Artist Almaz Haile//አርቲስት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ) አዲሱ ስራዋና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የተሰማቸው ስሜት

  Рет қаралды 307,399

LAMBADINA ENTERTAINMENT - ላምባዲና

LAMBADINA ENTERTAINMENT - ላምባዲና

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@YTSEthio
@YTSEthio 5 жыл бұрын
ውድ የላምባዲና ተከታታዮች ቪዲዮውን እስከመጨረሻው አይታችሁ አስተያየታችሁን እንድትሰጡ እንጠይቃለን::
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጨኝ አርጊያለሀ
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 жыл бұрын
ለማሚ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 жыл бұрын
ልክ ነው እስከመጨረሻው ማየት በጣም ይጠቅማል. አስተያት ለመስጠትም ቢሆን ይጠቅማል እናም ማሚ ጤና ይስጥልን ኑሪልን
@hanichoyenobelehanichoyeno8664
@hanichoyenobelehanichoyeno8664 5 жыл бұрын
እርሱን በመጀመሪያ አስተካክሉት
@RahmaT-fg8yd
@RahmaT-fg8yd 5 жыл бұрын
ያሳፍራበጣም
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ 5 жыл бұрын
ወላሂ እርዱኝ ብሎ የሰው እጅ ከማየት 100% ሰርቶ መኖር ያኮራል አያሳቅቅም ፡፡
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
እራመዳለሁ በተስፋ እራመዳለሁ በተስፋ Tikekel
@habshihabshi3621
@habshihabshi3621 5 жыл бұрын
Sera kebur newe egezthbehar yefeqdelen enje enga befeqdenew anenorem eheta ena adenaqshe nenge jegena satoch enge ejon lelemena alezergachem lenga ledekama satoch temehert newe
@bituu3637
@bituu3637 5 жыл бұрын
ትክክክል
@hayatoumer9931
@hayatoumer9931 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወላሂ ምን ችግር አለው ብትሰራ ሰው ጤና ከሆነ ከስርቆት ወይም ሀራም ከሆነ ነገር ውጭ ሁሉም ስራ ነው አካበዱት እንጂ አርቲስ አርቲስት እያሉ አርቲስ ሰው አይደለደ አላህ የፈጠረው ሲፈልግ ሊያሳጣን ሲፈልግ ሊሰጥ እኮነው ሚያኖረን ጌታ በዚህ አጋጣሚ ምትበጠረቁ አርቲስቶች ልብ ግዙ ከዚች ጋደኛችሁ ተማሩ ማጣትም እንዳለ አስቡ ለተቸገረም እርዱ ሁላችንም ምንትዛዘን እንሁን
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 5 жыл бұрын
ኸረ ንገሪልኝ ከመተኛት መስራት ይሻላል
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
የኔናት ውስጤን ተላወሰ የማታ እንጀራ ይስጥክ ብለው የሚመርቁ በጣም ትክክል ነው ኡፋ🤔😭
@botibiruk8368
@botibiruk8368 5 жыл бұрын
ይገብዳል ማጣት ክፎነው ግን ስራ ክብርነው ከመለመን መስራት
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 5 жыл бұрын
She is doing good. Better than to be artist. We don't have work calture. That is why always we are poor. Good job almaaze keep going. Don't lessen comments coming from lazy mind
@azebwoldemichale6738
@azebwoldemichale6738 5 жыл бұрын
በመስራትዋ ምንም ተቃውሞ የለኝም ግን የተሻለ ነገር ያስፈልጋታል የታሉ አርቲስቶች
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Azeb Woldemichale Tikekel
@kedilove8864
@kedilove8864 5 жыл бұрын
ስራ ክቡር ነው ግን አርቴስቶች ማፈሪያዎች ናችሁ ከምር ለሜኮፕ ለሰርግ ስንት ወጭ ስታወጡ ምንም አይመስላችሁ ግን ይችን እናት ብዙ ሁናችሁ መተባባር ካለችበት ቦታ መመለስ ከበዳችሁ ሶሪ በጣም ታሳዝናላችሁ
@jkedja
@jkedja 5 жыл бұрын
ለሰርግ እስከ ሚሊዮን የምታወጡ ምነው ብትረዱ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ከእኔ. ጭምር. የኢትዮጵያ. ህዝብ. አፈር. እንብላ. ሞት. ለሁላችንም. ይሁን. ይቺን. ጅግና. እና. መጦሪያ. ሳናበጅላት. አገር እናት ወዳድ. ነን እንላለን. የእኔ. ጅግና. ጎበዝ. እናት. ነሽ. ታኮሪያለሽ.
@tube-cw3po
@tube-cw3po 5 жыл бұрын
ትስራ ስራ ክብር ነው።ቆረቆንዳ ሁላ። ጤና ትልቁን ፀጋ ከሰጣት አሏህ ከሰጣት።አይደለም አርቲስት ሆና ዘንጣ ጨፍራ ጠጥታ ጊዜዋን አሳልፋ 5 ወይም 4 የቲም ልጆችን ሀላፊነትን ተሸክመው፣በበሽታ የሚጎሳቆሉ የኢትዮጵያ እናቶች ከእሷ ተለይተው አይታዮም።
@milkiheydar3317
@milkiheydar3317 5 жыл бұрын
I am oromo I Love these mommy in the film she is verry good Actor I am sorry Amara film Group I am so Afraid by these job
@peaceforall8032
@peaceforall8032 4 жыл бұрын
What has being amhara or oromo has to do with this🙄 . People like you are so obsessed with race, shame in you . Eufff dedbe
@امانةامين
@امانةامين 5 жыл бұрын
የ/ ኢ አርቲስቶች የእውነት ታሳፍራላችሁ..
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 5 жыл бұрын
እረ አታጋኑ ጉልት ከሚሸጡት ላይ አይደል እንዴ ገዝታቹ የምበሉት ....... ስራ አይናቅም የነሱንም ሞራል መንካት .... እግዚአብሔር እንኳን ጤናዋን መለሰላት ... ..... የሰው እጅ ከማየት ትልቅ ነገር እየሰራች ነው.
@mikemike2627
@mikemike2627 5 жыл бұрын
የ 5 ሚሊዮን ብር እራት የበሉ አርቲስት ተብዬዎች በዚህ ማፈር አለባቸው ነግ በኔ ነው
@zulfaawil1880
@zulfaawil1880 5 жыл бұрын
ልክ😭
@utbe9334
@utbe9334 5 жыл бұрын
በትክክል
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
😂
@mititimititi7981
@mititimititi7981 4 жыл бұрын
Ewnte new መፈርያ ናቸው
@habteworkasaminw5067
@habteworkasaminw5067 5 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ማፈሪያ ሁላ የሷ እድል ይድረሳቹ ሌላ ምንም አልልም ማሚ እመብርሃን ትርዳሽ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 жыл бұрын
እያዳድሽ አርቲስት የፈረጅ ቤቢሻውር ኮረጀሽ ከምትዝረከረኪ. ይቺን እናት እርጂ. ዱቄት ሁላ የሷን እድል እደሚጠብቃቹ አትርሱ
@yamritube6130
@yamritube6130 5 жыл бұрын
Ewunet new yesew lig mechereshaw ayitawokim
@simachewgualie9110
@simachewgualie9110 5 жыл бұрын
ሁረልዒን የዲን ትምህርት ቤት እያንዳንዷ በወጣትነቷ ስትጨፍር ትኖርና አሁን ....
@zulfaawil1880
@zulfaawil1880 5 жыл бұрын
ሀቅ
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
ሁረልዒን የዲን ትምህርት ቤት Jajsjwwjj 100%
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💋gobez
@mekdesmuleta6204
@mekdesmuleta6204 5 жыл бұрын
በጣም ታሳፍራላቹሁ የኢ/ያ አርቲስቶች ለእናታቹሁ የሚሆን ስራ አጣቹሁ አፍር ብሉና 24 ዱቄት እየተቀባቹሁ በየሶሻል ሚድያ ላይ ፍቶ ከመለጠፍ ባገዛቹሀት
@mariamshatu7595
@mariamshatu7595 5 жыл бұрын
ዉ እዉነትዱቄታም
@etfowersetew961
@etfowersetew961 5 жыл бұрын
Ewnet new marr
@richabebe1749
@richabebe1749 5 жыл бұрын
እውንት አንድ አርቲሰት ለሜከፕ ከምታውጣው ወጪ በትቀንሰ ብትርዳ
@addisashenafi5420
@addisashenafi5420 5 жыл бұрын
Ejig betam yanadal yefelege bihon yihe ayigebatim lesua bezi edimewa leyimsel tv lay eyugn yemitilu tawakiwoch egziyabher afer yasibelachu yesua eta yidiresibachu agigntachu etu
@addisashenafi5420
@addisashenafi5420 5 жыл бұрын
Esua sitmot gin gobez neberech eyalachu bemin afachu yihon yemitawerut egzio
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 5 жыл бұрын
የጉራጌ ጀግና ይመስላሉ እማማ ጉራጌ ስራ አይንቅም ያገኘው ሰርቶ ነው ኑሮውን እሚያሸንፈው መስራት ያስከብራል ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@መታደልበጌታ
@መታደልበጌታ 5 жыл бұрын
እውነት ነው 👍👍👍
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
ትክክል እኔ ወሎ ነኝ ግን ጉራጌን አደንቃለሁ ጎበዞች ናቸው
@የኔለኔየኔለኔ
@የኔለኔየኔለኔ 5 жыл бұрын
ግን ይችን የመሰለች ብርቅዬ አርትስታችን ዛሬ ይሄ አይገባትም ነበር 😢
@emandaalready3099
@emandaalready3099 5 жыл бұрын
አታጋብዱ ምንድነው ጉልት መሽጥ ስራ አይደለም ምን ስለሆነች ነው እሷ አርቲስት ስለሆናች ለምንድነው የሌሎችን ሞራን የምትነኩት እንዴ ሁሌ ላርቲስትና ለባለስልጣን እንዳሺቃበጣችሁ ልትኖሩ ነው በቃ ትስራ ክፉው ታሞ መትኛት የስው እጅ መጠበቅ መለመን ነው ክፉ ገባችሁ ስራ አያሳፍርም እሺ ሁሉም ወድው አይደልም የሚስሩት ስንት ሚስኪን እናት አባት የላችው ልጆች አሉ ስንት ይህን እድል ያላገኙ ስውች አሉ እሷ እዚህ ቁጭ ብላ ስለስራች አዳሜ አታሺቃብጥ ኤጭ
@AsAs-ik3cg
@AsAs-ik3cg 5 жыл бұрын
Isey ina min tidereg? Ethiopia sintunnm jegna benchichu atalech sew temesgenin ayawikim
@AsAs-ik3cg
@AsAs-ik3cg 5 жыл бұрын
@@emandaalready3099 hulem haki yanagirish abo
@የበቀልቅባትአለብኝ
@የበቀልቅባትአለብኝ 5 жыл бұрын
@@emandaalready3099 ሰዉ እኮ ሲገር ክርስቶስ እንደሰው ክብሩን ጥሎ ክብር የሰጠንን ማንም ትዝ አይለውም...ደሞ የተጻፈውን ነው ምትኖረው ከፍ ከፍ ያሉት ዝቅ ዝቅ ያሉት ከፍ... ሐበሻ እኮ ሳይኖረው ሚኮራው ወሬ ብቻ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 жыл бұрын
ስራ ክቡር ነው ዝቅ ያለ ከፍ ይላል ከፍ ያለ ዝቅ ይላል ዋናው ጤና ነው ጤና አተው እሚሰቃዩ ሰሚ ያጡ እናቶች አሉ
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል 5 жыл бұрын
የሰው እጅ ከማዬት ይሻላአል በርች አላህ ያግዝሽ
@ioananica9995
@ioananica9995 5 жыл бұрын
መስራት አያሳፍርም የኔ ጀግና እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ማምዬ
@frehiwet1809
@frehiwet1809 5 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ የ ኢትዮጵያ አርቲስቶች እዛው ለ እዛዉ አሽቃብጡ ማሚ ዬ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ ውሎ መግባት በቂ ነው ዋናው ጤና
@azidireart
@azidireart 5 жыл бұрын
ግን ቆይ ይሄንን ያጣ ስንት አለ ጉልበት ጤና እያለው ምንድነው ክፋቱ ችርቻሮ መስራት ለዚያው የእናት ወግ ቅመማቅመም መሸጥ ትንሽ ግን ስራውን ለፊልም አስመሰላችሁት
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገ ከእናታችን ብዙ እንማራለን ማግኝትም እንዳለ ማጣትም አለ
@hannahz8267
@hannahz8267 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እንደዚህ ብሎ እሚያስብ የለም ግን እሚያጡ አይመስላቸውም የኛ ሰው ገንዘብ ሲያገኙ
@noraabins2475
@noraabins2475 5 жыл бұрын
ታሳዜናለች ለሚሉት እኔ አዘንኩ ለጤናዋም ስራ መስራቷ ጥሩ ነው
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 5 жыл бұрын
Awo gen botawa aydelem .kber lemigebaw kber ygebawl
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
No Endeza Sayhon Ayegbatem Eze Bota
@ላንተከሆነማልተከልባናቴ
@ላንተከሆነማልተከልባናቴ 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ጤና ይስጣት ምንም ማለት አይደለም የሚያሳፍረው መስረቅና መለመን ነው እወድሻለው የኔ እናት
@hilinahailu7136
@hilinahailu7136 5 жыл бұрын
Wanaw tana naw
@etagegnehumulaw9380
@etagegnehumulaw9380 5 жыл бұрын
Teru bemekefelachew geze , mekoteb (save) maderegese letureta geze yemane halafinet new. Kaleagebabe genezbune Hulu kabakenut yehe endemimeta temeherte new lelelaw. Genezebu bejachew eyale Wechi yekenesu. Hulunem negere ageritua laye asafari new atebelu . Menem yehun man genzebun bagebabe kaletetekeme yehe ayekere new
@sabasaba5299
@sabasaba5299 5 жыл бұрын
@@etagegnehumulaw9380 ልጅ የላትም እቺሴትዮ ሁሌ እሮሮ
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ምን ይሳነዋል የሰው ትልቅ የለም አላህ ብቻ ሲቀር ተዝህ ትምህርት ውሰዱ
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
እሰይ እንኳንም በህይወትት ኖረች ሰርታ መኖርዋ አያሳፋርም ።እግዛብሄር ያላትን ይባርክላት ።
@جيجيجيجي-ذ4ظ
@جيجيجيجي-ذ4ظ 5 жыл бұрын
Dewxzsfلصفل ي
@ከምዓለመይ
@ከምዓለመይ 4 жыл бұрын
Hana G Hana G awe teru now gen yaw bezie edme kebad now enie behon wey anchi telantina eza nebersh hieweten mulu eza Filimu lay seteserah 40,50 ameteh seteserah zare sele arejeh ezi mewdek alebeh
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
ማሚዬ አይዞሽ ቸሩ መዳህኔአለም በእለተ ቀኑ በቸርነቱ ያስብሽ ማሚዬ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 5 жыл бұрын
ስንት የተማረ እየተራበ ባለበት ሀገር ምነው አወራችሁ የሌላውን ስሜት እየጎዳችሁ እንደሆነ አስተውሉ አርትስት የተከበረ ሌላው ስራ የተዋረደ ነው አላችሁ።
@abdunasirseid
@abdunasirseid 5 жыл бұрын
Bezih hasab bemigeba esimamalehu
@mekdimar8549
@mekdimar8549 5 жыл бұрын
ውይ ማማዬ የምወድሽ በርችልኝ ስራ ክብር ነው 😍😍😍😘😘
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 5 жыл бұрын
የት ነዉ መደቧ? እየገዛን ማበረታታት ነዉ ጤና ካላት ብትሠራ ምን አለ ምን ያሣዝናል
@rahmaadme6254
@rahmaadme6254 5 жыл бұрын
ውይ እናቴ ስወድሽ እማሚየ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥሽ የውነት እኔ ስራ ንቄ ሳይሆ ለሳ ግን እየ አይገባት የውነት የልፍታ ዋጋ እየ አደለም በማረፊያዋግዜ ውይ አመመኝ አይ አረቲስቶች እየ ነው የናት ውለታ
@yordanosteshome3910
@yordanosteshome3910 5 жыл бұрын
አውሮፕላን በሰማይ ሁሌም አይበርም ይወርዳል መሬት ላይ ዛሬም በተደላቀቀ ቦታ ላይ ያላችሁ ግን ጊዜ ይጥላቹሃል ይችን የመሰለች እናት ለአርቲስት አርህያ ለሆነች ብዙ ነገር ነበር ማድረግ የነበረባችሁ አርቲስቶች ሁሉ።
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 жыл бұрын
በሰው መፍረድ ቀላል ነው እግዚአብሔር የፈቀደለትን የሚኖር ሰው በግዜዋ በልታለች ይኼም ስራ ነው ትስራ እግዚአብሔር ጤና ከሰጣት ምን ችግር አለው አርቲስት ከመሆን ይሄስራ የሚበልጥ ጤና ታግኚ እኛ እማናረገውን ሰው አንውቀስ እንርዳት በይ ካዘሽ ባርቲስቶች አትፍረጂ የቶሪኪና የኩይት አክተር አደሉ የኛወቹ ብርየት አምተው በንሮ ውዲነት ለራሳቸው ከሆኑ ጥሩ ነው የኢትቴ አርት ራሱን የቻለ አለ ሲታመሙ አርዳታ ነው እግዚአብሔር ይርዳንሚባል
@birtukanephi2597
@birtukanephi2597 5 жыл бұрын
Ser kebr new😘🏖👈
@ethiopianews951
@ethiopianews951 5 жыл бұрын
ስልኳን ፃፊልኝ ስራው ችግር የለውም ጤናዋን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@diborab7820
@diborab7820 5 жыл бұрын
😭😭😭 የ ኢትዮጵያ አርቲስቶች የት ገባቹ .... በቁም እያላቹ ተረዳዱ .... ለእሷ አይገባትምምምምምምምም በፍፁምምምም!!!!!
@ፌቨንፌቨን
@ፌቨንፌቨን 5 жыл бұрын
ያሁኖቹ አርቲስቶች የሚያዉቁት ቤቢ ሻወር እያሉ ቂጣቸዉን ገልብጠዉ መነሳት ምድረ ሸርሙጣ ሁላ ማሚ አይዞሽ ፈጣሪ አለ
@tanjerinasolomon9302
@tanjerinasolomon9302 5 жыл бұрын
Feven set aydelesh endet ebdeza aynet kal tetekemyalesh
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
ስድብ ምን ያረጋል ውነት ነው የአሜሪካን ቢሊነሮች ሢያረጉ አይተዋል ወግ አይቀርም የ 5 ሚሊዮን ራት አበሉ አምሥት ሚሊዮን ሠው እየተራበ 😭😭😭😭
@serkalemmengesha4526
@serkalemmengesha4526 5 жыл бұрын
ፌቨን ፌቨን ere betam tikikil neshi marr
@bituu3637
@bituu3637 5 жыл бұрын
አለም እንዲህ ናት አቅምሽን ሙጥጥ አድርጋ ተጠቅማ ትተፋለች እግዛብሄር ብቻ ነው የማይተፍው ማሚዬ አንች ብቻ ጤና ሁኚ
@helennigussie5502
@helennigussie5502 5 жыл бұрын
This broke my heart. Got nothing to say. 😥😥 She has got so much potential still
@alemtrfi5225
@alemtrfi5225 5 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ልጅ የላትም እንዲ ከሌላት ስራ ክብር ነው ትስራ ሁሌ መለመን መዋረድ ነው
@AsAs-ik3cg
@AsAs-ik3cg 5 жыл бұрын
Iko ingam alen belijinetachin beyesewu ager yeminikeratetew
@RadzoI
@RadzoI 5 жыл бұрын
ዘረጦ
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 5 жыл бұрын
ልጆች አሉአት በደንብ ይይዙኛል ብላ ነበር ችግሯ ለኮንዶ የሚከፍልላት ነበር። እሱም ተከፈለላት የአሁኑ ደግሞ አልገባኝም።
@ሮዚነኝህልመኛዋ
@ሮዚነኝህልመኛዋ 5 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው እኮ ሚገርመው እኔም ያልገባኝ እሱ ነው ከትንሽ ቀን በፊት በምቾት እንዳለች የማታውቃቸው ሰዎች እየረዷት እንደሆነ በየወሩ ከባንክ ብር እያወጣች እንደሆነ ስታወራ ነበር በፊት ኮንደሚኒየሜ ስትል ነበር ተከፈለላት አሁን ምን ይሁን መጠለያ አላት ምትበላውን አጥታም አይመስለኝም ከጀርባው ሌላ ነገር ሳይኖር አይቀርም
@ዊንታነታደስብርሃን
@ዊንታነታደስብርሃን 5 жыл бұрын
ስራ አያሳፍርም ስዎች አንሳሳት ጉልት ባትቀም ተረስታ ነበረ ከመቀመጥ መንቀሳቀስ ጥሩ ነው ደሞ ብዙ አቅመ ደካሞች የሚስሩት ስራ ነው ሌሎችን ማን አያችው ቤት ይቁጠረው ዋነው እድሜነ ጤነ ይስጠን ስራን እነክብር።
@ኡምሀናንሀናን
@ኡምሀናንሀናን 5 жыл бұрын
እኔም ከንግድ ወዳ ሸቃላ ሆኜለዉ ሰብስክረይብ አርጉኝ
@የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው
@የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው 5 жыл бұрын
ምንም አያዛዝንም ከመለመን የሠው እጅ ከማየት ይሻላል አይዞሽ ማሚ በርትተሽ ሥሪ የሠው እጅ ከማየት ይጠብቅሽ 😍😍😍😍😍😍
@wazircell3412
@wazircell3412 5 жыл бұрын
ቀን ይጥላል ቀን ያነሳል ዋናው ጤና ነው።
@ሉሲከኮልፌ
@ሉሲከኮልፌ 5 жыл бұрын
ውይ ውይ እንደው የኢትዮጵያ አርቲስቶች ይሄን ስላቹ ይያዘንኩነው አፈር አባታቹ ብሉና ደንቆሮዎች እቺን የመሰለች ደርባባ የሀገር እናት ሰብሰብ ብላቹ የሆነች ነገር ማድረግ አቅቷአችሁ ነው? ምናለ ለ ህሊናችሁ ብታድሩ ምድረ ዱቄታም ሜካፕ ብቻ እመቤቴን አፈርኩባቹ እንደው የ ሀገራችን አርቲስት ከመሆን የኛ ሸጎል መቶእጅ ይሻላል በዚ ደረጃ እንዲ አደባባይ እስክትወጣ በ እመብርሃን ማሚ ምንም አልል እማምላክ ትሁንሽ አቦ ህሊናቢስ ሁላ የናንተንም አወዳደቅ ያሳምርላቹ ሜካፓም ሁላ።።
@hermelaasnake4721
@hermelaasnake4721 5 жыл бұрын
ምንድነው የምትሉት? እኔ ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡ ማሚ እራሷን አሳምና እዚህ ስራ ላይ መሰማራቷ ደስ ብሎኛል፤ ስራ ስራ ነው፡ ድሮ አርቲስት ነበረች፤ አሁን ግን ነጋዴ/ቸርቻሪ/ ሆነች፤ በቃ ምን ማለት ነው፤ ሌሎቹስ እዚያ ቦታ የሚሰሩት እንደሳቸው ሴት፤ ትልቅ ሰው አይደሉም፤ እንደውም እሷ እስከዛሬ በሚያመር ሁኔታ አርቲስት ሆና ቆይታለች፤ ምንም ደስታ ሳያገኙ ሁል ጊዜ ዝናብ፣ ፀሀይ ብርድ ሲፈራረቅባቸው የቆዩ ብዙ ደካማ ሰዎች የሉም እንዴ? ምነው አካበዳችሁ፡፡ ዋናው ጤና ነው፤ እቤት ቁጭ ከማለት፤ ቁጭ ብሎ የሰው እጅ ከማየት እንዲሁም እቤት መቀመጥ በራሱ በሽታ ነው፤ መተሳሰር ነው፤ እንቅስቃሴ ያስፈልጋል፤ እዚህ ቦታ ላይ ምን አይነት ሴት ናት የምትቀመጠው፤ ደሃ፤ ምስኪን፤ የሆኑ ብቻ ናቸው ግዴታቸው፤ እንደው እኮ ማሚ በጣም ሀብታም ነች፤ ኮንዶሚኒዬም አላት፤ በቅርብ ደግሞ በጣም የሚወዷትና አድናቂዎቿ ብዙ ብር ልከውላት በጣም በደስታ የምትኖር ሴት ነች፤ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ሀብታም ነኝ፤ የሰውም ሀብት አለኝ ብላ ተናግራለች፡፡ በቃ የሰው ልጅ ሁልጊዜ ተድላና ደስታ አይታይበትም፤ የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው፤ ደስታና ሀዘን የማይለየው ተብሏልና እባካቸሁ ሰዎች አመለካከታችሁን አስተካክሉ፤ ሁሉም ሰው እኮ ለሀገር አስተዋፅኦ አለው፤
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ 5 жыл бұрын
ቢያንስ ቤት አላት ዞሮ መግቢያ ስንት አሉ እንዲ እየቸረቸሩ ላስቲክ ቤት ውስጥ ይሚኖሩ :: እንዴ የስራ ትንሽ የለውም ወረኛ ሁሉ ታዲያ እያለቀሰች እጆን ዘርግታ ትለምን ሆሆሆሆሆሆ ምን በጣም ታሳዝናለች ምናምን የምትሉት ታዲያ መለመን አለባት ::
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
👍ኡነት ነው ሰው ሁሉ እኩል ነው የሰው ትነሽ የለም 👈
@AsAs-ik3cg
@AsAs-ik3cg 5 жыл бұрын
Indew siyakabidu midire duket sintu bereha kertal sintu godana wedkal azingalew azingalew silu tultula hula
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
@@AsAs-ik3cg ሲጀመር ለደራማ ነው ጉሊት የወሰደዋት እንጂ ለዚህ ሰትዮ የተደረገላት ለማንም አልተደረገለትም ሰው ፈጣሪውና ሰውን ማመስገን አቁማል በቃ👈
@የበቀልቅባትአለብኝ
@የበቀልቅባትአለብኝ 5 жыл бұрын
ውይ አሁን ያዘነላት ሰው ያኔ ታማ ስትማቅቅ እዛው ያስቀርሽ ያሉት ናቸው ዛሬ ሚያሸረግዱት ጥሩ ያሰቡ አይመስሉም 1ሰው ዞሮ ያላያት በጤናዋ ስትሰራ እሪ ከንቱ ሁላ ምስጋና ማያውቅ... እዚ አረብ ያለሽ ሁላ ነሽ ምታሽቃብጪው ዩኒንቨርስቲ ተመርቀሽ ሽንት ቤት እያጠብሽ ሰው ባገሩ ኮርቶ ሲሰራ ማለቃቀስ ኤጭ ኤጭ
@ሳሮንየጽጌበዳዳልጅ
@ሳሮንየጽጌበዳዳልጅ 5 жыл бұрын
እውነት ትሽን ነው የኔ ውድ ካሀብትም በላይ ጤና አይደል በአልጋ ቁራኛ ያሉትን ፈጣሪ ይማርልን
@እናቴናትአርሴማ
@እናቴናትአርሴማ 5 жыл бұрын
እውነት በአሁኑ ዘመን ያሉት አርቲስቶች ያሳፍራሉ እውነት ለማሚዬ ኢሄ አይገባትም ነበር ሁሉም እራስ ወዳድ አስመሳይ ናቸው ለሰርግ ብለው ለልደት ብለው ለክርስትና ብለው ለቤቢ ሻወር ብለው ሚያባክኑት ገዘብ ምናለ ለእሷ መደገፊያ ትንሽ ነገር ቢያደርጉላት ቆይ ግን ለነሱ ማሚ መጥፎ እናት ናት እንዴ እኔ ኢሄን አላምንም ብቻ እናንትም ማሚዬ የወደቀችውን ውድቀት ያሳያቹ እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል እሱዋን ሳይ ደግ አርቲስት እንደሌለን ነው ያመንኩት ለ እናታች ደራሽ መዳንያለም አለ አምናለው እምወዳቸውን ሁሉ አርቲስቶች ጠላዋቸው ብቻ ግን ያስተዛዝበናል ማሚዬ ሰው ናት ሰው ማለት ደሞ ሙዋች ነው እሱዋ ያመለጠች ቀን ግን አንድም ሰው አዝኖ ኢሄ አስመሳይ ጥቁር ልብሳችሁን ለብሳቹ እንዳናይ ተጠንቀቁ እናዝንባችዋለን። ማሚዬ ላንቺ እኛ የአርብ ሀገር ልጆች እንበቃለን የምንችለውን እናደርግልሻለን ውድ የኢትዮጵያ እናት እናከብርሻለን እኖድሻለን
@ማዕዶትዘተዋህዶ-ቸ9ጨ
@ማዕዶትዘተዋህዶ-ቸ9ጨ 5 жыл бұрын
በጌታ በጣም ታካብዳላችሁ ማዘንስ አካለ ሳይኖራቸው የሠው እጅ ለሚያዩ ነው ዋናው ገንዘብ ካስገኘ የሥራ ትንሽ የለውም ዋናው ጤና ነው ባለን አመሥጋኞች እንሁን የሌሎችንም በጉሊት ሥራ ቤተሠቦቻቸውን የሚያሥተዳደሩ እናቶችን ሞራል አትንኩ እናተም ለዝናችሁ እንጂ ለሷ አዝናችሁ አይደለም አስሬ ምታደርቋት
@mulukenassefa7322
@mulukenassefa7322 5 жыл бұрын
አበሻ እኮ ሞራል ለመስበር ነው አንጂ ለማበረታታት ቅንነት የለንም
@abashawl.gezabrhanugeza.br5957
@abashawl.gezabrhanugeza.br5957 5 жыл бұрын
ነቢይ ሙሓመድ (ሰ ዓ ወ) ምንሉ መስላቹ ድኣንድ ሰው ሰርቶ ለፍቶ ያገኝው ይበልጥ መግብ ኣልተመገበም !!! ስራ ክብር ነው።
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 5 жыл бұрын
የስራ ትንሽ ትልቅ የመሆን ያለመሆን አይደለም ችግሩ ስንት ነገር ያሳለፈች እናት ዛሬ ጤና ሳይኖራት በማረፊያዋ ጊዜ ደስ ብሏት መኖር ሲገባት እንደዚህ ሆና በማየታችን በጣም ያሳዝናል
@semiahmed1435
@semiahmed1435 5 жыл бұрын
መስራቷ ጥሩ ነው ባብዛኛው የኢትዮ እናቶች የሚሰሩት ስራ ነው ግን አሽቃባጭ አርቲስቶችን ሰብስቦ በርበሬ ማጠን ነበር አስመሳይ ሁሉ ነግ በኔ የሚል ይጥፋ
@kassukonjo6027
@kassukonjo6027 5 жыл бұрын
ማሚ ስራ መስራት ምንም ማለት አይደል ዋናው ጤና ነው አሁን ደሞ ይሄን ስራ እየሰራሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ዛሪን ያሳየሽን አምላክ ተመስገን በይው
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ወይኔ ማሚዬ አሁንም እኮ ድራማ የምትሰራ ነው የምትመስለው ጠንካራ እናት ነኝ እድሜ ይስጥሽ ማሚዬ
@yordanosweldemicael2310
@yordanosweldemicael2310 5 жыл бұрын
Fgdbbff Fbnbdhb ኣልገባችሁም ማለት ነው ድራማ እኮ ነው:በመጨረሻ ኣስተዋዋቂዋ እኛ ጋር መስራት ጀምራለች ብላለች በደምብ እዩት::
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
@@yordanosweldemicael2310 እና ኢንተርቪ ሲደረግላቸው አስተያየት ሲሰጡ የነበሩትስ ምን ሊባሉ ነው ድራማ ቢሆን ደግሞ ስሞ ይቀየር ነበር እኛ ጋ ትሰራለች ያለችው እደትብብር ነው
@mamafaximah9596
@mamafaximah9596 5 жыл бұрын
baxam naw yamsazanaw ethiopian zeerooo way????????????
@endristube2792
@endristube2792 5 жыл бұрын
ይሔ በጣም አሳፋሪ ነገር ነው እነዚህን ትልቅ አርቲስት ችርቻሮ ላይ ቦታ ማየት በጣም ልብ ያደማል። የኢትዮጵያን ፊልም ኢንዱስትሪ እና ሌሎች ባህልና ቱሪዝም ምን ዝም አስባላቸው
@sameerasamu631
@sameerasamu631 5 жыл бұрын
አርቲስቶች ፣ዱቄት የምትቀቡበት ከፈል አድርጋችሁ ፣በቢሻወር የምትጨፍሩበትን ከፈል አድረጋችሁ ለዚች ፣እናት አጣችሁ፣አሳፋሪ
@hananmuhammed6962
@hananmuhammed6962 5 жыл бұрын
ልክነሽ
@enenegn5719
@enenegn5719 5 жыл бұрын
Lol. Good view
@amanuelmengesha3451
@amanuelmengesha3451 5 жыл бұрын
Weyne adrashawan lakulgni merdat efelgalehu
@ኢማንየደሴዋኢማን
@ኢማንየደሴዋኢማን 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል አይ የኢትጰቢያ አሪቲስቶች ታሳዘናላችሁ ቤቢሻወር ምናምን እያላችሁ ከምትጠፉት ብትረድዋት ምነበር ማማዬ አላህጤናሽንይስጥሽ እድሜሽንያርዝመው
@ትዕግስትካሳዬ
@ትዕግስትካሳዬ 5 жыл бұрын
የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምርነውና ጥሩ መጨረሻችንን እግዚአብሔር ያሳምርልን ማሚዬ የት አካባቢ ነሽ ያለሸው?
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ 5 жыл бұрын
Amen
@raheleshetu6578
@raheleshetu6578 5 жыл бұрын
የግዜ እንጂ የሠው ቡርቱ የለም ማሚዬ ጌታ ጤናውን ይስጥሽ ሌላ ምን ልበል።
@adanechpowlos9146
@adanechpowlos9146 5 жыл бұрын
እውነት ነው ጊዜ ይጥላል ጊዜ ያነሳል
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
*ንግዱን* *እራሱ* *ድራማ* *አስመሰለችው* *ማሚ* *ጎበዝ* *ነች* *ይብላኝ* *ለነዛ* #አመዳም #አርቲስቶች *ሁላ*
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
Bisbis ye Ethiopia artistoch motko aykerim ekul bota nw mechereshawu
@እኔውየYouTubeአፍቃሪ
@እኔውየYouTubeአፍቃሪ 5 жыл бұрын
በጣም አዝኛለሁ ሚሉት ምኑ ነው ሚያሳዝነው የእኛ እናቶች ምን ስርቶ እንደሚያኖሩን ፈጣሪ እና እኛ ነን ምናቀው አካበዳቹት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ስራ ክቡር ነው እናቴ እነዚ ብርቃሞች ቪድዮ ከምቀርፁ አታግዟትም ድሮም የአርቲስት ታዋቂ እንጂ አዋቂ የለም
@medimedo5191
@medimedo5191 5 жыл бұрын
Sira melkam tena wana mehonun manim alkadem gin lay yenebere sew tach werdo mayet kalasazenesh sew mehonshen eterateralehu
@fatumtube4298
@fatumtube4298 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኛ እናቶች እበት እየለቀለቁ ነው የሚኖሩት ሆ ያካብዳሉ
@subaidasubu6653
@subaidasubu6653 5 жыл бұрын
አርቲስቶች ማፈሪያወች እርስበርሳችሁ እንኳን የየማትረዳዱ ምድረዱቄታም ሁላ
@sultanalain7706
@sultanalain7706 5 жыл бұрын
አርሥቲቶች አትርብም አመዳም ሁላ ለሷ እምሆን ብር አጣችሁ
@luluahmad2537
@luluahmad2537 5 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች መካከል ናቸው በስተርጅና በመጦሪያ ሰአታቸው የትም ወድቀው ማየት ልብ ይሰብራል😥😥
@ምልጃሽነውያቆመኝ
@ምልጃሽነውያቆመኝ 5 жыл бұрын
ማሚ አድናቄሽ ነኝ እኔም እዳች ነኝ ሰረቸ መብላት እወዳለው ስራ ንቄ አላቅም ድሀኒያለም ትርፍ በትርፍ ያድርግሽ
@ablove329
@ablove329 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ማፈሪያ ናቹ ጆሲዬ ዝም አለ??????
@karma3681
@karma3681 5 жыл бұрын
Ab Love Jose ኤርትራ ገብቶአል
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 5 жыл бұрын
ውነትሽን ነው ጤና ካለ ምን እለ ቁጭ ብሎ ከመለመን በተለይ ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት ነው 👍🏾
@saragirma2590
@saragirma2590 5 жыл бұрын
ማሚዬ አይዞሽ ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን ማሚዬ እንደውም ጥሩ አደረግሽ ላንቺ እግር ማውጫ ይሆንሻል ጎበዝ ምክንያቱም ቤት ከመቀመጥ ይሻላል
@wereyae5344
@wereyae5344 5 жыл бұрын
ጊዜ ይጥላፊ ጊዜ ያነሣል መድሀኒዓለም ጤናና እድሜ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ በያለንበት ያድለን አሜን !
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ 5 жыл бұрын
እና ምን ችግር አለው ስራ አይደል እንዴ ትስራ ከልመና 10 እጅ ይሻላል የሰው እጅ ከማየት ስንት ደካማ እናቶች እንዲ እየሰሩ አይደል እንዴ ቤታቸውን የሚያስተዳድሩት ::
@ስትነሳፀልይስትደርስአመስ
@ስትነሳፀልይስትደርስአመስ 5 жыл бұрын
የኛ: ሰው: እንደው: በጣም: ይገርመኛል: የስው: ልጅ: እርዳታ: በሚፈልግበት: ግዜ: ዞር: ብሎ: አያይም: እርዳታ: የሚፈልገው: ስው: ሲሞት: ለመቅበር: ሲተራመስ: ይታያል: አይ: የስው: ነገር? ኢትዮጵያውያን:የተቸገረን: ስው: በቁም: እያለ: ለመርዳት: እንሞክር : እግዚአብሔርንም: ብድሩን: ይከፍለናልና።
@ayekelsoof799
@ayekelsoof799 5 жыл бұрын
የኢትዬቢያ አርስቲስቶች ታሳፍራላችሁ ይቺ እናታችሁ የሙያ አጋራችሁናት ለሶ መሆን እና እሶን አለንልሽ ማለጥ አቃታችሁ አሳፊሪወች
@meazayeeyesusilij7440
@meazayeeyesusilij7440 5 жыл бұрын
Ayekel SOOF
@ikramseidseid7717
@ikramseidseid7717 5 жыл бұрын
ውነት የኢትዩ አርቲሥቶች ምን አሉ የተሻለ ሥራ ለምን አይፈጥሩላትም በመጦሪያዋ አላህ ይርዳሽ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 жыл бұрын
ኧረ ምንም ችግር የለውም አታካብዱ መስራት ያስከብራል እንጂ አያሳፍርም እርግጥ ነው እድሜዋ ትልቅ ብትሆንም ከመለመን መስራት ያስከብራል ምንም አይደል እመብርሃን እድሜና ጤና ይጨምርልሽሽሽሽ ማሚየ አይዞሽ አይዞሽ
@tgmaru4411
@tgmaru4411 5 жыл бұрын
ትክክል። መስራት ችግር የለውም። እኛ ሰፈር በ80 አመታቸው የሚቸረችሩ መነኩሴ ሴት ነበሩ። እሷ ግን አክት እያደረገች እንጂ ውስጧ እንደተነካች ታስታውቃለች
@aynihmichael5769
@aynihmichael5769 5 жыл бұрын
Berchi sera meserat Melkam nw Egziabhere tena yestesh bertetesh ashashelesh nge redat ketresh tlke endmtaregiw asebi khulu belaye yemaytew yemaytew gize yemaykyerew G'età becha nesha gibe G'età artiste dham habetamem honesh yewedeshal esu aykyerm yesmayun mnged zare adtekakye gize Eyal wede zefangenet sayhon wede Egziabhere tetegi
@tsigeredaetuneshi5497
@tsigeredaetuneshi5497 5 жыл бұрын
ያንች መገላታት እመብርሃን በቃ ትበልሽ የኔናት አሁንም እየተወነችነው የምመሥለው ቅዱስገብርኤል እርፍ የምትይበትን ነገር ያምጣ እናቴ ያንቺን ክፋ አያሠማን
@እንወደውዘንድደንግባትምየ
@እንወደውዘንድደንግባትምየ 5 жыл бұрын
ሠይጣንን ማገልገል ይህ ነው መጨረሻው ወገኖቼ እባካችሁን እግዚያብሄር የፈጠረንን አላማ አንርሳው እኚ አሮጊት በዚ ሳአት በልጅ ልጃቸው ታጅበው መኖር ሲችሉ መጨረሻቸው ይሃው እረፍት የሌለ ሂይወት መፃሃፍ ቅዱስ ሲናገር በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ። ይላል በጣም ያሳዝናል አሁንም እግዚያብሄር ይርዳዎት
@ganetademasa8899
@ganetademasa8899 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማ የኢትዮጵያ አርቲስቶች መጨረሻቸው እንደዚህ ሁኖ ቀረ ያሳዝናል ታሳፍራላችሁ ከምር
@mekdestadele9534
@mekdestadele9534 5 жыл бұрын
MERDATI. KFLGAHI. SNTY. AMHRA. TFNAKLO. BEYBOTAW. SHAYENH. BERDI. EYTFRARKBTI. YEMSKAY. ALHE. ENSNI. MRDATI. THLLHI. LAND. AMHRA. HWLMI. AMHRA. LHLMI. AMHRA. ANDI. AMHRA.
@ሮዛባቡሽሮዛ
@ሮዛባቡሽሮዛ 5 жыл бұрын
ቆይ ደህና በሆነች ጊዜ በእጃ በልተዉ በእጃ ጠጥተዉ የናት አምላክ ይፋረዳችሁ ሠዉን መዉደድ ያለብህ ባለዉ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሢያጣም ነዉ ማሚዬ እግዚያብሄር አለሽ የማይጥለዉ
@zemenayneshalu8831
@zemenayneshalu8831 5 жыл бұрын
Wedko menesat indale keseru Itiye Almaz astemarechin. Idme Yistish fetari
@kokoekokoed532
@kokoekokoed532 5 жыл бұрын
የግድገዳ፡ቀለም፡የምትለቀለቂ፡ሁሉ፡አርቱሰት፡ንግ፡በእኔ፡በዪ፡ስራ፡ክብር፡ነው፡ጤና፡ዪስጣት፡አሜን።
@sourayaapikian5860
@sourayaapikian5860 5 жыл бұрын
This is a shame for all the artists to let Almaz be this way. Together they could have helped her. There’s so many movies coming out and Im sure producers n directors can find a spot for her. Shes a legend. She does not deserve this n shame on our Govt as well as our artists!!
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻየን።አሳምርልኝ በርቺ
@jojoo7780
@jojoo7780 5 жыл бұрын
ሥራ አይናቅም ግን ለሣ አይገባትም እኛ ሥደተኞች እባኪቹ ሱቅ እንክፈትላት አርቲሥቶችን ተዋቸዉ ምድረ ዱቃታም ለዱቂት ይጎልባችዋላ
@mube8885
@mube8885 5 жыл бұрын
EWANT YANWEDE
@mekdestadele9534
@mekdestadele9534 5 жыл бұрын
ZNBLAHI. ATAKBDY. SNTY. AMHRA. EYTGDLH. BAMHRNTY. EYTFNAKLH. SNTY. AMHRA. EYMOTH. ANDI. TNFSI. ALLHMI.
@meseretnegusu9494
@meseretnegusu9494 5 жыл бұрын
ምን ታካብዳላችሁ ትስራ ዋናው ጤና ነው ባሪላ የሚሸከሙ እናቶች አሉ አይደል
@nevergiveupnevergiveup2461
@nevergiveupnevergiveup2461 5 жыл бұрын
meseret negusu እውነት ዋነው ነገር ራስህን መቻል ነው
@aarontsegaye57
@aarontsegaye57 5 жыл бұрын
ማሚዬ እንኳን ጤናሽን ሰጠሽ ኑሪልን የምትወጂው መድሐኒአለም አይጥልሽም ሁሌም እሱን የሚወድ መከራ ይገጥመዋል ግን መጨረሻው ያማረ ይሆናል አይዞሽ እግዚአበሔር ይርዳሽ ግን መንግስት ምን ይላል በጣም ያሳዝናል እኔ የሚገርመኝ ባት ብለው የሚወስዱት የት ነው የሚገባው የስራ ባልደረባዎቿስ እንዴት ዝም ይላሉ ነግ በኔ ነው አልምዬ አይዞሽ ዋናው ጤና ነው!!
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል 5 жыл бұрын
ጎበዝ ማምዬ በርቺ ለሌላውም ምሳሌ ነሽ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ያስር ትንሽ የለውም እናቴ
@765er9
@765er9 5 жыл бұрын
የኛ ችግር ሥራ መናቅ ነው። ትልቅ ሴት ናቸው በዝህ እድሜ ከመለመን ሠርቶ ለመኖር መምረጣቸው።
@selamfikdu8714
@selamfikdu8714 5 жыл бұрын
አላሙዴ ሼም ያለም እንዴ ለቆንጆች ብቻ ነው እንዴ የአንተ እጅ የምዘረጋው
@henive7741
@henive7741 5 жыл бұрын
Mene ende alamdin letsmemt eyedetese Ayidel sra kubr new
@እሙቶፊቅ-ዘ1ዐ
@እሙቶፊቅ-ዘ1ዐ 5 жыл бұрын
አግኝቶከማጣትአላህየጠብቀንግአርቲስትእሜረዳለሞተሰውብቻይመስለኛልሲኖርነበረመርዳትከሞተማእሜውጣቸውስራቸውብቻነውገዘብየለውይዞአሞትም
@thefloweroftheviolettheflo2852
@thefloweroftheviolettheflo2852 5 жыл бұрын
😘😘እርሱም እድሜ እመኛለው አርትስቶች ሐውልት ቢባሉ ይስሩ ነበር ስው በቁሙ ነው መርዳት ሐውልት ሕይወት አይደለም
@ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ
@ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ 5 жыл бұрын
የእኔእናትአላህየእረፍትእንጀራይስጥሽአላህየእረፍትእንጀራይስጥሽያረብ።አብሽሪሰርቶመብላትአያዋርድም።ትንሽጉልቡትሽደከምስላለእንጅአላህይጠብቅሽ
@እረጅምዕድሜለእናቴ
@እረጅምዕድሜለእናቴ 5 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ስካራከር ለድራማ ነው ብዬ ጌታ ጤና ይስሽ ብቻ ማሚ ሁሉም አይቀርለትም ያንቺ ዕጣ
@jerryyemariyamlij6150
@jerryyemariyamlij6150 5 жыл бұрын
Ewunt yaszenal lenantem erzem edmena tena ysetachu le Mamim endezaw
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
አይይይይይ አገራችን ኢትዮጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። የሚባለው እውነት ነው ለካስ ይህን ይህን ስናይ መቼም አገራችን የምንመለስ አይመስለን ። እንደው ምናለበት አርቲስቶች አስጠግተዋት ስራ ቢያሰሩዋት ለነገሩ የወደቀን ማን ይወደዋል አገራችን ውስጥ ኡፍፍፍፍፍፍ
@እሙቱዮብ
@እሙቱዮብ 5 жыл бұрын
በጣምነውየማደንቅሸማሜለሥራፈትትልቅትምሕረትነውየሠጠችውእናምከመለመንሠረቶመብላትያኳራልሑለገብነሸማሜእዲሜሸይጨምረልሸ
@Marta-tn3if
@Marta-tn3if 5 жыл бұрын
በንግድ ሀለምም ልክ አርቲስት ሆንሽ ስምሽን እንዳስጠራሽዉ አሪፍ ነጋዴ ይወጣሻል ብይ አስባለዉ ዋና ጤና ነዉ
@yseyes3223
@yseyes3223 5 жыл бұрын
ቆይ አርቲሥቶች 5ሚለየን እራት ከፍለዉ የበሉት እንዴት የራሣቸዉን ባል ደረባ ማገዝ ከበዳቸዉ እዉነት ባለ ሀብቶች ልቦና ይሥጣቸዉ ብሩ አብሮ አይቀበርም ሞት እንዳለ አሥቡ እባካችሁ ብር መጥፎ ነዉ ብርን አታፍቅሩ ከሠዉ አብልጣችሁ ከተሣሣኩ ይቅርታ
@zewdetueshete760
@zewdetueshete760 5 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን ማሚ አይዞሽ ዝቅ ብሎ መስራት ዉርደት አይደለም መነሳት አለና ብቻ አድሜና ጤና ይስጥሽ መድሀንያለም
@amanuelmengesha3451
@amanuelmengesha3451 5 жыл бұрын
Betam yasaznal merdat efelgalehu adrasha lakulen
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 5 жыл бұрын
ምንም ማለት አደለም ሁሌም ቸገርኝ እያለች የሰው ፍት ከምታይ እግዚአብሔር ጤና ይስጣት ስራ ክቡር ነው
@sarnalovesarnalove9255
@sarnalovesarnalove9255 5 жыл бұрын
ያአላህ ሱባሀን አላህ በጣም ዋ ለረሴ 😭😭😭
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 5 жыл бұрын
Ayezon sis
@sarnalovesarnalove9255
@sarnalovesarnalove9255 5 жыл бұрын
@@nesuhebekele2135 esh amesginalhu
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እሶእና እሶን መሰሎች አጋፉ አርቲስት ያለደመወዝ ጉልበታቸውን አባክነው ለዚህ ያደረሱትን ሙያ በአሁን ላይ ያላችሁ አርቲስቶች ሃብቻሞች ሚሊነሮች ለዚች እናት አስተዋጾኡ ማድረግ አለባቸው የምር ለሙያው እራሱ ትልቅ ውርደት ነው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 5 жыл бұрын
Very sad to see Almaz in this way..however,i really appreciate lambadina entertainment...
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,9 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 115 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,5 МЛН
✅ የመስቀል በአል በኔ ቤት‼️
9:28
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 579
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 570 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,9 МЛН