KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑ቃና ዘገሊላ || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @arganon
20:40
ሰርግ የሚመስለው ሽምግልናችን #actor #beza #love #online #seife #youtubeshorts #couple #music #wedding #ebs
13:05
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
🔴ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || ሽምግልና @arganon
Рет қаралды 60,845
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 151 М.
አርጋኖን-Arganon
Күн бұрын
Пікірлер: 113
@Genetyosef-c7d
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ክብር ማየት የታደለ ቤተሰብ ነው ፍጻሜውን ያሳምር
@ፅጌማርያም-21
7 ай бұрын
ዲያቆን ወንድማችን ሄኖክ ያለበት ነገር ሞገስ አለው❤❤❤❤❤❤
@Mihiret855
7 ай бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ሽማግሌ ሆኖ ማየት እንዴት ደስስስስስስ ይላል
@MKh-m9w
7 ай бұрын
ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ ነው የሚባል
@Mihiret855
7 ай бұрын
@@MKh-m9w እሺ ይቅርታ በስህተት ነዉ አስተካክያለዉ
@salamomg9210
7 ай бұрын
መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እንኮንም ለዚህ ክብር አበቃህ ተዋህዶ ውበቴ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
7 ай бұрын
ዬኔ አባት ረቡኒያችን❤❤❤❤ስስታችን እሄ ነው ሽምግል እርግት ያለ አጉል ግርግር መኪና 😂😂😂እና የወጣት መዓት አንጋግተው ባህሉን ሚያበላሹ ሰዎች ከዚህ ቢማሩ
@Meheret-Nany
7 ай бұрын
በቸርነቱ ብዛት እኛንም በማይነገር ፍቅሩ ብዛት ጥፋታችንን አርሞ በደሌን ከድኖ ለዚኽ ክብር ያብቃኝ❤
@SisayTekemegn-ut4hc
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@AbiySiyoum
3 ай бұрын
Amen
@ፊilip22
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MeskeremAmare-r3p
7 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ።ዘመናቸሁ ሁሉ የሠላም የጤና የበረከት ያድርግላችሁ።ወንድማችንንም ቃለ ህይወታቸው ያሠማልን።
@AlemKebede-ee4ly
7 ай бұрын
ቃልዬዬዬዬ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር በቃህ🙏🙏🙏🙏
@ሪችየድንግልልጅ
7 ай бұрын
እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃህ የተዋህዶ ብርቅዬ ልጃችን❤❤❤
@ወለተማርያም-ኰ3ኰ
7 ай бұрын
የኛ ትሁት ብዙ የተማርንብህ መምህራችን ድያቆን ሀይሌ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችሇለን ❤✝️⛪️🙏✅️💞💞💞
@Seble7
7 ай бұрын
ያልተንዛዛ ሽምግልና ደስ ይሚል ነው እኛ የምናውቀው ሽምግልና ነው
@MiskaMaganda
7 ай бұрын
አሜን ❤አሜን ❤ አሜን ❤ ❤❤❤❤
@Ellsa-qu6dx
7 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን🙏መታደል ነው❤
@HanaDejen
7 ай бұрын
መታደል ነው ሙሽራው ሙሽሪትን ምን ያህል ቢያከብራት ነው እሷስ ይሄ ሁሉ ክብር እሚገባት ምን አይነት አስተዋይ ሴት ብትሆነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በእውነት እግዚአብሔር ን እማመሰግንበት ትዳር እግዚአብሔር እሚያመሰግኑ እሚያገለግሉ ፍሬ ማግኜት ምኞቴ ነው
@Eldana-j5j
7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መታደል እኮነዉ ፍፃሜዉን ያሳምርልን ሰርጉ የማነዉ
@Tsega-kg8pt
7 ай бұрын
መምህሬ መምህር ሄኖክ እንኩዋን የኛ ሆንክ የኛባትሆን የት እናገኝክ ነበር እግዚያብሄር ይመስገን ስለሁሉም
@kindumihret9078
2 ай бұрын
ውድ መምህራኖች ኑሩልን የተግባር አባቶች
@selamfeleka804
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትሁቱ ቃል መጨረሻችሁ ይመር መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ertselam
7 ай бұрын
የማን ሽምግልና ነው?
