ኣሳ በሩዝ ና በኣታክልት Salmon with Rice and Veggie

  Рет қаралды 31,500

Ethcooks

Ethcooks

Күн бұрын

Amazing Cooking videos For Your Home Kitchen!
Most of our cooking display the importance of taking it slow and enjoying a lemon + water while cooking, and bringing to serve a tasty + healthy dish.

Пікірлер: 53
@tsiggeeangechaa3908
@tsiggeeangechaa3908 7 жыл бұрын
waooooo. Konjo. Betam. Yamral. kelru. Ersu. gobaz. tebareki. Enamesegnilan
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ የኔ ውድ እጅግ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ክፍ አይንካሽ። "የሴት እንግዳ የለውም" እኔም እስማማለሁ ይህ ማለት የሴትን ክብር ዝቅ ማድረግም አይደለም .ምን ያክል እኩልነት ያለበት ቦታ ቢኖር ወንዱ ተነስቼ ልስራ አይልም በእንግድነቱ የሰጡትን በልቶ ይቀመጣል ሴት .ግን መቀመጥም አያስችላት ሴት ከምንም በላይ እናት ናት ሁሉም ሴቶች ይውለዱም አይውለዱ ውስጣቸው የእናትነት ስሜት አላቸው ስለለሆነም ሌላ ሰው ሰርቶት አያረካቸውም በእጃቸው ሰርተው ማብላት ማጠጣት ይወዳሉ.ሴቶችየ ልባቸው እሩህሩህ ነው። "ክብር ለሴቶች ክብር ለእናቶች"! ግን ወንዶችም በቤት ሲሰሩ ደስ ይላል መስራትም አለባቸው ወንድሞቻችን ጎበዝ እኮ ናችሁ! ሰምላም ይብዛላችሁ ያሀገሬ ልጆች በሉ ቻውውውው
@HealthyCookingEthio
@HealthyCookingEthio 7 жыл бұрын
ሃን ዬ ልክ ብለሻል ስትፈጠርም ሴት ተንከባካቢ ናት.... ልል ፈልጌ ነው ቃሉ የጠፋኝ.
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
Ethcooks ሰላም ላንች ይሁን ሶሊ(ሶልያና) ስምሽን ስለማላውቅ እኔ አወጣሁልሽ እንደማትቀየሚ ስላመንኩ ነው። ሰላም ነሽልኝ? ትላንት ሆሃነ ድረገፅ ላይ ድምፅሽን ሰማሁ .የእርስ በእርስ ውይይት ነበር ፕሮግራሙ. እና አንዲት እህት ድምፅ ሰምቼ ሰላም አጣሁ እንቅልፍ እቢ አለኝ .አሁን ድረስ ለቅሶዋ፣ሶሳቷ በቃ ምን ልበልሽ ከህሊናየ አልጠፍ ብሏል ...።እባክሽን አሁን ምን ሁኔታ ላይ እንዳለች ንገሪኝ። በውስጥ መስመር እንዳናገርሻት ተስፍ አደርጋለሁ .አንች አይደለም የተጨነቀን የታመመን በሚያምር ንግግርሽ ትፈውሻለሽ . .... ሰላመ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን የኔ ውድድድድ
@rutlidya9447
@rutlidya9447 7 жыл бұрын
enamesegnalen gin leljoch migb (lehsanat)kechalsh
@HealthyCookingEthio
@HealthyCookingEthio 7 жыл бұрын
ሩት፣ የልጆች ምግብ ኣሰራር ምን ኣይነት? ያበሻ?
@Getfitwithryham
@Getfitwithryham 7 жыл бұрын
Ethcooks Your food are super healthy as Ethiopian food God bless you i need such healthy food Thanks
@woinshetteffera5523
@woinshetteffera5523 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@HealthyCookingEthio
@HealthyCookingEthio 7 жыл бұрын
ዎይንሸት በጣም ኣመሰግናለሁ
@seki1508
@seki1508 7 жыл бұрын
እሥኪ እህታችን የኮሸሪ አሠራር አሣይኝ
@ikramomar3956
@ikramomar3956 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል እነመስግነለን
@haniweldesnebte2290
@haniweldesnebte2290 7 жыл бұрын
እጅሽይባረክ።
@hannafuaid5884
@hannafuaid5884 5 жыл бұрын
እረ በጣም ነው ምወደው
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 7 жыл бұрын
ምነው ጓዶኞቸ ዘሬ ቀደማችሁኝ ምን አለበት ብንጠባበቅ ከከከከከ በተረፈ ውድ እህቴ በጣም ሃሪፍ ነው ሤት በሄደችበት አታሣፍረም በተለይ እዳንች አይነት ሙያ ያላት እዴኔ ያለችው እንኳ ብትቀር ይሻላል ክክክክክክ እና በረችልን
@user-cs3po8mn1t
@user-cs3po8mn1t 7 жыл бұрын
eji yibarek sweety😘
@Adina809
@Adina809 6 жыл бұрын
Really nice sis God bless you
@selamaweytkinfe.5614
@selamaweytkinfe.5614 7 жыл бұрын
betam betam betam new minamesegnew yana kinjo.
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 7 жыл бұрын
Wow beautiful food Thank you
@user-sc4eu7jr7e
@user-sc4eu7jr7e 6 жыл бұрын
እህት እናመሠግናለን ግን ላሥቸግርሽ አሣይቱ ሙሉዋን ሥመጣ መቆራረጥ ፈራታለሁም አላቅበትም አሣይን በተረፈ በርች
@genetzewde2625
@genetzewde2625 7 жыл бұрын
Amesgenalhu Ehitachen asaw lay lomi kargeshbet behuwala bwuha atbeshewal?
@indiaindia7083
@indiaindia7083 4 жыл бұрын
Ewuneti new yesyeti egda yelewum
@user-ef3jl5sm7c
@user-ef3jl5sm7c 7 жыл бұрын
ማሪ ዪመቺሺ
@abesenya4618
@abesenya4618 6 жыл бұрын
tebareky
@lidiyabikaia8226
@lidiyabikaia8226 6 жыл бұрын
Nice
@zeldkashzelekash6060
@zeldkashzelekash6060 7 жыл бұрын
ውይይህንአሳስጠቀም''በጣምነውየምቸገረው''ግንአሁንአመድኩ''ምንምሳይበጣጠስ''እሰራዋለሁ''አመሰግናለሁ
@home4845
@home4845 7 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው ! ! ! ! ወንዶች ሰነፎች ስለሆን ነው ኣዳምን ሄዋን ነበር ቀጥፋ ያበላቸው ከዛ ነው መሰለኝ የጀመረው❤💜😍
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
DDC ክክክክክክክክ.አሁን ነገሮች እየተቀየሩ ነው ሁለቱም እኩል ይሰራሉ ። አይዞህ ወንድሜ አንድ ሁለቴ ከሰራህ ይቀልሀል ....እንዳንተ አይነት ባለሙያ አይኖርም ባለህበት ሰላም ይብዛልህ
@home4845
@home4845 7 жыл бұрын
እሺ ተባረኪ ፍቅር እኔ አንኩዋን ኣልሰራም ሄዋን ታበስልልኛለች ኣንድ ቀን ብዬ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Yes salmon is oily fish it’s omega 3fatty acid don’t put oil and put to much spices thanks
@lidyaabrhaeritrawit1160
@lidyaabrhaeritrawit1160 6 жыл бұрын
bless you
@user-fj1qt6bs7h
@user-fj1qt6bs7h 7 жыл бұрын
ማር ይመችሺ
@HealthyCookingEthio
@HealthyCookingEthio 7 жыл бұрын
ى رر ማር ኣመሰግናለሁ
@eluababora1592
@eluababora1592 7 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ከሁሉም ራስሽን አለማሳየትሽ እንቁ ያረግሻል
@oneLove-cq3tu
@oneLove-cq3tu 7 жыл бұрын
Hello i'm a new member I start watching your video 4 days ago. I like what you are doing. can I ask you 1 question ?
@HealthyCookingEthio
@HealthyCookingEthio 7 жыл бұрын
Thank you for watching... Sure.
@oneLove-cq3tu
@oneLove-cq3tu 7 жыл бұрын
ok fikadegna sile honish amesginalew . ye gebis shoriba aserari bitastemirin please
@HealthyCookingEthio
@HealthyCookingEthio 7 жыл бұрын
Ok, Yesindewun aytesha.(hal?) temesasay new, adel?. Next week lesra?
@oneLove-cq3tu
@oneLove-cq3tu 7 жыл бұрын
yesinde ena yebegi siga ena yeruzun new yayewut
@oneLove-cq3tu
@oneLove-cq3tu 7 жыл бұрын
lemanignawim wede tachi iye worediku video ayalew. Thanks a lot sister
@znbznb9380
@znbznb9380 6 жыл бұрын
ቃና
@user-xd1lw8jd3b
@user-xd1lw8jd3b 6 жыл бұрын
ጁሰ አስይኝ እስኪ
@bnajat6810
@bnajat6810 7 жыл бұрын
wwwwwwww
@asmeretkahsay320
@asmeretkahsay320 7 жыл бұрын
buonapappa ከሚለው chanal የልጆች ምግብ ተርጉመሽ video ልትሰሪልን ትችያለሽ ማር? በተለይ baby first birthday cake yemilewn pls pls pls የልጄ birthday አየደረሰብኝ ስለሆነ pls ከቻልሽ......
@HealthyCookingEthio
@HealthyCookingEthio 7 жыл бұрын
ኣሰመረትዬ በጣም ይቅርታ ቶሎ ሳልመልስ የልጅሽ በርዝደይ ኣለፈ እንዴ? I truly apologize, I don't know how i missed your message. Let me know. Thank you.
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 7 жыл бұрын
ደግሞ ሥሙ ኮሜተሮች እዳጠዘጥዙኝ አለማወቅ ሃጢያት አይደለም አለማወቄን አውቄ አሁን ከውዷ እህቴ እየተማርኩነው ከከከከከ ሠምታችኋል
@ib-lq9fz
@ib-lq9fz 7 жыл бұрын
sorry er wonde neg u also have male follower it is me ask u about kemem
@HealthyCookingEthio
@HealthyCookingEthio 7 жыл бұрын
Ib, sorry, I couldn't tell by the name...ok, is a pleasure. I am trying to translate all in English for my 2nd channel, been travelling, will hopefully do it in the near future, but ask me here and I will respond quick. Thank you for watching.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 48 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
6 Insanely Delicious Salmon Recipes
23:52
Recipe30
Рет қаралды 2,8 МЛН
የተጠበሰ አሳ/Double Coated Fried Fish
17:30
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 37 М.
rice with chicken legs 
ሩዝ ምስ ደርሆ ( ንስካቡሊ)
6:57
የ ሳልመን ኣሳ ኣሰራር / HOW TO MAKE SALMON FISH
14:26