ቸሩ ሆይ ናና/ልብን የሚመስጥ የሚቀይር መዝሙር/

  Рет қаралды 292,899

ብርሃን tube   birhan tube

ብርሃን tube birhan tube

Күн бұрын

ቸሩ ሆይ ናና/ልብን የሚያጽናና የሚቀይር መዝሙር/#aba_gebrekidan_sibket #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #subscribe_share_አድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #orthodox_tewahdo #aba_gebrekidan_interview #eotcmk #comedianeshetu #ድንቅልጆች #dn_henok #ዲያቆንሄኖክ #memhirgirmawendimu #dn_yordanos_abebe #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #MemeherDrZebeneLemma #መምህር_ዘበነ_ለማ #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #mahtot #ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ #zemari_abel_mekbib_new #ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ #zemari_tewodros_yosef_new #zemari_yilma_hailu_new #ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ #zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን #ዘመድኩ_በቀለ #quanquayeneshmedia #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #etartmedia #ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama #ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur #youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv

Пікірлер: 151
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 22 күн бұрын
የእኔ ድንቅ ጌታ ይህም ሲያንስህ ነው ከዚህም በላይ ይገባሀል❤❤❤ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ሁሉ ንጉስ ገናናው አምላካችን ሁሌም በላያችን ንገስ ሁሌም ክበር ይህንን የአለም ብርሀን የወለድሽ ቅድስተ ቅዱሳን የሆንሺው እመቤቴ ድንግል ማሪያም መሀፀነ ለምለም የጌታዬ ማደሪያ ዘልአለም ክበሪልኝ❤❤❤❤
@MaramMaram-g2b
@MaramMaram-g2b 21 күн бұрын
❤❤❤❤
@Li-tj2hd
@Li-tj2hd 21 күн бұрын
Tadelesh/Tadeleh agelaletse
@SofiaGebru
@SofiaGebru 20 күн бұрын
የኔ ደግ አባት መሀሪ ❤❤ ለዘላለም ተመስገን
@YohannesTeklu-y2s
@YohannesTeklu-y2s 18 күн бұрын
ትክክለኛ ክብር❤
@MikiyasMulgeta
@MikiyasMulgeta 10 күн бұрын
አሜን
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 11 күн бұрын
ይሔ መዝሙር የምንግዜም የአላፍ ዝማሬ መዝሙር መሆን አለበት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@FikirTadesse-w1p
@FikirTadesse-w1p 22 күн бұрын
የድሮ የሰንበት ትምህርት ቤት መዠሙሮች ስሰማ የልጅነቴ አምላክ ተመሰገን
@mseifug
@mseifug 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ጅማሬ ነው በመከራ እና በስቃይ ውስጥ ሆኖ ይህን የመሰለ ምስጋና ማቅረብ ። ገና በምድር ሁሉ የተበተን የሀገሬ ኢትዬዽያ ልጆች መጥተን ምድሩዋ በምስጋና እና በዝማሬ ትሞላለች።
@TigistBayisa-e6k
@TigistBayisa-e6k 21 күн бұрын
አለም የፈጠረዉን አምላኩን በረሳበት ሰአት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከነልጆቿ ፊቷን ወደፈጣሪ መልሳ በመከራ መሀል ዉዳሴ ምስጋና ለፈጣሪ ማቅረብ መታደል ነዉ❤❤ኦርቶዶክስ እንኳን ሆንኩኝ!❤❤
@konjoethiopiawit8748
@konjoethiopiawit8748 21 күн бұрын
የአለም ፈጣሪ ንጉሰ ይሄም ያንሰበታል። ለዘለአለም እገዛልሀለሁ ጌታዬ
@rebka5068
@rebka5068 23 күн бұрын
እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ ብልባችን ያሳድርልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከክፉ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@demisyilmagashaw422
@demisyilmagashaw422 Күн бұрын
ጠዋት ጠዋት በቀስታ ድምጽ እየከፈትኩ ሳዳምጠው ልዩ ጣዕም ይሰማኛል ። ነፍሴም ሐሴት ታደርጋለች።
@NameMan-d1x
@NameMan-d1x 6 күн бұрын
ክርስትናን ሳትቀበሉ አትሙቱ ፍጠኑ አዋቂዎች ነን የምትሉ ከዚህ ተማሩ ክርስትና ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች
@tesfubeyu2881
@tesfubeyu2881 15 күн бұрын
ክብርና ምስጋና ላንተ ይሑን የኛ ጌታ ድንግል ማርያም ሖይ ምልጃሽ አይለየን ከቁጥር ሳያጎል ላአመቱ ያድርሰን አሜን.....እልል እልል እልልልልል
@MdBalleta
@MdBalleta 21 күн бұрын
ክቡሩን ሁሉ የሰማዩ ንጉስ ይውሰድ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ውበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@melakugenet2246
@melakugenet2246 3 күн бұрын
Thanksእግዚአብሔር ይመስገን❤️🙏🏾 ይህን ያሰቡ አእምሮዎች ይባረኩ🙏🏾 no more dankira👍🏾
@tubebirhantube3418
@tubebirhantube3418 3 күн бұрын
እናመሰግናለን
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 22 күн бұрын
እሄን መዝሙር ለህዝቡ እንዲደርስና ደፋ ቀና ላሉ በዝማሬዉም ለተሳተፉ ዋጋዉ ቀላል አይደለም ይከፍላል የድንግል ልጅ❤❤❤ የአመት ሰዉ ይበለን ከቁጥር አያጉድለን❤❤❤❤❤❤
@DaniMan-uv8df
@DaniMan-uv8df 8 күн бұрын
ጥሩ ኣደለሁም ጨንቆኛል እና ጌታ ራሱ መንገድህ ያብራልህ በሉኝ😢😢😢😢
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ያረጋጋህ
@marygabrimichael5980
@marygabrimichael5980 7 күн бұрын
እግዚሐብሔር ያስብህ
@HagosAklom
@HagosAklom 7 күн бұрын
ወንድምዬ አይዞህ ማንም በሌለበት ፀጥ ባለ ቦታ በ እንባ ለ ልዑል እግዚአብሔር ንገረው ደጋግመህ እሱ የማይሰማው የለም በ እውነት ሳንጠራው እንዴት አቤት ይበለን 😢 ስራችን ተግባራችን ከፋ ወደ እሱ እንመለስ አይዞህ የኔ ወንድም 🤲🤲🤲✝️✝️✝️🙏🙏🙏🥰
@MrWasihun
@MrWasihun 6 күн бұрын
Azok Ye Dingil Mariyam amalajinet, Ye Melak teradainet kante gar yihun. Be Stelot berta.
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 5 күн бұрын
አይዞህ ተስፋ እንዳትቆርጥ! ! ወደ ፈጣሪህ ጸልይ! እሱ ማድረግ የማይችለው ነገር የለምና ይረዳሃል። ለተጨነክበት ሁሉ እሱ መፍትሔ አለውና ደጋግመህ ለምነው። መልስ ታገኛለህ።
@hanaewenetu9305
@hanaewenetu9305 5 күн бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስሙ ዘወትር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@eline3176
@eline3176 22 күн бұрын
በዚህ የጌታችን ልደት በአል ዝማሬ በመገኘቴ በጣም ተደስቻለሁ ኦርቶዶክስ በጣም ይለያል የአመት ሰው ይበለን ልዩ ዝማሬ ።
@TediyHailu
@TediyHailu 6 күн бұрын
ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመገን
@FasilAbebe-jj6fx
@FasilAbebe-jj6fx 21 күн бұрын
እካንም ያተ ሆንኩኝ እኔ ባለማህተብ መቼም አላፍርም ነውሬን ደብቀህ ዘላለም በሰላም ያኑርከኝ መዳን ያለም አባቴ ተመስገን እመቤቴ እነቴ ክበራ ዘላለም ንገሽ በልቤላይ እዳልጠፋ አቺጠብቂኝ❤
@KmUs-u7b
@KmUs-u7b 7 күн бұрын
አምላኬ ሆይ በሰለም ይመልስሽ በሉኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ ❤❤❤❤❤
@EBO-g8c
@EBO-g8c Күн бұрын
amen Amen Amen Egan Lmadan Esu Tswaaa Lhatanan Sel
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 21 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ጌታዬ ክበር ተመስገን 🙏እመቤቴ ማርያም ይድረስሽ ሰላምታ እልልልል ❤❤❤
@AqelesieSolomon-p6j
@AqelesieSolomon-p6j 17 күн бұрын
አምላከ አማልክት የ ጌቶች ጌታ የ ዓለም መድሃኒት አምላካችን ሆይ ክበር ተመስገን ኃይል ና ጌትነት ክብርና ሞገስ ምስጋና ና የ ተቀደሰ አምልኮ ላንተ ይሁን❤ እኛ ያንተ ነን እና ባርከን ቀድሰን❤ እመቤታችን የ አምላክ እናት ምስጋና ና ክብር ይገባሻል❤
@tsegayedemeke8088
@tsegayedemeke8088 7 күн бұрын
ክብር ለአማኑኤል ይኝኹንልን አሜን እናስቀናለን በመቤቴ ማርያም ለመናፍቆቾ
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 5 күн бұрын
Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen ❤❤❤
@Chorachannel2hahufidel
@Chorachannel2hahufidel 17 күн бұрын
መዝሙሩን በጽሑፍ ማሳየታችሁ አብሮ ለመዘመር በጣም ይረዳናል፤እናመሰግናለን።
@danielamare8280
@danielamare8280 5 күн бұрын
Yesemayuo negus Amlakachin kegna gar hulgeze yihun. Amen ❤.
@muledigital07
@muledigital07 20 күн бұрын
ከዚህ በላይ እውነት የት አለ? እዉነትን መራቅ አይቻልም ክብር ለፈጣሪ ከእናቱ ጋር??
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ኦርቶዶክስ የያደርከኝ ይቅር በለኝ ምንም ሀጥያጠኛ ብሆንም ጌታየሆይ ማርኝ ❤❤❤🎉😢😢
@hirutmoges1131
@hirutmoges1131 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ነፍሴ ትረካለች ለሱ ባልመችም ለኔ የሆነውን ሳስብ መንገዴን ያቀናልኛል ክብር ለሱ ❤❤❤❤❤❤
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 23 күн бұрын
ክብሩን ሁሉ የሰማዩ ንጉስ ይውሰድ
@ሰላም-ፈ7ኰ
@ሰላም-ፈ7ኰ 21 күн бұрын
የልጅነት የሰንበት ትምህርት ቤት ማስታዉሻዬ።😢😢😢 ከሀገር ውጭ ላለነውም ብዙ ነገር ያስተማረ ዕለት።
@sembel9330
@sembel9330 15 күн бұрын
Amen Amen Amen! Glory to Him for ever and ever! The best! God is so good.
@Seya_ebro
@Seya_ebro 21 күн бұрын
97/98 ኢሄን መዝሙር ልጅ እያለሁ ከትምህርት መልስ ሁሌ ወደ አንዋር መስጊድ ሀይማኖታዊ ትምህርት ልማር ስሄድ ከዋልያ ሙዚቃ ቤት አለፍ ብሎ መዝሙር ካሴት ሚሸጥበት የነበረ ሁሌ ተከፍቶ እሰማው ስለነበር በሚገርም ሁኔታ ሙሉው እየዘመርኩ ልክ መስጊዱ ጋር ስደርስ 😂😂 ይቅር በለኝ ብዬ ገብቼ ጨርሼ ስወጣ ከጎረቤት የምሰማውን የፔንጤውን መስፍን ጉቱ እያልኩ እመለስ ነበር 😂😂😂😂 አይ ልጅነት
@ፈረሰኛው-s5k
@ፈረሰኛው-s5k 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@firealemlemma7797
@firealemlemma7797 14 күн бұрын
ልጅነት ደስ የሚል የንጹህ ልብ ባለቤት የምንሆንበት ጊዜ ነው
@KidaneMared
@KidaneMared 13 күн бұрын
በዛም በዚህም የፀለይሽለት ፈጣሪ ስም ነው የተጠራው ክብር ይግባው ህፃናትን ተዋቸው ወደኔ ይመጡ ዘንድ ይላልና ልጅነት ነጩ ወረቀት
@EstifEstifo-f5t
@EstifEstifo-f5t 21 күн бұрын
Zemare melakten yasemalen
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል 17 күн бұрын
ተባረኩልኝ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ኣንናወጥም በ ኣህዛብ ሃንደበት እንበዛለንም የ ኣብረሃም ዘሮች ነን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪኣችሁን ይቀበል የዳዊት ኣምላክ ❤❤
@KerstoseAimlaky
@KerstoseAimlaky 17 күн бұрын
የመላእክ ዝማሬ ያሰማልን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@MekonenHabtie
@MekonenHabtie 7 күн бұрын
እ/ር ይመስገን
@hanahhanah2330
@hanahhanah2330 23 күн бұрын
ናና አማኖኤና መድኒት ፍቅቅህር አልብሰኛ ይቅርመራቆቴ የሰራዊት ጌታ የሂወቴ መደሀኒት ይክበር ይመስገና❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
@SassZsas-cl2hi
@SassZsas-cl2hi 21 күн бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን🙏🙏♥️
@dirsayiew.senbet705
@dirsayiew.senbet705 17 күн бұрын
እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያድላችሁ
@TayeLakew-j2k
@TayeLakew-j2k 23 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማችው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@yeshimelkammar9901
@yeshimelkammar9901 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤egzaber yimsgn edet dsi yilal orthodox twahido mehon
@Edometh10
@Edometh10 15 күн бұрын
Orthodox tewahedo lezelalem tenoralech aregageteku elelelelelele esyyyyy 🛐 🙌🏽
@abebahabte8469
@abebahabte8469 14 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️ እልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹እልልልልልል ልልልልልልልልል
@HanokGebrezgabihar
@HanokGebrezgabihar 20 күн бұрын
Egzabihar ymesgen ❤❤❤❤❤ 😢😢😢😢😢 bhagos nebie
@kibrleqidusan2086
@kibrleqidusan2086 17 күн бұрын
Yihin ayito alemadineq ayichalm. Kibr leTewahido❤❤❤
@RufaelGosaye
@RufaelGosaye 18 күн бұрын
❤ተመስገን❤
@jerryadem-zu4hv
@jerryadem-zu4hv 22 күн бұрын
ከብር ለመድሀኔአለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@teklitoasis7829
@teklitoasis7829 22 күн бұрын
May God bless ethiopia for ever.
@buraentertainment
@buraentertainment 4 күн бұрын
ልጅነቴ የሰንበት ትምህርት ቤቴ ትዝታዬ
@nunuassefa8024
@nunuassefa8024 21 күн бұрын
በቃ ደስ ይለለሸል እልልል❤
@kibromteklemariam2021
@kibromteklemariam2021 13 күн бұрын
Zmarie meleakt yasemaln abet stamru tsegu yabzalachu Orthodox haymanote ytnt ⛪🙏😘😘😘😘😘
@esra240
@esra240 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@Eyosiyaslioul
@Eyosiyaslioul 20 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማል ።
@HenokmanHenok
@HenokmanHenok 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ አመና አመና አመና
@kebrongebreyesus15
@kebrongebreyesus15 21 күн бұрын
ዝማረ መላኢክት ያሰማልን
@HailuTsegaye-p2m
@HailuTsegaye-p2m 20 күн бұрын
ኢግዝአብሄር ይሜስገን
@etaferahuwoldemichael3211
@etaferahuwoldemichael3211 15 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SofiaMohammed-tj9tm
@SofiaMohammed-tj9tm 12 күн бұрын
Elllllll Egzabihir hoy Ethiopian hagerachnen selam aderigln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Balemlay-m1r
@Balemlay-m1r 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zerihunmathewos-p8w
@zerihunmathewos-p8w 7 күн бұрын
what is our blessed religion in the world!
@wubalemteshome8427
@wubalemteshome8427 14 күн бұрын
egziabher yimesigen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wesendemiw3649
@wesendemiw3649 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@webayehukebede6898
@webayehukebede6898 23 күн бұрын
አሜን
@TamratBalcha-n9e
@TamratBalcha-n9e 7 күн бұрын
እልልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisiMesay
@MisiMesay 14 күн бұрын
temesgen❤
@AbadiWoldegebrielMisgina
@AbadiWoldegebrielMisgina 15 күн бұрын
ማንኛውም ሰው በጭንቀት ውስጥ የምኖር ከሆነ እና በስርዓት አልባ ህይወት የምኖር ከሆነ ራሱን የማወቅ ዕድል የለውም ለምሳሌ የአንድ አገር አመራር ህዝቡን የምያውክ ከሆነ አገርቷ ወደ አደጋ ነው የምከታት
@sabagebru6850
@sabagebru6850 21 күн бұрын
እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️
@AlemTesema-yz2wl
@AlemTesema-yz2wl 21 күн бұрын
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቸሩ በጣም ቸሩ
@meseretwgiorgis7000
@meseretwgiorgis7000 22 күн бұрын
ሀረገ ወይን ድንግል ሀረገ ወይን
@romanbetew9232
@romanbetew9232 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል💒🕯️💕💕💕🙏🏽
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 5 күн бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ከክፉ ሁሉ ጠብቆ የዛሬ ዓመትም እንዲሁ እንዳማራችሁ ለመዘመርና እናትና ልጁን ለማመስገን ያብቃችሁ። አሜን!
@Senait12
@Senait12 20 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤
@TirhasBerhe-c7e
@TirhasBerhe-c7e 23 күн бұрын
Zmari meleakt yasemalen menfes miyaregaga mezmur new
@hiwottaddse1852
@hiwottaddse1852 5 күн бұрын
Ortodoks mehon memeret new yedngl lj amanuel ykber ymesgen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@KibemoWolore
@KibemoWolore 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@elfenshteddessa9736
@elfenshteddessa9736 13 күн бұрын
Lelelelelelele ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fetismarttsegaye1612
@fetismarttsegaye1612 21 күн бұрын
እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 9 күн бұрын
Cheru hoy nana ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤
@MekdiDemese-x5l
@MekdiDemese-x5l 17 күн бұрын
እልልልልል
@selamselam699
@selamselam699 7 күн бұрын
😢🙏🙏🙏🙏🙏💔
@konjoethiopiawit8748
@konjoethiopiawit8748 21 күн бұрын
እልልልል
@wodajedires2391
@wodajedires2391 6 күн бұрын
በጋራ መዘመር ጥሩ ነው ግን እየመረመርን።
@BereketGirma-u6d
@BereketGirma-u6d 21 күн бұрын
እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ
@Sgcd-w9x
@Sgcd-w9x 21 күн бұрын
Elllllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdaneFasikaw
@AdaneFasikaw 17 күн бұрын
@Sgcd-w9x
@Sgcd-w9x 17 күн бұрын
Wow amesgnalehu
@Sgcd-w9x
@Sgcd-w9x 17 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💕💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💕💕💕
@samilast3003
@samilast3003 17 күн бұрын
Temesgen ye alem hulu geta
@MeseretAsrat-m
@MeseretAsrat-m 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdaneFasikaw
@AdaneFasikaw 17 күн бұрын
@redeityilma6635
@redeityilma6635 16 күн бұрын
Elllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤
@FilimonDesta-h1l
@FilimonDesta-h1l 7 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@etagnewhabtamu456
@etagnewhabtamu456 15 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@MekdiDemese-x5l
@MekdiDemese-x5l 23 күн бұрын
እልልልልልልልል❤
@MaramMaram-g2b
@MaramMaram-g2b 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@nebiyatmebratu6118
@nebiyatmebratu6118 20 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@TsehayEndale-w8x
@TsehayEndale-w8x 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brtkenbrtken1668
@brtkenbrtken1668 22 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yakobtsegayhaile9096
@yakobtsegayhaile9096 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 18 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏
@kiru_ethio
@kiru_ethio 19 күн бұрын
It’s ok - but could you at least mention the source - ማን አዘጋጀው? Shall we say there is no copy right for this?
@AdaneFasikaw
@AdaneFasikaw 17 күн бұрын
@birukzewde2713
@birukzewde2713 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yismueshetu8983
@yismueshetu8983 23 күн бұрын
liyu webet liyu zema liyu sereat hulunm yamala abet metadel cheru hoy amalke ezi west sledemrkge amesegnelhalwe enate embete endet des yelesh yhon anchinm lijeshinm endi senakebr lijeshin enamelkaln anchin enakbraln destachin destachwe yehonutinm melakitun yemiyaweds mezmure bikatet des yelal bektay
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ
11:20
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 455 М.
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
9:35
Yilma Hailu
Рет қаралды 268 М.
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3,5 МЛН
አለም የተደመመበት የአዕላፋት ዝማሬ
2:09:50
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 133 М.
🔴ስራህ ብዙ መድኃኔዓለም like mezemran Yilma Hailu
11:04
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН