሰታምርዉ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
እንከን ደህና መጣችሁ ማስታወቂያ የለ ምን የለም ደስ ሲል መልካም አዲስ ዓመት
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 5 жыл бұрын
ምርጥ ባህላችን
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
በዚች ምድር ሙሉ የሰዉ ስም ብቻ ነዉ ማንም ሰዉ ሙሉ አይደለም ዝም ብለህ አንዷን ራስ ምታት ምረጥና ኑሮህን ቀጥል አንቺም ብትሆኚ እንደዛዉ😜😜 ሰብስክራይብ በቅንነት
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ 5 жыл бұрын
አርግኝ ላድርግሽ
@merrysweet9977
@merrysweet9977 5 жыл бұрын
መኩ ዘነቡ ጋሽ ሰሌ ጥሎብኝ ስወዳቸው
@አምላኬሆይሰውየለኝምናከኔ
@አምላኬሆይሰውየለኝምናከኔ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣች እንዴትናችሁ የሀገሬ ልጆች
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 5 жыл бұрын
ዋው ድንቅ አስተማሪ ድራማ እኮ ነው አለሜ
@እምዬምኒሊክ
@እምዬምኒሊክ 5 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ድራማ 1 ነቃዕ 2 አለሜ 3 ቤቶች
@Sarafree2025
@Sarafree2025 5 жыл бұрын
ሆያሆዬ።።ምን ዋጋ አለው አንበሳ ገዳይ ቀርቶ አይጥ የሚገል ጠፋ!! ጀግኖቹ አለቁ።።
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 5 жыл бұрын
የሆያሆዬ የአመት ሰው ይበለን ይበላችሁ
@rosebelete9209
@rosebelete9209 5 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ ናፈቀኝ ሆያሆዬን ሳይ
@የአብዲኖኒነኝ
@የአብዲኖኒነኝ 5 жыл бұрын
ባለታክሢው ጠፋ ምነው ከሚሥቱ ተጣላ እንዴ ??? 😂😂😂
@sarawallo8276
@sarawallo8276 5 жыл бұрын
፤😀
@شيماءأحمد-ح2ق
@شيماءأحمد-ح2ق 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ያአላሜ ቤተሰቦች
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
ጻፍሽ እኮ ታድያ
@rahmarahma5181
@rahmarahma5181 5 жыл бұрын
ቃኜው እንደት እንደሚያስቀኝ ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 5 жыл бұрын
እንኳን።በስላም።መጣቹህ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 жыл бұрын
የተሰጣው አሶላ መቸ ነው ደርቆ የሚነሳው ከለሩ ገፈፈ እኮ ሀሀሀሀሀሀ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
እህቴ እኔም ጥያቄ ሆኖብኛል 😂😂😂😂
@selam862
@selam862 5 жыл бұрын
enam betam yemgermg
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከ ከለሩ ገፈፈ እኮ በጰሀይ ነው ቀረጳው አንድ ቀን ይሆን እደ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ዓለምዬ ጋሽ መኩ ውስጤ ነህ
@konegen6189
@konegen6189 5 жыл бұрын
ሙልሙሉ ሲያምር
@mairymairy917
@mairymairy917 5 жыл бұрын
ምርጦች ውድድድድ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 5 жыл бұрын
አለሚ እንካን ሠለም መጠጠቹሁ እንካን አድረሠቹሁ በጠም ያስቁኝል በሪቱ እሺ
@AndamlakKifle
@AndamlakKifle 5 жыл бұрын
Ewnetem lekeft new yemeleyayet lekeft.Lebona yesten. Temechegn
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 5 жыл бұрын
አለሜ መጣቹ እንኳን ደና መጣቹ
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 5 жыл бұрын
ሰላም ውዶች እንደት ናችሁ ይሄን ድራማ እከታተላለሁ ግን ኮሜንት ሰጥቸ አላቅም እየጀመሩ ለማይጨርሱት እያልኩን ግን እንጃ ሳትጨርሱት አትቀሩም ቀጥሉበት ያመት ሰው ይበለን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
እንኳንደናመጣችሁ
@የኪዳነምህረትልጅ-ቸ9ጰ
@የኪዳነምህረትልጅ-ቸ9ጰ 5 жыл бұрын
ዝም ብላችሁ 👍👈አድርጉኝ ደስስስስስስስ ብሎኝ ነው☺
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
እንኳንደስአለሽሁሌምደስይበልሽእህት
@የኪዳነምህረትልጅ-ቸ9ጰ
@የኪዳነምህረትልጅ-ቸ9ጰ 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ 💋💕💕💕💓❤❤
@ዜድየወሎዋቀበጥ-ዘ7ለ
@ዜድየወሎዋቀበጥ-ዘ7ለ 5 жыл бұрын
ደስይበልሽየኔማር
@peterzemen4862
@peterzemen4862 5 жыл бұрын
የሞኬ አድናቂዎች የትናቹ ሆያ ሆዬ በሀገር ደስ ይላል
@ነፂየኪያእናት
@ነፂየኪያእናት 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በለጠ የናፈቀው ?
@bezayacop9534
@bezayacop9534 5 жыл бұрын
Beliena baletaxew
@ሀበሻነኝእኔ
@ሀበሻነኝእኔ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን ።
@leyuetesfaye8980
@leyuetesfaye8980 5 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ነገ የባሌ ልደት ነው መልካም ልደት በሉሉኝ
@Zemaritselamawitነይሶልያና
@Zemaritselamawitነይሶልያና 5 жыл бұрын
HBD Byalew Esti Wedenem Gira Bey
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 5 жыл бұрын
አይ ጠበቃ በየነ ክክክክክክክ አይ ሞኬ
@GoogleGoogle-us5qw
@GoogleGoogle-us5qw 4 жыл бұрын
Hulachum lane100/100
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 жыл бұрын
ሰላም እነ አለሜ ጠበቃወ ብዙ ሰዎች ልክ እንዳንተ የራሳቸወን ጓዳ ሳይሰተካክሉ ወተወ በየ ቴሌቪዥኑ መተወ ይለፈልፍሉ 😂😂😂😂😂 አጊታችዋችዋል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@maysaanouri477
@maysaanouri477 5 жыл бұрын
ዋው መጣችሁ
@toybaoumer4375
@toybaoumer4375 5 жыл бұрын
ባለታክሲው የት ገባ
@sabontuoromoo3549
@sabontuoromoo3549 5 жыл бұрын
Waaw maxachuu
@tautaudurbanbeaches7067
@tautaudurbanbeaches7067 5 жыл бұрын
Mr mekonin 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 take care always!
@helenaddis4024
@helenaddis4024 5 жыл бұрын
የኔ ውዶች
@sablealameayue1709
@sablealameayue1709 5 жыл бұрын
መኩዬ ስወድክ
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 5 жыл бұрын
ጀግና ድራማ
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህ
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 жыл бұрын
Ikuan beselam metachewu gashi Alame🙏
@Zemaritselamawitነይሶልያና
@Zemaritselamawitነይሶልያና 5 жыл бұрын
Astu Inem Ga Gora Bey
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 жыл бұрын
ካካካካካካካካካካ ልዩ ነዉ አስታሩቁኝ
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 5 жыл бұрын
Des yelal bertu
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 жыл бұрын
አለምዬ አቦይመችህ😍
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 5 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ድራማ ስወዳችሁ በማአያልቀዉ ዉድድድድድ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቺ😘😘😘😘
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት Жыл бұрын
😋😋😋
@youssefdoueihy7055
@youssefdoueihy7055 5 жыл бұрын
ውይ ምልኩና ወይ ቅድስና አልለው 😂😂😂😂😂
@michaeleritreabeautiful7511
@michaeleritreabeautiful7511 5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ላይክ ግጪኝ ምን ምን እደሚል ልቅመሰው እያያቹ ዝም የምትሉት ታዝቢያቸዋለው
@ዜድየወሎዋቀበጥ-ዘ7ለ
@ዜድየወሎዋቀበጥ-ዘ7ለ 5 жыл бұрын
💕😘💋
@emugelaenatuemu8729
@emugelaenatuemu8729 5 жыл бұрын
Ketayun kfel tolo serutea abooo ...metebek selechen eko
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣቹውዶች
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 5 жыл бұрын
Uuuuuffffff des sil betee tiz aleng
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 жыл бұрын
እናለሜ ተከሰታችሁ እኔኳን ደህና መጣችሁ ለዛና ቁምነገር የምማርበት ድራማ ሰላም ብያለሁ
@helenaddis4024
@helenaddis4024 5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችሁ
@አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ
@አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ በጎጎት ነው ምጠብቃቹው
@hayatab6346
@hayatab6346 5 жыл бұрын
Wowww
@mymamimylove3854
@mymamimylove3854 5 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ ያገሬ ልጆች
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
ደና ዉዴ ሰብ ቤሰብ ሁኚ
@zeinashz9188
@zeinashz9188 5 жыл бұрын
Mokeye swodechu adinaki nagn wow
@ኢትኢትየጵያሀጋሬ
@ኢትኢትየጵያሀጋሬ 5 жыл бұрын
ሞኬዬ አደነቅናኝ እድምነ ጤና ይስጥ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
ወንዶች ግን ከመጋባት ይልቅ መፋታት በጣም ይወዳሉ ልበል😀 ለናንተማ እንደ መቅዲ ነበልባል ነው እሚገባችው የኔ ውድ ወንድም አንተ አይደለም ላንተ አይገባህም😘 እስኪ ምርጦች ወደል ሰብስክራይብ አድርጉኝ ትፀድቃላችው
@ethiopiayoutube286
@ethiopiayoutube286 5 жыл бұрын
አድርጌሻለው
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
Ethiopia YOU Tube 😘
@zahramohammed7884
@zahramohammed7884 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሻችሁ ዉዶቸ
@ethiomeznagna
@ethiomeznagna 5 жыл бұрын
Amesgnalehu enem metchalehu
@shabuu758
@shabuu758 5 жыл бұрын
Alame kegnaa
@ababamk2068
@ababamk2068 5 жыл бұрын
እኳን አደረሳችዉ የኔ ምርጦች
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 5 жыл бұрын
Ethiopia Selma new Love you Thanks you Wow T-Mobile Selma son Bookmark Good luck you're
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 5 жыл бұрын
አለሜዋች፣እዴት፣እደምወዳችሁ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*እሺ!*
@meryet298
@meryet298 5 жыл бұрын
የጋሽ ቃኜ አድናቂ
@teddytube16
@teddytube16 3 жыл бұрын
አለሜ ድራማ መች መች ነው ስንት ስዓት ነው ሚታየው?
ዓለሜ 24 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 24 2019
27:44
Arada Movies
Рет қаралды 239 М.
YeEmama Bet Episode 8 - Shanko - Ethiopian Comedy Series Drama
20:59
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Brotherly Sisterly Episode 17  - Ethiopian Comedy 2018
25:56
Addis Films
Рет қаралды 144 М.
Min Letazez Part 13 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 13)
31:58
ዓለሜ 29 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 29 2019
28:06
Arada Movies
Рет қаралды 209 М.
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
News ET Social
Рет қаралды 4,4 МЛН
/በስንቱ/ Besintu Ep 32 "ረጅሙ ልጅ"
34:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
Brotherly Sisterly Episode 27 - YeJoni Lij
26:52
Addis Films
Рет қаралды 204 М.
ዓለሜ 22 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 22 2019
28:31
Arada Movies
Рет қаралды 198 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН