ግንቦትና ግንቦታውያን! ክፍል 3-ደረጀ ኃይሌ ከአቶ ፋሲካ ሲደልል ጋር - Benegerachin Lay with Fasika Sidelil

  Рет қаралды 262,112

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 473
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 2 жыл бұрын
የበፊት ሚኒስትሮቻችን የስብእና ዲሲፕሊን እጅግ ይማርካል። እድሜና ጤና ተመኘው ጓድ ፋሲካ። የጋዜጠኛ ደረጄ የማንበብ ብቃት ደግሞ እጅ በአፍ ላይ የሚያስጭን ነው። አንተን ባየሁበት አይን ሌሎቹን የመንደር ኮልኮሌ ስመለከት በኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት ተስፋ እቆርጣለሁ። ኑርልን !
@be_hailu5634
@be_hailu5634 2 жыл бұрын
Yemender kolkol’e setil: ‘wetetu simeremer AFLATOXIN tegegnebet.’ Yemilew’n ‘AFLATONIC’ tegegnebet eyal’e yemikebaterewn mehon alebet. 👍🏼 Endet eko endemiyasafer!
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 2 жыл бұрын
Perfect Ato Fasika highly matured & highly principled .I have great respect for Dereje & thank you for the best knowledge based interview.
@bekureyemane5413
@bekureyemane5413 2 жыл бұрын
This guy was part of pillagers and traitors who ruined Ethiopia. They abandoned and ran for their lives all those who fought for their country. Just like Mengistu all of them ran into foreign hands.
@bekureyemane5413
@bekureyemane5413 2 жыл бұрын
@@Yosephdebebe Fasika is a BS ( not Bachelor of Science) He and those like him destroyed Ethiopia.
@parliament-hoa3333
@parliament-hoa3333 2 жыл бұрын
These people are the very killers of Ethiopian people. Because of their brutal action we are where are right now. You guys are crazy.
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ይህ ውይይት በተለይ ለዶክተር አብይ በቂ ነው ቢቻል በአጠቃላይ ሁሉም አመራር ሊያየ ይገባ በኃላ ነገሩ ከአለፈ መፀፀት ለሀገራችን አደጋ ነው ለሀገራችን ስንል👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nataniya143
@nataniya143 2 жыл бұрын
ደሬ ክብር ለሁለታችሁም እስከዛሬ በነገራችን ላይ ከቀረቡት እንግዶች ሁሉ እጅግ የታሪክ አተራረካቸው በጣም ደስ የሚል መሳጭ እኔ በጣም ነው ያደንቅኳቸው። ያለፉበትን ስርኣት ስህተቶቻቸውን ሳይቀር ቆፍጠን ብለው በኃላፊነት ይሚናገሩ። ደሬ አንተም እንደ ሁል ግዜው ምርጥ ጠያቂ በቅርብ ወደ ሃግረቤት እመጣለሁ መፅህፋቸውን ሸምቼ ብችል አግኝቻቸው አድናቆቴን እና አክብሮቴን እንዲሁ ፊርማቸውን አስፈርሜ ብመለስ ደስ ይለኛል ደሬ እንደመጣሁ እደውልልሀለሁ። እንደገና እድሜና ጤና ለሁለታችሁም ተመኘሁ
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ሲደልል የተረጋጉ እጅግ በሳል በሀቅና በእውነት ያለፈውን ስርዓት በአግባቡ ስለ ገለፁልን እናመሰግናለን
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 жыл бұрын
Yedergu Wusha!
@abiyutadesse6659
@abiyutadesse6659 2 жыл бұрын
i can't Wait ....deri You are my hero.... ሰውማ አሁንም በየቦታው አለ ተማሪና ተመራማሪ ጠፋ እንጅ !!!! አቶ ፋሲካ ሲደልል ...ልምድ ፣የተግባር ተሞክሮ፣ የነጠረ እውቀት !!!!....ደሬ አቦ ተባረክ....your interview was so amazing and cheery
@ethaa669
@ethaa669 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ በግልጽ ሃቁን የተናገሩ የመጀመርያው የደርግ ባለስልጣን ናቸው።ስለእውነተኛነታቸው ቀሪ ዘመናቸው አምላክ ይባርክላቸው።
@be_hailu5634
@be_hailu5634 2 жыл бұрын
Very true!
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 жыл бұрын
Let he go hell!
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 2 жыл бұрын
Very untrue.
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
እነደ ቀልድ በሳቅ
@elssatolessa1096
@elssatolessa1096 9 ай бұрын
How do you know it’s the whole truth?
@marigoldan1
@marigoldan1 5 ай бұрын
Much respect Mr. Fasika Sidelil. The most out spoken transparent and honest Dergue official I have ever seen.
@ermiasasmelash-jb7kz
@ermiasasmelash-jb7kz 5 ай бұрын
አቶ ፋሲካ በጣም አስተዋይ እና በሳል ሙሁር ናቸው ፣እውነታውን በመናገራቸው ማወቅና መ ምራት ለሚፈልግ ጠቃሚ ነው በተለይም ለወጣት አገር ተረካቢ እጅግ አስፈላጊ ነው፣ ፈጣሪ በሰጠዉ እድሜ ሙሉ ጤና እንዲሰጥዎት እመኛለሁ ፣
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 2 жыл бұрын
አቶ ሀይሉ ይመኑ ያልተዘመረለት ብሄራዊ ጀግና !!!
@Mirkuzz
@Mirkuzz 2 жыл бұрын
ትዝ ይለኛል ያን ቀን ማታ VOA አማርኛ እራሳቸውን አጠፉ ሲል አንድ ሰውዬ አዝነው "ውውው በጣም ምሁር ነበረ" ሲሉ::
@quaafseid4475
@quaafseid4475 Жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ ሰው ነበር
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 10 ай бұрын
የተማሩና አዋቂ ሰዉ ነበሩ እህታቸዉ ወይዘሮ አበበች ይመኑ ለእኛ እንደእናት አዛኝና ርህሩህ ትልቅ ቤተሰብ ነበር ያቤተሰብ እኔም በዚያ ነበር የማዉቃቸዉ ስም ከመቃብር በላይ ሲወሳ ይኖራል
@sholawanza8155
@sholawanza8155 2 жыл бұрын
ደረጄ ምርጥ ጋዜጠኛ የአቶ ፋሲካ ውይይት እጅግ አስተማሪ ነው ብዙዎች መንግስቱን ሳያውቁ የሚያመልኩት ን አይን ገላጭ ነው አቶ ፋሲካ ይህ መፅሀፍ ሁሉም ከስህተቱ እንዲማር የሚረዳ በጎ ስራ ነው ታላቅ ምስጋና
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
ካወቁበት ለአሁኖቹ ኮልኮሌ ባለሥልጣኖች ትልቅ ትምህርት ነው:: ግን የሚማር ጭንቅላት የላቸውም:: ጠጠሮች ናቸው ለማእዘን ድንጋይ እንኳን አይሆኑም::
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ የአብዛኛወቻችን ግምት ነበር መንግስቱ ክፉ አይገልጸውም ያላቅሙ እነዚህን የመሰሉ በእውቀት እና በአስተዋይነት የተሞሉ ሁሉ ባላዋቂ ግትር ችኩል በቀልተኛ ክፉ ሰው ስንገረፍ የኖርነው ሀገር ወዳድነቱን ግን ሳላመሰግን አላልፍም
@shewalemkassa4498
@shewalemkassa4498 2 жыл бұрын
እንቅልፌን፡አጥቼ፡ነው፡ያየዉት፡የምሰማውን፡እዉነት፡፡ነው፡በመጠይቁ፡፡የተረዳውት፡ደሬ፡ግሩም፡አቀራረብ፡ነው፡፡መልካም፡ግዜ፡እመኝልአለው፡ሸዋአለም፡ነኝ
@tibebudesta107
@tibebudesta107 2 жыл бұрын
ስለ መንግስቱ የነበረኝን አመለካከት በደንብ የተረዳሁበት ድንቅ ቃለመጠይቅ ነበር :ጠም አብይ ብዙ ይማሩበታል ::
@habtamubesha5296
@habtamubesha5296 2 жыл бұрын
It is a valuable interview that gives us some clues about our country and the place where our fault begins
@merafshumeye1492
@merafshumeye1492 2 жыл бұрын
Huge respect sir for your honesty and dedication. So touched by the great heros you have mentioned, mostly the 'shaleka' who returned from Kenya 🙏🙌. At Dereje thanks a lot and please ask this great honest Ethiopian about "oromaye" and Bealu Girma please just after the "key kokeb zemecha"? 💯💚💛❤
@addisketema5742
@addisketema5742 2 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ። ሁለታችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ።
@jonijoni534
@jonijoni534 2 жыл бұрын
ይገርማል። thank you both
@dd6749
@dd6749 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ የጠየቁ የመጀመሪያው የደርግ ባለሥልጣን ይሄንን ነበር የምንፈልገው ።እናመሰግናለን
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
ዋይ ነዶ...! እንዳሰቡት አቶ ሀይሉ ይመኑ ይህን የሰው ደም ጠጪ መንግስቱ ኀ/ማርያምን በጆሮው ከነመረቁ አንዲያጠጡት ቢገፋፏቸው ኖሮ ኢትዬጵያችን የህን ያህል አትወድቅም ነበረ...!
@Co_equal
@Co_equal 2 жыл бұрын
BEST BEST INTERVIEW EVER watched!!!!! Thank you sir!!! Excellent interview with an intelligent, humble and honest economist. 86 mts flew by like it is 8.6 mts, very informative and educational at the same time. Dere thank you, and please invite col. Birhanu Bayih and General Addis Tedla to have a balanced perspective. I wish our current government's young economist consult with Mr. Fasika Sidelil to broaden their knowledge for free. Mr. Fasika is a true Ethiopian who can still contribute to his country. cant wait for part 4 next week.
@tayebekalu5622
@tayebekalu5622 2 жыл бұрын
Thanks a lot Dere. ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ
@teddyselassie9955
@teddyselassie9955 2 жыл бұрын
It’s remarkable historical interviews with Ato Fasika and talented journalists Dereje Haile I’m thankful for this good interview As I see it we have to learn from this and useful past leadership and applying it for current Ethiopian situations to resolve our war torn and poor country because things getting worse and scary situation I lived to see Ethiopians situation as a witness so please let’s learn from this talented guys and do better for our country
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 жыл бұрын
Dereje is a standard for journalism.. perfectly did his homework
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 2 жыл бұрын
አቶ ደረጀ ሐይሌ በመጀመሪያ ሁሌም ለዛ ና ውበት ባለው ቃለመጠይቅህ አንተን ማመስገን እፈልጋለሁ በዚህ ቃለመጠይቅ ውስጥ እኔ የተረዳሁት : 1 . ሌ/ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም መቀመጫውን የማያምን ቦቅቧቃ ፈሪ :ስግብግብ እራስ ወዳድ ውሸታም የሀገር ፍቅር ሳይሆን በስልጣን ፍቅር የናወዘ በራስ ባለመተማመን በፍርሀትና ስልጣን ወዳድ ስግብግብነት ምክንያት በማንኛውም ሰው ላይ ያለ ርህራሄ የጭካኔ ግድያወች በጅምላም በተናጥልም ያለከልካይ እየፈፀመ የኖረ ሰው ነው ይህ ፍርሀትና እራስ ወዳድነት ደግሞ የሚመራት አገር ሳትቀር ከእራሱ ህይወት በታች በማሳነስ ለሀገሩ ዋጋ ከመክፈል ይልቅ በክህደት ስደትን መርጦ ከተጠያቂነት አምልጧል 2 • አቶ ፋሲካ ሲደልል ጭልጥ ያለ ቦቅቧቃ ፈሪ ተኝቶ መነሳቱን የማያምን ፈሪ ፈሪ ብቻ ሳይሆን ፈርቶ ተንቦቅቡቆ ጀግኖችን በፍርሀት ቃል ብቻ እያጠረ የሚያኖር ለለውጥ መስዋትነት እራሳቸውን ያዘጋጁ ደፋሮች ማድረግ የሚችሉ ተርቦችን ዝንብ ያደረገ የማይረባ ነበር 3 : አቶ ሐይሉ ይመኑ ለተረዳው ሰው ከሁሉም የደርግ አባል በላይ ጀግንነት በልቡ ውስጥ የተሞላ ነበር ግን ውሎና አዳሩ ፍርሀት ልቡን ካቀለጠው ፋሲካ ሲደልል ጋ ስለነበር የአርበኛው ልጅ የሀይሉ ይመኑ ጀግንነት ለሀገር ሳይበጅ የሀገር እምባ ሳይታበስበት እንደታፈነ ባክኖ ቀረ ነፍሰ በላው መንግስቱም አመለጠ 4 : የመንግስቱ ገመቹንም ድፍረትና ልበሙሉ ጀግንነት አርመጥምጦ ትቢያ አድርጎ ያስቀረው ከጅምሩ አቶ ፋሲካ ሲደልል ነው 5 : ፋሲካ ሲደልል እንደ አንድ ተራ ሰው አብሮት የሚውለው መንግስቱ ኃ/ማርያም አገርና ህዝብ እያወደመ ይህንን ሰው ለማስወገድ በጋራ መተማመን ባይኖር እንኳን በተናጠል እራሱ ፋሲካ ሲደልልም እንደ ሀገር ና እንደ ህዝብ በዚያ የስልጣን ደረጃ ላይ እያለ ሀላፊነት ነበረበት ይቅር እራሱ ፈሪ ቦቅቧቃ ሆነ ግን ሌሎች የቆረጡትንም ቤተሰብ ልጆች አሏቸው ሚስቶች አሏቸው ብየ ከለከልኳቸው ይላል ውሸታም ፈሪ ቦቅቧቃ ነህ እሺ 6 : ሐይሉ ይመኑም ሆነ መንግስቱ ገመቹ በመንግስቱ ኃ/ማርያም ላይ የግድያ እርምጃ ቢወስዱ የፋሲካ ሲደልል ዋናው ፍርሀቱ ጓደኞቹ ስለሆኑ እኔም ተጠያቂ እሆናለሁ ነው ከዛ ምን ይከተላል ነው ተኩሰው ቢስቱትስ ጥይቱ ቢከሽፍስ ሰውየው ቆስሎ ቢተርፍስ ገዳዮች እራሳቸውን ባይገድሉስ እራሳቹው ቢገደሉስ የሚቀጥለው ሟች እኔ ነኝ ብሎ ያምናል --- እንድህ እያለ የፋሲካ ፍርሀት ይቀጥላል ፍርሀት ካስተያዩት መጨረሻ የለውም 7 : በመፈንቅለ መንግስቱም ሽንጡን ገትሮ ሌሎችንም እየተከታተለ ተነጥለው እንዳያዋሩ ወይም የስልክ ግንኙነት እንዳያደርጉ ሀሳብም በድፍረት እየተናገረ የታሰበው መፈንቅለ መንግስት እንድከሽፍ በመንግስቱ ገመቹ ፊት ታማኝነቱን አድርባይነቱን ማሳየት ብቻ አይደለም ይህንን ሙከራ ካላከሸፍን መንግስቱ ገመቹም ሆነ መንግስቱ ፣ኃ/ማርያም የመፈንቅለ መንግስቱ አካል አድርገው ይጨርሱናል ከሚል መነሻ ጀነራሎችን አስከብቦ አስይዟል መነሻው ልቡ በፍርሀት ስለሚቀጥን ብቻ ነው ፈሪ ቦቅቧቃ ነህ ፋሲካ እሺ ፈሪ ሰው ደግሞ ሰው ይጨርሳል ያስጨርሳል ብዙ የተደበቀ ገመና ይኖርሀል ነገሩ ይህ እራሱ በቂ ገመናህ ነው 8 : ሐይሉ ይመኑ መንግስቱን ልግደለው ሲልህ ልጆች አሉት ሚስት ዘበዘብክ ለአንድ ሰው ቤተሰብ አዛኝ መስለህ እውነታው ግን አልነበረም ከሆነማ ያስያዝካቸውን ና የተረሸኑትን የ35 ጀነራሎች ልጆች ና ሚስቶች ብዛት እንዳትረሳው የማታፍር ገደብ የለሽ ቦቅቧቃ ፈሪ ነህ ጓድ ሀይሉ ይመኑ ፈሪ የፈሪወች ፈሪ
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ቆይታ ። እናመሰግናለን ።
@shimelsgisila2650
@shimelsgisila2650 2 жыл бұрын
አዎ የሰው ንብረት መንጠቅ ቀላል ነበረ በአንድ አዋጅ አሉ ። ሃብታሙን ነጥቆ ደሃ ማድረግ ቀላል ነው ።ከባዱ ደሃውን ሃብታም ማድረግ ነበረ ። ትክክለኛውም ጭሰኛውን አዲስ የመሬት ባለቤት ማድረግ እና ሃብታም እንዲሆን ማድረግ ነበረ ።ባለሜሬቱም ሆነ ባለፋብሪካው ባለበት ቢቀጥል ኖሮ ዛሬ በድህነት አንኖርም ነበረ ።
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
ቻንስለር ( መራሄ መንግሥት) ተክሌ የኋላ ጄርመን ድምፅ ራዲዮ ይህን አበባል ያዘወትር ነበር በደርግ ግዜ ጄርመን ድምፅ አማርኛ ዝግጅት በጣም ደስ የሚል የረቀቀ አማርኛ የግእዝን ቃል በብዛት ይጠቀሙ ነበር
@Kakadi-y4x
@Kakadi-y4x 2 ай бұрын
Great interview
@astergudu4723
@astergudu4723 2 жыл бұрын
Thank u both
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 2 жыл бұрын
በዚህ ቃለምልልስ ላይ በአብዛኛው የመንግስቱ ኃይለማርያም አምባገነንነት እና ስልጣን ጥማት ሀገሪቱን ለወድቀት እንደዳረገ ሁላችንም እንስማማለን ። የእኔ ጥያቄ መንግስቱ ለሀገር ውድቀት መንስኤ እንደሆነ ከታውቀ ለምን መፈንቀለ መንግስቱን አከሸፋችሁት ? ለራሳችን ሂወት ፈርተን እንዳሉ ባለፈው ቃለምልልስ ነግረውናል ታዲያ ከመንግስቱ ጋር እናንተ ምን ልዩነት አላችሁ። ሌላው ስለ ውርስ አዋጁ ስህተትነት አቶ ፋሲካ በእዚህ ቃለምልልስ አላመኑም ። ያ አዋጅ ነው ሀገሪቱን ለውድቀት የዳረገው ሰው ለፍቶ ያፈራውን ሀብት መውረስ ተገቢም ትክክልም አይደለም ። የተወረሱት ንብረቶች ሁሉ መጨረሻቸው ክሳራ እንደሆነ ይታወቃል ። ደረጀ ናዝሬት ላይ የተወረሱት የመኮንን አባቴ ዘይት ፋብሪካ ፣ ዱቄት ፋብሪካ ፣ ለምሳሌ የት ደርሱ ?
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 2 жыл бұрын
Exactly. Wow 🤩
@ethioaddis1884
@ethioaddis1884 2 жыл бұрын
God bless n long live our father
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 жыл бұрын
Great interview 👍👍👍. Thank you Dereje 🙏🙏🙏❤️
@selam513
@selam513 2 жыл бұрын
We respect you sir for your truth
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
መጣችሁልኝ ኑሩልኝ 💚💛❤
@abdullahirazak8771
@abdullahirazak8771 2 жыл бұрын
I love this program
@baldinib1055
@baldinib1055 2 жыл бұрын
Birhanu baye betam weshetam ena werada shemagle new
@fikiretube6797
@fikiretube6797 2 жыл бұрын
ደረጀ በጣም ጎበዝ እንደሆንክ ግን ታውቃለ ከባለታሪኮቹ በላይ አንተ አንብበህ ግን ያሳለፍከው ሆነህ ትቀርባለህ የምታቀርባቸው እናመስግናለን በተለይ ግድ ፋሲካ ሊመስገኑ የሚገባቸው ናቸው ታሪኩን ቁጭ ቁጭ ነው ያደርጉት መጽሀፉን ባገኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ደረጀ በጣም ጎበዝ በርታ
@bekureyemane5413
@bekureyemane5413 2 жыл бұрын
ሂስ በሌላ ላይ መሰንዘር ቀላል ነው። በራስ ላይ ሲሆን ግን ይጨልምብናል። በዝቅተኛነት ስሜት የተነሳሳ አመፅ ያሰተሳሰረው ቡድን ራስ በራስ እየተሸነጋገለ ከዘር ወደ ዘር ተሸጋግሮ የኢትዮጵያነ ታላቅነት በእናንተ ሥራ ተዋረደ እዚህ ደርሰናል። ሰው መሳይ በሸንጎ ሜለት የ ዚህን አይነት ቅል ራስ ከእውነት ሸንጎ ለመሰለፍ የሚሞክር ዳግማዊ ቀጣፊ ሰው ነው። ለማያውቁህ ታጠን።
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 2 жыл бұрын
ለእኔ ሁሉም አንድ ናቸው። እውነትተኛ የሚለካው በችግር ግዜ ነው። እኝህ ሰውዬ ወታደሩ ላይ እምነት የላቸውም። ብርሀኑን የሚወነጅሉበት ችግርም እራሳቸውን ከደሙ ንፁህ ለማድረግ ይመስላል። ጣልያን ኤምባሲ መመሽግ የእራስ ወዳድነታቸውን ጥግ ማሳያ ነው። እኔ ብዙም አላመንኳቸውም።
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
ያዮትን የነበሩበትን ተናገሩ አንቺ የምትፈልጊውን ባለመናገራቸው ዘለፋ አይገባቸውም። ስለ መንግስቱ የተናገሩት ነው ወይስ አላሞካሹትም ብለሽ ተበሳጨሽ ?
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!!መንጌማ በአሉ ግርማ ኦሮማይ ላይ እንዳለው በዘመቻ ጋጋታ የኢትዮጵያ ችግር እንደ ጉም በኖ ሚጠፋ መሰላት።
@girumbezarealestateconsult2923
@girumbezarealestateconsult2923 2 жыл бұрын
ደሬ ደሬ ክበርልኝ ይሄዉ ተመስጬ አዉርጄዉ እየነዳሁ እያዳመጥኩት ነዉ
@yonas316
@yonas316 2 жыл бұрын
ደሬ እጅግ የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አንተን የምጠይቅህ የማይቻል የለምና መቼ ይሆን ጠቅላይ ሚንሰቴራችንን በዚህ አጋጣሚ ብትጠይቅልን ወይሰ አሳቡ አለህ ወይ ታየኝ የሁለታችሁ እንዴት እንደሚሆን
@neninegusa1225
@neninegusa1225 2 жыл бұрын
አስር አመት ሙሉ እዴዴዴ ያውም ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እና ያለውሳኔ እዴት ? ቤስ የተለመደ ድራማቸውን እኮን እዴት ሳይሰሩ ?
@ዊንታናፍትሒንኤሬና
@ዊንታናፍትሒንኤሬና 2 жыл бұрын
የሚገርመው ነገር ፡ ያሁሉ ወጣት እያስፈጁ ፡ ጀነራሎች እየገደሉ ፡ ቴንስ ይጫወቱ ነበር ። ወይ ስብእና !!!!!!!! በኤርትራ ውስጥ 65 ሺ ሰው ሰማእት ፡ በትግራይ በኩል 60ሺ ሰው ፡ በደርግ ወገንም ከ120ሺ በላይ ወጣት ሂወቱን ኣልፍዋል ። ኣገሪትዋን ምስቅልቅል ኣውጥቶ ፡ ህዝብ በኣውሮፕላን በከተማም በገበያ ቀንም ጭምር እንደ ጉድ ጨፈጭው ፡ ያ ሁሉ ወጣት ቀይሽብር ፡ ነጭ ሽብር ተብሎ በፓትሮልና ታንክ ጎትቶ ሰንት ጉድ ከሰራ ስርኣት ያበረ ሰው ስታደንቁ በማየቴ በጣም ገርሞኛል !!!!!!! Short memory.
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 жыл бұрын
አምሀሩ ነኝ ስለ ደርግ ባልህ መረዳት በጊዜው የንበርክ ነህ ወይም ትንሽም ከሆንክ ባለ እውቀት ነህ አክብሮት ለመግለፅ ነው
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
I am the first. Dere you are the Journalist.
@engidaworkwube2497
@engidaworkwube2497 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ትክክለኛ የሚመጥኖት ጋዜጣኛ ነው ያገኙት።
@Tade9956
@Tade9956 2 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ጥልቅ፣ መሳጭና ፊት ለፊት የሚናገር የቀድሞ የደርግ ባለስልጣን እርስዎን ብቻ አገኘሁ። በሻለቃ ደመቀ ባንጃው ላይ ትንሽ ልጨምር....ወያኔ አዲስ አበባ በገባ በሁለተኛው ሳምንት እኔ ቢሮ ይዘዋቸው መጥተው ኢንተርቪው አድጌዋቸዋለሁ። ጓድ ፋሲለደስ እንዳሉት መንግሥቱ ኃ/ማሪያም ኬንያ ከመሄዳቸው በፊት ከሳምንት በፊት ቢሮ አስጠርተዋቸው "የዛሬ ሳምንት ብላቴን ዘማች ተማሪዎችን ለማየት አብረን እንሄዳለን ። መኪናም።እልክልህና ተያይዘን እንሄዳለን" ካሏቸው በኋላ በሳምንቱ መኪና ተልኮላቸው ቤተመንግስት እንደመጡ ኢንተርቪው ላይ ገልፀውልኛል። በመቀጠልም አብረው እንደሄዱ ብላቴን አካባቢ ስንደርስ ኮ/ል መንግስቱ ረዳት አብራሪውን ጠርተው የማልቀርበት ስብሰባ ኬንያ ስላለ እዚያው እንዲያደርሳቸው ትዕዛዝ ሰጡት። ኬንያ ድንበር ሲደርሱ የኬንያው flight control officer ማን እንደሆነ ፓይለቱን ጠይቆ ፓይለቱም ከፍተኛ የአገር ባለስልጣን እንሳፈረ ተናገረ። ማን ነው ብሎ ቢጠይቀው ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃ/ማሪያም መሆኑን ተናግሮ ከቆይታ በኋላ እንዲያርፉ ፍቃድ ተሰጣቸው። ከትንሽ ቆይታ በኋላ የኬንያ የፀጥታ ሰዎች አውሮፕላን ውስጥ ገብተው ከመንግስቱ ጋር በጆሮዋቸው አድርገው ከተነጋገሩ ከጠባቂዎቹ በስተቀር እኔና እሳቸው ተያይዘን የኬንያ ቤተመንግስት ገባን ብለው ቃላቸውን ሰጥተዋል። ሻምበል ደመቀ ባንጃው በመቀጠልም ምሳ ቀርቦ እየተበላ (በነገራችን ላይ ያን ምሳ እሳቸው እንዳልበሉ ነግረውኛል) የኬንያው ፕሬዚደንት ዳንኤል አራፕ ሞይ መንግስቱን በግል ጠርተው እንዳነጋገሯቸው ብዙም ሳይቆይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አምባሳደር እዚያው ቤተመንግስት መጥተው ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም ከስልጣን እንደወረዱ በፅሁፍ መልክ አነበቡላቸው። እሳቸው ግን የመደናገጥ ምልክት አልታየባቸውም ብለው ኢንተርቪው ሰጥተዋል። በመጨረሻም ኮ/ል መንግሥቱ ኃ/ማሪያም ወዳጃቸውን (በነገራችን ላይ ሚስት ፈልገው ያጋቧቸው ደመቀ ባንጃው ናቸው) ደመቀ ባንጃውን ቀርበው እንዲህ አሏቸው ..." ከዳንኤል አራፕ ሞይ ጋር ተነጋግረን ወደ ዚምባብዌ ለመሄድ አውሮፕላን ተዘጋጅቷል አብረን እንሂድ" አሉት። ደመቀም "እርሶ አስበውበት፣ ተዘጋጅተውበት ነው እኔ ልጆቼንና ቤተሰቤን ጥዬ የባንክ ዕዳ ያለበት ትቼ አልሄድም እርሶ ግን ይሂዱ እኔ እመለሳለሁ" መንግስቱም " ቤተሰብህም ይመጣል የባንክ ዕዳህም ይከፈላል" ቢሏቸው " ወደ አገሬ እመለሳለሁ እዚያው ልጆቼ ጋር ልሙት" መንግስቱም ለጥቀው ወያኔ ትገልሃለች ቢሏቸውም እዚያው አገሬ ብሞት ይሻላል ብለው ቆረጡ። መንግስቱም ከብዙ ውትወታ በኋላ ደመቀ እንደማይሄድ ሲያውቁ " እንግዲያውስ የምትመለስ ከሆነ የሚከተሉትን መልዕክቶች ይዘህ ለተስፋዬ ገብረ ኪዳን ይዘህልኝ ሂድ ብሏቸው ይህንን ዘረዘሩልኝ፣ 1. ከድሬዳዋ ጫት ልኪዎች ማህበር በቀረጥ መልክ የተሰበሰበ 300,000 ብር እኔና ፍቅር ስላሴ የምናውቀው ከቤተመንግስት ካዝና ወጥቶ ለጦርነቱ እንዲያውል ጦርነቱ ከቆመ ለልማት ወጪ እንዲሆን 2. እኤአ በ1989-1991 በተደረገው የኢራቅ ኩዌት ጦርነት ኢትዮጵያ ኩዌትን በመደገፏ ኩዌት ነፃ ስትወጣ 30 ሚሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ስለተሰጣት ያንን ገንዘብ ለጦርነት ሰላም ከመጣ ለልማት እንዲያውል 3. እኔና ነሲቡ ታዬ (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ድርጅት ኃላፊ) የምናውቀው በብዙ የሚቆጠር ብር ለተስፋዬ እንዲሰጠው ሌሎችም እንዲሁ የተለያዩ የገንዘብ መጠኖች (ለጊዜው ቁጥሩና መልዕክቶች ስለረሳሁ ይቅርታ) መልዕክቱን ለተስፋዬ እንዲሰጠው ነገሩት። ከዚህ በተጨማሪ ደመቀ ባንጃው ይህን መልዕክት ተቀብለው ኤርፖርት ሄደው ፓይለቱን "በኪሴ 30ብር ብቻ ነው የያዝኩት፣ እባክህ ዛሬ ሆቴል አበድረኝና አዲስ አበባ ስገባ እከፍልሃለው " ቢሉት አንደኛ ደረጃ ሼራተን አሳድሮኝ በማግስቱ አዲስ አበባ ገባሁ ብለው ነግረውኛል። በመጨረሻም እሳቸው በዘመናቸው የሰው ሕይወት በማጥፋታቸውና የሟች ቤተሰብም ስለከሰሷቸው ወህኒ ወርደው የሳቸውም ሕይወት እዚያው ወህኒ አርፏል
@berget432
@berget432 2 жыл бұрын
Så addicting interview
@areyayonas6222
@areyayonas6222 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ብዥታዬን ስላጠሩልኝ አመስግኖዋታለሁ መቼም እውነትና ንግጋት እያደር ይጠራል ማለት ይህ ነው በተለይ የጨካኙን መንግስቱ ባህሪይ ስላሳዩን .......
@geezalee1677
@geezalee1677 2 жыл бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝና ከአክብሮት ጋር፡ ጓድ ብርሃኑን ባየሕ እጠረጥራለሁ፡ ሠውየው የተማሩ ቢሆኑም፡ አደገኞ ይመሥሉኞል። የኃይሉ ይመኑና የተሥፋዬን ገብረኪዳን አሟሟት በኤፍ ቢ አይ ቢመረመር የጓድ ብርሃኑ ባየሕ እጅ አለበት፡ የሆነ የተድበሠበሠ ነገር አለ፡ የጣልያን ኤምባሢ እጅ አለበት ወይም የሚያውቁት ነገር አለ። በደርግ ጊዜ ልጅ ነበርኩኝ፡ የሽመልሥ አዱኞ እጅ ጨብጬ አውቃለሁ ገጠር ሢጎበኙ፡ ሌሎቹን በቲቪ ከማየት በሥተቀር አላውቃቸውም።
@dr.samuelbirhanu9682
@dr.samuelbirhanu9682 2 жыл бұрын
ጓድ ፋሲካ እኮ አብረው ጣሊያን ኢምባሲ ኀይሉ የማነ ራሱን ሲገድል አብረው አንድ ክፍል ነበሩ።
@geezalee1677
@geezalee1677 2 жыл бұрын
@@dr.samuelbirhanu9682 አይደለም ወንድሜ፡ ወቅቱ የግርግር ነበር፡ የደርግ ባለሥልጣናት ለጊዜውም ቢሆን መከለያ ለመፈለግ ግርግር ላይ ነበሩ። ጄኔራል ተሥፋዬና አዲሥ ተድላ ከጣልያን ኤምባሢ ጋር አሬንጅመንት ነበራቸው፡ ሌሎቹ በድንገት የመጡ ነበሩ። የጣልያን ኤምባሢ ለሁሉም ሃላፊነት ለመውሠድ የፈለገ አይመሥልም። ጓድ ኃይሉ ፓኒክ ሆነ፡ እንደምረዳው ጓድ ኃይሉ አንግዛይቲ ዲሥኦርደር አለው፡ ሽንት ቤት ገብቶ እንደ ወትሮው እራሡን ለማጥፋት ሢዝት፡ ሽንት ቤቱ ሁለት በሮች ነበረው፡ ከጓድ ኃይሉ ጋር የነበረው ግለሠብ ሢወጣ ጓድ ብርሃኑ በሌላ በር ገባ፡ መሞቱን ለሌሎቹ ያበሠረው ጓድ ብርሃኑ ነበር። ወንጀለኞችን ሪሃብ ማድረግ ሠርቼአለሁ፡ ሣይኮሎጂው ይገባኞል። ጓድ ብርሃኑ ከጣልያን ኤምባሢ ጋር የሆነ የፈጠረው ግንኙነት ያለ ይመሥለኞል። ጓድ አዲሥ ተድላ ከድሮም ታማኝ ተከታይ ነው።
@alextemesgen723
@alextemesgen723 2 жыл бұрын
እስካሁን ከኢህድሪ ቀደምት ባለ ሥልጣንዎች በጣም እውነታን የቀረበ ነገር የነገሩን ጓድ ፋሲካ ሲደልል ናቸው ብዬ አስባለሁ።ብዙዎቹ የቀድሞው ከፍተኛ የሐገሪቱ ባለ ስልጣናት እና ከፍተኛ የጦር መኰንኖች መጽሐፍ ፅፈው እንዳስነበቡን ፕሬዝዳንት መንግሥቱን እንደማይፈሩዋቸው ሲፅፉ ሳይ(ሳነብ)ስለሌላ መንግሥቱ የሚነግሩን ነበር የሚመስለኝ።ግን ውሸታም ፈሪዎች የራሳቸውንም ስህተት ሁሉ ለፕሬዝዳንቱ ለመስጠት የሚፈልጉ አስመሳዮች ናቸው።ደረጀ አንድ ነገር ጨምሬ ነገሬን ልቋጭ አባቴ የኰሎኔል መንግሥቱ Course Batch ነው ግን በሆነ ወቅት ከአንድ ክ/ጦር ወደ ሌላ ክ/ጦር ተቀይሮ ሲሄድ አዲስ አበባ መጥቶ መመርያ መቀበል ነበረበት በወቅቱ እኔ የ 18 ዓመት ወጣት ስለነበርኩ በጊዜው አባቴ የነበረበትን ውጥረት አስታውሰዋለሁ።ብዙ ማለት እችል ነበር ብ/ጄ ገረመው በቀለን (ገሬን) ያባቴን ያክል እንደምቀርበው ታሳቢ ይሁንልኝ!!!ግን ይቅር የአባቴን ከጠቀስኩ ይበቃል።መጠቅለያ ያኔ አንድም ፕሬዚዳንቱን ዕንኳን ሊመልሱላቸው በሙሉ አይናቸው ሊያዩዋቸው ይፈሩ ነበር። ጓድ ፋሲካ እናመሰግናለን!!! የጄኔራሉ ልጅ 😉
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 3 ай бұрын
Yemigermu sew nachew ! Enkuan terefu gash fasika ❤
@merbarr1645
@merbarr1645 2 жыл бұрын
የሀገራችን አሉ የተባሉ ተከታታይ ፊልሞች እንኳን እንደዚ ቃለመጠየቅ ጓግቼ አላየሗቸውም! ክፍል አራትን በጉጉት አየጠበኩ ነው ከዛ ደግሞ መፃፉ ደግሞ ለማንበብ በጣም ጓግቻለሁ
@xy808
@xy808 Жыл бұрын
የልቤን ነገርከኝ
@mesfingonfatufa
@mesfingonfatufa 2 жыл бұрын
ዋው! አቶ ፋሲካ ሲደልል የሚገርም ልብ ያላቸው አባት። እ/ግ ጤና እና ሰላም ያብዛሎት!! አባቴ
@shimelsgisila2650
@shimelsgisila2650 2 жыл бұрын
የፋሲካ አባት ሲደልል መክደኛ ይባላሉ የአያታቸውን ስም እሳቸው ስላልጠቀሱት እና እንደማቃቸው ለመናገር ነው ። አባታቸው ቄስም ነጋዴም ነበሩ ።ያውም የሲጋራ አከፋፋይ ።በወር ከኢትዮጵያ ትንባሆ ሞኖፖል የሚሰጣቸውን ኮታ ለአርሲ ሮቤ ከተማ ያከፋፍሉ ነበረ ። የኔ አባት ደግሞ ሸቀጣሸቀጥ ነጋዴ ነበረ ።ነበረና የሲጋራ ዋጋ መጨመሩን መረጃ ስለነበረው በመጋዘን ያላቸውን በሙሉ ገዝቶ ወሰደው ።ከሳምንት በኃላ ሲጋራ መቀጠሉን የሰሙት ቄስ ሲደልል አባቴን ሲጋራውን መልስልኝ ዋጋ መቀጠሉን ሰምተህ ነው የገዛኸኝ አላግባብ ወስደህብኛል አሉት ገዝቼአለሁ በፍቃደኝነት ሸጠውልኛል ክርክር ፋሲካን የሚያህል የኢሰፓ አባል ልጅ ኖሯቸው የሚያዋጣ አልነበረም እና ጭነው ወሰዱ። አባቴ ከልጃቸው ሊያጣሉኝ ነው ።ያለው ትዝ ይለኛል ። አንባገነንነት ከኣባት ጀምሮ ነው አትሉም ? ሁሉም የደርግ ባለስልጣኖች ከሰባ እና ከሰማንያ አመታቸው በኃላ ጥፋት ነበረ ይላሉ ።ከመሸ ገባቸው ? እወቅ ያለው በሃያ በእና በሰላሳ ይገባዋል ። ያ ክፉ የ ስልሳዎቹ ትውልድ ስንቱን አስጨረሱ ስንቱን ጨረሱ ? ያ ትውልድ እስከአሁንም ያለቀቁን መሆኑ ያሳዝናል ። የቄስ የጭሰኛ ልጆች በለሃብቶች ላይ ጥላቻ የበታችነት ስሜት የተጠናወታቸው በአንድ አዋጅ ባለሃብቱን ነጥቀው ደሃ አድርገው እኩል ደሃ አደረጉት ። ይሄንንም እኩልነት አሉት ። ዛሬም አጥፈቼአለሁ ያማይሉት መንግሥቱ ሃይለማርያምን አደንቃለሁ ። በወጣትነታቸው የገባቸውን አደረጉ ዛሬም ትክክል ነበርኩ ይላሉ ልክ ናቸው ።እነኚህ ግን ዛሬ አጥፍቼአለሁ ተፀፅቼአለሁ ይላሉ ።ቢያንስ ከወቅቱ አንፃር ልክ ነበርኩ አይሉም ።
@cococake6803
@cococake6803 2 жыл бұрын
Gisla des telaleche tiru hasabem new yansahew
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 23 күн бұрын
አባትህም ያደረጉት ብዙም ደስ አይልም፤ገንዘብ ልጨምር ማለት ነበረባቸው።ምክንያቱም በሚቀጥለው ከዋናው ቦታ ሲያመጡ ዋጋ ይጨምርባቸዋል።
@johnyohannes9233
@johnyohannes9233 2 жыл бұрын
እውነተኛውን የአገሬን ታሪክ ማንም እንደፈለገ ሳያጣምምብኝ በፊት ከምንጩ ሰምቼ እንዳውቅ ረድታችሁኛል። አቶ ደረጀን፤ አቶ ፋሲካን እንዲሁም አርትስ ቲቪን በጣም አመሰግናለሁ። በጣም።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
ኮሎኔል አስራት አገሩን ከድቶ ከወያኔ ጋራ ተስልፎ በድል እድራጊነት ከወያኔ ጋራ ገባ:: በኆላም በቀይ ሽብር ተከሶ ተፈርዶበት እስር ላይ እያለ ወህኒ ቤት ውስጥ ነው የሞተው::
@solomonwoldemedhin456
@solomonwoldemedhin456 2 жыл бұрын
ጓድ ፋሲካ ምን ዋጋ አለው አገር ፈርሶ የወያኔ መጫወቻ አድርጋችኋት ጸጸት ጀብ ካለፈ ውሻ ጮኸ አባባል አይሆንም
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 2 жыл бұрын
Excellent
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 2 жыл бұрын
አሁንም የአብይ አመራር እያደረገ ያለው ይህነኑ ነው። ትግራይን እንደኢትዮጵያ አካል አድርጎ እየቆጠራት አይደለም። አመራሮችም ለምን ብለው አይጠይቁም።ቢጠይቁም እንደሚባረሩ ስለሚያቁ ዝም ካማለት አልፈው የሱን ውሳኔ እየደገፉ ነው ያለው።
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
ታሪኩን በግልጽ በማቅረብዎ አመሰግናለሁ። ነገር ግን ራስህን ከአደጋ ለመጠበቅ ስትል የመፈንቅለ መንግስቱን በማክሸፍህ ፡ እና ጓድ ሀይሉ ይመኑ ያንን ሻንቅላ መንግስቱ ሀይለማርያም ለመግደል ሲያቅዱ በማከላከልህ ትልቅ በደል በኢትዮጵያ ላይ ፈጽመሃል። ያ ሆኖ ቢሆን ኖሮ አገሪቱ በወያኔም እጅ ባልወደቀች ነበር። ፈርተህ ኖረህ ምን አተረፍክ ?? ሞት እንደው አይቀር። በወሳኙ ሰዓት አንተ ሞተህ አገር ማትረፍ ብትችል ኖሮ ፡ አንተም በእስርና በስደት ባላረጀህ። ሀገራችንና ህዝባችንም ለመከፋፈል ፡ ለመከራና ለውርደት ባልተዳረገች ነበር።
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የእውቀት ጥግ ያሉያት ሀገር አሁን ያነንበትን እና የባለስልጣ ሰዎችን ስናስብ ልብ ይሰብራል። እውቀት ነው ኢትዮጰያን የሚያድናት። አሁን ያሉት ባለስለጣናቶች ትምህርት ቢወስዱ ጥሩ ነው። ደሬ እጅግ አመሰግናለሁ። መቼም አርት ቲቪ ምራጥ ኘሮግራምን የሚያስተላልፍ ለመናገር እወዳለሁ።
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ 2 жыл бұрын
እና ደረግ እውቀት የለውም ስትይ አልነበረም ባለፈው ዛሬ ደግሞ እውቀት አላቸው አልሽ። በነፈስበት አትንፈሺ
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 2 жыл бұрын
17 አመት እርሶ አንዱ ነበሩ ሁሌ በመንግሥቱ መፍረድ የተለመደ ነው አንተሥ አንዱ አልነበርክ ኢኮኖሚውን ቀፍድደህ ሥትመራ ነበር አሁን ባለበት ሁኔታ ኢትዮጵያ ደርግን መተቸትን ምን ያህል ያሣዝናል ሁሉም ሆድ ይፍጀው
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 2 жыл бұрын
ግሩም :: እውነቱ ይኸው ነው::
@teshomeassefa9248
@teshomeassefa9248 2 жыл бұрын
ጓድ ፋሲካ ሲደልል ስለነበሩበት የቀድሞው መንግስት እዉነታውን በሐቅና በእውቀት ስላስረዱን፥አገዛዙ የሰራውንም ሰሕተት ሳይሸፋፍኑ በመግለፅ ኢትዮጵያን የድርሻዎን ይቅርታ በመጠየቆ ታሪክ ሠርተዋል።እድሜና ጤና ይስጥልን!!! ደሬ አንደኛ የልብ አድርስ።
@millamedia2053
@millamedia2053 2 жыл бұрын
ቢረፍድም እውነትን ተናግሮ በሰላም ህሊና መኖርን የሚያክል የለም እናም ጓድ ፋሲካ አውን ቆንጆ እንቅልፍ ይኖሮታል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ ።
@ermiyasteklulegese4400
@ermiyasteklulegese4400 2 жыл бұрын
Really እኚህ ሰው እስካሁን ከሰማኋቸው ሚዛናዊና ሀቅ ይበዛዋል አሁን ያሉትም ከዚህ ቢማሩ የምር ብለህ....
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ በአስተሳሰብዎ በሀቀኝነትዎ ባሎት ከፍተኛ እውቀት መከበር ያለብዎት ንጹህ ኢትዮጵያዊ ኖት ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥዎት የዘወትር ምኞቴ ነው።
@mokemisgna6785
@mokemisgna6785 2 жыл бұрын
me too, he is honest and logical.
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 2 жыл бұрын
• አዎ ዛሬም " እውነቱ መታወቅ አለበት"!!! • ከ"ኢትዮጵያ ትቅደም …ወደ መንግስቱ ይቅደም"!!! • ጓድ ፋሲካ ሲደልል …ዛሬም ሀቁን እውነቱን ከዚያም በዘለለ የማናውቀውን ሀገራዊ ጭብጦችን ነግረውናል ……ደረጀ ሀይሌም በሚገባ ስራውን እንደሰራ ተረድተናል ……… • የቆራጡ መሪ ሽውራራ አመራር እና ራስን ብቻ የማድመጥ ልክፍት ኢትዮጵያችንን እንዴት ወደእንጦሮጦስ እንደመራት አንድ ሁለት ብለው ማስረጃ በመጥቀስ አብራርተውልናል ……..የዚየኑ ያህልም እርሳቸውም ሆኑ ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት ፕሬዚዳንቱ ሀገርን በሁሉም ዘርፍ ወደማትወጣበት አዘቅት እየነዷት መሆኑን እየተረዱ የጭካኔ ሰይፋቸውን በመፍራት በመለዘብ ሀገርን ለውርደት እና ለድቀት መዳረጋቸው እንደሚያስቆጫቸው ነገረውናል …….ለዚህ ጉድለታቸው ለሁለተኛ ጊዜ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቀዋል……… • መች ይሄ ብቻ ? የጓድ ፋሲካ አቀራረብ ( ይበልጡን ከመፅሀፋቸው የምናገኘው ሆኖ ) ያለፉትን ሆነ በህይወት ያሉትን ነገር ግን የተረሱትን የተዘነጉትን የዚያን ጊዜዎቹን የሀገር የሲቪል እና ወታደራዊ ጉምቱዎችን የሀገር ባለውለታዎችን እንድናውቃቸው እንድናስታውሳቸው አድርጎናል ……….. ከእነርሱም መካከል …….. • ይቺ መከረኛ ሀገራችሁ በኢኮኖሚው ዘርፍ ቀና የምትልበትን መንገድ ለመፈለግ እጅጉን ብትታትሩም መከበር የሚገባቸሁን ያህል ያላከበርናቸሁ እውቅና ሊሰጣችሁ የሚገባችሁን ያህል ያላወቅናችሁ ጓድ ሀይሉ ይመኑ…..ጓድ ተስፋዬ ዲንቃ…….ጓድ ወሌ ቸኮል……ጓድ ዩሱፍ አህመድ ( አራታችሁንም አፈሩ ይቅለላችሁ) …….. • ለሀገራችን በዋሉት በወጡ በወረዱት መጠን ወታደራዊ ገድልዎ ለትውልድ ያልተነገረው ታሪክዎ ያልተዘከረው ሜ.ጄ. ከፈለኝ ይብዛ (አፈሩ ይቅለልዎት) እጅጉን እናመሰግናለን……. • ብ.ጄ ከበደ አርምዴ ጀግና ቢያልፍም ታሪኩ ዘላላማዊ ነው ….(አፈሩ ይቅለልዎ) • ሻለቃ ደመቀ ባንጃው ( ጨፌ) ከረጅም ዘመን ከቅርብ ጓደኛዎ ባልንጀራዎ የትግል አጋርዎ ፍላጎት እና "የአብረን እንሰደድ" ጥያቄ በላይ ለሀገርዎ ያሳዩት ታማኝነት እጅግ ያኮራል…..(አፈሩ ይቅለልዎ)  በአኩሪ ወታደራዊ ክብር የታጀቡት ኢትዮጵያዊው ጀግና ሜ.ጄ መርዳሳ ሌሊሳ የማናውቀውን አኩሪ ወታደራዊ ገድልዎን ከዘመናት በኋላ ከዚያን ጊዜ ከፍተኛ የመንግስት/ፓርቲ ባለሥልጣን እንዲህ ሲመሰከርልዎ መስማት እጅ ያስደስታል ………..ጌታዬ!!! ሀያሉ እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር እንዲቸርዎ እለምንልዎታለሁ…………..  በ1969/70 የዚያድ ባሬ ወረራ ወቅት የወራሪውን አጠቃላይ መዋቅር እና የጦሩን ወገብ እንክት ካደረጉት ከምርጦቹ የኢትዮጵያ አየር ኃይል አብራሪዎች መካከል አንዱ የነበሩት ዛሬ በሀገረ አሜሪካ የሚኖሩት ጀግናው ብ.ጄ. አሸናፊ ገብረፃዲቅ የእርስዎ እና የአጋሮችዎ መስዋዕትነት ጀግንነት ለታላቋ ሀገራችን በየዋላችሁበት የጦር ሜዳው የሰራችሁት አብረቅራቂ ዘላለማዊ ገድል ለጊዜው አዋራ እንዲለብስ ቢደረግም አዋራውን አራግፎ እከሌ እከሌ ብሎ ስም ጠርቶ የሚመሰክር ዜጋ ማግኘት እጅግ ያስደስታል እና ለሀገርዎ በሰሩት ሁሉ ይደሰቱ!!! ………… ረጅም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር እመኝልዎታለሁ ……… ይህ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ጓድ ፋሲካ ያስጨበጡን በአስራ ሰባት ዓመታቱ የአብዮቱ ጉዞ ውስጥ የወታደሩ እና የሲቪሎቹ ቁልፍ ባላስልጣናት እና ከፍተኛ አመራሮች የአስተሳሰብ እንዲሁም የአካሄድ መለያየት እንኳንስ ያኔ በአብዮቱ ዘመን ጥቃቅኑ "ስህተት" ነፍስን በሚያስከፍልበት የተዘበራረቀ ወቅት ይቅርና ደርግ ከወደቀ ከሀያ እና ሰላሳ ዓመታት በኋላ በፃፏቸው መፅሀፍት ውስጥ አይሰተዋልም ለማለት ያሰቸግራል ………..……ይኸው የመርህ ልዩነት ከዚህ ቀደም የትግል ታሪካቸውን ያሰነበቡን እና የካቲት 1966 ዓ.ም ከደርግ አስተባባሪ ኮሚቴ አባልነት እስከ ግንቦት 1983 ዓ.ም የደርግ የኢሠፓ እና የኢህዲሪ ፈላጭ ቆራጭ የነበሩት አራት ( 4) የወታደሩ ክፍል ሰዎች ባጋጣሚ ሁለት ከአየር ኃይል እና ሁለት የሀረር ጦር አካደሚ መኮንኖች የየራሳቸውን ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዞ ባስተዋወቁበት እና በደርግ ውስጥ ስለነበራቸው ተሳትፎ /ሚና ባብራሩልን ዳጎስ ባሉ መፃህፍቶቻቸው በተለይ በከፋፍሎ ገዢው ቁንጮው መሪ እና በአመራራቸው ዙርያ እንደጓድ ፋሲካ ሲደልል አካፋን አካፋ ለማለት ድፍረት አጥተው ለዘብተኛነትን እና መቅለስለስን የመጨረሻ ምርጫቸው እንዳደረጉ ይሰማኛል …..
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
ጅብ ከሄደ ውሻ ጮሀ😂😂😂
@YalemWHaile
@YalemWHaile 2 жыл бұрын
By far the most phenomenal interview I have ever seen from the dreg regime officials occupying highest public position back in the days. Brutally honest (he didn't spare himself ), extremely intelligent, sharp analytical skills, well mannered and well versed in his language skills etc..etc.. exceptional on so many levels. I am unpleasantly surprised how an intelligent person with his caliber allow himself to be manipulated with that power monger wild beast (Mengistu). The journalist is always well read, well prepared, knows his questions and respects boundaries. Dereje is simply out of this planet in his journalistic works. Top journalist, Top interviewee !
@enquanhonebirara5496
@enquanhonebirara5496 2 жыл бұрын
ደሬ ማኛው 1 ሳምንት በጉጉት አስጠብቀኸን ከች አልክ .......እንኳን ደና መጣክልን
@mightyg8545
@mightyg8545 2 жыл бұрын
ፋሲካ ሲደልል እጅግ የሚገርሙ ቤተ መፃህፍት ናቸው:: አክብሮቴን የሚገልፅ ቃል የለኝም :: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት 🙏🏽
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 2 жыл бұрын
እንደ ደርግ ኢትዮጵያን ና ኢትዮጵያኖችን የገደለ የለም አቶ ፋሲካ ሲደልል የዚህ ጨፍጫፌ መንግሰት አባል በመሆኖ ማፈር ነው ያለብዎት ከነ ጎሹ ወልዴ መማር ያሰፈልጋል ደርግን አልተባበርም ብለዉ ሰደትን መረጡ::
@alemu1
@alemu1 2 жыл бұрын
ዛሬ ሁሉን ጥፋት መንግሥቱ ኃይለማርያም ላይ መጫን የሚያዋጣ አይደለም።ሁሉም ፖለቲከኞች በጊዜው ግራ እጃቸውን እያነሱ "ከመንግሥቱ ጋር ወደፊት" የሚሉ ነበሩ። ለአገር ሲባል ቢያንስ በፈቃደኝነት ሥራን ወይም ስልጣንን መልቀቅና ተገቢውን እርምጃ መውሰድ የተሳናቸው ሰልጣናቸውን ስለሚወዱ ነበር።
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 2 жыл бұрын
Exactly. እውነተኛ ስው ነው!
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 жыл бұрын
👍
@yaredtekle8854
@yaredtekle8854 2 жыл бұрын
ጠያቂው ምርጥ ተጠያቂው ምርጥ -------"በነገራችን ላይ" የደርግ ባለስልጣናት ግርማ ሞገስ ደስ አይልም?
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 2 жыл бұрын
ታላቅነት ነው እውነትን ማመን ወደፊትም ትውልድ ያመሰግኖታል።"ጥፋቱ ከኛ ነው" ሲሉ በልቤ ያለው ያኔ የተገደሉት ቤተሰቦቼ ሐዘን የሚረሳ ባይሆንም የርሶ ደፍረሁ ይቅርታ ባሉበት ደቂቃ የልቤ ቁስሉ ድኖ በደስታ አለቀስኩ አመሰግኖታለሁ, እንደምናውቀው ስህተት የማይሰራ ሰው የለም ታላቁ ነገር ግን ከልብ ጥፋትን ማመንና የሌላውን ቁስል ማወቅ።እንግዲህ ሌሎቹም "መንግስቱም" የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እንዲጠይቁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
@be_hailu5634
@be_hailu5634 2 жыл бұрын
I always keep on asking myself, ‘when did this big nation go wrong?’. Ato Fasika pinned it down- yes, it was about 50 years ago. The interview takes us through a roller coaster of thoughts and emotions. As he appropriately and unhesitatingly stated time and again, Ethiopia failed big time because of them. My hats off to you with regard to disclosing the details.
@bekureyemane5413
@bekureyemane5413 2 жыл бұрын
Yes , Ethiopia was brought to her knees by foreign agents like him. They messed up the country, killed most of the real patriotic new generation of thinkers abandoned the military and ran into foreign hands. Fasika , just as his name, gets a huge “F”.
@maharicaleb9152
@maharicaleb9152 2 жыл бұрын
The day they killed Aman Andom when he told them to give back The federation To Eritrea 🇪🇷 that was the down hill
@yenedz7264
@yenedz7264 2 жыл бұрын
እንኳዋንም ለዚ አበቃዎት በዛ ዘመን የነበረውን ኢትዮጲያውነት ከነ ስነምግባሩ በሮሶ ላይ ስላየን አረጅም እድሜ ይስጦዎት እንኴዋንም ኖሩልን የአሁኑዋን ኢትዮጲያን ስታዩ ምን ያህል እንደምታዝኑ መገመት ይቻላል።
@hailuarefayne9856
@hailuarefayne9856 2 жыл бұрын
ያሁኑ መሪዎቻችን ይህን ቃለመጠይቅ ቢያይቱ እንዴት ጥሩ ነበር፡፡ ከ40 ዓመት በኋላም ተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ መሆናችን እጅግ አሳዛኝ ነገር ነው፡፡
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 2 жыл бұрын
ደርግ እኮ ዘረኛና መንደርተኛ መንግስት አልነበረም እነዚህ አውራዎች በፍፁም ከደርግ ጋ አይነፃፀሩም
@nigussiesimie9259
@nigussiesimie9259 2 жыл бұрын
ምን መሆንነበረበት - ለወያኔ ሀገር እንዲያፈራርስ ቁጭ ብሎ ምየት ወይም እንደ ከሀዲው መንግስቱ መሪዎች መኮብለል ነበረባቸው ? እረ እባካችሁ እግዚአብሔር በሰጠን አእምሮ ሰከን ብለን እናስብ - ይህን በማለቴ ተከፋይ/ ጭፍን ደጋፊ የመሳሰሉ ልትል ትችላለህ
@benjamin1240
@benjamin1240 2 жыл бұрын
¢
@benjamin1240
@benjamin1240 2 жыл бұрын
7777
@benjamin1240
@benjamin1240 2 жыл бұрын
666676
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ አብዮት እና ጦርነት ""WR" እንደሚለያይ ታውቃል። ነግረውሀል። አልሰማህም። አብዮቱን ሳይሆን ግለሰቡን ለማገልገል ምርጫህ ነበር። መፈንቅለ መንግሥት ምን እንደሆነ ጉልቻ በጉልቻ ማለት ነው ብለን ነግረንሀል። አሁን ግንቦቴ ግንቦቴ ትል ጀመር ። መነዛዙ ጥሩ ነው ሌለው ግን ፍሬ ከርሲከ ነው ።
@simonkelati4008
@simonkelati4008 2 жыл бұрын
በዛ ዘመን እንደዚህ ያሉ ሰዎች ቢኖሩም ኣገሪቱን ከውድቀት ኣልታደጓትም። ኣሳሳቢው ይሄ ኣይደለም ስላለፈ፡ ኣሁን ያሉትን ባለስልጣኖች ስናይ/ብቃት ላይ/ መጪውን ግዜ ካለፈው እንዴት የተሻለ እንደሚያደርጉት ግራ የገባ ነገር ነው !!
@tigistchefessa9740
@tigistchefessa9740 2 жыл бұрын
that's the scary part 😬
@techanmanyazewal4546
@techanmanyazewal4546 2 жыл бұрын
እውነትነት ይጎድለዋል::ለምን ሁሉን ነገር ወይም ጥፋት መንግሥቱ ላይ ያላክካሉ አቶ ፋሲካ ሲደልል ?በርግጥ ኮሎናል መንግሥቱ እርስዎ እንዳሉት ግትር ነበሩ ? ኮለኔሉ ከርስዎ ባሻገር ሌሎች አማካሪዎች ንበሯቸው::እነርሱ ስለሰጧቸው ምክር ምን ያህል ያውቃሉ::
@fake1413
@fake1413 2 жыл бұрын
cant wait next episod. የቀይ ኮከብ ዘመቻ! ኦሮማይ ... በአሉ..እና ገጸባህሪዎቹ ... ደሬ ይሄን ባታነሳ 😠
@tsigetadele2241
@tsigetadele2241 2 жыл бұрын
የሚገርም ነገር ሀገራችን ስንት ነገር አሳልፋለች ብሰማው ብሰማው ያልጠገብኩት ቃለመጠይቅ አቶ ፋሲካ ረጅም እድሜ ደሬ ጋዜጠኛ ሲባል አንተና መአዛ ብሩ ትመጡብኛላችሁ
@WEGAGIRAMEDIA
@WEGAGIRAMEDIA 2 жыл бұрын
Dere, I really admire you, the way you prepare yourself, questions, respect, triangulations of ideas,....Amazing!!! God Bless You! Let me enjoy Part 3...
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
ቱሪናፋ።
@AArega
@AArega 2 жыл бұрын
.. When a story is written, it's not about correcting the past but about recording the past. No record, no history. It is the process of uniting known facts into a single cause that explains the cause and effect and examines the meaning or effect of an event. Mr. Fasika did the same in his interview and in his book! As readers, our job is not to blame him, but to learn, grow and continue with him. We can ask different questions, look for different sources and write differently.🙏🙏
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ውድ ሃገራችን ይህ በምንምመንገድ የማይመጥን ጨካኝ ገዳይ አስገዳይ ሠካራም ውሻ እጂ ስትወድቅ ነዉ ነገር የተበላሽዉ ተዛም ይህ ቡከንሺንታም ፈሪ እውሮፕላን አስገድዶ የኮበለለ እኩይ ሠካራም ቦይ ላይ እዳሪ ቅንዳሻም ለዚህ ሁሉ የዳረገን ምናምንቴ !!!!!!መንግሥቱ የሚባል እኩይ !!!!!!!!!!!!
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
Great explanation!I was young during DERG era so many youngster lost they life over something stupid reason. we have not yet learned from the past that is why racism and division at the best in Ethiopia right now
@meronfantahun947
@meronfantahun947 2 жыл бұрын
ስለ ደርግ ትክክለኛ መረጃ አገኘን እናመሰግናለን አቶ ፋሲካ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ።
@netsehetworku568
@netsehetworku568 2 жыл бұрын
Exactly my thought! We were believing and hating without knowing the truth!
@dimirutadele3293
@dimirutadele3293 2 жыл бұрын
እናንተ የቀድሞ ጋዜጠኞች ጌታቸዉ ሐይሌ ፣ጌታቸዉ ኃ/ሚካኤል ፣አሳምነዉ ገ/ወልድ ፣እያዩ ንጋቱ፣ዳሪዎስ ሞዲ፣ወዘተ በሰራችሁበት ስቱዲዮ እነእንትና ገብተው መቀለዳቸዉ እጅግ..........።
@semerehabte5738
@semerehabte5738 2 жыл бұрын
The most beautiful Sunday, listening and learning from the great Economist, leader and great history narrator....wow, waiting eagerly part four...i can not thank enough both
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ታገር አልወጣም ፈረጠጠ እንጅ ይህ ውሻ ከሃዲ ሃገር አጥፊ ታሪክ ይቅር የማይለዉዉሻ ሠካራም መናምንቴ ሃይለማርያም !!!!!!!
@cr7boom377
@cr7boom377 2 жыл бұрын
This journalist ( dereje haile) is the definition of pure journalism with great integrity, professionalism and knowledge.
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 2 жыл бұрын
ለዝህ ሁሉ።ምስቅልቅል ያበቁን የደርግ ባለስልጣናቶች ናቸው የኢትዮጵያን ህዝብ በድለውናል የወያኔን አላማ የሻዕቢያን አላማ ሃገር ከፍፍይ ዘረኛ መሆናቸውን ለህዝቡ ማሳዎቅ ነበረባችው ሽፍቶች እያሉ እያቃለሉ ህዝቡን በግድ ብህራዌ ውትድርና እያሉ በግድ እያነቁ የድሃ ልጅ ከማስጨረስ ህዝቡን በውደታ አምኖበት ማዋጋት ነበረባቸው ሃገሪቱን የበተኗት እነሱ ናቸው የፓለቲካ ብቃት የላቸውም ቁረጠው ፍለጠው ብቻ።።ያሳዝናል እኔ 2 ወንድሞቼን ገብሬለሁ በእነሱ ስህተት ደርግ ብቃት የለውም።።።።።።
@ermiasnagash88
@ermiasnagash88 2 жыл бұрын
ሻዕብያን ከአስመራ ወደ ሳህል ያስገባው ደርግ ሳይሆን የራሻ አዲስ የሆነ እገዛ እልቂት በህዝብ ላይ እንዳያስከትል የሻዕቢያ እስትራቴጂካዊ ማፈግፈግ ነበር
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
መሳጭ ታሪክ ደሬ ግሩም ቆይታ ነበረን አቶ ፋሲጋ እንኳን ልዚህ ጊዜ እና ሰአት አደረሰዎት ስለሁሉምነገር እግዚአብሄር ይመስገን ጋዜጠኛ ደረጀ ህይሌ 👌👍🙏 💐💕💐
@da8387
@da8387 2 жыл бұрын
በጣም የተመቸችኝ ኣባባል...... ኣትሌቶችንና ፖለቲከኞች ፣ ሳይዋረዱ ራሳቸው ኣይወርዱም‼️ ✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
ተወዳጁ ጋዜጠኛ ደረጄ ይህ ትልቅ ታሪክ ኡትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ፍቅረስላሴ ፍስሀ ደስታ አልፈኣል ሁሉም ያንተን ቃለመጥይቅ ቢሰጡ የተሟላ ታሪክ ስእል እንልገኛለን በ60 ወቹ ግድያ ከብርሀኑ ባይህ ከጄኔራል አዲስ ተድላ ሰምተናል ፍቅር ስላሴ ወግደረስ በ60 ወቹ ግድያ በጄኔራል አማን ምክንያት ሳናስበው ቅፅበታውይ ርምጃ ነው የወስድን ሲሉ ካሳሁን ሰቦቃ ሲቤስ ራዲዮ ላይ አድምጠናቼዌል ወጣት የታሩክ ተመራማሪ አቻምየለህ ታምሩ የ60 ወቹ ግድያ ህዳር 13 ቅን ባጥናፋ አባተ የተፈረመ የግድያ ትእዛዝ ደብዳቤ ፓስት አድርጎ አስናብቦናል ጄኔራል አዲስ esat ላይ ቃለመጥይቅ ስወቹ ማታውን ሊረሼኑ ጥዋቱን አጥናፋ አባተ በኒህ ስወች ላይ ርምጃ።መውስድ አለብን ብሏል ሲሉ ይሰማሉ ይገርማል ብዙ ነገር አውቅን ኮሎኔል አጥናፋ ከማንግሥቱ ሀይለማርያም ጋር ያልተስማሙት የሰው መገደል በቃ ብለው ነው የሚል የተለያዩ ውሬወች ይወራ ነበር ናሁ ቴሌቢዥን ላይ የኮሎኔል አጥናፋ ልጆች ደግሞ አባታቼው በወንጄሉ ሁሉ እንደሌሉበት ሲናገሩ ይታያል በርግጥ አባታቼውን ወንጄሉ ውስጥ ነው አይሉም ራሱ በደርግ በግፍ ተገድሎ እንዲህ እንደፋሲካ ሲደልል ሁሉንም ቢናገሩ ቢፅፋ መልካም ነበር ሁሉም የደርግ ባለስልጣኖች ያንተን ቃለመጥይቅ ቢያልፋ የደርግ በጎም መጥፎም ታሪክ የተሟላ ስእል ይገኛል
@mubemuba4921
@mubemuba4921 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ስለ ኢኮኖሚ እና ፓለቲካ የሰጡትን ትንተና እናመሰግናለን ግን ዛሬም መንግሥቱ ሀይለማርያምን ብቻ አምባገነን አድርገው ነው የሚገልፁት ሁላችንም ብላችሁ ተናገሩ የደርግ አመራር የተባላችሁ ሁላችሁም ናችሁ ትላንት ፈርተን ነው እያላችሁ ዛሬ እውነትን ብትነግሩን ለማመን እንቸገራለን ግን ሁላችሁም ተወቃሽ ተመስጋኝ ናችሁ
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 ትክክል
@tayalemu9311
@tayalemu9311 2 жыл бұрын
ስለመንግሥቱ ስናዋራ የዛሬው አብይ በዛው እየተጓዘ ነው ማለት ይመስላል❓🤔ልብ ያለው ልብ ይበል‼
@da8387
@da8387 2 жыл бұрын
ምን ኣለ የቀድሞ ፕረዚዳንት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ተደብቐው መጽሓፍ ከመጻፍ ባለፈ እንዲህ ባለ ሁኔታ ፊት ለፊት በኦድዮ ቪዥዋል ደረጃ ለሚቀጥለው ትውልድ በተለይ ደግሞ ለወቕቱ መሪዎች ትምህርት በሚሰጥ መልክ ቃለ-መጠይቕ ቢሰጡ ምን ኣለበት። ከኣሁን በኃላ እንደሆነ ሂሳብ የሚያወራርዱት ከፈጣሪ ጋር ብቻ ካልሆነ ማንም በእርስዎ ላይ ጉዳት ለመፈጸም የሚመኝ ያለ ኣይመስለኝም ምክንያቱም ኣንድ ሓሙስ ለቀረው ሰው ጉዳት ይሁን እስራትን ማድረስም ሆነ መፍረድ በራስ ላይ ሃጥያት ለመጨመር ካልሆነ በስተቀር ምን ይፈይዳል⁉️ ስለዚህ ተስፋ ይደረጋል ለወቕቱ ጠ/ሚ ኣቦይ ስብሓት ነጋን እንዲፈቱ ሹክ ያለ መልኣክ ለኮሎኔል መንግስት ኃ/ማርያምም ሹክ እንደሚል ተስፋ ይደረጋል ምክንያቱም ሁለቱ ኣቦይ ስብሓት ነጋና ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም..... ማናቸውም ከማን ያንሱና ነው ወይም ከማን ኣንሼ ናቸውና‼️
@asrattechan7288
@asrattechan7288 2 жыл бұрын
ደረጀ ኃይሌ ፣ድሮም ተወዳጅ ነህ፣አሁን ለዛ ያለው በጠፋበት ዘመን፣የበለጠ አበራህ። እድሜ ከጤና ይስጥህ!!!
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 2 жыл бұрын
ግሩም ውይይት ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ደሬ ብህይወት መኖር መልካም ነው መቼ ጔድ ፋሲካ ስሞኦትን እንጂ ምን እንደነበሩ አላውቅም ነበር ብቻ ደስ ይላል ደሬ ተባረክ አቦ ምርጥ ምርጥ የደርግ ባለስልጣናትን ታሪክ ታሰማናለህ ግን እነዚህ ወያኔዎች ምን ታሪክ ይኖራቸው ይሆን ታሪካቸው አያምር ስልጣናቸውም አያምር እርጉሞች በነሱ እቺ ሀገር ደብልቅልቋ ወጦ ይሄው አለን እስካሁ
@berhanugabera5632
@berhanugabera5632 2 жыл бұрын
ሰለመንግስቱ ትክክል የሚናገር ሰው አመጣህ
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 20 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,5 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН