ኢየሱስ አማላጅ ወይስ ፈራጅ ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 21,915

ashu winner tube

ashu winner tube

Күн бұрын

አሹ ዊነር

Пікірлер: 547
@AmanuelChala
@AmanuelChala 4 жыл бұрын
ኤርሚ ወይ የትዕግስትህ ብዛት ለማንኛውም ትዕግስትን ጨምሮ ብዙ ተማርኩ። ፀጋውን ይጨምርልህ 👏👏👏
@mastewaliyegetalij8912
@mastewaliyegetalij8912 4 жыл бұрын
እውነትክ ነው ኤርም ትግስተኛ ነው
@ribkagetu387
@ribkagetu387 4 жыл бұрын
Tebareki wenidima liju mesimati ayifeligim!!!
@hassnamattar8175
@hassnamattar8175 4 жыл бұрын
Ewunate yechamerilikh
@jesussaves465
@jesussaves465 3 жыл бұрын
አንዱአለም ተዋረደ በስማም😂
@effioftheweek3958
@effioftheweek3958 3 жыл бұрын
@@jesussaves465 አተልመጥመጥ ሰዉ ለመሆን ሞክር መዋረድ እና መከበር ሰዉ እንዴት ይጠፋበታል ለጠየቀዉ ነገር አንድ የሚመልስ የለም መርመጥመጥ አይበጅም
@sabi4735
@sabi4735 4 жыл бұрын
“ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።” - ሆሴዕ 4፥6
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 4 жыл бұрын
saba Hallelujah OMG HE IS REALLY IGNORANT.he doesn’t know the truth cause he follows his priest he should read the bible by him self
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይሄንን ግርዶሽ ያንሳለት
@goodnews2392
@goodnews2392 4 жыл бұрын
ኤርሚ ለመጀመሪያ ግዜ ውድ እና ብዙ ሰዎችን መልካሙን የእግዚአብሔር ቃል የምታስተምርበትን ግዜ አጠፋህ። ግን ይሁን ምን ያህል በቃሉ እውቀት ባዶ መሆናቸውን አረጋገጦልናል። ቃሉን አስተምራቸው እንግዲህ። ዛሬ ነጠላውን አውልቆ እንዳይተኛ አደረከው ሃሃሃሃሃሃሃ ባር ባር አለው እኮ። እያላገጠ ነው ኤርሚ ድጋሚ እንዲህ አይነት እውቀት ከሌለው ሰው ጋር ውድ ግዜህን አታጥፋ ሰፊውን ህዝብ አስተምርበት። ዘርን ዘርተሀል አንድ ቀን ይበቅላል ተወው። ራሱ ይመጣል
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 4 жыл бұрын
Good News era gude nawe leju ka Bible ewekate netsu nawe
@nahomkidane2807
@nahomkidane2807 3 жыл бұрын
Balemawekm leka megolbet ale ayyyii
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
መካከለኛው ነፍሱን ቤዛ አድርጎ የሰጠን ክርስቶስ እራሱ ሰጪ ነው እንጂ አሰጪ አይደለም!!! ይህ ጥቅስ የክርስቶስን አምላክነት እንጂ አማላጅነት አይገልፅም!!!ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው መካከለኛ ማለት አማላጅ የሚሆነው!!!??? ❝እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።❞ -ማቴዎስ 1: 23 በመሆኑም ፦ (አማኑኤል) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው (እግዚአብሔር በመካከላችን ነው) መካከለኛ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው!!! ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነና ሰው ሰው ሆኖ በመካከላችን መገኘቱን ለመግለፅ ነው መካከለኛ የተባለው !!!
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
@@etafarawalemu2635 መካከለኛው ነፍሱን ቤዛ አድርጎ የሰጠን ክርስቶስ እራሱ ሰጪ ነው እንጂ አሰጪ አይደለም!!! ይህ ጥቅስ የክርስቶስን አምላክነት እንጂ አማላጅነት አይገልፅም!!!ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው መካከለኛ ማለት አማላጅ የሚሆነው!!!??? ❝እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።❞ -ማቴዎስ 1: 23 በመሆኑም ፦ (አማኑኤል) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው (እግዚአብሔር በመካከላችን ነው) መካከለኛ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው!!! ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነና ሰው ሰው ሆኖ በመካከላችን መገኘቱን ለመግለፅ ነው መካከለኛ የተባለው !!!
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
@@nahomkidane2807 መካከለኛው ነፍሱን ቤዛ አድርጎ የሰጠን ክርስቶስ እራሱ ሰጪ ነው እንጂ አሰጪ አይደለም!!! ይህ ጥቅስ የክርስቶስን አምላክነት እንጂ አማላጅነት አይገልፅም!!!ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው መካከለኛ ማለት አማላጅ የሚሆነው!!!??? ❝እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።❞ -ማቴዎስ 1: 23 በመሆኑም ፦ (አማኑኤል) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው (እግዚአብሔር በመካከላችን ነው) መካከለኛ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው!!! ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነና ሰው ሰው ሆኖ በመካከላችን መገኘቱን ለመግለፅ ነው መካከለኛ የተባለው !!!
@hannahanna826
@hannahanna826 4 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ እርሚ በትግስት ማስረዳትህ በጣም ደስብሎኛል ተባረኩ ዘመንህ ቤትህ ይባረክ
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
አይ ኤርሚ ከተነጋገርክ ትንሽ እንኳን ሰርአት ከለው ሰው ቢሆን ይሻላል ልጁ ከእውቀት ነፃ ከመሆኑም በላይ ስርአት የለውም ።
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
መካከለኛው ነፍሱን ቤዛ አድርጎ የሰጠን ክርስቶስ እራሱ ሰጪ ነው እንጂ አሰጪ አይደለም!!! ይህ ጥቅስ የክርስቶስን አምላክነት እንጂ አማላጅነት አይገልፅም!!!ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው መካከለኛ ማለት አማላጅ የሚሆነው!!!??? ❝እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።❞ -ማቴዎስ 1: 23 በመሆኑም ፦ (አማኑኤል) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው (እግዚአብሔር በመካከላችን ነው) መካከለኛ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው!!! ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነና ሰው ሰው ሆኖ በመካከላችን መገኘቱን ለመግለፅ ነው መካከለኛ የተባለው !!!