@tigistbrileyemaryamleje4777
3 ай бұрын
Erebuna netelak armak eko nat egzabher ymesgen enten yeseten amlake ❤❤❤❤❤❤❤
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
7 ай бұрын
የልጅ አዋቂ. እግዚአብሔር. ይባርክህ
@Selameta912
7 ай бұрын
የዘንድሮ ሽምግልና ያለቀ የደቀቀ ነው ሁለት ሦስቴ ተመላልሶ መጠየቅ ቀረ ምፅ ወግ እና ባህላችን እየተቀየረ ታዋቂ እና ተናጋሪ ሰው ይዞ መገኘት ሆኗል :: ሽምግልናው መልካም ቢሆንም ሽማግሌ ማለት በእድሜ እና በሕይወት ልምድ ያለው ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ መምህር ግን ወጣት ሆኖ ሳለ ወደ ቤት እንኳ ሲገባ ቀድሞ ገባ ስርዓት ነው ብዬ አላስብም ከእርሱ በእድሜ ከፍ ያሉት ቀድመው ገብተው ቀድመው ቢናገሩ የሽምግልናውን ሂደት ውብ ያደርገው ነበር ልክ የጌታችን የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሳኤ ለማረጋገጥ እንደሮጡት ቅዱስ ጴጥሮስ እና ቅዱስ ዮሐንስ ማለት ነው:: ለተጋቢዎቹ ትዳራቸውን ያስምርላቸው::
@sarimaeregu5858
7 ай бұрын
Constructive critic 👍
@ግእዝቲዮብ
7 ай бұрын
ነበር
@MKh-m9w
7 ай бұрын
ከዚህ በላይ ውብ የለም ሲቀጥል መምህር ለኛም ሆነ አሁን ላለው ትውልድ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
7 ай бұрын
እውነት ነው ስርዐቱ እንደዛ ነበር ምናልባት መምህርን ያስቀደሙበት ምክንያት በዕድሜ ሳይሆን መምህር ማለት የእግዚአብሔር ሐዋርያ ነው ቃለ እግዚአብሔርን ስለሚያስተምር ይመስለኛል
@HanaDejen
7 ай бұрын
ዲያቆን ስለሆነ የቤተክርስቲያን መምህር ስለሆነ ቤተክርስቲያን በማክበር ሊሆን ይችላል
@HfhdYdh
7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን በቤቱ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@senaittesfaye6461
7 ай бұрын
በጣም ደስ ያላል ብዙ ተማረንበት ❤❤❤
@ሳዶርአላዶር
7 ай бұрын
ረቡኒአችን የኛ እንቁአችን
@Wazema_Tube
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@leltikinfe353
7 ай бұрын
ማናት የታደለች ❤❤
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
7 ай бұрын
የእወነት ክርስታና በሂወት ሞኖር መታደለ ነው ❤እያጠፊን ያለው ሰም እንጂ ሂወት ኣለመኑሩ ነው ፈጣሪ ልቢና ይሰጠን😢
@tigistfantaye821
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Werki-b5f
7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@MisrakAbebe-bs6bu
7 ай бұрын
ይሄ ነው ሽምግልና ወግ ማእረግ ስርአት ያለው ለተጋቢዋቹ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከው እናንተ በዚህ መላው በጠፋበት ጊዜ የ ሽምግልናን ውል ና አለማ ስላስቸማራችሁን
@aschalechtesfaye4687
7 ай бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏
@natiman5767
7 ай бұрын
Betam des yemil program 👍👍
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
7 ай бұрын
መታደል ኦርቶዶክስ ስርአት ጋብቻ እዲህ ነው ባህላችን ❤ ማናት ምታገባው ወይም ሚያገባው?
@aezbmerid3612
7 ай бұрын
የውስኪ የበግ ጋጋታ የሌለበት ሽምግልና ስርዓት እንዲህ ነው የዘማሪ ፋንቱን ሽምግልና ያየና ይሄን የሽምግልና ስርዓት የሰማይና የምድር
@fetleworkmerhatibeb8870
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!! የምናውቀው ሽምግልና ይህ ነው😇
@senaittesfaye6461
7 ай бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ዳይቆን ሔኖክ ሀይሌ❤ አስተማረ ነዉ
@EteneshEtenesh-d2y
7 ай бұрын
Diyakon henok tebarek ❤❤❤
@eskedarhibstu8389
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብርት ይስጥልን ሄነው ባህላችን እጥርምጥን ያለስረአት ከሶሞኑ 30ሚሊየን ብር የጨርሰሽምግልና ተብሎ በሸገር ኢንፎ የቀርበ እጅግ አሳዝኖናል
@staypostive6611
7 ай бұрын
ጥሩ ጅማሮ ነው መስተካከል የሚገባው ነገር ቢኖርም ። ስጦታው ጥሩ ነው! 👉 ውስኪ እና በግ ስጦታ ከየት የመጣ እንደሆነ አላውቅም ።
@YehtZewdie-go9fi
7 ай бұрын
henok edemina tena yesteh tedarehenem yebarekleh wedemachen memeherachen
@zerifineshphilto-ve1yu
7 ай бұрын
መምህሬ😊😊😊😊😊😊😊😊
@MuluTola-un3ny
7 ай бұрын
መምህር ❤
@Wogene-f6t
7 ай бұрын
waw ወንድሜ መምህሬ ደስስስስ ይላል
@ሪችየድንግልልጅ
7 ай бұрын
መምህሬ ❤❤❤
@ya336
7 ай бұрын
ሙሽራው ቃል ይመስለኛል ስገምት🙈❤☺️
@MisrakAbebe-bs6bu
7 ай бұрын
ሽማግሌዋቹም በተለይ ካህናትና የቤቸክርስቲያን አገልጋዮች አናንተ በዚህ ግራ በገባው የሽምግልና ስርአትን አትሳተፋ ወይ ምከሩልን አብረን አኛም የዚህ ተሳታፌ መሆን ስንት የተቸገረ ባለበት አገር አረ አይገባም ይሄ ቆም ብለው በማሥታዋል ካዩት ለራስም አያስደስት ም ውብ ሽምግልና አናመሠግናለን
@almazngatu9984
7 ай бұрын
ስለ እውነት ግርማ ሞገሳቸው ራሱ ማማሩ ወግ ያለው ሽምግልና ይሔነው ከዚ ቦሓላ ሽምግልና የምትልኩ ከዚ ተማሩ
@eyuyemariyam
7 ай бұрын
Rebuni❤❤❤❤❤❤❤
@betibekele2239
3 ай бұрын
egzabhar yimasagan
@DirsanMelkamu
7 ай бұрын
ምስጋና ብቻ
@mikiyasyimer
7 ай бұрын
❤😇
@yirgalemyitbarek7266
7 ай бұрын
ዲያቆን አቤል ይሆን የሚያገባው ❤
@Selam-tu4tj
7 ай бұрын
መምህ አበል ለማለት ነው ውይ ምኛቴነው 😢
@ፅጌማርያም-21
7 ай бұрын
ደስ የሚል ሽምግልና ❤❤❤❤❤❤
@ባለጊ
7 ай бұрын
ለመምህራችን ለዲ\ን ሔኖክ ሐይሌ አይደለ ሴት ልጅ ሐገርም እኮ ሚሰጠው ❤ ሰው ሰው ከሰውም ሰው ስራው ሁሉ በተግባራ የሚያሳይ❤❤❤ ቃላት የለኝም ቢቻ ስለሱ
@ፅጌማርያም-21
7 ай бұрын
ገብረመንፈስ ቅዱስ አቡነተክለሐይማኖት ትዳራችሁን ይባርኩላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@btbt4487
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@fiyotibe85
7 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ ወንድም እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ ትዳርህን እ/ር ይባርክ እወድሀለሁ
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ
7 ай бұрын
ቃልየ ማነው ግን
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
7 ай бұрын
እ/ር አይባልም የአምላክ ስም በማሳጠር ቃል እረ አስተዉሉ ይህንን እጅ የሰጠን ጌታ ስሙን እንኮን ቆርጠን እንፃፈዉ እረ እረ ተዉ በጌታ ወንጀል ነዉ😢
@EliasGebrie
7 ай бұрын
ተመስገን ላሳየህን ይህን ቀን
@TooriToori-b8w
2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@serkalemAkelili
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከፍፃሜ ያድርስልን❤❤❤❤❤
@zinethassan449
6 ай бұрын
መምርስለቡናነገርብታስተምሩን
@ራያወለላ
7 ай бұрын
ከጠያቅዎቹ ተጠያቂዎቹ ሽማግሌ ናቸዉ ወቸዉ ጉዱ😂
@zemenugezu7446
7 ай бұрын
ግን የማነው??????????????
@SelamawitNiguse-k4z
7 ай бұрын
❤❤❤
@yemesrachw.yohannes7739
7 ай бұрын
Whose shemegelana is?
@Mekdi8871
7 ай бұрын
❤🙏❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
7 ай бұрын
የማነዉ😮🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@fyry8481
7 ай бұрын
እዴ አግብቶየለ😢
@ኄራኒሰላምናፍቅር
7 ай бұрын
😂😂ለራሱ አይደለም ለሰው ነው ሽምግልናው እህት😊😊
@ayelechmulatu3543
7 ай бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤❤
@aass5403
7 ай бұрын
😂😂😂😂ወይነ
@hanakukuhana4575
7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️🙏❤️
@sunamawitua
7 ай бұрын
ሚስጥር ነው ኮሜንታተሮች ማንነቱ ለጊዜው የላኪው አይነገርም ሰማችሁ
@HannaAbera-rw9iz
7 ай бұрын
Memehr tehetnah grum new yanten tehetnah lenam yalabsen
@ቤተዳዊትዝ
7 ай бұрын
ብስራት እንጂ ሽምግልና አይባልም የማይዛመድ ነገር ነው
@MKh-m9w
7 ай бұрын
እዴት
@OurPastCast
7 ай бұрын
ምነው በአንድ ጊዜ እሺ አሉ??? 😂😂
@bezawitbezawit7613
7 ай бұрын
Endet desssss yelal
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
7 ай бұрын
ሙሽራው ማነው ??
@MahtotKokeb-jc9ow
7 ай бұрын
engdih yemeda gabcha yikr ehite bebeteseb kalhone sorry beyw
@meazateshe407
7 ай бұрын
የታረመው በደብተር ነው መምህርዬ😂
@MesretKassawMekonen
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መምህሬ ታርሟል ሲል አሳቀኝ የእዉነት መምህሬ ድያቆን ሄኖክ ሀይሌ
@eyarusmarta
7 ай бұрын
Ene yegrmy chmrwa newa😂😂😂
@fase-man6355
7 ай бұрын
ሙሽራዋ ማን ናት!???
@ኄራኒሰላምናፍቅር
7 ай бұрын
አላወቅናትም
@እናቴአለሽበልቤ
7 ай бұрын
😮😮😮😂😂😂😂
@AyeluMekonen
7 ай бұрын
ተረጋጉ😂😂😂😂
@fase-man6355
7 ай бұрын
@@AyeluMekonen አንች ነሽ እንዴ ሙሽራዋ?😂
@nunuabebe43
7 ай бұрын
ሲመስለኝ ወንድየው ሙሽራ ዲ/ን ፍሬዘር 😊ለማንኛውም ሸምግልና ወጉ እንደዚህ ነው እሚአምረው!
@AsAs-bk3db
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarahabtom6116
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@eneyehaile
7 ай бұрын
❤❤❤❤
@eyrusfeker4790
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BeteAbew-Newmezmur
7 ай бұрын
❤❤❤
@vipcell4041
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
20:40
🛑ቃና ዘገሊላ || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @arganon
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 18 М.
13:05
ሰርግ የሚመስለው ሽምግልናችን #actor #beza #love #online #seife #youtubeshorts #couple #music #wedding #ebs
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 395 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
43:54
እጅን በአፍ የሚያስጭን መልስ ለበጋሻው ከአኬ | Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 47 М.
11:20
አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 24 М.
39:13
🔴"እየሞትን ነው" ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ || ዳግማይ ትንሣኤ'ን ከሐረገወይን ጋር...
ORTHODOX TUBE
Рет қаралды 214 М.
29:09
የፍሬ እህት ሽምግልና | ኢትዮጵያዊ ባህልን የጠበቀ የሽምግልና ፕሮግራም | ተመስገን
Frie Dagi Family
Рет қаралды 48 М.
12:50
🔴 ወሳኝ ደብዳቤ ክዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ @Dawit_Endeshaw
Dawit Endeshaw Official
Рет қаралды 8 М.
24:22
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ሰርጉ ላይ ያገጠመው ድንቅ ትእይንት
መርዓት ሚዲያ - Merat Media
Рет қаралды 54 М.
8:31
ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ ሊሞሸር ነው...ከሙሽሪት ጋር የተዋወቁበት አጋጣሚ || Henok Haile Tadias Addis
Seifu ON EBS
Рет қаралды 189 М.
1:12:39
🔴ቲክቶከሮች ስሙ‼️👉🏾ቲክቶክ ከፍተኛ ኃጢአት ነው|| ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 57 М.
54:31
እመቤታችን || ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile #tmh
ኢግል ቲዩብ - Eagle Tube
Рет қаралды 11 М.
10:18
🔴የመልሳቸው ቀን || ዘማርያም እና ህሊና || ሐመልማለ ወርቅ-አረበረበ ሊቁ ወረበ
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 99 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН