ያፈቀርኩት ወንድ ከእኔ ይልቅ አይፎኔን አገባ::ባለ ታሪክ ብዙነሽ ረታ

  Рет қаралды 31,174

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@tsega5507
@tsega5507 13 күн бұрын
የስደት ታሪክ ተወርቶ አያልቅም ብቻ ተመስገን እኔም ሀገሬ በ3አመቴ ልገባ ወስኛለው ልጄ ናፍቆኛል ስደት መግቢያ በር እንጂ መውጫ በር የለውም እና በስደት ያላቹ እህቶቼ በቼም ያረብ ብር ሰላቢ ነው በእድሜያቹ አትቀልዱ የያዛቹትን ያዙና ወደ ሀገር ግቡ ፈጣሪ እዳኖረን በሀገራችን እንኖራለን 😢 በተረፈ በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 14 күн бұрын
ብር ለመያዝ ወርቅ መግዛት በጣም ወሳኝ ነገር ነው ሲቀጥል ህጋዊ ላልሆነ እንደዚህ ደሞ ባለጌ አረቦች አሉ
@Misneb
@Misneb 13 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤልን አክብረሽ "እውነቱን ነው" ብለሽ ያመንሽው ሰው ሊያጨበረብርሽ ቢሞክርም ሊቀ መልአኩ ጠብቆሻል።
@HhHd-bl5wo
@HhHd-bl5wo 14 күн бұрын
ገንየ በጣም ደሰብሎኛል ቻናልሺ ሰለተመለሰልሺ የኔ ፈልቅልቅ
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 13 күн бұрын
በፊትም እኮ ትኩረት መሣብ ነው።
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 14 күн бұрын
እህቴ ከብዙ ፈተና እግዚአብሔር አወጣሽ
@Fetiahmed-tx1ss
@Fetiahmed-tx1ss 13 күн бұрын
ጥሩ ምክር ነው የመዳም ቅመምየ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 13 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂 የእኔ ቆንጆ የእኔ ጀግና ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነው ቶሎ አገርሽ የመለሰሽ 😅😅በሳቅ ገደልሽኝ እኔ ብሆን እንኳን ስልክ ቀርጬ ለማዋራት እጅ እግሬ ተቆላልፎ ፌንት እሰራ ነበረ የእኔ ጀግና ቆንጆ በርቺ ውለጂ ክበጂ አይዞሽ ❤😊😊😊
@Buzyetube
@Buzyetube 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 14 күн бұрын
ጀግናነሽ የምር ቪድዎ መቅረፅሽ ፓሊስ ጣቢያ መሄድሽ ጎበዝነሽ
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s 14 күн бұрын
እንኳን ከዚህ ሁሉ ፈተና አወጣሽ
@Buzyetube
@Buzyetube 14 күн бұрын
አሜን እህቴ
@MesayArgaw
@MesayArgaw 14 күн бұрын
አንደኛ ላይ ላይክ ያረከው ምነው አንቀዠቀዠክ ምናለ ብቀድም እንቅፉት
@AdisAdis-ou9pz
@AdisAdis-ou9pz 14 күн бұрын
❤❤❤❤ እውነትሺ ነው እህቴ እናመሰግናለን ጡሩ ትዳር ይስጥሺ
@Astertefera-k7t
@Astertefera-k7t 8 күн бұрын
Gobezi nesh berch❤ ❤ are wendoch gin betam asi mesayi nachu 😢😢😢
@AynalemAnna
@AynalemAnna 14 күн бұрын
I love this program ❤
@Maleesa-dn3hg
@Maleesa-dn3hg 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤ganeya.yene.enate sewodeshi jagena enate nashi uko 💪💪💓💓❤️❤️❤️😘😘 manow enida ena ganeyane yami wodate.damerugni👍
@MeseretHailu-gs2ym
@MeseretHailu-gs2ym 13 күн бұрын
አንዳንድ ሚስቶች ውጪ ያሉ ሴቶችን ከባሎቻቸው ጋር ተባብረው ይፈልጣሉ። በቅርቡ ትዳር የለኝም ብሎ ከአሜሪካ መታ አግብታ ወሰደችው እና የሄደ ቀን ትዳር እና ልጆች እንዳለው ነገራት። ሚስቱ ታውቃለች
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 10 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ መቅረፅሽ አልሀምዱሊላህ አንዴም ኩፉ ሰው አጋጥሞኝ አላውቅም
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 14 күн бұрын
እደአረቦች ግን መጥፎና ተኮለኛ የለም😢😢😢 መርዞች
@binetEsilam
@binetEsilam 12 күн бұрын
Aer hulum and aydlum weda
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 10 күн бұрын
አረ ሁሉም አይደሉም የኔዎቹ እጅጉደግናቸው በቃ ሰው ሰው የሚሉ❤አላህ ረዥም እድሜ ይስጣቸዎ🎉
@ishakmohammed3165
@ishakmohammed3165 9 күн бұрын
ድህነታቹን ከነቤተሰባቹ ታራግፉና ጥቂቱ ባጠፋው ሁሉንም ትወነጅላላቹ ከአረቦች ራስ መች ነው የምርወርዱት
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 9 күн бұрын
@ishakmohammed3165 አሽቃባጭ አቺፊት ሲያስመስሉ አዉነት እዳይመስልሽ
@mame.f3798
@mame.f3798 4 күн бұрын
ደነዝ ቢጤ ነህ ድህነታችሁን አራግፋችሁ አትበል ጉልበታቸዉ ነዉ ሰርተዉ ነዉ የ አረብ አለቅላቂ
@Astertefera-k7t
@Astertefera-k7t 8 күн бұрын
❤❤❤ berch hode😢 silkawan libelaa neber ayi wendi
@محمدالغامدي-س7ظ4س
@محمدالغامدي-س7ظ4س 14 күн бұрын
እህታችንበጣምእነመስግነለንቆንጅትምህርትነው
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 6 күн бұрын
ለኔ ብቻ ነው ሰላም ተሰፋዬን የምትመስለኝ
@seadaibrahim887
@seadaibrahim887 14 күн бұрын
Areee Geni engidochish siyaweru anchi adamchachew,,,,, abresh atawri
@mohammedtselam
@mohammedtselam 14 күн бұрын
ቀመሞቼ ደምሩኝ❤💫🥰
@ራዲያቱብ
@ራዲያቱብ 13 күн бұрын
Damrkushi enenim danrgn
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 14 күн бұрын
በጣም እናምስግናልን እሆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kibitadese696
@kibitadese696 14 күн бұрын
Konjiye nesh❤
@honeyselametube
@honeyselametube 3 күн бұрын
እነዚ ክፉዎች ሲያስጠሉ አፈር ይብሉ😢
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 14 күн бұрын
ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው
@melesetadesse303
@melesetadesse303 13 күн бұрын
ውድ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ሀቢባእዲሬስ
@ሀቢባእዲሬስ 14 күн бұрын
እኔም አችላይ መቅርብ እፈልጋለሁ
@MakiMaki-n5t
@MakiMaki-n5t 14 күн бұрын
ቡዜ ምርጧ ክላስ ሜቴ በርቺ ጠንካራ ነሽ እመቤቴ ትዳር ትስጥሽ❤
@Sennaa-k6o
@Sennaa-k6o 12 күн бұрын
Buzee yenee kojoo 😢😢😢ufeeee
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 14 күн бұрын
እኔ ለዝህ ነው አረቦችጋ መጠጋጋት እማልወደው መጀመሪያ ወረቀትሽን ያበላሸሸችው ሴትዮጋ ባትቀራረቢ ካላሰራች ወደ ቢሮሽ መመለስ ነበረብሽ
@Sennaa-k6o
@Sennaa-k6o 12 күн бұрын
yes indeed everything is a very heartbreaking story 😢😢
@hannagetachew7347
@hannagetachew7347 13 күн бұрын
ውይ ወንዶች ኽረ ባካችሁ
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 14 күн бұрын
ገኒዬኮ እንኳን ደና መጣሽ
@hiwotworkununu1477
@hiwotworkununu1477 14 күн бұрын
Stameri 🥰
@ChaltuWorku-b2p
@ChaltuWorku-b2p 13 күн бұрын
Inatee❤❤❤❤❤
@belayshebo3149
@belayshebo3149 7 күн бұрын
ገብረኤልን የመልከል ክክክክክክክክክ
@Birk-wq9ot
@Birk-wq9ot 8 күн бұрын
የኔ መዳም ብር አሰጠኝም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ትልክልኛለች አሁን ግን የምር በጣም የከበደኝ ብርድ ገደለኝ ልብስም ምንም እንዳልገዛ ከለከለችኝ ምን ላድርግ ምከሩኝ😢
@ZewdtuGashu
@ZewdtuGashu 4 күн бұрын
አይዞሽ ንገሪያት
@Birk-wq9ot
@Birk-wq9ot 4 күн бұрын
@ZewdtuGashu እሽ ውዴ አመሰግናለሁ
@mustefamurad97
@mustefamurad97 13 күн бұрын
Respect for his sister
@Nnnnin9035
@Nnnnin9035 13 күн бұрын
Ene milew gin, ere wendoch erefu tewu biyans lemitiwelduachew lijoch asibu
@BettyBiruu
@BettyBiruu 14 күн бұрын
ሳላደንቅሽ አላልፍም
@ምረትአለም
@ምረትአለም 14 күн бұрын
በስማምየኔናት አንበሳ
@FatimaH-y1j
@FatimaH-y1j 13 күн бұрын
አይ የሴት ልጅ ፈተና
@naiemaNaamema1223
@naiemaNaamema1223 7 күн бұрын
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 14 күн бұрын
ፈጣሪን የማይፈሩ ሂጃብ የለበሱ አረመኔዎች
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 12 күн бұрын
ወንበርላይ የተቀመጡ አልሽ እውነትሽነው የወንበር ስልጣን የሚነቀንቃቸው አይመስላቸውም ኢትዮጵያም ቢሆን 😢
@TigistAnagaw-q2j
@TigistAnagaw-q2j 9 күн бұрын
የጨነቃቻሁ ግራ የገባችሁ መልስ። ያጣችሁለት። ነገር። ካለ ኑ። ስትይ። አንቺ። ገነት። ንጋቱ። ለራስሽ። ገንዘብ በዩቱብ። ከመስራት። ውጭ ምን ታረጊላቸዋለሽ
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 13 күн бұрын
አረብ በምድር ያሉ ጨካኞች። ግን ፈጣሪ እስራኤልን ፈጠረ።
@habuhaberi9127
@habuhaberi9127 12 күн бұрын
Aw betam Israel mibal chekhagn seytanoch
@ishakmohammed3165
@ishakmohammed3165 9 күн бұрын
እየሱስሽን ስላሰቃዩብሽ ነው ወይስ ፈጣሪሽም እስራእሎች ስላቃተው ነው 😂😂😂😂😂
@yifat-o4w
@yifat-o4w 13 күн бұрын
አስፈላጊ ካልሆን ፀጥ ብለሽ ብናዳምጥ የመረጣል፡ አዎ፣ እሺ፣ Ok, etc...
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 10 күн бұрын
የስደት ታሪክ በመፀሀፍ ቢታተም እራሱ መፀሀፉ ቁጥሩ ይጠፋን ብዙዙዙዙዙ ነው ነገር ግን ገንዘብ በእጅ ማጠራቀም ጥሩ አይደለም አረቦቹ ሌቦች ናቸው ከሀበሻ ብናስቀምጥም ሀበሻውም ሌባነው ነገር ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@ዘተዋህ
@ዘተዋህ 8 күн бұрын
ጁግና ነሽ እኔ ብሆን አልቀርጽም
@YordaYorda-lq8hh
@YordaYorda-lq8hh 14 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️
@user-Nezhia
@user-Nezhia 14 күн бұрын
አይይይ የስደተኛስቃይ እኔም ይሄው ከመጣሁ አመት ከሁለትወሬ፣በመኖሪያ ፍቃዴ፣እዚህ አገር የባንክአካውንትከፍቸ፣ያጠራቀምኩት አስርሺ ሪያል፣ባንክ አግዶብኛል፣ምን ይሻለኛል?እይይይይይይይይይይ
@hikmahikmuti
@hikmahikmuti 13 күн бұрын
እኔም ታሪክ ነበረኝ ያለሁት ሳኡድ ነኝ
@user-vr3bs9zx6y
@user-vr3bs9zx6y 7 күн бұрын
ገነት እበክሽ ዝም በይ ሲያወሩ
@hshd5986
@hshd5986 13 күн бұрын
እኔ የሷ ፋንታ ተጨኩ ስትቀርፅ መቼ ለመቼ እንዳያፈርጧት ብዬ ጨነቀኝ ጎበዝና ደፋር ነሽ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እናመሰግናለን ገኒ የመዳም ቅመሞች እንኳን ደስ አላቹህ የዛሬዋ እንግዳ ለኛ ትልቅ ትምህት ያስተላለፈች ናት
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 14 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ሉቢይኢቱብ
@ሉቢይኢቱብ 14 күн бұрын
ይችን ኮሚት የምታዩ ሁሉ ደምሩኝ🎉🎉🎉
@Eyeab555
@Eyeab555 14 күн бұрын
ፎቶ ተነስቼበት እመልስልሻለሁ የአንገት ወርቅሽን ስጭኝ ያለኝን xን አስታወሽኝ 😂😂😂😂😂😂
@Sitota-s3j
@Sitota-s3j 13 күн бұрын
😂😂😂❤
@habtehabte2605
@habtehabte2605 12 күн бұрын
🛑🛑 Genet yemilush mn aynet shameless nesh minale ye KZbin santim kemilekmu lijochshn timhirt btastemryachew.beye digisu eyanteletelshachew stzori atafrim?
@TiruTiru-g8i
@TiruTiru-g8i 7 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@melkamelka4213
@melkamelka4213 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@makidamakida8326
@makidamakida8326 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KukuHasen
@KukuHasen 13 күн бұрын
❤❤❤
@aminajamal4096
@aminajamal4096 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
እርጉዚት #1 ህይወቱን የሚጠላው እኔ ሳረግዝ ነዉ::
32:17
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 51 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ወድጄዋለሁ ስላት ለወንድሟ ዳረችኝ::ባለ ታሪክ  ደመወዝ ዘውዴ...
1:03:06
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 14 М.
ፍቅር እና ሞት | ሚስቴን ጓደኞቼ አስኮበለሉብኝ
2:12:35
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት
Рет қаралды 10 М.
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.