@ericalexeric2361
@ericalexeric2361 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ግን ከተማሩት ጋር ብትወያይ የተሻለ ነው ምክኒያቱው መወያየት እንጂ መከራከር መጨቃጨቅን አይፈቅድልንም ስለዚ የተሻሉ ልጆች አሉ እንማማር የነብስ ጉዳይ ነው ፖለቲካ አይደለም
@bekeletesema7693
@bekeletesema7693 2 жыл бұрын
ኤርሚ ተባረክ እሱን የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ስለሌው አዳምጦ መለስ አልቻለም የሚችለው ትርክቱን ድርሳንና ገድልን ይመስለኛል
@tigstseboka6465
@tigstseboka6465 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክሶች ለመከራከር እንጂ በእውቀት ለመነጋገር አይደለም የሚመጡት በጣም ያሳፍራል
@jesussaves465
@jesussaves465 3 жыл бұрын
ኸረ በናትሽ ይሄማ ማሪያም ማሪያም እያለ ከግዕዝ ጋር አብሮ ሊቀበር ነው
@NatimanG
@NatimanG 3 жыл бұрын
ያእ 2፡26 ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። በይ እስቲ መልስ ስጪኝ???
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
@@jesussaves465 1) ❝ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።❞ -ኤርምያስ 7: 25 2) ❝መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤❞ -ሮሜ 8: 26 3) ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ❝³³ የሚኰንንስ ማን ነው? ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።❞ ታዲያ ፦ አብ ከማለደ( ኤር. 7፡25) መንፈስ ቅዱስ ከማለደ ( ሮሜ. 8:26) እየሱስ ከማለደ (ሮሜ. 8:34) ሶስቱም አማላጅ ናቸው ማለት ነው በናንተ ትርጉም ማለደ ማለት አማላጅ ይሁንላችሁና!!! ነገር ግን ማለደ ማለት በማለዳ (በጠዋት) መገኘት ፣ ቀድሞ መገኘት ማለት ነው!!!!!!! በመሆኑም የሚኮንንስ (የሚፈርደው) ማነው!!!??? ብሎ እየሱስ የሚኮንን ማለትም የሚፈርድ መሆኑን ይሄ ጥቅስ በግልፅ የሚነግረን!!! እናንተ ፕሮቴስታንት መናፍቃን ግን ይህ ሐቅ ጨልሞባችሁ በራልን ትላላችሁ!!!
@deguyegetalij5199
@deguyegetalij5199 3 жыл бұрын
@@eleyo743 ከመጥቀስ ከመከራከር ዉጭ የእግዚአብሔር ቃል ለእናንተ አልተገለፀም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የ3ቱ ፍላጎት አንድ መሆኑን ያሳያል አብ ስለወደደን ለመታረቅ አንዲያ ልጁን ላከ ወልድም ለማስታረቅ ስለ እና ተሰቀለ አሁን ይህ እንዳለህ ሆኖ ስለ መማለድ በተመለከተ ነፍሱን ለእነ ያላኖር ለሀጥያቴ ንጹሕ ያላፈሰሰ በህወት የለለ የልጅነት ስልጣን ያልተሰጠው እንኳን ለእነ ለራሱም ማምለጥ አይችልም በዕብራውያን ዞትር ስለ እነርሱ ሊያማልድ በህወት ይኖራል ይናገራል
@deguyegetalij5199
@deguyegetalij5199 3 жыл бұрын
@@eleyo743 ላለዉ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ የጌታን አዳኝነት አምኖ ለተቀበሉት ብቻ ነቸዉ ስለ መንፈስ ቅዱስ የሚያዉቁት መንፈስ ቅዱስ ሰዎች ከሀጥያታቸዉ ተጸጽቶ እንድ መለሱ ይፈልጋል ይመክራል ክርስቶስም ከእግዚአብሔር ጋር እድ ታረቁ ይፈልጋል አብም ከሕዝቡ ጋር መታረቅ ይፈለጋል ይህ ለ3ቱ ያለዉን አንድ ሀሳብ ይናገራል ሆኖም መማለድ ማሌት ማስታረቅ ማሌት ነዉ እናንተ እንደ ፈረሳዉዊያን ናችሁ የእግዚአብሔር ጽድቅ የምገኘዉ በራሳችሁ ሀሳብ ይመስላችሁዋል። እግዚአብሔር በሰው አይመራም ይመራል እንጅ አይመከርም ይመክራል እንጅ ማርያም አማላጅ ብትንሆን የክርስቶስ መሞት አያስፈልግም ነበረ እሱ ሞቶልን የእርሷ መማለድ ምን ማለት ነው ስጀመር ክርስቶስ የእግዚአብሔር ሀይል የእግዚአብሔር ጥበብ እንጂ የማርያም ሥራ አይደለም ሰዉ መስሎ በሥ መጣ ከማርያም ሥጋም ሆነ ደም የወሰደዉ ነገር የለም ዮሐንስ 1 አምብብ በመጀመርያ ቃል ነበር ቃልም ሥጋ ሆነ ይላል ስለዝህ ክርስቶስ የማርያም ልጅ ነዉ ካላችሁ ገና አላወቃችሁም ከትንሳኤ በኋላ ማርያምን ዳግም ወለዳት ማርያም የመንፈሳዊ ልጁ ናት ለክርስቶስ 🙄👂📖📖📖መስማት ማዬት ማምበብ አለብህ በሙግት ግዘህን አታቃጥል መንፈስ ቅዱስ ይማለዳል ማሌት ሀጥያታችን አዉቀን እንድንጸጸት ስለሚያደርግ ነው አስታራቅ ክስቶስ ነዉ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው እደንምችል ዕብራውያን ጻፈው ገልጿል
@habte-gebrielabera4731
@habte-gebrielabera4731 4 жыл бұрын
ብዙ ኮሜንት አነበብኩ እባካችሁን አትፍረዱበት ልጁ ያለው ጨለማ ውስጥ ነው ጨለማ ማለት ነገሮችን በቅንነት ከማየት አይኑ የታወረ ማለት ነው።ጌታ እግዚኣብሄር ሆይ ልታስተምረኝ ልትመክረኝ ስትመጣ ቅን ሆኜ አይኖቼ በርተው እንድጠብቅህ እርዳኝ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 жыл бұрын
Habte-Gebriel Abera 👍
@selamselam8224
@selamselam8224 4 жыл бұрын
,ኦርትዶክስችኮ አይችሉም መፅሐፍን ስለማያናቡ
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
መካከለኛው ነፍሱን ቤዛ አድርጎ የሰጠን ክርስቶስ እራሱ ሰጪ ነው እንጂ አሰጪ አይደለም!!! ይህ ጥቅስ የክርስቶስን አምላክነት እንጂ አማላጅነት አይገልፅም!!!ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው መካከለኛ ማለት አማላጅ የሚሆነው!!!??? ❝እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።❞ -ማቴዎስ 1: 23 በመሆኑም ፦ (አማኑኤል) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው (እግዚአብሔር በመካከላችን ነው) መካከለኛ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው!!! ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነና ሰው ሰው ሆኖ በመካከላችን መገኘቱን ለመግለፅ ነው መካከለኛ የተባለው !!!
