Ashenafi Kebede | አሸናፊ ከበደ | YERASESH GUDAY | የራስሽ ጉዳይ| New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

  Рет қаралды 2,758,979

Zara Yegna Tube

Zara Yegna Tube

Күн бұрын

#ZaraYegnaTube​ #NewethiopianMusic2021​ #OfficialVideo​
#ethiopianmusic #newethiopiantraditionalmusic #bestslowmusic #AshenafiKebede #YERASESHGUDAY
/ zarayegnatube
/ zaraentertainmentcanada
/ zara_yegna_tube
Make sure to subscribe to Zara Yegna Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021: Zara Yegna Tube

Пікірлер: 471
@רחלאמשהו
@רחלאמשהו 3 жыл бұрын
ዋው በሂወት ላይ መውደቅም መነሳትም ያለ ቢሆንም ከወደቁበት መነሳት ግን እጅግ በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ አሹዬ በድጋሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አሹ አድናቂህ ነኝ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
ደስ እሚል ስውየ ነው እኔ ከዚህ በፊት አላውቀውም በጣም ደስ የሚል ዘፈን አለው
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 3 жыл бұрын
ሁሌም በሂወት ውስጥ ደጋሚ እድል አለ ከሞት በቀር እያረጁ መድመቅ እንዲ ነው 👍👍👍
@mulerkinkindu9202
@mulerkinkindu9202 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የልጅነት ትዝታዬ አሹሹሹሹ
@lakewalemu2355
@lakewalemu2355 2 жыл бұрын
true
@NewNew-zs1rs
@NewNew-zs1rs 2 жыл бұрын
@@lakewalemu2355 uuuuuuuuuu6666y6666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666yyyyyy6yyyyy6666666666666666666666666666666666777777777777676666 is 6a 6666666667777777iiuuuu77777777777777777ubb7777ujii
@LovelyCondorBird-km3ph
@LovelyCondorBird-km3ph 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MyGeremew
@MyGeremew 3 жыл бұрын
አሹ እንደልፉቱ መጠን እንደ ድንቃ ድንቅ ስራዎቹ ቢሆን ኖሮ የት በደረሰ ነበር ግን እቺ ፍርቱና የሆነች አለም ፊቷን አዙራበት በጣም ያሳዝናል ብቻ እንኳን ፈጣሪ ከሙሉ ጤናውና ድንቅ ችሎታው ጋር ዳግም እንድናየው ፈቀደ እጅግ እጅግ በጣም ደስስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@ferahiwotbegat1437
@ferahiwotbegat1437 3 жыл бұрын
Betam ewnt mert zefagn
@mimageelseyoum1372
@mimageelseyoum1372 3 жыл бұрын
ይህ ዘፈን እንዲህ ቁም ነገር እንዳለው አላውቅም ነበር።
@yoseffunny3151
@yoseffunny3151 3 жыл бұрын
የዘመኑ ቡጊ ቡጊ በዝቶኮ ነው!
@amdezemedu5579
@amdezemedu5579 3 жыл бұрын
በዚህ መልኩ ከሚወደው ህዝብ ጋር እንዲገናኝ ድጋፍ ያደረጋችሁለት ወዳጆች የኢትዮጵያ አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ!!! 💚💛❤
@aghsepda
@aghsepda 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር የእድሜ ዘመናችሁን ይባርክ።
@selamleethopiahagerekidusg1364
@selamleethopiahagerekidusg1364 3 жыл бұрын
አሜንአሜን ልል ያሰብኩት ነው ያልከው አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅን ነው ሀሳብህ
@amhaguta5237
@amhaguta5237 2 жыл бұрын
Good
@fatiyaganamo2988
@fatiyaganamo2988 2 жыл бұрын
@@selamleethopiahagerekidusg1364 kill lol
@newmoviehd3257
@newmoviehd3257 2 жыл бұрын
🥰
@charlenegn3711
@charlenegn3711 3 жыл бұрын
አሼ ..ኡኡኡኡኡኡኡኡ...ስላየሁህ ደስ ብሎኛል::የልጅነት ትዝታዬ !!!!አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን::
@mulerkinkindu9202
@mulerkinkindu9202 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ልጅነቴን አስታወሰኝ ደጋግሜ ሰማሁት አልሰለቸኝም
@ethiofegegta3181
@ethiofegegta3181 3 жыл бұрын
ታምናላችሁ ለ 25 ኛ ጊዜ እየሠማሁት ነው😍 የራስሽ ጉዳይ
@abdulkaerim3610
@abdulkaerim3610 2 жыл бұрын
ይገባዋል
@endyzema
@endyzema 4 ай бұрын
😅❤❤❤
@eyobm6809
@eyobm6809 3 жыл бұрын
አሹ የአንተን ሙዚቃ ስሰማ ሰፈሬን ጓደኞቼን ያስታውሰኛል please እንደ ለመድከው ቁጥር አንድ ቁጥር ሁለት ብለህ ልቀክልን።
@nurselam3462
@nurselam3462 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በተለይ መታደሱ ይበል ያሰኛል ከሰሞኑ ቂጧ ጡቷ ከሚል ከዘመኑ ስራ ይህ በላጭ ነው መልካሙን ተመኘሁልህ
@greaterethiopia8891
@greaterethiopia8891 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል። የወድቆ መነሳት፣ የጽናት እና የአሸናፊነት ተምሳሌት ነው። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ ትልቅ አሻራ ያሳረፈ ሙዚቀኛ ነዉ። ለምትደግፉት ሁሉ ፈጣሪ ይደግፋቹህ። አሼ በርታ አዲሱን ሲዲህን እየጠበኩ ነው ።
@habtewendmu8889
@habtewendmu8889 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ስራ ነው ። ጥሩ ለዛ እና ለጆሮ የሚስማማ አሪፍ ሙዚቃ ነው ። አሪፍ መልዕክት ያለው ሙዚቃ ነው ። #Nice music #Nice video
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ 3 жыл бұрын
የኔ አባት አሸናፊ ከበደ ምርጥ ሰው ባለ ብዙ አቅም ፣የሚያምር ድምፅ ይዘክ እልም ብለህ ስትጠፍ አዝኛ ነበር እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አንድ ግዜ በጆሲ የዘመድ ጥየቃ ላይ አይችህ. አዝኛ ነበር. የቀን ክፍ ጥሎህ ዛሬም ተመስገን መልካም እድል. እመኛለሁ. እንደዚህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል !!! እባካችሁ እዩለት ላይክም አድርጉለት ሞራል እንስጠው ወደ ድሮው ማንነቱ እንዲመለስ. አሪፍ ድምፃዊ እኮ ነው በጌታ !!!! አሁን ማን ያምነኛል. አጋጣሚ ፖስተሩ ተለጥፎ ሳይ ከስምህ ጋ ለማየት ጓጉቼ እንደነበር. እስከዚህ ድረስ ነው የምወድህ. የልጂነት ትዝታየ ስለሆንክብኝ ነው !!!
@MyGeremew
@MyGeremew 3 жыл бұрын
እኔም ጋር እጅግ ተመሳሳይ ስሜት ነው ያለው አሹ እንደልፉቱ መጠን እንደ ድንቃ ድንቅ ስራዎቹ ቢሆን ኖሮ የት በደረሰ ነበር ግን እቺ ፍርቱና የሆነች አለም ፊቷን አዙራበት በጣም ያሳዝናል ብቻ እንኳን ፈጣሪ ከሙሉ ጤናውና ድንቅ ችሎታው ጋር ዳግም እንድናየው ፈቀደ እጅግ እጅግ በጣም ደስስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@SELI.Jesus.love7
@SELI.Jesus.love7 3 ай бұрын
ምን ሆኖ ነበረ??​@@MyGeremew
@ኢስላምውስጤነው
@ኢስላምውስጤነው 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ የራሱ ጉዳይ ቅር አይለኝም ቅር ቅር.........ህይወት ይቀጥላል ያለው አለ የራስህ ጉዳይ ፍቅሬ ሲወዱህ ካልተወደድህ ።
@yohannesabayneh5653
@yohannesabayneh5653 3 жыл бұрын
ድምፀ መረዎው አርቲስት አሸናፊ ከበደ እረጅም እድሜ ይስጥህ ።መልካም ነገር ይግጠምህ።
@getachewgadissa6825
@getachewgadissa6825 3 жыл бұрын
*** ዜማ ፣ ግጥም ፣ ድምፅ ፣ የሙዚቃ ቅንብር *** ውህደት አለምንም ። ማጭበርበር ከነምስሉ የቀረበበት ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት ።*** አቤት አሹ እረጅም ጤናና ዕድ ሜን ፈጣሪ ይስጥህ ። አክባሪህ ነኝ ( የራስሸ ጉዳይ ) ***
@abebederseh5962
@abebederseh5962 3 жыл бұрын
አሼ ..ኡኡኡኡኡኡኡኡ...ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል:: አድናቂህ ነኝ, አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን::
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 3 жыл бұрын
1ኛ ❤️ የራስሽ ጉዳይ High school የዛሬ 20 አመት አገሬ እያለሁ የሰማሁት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hayathayat6586
@hayathayat6586 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል ሞዚቃዉን ልሰማ ሰርች ሳረግ እዳዲስ ሲመጣ እዴት ደስ እዳለኝ ቃለምልልሱን አይቼ በጣም አሳዝኖኝ ነበር ደስ ያለዉ ብቻ ላይክ
@jemalmuhe6372
@jemalmuhe6372 3 жыл бұрын
አሸናፊ ከበደ እንደገና ወደ ሙዚቃው ስለመጣህ ደስ ብሎናል! "ሰላም ያድርግልን፣ ኢትዮጵያን አደራ፣ ከመላው ህዝቦቿ ካንድነቷ ጋራ፣ ስቃይ ህመም ጦርነትም ስደቱም ይቅርና" የሚለውን ዘፈን እንደ አዲስ ቢሰራው ደስተኛ ነኝ።
@KabronMulat-vv3jn
@KabronMulat-vv3jn 9 ай бұрын
ASA mirt
@abm1344
@abm1344 3 жыл бұрын
ምችት ያለ ዘፈን በናንተ ጊዜ ቀረ አሁን ስልምልም ብቻ ነው። በርታ
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
ሴቶችዬ እንደዚህ ከሚል ባል ይሰውራችሁ ይሰውረን 😂😂
@safiiaomer87
@safiiaomer87 3 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiin
@milliblackcreativities2417
@milliblackcreativities2417 3 жыл бұрын
አሹዬ ብዙ የክበብ ትዝታዎቼ አንተ ሙዚቃ ውስጥ አሉ። ሁሌም አስብሃለሁ። እወድሃለሁ።
@meseretabebe9335
@meseretabebe9335 3 жыл бұрын
I have lots of childhood memories with this song....Good luck our legend, Ashenafi Kebede.
@abebayehuhaile49
@abebayehuhaile49 2 жыл бұрын
Me too.
@BlackLionL2479
@BlackLionL2479 3 жыл бұрын
The power of second chance in life is this! Seeing him like this made me emotional. Thank God.
@MyGeremew
@MyGeremew 3 жыл бұрын
Same here bro its amazing so glad to see this 🙏
@BlackLionL2479
@BlackLionL2479 3 жыл бұрын
@@MyGeremew So true my dear.
@mesfinnigussie2761
@mesfinnigussie2761 3 жыл бұрын
you described it well bro.
@Ephrem58
@Ephrem58 3 жыл бұрын
True, the same feelings here! Wishing him all the best!
@mitironaldo1896
@mitironaldo1896 3 жыл бұрын
Was something wrong wiz him
@dilubizuneh1901
@dilubizuneh1901 3 жыл бұрын
አሹዬ እንኳን ወደ ሙዚቃው ዓለም በሰላም ተመለስክ ያንተ ሙዚቃ ብዙ ዕይታ እንደሚኖረው አልጠራጠርም። ምክኒያቱም ይህ ዘፈን ቀድሞ ተወዳጅ ከመሆኑ ባሻገር የሙዚቃ ቅንብሩና ያንተ አዘፋፈን ላቅ ያለ በመሆኑ። እኔም ደጋግሜ አዳምጬው ልጠግበው አልቻልኩም። በርታ! ያንተ ሙዚቃዎች ለዚህም ዘመን የሚስማሙ ናቸውና ሌሎችንም ደግመህ ብትሠራቸው ደስታዬ ነው።
@ጌዲቀ.ኃ.ሥ
@ጌዲቀ.ኃ.ሥ 3 жыл бұрын
አንድ የቅርብ ቤተሰቤ ጠፍቶ ከረጅም ጊዜ ቡሀላ ድንገት ሳገኘው አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ
@yewulsewamare673
@yewulsewamare673 3 жыл бұрын
ድምፀ መረዎው አርቲስት አሸናፊ ከበደ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።መልካም ነገር ይግጠምህ።
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ዘፋኝ አሹ 🙌✌️
@hannafikr1702
@hannafikr1702 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዃን ለዚህ አበቃህ ግን እንደ እኔ የሚወደህ አለ? 😍😍😍😍😍🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
ዕድሜ ይስጥህ የእኔ ወንድም በጣም ደስ ትላለህ
@ወይንአብ
@ወይንአብ Ай бұрын
ይህ ሙዚቃ ለእኔ ጎበዝ ና ቆራጥ እንድሆን ጠቅሞኛል አሹዬ ❤ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው
@hannabobo1674
@hannabobo1674 3 жыл бұрын
በጣምደሰ የሚል ዘፈን ነው
@pinnacle_tube9812
@pinnacle_tube9812 3 жыл бұрын
R-E-S-P-E-C-T for all of you for helping him get back on his feet!
@aghsepda
@aghsepda 3 жыл бұрын
Exactly, they should be respected to making life back.
@kjstyil3720
@kjstyil3720 3 жыл бұрын
Ya 🖒🖒
@abiayenachew7941
@abiayenachew7941 2 жыл бұрын
Pppĺ
@ethiopia38
@ethiopia38 3 жыл бұрын
አመልሽ ክፉ ነው ምንመውበትሽ ቢያምር
@Asmara-love
@Asmara-love 2 жыл бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷 but i lovet This music to much i lisend 100 times ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🙏
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын
ለኤርትራ እኮ የዘፈነው ታውቃለህ ፓለቲካ ነው 😂😂😂😂
@gchf1039
@gchf1039 3 жыл бұрын
ዋውው አሹየ የምንግዜም ምርጫየ ዘመን የማይሽርክ እንኮን ደና መጣክ ።የራስሽ ጉዳይ ጥልቅ ትዝታ አለኝ የሆነግዜ በፍቅር ያዘነው ልቤ በዚህ ነበር ስፅናና ሳድምጠው የምውል የነበርኩት አሁንም አዲስ ስራ በጉጉት እንጠብቃለን
@martatamerat7047
@martatamerat7047 3 жыл бұрын
ውይ ትዝታ ቀስቃሽ ሙዚቃ ውይ ውይ አይ ግጥም እንዴት እንደሚጥም እንደ ዶሮ ቅልጥም
@TamratTameski
@TamratTameski Ай бұрын
አንደኛ ዘፈን ነው እኔም high school እያለው እወድሻለሁ ለነበርሺው የራስሽ ጉዳይ
@cynthiababa8377
@cynthiababa8377 3 жыл бұрын
መልኳም እድል በርታ የሰው እጅ አያሳይህ
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 2 жыл бұрын
ወያኔዎች ተጋበዙልኝ ይራስሽ ጉዳይ ጥርግ በይ ብለናል
@yoseffunny3151
@yoseffunny3151 3 жыл бұрын
ይሄን ቪዲዮ ጊዜ ባገኘሁ ቁጥር ከ20ጊዜ በላይ እያየሁ ቪው 1000,000 ቪው ኢንዲገባ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ እስኪ ሁላችሁም ደግፉኝ የሱ አድናቂ የሆናችሁ ?
@እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
@እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 3 жыл бұрын
አሼ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥህ በህይወት ውስጥ መውደቅ መነሳት ማጣት ማግኘት አለ መፈተን ያጠነክራል በርታልን
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ያለኝ ስንት ምርጥ ስራ አለውእኮ አሹ
@anito2321
@anito2321 3 жыл бұрын
አንድ ይቀጥላል ትችላለህ
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 2 жыл бұрын
ለትግራይ ህዝብ ተጋብዛችሗል...💊🤷🏽🙋🏾
@ልጅእዮቤል
@ልጅእዮቤል 2 жыл бұрын
ያአንተ ሙዚቃ አንድ ።እክትክት ስብርብር እኔስ ትቻለው የሚለው አርእስቱን አጣሁት ንገሩኝ ሰዎች
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
ዋውው አሼ እንኳን ወደ ሙያው በሰላም ተመለሱ ደሰ ይላል 😘😘
@Aberostube3222
@Aberostube3222 3 жыл бұрын
አሼ የልጅነታችን እንኳን ለዚህ በቃህልን👌
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 жыл бұрын
What a come back 🙌🙌👏👏 Good to see you Ashenafi Kebede I remember this song in childhood. Thank you so much
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
Don't come back to me With your problem just stay away from me That is for my ex husband just stay away from me 27 years horror is end I'm happy very happy Thank you sir for the song that is wonderful✋🤣
@tikcng6482
@tikcng6482 3 жыл бұрын
You are capping let me ask you a legitimate question if your man is a horror why did you stay three decades?
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
I AM NOT Lying or exaggerating I know I know what type of person you are you're not even worth my time for response good job
@Abesha-op7hw
@Abesha-op7hw 3 жыл бұрын
Like a fine wine, brother Ashenafi is getting better with age. The best is yet to come!. God willing!
@ritaseniora3182
@ritaseniora3182 3 жыл бұрын
ስላየሁ ደስ ብሎኛል ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 3 жыл бұрын
ደሥ ይላል መልካም እድል👌👌👌
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 3 жыл бұрын
ይሄንን ዘፈን ለአሸባሪው ህዋት ጋብዙልኝ ኢትዩጵያ የራስሽ ጉዳይ ብላለችችች በሎት።
@youspeak2516
@youspeak2516 3 жыл бұрын
የራስሽ ጉዳይ ከእንግዲህ!!
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 3 жыл бұрын
እንደዚ ሰርፕራይዝ አርጉን አትጥፉ ❤❤❤❤❤❤ በአዲስ ስራ እጠብቅሀለው
@mintesnot
@mintesnot 3 жыл бұрын
ዳንሰኞች አሳምራችሁታል
@Yusuf-l4l4y
@Yusuf-l4l4y 10 ай бұрын
ዋውውውውው❤❤❤
@ምራኝመንጉዱን
@ምራኝመንጉዱን 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው የራስሽ ጉዳይ ማዳም
@samsonberhanu946
@samsonberhanu946 5 ай бұрын
Madam!
@RahelLibanos-l1y
@RahelLibanos-l1y 27 күн бұрын
አብራኝ አለቺ ማዳም ልጋብዛት
@shlomoayal
@shlomoayal 3 жыл бұрын
የራሷ ጉዳይ
@mimifeker3658
@mimifeker3658 3 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ
@shegnewgenene7687
@shegnewgenene7687 3 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ በህይትም መኖሩ
@peaceyo7998
@peaceyo7998 3 жыл бұрын
Old is Gold 🥰🥰🥰
@ethiopia38
@ethiopia38 3 жыл бұрын
የድሮውን አልበም መልሶ መስራት አለበት
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
በርታ እግዚአብሄርም ካንተ ጋር ይሁን
@እንዳልክደምሴ
@እንዳልክደምሴ 3 жыл бұрын
እር በናትህ ቁጥሩን ላኩልኝ
@filadancewerkneh517
@filadancewerkneh517 3 жыл бұрын
ashea enkwan wedemtwedew art temelesk fetary kezi belay kef yargeh edmenatena yesteh
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 3 жыл бұрын
ታላቅ እህቴ በጣም ትወድህ ነበር ሰላየውደስብሎኛል ምርጥ ድምፅ በችግሮችማሀል ብታልፍም ድመፅህ እዳለነው
@NSSmathematicstutoring
@NSSmathematicstutoring 2 жыл бұрын
እንባ እየተናነቀኝ ነዉ ድግሜ ደግሜ ያየሁት። አይንህ ላይ እና ፊትህ ላይ ያለዉ ገፅታ ምን ያህል በህይወት እንዳሳለፍክ ብዙ ይናገራል። አይዞን ወዳጄ እንኳን የዚህ ዓለም ከንቱ ህይወት ምድር እና ሰማይም ያልፋሉ። ይህን በምፅፍበት ሰዓት ለአስረኛ ጊዜ እያዳመጥኩት እና እያየዉህ ነዉ። I feel youuuuuuuuuu 🙏
@DageeAlemneh
@DageeAlemneh 3 күн бұрын
egziabher yimesgen
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
አሹ እንከን ሠላም መጣህ ምረጥነው በረታ
@fregeremew7463
@fregeremew7463 3 жыл бұрын
ለትግራይ ለህዋት ብለናል
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Ye rasish guday anyone translate this in English. To hell with you ?
@mikyalex5909
@mikyalex5909 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው (ሞጦሪያም ማስታወሻም) ይሆነዋል ክሊፕ እንኳን ሰራለት
@DjEledire1206
@DjEledire1206 3 жыл бұрын
የራስሽ ጉዳይ
@aswanaswan5941
@aswanaswan5941 3 жыл бұрын
አሽዬ እናመሰግናለን በርታ እባክህ ጨምርልን አንተ ልዩ ነህ
@tesfayoutube7581
@tesfayoutube7581 3 жыл бұрын
እንዛመድ ወዴ በቅነነት
@mekuyonas2003
@mekuyonas2003 3 жыл бұрын
Le Tegeri yehun
@habtamuy1341
@habtamuy1341 3 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡ አሽዬ እንኳን ደህና መጣህ ልን እኔ ብዙ ትዝታ አለብኝ እስኪ በምን ስልክ ነው የምትገኘው የሚያውቅ ሰው ቢተባበረኝ
@weshetanegade6763
@weshetanegade6763 3 жыл бұрын
እኔ አቃለው ስልኩን
@weshetanegade6763
@weshetanegade6763 3 жыл бұрын
አንተ የፍቅር ነጋድ ፣አስመሳይ የውሸት ፍቅርክ እንድተናደ ገና ህይውትክ ይናዳል believen me.የሴት እምባ ገና ዪፋረድካል የውሽት ትዝታዋችህን ነገረው ለአሼ ስልኩ???…48-78
@NSSmathematicstutoring
@NSSmathematicstutoring 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነዉ ወዳጄ። ከጀርባ ኢንስትሩመንት እሚጫወቱትም የሙያ አጋሮችህ ተመሳሳይ እድሜ ላይ መሆናችሁም በጣም እሚያስደስት ነዉ ወጣቶችም አሪፍ ናቼዉ። እንወዳችኋለን። I don't know why I am watching it again and again...I see your buddy's too at your back...I feel you. 🙏🙏🙏
@getahunfitsum
@getahunfitsum 3 жыл бұрын
የሚገርመው ብዙ ጊዜ በጎግል በyoutube ስፈልገው አጥቼው መንገድ ላይ እና ጠጅ ቤት በር ላይ እሰማው ነበር❤❤❤
@newethiopiananimationcomed1939
@newethiopiananimationcomed1939 3 жыл бұрын
wow baxxam des yamil new 100 gize bzdzmix des yilegnal
@bobman8546
@bobman8546 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለትግራይ ህዝብ የዘፈነለት ዘፈን ነው ከዘመኑ ጋር ይሄዳል
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 3 жыл бұрын
Weregna
@bongatube8074
@bongatube8074 8 ай бұрын
ሀቡ አማለሽ ክፉ ናው ማማ ቆሸሸ አማል በራስ ማታማማን የሌላሽ አስቀየምይ ልክ የናትሽ አይናት ሆንሽ ብልግናዋን ተቀበልሽ
@dargeabebe5696
@dargeabebe5696 3 жыл бұрын
አሸናፍይ ዋው እንኩዋንለዝችቀን አበቃህ ድንቅ ድምፅ ድንቅ ስራ መቼምየማንረሳው
@yonastube8244
@yonastube8244 2 жыл бұрын
Is this music for Tigray
@kalkidantesfaye35
@kalkidantesfaye35 3 жыл бұрын
ENQUAN AYENEH ASHNAFE YELJENT TEZTACHN . ENQUANM LELA SEW ALZEFENEW EDLEGNA NEN
@surafelman8272
@surafelman8272 3 жыл бұрын
ይመችህ የምወደዉ ስራ ነበር Welcome back😍😍😍😍😍
@yoseffunny3151
@yoseffunny3151 3 жыл бұрын
2ኛ ቀን
@የዋዋእናቴናፈቅሽ
@የዋዋእናቴናፈቅሽ 3 жыл бұрын
አከ በጣም ይገርማል ከረዥም አመታት በኋላ ድምፅ እዳለ ነው በዛ ላይ አሳምረ ሰርተህዋል ለፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል❤️🙌
@ALiALi-vd3rs
@ALiALi-vd3rs Жыл бұрын
ከዚህ በፊት ዘፋኝ ነበረ እደ እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ሳየው ለዛውም ገና ዛሬ ሀሪፍ ስራ ነው 👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 2 ай бұрын
አሼ❤
@Sara-v3z1b
@Sara-v3z1b 7 ай бұрын
የሚገርመው ለ 3ተኛ ጊዜ መጋበዜ ግን ምን አድርጌ ነው የራስሽ ጉዳይ የተባልኩት
@MengstabWekeshi
@MengstabWekeshi 3 ай бұрын
1998 ዓመተምህረት ትዝታ ኣለኝ
@nurubiru6258
@nurubiru6258 3 жыл бұрын
ደፂ እና ጌች ሰምታችኋል!
@h.4039
@h.4039 3 жыл бұрын
eneme
@mikoam8804
@mikoam8804 3 жыл бұрын
I am addicted to this song💗
@sidamaislamictube5692
@sidamaislamictube5692 3 жыл бұрын
አሼ እንኳንም በሰላም መጣ መልካም እድል
@derejejordan1019
@derejejordan1019 3 жыл бұрын
አሸናፊ is backkkkkkkk
@yoseffunny3151
@yoseffunny3151 3 жыл бұрын
እሰይ አሁን ገና የልቤ ደረሰ አሹ ወድቀህ አልቀረህም የኔ አባት በጣም እወድሀለሁ በርታልን እነ ጄ ቲቪ ግን ቆይ ወሬ ብቻ !
@milliontadesse8465
@milliontadesse8465 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የራሱ ጊዜ አለዉ!🙏🙏🙏Ashu so emotional right now again thanks to God 🙏🙏🙏
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 4 күн бұрын
የኢትዮጵያ የሙዝቃ እንዱስትሪ አውራዎች አንዱ አሸናፊ 🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ከበደ ምስጋና ለእናንተ
@henelyratta7339
@henelyratta7339 3 жыл бұрын
Welcome back Ashe from Shashe
@yosefmulusew2396
@yosefmulusew2396 3 жыл бұрын
WOW waiting for other new ones from legend ASHU!
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 55 МЛН
🔴 90's Collection Music - Dan Ab /ዳን አብ/
26:53
Dan ab official 🎼
Рет қаралды 200 М.
Getish Mamo - Tekebel | ተቀበል - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
5:15
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН