የቀጠለው የኦሊምፒክ ቡድናችን ትርምስ | የሰኞ ሐምሌ 29 ዜናዎች

  Рет қаралды 15,393

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 12
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 Ай бұрын
አልሸባብ የመለመላቸው ኢትዮጵያውያን ብሎ ከመዘገብ ባንዳዎችን ቢባል እመርጣለሁ። ኢትዮጵያዊነት ክብርነት ነው እኮ! 💪 🇪🇹
@KAIYOAmad
@KAIYOAmad Ай бұрын
የመንግስት ተቃዋሚ ነኝ ግን መቼም መቼም ሀገሬን ከባዳ ጋር ወግኜ አልሸጥም
@kasahunlema8249
@kasahunlema8249 Ай бұрын
መቼም መቼም ለሀገሩና ለወገኑ እድሁም ክሩብሩን ለሚያስቀድም ሀገሩን ለጠላት አሳልፎ የሚሰጥ ኢትዮዽያውያን አይኖሩም ባዳዋችና ከሀድያን መሆነሰቸው ግልጽና ገልጽ ነው
@user-en8xm6nk2i
@user-en8xm6nk2i Ай бұрын
ያድሥ አበባ ህዝብ ተባግላደሺ መማር አለበት
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
ይህ ዜና ንፁህ ውሸት ነው እነዚህ 6 አመታት ሁሉም ጎረቤት ሀገር ኢትዮጵያን እንደ ጎረቤት ጠላት ሲከሰ እንሰማለን ይልቁንም ኢትዩጵያ ዲፕሎማቶች ጥሩ ልምድ ስለሌላቸው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከጎረቤት ጋር ጥሩ ግንኙነት ልፈጠረ አልቻልንም 💔 ኢትዮጵያውያን በታሪካችን መቼም ቢሆን ያለ በቂ ምክንያት ወደ ጎረቤት ድንበር ለጦርነት አንሄዱም እንኳን አገራቸውን ለማጥፋት ከነሱ ጋር ትብብር ማድረግ ይቅርና😡 ተውን የራሳችን በቂ ችግር አለን💔
@addis-bh9ry
@addis-bh9ry Ай бұрын
amharan yematakeber ethiopia teferes
@user-en8xm6nk2i
@user-en8xm6nk2i Ай бұрын
አብይ አህመድ መቸነው የሚ ኮበልለው
@mmennurr
@mmennurr Ай бұрын
Tegegnto new
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 Ай бұрын
ኦሎምፒክ ኮሚቴ የተባለው በጥባጭ ስብስብ እስከ መቼ በአትሌቶቻችን ልፋትና ድካም ይቀልዳሉ? ስም መጥቀስ አይገባም እንጂ ማን እንደሚበጠብጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል! የህብን ስሜት እየቀበሩ ነው። ⚰️⚰️⚰️⚰️⚰️
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Ай бұрын
Rubbish!! We do not call "Jordan" in amharic "Yordanose!" Okay our analist??
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 42 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 849 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 119 М.