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
እኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶዎች የምናውቀው እየሱስ ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባውና ፈራጅ ነው እንጂ አማላጅ አይደለም!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@aberashnegussiemengesha8904
@aberashnegussiemengesha8904 3 жыл бұрын
wendeme selezih eyesus lemefred becha new yemetaw eyalkegn new meskel lay yeteseralehen sera eyekadke new
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
@@aberashnegussiemengesha8904 አዎ!!!እየሱስ ክርስቶስ የሚመጣው ለመፍረድ ብቻ ነው!!! እየሱስ ክርስቶስ ሊያማልድ ይመጣል የሚል የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል አንዳችም ቦታ የለም!!! ክህደት የናንተ የመናፍቃኖቹ ነው!!! እየሱስ ፈራጅ ነው ወይስ አማላጅ ለሚለው ጥያቄ ግልፅ የሆነው መልስ አምላክ ስለሆነ ፈራጅ ነው ያልኩት!!!በመስቀል ላይ የተሰቀለው የድንግል ማሪያም ልጅ አምላክ ነው!!!ፈራጅ ነው!!! አማላጅ አይደለም!!!አይገባሽም እንዴ የምናገረው!!!
@aberashnegussiemengesha8904
@aberashnegussiemengesha8904 2 жыл бұрын
@@eleyo743 egna mech liyamaled yimetal alen egna yalnew liyamled yimetal sayhon eskimeta yamaledal new yemimetaw gen lemefred new.
@eleyo743
@eleyo743 2 жыл бұрын
@@aberashnegussiemengesha8904 እንዳታስተውይ ምን አይነት አዚም ነው የሆነብሽ???!!!መልሱ ግልፅ ነው መጀመሪያ አዳራሽ ስትሔጂ መንፈስ ቅዱስ ተሞላሁ ብለሽ እርኩስ መንፈስ ስለተሞላሽ ያ መንፈስ አዕምሮሽን ስለተቆጣጠረው ነው እንዲህ የሚያስቀባጥርሽ!!!እየሱስ ለፍርድ ብቻ አይደለም የሚመጣው ብለሻል !!!ከፍርድ ሌላ ለምን እንደሚመጣ ንገሪና???!!!መስቀል ላይ የተሰራላችሁን ስራ የካዳችሁ እናንተ ፀረ ክርስቶሶች ናችሁ አምላኩን ፈራጅ ብላችሁ የምትሳደቡ ነውረኞች!!!
@aberashnegussiemengesha8904
@aberashnegussiemengesha8904 2 жыл бұрын
@@eleyo743 kelay yetsafkulehen bedenb anbebew degmo menfes qedusen mesadeb hatiat new beziya lay setenager sereat yelehem degmo ante menfes qedus men endehone enkuan atawqem men albat hawariyat sera lay yalewen yihonal yemetawqew
@kebattube8707
@kebattube8707 Жыл бұрын
ወንድሜ ኤርሚ በጣም የሚገርም ምላሽ ነው የሰጠህው ነገር ግን ብዙ ሰው ስለሚሰማ የሚያደምጥህ የሚሰማህ ሰው ጋብዝ መምህርም ቢሆን መልካም ነው
@nahommesfin3412
@nahommesfin3412 4 жыл бұрын
ኤርሚዬ በጣም አመሠግናለው ደግሞም እንወድካለን ኤርሚዬ እግዚያብሄር ዘመንህን ቤተሠብህን ይባርክልህ ወንጌል ሥራችን እንደሆነ እግዚያብሄር ያወራል ትግሥትን ካንተ ተምሬያለው ኤርሚዬ ግን እባክህ ሥለ ወንጌል ምንም እውቀት የሌላቸውን አታውራ እውቀቱም ያላቸው ፈርተው ተቀምጠዋል አንተ ክርሥቶሥ አለም እንዲያውቅልህ እውነቱ እንዲታወቅ ያልህን ጥረት በእዚያብሄር ሥም አደንቃለው we love you
@ametushikur7072
@ametushikur7072 2 жыл бұрын
Memaled malet melemen new Keman gar yamalidih?
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 4 жыл бұрын
ኤርሚ ትእግስትህ በጣም ደስ ይላል because ልጁ በጭራሽ መፅሀፉ ቅዱስን አላነበበም ስለዚህ ለመወያየት አልመጠነህም ። anyways የልቡ አይን እንዲበራና በጨለማ ውሰጥ ስለሆነ አንፈርድበትም እንዲለወጥ መፀለይ ነው። አቀባብሎ መጣ ጥይቱን ጨረሰ ዘግቶ ወጣ ኤርሚያስ ግን በሙሉ ልብና እውቀት ትእግስት መንፈሳዊ ብቃትህን አሳይተሃል እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ ዘመንህ ይባረክ።
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 4 жыл бұрын
ኤርምያስ ልጁ ሲበዛ ከ እግዚአብሔር ቃል የራቀ ነው
@jesussaves465
@jesussaves465 3 жыл бұрын
እንዴት ማለት?? አንዱአለም ለማለት ነው
@robelsolomon5148
@robelsolomon5148 2 жыл бұрын
@@jesussaves465 awo
@AduSolmam
@AduSolmam 2 жыл бұрын
ኤርሚያስ የመድሀኒያለምን ስም ስጠራ እዴት እደሚያምርብክ ግን ልቦና ይስጥክ አሁንም ግዜ አለክ ተመለስ እንኳን ከመምራን ጋር ከተመሪው ጋር መቆም ያቃተክ ልጅ ተመለስ ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስን አማላጅ እያልክ ከክብሩ ባተ አፍ ዝቅ የሚል አደለም
@fantamehari6811
@fantamehari6811 2 жыл бұрын
ክክክ ፈራጅ ብቻ ነው እምትሉት በጉልበት ነው እንዴ እንደቃሉ ከሆነማ ወንድም አንዱአለም እሚመልሰው ሲያጣ ፈርጥጦ ወጣልሽ ።
@emebetbekele9024
@emebetbekele9024 2 жыл бұрын
Denez nk yemir lmn ke memihiran gar atiweyayim? Gena ke sebet temari gar mitimekakerew kibra bis
@greninjaawesome9133
@greninjaawesome9133 4 жыл бұрын
Dear Ermiyas ! Can you make discussion with the Muslim guy??
@berhanehaile3488
@berhanehaile3488 2 жыл бұрын
ጌታ እኔ ለፍርድ ነዉ የመጣሁት ሲል ፤ እንደ ሰው እፈርዳለሁ ማለቱ አይደለም ። ለፍርድ መጣሁ ማለቱ ለሰው ልጅ ፤ ለምሕረትና ለእግዝአብሄር ጽድቅ ለመውረስ የሚስችላቸውን የእግዝአብሄርን እውነት ለምስክር ነኝ መጣሁ ለማለት ነው ። እዉነቱ ደግሞ በጌታ አገላለጽ ፤ ዕውር ያያል ፤ አያለሁ ለሚሉ ደግሞ ፣ ዕውርነታቸዉ ወይ ሓጥአታቸዉ በነሱ ጸንቶ ይኖራል ። ስለዚ ምንም ባለማወቃቹ እየተከራከራቹ ነው ። ስለ የእየሱስን አማላጅነትን ደግሞ በሌላ ቀን እጽፍላችኋለሁ ።
@awekegetahun5771
@awekegetahun5771 2 жыл бұрын
ወንድማችን አንዱዓለም ስታወራ ለራስህ ብቻ ሳይሆን ከአንተ ጀርባ ብዙ አድማጭ እንደለህ ማወቅ አለብህ አንዲ ስታወራ ብዙ ይህን ሚዲያ የምያይ ሁሉ እንደብሎ ነው የምገምተህ አንተን ብቻ ሳይሆን የተዋህዶ ልጆች በእንዲ ሁኔታ ያለ ቅዱስ መጽሐፍ እውቀት በጭፍኝ ይከተላሉ ብሎ በአንተ ምክንያት ሁሉ ያምናል ስለዚህ አንተ አሁን እያስተዛዝብክ ያለኽው አንተን ብቻ አይደለም የአንተ መምህራን ጭምር ነው ስለዚህ ይበልጥ ለማወቅ ይበልጥ ጆሮህን ከፍተህ መስማት ማዳመጥ ይኖርብሃል ምክንያቱም በአንተ ምክንያት የሌላው ተዋህዶ ስም ሁሉ አንድ ላይ ሊጠፋ አይገባም ወንድሞቸ ጥሩ ነው በርቱ ግን አንዱአለም ሊትታረም የግድ ነው
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 4 жыл бұрын
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው ነገሩ እሹዬ ብቻ መንፈስ ቅድስ የውስጥ አይኖቻቸውን ያብራላቸው እግዚአብሔር መልካም ነው ተባረኩ ውድ የአባቴ ልጆች
@hirutterefe6281
@hirutterefe6281 2 жыл бұрын
Endet new yadegew??? Manew yasadegeh wendme?????? Semi joro yelehm
@yohannesgetahun6731
@yohannesgetahun6731 2 жыл бұрын
“ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።” - ዮሐንስ 3፥17
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 4 жыл бұрын
ዉድ ኤርምዬ አቤት ትዕግስህ እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ።ኤርምዬ እባክህ ከዚህ የኔ ብጤ ሰዉ ጋር ጊዜ ባታጠፋ ጥሩ ነዉ።ሰዊዬዉ ምንም ትምህርት የለዉም ፣በድርቀት ክርክር ብቻ እንደልማዱ ለስድብ መጣ ።ይሁንና ሌሎች አወቅን ብለዉ ህዝን ወደ ሲኦል የሚጎትቱትን እግዚአብሔር ወደ እዉነት ያምጣቸዉ።ኤርምዬ ያንተ የሆኑ በሙሉ ይባረኩ።
@ክርስቶስእየሱስያድናል
@ክርስቶስእየሱስያድናል 2 жыл бұрын
ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስ ምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመው ምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃል ምን ምላሽ ስጠህ ? ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉ ጥያቄው የዘላለምን ህይወት ለማግኝት ምን ማድረግ አለብኝ ኒቆዲሞስ / መምህሩ የነፍስ ጥያቄ እውነት እውነት እልሃለው ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ? ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ? እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክ በንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለም ይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነው ነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለም ሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማል ስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስ እግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ ክርስቶስ ኢየሱሰ ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነ በማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመ እግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለ ፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነው ክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖ በሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው ወይም ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን / የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣ አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን በበለጠ ክብር በተሻ በበለጠ ሊቀ ካህን በበለጠ ደም በበለጠ ቤተመቅድስ በበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል / እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው ተጠንቀቅቅቅ ማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማል ለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ. ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍል በጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናል ይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትም መዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁ የተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውና ጌታ ዳግም ይመጣል ተባረኩልኝ ማራናታ ጌታ ሆይ ና፣ አሜን
@ethiorealhack3465
@ethiorealhack3465 2 жыл бұрын
ለምን እንከራከራለን ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከ አብ ከ ወልድ ከምንፈስ ቅዱስ ማን ነው የሚማልደው ??
@amanueltadesse365
@amanueltadesse365 2 жыл бұрын
ዎይኔ ኤርሚ እግዚአብሔር ጫምሮ ጫማምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ የሚለዉን silatew ራዥም እድሜ እና ጤና ተማኝሁ ዳግሞ እዎድሃለው !!!!
@konyeetube4302
@konyeetube4302 2 жыл бұрын
Ewunet tigistih betam yigermal ermiye egziabher yibarkih❤❤❤🙌
@hirutterefe6281
@hirutterefe6281 2 жыл бұрын
Weyne ene dkm alegn sewyew be tenaw new.???? Semi joro yelewum
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 4 жыл бұрын
አሜን እየሱሰ ያማልዳን እውነት ነዉ ሮሜ ስምንት ላይ
@meronhaile616
@meronhaile616 2 жыл бұрын
Ermi ....tigistu yabzalh Geta Ybarkh.
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
መካከለኛው ነፍሱን ቤዛ አድርጎ የሰጠን ክርስቶስ እራሱ ሰጪ ነው እንጂ አሰጪ አይደለም!!! ይህ ጥቅስ የክርስቶስን አምላክነት እንጂ አማላጅነት አይገልፅም!!!ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው መካከለኛ ማለት አማላጅ የሚሆነው!!!??? ❝እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።❞ -ማቴዎስ 1: 23 በመሆኑም ፦ (አማኑኤል) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው (እግዚአብሔር በመካከላችን ነው) መካከለኛ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው!!! ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነና ሰው ሰው ሆኖ በመካከላችን መገኘቱን ለመግለፅ ነው መካከለኛ የተባለው !!!
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
መካከለኛው ነፍሱን ቤዛ አድርጎ የሰጠን ክርስቶስ እራሱ ሰጪ ነው እንጂ አሰጪ አይደለም!!! ይህ ጥቅስ የክርስቶስን አምላክነት እንጂ አማላጅነት አይገልፅም!!!ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው መካከለኛ ማለት አማላጅ የሚሆነው!!!??? ❝እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።❞ -ማቴዎስ 1: 23 በመሆኑም ፦ (አማኑኤል) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው (እግዚአብሔር በመካከላችን ነው) መካከለኛ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው!!! ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነና ሰው ሰው ሆኖ በመካከላችን መገኘቱን ለመግለፅ ነው መካከለኛ የተባለው !!!
@pastor_badeg
@pastor_badeg 2 жыл бұрын
“የሕግ መምህራን ለመሆን ይፈልጋሉ፤ ሆኖም ስለሚናገሩት ወይም አስረግጠው ስለሚሟገቱለት ነገር አያውቁም።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥7 (አዲሱ መ.ት)
@danaitflawlessdelina1384
@danaitflawlessdelina1384 4 жыл бұрын
“ኣእዛኖም ኣስሕይዎም ደኣ፡ ብትምኒት ርእሶም መምህራን ኪእክቡ እምበር፡ ነቲ ጥዑይ ትምህርቲ ዘይዕገሱሉ ዘመን ኪመጽእ እዩ፡ ሽዑ ኣእዛኖም ካብ ሓቂ ኺመልሱ፡ ናብ ጽውጽዋያትውን ኪምለሱ እዮም እሞ፡ ብዅሉ ዓቕልን ብምህሮን እቲ ቓል ክትሰብኽ፡ ብጊዜኡን ብዘይጊዜኡን ከተስምዕ፡ ክትገንሕ፡ ክትቀጽዕ፡ ክትምዕድ፡ ኣብ ቅድሚ ኣምላኽን ኣብ ቅድሚ እቲ ንህያዋንን ምዉታንን ኪፈርድ ዘለዎ ክርስቶስ የሱስን በቲ ምግላጽ መንግስቱን ኤማሕጽነካ አሎኹ።” - 2ይ ጢሞቴዎስ 4፥1-4
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p 4 жыл бұрын
ተባረክ ሐወይ መዓረይ. እየሱስ.ጌታ እዩ. ሃሌሉያ.
@eneyeyeeysuslege7725
@eneyeyeeysuslege7725 2 жыл бұрын
ኤርሚ ጥፈትክ አትፀልይ እኔ ልዉጣ ሲልክ እሺ ብትለዉ የጠማማ መንፈሡ ይታሠር ነበር አሁን እሱ የመጣዉ ሊማር ወይም ሊያሥተምር ሣይሆን ያንተን እንከን ፈልጎ ነዉ እና ለወደፊት ሣትፀልይ አየሩላይ የሚሠሩትን መናፍሰት ሣታሥር መጀመር የለብክም ጌታ ኢየሡሥ ይባርክህ
@h.michaelg.mariyam9101
@h.michaelg.mariyam9101 2 жыл бұрын
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34 ኦፍኮርስ ይችን እስቲ አምብባት
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 2 жыл бұрын
የሚፈርደውስ ማን ነው ? የምትለዋን ዘለልካት አትስረቃ
@abeladerese8593
@abeladerese8593 2 жыл бұрын
kef bleh degmo rome 8-:26 layi yalewus menfeskidus yimaldal yemilewus
@gossayeretta2046
@gossayeretta2046 4 жыл бұрын
አንዱአለም ለማወቅ ሳይሆን ሲጀመር ሊሰማህም አይፈልግም ላለማመን ቀድሞ ጨርሶ የመጣ ሰው ነው፡፡ የሚያነበውን በትክክል የማይረዳ፣ ምናልባት የአማርኛው ትርጉም የሚያሻማ ከሆነ በሌላው ቨርሽን ማመሳከር ያስፈልጋል እርሱንም ማድረግ አልፈለገም ሲጀመር ኤር. 7፤25 ትርጉምም አያስፈልገውም፡፡ ግለሰቡ የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት የለውም የነገሩት አማኞች አሳቾች እንደሆኑ ነግረውታል አምኑአቸዋል፡፡ የመጣው አንተን ሊሰማህ ሳይሆን ቢችል በተደናገረው ሊያደናግርህ ከልሆነ ደግሞ መናፍቅ ብሎ ሰድቦ ለመውጣት ነው፡፡ አውቆ የተኛን… ነው ነገሩ ወንድም ኤርሚያስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ነገርን ካንተ አግኝቻሁ from Ethiopia Adama
@ምህረትንጋቱደምሴ
@ምህረትንጋቱደምሴ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ጉድ ኤርምዬ ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ
@danieladamu9585
@danieladamu9585 3 жыл бұрын
ልጁ በጠቅላላ ሀሳቡ ላይ ሳይሆን ቃላቶች ላይ የመጣበቅ በሽታ ነው ያለበት ለዚያውም ትክክለኛ ትርጉሙንም አይቀበልም። ስለዚህ ልጁ የተነገረውን እንደወረደ የሚያስተጋባ ምርጥ የገደል ማሚቶ ነው።
@kelemyos7843
@kelemyos7843 4 жыл бұрын
Egziabher ena sew. Man astareke. Eyesus new. Mekakela malet enan ke God gar astareken . Ortodox ynadedalu hulgze sedib ykenachewal eyaweku new yemitefut yimeslenal. Chigrachu. Chigrachu. Chugrachu. Besmab
@ediluyohannis9586
@ediluyohannis9586 2 жыл бұрын
ኤርሚ ሁለት ዓመት የቆየውን ገና ማየቴ ነው። እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ
@alexanderzegreat2023
@alexanderzegreat2023 2 жыл бұрын
ክርክር ከተባለ መምህራንን ጋብዛችሁ በሥርዓት እንጂ እንዲህ ሥርዐት አልባ ጭቅጭቅ መሆን የለበትም ። ኦርቶዶክስ ሁሌም ትክክል ነው
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 4 жыл бұрын
እውቀቱ የለውም የሚከተለውንም እምነቱም ጠንቅቆ ያወቀው አልመሰለኝም። የእግዚያብሔር ቃል ምንኛ እንደሚያናውጠው ውስጡን መስማት እንኳን አልፈለገም ለምን ውስጡ ተጠቅጦ እኮነው አትፍረዱበት ጌታ ይረዳዋል ደግሞ።ይህ ሰው ባይገርምህ ጌታን አግኝቶ እራሱ ይመጣል። አንተ በትዕግስት ስላስጨረስከው ተባረክ።
@sebiletefera7268
@sebiletefera7268 2 жыл бұрын
ዋው ኤርሚዬ ምን ላድርግክ በጣም ታኮራለክ
@tewodrosebekele2150
@tewodrosebekele2150 2 жыл бұрын
ቢቀርስ ወንድም አንዱአለም....ኤርሚ ጸጋውን ያብዛልህ
@matims9911
@matims9911 4 жыл бұрын
ምንብለህ ነዉ ከዝ ሃሬቄ ጋር ምታወራዉ ? ልጁ ሃሬቄ ጠጥቶል መሰለኝ
@sameraaa5915
@sameraaa5915 3 жыл бұрын
ኤርሜ በርታ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
@belachewboranto102
@belachewboranto102 2 жыл бұрын
ኢዮብ 38፡ 2 ያለ እውቀት በሚነገር ቃል ምክርን የሚያጨልም ይህ ማነው? ------> ጭራሽ አበሻ ነኝ አይልም? እና ሌሎች ቋንቋዎችን ለመስማት እምቢ ያልከው እግዚአብሔር ራሱ የተናገረው በአበሻ ቋንቋ ነው ልትለን ነው?
@አይናችንነሽማሪያም
@አይናችንነሽማሪያም 3 жыл бұрын
Andualem manewu esti mejmria keyetim k sefer eyamtsaki eyakrbik jilochin ajajil esti mejmria amalaji temalaji yemilewun tewuna geta eyesus fetsari ena amilaki mehonuni emenina k miyawuku ena k beku sewochi ga teweyayi
@gelgelogezahagn8649
@gelgelogezahagn8649 2 жыл бұрын
2ኛ ቆሮ 5:12 ክርስቶስንበሥጋ ያወቅነው ቢሆንም እንኳ ፡አሁን ግን ከንግድህ በስጋ አናዉቀውም ። ዮሐ 20:22 ጌታ ከሙታን በተነሳ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ይህንንም ብሎ እፍ አለባቸው መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ ኋጢአታቸዉን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል ይቅር ያላላችኋቸዉ አሰረይላቸዉም ። ዮሐ 10:30 እኔና አብ አንድ ነን ። ኢየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነዉ ።
@እትዮጵያኣንድናት
@እትዮጵያኣንድናት 2 жыл бұрын
ይገርማል ድግሞ ማንፍቁ ማነው ኦርቶዶክስ ዎይስ ወንጌል አማኞች?ማልሱን ለታማልካች እሄንንስ ቃል ማጣቃም ለምን አስፋለጎው?
@sidisetessema4732
@sidisetessema4732 4 жыл бұрын
Wow tigiste yegrimale tebarek
@freselamtemelso7362
@freselamtemelso7362 2 жыл бұрын
Ena esu yeweta bemknyat new mknyatum enante snegerebachu jorachu ayseram lezanew wendmachin demo enredewalen lemn endeweta
@jesusislord2367
@jesusislord2367 4 жыл бұрын
Andualem kuchi bleh mexhaf kdus Atna temar. Ye enante ewuket netela melbes angetn be gemed maser new
@danieladamu9585
@danieladamu9585 3 жыл бұрын
ልጁ በጠቅላላ ሀሳቡ ላይ ሳይሆን ቃላቶች ላይ የመጣበቅ በሽታ ነው ያለበት ለዚያውም ትክክለኛ ትርጉሙንም አይቀበልም። ስለዚህ ልጁ የተነገረውንእንደወረደ የሚያስተጋባ ምርጥ የገደል ማሚቶ ነው።
@tsb2021
@tsb2021 4 жыл бұрын
What is this?Sijemir Ke Ermi gar lemaworat biku aydelem fela
@tigestmangasha5087
@tigestmangasha5087 4 жыл бұрын
እነሱ ጨፊኖባቸዋል ወንድሜ ኤርም ፀጋዉን ያብዛልህ
@sabamesfun898
@sabamesfun898 4 жыл бұрын
ኤር 7:25 ካብታ አቦታትኩም ካብ ምድር ግብጺ ዝወጹላ መዓልት ክሳዕ ሎሚ ኩላቶም ግዛአተይ ነብያት ለአኩልኩም አብ ጸጹባሕ አንጊሄ ለአኩልኩም።
@unicelldoughman1441
@unicelldoughman1441 2 жыл бұрын
ማለደ ማለት ይቅር አለ ታረቀማለት ነው አማለደ ማለት ደሞ ማስታረቅ መለመን ነው ስለዚህ አማለደና ማለደ በደንብ ይለያያሉ አስተዉል ያልገባዉ ማስረዳት ቀላል ነው ግን ግራ የገባዉ ለማስረዳት በጣም ከባድ ነው አትድከም መቼም አይገባዉም
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 4 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር የላከው የስው ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣልተው ባለበት የመጣው እየሱሰ ነዉ አንዴ ነዉ ያማለደን ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀን አሁን ግን በመንፍስ ቅዱስ አማካኝነት ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ሆኖልናል ደሙ በውስጣችን አጥፍተን ይቅር በለን ስንለው ደሙ ያነጻናል
@zemenayz4744
@zemenayz4744 4 жыл бұрын
ትግስቱን ያብዛልህ ከዚህበላይ✊
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 жыл бұрын
ኧር ይሄ ሰው ምንም አሳማኝ ነገር ሰይነገር አለመስማማት ኤርሚ ልጁ ሆድ እየባሰው ነዉ ድምፁም እየተቀየር መጣ ውሃው ሀይል እየሰጠው ነዉ
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
መካከለኛው ነፍሱን ቤዛ አድርጎ የሰጠን ክርስቶስ እራሱ ሰጪ ነው እንጂ አሰጪ አይደለም!!! ይህ ጥቅስ የክርስቶስን አምላክነት እንጂ አማላጅነት አይገልፅም!!!ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው መካከለኛ ማለት አማላጅ የሚሆነው!!!??? ❝እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።❞ -ማቴዎስ 1: 23 በመሆኑም ፦ (አማኑኤል) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው (እግዚአብሔር በመካከላችን ነው) መካከለኛ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው!!! ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነና ሰው ሰው ሆኖ በመካከላችን መገኘቱን ለመግለፅ ነው መካከለኛ የተባለው !!!
@hermontube6018
@hermontube6018 2 жыл бұрын
አውቀት ማጣት የዚህን ያህል ያሸማቅቃል ።እግዚአብሔር ይረዳው
@sameraaa5915
@sameraaa5915 3 жыл бұрын
ጭለማ ነው እምነከተለው. በጣም ትገርማለህ. አተ ገና ብዙ ነገር ያስፈልገሀል. አዱአለም. አልቻልክም
@meleseberecha4842
@meleseberecha4842 2 жыл бұрын
ብዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙትእግስ ይብዛልህ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 4 жыл бұрын
er ermi tegesthen adenqewalew geta abzeto yebarkh ewnt.
@sebiletefera7268
@sebiletefera7268 2 жыл бұрын
ኤርሚዬ ትግስትክ ፈጣሪ ያብዛልክ
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 2 жыл бұрын
ኤርሚየ ትግስቱን ይስጥህ አባቴ ቻለዉ
@endashawtadesse8185
@endashawtadesse8185 2 жыл бұрын
አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
@biruknigusse7679
@biruknigusse7679 2 жыл бұрын
ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።” - ሆሴዕ 4፥6
@semira911
@semira911 4 жыл бұрын
አርእስቱን ስቶ አሉባልታ እያበዛ ክርክርም ቢሆን ስርዓት አለው አንተ :እናንተ እያለ የሚናገር ምንም እውቀት የሌለው ነው ። እውቀት ቢኖረው ስርዓት በኖረው ለምን እንደቀረበም አላቅም ስለ ልጅ አንዱአለም ነው የጻፍኩት።
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
መካከለኛው ነፍሱን ቤዛ አድርጎ የሰጠን ክርስቶስ እራሱ ሰጪ ነው እንጂ አሰጪ አይደለም!!! ይህ ጥቅስ የክርስቶስን አምላክነት እንጂ አማላጅነት አይገልፅም!!!ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው መካከለኛ ማለት አማላጅ የሚሆነው!!!??? ❝እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።❞ -ማቴዎስ 1: 23 በመሆኑም ፦ (አማኑኤል) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው (እግዚአብሔር በመካከላችን ነው) መካከለኛ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው!!! ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነና ሰው ሰው ሆኖ በመካከላችን መገኘቱን ለመግለፅ ነው መካከለኛ የተባለው !!!
@tekabe5091
@tekabe5091 2 жыл бұрын
መምህር አይደለሁም ትላለህ እንደገና ልከራከር ነው የመጣሁት ትላለህ ምን ትዘባርቃለህ ሲጀመር መምህር አንዳልሆንክማ አየነው አይደል
@pastor_badeg
@pastor_badeg 2 жыл бұрын
የምትነጋገሩት በሰው ቋንቋ አይደለም እንዴ ወይ አያብራራ ወይ ሰው እንዲያብራራ እድል አይሰጥ
@tadelechregassa2695
@tadelechregassa2695 4 жыл бұрын
Yale ewket menager tirfu yasheshal. Metsehaf kidusun manbeb mejemeriya kemekeraker befit lante hiwot nw mibejew. Tesasteh atasast
@sarawondmu3507
@sarawondmu3507 3 жыл бұрын
አረሚዬ ምን አበቴ ለረግ
@baniyasworld2051
@baniyasworld2051 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትን ውጣና ደንነት ተማር ብዙ ይቅር አል አንተ ስድብ ብቻ ነው የተማርከው
@bandiragalana2149
@bandiragalana2149 4 жыл бұрын
nama wangeela beeku waliin osoo mar'attee dhugaa hubatta.
@arsemageberemeskel9374
@arsemageberemeskel9374 4 жыл бұрын
Yastawekal yehon weshitam bete new wey gelagelh erimyas enkun wetale anton Geta yivarkeh agelgloth🙏
@senitube4493
@senitube4493 4 жыл бұрын
ሀበሻ ነኝ kkkkkk ደንቆሮ እና ለምን ኦፎኮርስ ይላል አቦ ይድፋህ እኔ ደሜን አፍልቶታል ኤርሚ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርክህ
@ኢየሱሰየዘላለምምርጫዬ
@ኢየሱሰየዘላለምምርጫዬ 4 жыл бұрын
በጠም እኔም የጋራመኝ ነጋር ነው የኤርም ትዕግስት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ውድ ውንድማችን ኤርም
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 4 жыл бұрын
ሰላም የእናቷ ልጅ me too omg
@ashemanall
@ashemanall 4 жыл бұрын
አቤት ድርቅና !!!
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 2 жыл бұрын
ኤርሚየ ትግስቱን ይስጠን የባሰ መጣ
@azebmesfin6761
@azebmesfin6761 4 жыл бұрын
ሮሜ 8:34እቲ ዚዅንንከ መን እዩ፧ ክርስቶስ የሱስ፡ እቲ ዝሞተ፡ ኤረ ኻብ ምዉታት እኳ ዝተንስኤ፡ ኣብ የማን ኣምላኽ ኰይኑውን ምእንታና ዚልምን ዘሎ እዩ
@tewodrosschilotu7615
@tewodrosschilotu7615 2 жыл бұрын
ልጁ ልክ ነው። አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አንድ አምላክ ነው
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እግዚአብሔር ሰዉ ጌታ ዘመን ይባረከዉ
@AbdelaMohamedMume-o9x
@AbdelaMohamedMume-o9x 7 ай бұрын
አቦ ተባረክ
@estaame8673
@estaame8673 2 жыл бұрын
WOW THE BLESSED ONE!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@betumedia
@betumedia 2 жыл бұрын
ermi ጌታ ይበርክህ።
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
ውይ ኤሪሚዬ ትእግስት ደስ ይላል ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው 🙏
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p 4 жыл бұрын
ኤርሚየ. ልጁ. አያውቅም. ምን ያድርግ. አንተ ግን ተባረክ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 жыл бұрын
hahahahaaha, ፈሪ አማኝ ነው, ወንድም ኤርሚያስ ነገረኽ እኮ አይመጥነኝም አለ, ዙሪያውን ይሔዳል ምንም አይነት እውቀት የለውም ዝም ብሉ በጭፍን ግዜ ያባክናል ማንበብ እንኳን አይችልም, አማርኛውን ሳይረዳ እንግሊዘኛውን አመጣኸበት, ፅናፅል ተሸካሚ ነው :)
@eleyo743
@eleyo743 3 жыл бұрын
መካከለኛው ነፍሱን ቤዛ አድርጎ የሰጠን ክርስቶስ እራሱ ሰጪ ነው እንጂ አሰጪ አይደለም!!! ይህ ጥቅስ የክርስቶስን አምላክነት እንጂ አማላጅነት አይገልፅም!!!ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው መካከለኛ ማለት አማላጅ የሚሆነው!!!??? ❝እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።❞ -ማቴዎስ 1: 23 በመሆኑም ፦ (አማኑኤል) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው (እግዚአብሔር በመካከላችን ነው) መካከለኛ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው!!! ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነና ሰው ሰው ሆኖ በመካከላችን መገኘቱን ለመግለፅ ነው መካከለኛ የተባለው !!!
@oneloveethiopia9265
@oneloveethiopia9265 4 жыл бұрын
Ermi zim bilek new liju aysemam ena meredat lesu shinfet new yemeselew silezih metew yishalal
@yordijuses7650
@yordijuses7650 2 жыл бұрын
ኤርሚ የመለኮት ሂደት (ሲስተም)ያልገባው ሰዉን አታዉራው/አባቶቻቸው እንዲሁ ነበሩ። ተባረክ
@mariodona8996
@mariodona8996 4 жыл бұрын
ለምን ኮመንቴንአጠፋከው በልጁ ቦታእጄን እስኪአመኝ ፅፌ ነበር መፀፍ ቅዱስን መሰረት አርጌ ደግሜ መፃፍ አልችልም
@ericalexeric2361
@ericalexeric2361 2 жыл бұрын
ማለደኮ ነጋም ነው ለመጨቃጨቅ ከተፈለገ ብዙ ማለት ይቻላል ስለዚ ማለደ ምን እንደሆነ አጥኑ
@asnakemengistu6658
@asnakemengistu6658 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ኦርቶዶክስን የወከለው ልጅ በቂ እውቀትቱ በቂ አይደለም አንተ ጎበዝ ከሆንሀክ በርካታ እውቀት ያላቸው ጋር ተወያይ
@rebeccatakele3640
@rebeccatakele3640 2 жыл бұрын
ኤርሚዬ ልፋ ሲልህ ከእውቀት ነፃ ሰዉ አምጥተህ:: ልጁ ከእምነትም ከእውቀትም ከስርአትም ነፃ ነዉ
@abrahamberhanu9118
@abrahamberhanu9118 4 жыл бұрын
ተበረኩ ግን ሰሚ ቶሎ ትናደደለ ግን የቀሉ ሙለት በደንብ አለ
@yabadd8186
@yabadd8186 3 жыл бұрын
ለምን የግሪክኛ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አትከራከሩም
@h.michaelg.mariyam9101
@h.michaelg.mariyam9101 2 жыл бұрын
ወንድም ኤርሚ ግርራ የገባው ነው አትፈላሰፍበልልኝ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 жыл бұрын
የመታምን ጣመማ ትዉልድ ከእናንተ ጋር እስከ መቼ እኖራለዉ? እስከ መቼስ እተገሳቹሀለዉ
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,6 МЛН
ደስታዬ
8:36
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,4 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН